ከባድ መናፍስትን ለማሸነፍ የሚረዳ በአይነቱ ልዩ የሆነ በድርሳናት በአስማተ መለኮት የመቁጠሪያ አጠቃቀም በተግባር።

  Рет қаралды 12,638

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 10 ай бұрын
ሼር ማረግ ግዴታችን ብናረግ በሰማይ በምድር እንጠቀማለን❤❤ እኔ ከራስ ህመም ፣ከወገብ ድኛለው እግዚአብሔር ይመስገን።
@zebiba7563
@zebiba7563 10 ай бұрын
እኔ ሁልግዜ መሀልአናቴን ያመኛል 😢 መፍትሔ ንገረኝ
@GenatNeway
@GenatNeway 8 ай бұрын
❤🎉😢😮❤❤qq@#❤❤
@ElshadayBelay-u7h
@ElshadayBelay-u7h 7 ай бұрын
0:40
@ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ
@ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ 10 ай бұрын
የእሰራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ የናዝሬት #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ እመቤታችንን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ዑራኤል መምህራችን ያኑርልን።
@HanaAsefa-t8j
@HanaAsefa-t8j 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለአገሬ አብቃኝ እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ለአገሬ እንድበቃኝ ለቄደር ጥምቀት ያብቃሽ በሉኝ አባቴ በፀሎት አስቡኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏😭
@soliyana1004
@soliyana1004 10 ай бұрын
Hulachenenm Fetari Lehagerachen Yabeqan yene Ehet Ayizosh 🙏🙏🙏
@HanaAsefa-t8j
@HanaAsefa-t8j 10 ай бұрын
@@soliyana1004 አሜን ከ4 ወር ቦሀላ እገበለህ ብያለሁ እግዚአብሔር ይርዳን እኔ አረብ ሀገር አልቆየሁም ግን ለቄደር ብዬ ነው የቾኮልኩት ግዜው በጣም አስፈሪ ነው😭
@mahletwasihun450
@mahletwasihun450 10 ай бұрын
አባ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 10 ай бұрын
Zegawean yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.
@amanuel5687
@amanuel5687 10 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማዎት የእግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባ በፀሎት አስቡኝ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፉቱኝ ይባርኩኝ በረከትዎ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@MheretTsiduye
@MheretTsiduye 10 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልወት ለኛም የተማርነውን እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን
@Meysawkassa19
@Meysawkassa19 10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ ። በፆለትዎ ያስቡኝ ወልደ ጊዮርጊስ
@zidufaris960
@zidufaris960 10 ай бұрын
በፆም በፆሎትእድበረታ በእግዛብሄር ቸርነት በፆሎት ያስቡኝ አባታችን እድሜናጤናይስጥልኝ
@TigistShewarega
@TigistShewarega 10 ай бұрын
ቤቴንና ኑሮዬን እየበጠበጠ ያለ ክፉ መንፈስ እየፈተነኝ ነው ክቡር አባታችን በፀሎትሁ አስቡኝ ፣፣፣ ወለተማርያም
@Desta12829
@Desta12829 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ይሰማል ኣባ በፀሎት እሰቡኝ ፀሎት ተውኩት 😢ወይኔ
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 10 ай бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልን ይህን የመሰለ እፁብ ድንቅ ጥበብ ስለአስተማሩን።እግዚያብሔር ይመስገን።
@abbeegraham8060
@abbeegraham8060 10 ай бұрын
አሜን እባታችን ቃለህይወት ያስማልን
@tigisit2534
@tigisit2534 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 10 ай бұрын
አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን ፀጋውን ያብዛሎት
@yanetkifle8216
@yanetkifle8216 10 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@rishane9576
@rishane9576 10 ай бұрын
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@HappyCupcakes-ob8uj
@HappyCupcakes-ob8uj 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ውድ አባ አባታችን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 10 ай бұрын
ክብርምስጋና ለድግልጅ እናተን የሠጠን አባታችን ኑሩልንን❤❤
@adisiadisiya-ni1qd
@adisiadisiya-ni1qd 10 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤የመቁጠሪያ ማስቀጥቀጫ ብለው በፁሁፍ ቢሆን ጥሩ ነበር አባታችን ❤❤❤
@እግዚኣብሔርይመስገን-ጰ3ረ
@እግዚኣብሔርይመስገን-ጰ3ረ 10 ай бұрын
ኣባታችን በጸሎት ኣስቡኝ እኔ ደካማ ልጃችሁን ገብረማርያም ብላቹ።
@yohanisjulicamenamenamen2490
@yohanisjulicamenamenamen2490 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@Mekde.2126
@Mekde.2126 10 ай бұрын
እንኮዑአን ደህና መጡልን መምህራችን ወለተ ሚካኤል nge በጣም ተችገረልሁ
@nobelgomida5488
@nobelgomida5488 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@gennatgerredow5630
@gennatgerredow5630 10 ай бұрын
Ameeen ameeen ameee🤲🤲🤲
@Filisltan
@Filisltan 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 10 ай бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ልክ እዳስተማሩት መቁጠሪያ ቀጥቅጬ ተጋልጦአል
@Rosiana21272
@Rosiana21272 2 ай бұрын
Gobez
@MebratuBahta-fw2ny
@MebratuBahta-fw2ny 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ኣበታችን ፈጣሪ ጣና ይስጥህ።
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 10 ай бұрын
ቃለ ህይፀት ያሠማልን አሜን❤🙏🙏🙏🙏
@fikrdebebe5603
@fikrdebebe5603 10 ай бұрын
አባ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማረያም
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@ohmygodlife3931
@ohmygodlife3931 10 ай бұрын
አባቻችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እህተ ፃዲቅ ብላችሁ አስቡኝ ❤😮😭😭
@SimretFeleke
@SimretFeleke 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች
@EheteMan
@EheteMan 10 ай бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞት ይብዛ ውድመምህራችን ቃላህወት የሰማልን
@መቅደስ-ደ1መ
@መቅደስ-ደ1መ 10 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ስለ መናፍስት ውግያ ከተረዳው አንድ አመት አልፎኛል ግን እስካሁን በቋሚነት መጀመር አልቻልኩም ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ❤
@MaryJhon-u9l
@MaryJhon-u9l 10 ай бұрын
Jesus loves you ♥️😍😍❣️😍❣️😍❣️😍❣️ Amhara great again 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 10 ай бұрын
አባቴ: ቃለህይወቱን: ያሰማልን: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን::
@AmareBelayGebrehiwot
@AmareBelayGebrehiwot 10 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን
@habtemezmur1884
@habtemezmur1884 10 ай бұрын
አባታችን አምላካችን ያበርታልን . ውጊያችን በከፍተኛ የመንፈስ ቅዱስ ጥበብ እንድንቀጥል እያስተማሩን ሰለሆነ በርቱልን 🙏
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 10 ай бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን
@yemaryam21242
@yemaryam21242 10 ай бұрын
አባታችን እኔ ስቀጠቅጠው ማልቀስና ማዛጋት ብቻ ነው አይናገርም ከብዶኛል በጸሎትዎ ያስቡኝ በለምጽም መቶኛል ******ወልደ ገብርኤል ነኝ
@TedeTede-e1k
@TedeTede-e1k 10 ай бұрын
Amen kale hiwot yasmale
@segenetmogesadafer6736
@segenetmogesadafer6736 10 ай бұрын
AMEN AMEN KALHYEWET YASEMALEN
@ባህራን480
@ባህራን480 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽❤️ ቃለ ሂወት ያሰማልን ደጉ አባታችን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 10 ай бұрын
እናንተን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን🙏
@FikeraddsMolaa
@FikeraddsMolaa 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህራቺን በዚህ ሰሞን ጨጓራ እያሰቃየኚነው
@lemlemtesfaye4064
@lemlemtesfaye4064 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታትን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባርክልን
@titititi9337
@titititi9337 10 ай бұрын
Eigziabiher yakbrh Eidmena Tena ysht Einamesegnalen
@workbres8245
@workbres8245 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሰማልን አባታችን
@samriatube1683
@samriatube1683 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ የርሰወን 28በየእለቱ ስገዱ ያሉንን ጅምሬ ነበር እግሬን ውስጥ ለውስጥ አደነዘዘኝ😢😢
@samriatube1683
@samriatube1683 10 ай бұрын
ወለተ ማርያም//እና ገብረ ሚካኤል ብላችሁ እግዚአብሔር ይክበርልኝ አሜን፫
@OrthodoxMezmur2127
@OrthodoxMezmur2127 10 ай бұрын
በመቁጠርያ ቀጥቅጭው ይለቃል።
@NegeHa
@NegeHa 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ በረከቶ ይድረሰን❤❤❤😂❤❤❤
@edenmitku6085
@edenmitku6085 10 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችዉ ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እንኳንም በሠላም መጡልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታቸው አሰብኝ በርከታቸው ይደርብን ለሁላችን
@tesfsh27
@tesfsh27 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ አባታችን!! በጸሎትወ ያስቡኝ፡ ወልደ ሰንበት።
@alamalam8657
@alamalam8657 10 ай бұрын
አሜንንንን ካለህይወት ያሠማል
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@KbromTeklay-x5i
@KbromTeklay-x5i 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት የሰማል ን አባታችን
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያድልልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎ
@enku2261
@enku2261 10 ай бұрын
ሰላም እንዴት ኖት አባ በእርስዎ ትምህርት በጣም ተጠቅሜያለሁ ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ የፈዉስ እና የጥምቀት ቦታ አድራሻ የት ነው መምጣት ፈልጌ ነው
@SabaGebru-r8p
@SabaGebru-r8p 9 ай бұрын
Qalehiwet yasemaln bedmena bexena egizibher yanuruln🙏
@Aiyda2023
@Aiyda2023 10 ай бұрын
አባታችን ይፍቱን ከነቤተሰቦቼ! እግዚአብሔር ያስጦት ለትምህርቶዎ የእግዚአብሔር ሀይልና ፀጋ በረከት አይለዬት በአገልግሎቶ ያፅናዎት አሜን
@Mekde.2126
@Mekde.2126 10 ай бұрын
ካለ ሕይወት ያሰማልን
@Weletgiyorgis
@Weletgiyorgis 8 ай бұрын
Ameen ameen ameen abba kenyaa waqqayoo goftaan sagalee jirenyaa bara baraa isiin yaa dhagechisuu ❤❤❤❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 10 ай бұрын
እኔ በስደት ነው ያለሁኝ ወደዚ ስመጣ እናቴ የሰጠችኝ የሷ መቁጠሪያ ነበር የመናፍስት ሴራ የገባኝ አሁን በቅርብ ነው እናማ ስቀጠቅጥበት መቁጠሪያው ሲበጠስ የራሱ ክር ተበጣጥሶ ሲያልቅ በሲባጎ አሰርኩት ድርሳነ ሚካሄልን ፀልዬበት አሁን ደግሞ መስቀሉ ተሰበር በመቁጠሪያው ብቻ መቀጠቀጥ አልችልም በማርያም መልሱልኝ አበርቱኝ ውዶቼ በፀሎታቹም አስቡኝ እህተ ማርያም ብላቹ🙏🙏🙏🙏
@OrthodoxMezmur2127
@OrthodoxMezmur2127 10 ай бұрын
ትችያለሽ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 10 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን❤
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 10 ай бұрын
❤❤❤
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@dagmeandarge3172
@dagmeandarge3172 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ግን የት ቤተክርስቲያን ነው የሚያገለግሉት???
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ 10 ай бұрын
እዎ ውዴ❤
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 10 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@bisratgrmay8102
@bisratgrmay8102 10 ай бұрын
Kale hiwet yesmealna abona bexelot hasbuni Absera Ena yohans
@Mekde.2126
@Mekde.2126 10 ай бұрын
አሸ አንትብቃለን መምህራችን አባክወ በስሎት ይርዱge ያደፈተ መንፈስ አልጋለትልge አለ
@roziawoke1301
@roziawoke1301 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ግን መቁጠሪያ ስጠቀም ሰውነቴን ያመኛል 😢😢😢😢
@yeshihaile
@yeshihaile 10 ай бұрын
Tsegawun yabzalewot
@HisheAregawi
@HisheAregawi 7 ай бұрын
😘🙏🏻❤️
@ShimeFaye
@ShimeFaye 10 ай бұрын
Endat new agelglotot aba grima bk silu ersom bk ylalu kesachew adma new enda
@Kidestkidest-p1f
@Kidestkidest-p1f 10 ай бұрын
ስላም መቁጥራ ስንት ፍሪ ነው ትክክለኛ ው
@Filipos22
@Filipos22 10 ай бұрын
41 ወይ 64
@ዳይማ
@ዳይማ 10 ай бұрын
በፆሎታችሁ አስብኝ ዉለተ የዋሓንስ ብለው
@GHh-f4r
@GHh-f4r 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲በፆለትአስቡኝእባካቹሁ🤲🤲🤲🤲😥
@ዳይማ
@ዳይማ 10 ай бұрын
ግነ ሳልክፍተው. ያስልቅስኛል 😢
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ 10 ай бұрын
እይዝሽ ጋንጩሩ ነው እይዝሽ በርቺ
@باطح-ض5م
@باطح-ض5م 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
መልክአ ሥላሴ - Melka Silassie
19:16
masresham
Рет қаралды 245 М.