ጆዜን አትንኳቸው፣ አለዚያ የመልስ ምታቸውን ይከብድባችኋል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 35,341

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@richnegn1505
@richnegn1505 3 күн бұрын
The special one 😎🫵
@Zaki-t8s
@Zaki-t8s 2 күн бұрын
ጆዜ❤
@FayinansSiraj
@FayinansSiraj 3 күн бұрын
The special 1 ❤
@Assad-h6w
@Assad-h6w 3 күн бұрын
ጋሽ ጆዜ ቬንገር ላይ መስመር አልፈዋል ባገኛቸው ፈነክታቸው ነበር
@robelkebede8
@robelkebede8 3 күн бұрын
😂😂
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 3 күн бұрын
እኛ ደግሞ አንተን እስከ ቤተሰብህ እንፈነክትህ ነበራ የቲማቲም ፌስቲባል ነበር የምናደርግልክ😊
@Assad-h6w
@Assad-h6w 3 күн бұрын
@@saudisaudi1203 ቤተሰቦቼ ምን አረጉ ደግሞ 🤔
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Күн бұрын
ምን አልሽ አሰድ
@Shemsuseman-d7u
@Shemsuseman-d7u 2 күн бұрын
Pep❤❤
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 3 күн бұрын
Jose mind game!
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 3 күн бұрын
ጋርዲዮላ ነገር ጊዜ ለኩሉ ነው ።
@tsegayetegegne3573
@tsegayetegegne3573 3 күн бұрын
ጄዜን የነካ የለውም በረካ
@AbrhamTeshome-f4q
@AbrhamTeshome-f4q 3 күн бұрын
ልዩው ሰው ❤❤❤❤❤
@Senayytube
@Senayytube 2 күн бұрын
good news
@vzvzvzvzvzvz
@vzvzvzvzvzvz 2 күн бұрын
አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን
@MenurTemam-c4e
@MenurTemam-c4e 3 күн бұрын
አንጀት አርስ የሆንከው ጆዜ ሞሪንሆ . ጆዜ ቀልድ አያውቅም
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 3 күн бұрын
ጆዜ
@Hbashe
@Hbashe 3 күн бұрын
Mo king ነው😎
@abeldemerew5260
@abeldemerew5260 3 күн бұрын
Big jose
@BehredinZeynu
@BehredinZeynu 3 күн бұрын
ለገረዶለም በነገራው አይ ጆዜ
@eshetutegegne7215
@eshetutegegne7215 3 күн бұрын
The special One Vs አሽቃባጭነት አብረዉ አይሄዱም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Afro-sport94
@Afro-sport94 3 күн бұрын
የአርሰናልን ሽንፈት ተስፋ በማድረግ ሁሉም የተቃራኒ ቡድን ደጋፊዎች ያልተቀደሰ ጋብቻ ይፈፅማሉ። ለማንኛውም ጫወታው ሲጀመር እንዳታዛጉ። አርሰናሎች ክፍተት ብቻ ስለሚፈልጉ ሊያገቡባችሁ ይችላሉና!😊
@abemarkos7777
@abemarkos7777 3 күн бұрын
José
@Fbstare
@Fbstare 2 күн бұрын
ምንም ቢሆን ምንም ሞሪይኖን ከጋርዲዮላ መነፃፅር ከባድ ነው
@Bahiru-qe3bi
@Bahiru-qe3bi 3 күн бұрын
መሱሬ ይህች እያቀሳሰሩ የምትለው ቃል ከጉራግኛ የመጣች ናት ትርጉሟ ለሚዲያ አትሆንም
@tofahusen4924
@tofahusen4924 3 күн бұрын
ጋርዲዮላ የሚያክል ወፍ
@BehredinZeynu
@BehredinZeynu 3 күн бұрын
አይ ጆዛ የምገሪ ሰው ነው ለገሪዶለሚ በነገራው
@zacroot3275
@zacroot3275 2 күн бұрын
F.y.i porto alashenefem 1-1 nw yewetaw oldtraford ly second leg costinha neber yagebaw leporto baleke seat
@Worneh-m9l
@Worneh-m9l 3 күн бұрын
መችም ፡አፍ፡አይሞትም፡አይ፡ጆሴ፡ምላሳቸው፡አይሞትም
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 3 күн бұрын
አሠልጣኝ ወደዋላ ታሪክ ከጠቀሰ ደረጃው እየወረደ መንሸራተት እየጀመረ ነው ። በተለይ እኔ እንዲህ ካለ ሌላው ሊሠጠው በሚገባፐደረጃ ከባድ ነው
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 3 күн бұрын
የጆዜ ቼልሲ እንዴት እንደተገነባ የማናውቅ መሰለው እንዴ። ቼልሲ ስላልተከሰሰ ንጹህ ነው ማለት ይቻላል? በኳስ መዝናናት የምንወድ ሰዎች የፔፕ ቡድኖችን ባንደግፍ እንኳ እናደንቃለን። በስድብ መዝናናት የሚወዱ ሰዎች ደሞ የጆዜን ንግግሮች ያሳድዳሉ።
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 3 күн бұрын
ማን ሲቲ የሚያሸንፈው ኳታር በፍልስጤም ጉዳይ አይመለከተኝም ካሉ ነው እግር ኳስ የፖለቲካ ሜዳ ውሸት ነው ኳስ ለአፍሪካ እና ለሙስሊም አይሆንም
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 3 күн бұрын
ምንእያልክነው?፧
@AntuMancity
@AntuMancity 3 күн бұрын
ያን የበሰበሰ አሰልጣኝ ከፔፕ ጋር ታገናኘዋለህ 😂😂 አስቂኝ ነህ
@ZemenTadesse
@ZemenTadesse Күн бұрын
If u know a little about football u shouldn't say this because no one is close to him he has a lot of trophy. If u not know this you have android phone in your hand so please surch about.ene yasitelagn endat ayinet kus yemayaku sewoch astiyayet manbeb
@Adi-p7b
@Adi-p7b 3 күн бұрын
🇷🇺 አንተ ይህን እንኳ አታውቅም ! 115 ክሶች ሲባል ሙስና እንደሆነ አልገባህም ሞሪኖ ነገረህ😅
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 23 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 28 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН