📌ከቤቲ ትዳር ጀርባ የነበረው ሰውና ለጎዳና ያበቃት ማነው ‼️

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 122,392

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@temesgendesta4510
@temesgendesta4510 Жыл бұрын
Kid Ethiopia thank you for your truth justification‼ እኔ የሁለቱም ጓደኛ ነኝ። በተለይ ክርስቲያን አብሮ አደግ ጓደኛዬ ወንድሜ ነው። አንደኛ ሚዚያቸው ነበርኩ እናም ስሰማ ማመን አቅቶኝ ነበር። እናም ለማስታረቅ ቤቲን አናግሬ ነበር ወላጆቿን ከአዲስ አበባ ጎጃም ሄጄ ለማናገር ሞክሪያለሁ። ነገርግን ቤቲ ልትሰማኝ አልቻለችም። ወንድሜ ለትዳሩ ለልጁ ሲል ብዙ ደክሟል ነገርግን መጥፎ መካሪ ለዚህ አበቃት። እውነታውን ስላወጣሽው አመሰግናለሁ #ኪድ_ኢትዮጵያ
@temesgendesta4510
@temesgendesta4510 Жыл бұрын
@@Feriha_de እኔ ተመስገን ደስታ እባላለሁ። የሰርጋቸው አንደኛ ሚዚያቸው ነኝ ስለዚህ የሁለቱንም ማንነት በደንብ አውቃለሁ። እናም እኔ ክሪስቲያን ሳልሆን ወንድሙ ጓደኛው ነኝ እሽ።
@Titti2
@Titti2 Жыл бұрын
Enna bidkem mindenew mistu aydelechi endaa mine eyalke new?
@temesgendesta4510
@temesgendesta4510 Жыл бұрын
@@Titti2 ትጂ ቢደክም ችግር የለውም ለትዳርና ለልጅ ሲባል ብዙ መስዋዕትነት መክፈል የግድ ነው‼ ነገርግን ልፋቱና ድካሙ በቤቲ በመጥፎ መካሪ የተነሳ ትዳራቸው ለዚህ በቃ!!!
@temesgendesta4510
@temesgendesta4510 Жыл бұрын
@@Feriha_de አፍ ከመክፈት በፊት እውነታውን መረዳት ይቀድማል‼
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@temesgendesta4510 እንኳን እናንተ አብራችሁ ያደጋችሁ ወንድማማቾች ይቅርና እኔም በደንብ እንኳን ሳላዉቃቸዉ የሰርጋቸዉን ቪዲዮ ቤቲ ለቃዉ ሳይ በጣም አዝኜ አለቀስኩኝ ስለእዉነት።የልጅነት ፍቅራቸዉን ፈጣሪ አምላክ እሱ ይመልስላቸዉ ህፃንዋ ልጃቸዉም የሁለቱም እገዛ የምታገኝበትን መንገድ ያብጅላቸዉ።
@በየኑታደሰ
@በየኑታደሰ Жыл бұрын
አቀራረብሽ የሚገርም ነው ብትደመጪ የማትጠገቢ ሰለበጐነትሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ኪዲዬ ለነርሱም መልካም ነገር ይግጠማቸው
@amanimousa3606
@amanimousa3606 Жыл бұрын
ትክክል ብትደመጥ የማትጠገብ ነች
@nuhamtube3366
@nuhamtube3366 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ምንወድሽ ምናከብርሽ ኪዲዬ
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
ሴቶች ከወሊድ ቡሀላ በጣም ከፍተኛ የሆርሞን ችግር አለ የሚረዳን ሰው ካላገኘን በዛ ላይ የወንድ ቤተሰብ ተጨምሮበት እንዴት ተሰቃይቺ እንዳለፍኩት እኔ እና አንድ ፈጣሪ እናውቀዋለን እራሴን አለማጥፋቴ በራሱ ፈጣሪ ለልጅሽ ኑሪ ሲለኝ ነው
@teztabolga6875
@teztabolga6875 Жыл бұрын
ብዙ ሴቶች ከወለዱ በኋላ ከባድ ዲፕሬሽን ውስጥ ይወድቃሉ። አስቸኳይ የሀኪም እርዳታ ያስፈልጋት ይሆናል።
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Жыл бұрын
Tekekel!
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 Жыл бұрын
​@@johannessteckenreiter178 ደጋረገች ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ብርም ብሠራ ቤተሠባ ድረሥ ልረዳት እየሞከረች ነው እና ወሬ ፈጥራ አውርታ ገንዘብ መሥራት መመያቅታት ይመሥልካል
@Omosuger3838
@Omosuger3838 Жыл бұрын
በመጀመርያ ኪዲዬ አንቸን በጣም ነዉ ማመሰግነዉ አገላለፅሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል በጣም ነዉ ምከታተልሽ ግን ኮሜንት አልጽፍም ይሄ ሁሉ የክፉ መናፍስት ስራ ነዉ:: ባለትዳር ሚያበጣብጥ ሁለቱም ይፁሙ ይስገዱ ይፀልዩ....! ፀሎት የሌለው ቤት ምንግዜም ሰላም የለዉም ለሁላችንም እመብርሃን ቅድስት ቡርክት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጠን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
እኔም እዚያው ስለምኖር ከማየው ነገር አንድ አንድ ነገር ማለት እችላለው::1ኛ የስደት ሕይወት በራሱ የሚያመጣው ተጽኑ ቀላል አይደለም:: በዚያ ላይ ኑሮው በራሱ ያስጨንቃል::በአበደ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ ነው የሚሆነው::ሌላው የትዳርን ጉዳይ በተመለከተ ትዳር በርበሬ ና ሺሮ አይደለም በአሜሪካ ስም ገዝተን የምናመጣው ትልቁ ችግር እዚ ጋር ነው:: ሰው በደንብ መተዋወቅ አለበት አብሮ ለመኖር ከመወሰኑ በፊት:: ለዚ ነው በትዳር መካከል ትልቅ ችግር እየተፈጠረ ያለው:: ይህ ችግር የብዙሐንን ቤት ያንኳኳ ነው ተደብቆ እንጂ:: አሜሪካ ብዙዎቻችን እንደ ምናስባት አይደለችም::ብዙ ሰው በጭንቀት የታመመ ነው:: ሕመሙን ተሸክሞ እያቃሰተ ነው የሚሰራው ቢሉ ስለማያስተኛ ማለት ነው::ሰው በቁሙ ነው የሚሞተው::ስለዚ ሁለት በደንብ የማይተዋወቅ ሰው ትዳር ብሎ አብሮ የመቀጠሉ ነገር አስቸጋሪ ይሆናል:: ሁሌ ስራ ሁሌ ሩጫ ሁሌ ቢል መክፈል ሁሌ ጭንቀት!ሐገር ቤት ያለው አይረዳም አይገባውም::ብር እንዲላክለት ይጨቀጭቃል::ሲላክለት በልቶ ሌላ ይፈልጋል:: ተወርቶ የማያልቅ ችግር!? ስለሆነም ማንም ወደዚ ሐገር ለመምጣት የሚያስብ ቢኖር በተለይ በትዳር ደግሞ ደጋግሞ ማሰብ ይኖርበታል::ለተድላ ሳይሆን ለመከራ እንደሚመጣ ካልገባው ሊወጣ ወደማይችልበት ችግር ውስጥ ነው የሚገባው::ዋናው ጤና ነው:: ሰው ከጭንቀት ኑሮ የተነሳ ጤናውን ካጣ የሕይወት ትርጉሙ ምኑ ላይ ነው!? ይህ ደግሞ የሐገሪቷ ሕግ እስከሚመስል ድረስ ሁሉም ነገር በጭቀት የተሞላ ነው::ከምግቡ ጀምሮ ፀረ ጤና ና የሰውነት ክብደትን የሚጨምር ምግብ ነው የሚመረተው:: የነቃንና እውቀት የሌለን ከሆንን ያለ ምንም ጥያቄ ገደል ነው የምንገባው::
@tsigezekarias4095
@tsigezekarias4095 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ ሁሉም ሰው ሊያውቀው ይገባል እናንተም ያለው ነገር እንደዚ እየወጣቹ ሰዉ ግንዛቤ እንዲኖረው በተቻላቹ መጠን ኣብራሩ
@bettygenetu5660
@bettygenetu5660 Жыл бұрын
ሰዉ በጤናዉ እንዲህ አይሆንም መገመት ይቻላል የተወሰነ ችግረ እንዳለባት አምላክ ጤና ይሰጣት
@hope1919.
@hope1919. Жыл бұрын
ኪዲ በ ቤቲ ጉዳይ ካስቀየሙሽ ሰዎች መሀል አንደኛ እኔ ነበርኩ እና ይቅርታ እንድታደርጊልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሻለሁ። ቤቲም ባለችበት እግዚአብሔር ይጠብቃት።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
hope ንፁህ ሰው ተባረኪ/ክ/
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ኪዲ ከባለፈው የተሻለ ነገር ስላቀረብሽ አመሰግናለው.ቤቲ ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ነች ማለት አይቻልም .እንደኔ ሁለቱም ጋር ችግር ያለ ይመስለኛል እናም ቢቻል ለልጅቷ ብለው ሁለቱም እራሳቸውን ፈትሸው ከልብ ለስህተታቸው ይቅር ተባብለው ቢችሉ አንድ ላይ ሆነው ልጃቸውን ቢያሳድጉ ካልሆነም ተስማምተው ለብቻም እየነሩ ልጃቸውን ተስማምተው ቢያሳድጉ መልካም ይመስለኛል, በተረፈ አንቺ ላይ ትንሽ ወደ ክርስቲያን ያደላሽ መስሎኛል. እውነታውን ፈጣሪና ሁለቱ ናቸው ሚያውቁት. እርሱ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባላቸው .
@vitaethio6428
@vitaethio6428 Жыл бұрын
ሰብለ ከሚሉዋት መጋዣ ያንቺ አቀራረብ በጣም ርህራሄና ክብር ያለው ነው::
@Elham-z7x
@Elham-z7x Жыл бұрын
ልጂቱ በጣም ባለጌ ናት አሜሪካ ለመግባት ነው ያገባችው ለዛ ነው ብዙ ስለ ወረቀት የምታስበው ያንን ካስተካከለች በሆላ ለመገልበጥ ነበር ፍላጎቶ ለዛ ነው ልጂቶን ይዛ የወጣችው በልጂቶ በኩል ወረቀቶን ማግኘት የፈለገችው ለመጠቀሚያ ነበር ልጂቱንም ባሉንም የምትፈልገው እሱስ አላህ ይርዳው ልጂቱን ያሳድግ እሶ የፈለገችው ትሁን ክርስቲያን ወንድማችን ጎበዝ ጀግና ነህ ምርጥ ኢትዩጲያን ልጂህን አሳድግ ከዚች አይነት ሚስት እንኮንም ተገላገልክ ሲጀመር ጨፍሪ ነገር ናት ድሮ ጀምራ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
tastaweqalce serati mibale yeltime cfari nati yhone yelmdeciwe nger ale
@Elham-z7x
@Elham-z7x Жыл бұрын
@@rozazouba7538 በጣም ያስጠላል ጋጠወጥ እና ለጥቅም ባትፈልገው በወረቀት ጭቅጭቅ አታነሳም ከጂምሩ ባል ከወድደ እሱ ራሱ ይበልጥ ያስባል ይጨነቃል እሶ ግን ወረቀት ወረቀት ስትል ከመደሶ እሱም ነቄ ይላል ያ ሳይሆን ሲቀር ልጂ ይዞ ጎዳና ለጎዳና በዛ በኩል ለመጠቀም ስለዚህ ይች ወደ ሀገሮ መሸኘት ነው
@desbirhan8134
@desbirhan8134 Жыл бұрын
U made an amazing documentary, የሚገርመው ልጅቷ ችግሯ ከወሊድ ጋር ተያይዞ የሚከስተው ድብርት depression ተጠቂ መሆኗን ተረድቻለሁ ህክምና ቢደረግላት ባለቤቷን ግን አለማድነቅ አይቻልም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ያ ብቻ ሳይሆን ብዙ አበሾች በማያገባቸው በሰው ትዳር ገብተው አማካሪ ይሆናል ትዳር ይበጠብጣሉ ለቤቲ ውድቀት እኛ ሼልተር ጊቢ ያሏት ሰውዬ ናቸው የዚህ ሁሉ መዘዝ እሳቸው ናቸው
@mesimeseret15
@mesimeseret15 Жыл бұрын
ኪዱዬ ተባረኪ ብርታት ይሁንልሽ እንዲህ እስከመጨረሻ የሚሄዱ እና የሚተጉትን ያብዛልን!
@Mimi.779
@Mimi.779 Жыл бұрын
እውነት ይዘግያል እንጂ ተደብቆ አይቀርም። ኪዱዬ ስለሀቅሽ ሳላደንቅ ላልፍም። ከመፍርዳችን በፊት ማስተዋል ማገናዘብ ይገባል
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
ኪዲዬ እስከመጨረሻው ሰማሁት እግዚአብሔር መልካም ያድርግላት። ኪዲዬ ስላንች ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ በርችልኝ
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
ይሄን documentary አለማድነቅ እይቻልም! This is Gold
@rahelshimelis6695
@rahelshimelis6695 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው! ኪዲየ ስለእውነት ልትመሰገኝ ይገባል።
@yalem2598
@yalem2598 Жыл бұрын
ገና አሁን እሄን ፓርት ነው ያየሁት በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው እህት ከዚህ በኋላ ያንችን ፕሮግራም እከታተላለሁ በርች
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድርስላት የስነልቦና እርዳታ ያስፈልጋታል
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
That’s what I think she really needs help
@glambyrodie3678
@glambyrodie3678 Жыл бұрын
ለሰዉ ቤተሰብ እንዲ ተጠንቅቆ ተጨንቆ ጊዜዉን ወስዶ በማስተዋል ዩቱዩበር አንቺን አየዉ ልባምና አስተዋይ ሴት ኪዲዬ ሽልማት ቢኖረዉ እሸልምሽ ነበረ ተባረኪ ❤❤❤
@azietube
@azietube Жыл бұрын
ወይኔ ባለቤታ አሳዘነኝ ፈጣሪ ይርዳው በእውነት መልካም ወንድነው ስንትአሉ ክእፍ ወንዶንች
@molitatube
@molitatube Жыл бұрын
እህቴ እና እናቴ ልክ እንደቤቲ ተጠራጣሪ ናቸው መጠራጠር ሲባል ያልተፈጠረ ነገር እንደተፈጠረ አርገው ህይወታቸውን ሊጎዳ ወደ ሚችል ውሳኔ ይሄዳሉ እንደውም ቤቲ የታላቅ እህቴ ባህሪ ነው ያለባት:: እህቴ በአሁኑ ሰአት የኔብጤ ሆናለች:: ማንንም አታናግርም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
በመጀመሪያ የቤቲ እንዲህ መዘበራረቅ ያመጡባት እኛ ሼልተር ጊቢ ያሏት ሰውዬ ናቸው በማያገባቸው ገብተው ነው እንዲህ ያደረጓትና ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ለልጅቱ ትልቁ መፍትሄ ፀበል ብቻ ነው ሂወቷን እሚበጠበጠው ክፍ መንፈስ ነው
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Жыл бұрын
Awo betikikil bichawn ema aydelechim !!!
@shdj5565
@shdj5565 Жыл бұрын
ጴንጤናት
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
ሚገርመው በልህ ሀይማኖቶንም ቀየረች
@shdj5565
@shdj5565 Жыл бұрын
@@ኤማ-ጠ3ሐ አዎ በደንብ ቪዲዎቿን ብታይ በጣም ትገርምሻለች አቡነበሰማያትን በግዕዝ ሥትለው
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Ewnet new 💯
@Jojogeb1
@Jojogeb1 Жыл бұрын
ተባረኪ በሳል ሰው እኮ ነሽ ረጋ ብለሽ ነገሮቹን የምትመለከቺና የምትሰሪ እህታችን አንቺ ትለያለሽ አንዳንዶች አሉ እንጂ በተለይ good things የምትባለው የቤቲ ባል አስፈራራኝ እያለች ነገሮችን ስታጦዘው የኔ እህት በናትሽ ተይ የኔ እመቤት ብዬ ከሁለቱም በኩል ሳትሰሚ ምንም አትበይ ብለን ብንለምናት ለሷ ዩቱብ view ብላ ቤቲ ቤቲ እያለች እየደጋገመች ትሰራ ነበር አሁን ሁኔታው አላምር ሲላት እጥፍ አጥፍ ለማለት እየሞከረች ነበር እኔ እንኳ ብዙ comment ለመጻፍ አልወድም ነገር ግን በgood things አዝኜባታለሁ አንቺ ግ ተባረኪ ለዚህም ነው የምከታተልሽ
@tengert3565
@tengert3565 Жыл бұрын
Good things baleziy nat bitye kalansach ayetaylatem kewuket netinat bezu gziye coment etifal tatefalchi wushetam nat lebitye altikemchatem
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Жыл бұрын
ሁላችሁም እብዶች ናችሁ እኔ በግሌ ለዝህች ልጅ የማዝንበት አንጀት የለኝም እብድ ነገር ናት አሁንም በየ ሚዲያው ማልቀስ መቀረፀ በአሜሪካ ጎዳናዎች ዕብደቱዋ አልለቀቃትም እግዚአብሔር መረጋጋቱን ይስጥሽ ሰው ደህና video ይሰራል እሱዋ ጎዳና ወጥታ እየቀረፀች video ትለቃለች እብድ THIS IS UNITED STATE OF AMERICA አንቺ እብድ ይግባሽ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
​@@zeusapollo6524 ስረአት ይኑርሽ አንቺ ማነሽ እና ነው ይሄን ሁሉ የምትወርጂባት ታቂያታለሽ ? ወይ ሴት ትሆኝ ወንድ የማይገልፅ የውሸት ስም ይዘሽ በከንቱ መፍረድ አይገባም በማናቀው ጉዳይ አንፍረድ ታማስ ቢሆን በዚህ መልኩ ነው የምናስታምማት መፀሐፍ ቅድስም * አትፍረድ * ይላል እንቢ ካላችሁ በስዋ የደረሰ ደርሶባችሁ እዩት 😢😳🤫
@Beriabi
@Beriabi Жыл бұрын
Good things should changed her name to evil things. That woman is really evil. She actually exacerbated her sickness . I wish the husband sues her. I am willing to help with his lawyer fee.
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ በመጀመሪያ በአሜሪካ ጎዳናዎች ልጅቱንዋን እያንከራተተቻት video ስትቀርፀ አላማረችኝም በእውነት አልወዳትም ትንሽ mental disorder ያለባት ይመስለኛል
@meazagebremedhin6063
@meazagebremedhin6063 Жыл бұрын
እኔ እውነቱን ለመናገር ኪዲዬ ልጇን ስለተቀማች በጣም ነው ደስ ያለኝ ቤቲንም ወስዶ ሀገር ቤት ወይ ጸበል ወይም ሳይካታሪስት ጋ መውሰድ ነው በጣም ጤነኛ አይደለችም ምክንያቱም አሜሪካን ሀገር ከባድ ነው በጣም እስትረስ አለው አና ኢትዮጵያ ሄዳ ተረጋግታ ብትመጣ ነው ሚሻለው ባይ ነኝ
@dabaroba1829
@dabaroba1829 Жыл бұрын
Good job kidu I appreciate your effort you r amazing story teller keep going
@zelalemmekuria4349
@zelalemmekuria4349 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያነሳሽ ኪዲ ነገር ግን እኛ ሰወች በአሁኑ ዘመን ከልማታችን ጥፉታችን በዝቷል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@bancheaserse
@bancheaserse Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ኪዲ ኢትዮጵያ እንዳንቺ መልካም ሰዎችን ያብዛ
@dawitmekonnen9681
@dawitmekonnen9681 Жыл бұрын
የሚገርም ነው በጣም አስተዋይ ሰው ነሽ አንድ ቤቲን የምትረጂበትን መንገድ ላካፍልሽ መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብሎ በሚያቀርበው ላይ የብዙ በመናፍስት የተጎዱ ግን ችግራቸውን አውቆ ያሸነፉ ህይወታቸውም የተስተካከለ ሰዎችን ታሪክ ታገኛለሽ አንቺም አዳምጪውና ብዙ ሰዎችን ልትረጂ ትቺያለሽ
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Жыл бұрын
ኪዱዬ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መልክት ነው አንዳንድ ሰዎች በማያገባቸው ነገር ይፈርዳሉ በብዛት ዩቱበሮች ደሞ ጀግና ነሽ አንቺ ይላሉ የራሳቸውን ልጅ አቅፈው እያደሩ ልጇን ይዛ ጎዳና ላይ እያደረች ጀግና ይሏታል አሁን ይሄን ሲሰሙ ምን ሊሉነው ፈጣሪ ለዛች ቆንጆ ልጃቸው ስትል ቢስማሙ ደስ ይላል አብሮም መኖር ካልፈለጉ ደሞ እንደሰለጠነ ሰው ተነጋግረው ልጃቸውን በፍቅር ማሳደግ አለባቸው ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቸው ኪዱ እናመሰግንሻለን
@betelehemwakana9561
@betelehemwakana9561 Жыл бұрын
I'm glad her daughter is safe and with family instead of in foster care. The parents will figure out what's best for their child.
@mariamaria8168
@mariamaria8168 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ እንዳንቺ ዓይነቶቹሆን ለኢትዮጰያ ያብዛልን 😊
@rahele564
@rahele564 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኪዲ ያቺ ሚጢጢ እንኴን ወደቤት ለመግባት አበቃት ይኼ ትልቅ የአይምሮ እረፍት ነው ቤቲም እንኴን በቤት ለመኖር አበቃት በጣም ደስ ይላል ለቤቲ ግን መምህር ግርማ ብታገኛቸው ምኞቴ ነው በትዳራቸው የገባ ክፉ መንፈስ እያንከራተታት ነው የሚመስለኝ ለማንኛም መምህር ግርማ March 24 and 25 Atlanta ይመጣሉ ኪድዬ በጣም እናመሰግናለን በድጋሜ እግዚኣብሔር ብርክ ያድርግሽ
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉ ኪዲዬ ጉዳያቸው😢😢😢 አምላክ ልቦና ሰቷቸው የተሻለ ህይወት እንዲኖሩ ያርጋቸው የእውነት🙏🙏🙏
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
በጣም በሳል አመለካከት እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪድዬ
@NotToodayy
@NotToodayy Жыл бұрын
Kidi 🌟🌟🌟ወርቅ 🌟🌟🌟ሰዉ ብየሻለሁ👑 እናመሰግናለን አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነዉ ያቀረብሽዉ። ያቀረብሽበት መንገድም side ያልያዘ ነበር። ደስ ብሎኛል ቤቲም በስተመጨረሻ ከጎዳና ተነሳች። ሔመንም ደህንነቷ የተጠበቀበት ቦታ ከ ዉድ አባቷ ጋር ነች። አንድ በምንም ያልገባኝ ነገር ... ለምን ልጇ እስክትወሰድ ጠብቃ ሰዉ ቤት ገባች? የገባችሁ ካላችሁ እስቲ አስረዱኝ?
@nanyetata8071
@nanyetata8071 Жыл бұрын
አሑን ሕፃኖ ቤተሠብ ጋ መሖኖ👍ልጇን ተልተሎ ሊያገናኛት ይገባል! የጤና ችግር አለባት በሚለው አልሥማማም!! እባካቹሕ ቤቲን ገንዘብ እናዋጣላ!!!! ያሥጠጉትን የሠማይ ቤት ያድርግላቸው!!
@bezaworkasfaw5492
@bezaworkasfaw5492 Жыл бұрын
ኪዱ ስላሙን ያብዛልሽ የቤት ጉዳይ ህመም እንደሆነ ብዙ ባህሬዋቿ ያመላክታል ኪዱ እግዚአብሔር እንዲያ ግዛት ፅሎት ያስፈልጋታል ይህ ጉዳይ ወደፀበል ነው በጉዳዩ የደከሙት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው እሷንም እግዚአብሔር ይድረስላት
@miwedishhunegnaw6629
@miwedishhunegnaw6629 Жыл бұрын
በእርግጠኝነት ቤቲ ከባሏ ጋር አብረው ይሆናሉ ጊዜ ለኩሉ ኪዲዬ የኔ ጀግና አንቺ ይዘሽው መስመር ይይዛል
@gubaamba8039
@gubaamba8039 Жыл бұрын
ቅድስት ስለ እውነት በመቆምሽ ልትመሰገኝ ይገባል። ይሄ የፆታ ጉዳይ ሳይሆን የእውነት ጉዳይ፣ የህፃንዋ ህይወት እንዲሁም የሚስትየዋም ጤና ያሳስባል። ባልየውም ቢሆን ከባድ ነገር ላይ ነው ያለው። እግዚአብሔር መፍትሄውን ይስጣቸው
@bettyamen684
@bettyamen684 Жыл бұрын
ወይ ጉድ አሰቃይታዋለች ምስኪን ወንድሜ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እህቴ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
እነሱ ስላሉ ድሮም ጥፋትኛ ነን ሊሉ ነው ጌታ እውነቱን ያውጣላት
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ትክክል ልጅቷ ጤነኛ አይደለችም
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j Жыл бұрын
አንቺ በጣም ተንኮለኛ ሰው ነሽ፡ የያዝሽው ባንድ ጎን ሆነሽ ልጅታን ማጥቃት ነው፡ ኑሮዋን የምታውቀው እሷ ብቻና ፈጣሪ ነው፡ ማንም ሰው ኑሮ ተመችቶት ልጅ ይዞ ጎዳና ላይ አይወጣም፡ ባለቤቷ ውሸታም ነው፡ በየሚዲያው ኮሜንት ስር ሲሰድባት እኔ ራሴ አይቻለሁ አሁን ደሞ አፉን ማር አርጎ የሚናገረው ሌላ ነው፡ በማታውቂው ነገር እየገባሽ ለyoutube ገንዘብ ብለሽ ባትዘበራርቂ መልካም ነው ሴት ነሽና፡ በሰው ላይ ግፍ መስራት ጥሩ አይደለም፡ ነገ ላንቺም ተመልሶ ይሰፈራልና። ብዙዎቻችን በንደነዚህ አይነት ውሸታም ወንዶች የችግር ገፈት ቀማሽ ሆነናል
@abebawandargie3184
@abebawandargie3184 Жыл бұрын
ህይወት አንድ ቻንስ ነው ያላት እንዋደድ መልካም ነገር ይግጠመን አሜን። kidi እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@workeneheda5714
@workeneheda5714 Жыл бұрын
Kiddiye እጅግ በጣም ጥሩ አርገሽ ነው የገለፅሽው you get the root of problems you did EXCELLENT job I like you KD
@esatulayned
@esatulayned Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ያደነኩሽ እንዳቺ አይነቶችን ዮቱበሮች ያብዛልን 🙏🏽🙏🏽
@Ethiopi-c1k
@Ethiopi-c1k Жыл бұрын
ሌላው ለባልየው ያለኝ ጥያቄ በአይምሮዋ ላይ ችግር እንደገጠማት አምኖ ፀበል ሂጂ ወይም ሳይካትሪስት ይይሽ ሲላት ነበር ግ ን ከሳው ፍርድ ቤት ሲቀርብ ልጅዋን እንድታሳድግ (Full custody) ሰጠ አይምሮዋ ታውካል ብሎ እያመነ እንዴት ልጅትዋን እርሱ ጋር ለማስቀርት አልሞከረም ,ይህ የሚያሳየው ለልጁ ምንም ሀላፊነት እንደማይሰማው ነው,በቤቲ በኩል ደግም ምን ያህል ያልተመቻቸ ሁኔታው ውስጥ እንክዋን ብትሆንም የ እናትነት ፍቅር ጥግ ልጅዋን መለየ ት እንደማትፈልግ ነው.ይህ ነው የ እናት እና የ አባት ልዩነት,ክብር ለልጆቻቸው ዋጋ ለሚከፍሉ እናቶች
@meazayoutubechanal2539
@meazayoutubechanal2539 Жыл бұрын
ባሏን በህግ ሥላሣገደችው ነው ልጁን አባት መውሠድ ያልቻሐው የአሜሪካ ህግ ነው
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 Жыл бұрын
ኪዲዬ እግዚአብሔር ይስጥሺ የህጿኗ ጉዳይ በጣም ያሳዝን ነበር እንኳንም ጥሩ ቦታ ሆነች ተመስገን!! ቤቲንም እግዚአብሔር ወደ ቀልቧ ይመልሳት
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
ኬዲ ትክክል ነሽ በደንብ ከሀ እስከ ፐ አስረድተሽናል አንቼ አንደኛ ነሽ ብዙዎቻችን መልበስና መኪና መያዝ እንጂ ጭንቅላታቸው ባዶ ነው በተለይ ሴቶቹ
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
ተባረኪ ቅድስት ዘርሽ ሁሉ ይባረክ
@belayneh4514
@belayneh4514 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ባል ወይም ሚስት ሲያመጡ እየተከታተሉ በሰው ትዳር ውስጥ የሚገቡ እንዲሁም ባልና ሚስት መካከል እየገቡ ትዳር የሚያፋቱ ሀበሾች ብዙ እየሆኑ ነው። የሚያሳዝነው የሰው ትዳር አፍርሰው ሰውን ጭለማ ውስጥ የሚጥሉ ድንዙዞች ወደ ልባቸው ቢመለሱ መልካም ነው። የሰው ቤት በማፍረስ ጥቅም አይገኝም
@yordi1115
@yordi1115 Жыл бұрын
I have learned a big lesson today. Thank you so much kidst. It is always good to hear from both sides. I want to apologize for the husband. And I wish both of them all the best. Kidst I also wanted to apologize to you. I was to quick to judge I was to quick to judge. But it is always to take time and consider both side before making any decisions. Thank you kidst.
@TheBex2007
@TheBex2007 Жыл бұрын
Same here.
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
You still have not heard the whole story from both sides your self so the only one who knows what truly happen is God. The fact that kidy recorded her voice is so wrong.
@yordi1115
@yordi1115 Жыл бұрын
I have heard both side.the point is Betty needs help. She can’t raise her child on her own. We all tried to helping Bety. But we can’t. It is not fair for the baby to pass through that.
@Ms-bg8qm
@Ms-bg8qm Жыл бұрын
ኪቲዬ አንቺ መጀመሪያ ይኤ ችግር ሳይመታ ተናግረሻል ትክክል ነሽ ቤቲ ልጃን ይዛ ጎዳና ላይ ስትወታ ብዙ ሰው ባያበረታታት ኖሮ ዛሬ ልጃን አትነተቅም ነበር
@livelove6760
@livelove6760 Жыл бұрын
Wow, you are a true professional!God help this family!
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
የኔ ውድ ሁሉን ችለሽ ነገሮችን በማስተዋል ስለምታደርጊ ጎበዝ ነሽ በርቺ ምክንያታዊ ስለሆንሽ እወድሻለው❤❤❤አስተዋይ ሴት
@GeTuYenazretu
@GeTuYenazretu Жыл бұрын
ይህንን ፅሁፍ እያነበባችሁ ያላችሁ እናንተ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን መባረክን ይባርካችሁ ከማያልቀው ፍቅሩ ከምህረቱ ያድላችሁ ብሩክ ሁኑ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሆይ እያሉ ነው ሲገፋፋት የረዷት ይመስል ለዚህ አበቋት ሚድያዋ ላይ አንዴ ታለቅሳለች አንዴ ትጨፍራለች ጤናኛ አትመስለኝም አላህ ይሁናት
@senayt1822
@senayt1822 Жыл бұрын
ከባድ ነው እማየ የጤናዋ ነገር አሳሰበኝ 😢እህቶቼ ሞራሎን የሚነካ እንዳትፅፍ በፀሎት እናስባት
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 Жыл бұрын
ጤነኛ አይድችም
@melesemelye1652
@melesemelye1652 Жыл бұрын
ኪዲ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም ነው ያሳስበኝ የነበረው ግራም ይግባኝ ነበር የእሱዋ ሁኔታ ግልፀ ስላረግሽልን ፈጣሪ ይባርክሽ።
@yarab4997
@yarab4997 Жыл бұрын
ዋው ጋዜጠኛይቱ ከመልክ እስከ ንግግር 👍👍👍
@jasmintakle4213
@jasmintakle4213 Жыл бұрын
ኪዱየ በዚህ ማስተዋልሽ ትልቅ ቦታ እደምደርሽ አምናለሁ ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ የኔውድ ከዚህ ታራክ መማር የምችለው የሁለቱን ወገን ሳሰማ ፈርድ መስጠት እደለለብንነው ቤቲንም ፈጣሪ መጨርሻ ዋን ያሳምርላት
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
ከወሊድ በኃላ ብዙ ችግር አለብን ግን የሚረዳን ሰው የለም።
@misrakshasho7261
@misrakshasho7261 Жыл бұрын
ምንድን ነው ከወሊድ በሁዋላ ያለው ችግር ? እንደዚህ የሚያደርግ ነው"?
@m.t.g2344
@m.t.g2344 Жыл бұрын
Eyadsh eyadsh
@NotToodayy
@NotToodayy Жыл бұрын
@@misrakshasho7261 Awo
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
@@misrakshasho7261 የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር ባህርይ ይቀየራል ግን ብዙ ባሎች አይረዱትም።
@Fre721
@Fre721 Жыл бұрын
@@misrakshasho7261 yes even more than this a woman can harm her child or herself…don balme in women so.. its nature And so sad in Ethiopia community no one has a clue 🤦🤦🤦
@shegak5217
@shegak5217 Жыл бұрын
ኪዲ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ በሁሉም ጎን ያለውን ማቅረብሽ። በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣትና አብረው ልጃቸውን እንዲያሳድጉ ይርዳቸው።
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 Жыл бұрын
ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የምታደርጊው ሁሉ መልካም ነው
@tezetaedalwet9208
@tezetaedalwet9208 Жыл бұрын
ጌታ ማስተዋልን ይስጠን ኪድዬ ጌታ ይባርክሽ በጣም ነው ያዘንኩት ቤተሰቦቻ በጣም ነው ያስለቀሱይ
@tigistmerin
@tigistmerin Жыл бұрын
ልክ ነሽ ቤቲ ችግር አለባት በፀበል የምታምን አይመስለኝም ስለዚህ ሳይካትሪስት ሄዳ ወደቀልባ ተመልሳ ልጃን መያዝ ትችላለች ካልፈለገች ግን በሳ ምክንያት ልጃ መጎዳት የለባትም እግዚአብሔር ሰው ካለማመን መንፈስ ያውጣት ሰው ለስ አጥፊው ቢሆንም መድሃኒትም ነው
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 Жыл бұрын
እባክሽ ተያት ይችን ልጅ ብዙ የተከፋች ናት ብስጭት የምትናገረዉን ስህተት እያጎላሽ የምትናገሪዉ ንግግር በጣም ያሳዝነኛል።
@yosefderese1737
@yosefderese1737 Жыл бұрын
ኪዱ የኔ መሐልካ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ኑርሊንን
@መቅዲ-ኸ7በ
@መቅዲ-ኸ7በ Жыл бұрын
ኪድ እኮ ትለያለች ማርያምን
@word4today2000
@word4today2000 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️ kide ይህንን ቪዲዮሽን እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ የቃላት አጠቃቀምሽን አመለካከትሽንና ባጠቃላይ ነገሮችን ለማስረዳት የሞከርሽበት መንገድ እጅግ በጣም ጠቃሚና ትውልድን የሚያነቃ ነው በጣም ጎበዝ ስለሆሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
አነጋገርሽ ኪዱዬ🥰የተረጋጋ የማይሰለች
@african8846
@african8846 Жыл бұрын
ይሄን በመናገሬ ይቅርታ ይደረግልኝና ቤተ-አምልኮ የሚቀይሩ ሠወች በብዛት የመንፈሥ መጨነቅ ይገጥማቸዋል ።ለምን እንደሁ ባላቅም ግርማ ሞገሣቸው ተገፎ ተቅበዝባዥ ሁነው አይቻለሁ ።የዚህ እምነት የዛ እምነት ትክክል ነው ማለቴ ሣይሆን ከማንኛውም እምነት ወደየትኛው እየቀያየሩ ሠወች በጣም ችግር ላይ ይወድቃሉ
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ
@እግዚአብሔርአለ-መ9ጸ Жыл бұрын
ወይ: ጉድ: ይገርማል። ከየትኛው: ዮንቨርስቲ: ነው: በሳይካትሪስት: ዶክተሬት: ያገኘሽው???ለቤቲ: ያዘዝሽላት: የመድሐኒት: ስም: ምንድነው??? ግዚአብሔር: ይቅር: ይበልሽ። የማታውቂውን: ከምትናገሪ: ዝም: ብለሽ: አርፈሽ: ብትቀመጪ: ይሻልሽ: ነበር። የአእምሮ: በሽታ: ያለበት: ሰው: እንደማንኛውም: ህመምተኛ: ሊታዘንለት፣ ሊጠየቅና: ሊረዳ: ይገባል። ምን: ያገባሻል???ለመሆኑ: ትዳር: አለሽ??? ሁሉ: ቦታ: አለሁ፣ አለሁ: እያልሽ: በሰው: ቁስል፣ ሐዘንና: የልብ: ስብራት: ከምትነግጂ፤ በጉልበትሽ: ሰርተሽ: ኑሪ። እግዚአብሔርን: ፍሪ።
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 Жыл бұрын
ኪዲዬ የኔ ቆንጆ ለእውነት ያለሽን ወገኝተኝነት ለሰው ግድ የሚልሽ መሆንሽ በጣም አስደስቶኛል። ሰው ሀይማኖተኛ እና የተማረ ከሆነ እንዲህ እንዳቺ ነው መሆን ያለበት። ተባረኪ እግዚያብሔር ይስጥሽ። ሚዲያው ልክ እንዳንቺ የተማረች ጎበዝ ሀይማኖተኛ ሴት ያስፈልገዋል።
@Grace5717-t6n
@Grace5717-t6n Жыл бұрын
አንቺ የሰራሽው ሙሉ ቪዲዮ ለወንዱ ወገን ብቻ ነው። የእሱን መልካም ጎን እያሳየሽ እሱዋን ደግሞ እያቆሸሽ ነው የሰራሽው። ቤቲ ባሉዋ ይደበድባት እንደነበር አልተናገረችም ታዲይ ምነው እሱን አንስተሽ አልጠየቅሽውም ባልየውን? ቤት ውስጥ በባል ወይም በሚስት የሚደርስን ጥቃት(Domestic Abuse )ትደግፊያለሽ ማለት ነው? ደግሞ "ከኢትዮጵያ አዲስ ተጋብተው የሚመጡ ሰዎችን አታማክሩ አትደግፉ" ትያለሽ። አደጋ ላይ ነኝ ስትለው የረዳትን ሰው ትኮንኛለሽ? በጣም ታሳዝኛለሽ የአንዲት እርዳታ ማግኘት ያለባትን ሴት እርዳታ አትስጡ በማለትሽ እና ነገሩን ደባብሰሽ ለማለፍ በመሞከርሽ።
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و Жыл бұрын
ኪዲ ዬ ስሰማሽ ብውል አልጠግብሽም በጣም ነው የተመቸሽኝ እውነትን ለማስረዳት ሙከራሽ ድንቅነው
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 Жыл бұрын
ወዴት?
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Жыл бұрын
አሚንውዴ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አችም፤ተባረኪ
@kidisteniyew1374
@kidisteniyew1374 Жыл бұрын
ክክክ ወደየት
@kiditube1592
@kiditube1592 Жыл бұрын
ኪድዬ በድንብ ግልጽ አድርገሽ ነው ያብራራሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ ጎበዝ ጠንካራ በርቺ እናመሰግናለን ለመረጃሽ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሁለቱም መሐከል ገብቶ ስላም ይስጣቸው እላለሁ ሲቀጥል ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ ሊትፈራ ትችላለች ምክንያቱም ቆንጅይ የምታምር ሕፃና ሴት ልጅ አለቻት እሶን ጥሎ መሄድ ከባድ ነው ወረቀቶ የተስተካከለ ካልሆነ ለመሄድ ከባድ ነው መመለስ ባትችልስ ይህሁሉ ሊያሳስባት ይችላል ስለዝህ እኛ እሶ ቦታ ሆነን እናስብ ነገሮች ሁሉ እኛእንደምናስበው አይሆንም ሌላው ነገር ደግምየአምሮ ችግር እንኳን ካለባትእዝው አሜርካ ፀበል አለ የሚወስዳትና የሚረዳት ካለ ጉዳዮቻን አስተካክላ እስከ ምትጨርስ ሆነም ቀረ አሁን እች ልጅ ችግር ላይ ስለሆነች እባካቹ በምላስ አንጉዳት በምክርና አይዞሽ ተረጋጊ እያልን በፀሎትና በሃሳብ እንርዳት እላለሁጌታአምላክ ፍጻሜዋን በሁለቱምመሐከልገብቶስላምይስጣቸውእላለሁሲቀጥልወደኢትዮጵያለመሄድሊትፈራትችላለችምክንያቱምቆንጅይየምታምርሕፃናሴትልጅአለቻትእሶንጥሎመሄድከባነውወረቀቶየተስተካከለካልሆነለመሄድከባድነውመመለስባትችልስይህሁሉሊያሳስባትይችላልስለዝህእኛእሶቦታሆነንእናስብነገሮችሁሉእኛእንደምናስሌላውነገርደግምችግርእንየአምንኳንካለባትእዝውአሜርካፀበልአለየሚወስዳትናየሚረዳትካለጉዳዮቻንአስተካክላእስከምትጨርስሆነምቀረአሁንእችልጅችግርላይስለሆነችእባካቹበምላስአንጉዳትበምክርናአይዞሽተረጋጊእያልንበፀሎትናበሃሳብእንርዳትእላለ ሁጌታአምላክፍጻሜዋንያሳምርላት ።
@zelalemtakele3723
@zelalemtakele3723 Жыл бұрын
እውነት ነው መቅድ በዚሁ አላማሽ ቀጥዬ ማናችሁም ህዝብን ለማስተማር መሆን አለበት እውነትን ማፀባረቅ የእኛ ስው ቀድሞ ሳያመዛዝን ሀሚት ላይ ነው የምንሮጠው ስለዚህ እውነት ይዘገያል እንጅ ተደብቆ አይቀርም አንችም መልካም ከመስራት ወደ ሆላ አትበይ አምላክ ይርዳሽ አመሰግናለሁ
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 Жыл бұрын
ልጅቷ አንድ አይነት ነገር አትናገርም አይምሮው እንደተነካ ነው እግዜር ይማራት ይቺ ደግሞ ሁሉም ታማሚ ትላለች ደፋር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እየኖርን ነው ስራ እንኳን ትቼ 8 ወር ተቀምጬ አልታመምኩም ክብሩ ይስፋ እያስተዋልን ብንናገር ጥሩ ነው🙏
@zdlove6665
@zdlove6665 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ተባረኪ ሚድያን እንዳቺ በእውቀትና በመልካም መጠቀም ይበረታታል
@fetletadese4559
@fetletadese4559 Жыл бұрын
ያለ ግሪንካርድ እንዴት ነውወደ ሀገር ቤት ሄዳ የምትመለሰው
@serkalemdoshe229
@serkalemdoshe229 Жыл бұрын
እባክሽ ይህችን ልጅ ተያት በፈጠረሽ አምላክ ተያት አንች በምታረጊው ነገር የሷን ቁስል በእንጨት መውጋት ነው አጠግኛትም ዝም በይ ቧሏ እውን ቅዱስ ነው ተይ በልጅሽ ቢደርስ አትወጅም እባክሽ በመድሀኒአለም ይቅርብሽ
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Жыл бұрын
እጂግ በጣም አስደንጋጭና አስገራሚ ታሪክነዉ ባልየዉ በጣም አሳዘነኚ ኪድዬ ጌታ ይባርክሽ አንች ምርጥ እህት ነሽ !!!!
@tiruworkhailu2775
@tiruworkhailu2775 Жыл бұрын
ኪዲ በእውነት በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ እውነቱን ተከታትለሽ ደረሽበት
@mwoldu7926
@mwoldu7926 Жыл бұрын
O wow, you are the best. When you broke it down like this with facts, everything started making much more sense. I knew something was off with her but couldn’t pin point to it. You are so knowledgeable and articulative and no words how humble you are. God helped the little girl from growing up in a dangerous environment. The exposure to bad circumstances was enough to have a negative impact on the baby’s future.
@mberhe6
@mberhe6 Жыл бұрын
I agree! I hope they get Betty the mental care she need. It sounds like it Started out as postpartum depression after she gave birth. Unfortunately, in our culture there very little awareness.
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
ከጅምሩ ከአንቺ እና ከሰብሊ እና መሰለቾሽ ነበርኩ እነዛ ጀግና ሲልዋት እኛ ሲሰድቡን የነበሩ ነፈዞች ናቸው ህፃንዋ ከእናትዋ እንድትለይ ያደሩጉ መሃይሞች። Anyhow ህፃንዋ እንኳን ከጎደና ወሰድዋት።
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ምኑንም ሳናቅ የአንድ ሰውን ሀሳብ ሰምተን የምናራግበው ነገር ቢቆም እኔ በማንም አልፈረድኩም ነበር ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምረው🙏ኪዱዬ በርቺልኝ እውነታውን ስላጋራሽን ቪዲዮም ሰርተሽ ቆይ እነሱን ሊጎዳ ይችላል ብለሽ አቆይተሽ ጊዜውን ጠብቀሽ አሁን ላይ ስለለቀቅሽ ያንቺን ብስለት ያሳያል የኔ ቅን በርቺልኝ ብዙ ዮቱበሮችም ካቺ ቢማሩ❤❤
@TheBex2007
@TheBex2007 Жыл бұрын
Exactly.
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
ኪዲዬ የኔ ውድ እህት የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘላለምሽን ይባርክ የኔ ውድ ኢትዮጵያዊት እህት❤
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
ትክክል ካለ አባት ካለ እናት ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው እንኳን ልጅትዋ ከአባትዋ እጅ ገባች❗️ የቤቴ ጣጣ ገብስ ነው እሱዋ ልጅዋን እንደ ገንዘብ ነው የያዘቻት አሁን 11 ወር ሕፃንዋን ይዛ አሁን ልጅዋ ስትወስድ እቤት ገባች እውነት ያሳዝናል ❗️❗️❗️
@alemworkgetahun7878
@alemworkgetahun7878 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው እግዚአብሔር ይስጥሽ።ምናልባት ከወሊድ ቦሃላ የሚፈጠረው ህመም ሳይሆን አይቀርም
@samsunga5030
@samsunga5030 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለልጅቷ ሲባል ፈጣሪ መፍትሄ ይፍጠርላቸው
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ Жыл бұрын
ቲጅ ተባረኪ አስተዋይ ሴት ነሽ በቤቲም በአቶክርስቲያን እና በቤቲ ቤተሰብ በሁሉም አጠያይቀሽ ሙሉ ዝግጅት በማቅረብሽ እኛ ዝምብለን የቤቲን ብቻ ሰምተን መፍረዳችን ትክክል አይደለም ።ቲጅዬ እደገባኝ በመውለድ የሚመጣ መጨናነቅ ቤቲን እደቀያየራት ተረድቻለሁ የወንድሜ ሚስት ወልዳ ስራዬን አቁሜ እያረስኳት የቤትስልክ ሲጠራ ትበሳጫለች ንቀይው ትለኛለች በጣም ትረበሻለች ልጅቷ ከመውለዷ በፊት በጣም ጥሩ ልጅ ነች ከአንድ ከወር በኋላ ተስተካከለች የቤቲም በመውለድ የመጣ ችግር ይመስለኛል ቲጅ አቶ ክርስቲያን please እዳልከው የቤቲን እናት አምጣቼው እና ለህፃንዋም ጥሩ ነው ቤቲም ትመለሳለች ብዬ አስባለሁ ቲጂዬ አንች ግን በጣም መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ ብዙ መልካም ስራ እየሠራሽ ነው።
@addisaddis8469
@addisaddis8469 Жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ ወገኖቼ ኢቺልጅ ጤነኛ አትመሰለኝም በህክምናም ይሁን በአላት ሐይማኖት ፀሎት ያሰፈልጋታል
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ሁሉን አዋቂ ነኝ የሚልን ሰው መርዳት በጣም ያዳግታል
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Жыл бұрын
እንኳን ልጇ ተወሰደባት እሰይ በጣም ደስ ብሎኛል ነገር ግን እሷም በጤናዋ አይደለም የአዕምሮ መቃወስ ገጥሟታል ወይም ከኢትዮ ወደ አሜሪካ የመጣችው ወረቀት ለማግኘት እንጂ ከሱ ጋር ለመኖር አነበረም ለዛ ይሆናል ኪዲ እውነታው ስላወጣሽ ተባረኪ
@wondosenalamerew8617
@wondosenalamerew8617 Жыл бұрын
ልጅቷ ታሳዝናለች የሰው እርዳታ አለመፈለግዎ ድርቅ የምትለው ነገር ግን ያናዳል ምናልባት የጤና እክል ገጥሞት እንዳይሆን ውሳኔዋ ሁላ ድፍረት የተሞላበት ነው
@hayat7thto661
@hayat7thto661 Жыл бұрын
፡ቆንጆዋ ቸኮሌት፡እጅግ፡ በጣም ነው የማደንቅሽ ፡እውነት ሁሌም አትደበቅም፡ ለቤቲ፡ መልካሙን፡ ሁሉ፡ እመኝላታለሁ፡ ነገሮች ተስለካክለው፡ከልጅዋ፡ለመኖር፡ ያብቃት፡ i am really appreciate her husband, keep it up dear sistu ,
@zinashwoldie4525
@zinashwoldie4525 Жыл бұрын
የኞ ስው ይህ ነው ክአንድ ወገን ስምቶ ማጨብጨብ ነው ስሪው 😢 ወንድ ብቻ ነው የሚበድለው ብለው የሚይስቡት ስንት ሴት አለ የወንድን ህይወት የሚይበላሽ::
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Жыл бұрын
በመረጃና በዕውቀት የቀረበ ትንታኔ! እኔም በቤቲ ገጽ ላይ "የሐኪም እገዛ ያስፈልግሻል" የሚል ኮሜንት አድርጌ የስድብ ናዳ ወርዶብኛል። አንቺማ ስንቱን እንደቻልሽው ግልጽ ነው።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ሃንዬ በአሁኑ ስአት በእኛ ሰው የስድብ መንፈስ ተለቆብናልና አትፍረጂ
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Жыл бұрын
@@genetyilma7717 እውነት ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን! 🙏
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
እህቴ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ጀግና ሴትነሽ ሁሌም ከእውነት ጋ መቆም ለራስ ነው ለብዙወች መፍትሄ ትሆኛለሽ😍❤👏
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ተባረኪ ፖሮክራምሽን ሁሌ እሰማለው ትምህርት እየወሰድኩበት ነው ተባረኪ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ለቤቲ እግዚአብሔር ሊቦና ይስጣት
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 18 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,6 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 897 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 18 МЛН