ያማል ያማል ያማል | ጋዜጠኛዉ ስሜቱን መቆጣጠር አቃተዉ | ከቃል በላይ አሳዛኝ | አስታራቂ።

  Рет қаралды 69,331

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 409
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 2 жыл бұрын
👉 ማርገዝ ለኔ ለምን ሀጥያት እንደሆነ አልገባኝም! 9 ዓመት አብረን ስንኖር እኔ ሳረግዝ ልጅ አልወድም እያለኝ 3ት ጊዜ አስወረድኩኝ ለ4ኛ ጊዜ ማርገዜን ስነግረዉ ወልደሽ ለማደጎ ስጪው አለኝ። ✅ ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ በስልክ +251997291558 ደዉሉላት። 👉 እኔ ይሄ ሰዉዬ እናትየዋን ወይም ልጅቷን እንዳያስገድላት እፈራለሁ። መቼም የአእምሮ ችግር የሌለበት ሰዉ ካልሆነ በስተቀር ሊሆን የሚችለዉ ይሄ ሰዉ ሌላ ትዳር ስላለው ሚስቱ እንዳታዉቅበት ነው የሚመስለኝ። ባለታሪኳ ግን የእዉነት ታሳዝናለች! መልካም ጊዜ ተመኘሁ! 💝
@yishakasfaha4266
@yishakasfaha4266 2 жыл бұрын
የምትሰሩትን ስራ ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን ስብእና የሌላቸውን ነብሰገዳይ ሁሉ እየጋበዛችሁ አግዙ ማለት ሌሎችንም ማበረታታት ነው የሚመስለው::
@turkihk3961
@turkihk3961 2 жыл бұрын
ግን የዓለማችን ሞኝና መሃይም ሰው ነሽ። የሰው ልጅ ኣንዴ ሁለቴ ይሳሳታል። ኣንቺ ግን ወይም ዘገምተኛ ነሽ? የሆነ መሰረታዊ ችግር ኣለብሽ።
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 жыл бұрын
የእኛ አገር ዳኞች ሌቦች ናቸው በጉቦ ነው እንጂ በእውነት ፈርደው አያውቁም እግዛብሔር የስራቸውን ይስጣቸው የድሀ አምላክ ይፍረድባቸው 😭
@lulitambachew6181
@lulitambachew6181 2 жыл бұрын
ነፍስ አያጠፉ ለእምነቴ ብዬ ነው ወይ ጌታ ሆይ
@absalatkasai8392
@absalatkasai8392 2 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነዉ ዘንድሮ
@wirohode506
@wirohode506 2 жыл бұрын
You are right denqem emnet
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ዘንድሮ የምንሰማዉ ሁሉ ለጆሮ ይከብዳል
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አርጊኝ ማሬ
@chattynegn2149
@chattynegn2149 2 жыл бұрын
የነበር ነው ያው አሁን ግን ሚዲያ ስለበዛ በየሚዲያው ስለሚነገር ነው
@peace8494
@peace8494 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ባለታሪክ እንኮዋን ልታሳዝነኝ በጣም አናዳኛለች በዚ ታሪክ ወሰጥ የሚበዛው ጥፋት የራሷ ነው ሰውዬው ልጅ አልፈልግም ብሎ በግልፅ እየነገራት አልሰማ ያለችው እሷ ናት የሱ ፍቀር ከበለጠባት ማህፀኑዋ በሆነ ነገር አስቋልፋ መኖር የተለያየ እርግና መከላከያ መሞከር ልጅ ከበለጠባት ደሞ ገና የመጀመሪያው ልጅ እንዲጨናገፍ ካድረገ ቦሃላ በሁለተኛም አሰወርጂ ሲላታ ትታው መሄድ ነበረባት እንኮዋን ስራ እያላት ልጅ ተለምኖም ልብስ አጥቦም ማሳደግ ይቻላል ደሞ ሃይማኖት ወስጥ መደበቅ ትፈልጋለች የሰው ነብስ እያጠፋች አንዳዴ ፌትለፌት መናገር ተገቢ ሰለሆነ ነው የምናገረው እባካቹ ሴቾች እንከፍ አፍቃሪ አትሁኑ ትክክል የማይመስል ነገር ካያቹ በግዜ መፍትሄ ስጡት ያለበለዚያ እድሜ ልክ ዋጋ እየከፈሉ መሆር ይመጣል
@madanuae3894
@madanuae3894 2 жыл бұрын
መች እንደ እግዚአብሔር ቃል ኖርሽ የእግዚአብሔር ፍጥረት እያጠፋሽ ምን አይነት ከንቱ ነሽ
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 2 жыл бұрын
ውዴ እኔም እዳቺ ሀጽያቴ ከጸጉሬ ቁጥር ይበልጣል አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ሁላችንንም ይቅር ይበለን ንሰሀ ግቢ
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 2 жыл бұрын
ለፍቅር ሲባል ነፍስ ማጥፋት በየትኛውም ሃይማኖት አይፈቀድም!! ግን እኔ አልፈርድም ለእግዚአብሔር እተዋለሁ ግን እኛ ሴቶች መቼ ነው ልብ የምንገዛው?? በጣም አዝናለሁ ልብ ይሰብራል!!
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 2 жыл бұрын
አትፍረድ.ይፈረድብሀል..ፈጣሪየሆይ.ልቦናይስጠን.
@ablataselam7970
@ablataselam7970 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ነሽ በጣም ሰው ከአንዱ ጊዜ በአንደኛው ጊዜ አማሪም ሴሙንስ አትቀይርም በንሰሐ ታጠቢ በደንብ መቼም እግዛብሔር እንደሰው አይደለም ብዙ መንገድ አግዞሻል ግን አልተጠቀምሽም እግዛብሔር ይርዳሽ ችግሩ ያንቺ ነው ።
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ግን ቸር አምላክ ነው ድጋሚ ዕድል ሰቶሽ ልጅ በመውለድሽ ሰውዬው እኮ ልጅ ብቻ ሳይሆን አንቺንም አይፈልግሽም እንድትሞቺ ፈልጎ ነው አንቺ ግን ትገርምያለሽ ልክ እንደቀልድ ቀለል አድርገሽ ተሰራው ተሰራው ትያለሽ ይሄ እኮ በጣም ከባድ ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋንም ብቸኛ ነኝ ተመስገን 😢🤲🏿እንደው የሴት ልጅ ግፍ ያለባችሁ ወንዶች ልክ እንደ ቃየል ተቅበዝባዥ ያድርጋችሁ መድኃንያለም 😭🤲🏿ልክ ያንች ታሪክ እኔም ጋር ነበር ህመሙን የታመመ ያውቀዋል መፍረድ አይቻልም 😢😢
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
እህቴ ታሪክሽን እፈልገዋለው መች ነው ቃልሽን የምቀበለው??
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@biruksherif1838 ፈለከው?
@trytobebest1859
@trytobebest1859 2 жыл бұрын
Amen
@kideimagawaalimagawaail7680
@kideimagawaalimagawaail7680 2 жыл бұрын
Ewnt naw basaw lay maferd kalal naw😢😢😢
@abckml3527
@abckml3527 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ነገር ነው እንዴት ልጅን ለአይኑ የሚጠላ ወንድ ባሌ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ ከመጀመሪያውም መለያየት ነበረብሽ ሴቶች መቼ ነው ልብ የምትገዙት
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
ያማል እህቴ አይዞሽ ሰውዬው ግን ታሟል ህክምና ያስፈልገዋል
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
እግዞ ተሳእልነ እንኳን አክራሪ ክርስታን ምንም የማያውቅ መሀይም እንኳን እንኳን ሶስት ፅንስ ቀርቶ አድ ፅንስ እንኳን አታሶርድም እመቤቴ ሆይ ህሊና ልቦና እያላቸው የሰውን ነፍስ ወደ ሽት ቤት ለሚጥሉ ልቦና ስጫቸው በአሁን ሰአት እኮ በጦርነት ከሚሞተው ህዝብ በማሶረድ የማልቀው ፅንስ ይበዛል እዳው እግዞ እረ መንፈሳዊ ትምህርት ተከታተሉ መንፈሳዊነትሽ የቱ ጋር ነው የሰው ነፈስ እያጠፋሽ እሱን የምትወጅው እግዚዎ ወይኔ መደሀኒያለም
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
እህቴ ሰው ወዶ ልጅን ያስወርዳል ስምምነት ሰለሌላት ነበር አትፍረጅ መፍረድ ይበልጥ ሀፅያት ነው
@Febe-lo6wm
@Febe-lo6wm 3 ай бұрын
Ayezosh Wede
@freweinirobso6516
@freweinirobso6516 2 жыл бұрын
ሴትየዋ ፍቅር አላት አሁን እራሱ አንድ ቃል እወድሻለሁ ተመለሽ ቢላት አይናን አታሽም እዩሮጠች ትሄዳለች ህይወትሽን እሱ ሳይሆን ያመሳቀለዉ ኤራስሽ ነሽ ያመሳቀልሽው ማፈሪያ ንስሃ ግቢ
@trytobebest1859
@trytobebest1859 2 жыл бұрын
Atfirjy
@frifrometopia2902
@frifrometopia2902 2 жыл бұрын
አይባልም እህቴ
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 жыл бұрын
እሱ ግን አይወዳት ከማይወዳት ሰው ጋር ከመኖር አልፉም አሰሬ ማስወረድ ታሪክ ነው ብላ ማውራቷ አስግረሞኛል በዛ ላይ ሀይማኖተኛ ነኝ ትላለች አንዳነድ ሴቶች ፈቅር ከያዛተቸው ችክ የሚሉት ነገር አለ አሱ አይወዳትም
@abebechkanko2478
@abebechkanko2478 2 жыл бұрын
እንዲህ እይነት ሀይማኖት በአፍንጫዬ ይውጣ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 жыл бұрын
እረ በጣም የምታናድጂ ሴትነሽ እየተናደድኩኝ ነበር የጨረስኩት አንቺ ለምንድነው ቆርጠሽ የማትቆርጪው ስንት አድርጎሽ በሱ ቆረብሽ እንዴ ለምንድነው ይህን ያህል ቦታ የምትሰጪው በጣም ጥፋተኛ ነሽ ይቅርታ
@sonia8691
@sonia8691 2 жыл бұрын
እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ አንዳንድ ሴቶች ሙሉ በሙሉ ወንድ ላይ depend ሚሆኑት ነገር አይገባኝም። ባል ተብዬው ደግሞ he is evil....ሴቶች ተማሩ ያለ 80 ፊርማ ዝም ብሎ መግባቱ ተገቢ አይደለም። አይዞሽ እህቴ
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 2 жыл бұрын
ለምን ሰላም ለሚለው ሱ
@zadebuna590
@zadebuna590 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ምን ጉድ ነው የዛሬው ግን ሰውየው የአህምሮ እመምተኛ ነው አይዞሽ ውዴ ጠንካራ ሁኚ
@simachewyalew2736
@simachewyalew2736 2 жыл бұрын
አንድ አንድ ሰው ለዘለአለም የማይቀየር ሰው አለና አይዞሽ በርች ትዳር በአንድ ሰው ብቻ መቆም እንደማይችል በራሴ አውቀዋለሁ ትዳር በአንድ ሰው ብቻ ማቆም አይቻልም በደለኛ እየበደለ መልካም ስራ እየሰራ ይመስለዋል በጣም ነው የሚገርመው ነገ መልካም ነገር እንዲገጥምሽ እመኛሉ
@queenaddis2003
@queenaddis2003 2 жыл бұрын
You frhescvae the first place vosart and John McCain wersaiuoncrnrt and a half ago I found between how much better than I thought it would occur in the world of difference between a man and people who have been a lot of talk about it and it was the best thing to do is get ofsacb and a few others are on to
@queenaddis2003
@queenaddis2003 2 жыл бұрын
I am not a fan of this is the best 🌟 and a few others are doing it i and a few others are doing it is not the only one who has a very nice to have the opportunity for the first time since I have a lot to learn 📕 and a few others are doing it is not the
@queenaddis2003
@queenaddis2003 2 жыл бұрын
The only thing I would have to be a
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
ነገ እጨርሰዋለሁ ጀሮ ለምን አታድግም ቢሉት ይህን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ አሉ😢😢😢
@sheberasefa661
@sheberasefa661 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@zem696
@zem696 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ምንተስኖት እግዚአብሔር ይባርክህ ምን እይነት ትሁት ሰው ነህ በጣም አድናቃህ ነኝ!!
@ማሕደረትምህርትድምፅ
@ማሕደረትምህርትድምፅ 2 жыл бұрын
ሰውየው ጤነኝነቱያሳስባል ጤነኛ ሰው ይሄን አያደርግም እግዚአብሔር ይማረው
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 2 жыл бұрын
በጥፊ ብቻ አይደለም አንቺን ማለት…………… በጣም ታናድዳለች ነብስ ከምታጠፊ ;ከማይፈልግሽ ሰዉ ጋር ከመኖር ምን አለ ብቻሽን ብትኖሪ ምን አይነት ሰዉ ነሽ ነብስ እያጠፋሽ ሀይማኖት ምናምን ትላለች ከማይሆን /ከማይመስል ሰዉ እራቅ ይላል
@onemorenight5932
@onemorenight5932 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን ከሞት መመለስ ትላለች ነፍስ እየገደለች እሱ አልፈልግም ካለ ገደል ይግባ አንቺ ጠንካራ ሴት መሆን ነበረብሽ
@romobile3460
@romobile3460 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@waliatube9583
@waliatube9583 10 ай бұрын
እግዝሐብሄር ፅንስን ማስወረድን ይፈቅደዋልን እምነቴ የምትይው ስህተት ነው
@meseretbefkadu8502
@meseretbefkadu8502 2 жыл бұрын
እርቅ ማእዶች ይህን የጠገበ ሰውዬ አስተንፍሱልን እናንተ ናችሁ ተስፋችን ልክ አስገብታችሁ ንዴታችንን መልሱልን.....
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 2 жыл бұрын
የሰው ህይወት ከአንዴየ፣3ግዜ የፈጣን ቃል ትያለሽዴ ስለምትወጂው ብቻነው ይህ ያርግሽው ስታናድ
@roza7158
@roza7158 2 жыл бұрын
ልብ ያቆስላል 😥
@ertaerta726
@ertaerta726 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
@salamafikr2669
@salamafikr2669 2 жыл бұрын
Tarku betam yazaznale ufff anchi betame tenkara neshi
@elloraellora6173
@elloraellora6173 2 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ እጅ በሀይማኖቴ ፅኑ ነኝ ትያለሽ የፈጣሪን ስራ እያበላሸሽ ስራሽ እራሱ ያስጠላል አንድም አሳማኝ ነገር የለሽም
@chattynegn2149
@chattynegn2149 2 жыл бұрын
አንተ ነህ መሰለኝ የልጇ አባት:: በሃይማኖቴ ፅኑ ነኝ እንጂ ፍፁም ነኝ አላለችም::
@elloraellora6173
@elloraellora6173 2 жыл бұрын
@@chattynegn2149 ኪኪኪኪኪኪኪ አወ ነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 жыл бұрын
ምንቴ ተባረክ አንተ እኮ ምርጥ ሰው ነህ አንቺ ደግሞ አታፍሪሚ እንዴ ስለምወደው ነው ደግሞ በክርስትናዬ አክራሪ ነኝ ትያለሽ እንዴ ከእሱ መለየት አይሻልም እንዴ 3 ነፍስ ከማጥፋት
@myhomeethio
@myhomeethio 2 жыл бұрын
ሰዉን ጀጅ ማድረግ በጣም ቀላል please leave here alone.
@sameri424
@sameri424 2 жыл бұрын
መፍረድ ቀላል ነው ግን እናስብ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 жыл бұрын
ይሄ መፍረድ አይደለም እውነታው ነው
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
መገን የሴት ልጅ መከራ😢😢 አቤት የወንድ ልጅ ጭካኔ😢 እህቴ ክብርሽን ራስሽ ነሽ የጣልሽው። ቆይ በሀይማኖት ጠንካራ ስለሆንኩ መለያየት አልቻልኩም እያልሽ እንዴት ከአንድ አይሉ ሶስት ነፍስ ታጠፊያለሽ? እንደው ልጠይቅሽ ብየ እንጅ አንዴ የሆነው ሁኗል ለሌሎቻችንም ትምህርት ሆነሽናል።
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 2 жыл бұрын
የእውነት እጅግ በጣም ነው ያናደድሽኝ ። አንች እምነትህን ፍፁም አታውቂም ብታውቂ ኖሮ ለምን ሦስት ግዜ አስወርድሽ ብሎ ሲጠይቅሽ እምነቴ አንድ ለአንድ ኑሩ ስለሚል ነው አልሽ ይሄ ንግግርሽ እጅግ አስቀያሜ ለእምነትሽ ክብር የሌለሽ የሚጎዳኝን ወንድ ከመተውና ፅንስን ከማቃርጥ የሰው ነፍስ ከማጥፋት የቱ ነው የተሻለው ከአንድም ሦስት ግዜ የሰው ነፍስ አጥፍተሻል ለውንድ ስትይ አሁን ለአንች እንዴት ልዘን በእናትሽ 😕
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 жыл бұрын
Ayzosh ehete🥺😭 Egziabher yerdash 🙏
@rahelmulugeta9164
@rahelmulugeta9164 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አጥፍተሻል ፀፅቶሻል ደሞ ይሄ እርግማን እየተከታተሽ ነው።ነብስ ማጥፋት በራሱ ህይወታችን እንዲዲመሳቀል ያረጋል።ያለፈው አልፍአል ንሳሀግቢ በእግዚአብሔር ፊት ውደቂ ጌታ መልካም ያደርግልሻል ያለፈውን እርሺ በቀል ጥላቻሽን ከሱ ላይ አንስተሽ በንሳ ታጠቢ ጌታ ምህረት ያደርጋል ወደ እግዚአብሔር ተጣበቂ።
@selameselame234
@selameselame234 2 жыл бұрын
በሰመአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ አንድ አምላክ ይቅር ይበለን አምላካችን
@محمدالعنزي-ه1ص5ق
@محمدالعنزي-ه1ص5ق 2 жыл бұрын
አሜን
@ሀገሬሬ
@ሀገሬሬ 6 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ ልኩን ልጅ አይስጠዉ😢😢😢
@habibakemal2222
@habibakemal2222 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም የምለው አጣሁ እባካችሁ ሴቶች ያለ ወንድ መኖር እንደሚቻል እወቁ በራሳችሁ መቆም መስራት እንደሚቻል እወቁ የፈለገ ቢሆን ምን ቢፈጠር ከ አቅም እና ከ ህሊና በላይ የሚያስገድድ ህይወት ውስጥ አትግቡ
@Ayutube4964
@Ayutube4964 2 жыл бұрын
እኮ ወላሂ ብዙ ጊዜ የምንሰማው ታሪክ ሙሉ በሙሉ ወንድ ላይ ጥገኛ የሚሆኑ ሴቶች ናቸው ካልፈለገ ገደል ይግባ አፈር ድሜ ራሱ ብልቼ ልጄን አሳድጋለሁ እንጂ ይሄን ያክል በደል እንዲያደርስብኝ አልፈቅድለትም በተቻለን መጠን ጠንካራ መሆን ነው ያለብን አቦ😌
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 2 жыл бұрын
ይሄ እኮ ግልፅ ነው ሰውየው በዚህ መልኩ ነው ልጆችን ለሰይጣን ሚገብረው እሱ ሰይጣንን አምላኪ ነው ሲጠጋሽም መተት አርጎብሽ ነው እንጂ ሰው በራሱ ሆኖ አብሮት ከሚኖረው ሰውጋ ልጅ አልፈልግም እያለ እንዴት እያስወረደ አብሮ ይኖራል : በትክክል መድኃኒት አርጎብሽ ነው አሁንም ከሌላጋ እንዳትኖሪ እንዳያልፍልሽ በመተቱ አስሮሽ ነው : የእጅ ነገር የሰጠኝን መልሺ አለኝ ያልሽውን ነገር አውጥተሽ ጣይው የሆነ ነገር አስደርጎበት ይሆናል እሱ የሰጠሽን ሁሉ አውጥተሽ አቃጥይው ልጅሽንም ይዘሽ ፀበል ሂጂ ምክንያቱም ይሄ ሰውዬ ልጅቷን በህዋላም ሊገላት ይችላል : እንደዚህ አሳዛኝ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም እግዚአብሔር ያግዝሽ አይዞሽ
@ኤልሻዳይ-ሠ8አ
@ኤልሻዳይ-ሠ8አ 2 жыл бұрын
Tikikil
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመልከት እባክህ ጌታ ሆይ ለተበደሉት ሁሉ ፍርድ አድርግ 😭😭😭
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሰው ሳይሆን የዲያብሎስ እስረኛ ነውንጂ እንደኔ ከሆነ እውነተኛ የአዳም ዘር ነው ብዬ አላስብም ምናልባት የኢሌሙናቲ or የ666 አባል ሳይሆን አይቀርም
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 2 жыл бұрын
Enam endza new yemasbew ensu ye Adam zer endiktel ayfelgim yeker beln
@nutsnuts1298
@nutsnuts1298 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል ማክበር ማለት በሰማኒያ ተጋብታቹህ መኖር ነው ይቅርታ ደግሞ ከአንድም ሶስት ጊዜ ማስወረድ በስማም እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ያብቃሽ
@mamaminas502
@mamaminas502 2 жыл бұрын
ስለሌላው ሳይሆን ስለአንድ ነገር ልናገር... " አክራሪ ነኝ፣በእምነቴ ጽኑ ነኝ፣ ስለዚህ ከአንድ ሰው ጋር ጸቶ መኖር የሚለውን ሕግ ለማክበር ብዬ ነው " ስትይ ሰማሁና ኢንተርቪሽን ሳልጨርስ ተበሳጨሁ ያልተስማሙትን ወንድ ከመተው እና በአርአያ ሥላሴ የተፈጠሩትን 3 ሕጻናት መግደል ነው ሕግ ማክበር ..? በጣም ያሳዝናል እኔ እንዳንቺ ብሆን ክርስትያን ነኝ ብዬ ለመናገር አልደፍርም ዝ..ም እል ነበር
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
በትክክል
@fantayegutema3912
@fantayegutema3912 2 жыл бұрын
Emnet blo zm new baksh! Emnetsh Egziabher befeterew lij lay ayseram?
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 2 жыл бұрын
የዚ ደሞ በዛ በሽተኛ ምኑ ስግብግብ ነዉ መድሀኒያለም በልጅ ይቅጣው ፍሬ ያሳጣዉ እህቶቼ ከዚ አይነተት መቅሰፍት ወንድ ይሰዉረን አሜን
@kidistyimer2966
@kidistyimer2966 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያናደድሽኝ
@yedipro1145
@yedipro1145 2 жыл бұрын
አቤት ሰው ይህን አክል ግፍ በሰው ልጅ እንዴት ይሰራል አይዞሽ እህቴ።😭😭😭😭
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
በስመአብ ምን እንደተሰማኝ ታውቃላችሁ ልክ የሊቢያ ወንድሞቻችን የተሰው ጊዜ የነበረው ስሜቴ 😭😭 እረ ኡኡኡውውውውው እሀሁሁ ምናለ ባልሰማሁት ተንቀጠቀጥሁ፣አቅለሸለሸኝ፣ አስመለሰኝ ፣እራሴን ሁሉ አዞረኝ ... ልገልፅላችሁ አልችልም እንዴት እንደሆንሁ ። እንዴት ሰው የሆነ ፍጡር 3ት ልጅ ይገላል? ወይኔ እህቴን ለኔ እንደዘገየሽ ቢገባኝም ግን እግዚአብሔር እድል ሰጦሽ እንኩዋንም ልጅ ሰጠሽ ተመገን እሱ ግን የጤናው ነገር አሳሳቢ ነው ..... የኢኮኖሚ ጉዳይ ምክንያት አይሆንም እንደዛ ካለ ለምን ከሴት ጋር ይኖራል ? እራሱን ተቆጣጥሮ አይቀመጥም ? የገረመኝ ሽማግሌ ሰብስባ "በቃ እሱ ካልፈለገ ይሁን " ያሉት መካሪዎች ወዴት እየሄድን ነው 🤔🤔 ጭራሽ የ4ተኛ ልጁንም ለማደጎ አይ የኛ የሴቶች ሞኝነት እግዚአብሔር እንደዛ ገገላገለሽ በሁአላ አምነሽ መምጣትሽ በጣም ደነቀኝ ።ስቃዬ ሲቀጥልብሽም አምነሽ አይኑን ማየትሽ ይገርማል እኔ ብሆን ይገለኛል ብዬ አስባለሁ። ግን የመቻል አቅምሽ በጣም ይደንቃል ። ስትወልጅ ስትነግሪው "ሚጠበቅ ነው!" እረ ምን ልሁን 😭😭😭ሰጠሁአት ስትይውም "ጥሩ አደረግሽ" ከዚህ ሰው መሳይ ጨካኝ አውሬ ጋር መደዋወልሽ ይገርማል ። እኔ ብሆን ድምፁን አልሰማም ትልቅ ልብ አለሽ ።ቤተሰቦችሽ ግን እግዚአብሔር ይስጣቸው ትልቅ ነገር ነው ያደረጉት ሞራልሽን ጠብቀው ስራ ከፍተውልሽ እንዲህ መንከባከባቸው ተመስገን ። "50,000 ብር ብለውኛል ቆንጆ አድርገው ይሰሩልሻል " እውነትም ልክ ቆንጆ ልብስ ሊአሰራላት ይመስላል ። እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ይሰውረን ሰውየው ጤናነኛ አይደለም ። ልጁን "ዲቃላሽን " ወደ ህግ የሄድሽው ውሳኔ በጣም ጎበዝ 👍👍💪💪💪💪 የማንነት ጥያቄን ለመመለስ 3ት አመት የፍርድ ቤት የተንዛዛ አካሄድ ያሳዝናል ።ሰዎች ይሄን በመፍራት ነውኮ የማይከሱት ።በጣም ይገርማል ብሎም ከዚህ ሁሉ ልፋት ድካም በሁአላ ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠት ሲገባው ፍይሉ እንዲዘጋ መፍቀዳቸው ያሳዝናል ያሳፍራል ። የታላችሁ የሴቶች ጉዳይ ቢሮ በየአመቱ March 8 እያላችሁ የምትመሰክሩለት ቢሮአችሁ ይህን ካላስፈፀመ ምንድነው ? ሴቶችን አስዎልደው እንዲህ ከካዱ ፍትህ እያጡ ካለቀሱ ምንድነው ጥቅሙ ። ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ይህችን የመሰለች ልጅ ወለድሽ እግዚአብሔር ይመስገን👏👏💕💕 ድጋሚ የህጉ ጉዳይ ይጀመር ።አይዞሽ እህቴ የስነልቦናውን ጉዳይ ስትጨርሽ ተመልሰሽ ብትሄጂ ወደ ክፍለሐገር ተባብረን ስራችን ደግመሽ ብትጀምሪ? እዛ ይሻላል ልጅ በነፃነት የሚያድግበት ነው። ልክ እንደዚህ ታሪክ ሁለት ሰዎች ነበሩ ከዛ ስታረግዝ እንዲሁ ልጁን ይገሉታል(ይቅርታ ይሄ ማስ....) የሚለው ቃል ይበልጥ ይዘገንነኛል መግደል ነው መባል ያለበት ።ከዛ ድጋሚ ግን ልጅ ሲፈልጉ መውለድ አልቻለችም በነበረው ሂደት ማህፀኑአ ስለተጎዳ ሰውየው ከሌላ ወልዶ ሰማች ስነልቦናዋ ተጎድቶ በሽተኛ ሁና ሞተች ።ይህ የቅርብ የማውቃቸው ሰዎች ታሪክ ነው። ስለዚህ በህይወታችን እንዲህ አይነት ውሳኔ መወሰን የለብንም ። እህቴ በርቺ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ አንችንም ይጠብቅሽ ።👏👏 ምንቴ ስለ መልካም ልብህ ስለ ሩህሩህ ወንድምነትህ እናመሰግናለን💚💚👏 ሣሚ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም ጥሩ ሰው ነህ 💚 አመሰግናለሁ👏
@zem696
@zem696 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት በህይወት ጉዳና ውጣ ወረድ ያለ ነው ።
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 2 жыл бұрын
አይወንዶች ማት ይውረድባችሁ ፈጣሪ ይጨርሳችሁ 80% የሴቶች ህይወት የሚበላሸው በወንዶች ነው
@የድንግልልጅ-ዘ3ቸ
@የድንግልልጅ-ዘ3ቸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ግን ዳኞች እባካችሁ ጉቦ ይቅርባችሁ ለእውነት ቁሙ ፍረዱ በሰው እንባ ግን ለምን ገንዘብን ታስቀድማላችሁ እረ ተው እህቴ በመጀመሪያ ስህተት አለብሽ ምክንያቱም አንድየ ስህተት ነው ሁለተኛም እሽ ይሁን ሶስተኛ ከባድ ነው ግን ትምህርት ነው የሰው ልጅ ወደዚህ ምድር ሲመጣ እኮ ለፈተና ነው አይዞሽ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ስጭ እግዚአብሔር ነው ትክክለኛውን ፍርድ እሚሰጥሽ መልሱን ጠብቂ አይዞሽ
@rosaquagliozzi7137
@rosaquagliozzi7137 2 жыл бұрын
Be strong hun god is good 😭
@queenaddis2003
@queenaddis2003 2 жыл бұрын
B
@queenaddis2003
@queenaddis2003 2 жыл бұрын
T
@queenaddis2003
@queenaddis2003 2 жыл бұрын
Z
@queenaddis2003
@queenaddis2003 2 жыл бұрын
S
@queenaddis2003
@queenaddis2003 2 жыл бұрын
Judith A Gigi joy you
@yyyy1372
@yyyy1372 2 жыл бұрын
ትሽ ውሻ ነሽ ፈጣሪ የጠፋሽውን ነብስ ይጠይቅሻል ልጅ የፈጣሪ ስጦት ነው ወንድ አሰሙ ቢቻ ነው
@yyyy1372
@yyyy1372 2 жыл бұрын
ክርስታን ነኝ በለሽ አታውሪ ነብስ ገዳይ ነሽ
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 2 жыл бұрын
ሶስት ልጆችሽን ለማይረባ ሰው ስትይ ገደልሻቸው😥
@yalemworkhailu3465
@yalemworkhailu3465 2 жыл бұрын
በሀምሳ ሽብሩ ማስወረድ ሳይሆን ጭራሽ ለዘለአለም እንዳትወልድ መሀፀኗን ሊያዘጋው ይሆናል።
@ayahlushwoldeyes9619
@ayahlushwoldeyes9619 2 жыл бұрын
እኔ፡የምሰማቸው፡ነገሮች፡ሁሉ፡ዉነት፡መሆናቸው፡እያጠራጠረኝ፡ነው፡ይህን፡ያህል፡አረመኔውች፡አሉ፡እድሜዉ፡ይጠር፡በሱቤት፡እሳን፡መቆያ፡ማረጉነው፡ከዛ፡ሲስተካከል፡ወደሌላዋ፡ለመሄድ፡ነገ፡ከሚፈልጋትጋ፡ለመኖር፡በስላሴ፡ፍጥረት፡ተጫዉቶ፡ልጁንም፡ገረድ፡ነው፡የሚያረጋት፡ይሄ፡ባለጌ፡ግፈኛ፡እድሜው፡ይጠር፡እግዜር፡ካቺጋ፡ይሁን።
@Nitantesfaw
@Nitantesfaw 2 жыл бұрын
ምንድን ነዉ እምሰማዉ እግዞ መሀረነ ክርስቶስ አይዞሽ እህቴ
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ
@tihunitzenabe1125
@tihunitzenabe1125 2 жыл бұрын
Ewnateme lk nhe lebes yameyasafa yemaselale
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ በጣም ያማል ታሪክሽ እህቴ ፀፀትሽ ንስሐሽ ነው ሆኖም ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር እንደሚከተው ነው ከሌላ ወንዶች ጋር ጓደኝነት ለመቀጠል ሀጢያት መስሎሻል እንደተናገርሽው ግን የአጠፋሽው ሕይወቶች ከምንም በላይ ሐጢያቱ እሱ ነው በእኔ አመለካከት የትኞቻችን ነን ሐይማኖተኛ ነን እያልን ከተለያየ ወንዶች ጋር የምንማግጠው ፅንስ ከማቋረጥ የበለጠ ሀጢያት የለም አምላክ በምህረቱ ይማረን ከባድ ነው
@astersolomon6482
@astersolomon6482 2 жыл бұрын
አቶጂውም አጋንት ነው እንዲህ ያረገሽ እምነት ቲያለሽ የእግዚአብሔር ስጦታ እያጠፋሽ ንሰኃ ግቢ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Жыл бұрын
አንደ አስወጪዉ ሲልሽ ጥለሽ አትሄጅምደ😮እንደት አብረሽዉ ሆንሽ እማ ኡፍፍ😢😢አይዞሽ ማማየ
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 2 жыл бұрын
ዶክተሩ መማታቱ ወደድኩት ምክንያቱም እምነቱም ስባውይነቱም ይገርማል እግዚአብሔር ቸርነቱ ክብር ይገባህ ያአዝማናት አባት ቸሩ መድሃኒአለም ደግነትህ ድንቅ ነው አቤቱ ከቅፍህ አታውጣን ደግመመን ደጋግመን አንተን ከእናትህ ጋር እናመስግንሃለን ነፍስ አታጥፋ እሚለውን አላስተወልሽውም እህቴ? ድግሞስ እርሱ ከፈጠረሽ ይበልጣል? እህቴ ፍቅሩ ጣወት እስኪሆንብሽ መታገስሽ ይገርማል አቤቱ ደጉ ጌታ አስተዋዮች አድርገን
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ይሄ እንባሽ ልፋትሽ ጉዳትሽ መሬት አይወድውን እዬዬ ብሎ ቸምኖሽ ይቅርታ እደሚጠይቅሽ እና የጠላውን ልጅ ፈጣሪ እዲሰጠው የሚለምንበት ቀን ይመጣል በእቺ አሁን ሁሉም አልፏል እሱ ግን በጣም የሚገርም ከሰው ያልተፈጠረ አረነኔ ነው እግዚአብሔር የስራውን ይከጠዋል አንቺ ግን በፍፁም ተስፋ አትቁረጪ እሱ ያዘጋውን ፋይል ፈጣሪ ይከፍተዋልጋ በእቺ ጠንካራ ሁኚ
@zedamsalu4337
@zedamsalu4337 2 жыл бұрын
ነፍስ እያጠፉ እምነት.....3ልጅ...
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 жыл бұрын
በሰላም ነው ይሄን ነፍሰ ገዳይ እወደዋለው ማለት ደግሞ በክርስትናዬ ጠንካራ ነኝ ነው ያልሽው ክርስትና እኮ ኑሮ ነው በጣም ተሳስተሻል አንድ ልጅ ጌጥ ነው ጥርስሽን ነክሰሽ ታሳዲጊ ነበር 50 ሺብር ይዞ ማሳደግ አይሻልም ምኑ ሰይጣን ነው
@مسرات9999
@مسرات9999 2 жыл бұрын
Egezabher yegesesewna yelusefer chfera sayhon aykerim dem eyegebere nw enji weda aymeslegnm tebetbuwat nw lij galifelege leswa kalasebe min yadrgelatal
@tizumike6400
@tizumike6400 2 жыл бұрын
እንደው ምን አይነት አውሬ ነው በጌታ አይቅናህ እድሜህ ይጠር አቦ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ትግስትህ 😢😢😢😢😢
@tihunitzenabe1125
@tihunitzenabe1125 2 жыл бұрын
Almagedalhu Amelke tabekoshle
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 жыл бұрын
ክፋክፍክፍ ወንድ እንዳለሁሉ ደጎችም አሉ እግዜህበር ካችጋር ይሁን የሴትልጅ ፈተና ከባድነው እግዜህበር ከንደዜህአይነቶች ውንዶች ይሰውርን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
ማርው አምላክ ምሮሽ ስለሰጠሽ ስሙ ይመስገን ሌላው ለሱ ተውኩት ያማል
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ጆሮ ለምን አታድግም ቢባል እሄን ሁሉ ጉድ እየሰማው እዴት ልደግ አለ እውነት ነው ምን አይነት ሴጣን ነው በፈጣሪ😢😢
@AsSa-jj9wj
@AsSa-jj9wj 2 жыл бұрын
Awo Ewunet new Ayizosh ihete iuuuuuufffff betam yazezinal
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
ይሄ ስውዬ እንደገና በሴቶች ጉዳይ ታይቶ መጠየቅ እለበት !!! ስውየው እኮ ትውልድ እያበላሸነው !! ጉዳዩ በቀላል መታየት የለበትም !!! ይሄኔ ባለትዳር ይሆናል !! ጤነኛ ነቱም ያጠራጥራል!! እራስሽን ጠብቂ የኔ እናት በጣም ያሳዝናል ዳኞቹም ፉይሉን በጉቦ እዘግተው እንጂ እውነተኛ ፍርድ ስጪ ቢሆኑ ነገሩን እንጠልጥለው እያስቀሩትም !! እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላቸው 👆🏾😌
@tsedale2014
@tsedale2014 2 жыл бұрын
የሆነ ነገር አድርጎብሽ ነው እንጂ ሶስት ጊዜ ስተት መፈፀም ከባድ ነው መጀመሪያ አሶርጂ አለሽ ሁለተኛ ለምን አረገሽ አትከላከይም አንድ አንዳንድ ሴቶች እንዴት እንደሚያስቡ ይገርማል
@seblegirma7315
@seblegirma7315 2 жыл бұрын
Ufff yene enat fetari Addis Ken yamtalshi esun gin yesrawn ystew
@ማስተዋልንስጠን
@ማስተዋልንስጠን 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን!!!
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
አራተኛ ገደልኩ እንዳትይኝ አታሳምሚኝ ። በሚፈረድበት ሰዉ ነኝ ።
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 2 жыл бұрын
Egziyabhir ysew hiwet atefu yelal?
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 2 жыл бұрын
Bekuse Kemiyamn Sewe Allah Yisewren Yeteregeme Sewye new Anchim Abzashiw ALLAH BIYAKIBEW
@yayashyayash1358
@yayashyayash1358 2 жыл бұрын
እጅግ ዘገነነኝ እንዴት ልጨርሰዉ ያማል ለ3 ጊዜ ማሶረድ ማለት ጤነኝነት አደለም ለምን አትተውም እንደት አይምሮዋ ተቀበለዉ ነዉር ነዉ እምነትም አይፈቅድም በምን ቃል ገልጨው ይዉጣል 1 ያማል እህቴ እንዴት ቻልሽዉ።
@عرفاتحسين-م6ب
@عرفاتحسين-م6ب 2 жыл бұрын
Btam btam ehytnadkun beshqe eylakun ysmat btam tandgalshe
@hahaa6783
@hahaa6783 Жыл бұрын
Ine rasu bexam
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
እኔ ብሆን 1ኛ እርግዛ አስወርጂ ከአለኝ ብዋላ ነበር ከእሱ ጋር መኖር የማቆመው እግዛብሄር ድቅ ነው ጠብቆሻል የልብሽ ደግነት አይቶ እንደዚህ አይነት ወንዶች እግዛብሄር ከምድረገፅ ለይ ያንሳችሁ
@እልልታለጌታ
@እልልታለጌታ 2 жыл бұрын
ሰውየው ውስጥ ክፉ መንፈስ አለ የህፃናትን ደም የሚጠጣ
@እልልታለጌታ
@እልልታለጌታ 2 жыл бұрын
ልጆቹን ከምትገይ ሰውየው ቢቀርብሽ ይሻልሽ ነበር ደሞ በሀይማኖቴ ጠንካራ ነኝ ትያለሽ?3 ምንም የማያውቁ ህፃናት ገለሽ ይቅር ይበልሽ እግዚአብሄር
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
መች ይሆን የእኛ ሀገር ዳኞች ከሙስና ፀድተው ለእውነት የሚሰሩትና ሴቶች ማልቀስ የሚያቆሙት ?????
@tezu111
@tezu111 2 жыл бұрын
soset lej asewredo behayemanote akerare negn are kelde kebadun ateyat serto betam new yemetegermew
@yishakasfaha4266
@yishakasfaha4266 2 жыл бұрын
አንዴ ሁለቴ ሶስቴ እና እሔን ግዜ ሁሉ በሱ ነው የምታሳብቢው በጣም ይገርማል ዶክተሩ እንዳለው የናትነት የሴትነት ስብእናሽ የት ጠፋ ለመሆኑ በሰላም ትተኛለሽ ሼም ነው አንቺ ከልጅሽ ላፈቀርሽው አውሬ ነበር ቅድሚያ የሰጠሽው!! በጣም ያሳዝናል ብቻ ሳይሆን ይገርማል ስንት አይነት ጨካኝ ሰዎች ነው ያሉት!!! እረ እስቲ የትኛው እምነት ነው እሔን ሁሉ ፅንስ እንድትገዪ ፍቃድ የሚሰጥሽ ሀይማኖት የለኝም ብትዪ አይሻልሽም ዋናው ግን እምነት ሳይሆን ስብእና ነው ያጣሽው::
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 2 жыл бұрын
ነፍስን ያሕል ነገር እያጠፉ በሀይማኖቴ ጠካራ ነበርኩ ማለት ምን ማለት ነዉ😥 ኧረ በአዛኝቷ
@zinabeyna2503
@zinabeyna2503 2 жыл бұрын
Enmnteshe asewarej ylale ????
@tigisttola990
@tigisttola990 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ መልካሙን ጊዜ አምጣልን
@Gres68
@Gres68 2 жыл бұрын
ወይ ጌታሆይ ነፍስ እያጠፉ በእምነቴ ጠንካራነኝ ለእምነቴ ብዬነው ማለት አይከብድም😏
@NibretGudissa
@NibretGudissa 5 ай бұрын
እባካችሁ ሴቶች ውርጃ መፍትሄ አደለም እግዚአብሄርን አምናችሁ ውለዱት።
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
ችግርና ጤናማ ያልሆነ አፍቃሪ እንጂ ሃይማኖተኛ አክራሪ ክርስቲያን ነኝ? አይባልም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸዉ እያልሽ ስላጠፋሽዉ ነፍሰ ተጠያቂ ነሽ እሱም አንቺም የእግዚአብሔርን ቃል ለማክበር እየዘለልሽ ሳይሆን ሁሉንም ነዉ ከ 1 በላይ ስትደጋግሚ እንኳን አትነቂም መከላከያ አትወስጂም? ሰዉ ስታጠፊ?
@azifisseha6028
@azifisseha6028 Жыл бұрын
ስንት አይነት አውሬ ነው ያለው በእግዚአብሔር
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
1ይ ትምህርቲ ሰንበት - 1ይ ርባዕ 2025: "ኣምላኽ ብኸምኡ የፍቅር"
1:05:55
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН