ፂ ስራ አገዘችን

  Рет қаралды 37,054

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@heniandtsi
@heniandtsi 8 ай бұрын
ለፋሲካ የሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት 👉0911095545 ስራዎቻችንን ለማየት👉t.me/henokdesign
@lidacall6326
@lidacall6326 8 ай бұрын
የጥያቄ ይመለሰልኝ ከተጋባን ሰባታመት አላችሁ ልጃችሁ ዘጠኝ አመቱ አላችሁ?
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
በእምነት ለምትመስሉኝ ተዋህዶ ቤተሰቦቼ የነነዌን ህዝብ ጸሎትና ጾም የተቀበለ አምላክ የኢትዮጵያን ህዝብ ልመናና ለቅሶ ይቀበልልን🙏🤲
@MizuTube-x1x
@MizuTube-x1x 8 ай бұрын
ደሚሪኝ ውዴ 🥰🙏🙏
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 8 ай бұрын
AMEN!
@shawaye5579
@shawaye5579 8 ай бұрын
Amen Amen Amen mamye 😢🤲🤲😢😢
@YeneYene-st6jm
@YeneYene-st6jm 8 ай бұрын
Ameeen
@fasikawande3558
@fasikawande3558 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
እዮብና አቤል የቤተሰቡ ድምቀቶች ❤❤መንታ የሚመስሉ ❤❤ዘና ነው ፈታ ነው እዮብን ያገባች የታደለች 😊
@S-sis
@S-sis 8 ай бұрын
አንቺ አግብ 😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
@@S-sis ለኔ ታናሽ ወንድሜ ነው አልተመኘውትም።ለእህቴ ልጆች ብመኝ እንጂ ለኔ No ለኔ ሚሆን ሲገኝ ጠይቃለሁ አይዞሽ ሃሃሃ
@solotad9979
@solotad9979 8 ай бұрын
የተባረከ ዘር ሁሉም ወንድማማቾች ከነሚስቶቻቸው እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ለሌሎች ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው። ይተሳሰባሉ፣ ትዳራቸውንና ስራቸውን ያከብራሉ፣ እርስ በርስ ደግሞ ይደጋገፍሉ። እግዚአብሔር ከቁጥር አያጉድላችሁ ተባረኩ።
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 8 ай бұрын
ሄኖክ ወንድማችን እጅህ ይባረክ ያምራል በጣም እኔም እግዚአብሔር እፈልጋለሁ ነጩን የመቀበያውን ቀሚስ ። ግን ሥጋው ደሙን ብቻ አተበሉ አስተካክሉ ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ነው ማለት ። ቅዱስ የሚለውን ቃሉን አትነጡሉት። እንኳን መለኮታዊ እሳት የሆነው የ አምላካችን ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ተራ ሰው እንኳን ጋሸ እንትና ይባላል አንጠልጥሎ አይጠራም።
@7yahgg280
@7yahgg280 8 ай бұрын
አቬላ እና እዮብ በጣም ቀልደኛ ልጆች ናቸው 😂😂😂❤❤❤ሄኖክ ነፂ ታምራላችሁ❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 8 ай бұрын
😂😂😂😂 ያቤል ስልክ ይስረቅ pirank❤ አርጉት
@minawaco5200
@minawaco5200 8 ай бұрын
ሰላም የምታሥቀኑ ቤተሠባች ብሎም የሥራ ሠዎች ናችሁ ትልቅ ክብር የለኝ እኔም ነጭ በነጭ እፈልጋለሁ
@seblet148
@seblet148 8 ай бұрын
ጨዋ ሚስት ነዉ ያለችህ በርቺ ልጆች ማሳደግ ቀላል አይደለም እንደዚህ ደሞ ወደ ስራ ስትመለሺ ጠንካራነትሽንና ጉብዝናሽን ነዉ የሚያመላክተዉና በርቺ, በፍቅር በጤና ያኑራቹህ ከመላዉ ቤተሰባቹህ ጋር🙏..... አቤሎ የደስታችን ምንጭ አትጥፋ👍❤
@arigash-c8y
@arigash-c8y 8 ай бұрын
አይ አቤላ የቤቱ ድምቀት እኮ ነህ የኛ ቀልደኛ ምርጥ ወንድማ በጣም ምርጥ ቤተሰብ ሄኒዬ አቤል ኢዮባ አዲስ መልካም የፋሲካ ስራ ይሁንላችሁ ቤታቹ አዲስ አበባ የሆነ የማዳም ቅመሞችዬ እዘዙ ለቤተሰቦቻቹ ታማኝ ስለሆኑ❤❤❤
@weynshetalemu9928
@weynshetalemu9928 8 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 8 ай бұрын
አቤልየ የቤቱ ድምቀት እኮ ነው በጣም ነው የምወድህ እሰከ ቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ወንድም አብሸሩ❤❤
@የውብዳርእሴተስላሴ
@የውብዳርእሴተስላሴ 8 ай бұрын
እንኳን ለፆመ ነነዌ በሰላም አደረሳች የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ጥበቦቹ በጣም ያምራል ግን እዴት ማሰራት ይቻላል ከዚ በፊት ሽፎን አቤል አሰርቼ ትንሽ ቅር አለኝ ፎቶ ተልኳ ሲሰራ ግን እንደሚለኩት አይሆንም ግን ለማዘዝ በጣም ነው የምፈልገው
@askidesta4271
@askidesta4271 8 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦችየ ስወዳችሁ❤❤❤
@ZinuTub
@ZinuTub 8 ай бұрын
ሄኖክዬ ለእህቴ ቆንጆ ጥበብ ስራልኝ እህቴን በጣም ነው የምወዳት🎉❤
@TirsitHgebrale
@TirsitHgebrale 8 ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል ብሩም የሚያምር ይመስለኛል
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 8 ай бұрын
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አቤል የቤቱ ድምቀት 😂😂❤❤❤❤❤❤
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 8 ай бұрын
አቤል ልብስ ሰርቶልኝ ነበር ግን በጣም ሰነፍ ነው ሰራው ጥሩ ግን ያለምጣል ለምን ሚስቱ ግን በጣም መልካም ነች የተናደድኩትን እሷ አቀዘቀዘችኝ አቤል አስተካክል አደገና ለብሱን ያለሁበት አገር አሜርካ ያየው ሁሉ ወደውታል ግን በኔ የደረሰ አዳይደርሰባቸው አድራሻ አልሰጠሁም
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 8 ай бұрын
ውይ አቤላ በሳቅ ነው የምሞተው እንተ ስትኖር ፍቅር ያሆናችሁ ቤተስቦች ወደ እገር ስንገባ እናስፋለን እበሻ ልብሶችሁ በጣም ያምራሉ
@Magi_koo
@Magi_koo 8 ай бұрын
ውይ አቤል አደለም ስልክ መኪና ይግዙልሕ የምር በጣም ነው ዘና ምታረገኝ እና አንድ ኮመንት ጎበዝ ነው ግን ያለምጣል ተብለሓል አስተካክል ዩቱብ ክፈት ለራስሕ በናትሕ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 8 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ እህት❤❤
@fatuma381
@fatuma381 8 ай бұрын
ፂዬ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TiruHabtam
@TiruHabtam 8 ай бұрын
ሄኒ የት ሰፈር ነው ያለኸው ንገረን በጣም ታምራላቹ ስራቹ ሳቃቹ ድምቀታቹ አቤል እና እዮብ የቤተሰቡ ድምቀት ፈጣሪ ሁላቹንም በያለቹበት ይጠብቃቹ❤❤
@amogneAnley
@amogneAnley 8 ай бұрын
አቤል ❤
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 8 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@hhff9887
@hhff9887 8 ай бұрын
ጎበዞች በጣም ነው የምንወዳችሁ
@ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ
@ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ 8 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ዉዳች❤❤❤
@samriissak1204
@samriissak1204 8 ай бұрын
You guys all family business..that is good...nice 🎉🎉🎉❤❤❤
@donkeytub3504
@donkeytub3504 8 ай бұрын
Wow siaymimru libsochi ❤❤❤ i like 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@hesnfish5010
@hesnfish5010 6 ай бұрын
ስታሳዩ ዋጋ እየተናገራችሁ ቢሇን ጥሩ ነው
@sregutbergena320
@sregutbergena320 6 ай бұрын
ታምራላችው
@tringotri6479
@tringotri6479 8 ай бұрын
ስታምሩ❤
@زينةبلال-ه8ش
@زينةبلال-ه8ش 8 ай бұрын
ለሙስሊም የሚሆን አሳየን እስኪ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ተወዳጅ ቤተሰብ❤
@tigistamaru4037
@tigistamaru4037 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤wow
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 ай бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሠብ❤❤❤ ሥታምሩ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 8 ай бұрын
አቤል አዝግ 😂😂😂
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 8 ай бұрын
ሄኖክም አዲሱ ገበያ ነክ አድራሻ ልቀቁብን
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 8 ай бұрын
❤❤❤❤ምረጥ ቤተሰብ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
ሰታምሩ ❤❤❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 8 ай бұрын
አቤል 😂 ቀልድ በለው ክክክክ
@genettessema1970
@genettessema1970 8 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችው 🙏🙏🙏
@Medi804
@Medi804 8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@FayideeSabontu
@FayideeSabontu 8 ай бұрын
Lemen yee musilem amash qamish atesarum yale masqel hulum mesqel alow laz le Muslim ❤❤❤❤
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 8 ай бұрын
በትዛዝ ይሰራሉኮ ውዴ
@NhumeHiwet
@NhumeHiwet 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርችሁ❤❤❤
@winniea9803
@winniea9803 8 ай бұрын
አቤል የቤቱ ድምቀት😂😂❤
@NaemahHusein
@NaemahHusein 8 ай бұрын
በርቱ ወድሞቼ
@SelamAbera-p4d
@SelamAbera-p4d 8 ай бұрын
Wowww nw bertuu
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 8 ай бұрын
አቤል 😂😂😂😂 የሳቃችን ምንጭ ነው
@mekomenza9913
@mekomenza9913 8 ай бұрын
ወላህ ስወደቹ ❤❤❤
@ترهاسالشهراني
@ترهاسالشهراني 8 ай бұрын
እሰይ እሰይ ❤❤❤❤❤
@amnhwwduw5258
@amnhwwduw5258 8 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ 💕💕💕💕💕
@سبحاناللهالعظيم-ن2ذ
@سبحاناللهالعظيم-ن2ذ 8 ай бұрын
ዘናያደርጋልኮሁሌ ስልኩየኔነውክክክ
@TigstTesfay-o2n
@TigstTesfay-o2n 8 ай бұрын
Le kurban yemihon sint yehonal wagaw?
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 8 ай бұрын
wow yameral
@wowwow6662
@wowwow6662 Ай бұрын
ሄኒዬ ነጭ ልብስ እኔም ለናቴ እፈልጋለው ግን እኔ ውጪ ነው ያለሁት
@haregmak1519
@haregmak1519 8 ай бұрын
ፂዬ❤❤❤❤
@astertamiru3963
@astertamiru3963 8 ай бұрын
ወይኔ ቀሚሱ በጣም ያምርራል ስንት ነዉ ዋጋው
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 8 ай бұрын
አቤል ስወደ እመቴ እሱ ካለ ሳላይ አላልፍም ቀልዱ ስለምወድ
@martyethio5278
@martyethio5278 8 ай бұрын
She is strong woman 👩
@tsionnegussa4518
@tsionnegussa4518 8 ай бұрын
ጥበቦቹ ❤❤❤❤
@ekru-tube
@ekru-tube 8 ай бұрын
እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤
@Teje-n2g
@Teje-n2g Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 8 ай бұрын
የኔ ውዶች❤❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
በርቱ ባለማህተቦቹ❤
@محمدعبدالله-ج5ه8ج
@محمدعبدالله-ج5ه8ج 8 ай бұрын
ወደ እራያ ትልካላችሁደ
@saradezi8588
@saradezi8588 8 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@masaratnegarat3195
@masaratnegarat3195 8 ай бұрын
Bartu widowochaa ignam adikan wadbatachu inmatalani
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 7 ай бұрын
💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😘😘😘😍😍
@WeyinYenatea
@WeyinYenatea 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@ZinaKiros-gl1nb
@ZinaKiros-gl1nb 8 ай бұрын
ነጭ ልቡስ አሳዩን
@maheletethio1154
@maheletethio1154 8 ай бұрын
Geragbagi enji btnshu 4 qemis eflgalhu😢
@TirsitHgebrale
@TirsitHgebrale 8 ай бұрын
ዋጋው እንዴት ነዉ
@Aisha-sq9gf
@Aisha-sq9gf 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰1👌
@bazakason8474
@bazakason8474 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@زمزم-ج1ف
@زمزم-ج1ف 8 ай бұрын
ሄኖክ የራያ ቀሚሥ ትሠራለህ እንደ
@nunutadesse2234
@nunutadesse2234 8 ай бұрын
Pls ena efelgalewe
@etinish
@etinish 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@tsegakt2012
@tsegakt2012 8 ай бұрын
Henok efelg neber gin endet new mtlkln
@raheldawit1831
@raheldawit1831 8 ай бұрын
Eshi snt new gn waga
@zuzuየወሎልጂ
@zuzuየወሎልጂ 8 ай бұрын
ሳኡዲ ትልካላችሁ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍🥺
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 8 ай бұрын
አረ በእግ አቤል ስልክ አያነሳም
@rtgh9245
@rtgh9245 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammerajmed4173
@mohammerajmed4173 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍
@fatimahussain6768
@fatimahussain6768 8 ай бұрын
Yewlo kemse serulgne
@Belaynesh-xl2fv
@Belaynesh-xl2fv 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MizuTube-x1x
@MizuTube-x1x 8 ай бұрын
❤❤❤😊
@etinish
@etinish 8 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 8 ай бұрын
ምነው አቤል እንቅልፍህን አልጨረሰክም ወይ ????????
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
❤❤🎉ፈጣሪ ሰላም ፍቅራቹ ያብዛ❤🎉
@HayatHussien-el9qp
@HayatHussien-el9qp 8 ай бұрын
በብዛት መስቀል አለበት ሙስሊም መልበስ አይችልም
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 8 ай бұрын
በትዛዝ እኮ ማሰራት ትችያለሽ እደምትፈልጊው ይሰራልሻል
@ሰውአርገኝሰውእንድሆን
@ሰውአርገኝሰውእንድሆን 8 ай бұрын
Yemiyaden eko nw aygelem
@HayatHussien-el9qp
@HayatHussien-el9qp 8 ай бұрын
@@ሰውአርገኝሰውእንድሆን ምኑ ነው የሚያድነው?
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 8 ай бұрын
እጅክን ይባርከው ኢትዮ ስምጣ አንተ ጋ እንጂ አላሰራም
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ffatima954
@ffatima954 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@AsrapKhan-i6b
@AsrapKhan-i6b 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 8 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤
@BaidaBaida-s1e
@BaidaBaida-s1e 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigistegab-3465
@tigistegab-3465 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTesema-r6u
@TigistTesema-r6u 8 ай бұрын
ሰታምሩ❤❤❤❤❤
ወንድሞቼን እና የወንድሞቼን ማስቶች ሰርፕራይዝ አረኳቸው
16:43
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 65 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 78 МЛН
ያደጉበትን ቤት ውርስ አከፋፈሉን
17:59
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 88 М.
ረዱ የድሮ የጋብቻ ፎቶውን ስታይ ቀለበቶን አወለቀች
27:42
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 132 М.
ሚስቴን ሰርፕራይዝ አረግናት
14:53
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 49 М.
ፀጉሬን ተቆረጥኩት አዲስ አበደ አላመነም ለመጀመሪያ ጊዜ ተቆጣኝ
22:16
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 392 М.
ሔኖክን ሰርኘራይዝ አደረግነው
17:42
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 91 М.
በጣም ተጨነቀች ምግብሽ አይጥምም
19:13
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 117 М.
የልጄን ፀጉር ላጭቼዉ ቃልን አሳበድኳት
16:42
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 176 М.
እህቴ ተቆጣች ቃል ሰራችልኝ
26:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 91 М.
እዮብ የሱቄን አሻንኩሊቶች ጨረሳቸው
19:45
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 82 М.