ከ live 168 ተቆርጦ የወጣ ታሪክ ወደእመቤታችን ፀልያ መልስ ቶሎ የምታገኝ እህትና ማንነቷ

  Рет қаралды 21,935

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 117
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m Жыл бұрын
እናቴ አዛኝት ወለላይቱ እመብርሀን እኔንም እኮ በግሀድ ነው ከእስልምና ህይወት ያወጣችኝ 🥺🥺🥺 እኔጃ ስለሷ ከምናገር ዝም ብዬ ባለቅስ ይቀለኛል
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Жыл бұрын
Egzabehr ymsgn lnch ydrseshe lholachnm tdersln
@ethiopiaethiopia1641
@ethiopiaethiopia1641 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-ms8kh6nd2h
@user-ms8kh6nd2h Жыл бұрын
🥰🥰❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ለ30 ሰው ሼር አርጌ አለሁ እናንተም አርጉ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ ዘመኑ ከፍቷል ወደ እግዚአብሔር ቤት እንመለስ🙏
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
√√√√√√√√√√√√√√√√
@user-mj8nd4px1i
@user-mj8nd4px1i Жыл бұрын
😭😭😭😭ልቦና ይስጠን ጸልዩልኝ
@gftfggftfg946
@gftfggftfg946 Жыл бұрын
ሰማዕቷ ሰሚነች እኔምባለቤቴ ኩላሊት ጠጠር ተብሎ ምግብ መብላት አይችል ሽንት መሽናት አቅቶት ሪፈር ተባልኩ ብሎ ሲነግረኝ ስልኬን ዘግቼ ወድያው አልቅሼ ነገርኳትለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማነግሪያት 2:ሰአት ባልሞላ እንቅልፍ ተኝቶ ሲነሳሽንቱንም ሸና ምግብም በላ በማግስቱ ሄዶ ሲታይ ምንም የለብክም ተብሎ ይሄው እስከዛሬ ምንም የኩላሊት በሽታ የለበትም የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አምላክ ይክበር ይመስገን ግን አሁን ፕሮቴስታንት ሆነብኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ😢
@kidistshineda2445
@kidistshineda2445 Жыл бұрын
Kidist Arsema terdach
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው በሁላችንም ላይ ይደር አሜን አቤቱ ጌታ ሆኋአንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አኑር ሕማምህን እንድናስብ አቤቱ የጴጥሮስ እንባ የሊድያን ልቦና ስጠን
@chinach4522
@chinach4522 Жыл бұрын
አሜን❤3
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
አሜን
@merekebelakwoe9187
@merekebelakwoe9187 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aden_alemaden_alem
@aden_alemaden_alem Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tube-tf1ot
@Tube-tf1ot Жыл бұрын
ቡቡቡቡቢ
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 8 ай бұрын
መታደል እባካችሁን የመምህር ተማሪዉች በሙሉ በፀሎት አሰቦኝ እሰክ ሙሉ ቤተሰቦቼ ወለተ ሰላሴ ወለተ ሰላሴ ወለተ ማርያም ገብረ ዮሐንሰ ገብረ ዮሐንሰ ገብረ ማርያም ገብረ ማርያም ገብረ ማርያም አረያ ሰላሴ ገብረ መሰቀል እባክችሁ በፀሎት አሰቦኝ 😢😢😢😢😢
@wubyewegaye
@wubyewegaye Жыл бұрын
መምህርዬ እኔ የዛሬ አምስት አመት ነበር አረብ ሀገር የመጠሁት እና የምታሰራኝ ሴትየዋ ገና ከኢሪፖርት ወደ ቤታ እደወሰደችኝ እፊቴ ቆማ መስቀሌን አስወለቀችኝና ትጣለዉ ትደብቀዉ አላቅም በሳምንተኝዉ ቀን በጣም ጨነቀኝ ስጭኝ ስላት መስቀሌት ነጭ ሰሰት ሰጠችኝ እሱም ዛጋ እኔም ጭንቀቱ ባስብኝ በ3 ወሬ በረዳ ሳጥብ ወደቅሁ እኔም ተስፋ ቆርጬ ከሳ ቤት ወጠሁ ከወድቅሁ ጀምሮ ጤንኔቴን አጠሁ ሁላችሁም በፀሎት አስብኝ
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
እመቤቴትርዳሽእህቴ❤❤❤❤
@user-hl1nz1ue2h
@user-hl1nz1ue2h Жыл бұрын
ታድለሽ እመ ቤርሀን ለኛም ትቅረበን😢 እንኳን ለንስሀ በቃሽ🙏
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
ወይ መሰጠት የሚገሪም ታሪክ ነው እመብሪሀን ለኛም ትቅረብ ወ/ሀዋሪያት ወ/ሚካኤል ብለሽ ፀሎት አርጊልን በማሪያም
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እንኳን ለሕማማት እለተ ረቡዕ አደረሰህ አመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማረያም አንቼን የለመነ ማን አፈሮ ያውቃል የመቤታችን ረዲኤት በረከቷ ይደረብን🤲🤲
@user-yz7iq2ml5t
@user-yz7iq2ml5t Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህ በጣም የሚገርም የሚያስተምር ትምህርት ነው እመቤታችን ቅድስተ ድንግል ማርያም የፍቅር እናት ከጠፋንበት ትፈልገናለች ቸርነቷ ርህራሔዋ አይለየን እህታችን በጣም የሚገርም የሚያስተምር( ታሪክ) ትምህርት ነው
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር እውነት የእመቤታችን ተአምር እጽብ ድንቅ ነው🥰
@TUBE-Norway
@TUBE-Norway Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ወዳጅ እባካቹህ ብርሐነ መስቀል ብላቹህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ። እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስባቹህ። በትምህርቱ 40 ፤ 60 እና 100 ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን
@user-bz4wd4to6t
@user-bz4wd4to6t Жыл бұрын
እቴህ እግዚአብሔር ያስብሽ ሃሳብሽ ይሳካልሽ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እኔም በህልሜ ውሻ እና ድመት አያለሁ እና ደግሞ ብዙን ግዜ መንገድ ስሄድ መንገዱ ይጠፋብኛል ጠይም ጠይም ጎረምሶች ደግሞ ያሮሩጡኛል ከዛ መሄድ ከምፈልግበት ቦታ ሳልደርስ እቀራለሁኝ ምንድን ነው ግን? ሌላው ደግም እኔ በእውኔ አልችልም ብየ ስለማስብ ነው መሰለኝ ሁሌ ትምህርት ቤት ሆኘ ፈተና ስፈተን ፈተናው ሲከብደኝ ሰአቱ ሲያልቅብኝ ከሰው ስኮርጂ ነው ማሀልመው እንስኪ ንገሩኝ በማርያም ምምምም
@kahsayaraya1029
@kahsayaraya1029 Жыл бұрын
መምህር እባክህ ጸልይልኝ ፈተና ላይ ነኝ ገ/መስቀል
@user-jz1gz9nj9p
@user-jz1gz9nj9p Жыл бұрын
መምህር እባክህ ስለ እመብርሃን ብለህ የእቴን ስልክ ስጠኝ ።በፀሎቷ እንድታስስብልኝ እና ችግሬን ነግሬያት እመቤቴ ማርያምን በፀሎቷ እንድትጠይቅልኝ ነው ።አርሴማን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግሩም ገለፃ መምህር ስለ ወንድ አይነጥላና ስለ ሴት አይነጥላ ይሄ ነው አለምን እየነቀነቀ እያፈዘዘ እያደናገረ እየመራ ያለው እውነት ነው ።
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
የእመቤታችን ተአምር ቢነገር ቢነገር እንዲህ በንግግር ተናግሬ አይወጣልኝም በቃ እንደ ባህር አሸዋ ፍቅሯ መገመት አይቻልም
@greatethiopia9563
@greatethiopia9563 Жыл бұрын
ሰው እንዴት የራሱን ህይወት እንዴት ይህን ያህል ይሰማል ።100% እራሴን ያየሁብሽ ሰው ነሽ ራሴን ነው ምትመስይው በቃ የኔ copy .
@alemfiseha7079
@alemfiseha7079 Жыл бұрын
እባክህን መምህር እርዳታህን በጣም እፈልጋለሁ ስልክህን ሶስት ዓመት ሞክሬ አይሰራም እባክህን እርዳኝ
@aberasolomon3671
@aberasolomon3671 Жыл бұрын
በፀሎት አስበኝ ክፍለ ማርያም ነኝ
@user-cy2xs1pr5j
@user-cy2xs1pr5j 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አፀደ ማርያም በፀሎት አስብኝ
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Жыл бұрын
ቃል ሕይወትና ያሰማልን መ መምህር ችን እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልን
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
እህቴ የራሴን ህይወት ነዉ በአንች ታሪክ ዉስጥ ያየሁት እባካችዉ የመምህር ተማሪዎች እባካችዉ ወለተጊዮርጊስ ብላችዉ በፀሎት አሰቡኝ!
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እመቤተይ ኣይቺ ውዕለታ ተነግሮ ኣይልቅም
@user-bm8ic9bg2h
@user-bm8ic9bg2h Жыл бұрын
ሁለተ ሚካኤል ብላቹሁ እናቴን አሰቡልኚ
@yaredson1668
@yaredson1668 10 ай бұрын
እህታችሁ ወለተ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ Жыл бұрын
As always, Memhir Tesfaye, your program is changing many people's life style. God bless your heart . . . .Also, I like to say that this lady's grace be up on all Christians. Praise the Lord Almighty Jesus and may the intercession of Saint Mary, may the protection from arch Angels, and may the prayers of all Saints be up on all Christians. Amen!
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e Жыл бұрын
አቺን የምሰማሽ ድግል ማርያም እኛንም ትስማን አሜን መጨቀሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እንኳን ለአባታችን ፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (አባ ገብረ ሕይወት አደረሳን
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እሰይ መምህርዬ live እንደዚ እየቆረጥክ አቅርብልን ለማዉረድ እንዲመቸን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህራችን በአሀታችን የዋህነት የፀሎታ መልስ ማግኝት አግዚአብሔር ይመስገን የአመቤታችን የድንግል ማርያም አማላጅነታ አይለየን የሰማአታ የቅድስት አርሴማ በረከተ አይለየን የቅድስት ገብርኤል ጥበቃዉ አይለየን በጣም አድለኛነሽ በፀሎትሽ በረቺ መጠናከር አለብሽ ይህ የእግዚአብሔር ን ስጦታ ችላ አትበይ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen betammmm Desss yemil weyeyet new memihir #እንበለ ደዌ ወህማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመዮም ያብፃነ ያብፃክሙ ለብርሐነ ትንሳኤ እግዚአብሔር በፍስሐ ወሰላም🤲💚💛❤🙏
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣልን ከላይቪ በጣም ብዙ እየተማርን አብሶ ከምዕመኑ አንደበት ስንሰማ ልዩ ገጠመኝ ነው ❤❤❤
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሠላም መጣክ ይገርማል ደዋይ እህቴ በከፌሉ የኔን ሒወት ይመሥላል ቸሩ መዳኒዓለም በትክክለኛው መንገድ ይምራን
@ergochanel
@ergochanel Жыл бұрын
መምህሪ የኔ እንቁ ባንተ ትምህርት ህይወቴ ተቀየረልኝ እግዚአብሔር እረዥም እርሜና ጤና ይስጥልኝ
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 Жыл бұрын
መምህር የእውነት የዝችልጅ ታሪክ ደጋግሜ ነው ያዳመጥከት የነበረው አሁን ደሞ ቆርጠክ ስለፖሰትከው እናመሰግናለን ም❤❤❤
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ገባ ገባ በሉ የመምህር ፍሬዎች እየሰማን እንስራ💐 ኮሜንት መፃፍ አልወድም ጥሎብኝ ዛሬ አንደኛ ነኝ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
በርች እህቴ ታድያ መንደርደርያ ብቻ ሆነ እኮ መምህር እኮ ጉዳዩን በተመልለከተ ኮምቱ ነው የሚለው በሚቀጥለው ስለገጠመኙ ኮምች ..
@meseretworku9400
@meseretworku9400 Жыл бұрын
ወለተ ሰንበት በፀሎት አስቤኝ ችግር ላይ ነኝ
@wubyewegaye
@wubyewegaye Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህንን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
መምህርእኳን ገህናመጣህልን ገባገባበሉ የመምህርተማሪዎችኑ እንማማር
@helentesfai4130
@helentesfai4130 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ
@user-os4oh4gm8z
@user-os4oh4gm8z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔን ህልም ፍቱልኝ 3 አንድ አይነት ቁመት ያላቸው ሰዎች እየተከተሉኝ እኔ በፊት እሄድሁ እነሱ እየተከሉኝ ብዙ መንገድ እኔ ብቻየን እነሱ 3 ሁነው እያወሩ ይሄዳሉ በመጨረሻ ተገናኘነ ከዛ ሱቅ ደረሸ ቀይ በሰል ሽንቁት ልገዛ ስል ሻጬ ሰላጣ ቅጠል ሲሰጠኝ አይ ያልሁህ ሽንኩርት ነው ስለው አነዛ 3 ሰወች መጠው አብረው ቁመው ያወሩኛል በትነሹ ነው ብዙ ነው ግን ባጭሩ እሂን መምህር ፍታልኝ
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
መምምህር እኳን ደህና መጣህ እኔ ጀምሬ ነበር ኔት የቆረጠብኝ ተመሥገን
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
Amenamenamenamen
@user-ed1ug7of4n
@user-ed1ug7of4n Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታቺን ላቺ እሚደርሡ መላአክት እመቤታቺን ትድረሥልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም እህታችን ተሞክሮሽን ስላካፈልሽ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ያስብሽ ጎዶልያስ
@user-bm8ic9bg2h
@user-bm8ic9bg2h Жыл бұрын
ሰማአቷ የኛንም ድምፀትሰማን በረከቷ ይደረብን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
መምህር የእኔ ነው የውንድ ዛር ዓይኔ ጣላ 2ተኛዋ የገልፅካዉ ብህር
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@shdh7287
@shdh7287 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን
@user-if2kb1uh9v
@user-if2kb1uh9v Жыл бұрын
ታድለሽ ማርያምን እመ ብርሃን ታናግሪያልሽ እንኳን ደና መጣህ መምህራችን 🙏🌿💖
@llhealdom265
@llhealdom265 8 ай бұрын
ለምንድነው ለሌላው ደዋይ እድል አይሰጡም የህይወት ታሪካቸውን በመናገር ግዜ የሚገሉት። 5 ደቂቃ ለአንድ ሰው በቂ ነው
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
enken Dena Metah Memerachen 🎉❤qule Hiowet Yesmalen ❤🎉
@wubitmarsha8741
@wubitmarsha8741 Жыл бұрын
አሜን3
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ለኔንም መቼ ይሆን አምላኬ የኔን ሚስት እንደዝች ሴት የገባት ልጅ ባገኘው በጣም መታደልነው ትዳር ለመያዝ ከፈለግን የመምህር ተስፋዬን ትምህርት የተረዳች የተረዳ ወንድነው ማግባት ማገኘት መታደልነው።
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ
@eshetube8790
@eshetube8790 Жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን ።
@yiftusragetnet5024
@yiftusragetnet5024 Жыл бұрын
አሜን ቃለህዎት ያሰማልን
@genanewnegesse8745
@genanewnegesse8745 Жыл бұрын
Enem Wedaw New Emebete Melse Metiseteny
@user-zj8qd1po5c
@user-zj8qd1po5c Жыл бұрын
እቁየ በርታልን ዘርህ ይባረክ🙏🙏🙏
@MessieWarko
@MessieWarko Жыл бұрын
እንኮን መጡ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህልን መምህራችን ❤❤❤
@edenz7956
@edenz7956 Жыл бұрын
እኔም ሴቶች አይሆኑልኝም በ በጣም ይገርማል
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yemariamnegn5667
@yemariamnegn5667 6 ай бұрын
አሜን
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
Berchi Ehitachin
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 Жыл бұрын
Memheryee
@abdiMedia1
@abdiMedia1 Жыл бұрын
Yene Asitemar Bizu Amet fetar yanurilgne
@selamgh3379
@selamgh3379 7 ай бұрын
telke temhert new kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@abayneabebe5977
@abayneabebe5977 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын
Memeheri kalate hiwot yasemalen segawune abezeto yesetelen!!! Ahetachene tarekeshene selakafeleshene anamesegenalen: seteseleyu weletesadeke belachehu seleyuleghe beatsebocheay ba ede ameleko yamelekalu 😭
@senaytassefa278
@senaytassefa278 Жыл бұрын
Emebrhan men ysanatal temesgen
@user-qi6og4zt3r
@user-qi6og4zt3r Жыл бұрын
ሰላምመምህር እንዴት ላግኞት
@helensahle6071
@helensahle6071 Жыл бұрын
Ene eketatelalew program ehen gn degme degagme new yesemahut ehte ayzosh 🙏🙏🙏
@alemt1332
@alemt1332 Жыл бұрын
Her story is yimesaselal kine gara…😢 I went through a lot in my life time but Mariam ena melaektochu hulem yiredunal… Egziyabhair kanche gara yihune
@sameraabraha5728
@sameraabraha5728 Жыл бұрын
❤❤❤
@davidmant4730
@davidmant4730 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Hunken Dena mexa memehirachin wandimachin egzabher yi bark emabete atilyik wandime
@samidereje3806
@samidereje3806 Жыл бұрын
ይቺን ልጅ ወድጃታለሁ።
@WagayTazebeWolde-fb7zy
@WagayTazebeWolde-fb7zy Жыл бұрын
Memhr Enie gn thkl yante yutub new balefewm semchew alew huletegna Ghie new shar yalkew
@user-pe9rz8pl5m
@user-pe9rz8pl5m 11 ай бұрын
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 Жыл бұрын
መምህር እኔም በህልሚ ጉረቤቴ ልብሴን ሰርቃ ለብሳ አየዋት እና ልብሲን ብዬ ልጠይቃት ፈራዋት ምን ጉድ ነው ❓🤔
@sholaboge2615
@sholaboge2615 Жыл бұрын
Salam mamahir enkoan adarasan lasamona mamat.hulachium enkoan adarasachu. Manaw indane bachink lay chinka yamidararabibata .😢 Mache new yamabakaaw fatana e Bansa gimashu inkoan aiii faxari xinatun sixany..bastalotachu asibuga walata madin nanya .sidatanyawa
@sholaboge2615
@sholaboge2615 Жыл бұрын
Gin banta Ina banta masaloch min indahuna awake xankara hunyalaw tamasgan
@WagayTazebeWolde-fb7zy
@WagayTazebeWolde-fb7zy Жыл бұрын
Qalehiwet yasemagln Mehr enkuan dehna metah. Memhr einem yegorbietie yakstualgj Buna qolta be the asyiza stasfetchegn yedeqeqewn eyasqerech trie triewn eyetalech ttlew alech Enie demo yaltefeche eyeleqemqu efechew alew
@yetykefil7912
@yetykefil7912 Жыл бұрын
አረ አትፍሪ እኛ ቤትም ነበረ እህቴ ወስዳ ለጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወስዳ የጣለቹ
@geedsneedss7201
@geedsneedss7201 Жыл бұрын
ይቺን ልጅ አጥብቀህ ያዛት እዳጠፋ
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam 11 ай бұрын
😢
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
❤❤❤
181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:52:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 97 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 506 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
24ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ትንሹ ሀጢአት እንዲያድግ ሰይጣን የእሳት ውሀ ሲያጠጣ ተመልከቱ
1:26:31
175ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
2:47:59
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 47 М.
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 97 МЛН