“ከሆስፒታል አልጋ ተነስተው የተገደሉ አሉ”የዛሬ 50 ዓመት ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም ዕለተ ቅዳሜ ሲዘከር።

  Рет қаралды 5,801

Meskerem media መስከረም ሚዲያ

Meskerem media መስከረም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@leulbarkeneh
@leulbarkeneh 4 күн бұрын
ምን አይነት ትረካ ነው በእድሜ ኖሬ ባልደርስበትም በጣም ቁጭት ያሳድራል እንዲህ መሆኑ ። አሁን ላይ እንዲህ የመመሰቃቀላችን ቅርፁን የቀየረው ክስተት አንዱ ይሄ ወቅት ይመስላል ። ሰላም ለሐገራችን
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 4 күн бұрын
ይኼው ሀምሳ ዓመታችን የደም ጎርፍ እየተሻገርን !እንደ ሀገር የውድቀቷ መጀመሪያ 1967
@kumnegerdegu9162
@kumnegerdegu9162 3 күн бұрын
እውነትም የዘመን ድልድይ❤❤❤ እንዲህ አዲሱ ትውልድ ትክክለኛ ታሪኩን እንዲያውቅ የሚሰሩ ሚዲያዎችን ያብዛልን❤ እህታችን መስከረም ጥሩ ይዘሻል በርቺ❤❤❤
@SelamBelay-b5l
@SelamBelay-b5l 4 күн бұрын
እህህህ 😢😢😢 እንዴት ያንገበግባል ሰውን ያለምንም ጥፋት መጨፍጨፍ እንዴት ያለ ጭካኔ ነው ብቻ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ትቻለሁ ዛሬ ላይ ያለው ዘረኝነት እና ደም መፍሰስ የነሱን ደም ያፈሰስንበት የግፍ ገፈት ነው እስኪ ይማረን ጋዜጠኛ መስከረም የምታቀርቢልን ሁሉ አሪፍ ነው ቀጥይበት በርች ❤❤❤
@shaunalem4810
@shaunalem4810 2 күн бұрын
Ye Tulama oromo Menge nawa !
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 7 сағат бұрын
በስመ አብ እንዴት ልብ ይሰብራል እንዴት ያለ ጭካኔ ነው የግፍ ፅዋችንን ይኽው እያፈስነው ነው ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን አይ ኢትዮጵያዬ
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 Күн бұрын
ተባረኩ ተባረኩ ይሄ ትልቅ አሁን ያለው ትውልድ ሊያውቀው የሚገባ ትልቅ ታሪክ ነው የሚያሳዝነው የኢትዩጵያ ውድቀት የጀመረት ግዜ የደርግ ግፍ የጀመረበት ዘመን
@kassahungebrehiwot4889
@kassahungebrehiwot4889 4 күн бұрын
እናመሰግናለን! ሁሌም አዲስ እና እንደ እግር እሳት የሚያንገበግብ ክስተት ነው።
@SimegnewGetahun
@SimegnewGetahun 16 сағат бұрын
አገራችን ያጎረሷትን የበላችበት ያ የጨለማ ዘመን መግስቱ ሰው በላ ነው እነዚሕን ሙሕራን የበላ ጊዜ ነው በሕዋት እና በሻቢያ የተሸነፈ ያ ሽፈትም አሁን ላለንበት ምስቅልቅል ዳርጎናል አየ አገሬ መቸ ነው ከመገዳደል የምንወጠው.
@NahooDegu
@NahooDegu 3 күн бұрын
እንዲህ አይነት በሳል ሚዲያ ከወዴት ተሠውሮ ኖሯል? ጎበዞች በርቱ
@liyaabebe53
@liyaabebe53 5 сағат бұрын
መስከረም ሚዲያ 👍
@beleteasefa3490
@beleteasefa3490 3 күн бұрын
ያ ጊዜ ለኢትዮጵያ የጥፋት ቀን የጀመረበት ጊዜ ይመስለኛል!!!
@ደረስጌማርያምቲዩብ
@ደረስጌማርያምቲዩብ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪ!!!!
@tamiratsolomon4655
@tamiratsolomon4655 3 күн бұрын
ይህችን ሀገር ማን ይሆን የረገማት? ያ ሁሉ መገዳደል አንዳችም የሕዝቡን ኑሮ ከፍ ላያደርግ። አሁንም እዛው ነን።
@be_hailu5634
@be_hailu5634 3 күн бұрын
Thanks so much Meskerem for the comprehensive coverage of the event that took place at the time. You did an awesome job!!👏
@ayenewbiset1303
@ayenewbiset1303 3 күн бұрын
እነርሱን ብቻ አይደለም ሃገርንም የገደለ ተግባር ነው፣ አሁን ምግባር፣ ሃገር ወዳድነት፣ ርህራሄ ከኛ ርቋል።
@masreshaww2050
@masreshaww2050 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ በእውነት ያረፉትንም በምሕረቱ ያስባቸው። በርግጥ ከኛ የበለጠ ለፍጥረቶቹ እርሱ ያስባል...።
@be_hailu5634
@be_hailu5634 4 күн бұрын
Please try to like, subscribe, and share this podcast. We need to encourage Meskerem. እባክዎ ይሄን ፖድካስት ይደግፉ:: እናመሰግናለን
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 4 күн бұрын
መስኪ አንች ጀግና ልጅ ነሽ
@Edi-d7k
@Edi-d7k 4 күн бұрын
😢😢😢😢መስኪዬ አመሰግናለሁ። በህይወት ያለነው ይቅርታ እንኩዋን ባይጠየቁም፣ አባቶቻችን፣አጎቶቻችን ስማቸው መወሳቱ ትልቅ ነገር ነው። ኑሪልኝ እህትአለም። 😢😢😢ያማል ኡኡኡ አልኩ እንደአዲስ፣ እኔ ህጻን ብሆንም ያ ግፍ መቼም መቼም በህይወት እያለሁ አልረሳውም። ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ ውዶች። ውለታ ቢስ ትውልድ አረመኔ ወንበዴ መንግስት። እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ። 😢😢😢😢
@haqtube9212
@haqtube9212 Күн бұрын
ጎበዝ በርች
@selamawitshanko
@selamawitshanko Күн бұрын
በጣም ያሳዝናል የጨለምተኝነት ጥግ😢😢😢
@tadesseb
@tadesseb Күн бұрын
No matter what they have done, they should have not been killed in this horrific way. Black day in Ethiopian history!!!
@kedist1978
@kedist1978 3 күн бұрын
በዛን እሁድ የማስታውሰው ለቅበላ ዶሮ ወጥ ተሰርቶ ቤተሰብ ለመብላት ስንዘጋጅ ሬዲዮው መግለጫ ሲል እኛ በልጅነት መንፈስ ምኑም አልገባንም ነበር ። ዜናው እንደጀመረ እናቴና አጎቴ ደንዝዘው ለቅሶ ጀመሩ ። የሚያስፈራ ጊዜ ነበር። ኢትዮጵያም የደም ጎርፍ ጀመረ ይኸዉ እስከአሁን ይፈሳል 🥲
@Da18LI.43DECE.
@Da18LI.43DECE. 3 күн бұрын
❤❤❤እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ግ❤❤❤
@zerget5938
@zerget5938 3 күн бұрын
Mengestu wesha new😢agere bedem yachemaleke😢
@Tayechalew
@Tayechalew 3 күн бұрын
ደግሜ ደጋግሜ እያዳመጥኩት ነው
@masreshatemesgen4393
@masreshatemesgen4393 Күн бұрын
መስኪ ቀኑን ሙሉ ብሰማሽ!
@habtamualemayhu1528
@habtamualemayhu1528 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ።
@Da18LI.43DECE.
@Da18LI.43DECE. 3 күн бұрын
ይቀጥልልን እምትሉ ድምፅ ስጡ
@aberehamab9016
@aberehamab9016 4 күн бұрын
🙏💚💛❤️🙏
@mewokeltube975
@mewokeltube975 Күн бұрын
ኦሮሞ ጨካኝ ነው። ከደርግ ወሳኞች አብዛኛዎቹ ኦሮሞ ነበሩ።ዛሬም በደም ጎርፍ ሀገሪቱን እያጠቧት ነው
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 4 күн бұрын
♥️🙏⚖️
@abugida794
@abugida794 3 күн бұрын
አሁንም ግብረ ሰዶሙ አብይ አህመድ ከዚህ የበለጠ ግፍ እየሰራነው ያለው
@silas8349
@silas8349 16 сағат бұрын
በአፍ እንድታራበት ሰይጣን ነው እንዲህ አይነት ምክር የመከረህ
@የድንግልማርያምልጅየኢየሱ
@የድንግልማርያምልጅየኢየሱ 4 күн бұрын
Eskemeche emaye Ethiopia?
@onlymine4294
@onlymine4294 Сағат бұрын
በዛን ግዜ ራሺያ ቻይና እስራኤል ነበሩ መንግሥቱ ሀይለማርያም ያስቀመጡት በእነሱና በምእራባውያን ትእዛዝ ድጋፍ የተገደሉት ተማሪዎች ከአስረኛ ክፍል ጀምሮ እስከ ፕሮፌሰር የተገደሉት መንግሥቱ ሀይለማርያም ቀበሌ ክልል የፈጠረው እድገት በህብረት ተማሪዎች አዘምቶ ሲመለሱ ጨረሳቸው
@CygcYffyxg
@CygcYffyxg 4 күн бұрын
😢😢😢😢
@Tayechalew
@Tayechalew 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ከፍ ያድርግሽ
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 4 күн бұрын
አብይ አልደገመውም? እሱ ስንቱን በአንድ ቀን፣ሌሎቹን በተለያዩ ቀነት ፈጀ? በትግራይ ጦርነት የተገደሉት የኢሕአዴግ ሰዎች የጊዜው ስልሳ ሚኒስትሮች፣የጦር መኮንኖች ሊባሉ የሚችሉ አልነበሩም?። ይሄም ይዘከራል።
@leulafework3815
@leulafework3815 4 күн бұрын
Tigray Has no generals. They are local militia leaders. Plus the Tigray local cultural militia leaders came to dismantle ethiopia's
@be_hailu5634
@be_hailu5634 3 күн бұрын
@leulafework3815: You are so right! Most of those Generals were trained at the prestigious U.S. military academies.
@HamasenBr
@HamasenBr Күн бұрын
እንዴት ፡ የደደቢት ፡ ሽፍቶችን ፡ ከ60ዎቹ ፡ የአገር ፡ ባለውለታዎች ፡ ጋር ፡ ታነፃፅራለህ?
@tadesseb
@tadesseb Күн бұрын
No. This event cannot be compared with what any government has done . These victims were in prison and top minds of the time,
@silas8349
@silas8349 16 сағат бұрын
የቁራ ጩኸት
@sisaybeyazn6242
@sisaybeyazn6242 3 күн бұрын
Ahuns felegehyot hospital tegodtew yeqoselutn gelewachew yele
@HiylemikaelAsres
@HiylemikaelAsres 3 күн бұрын
ትላንት እኒህን ክስተቶች ቀራህዘብ ለመብቶየሚጥያቀ ተውልድ አልነበርም ዛሬላይ ከዚያ የበለጠ መሪ ተመልክቸ የሆኖበት ነው ዘመን ተልወጦ የብልፀግነው መሪ አብይ አህመድ ለመውገዛ እራምጀ ውስድ ተነስ ተራመድ ልተውልዱ ለመብትህ ስተለ የለበዚህ አሆነም ከዚህ የበለጠ እንጂ የምነየው የተሻለ አይድለም።
@yad_IPLP_2024
@yad_IPLP_2024 3 күн бұрын
Very terrific and horrific history ever I listened. Even my 4 uncles died in same pattern with other thousands at 1974 E.C, Gojjam.Ethiopia remains hell of the world for the last 50 years. Oh, always painful. Where shall we go???? Uninterrupted genocide for about 50 years in Ethiopia. You narrated the fact in chronologically flow manner! Great work!!!
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 22 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 16 МЛН