ከሰሜን እዝ ከፍተኛ አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 241,951

EBC

EBC

Күн бұрын

ከሰሜን እዝ ከፍተኛ አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 231
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 4 жыл бұрын
እናንተ ዉስጥ ጥልቅ ፍቅር አለ❤️ ባለ ከዘራዉ የኔ አባት ንፁህ ህሊና ንፁህ ልብ ነው ያላችሁ የምርጥ ምርጦች ናችሁ ኦፍ ከምር አለቀስኩ ከልብ መልካሙች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!
@abrahamsultan70
@abrahamsultan70 3 жыл бұрын
የሀገር መከታ መከላከያ ሰራዊታችን ክብር ይገባዋል የምትሉ እስኪ ይህንን ኮሜንት ላይክ አርጉ👍🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
@Hana-ol5zh
@Hana-ol5zh 4 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ክብር ለእናተ ይሁን እናመሰግናለን ጀግኖቻችን
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 4 жыл бұрын
ጀግኖቻችን የሀገር ኩራት አሏህ ይጠብቃችሁ ኑሩልን አድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@yezabayezaba6761
@yezabayezaba6761 4 жыл бұрын
Jfphüäk
@tadla8200
@tadla8200 4 жыл бұрын
ጀግኖችየ በርቱልን ልዑል አግዚአብሔር ማላኩ ቅዱስ ምካኤልን ይላክላቹ በፊታቹ ይቅደም በክፉ ይጋርዳቹ ቅዱስ መካኤል።የቆሰሉትን ምረትይላክላቸው ለተሰውት ልዑል አግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማረው አሜን ኮረኔል ሻበል ጀግና እድሜናጤናይስጥ ሁላቹም ጀግኖችየ
@amadoalex2497
@amadoalex2497 3 жыл бұрын
ጀግና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እናመሰግናለን።እግዚያቤሔር ይከተላችሁ።
@iloveallah4197
@iloveallah4197 4 жыл бұрын
Thank you so much our beloved mama Ethiopian heroes keep strong we all love you 🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 3 жыл бұрын
እናንተ የኢትዮጵያ ጀግኖች ወታደራዊ ሙያችሁን , ለአገር እና ለወገን መከታ መሆናችሁን በተግባር ያሳያችሁ ናችሁ:: እንደ ሚሊዮን ኢትዮጵያን ለእናንተ እኔም ትልቅ ፍቅር እና ክብር አለኝ :: ፈጣሪ ይጠብቃችሁ :: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tgmcmaster2639
@tgmcmaster2639 4 жыл бұрын
I can listen to you guys all day long. So so proud of you. Thank You all for your service.
@ghidaydesta5870
@ghidaydesta5870 3 жыл бұрын
Yes for committing genocid on incent people you people are sad God is with the suffering people
@tgmcmaster2639
@tgmcmaster2639 3 жыл бұрын
@@ghidaydesta5870 I agree with one thing you said, God is with the people who suffer.
@lachlanvincenzo1908
@lachlanvincenzo1908 3 жыл бұрын
you probably dont give a shit but does anyone know of a method to log back into an instagram account..? I was dumb forgot my login password. I would love any assistance you can offer me!
@muzedebesay1345
@muzedebesay1345 2 жыл бұрын
Where are you now bro 😜😜😜 U guys f**ked up
@emmyt311
@emmyt311 4 жыл бұрын
አይ ህውሀት የመከላከያ ሰራዊታችንን የነኩ ቀን ነው ቀናቸው የጎደለው! ጁንታው ኢትዮጵያን ዘርፎ ዘርፎ ጥጋቡ እና ትእቢቱ ነው ለመደምሰስ ያደረሰው!!! እማይነቀል የኢትዮጵያ ካንሰርን ነው በእግዚአብሔር እርዳታ ጀግናው ሰራዊታችን የነቀለው!! የኛ ጀግኖች ኢትዮጵያዊ በመሆኔ የኮራሁበት ዘመን!❤ የመከላከያ ሰራዊታችን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ያለምልመው!! ሰላም ለኢትዮጵያ!!💚💛❤🙏💚💛❤🙏
@ዳዲሀዋስ
@ዳዲሀዋስ 4 жыл бұрын
ጀግኖቻችን የእኛ አንበሶች
@Yወርቁአዱኛ
@Yወርቁአዱኛ 4 жыл бұрын
ባለከዘረው የኔ መልካም ጥይቱን ሳያስወጣ በከዘራው እየተመረኮዘ ድል ያረገው ጀግና የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@ritafisum430
@ritafisum430 4 жыл бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሄር አሁንም ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች
@zerihunteshome8089
@zerihunteshome8089 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ የኛ ጀግኖች፡ አለኝታ ሆናችሁ ኢትዮዽያንና ሕዝባችንን ስለታደጋችሁት እግዛብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ። ያማል በጣም !
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
ዋው ዝቅ ብየ አከብራችሆለሆ ሰው ማለት እናንተ ናቾ ጀግና ሀገር ወዳድ 😍😍 ባለ ገዘራው ያለ ፂሙት አላወኩትም
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 4 жыл бұрын
ለባለከዘራው ልዩ ሽልማት መሠጠት አለበት 👌👌👌👌👍👍👍💪💪
@ክተትመክተህአደባይ
@ክተትመክተህአደባይ 4 жыл бұрын
ጀግኖች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊቶች ያንን ጁንታ ቱልቱላ ወያኔ ገላገላችሁን በርቱልን ከጎናችሁ ነን አኩርታችሁናል
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 3 жыл бұрын
True! It takes full willingness & resolute spirit to do what they do and Emama ETHIOPIA needs nothing less!
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tomwie3253
@tomwie3253 4 жыл бұрын
Three of them are strong and commited for their country!! Thank you our Heros!!
@fishm6323
@fishm6323 4 жыл бұрын
Thank you so much for your service 💚💛❤️
@Yoseph96
@Yoseph96 4 жыл бұрын
እናንተ የኢትዮጵያ ኩራት ናችሁ! ልክ እንደ ፊልም ነው ቁጭ ብዬ የሰማሃችሁ። ደስ ስትሉ! ጀግንነታቹህ ቁርጠኝነታችሁ የእርስ በርስ ፍቅራችሁ እና ዲሲፒሊናቹ ያስቀናል። የኢትዮጵያ ምልክት ናችሁ። እኔ ውጊያ ኣላውቅም ግን የመከላከያ ኣባል ብሆን ደስ ይለኛል ምክንያቱም እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ያለው እናንተ ጋር ነው። በጣም እንወዳቹሃለን🤩🤩🤩💪🏽💪🏽💪🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና ለህዝቦቿ እና ለመንግስታችን ይሁን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YiDesswa
@YiDesswa 4 жыл бұрын
ባለ ከዘራው,የኛ ጀግና ,ሁላችሁም ጀግኖች,ለምትከፍሉት ሰማዕት እጅግ በጣም ልዬ ክብር እና ምስጋና ይድረሳችሁ::የኢትዬዽያ አምላክ ይጠብቃችሁ::እንወዳችሆልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tarikuabebe1839
@tarikuabebe1839 4 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ፍጡር ናችሁ ይቅናን ሁሌ ጠላቶቻችን ለዘላለም ከምድረገ ገጽ ይጥፉ ደሞም አይቀርላቸም። መሪቷ ይዋጋል ይህን ባይኔ አይቻለሁ ድሬ ደዋ በሶማሌ ጦርነት ጊዜ ታንኩ ሁሉ አሸዋ አስምጦቶታል። የዛለት የዘነበው ዝናብ በጣም ረድቶናል።
@lolafoon6782
@lolafoon6782 3 жыл бұрын
ጀግኖቻችን ሺ አመት ኑሩልን♥♥♥
@user-sr7nm7cq4e
@user-sr7nm7cq4e 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን አላ እዚቦችን እና ኢሳን እጠቢቂልን ጀጊኖቻችን አላ እጠቢቂል የኛ ኢቁ 💓💓💓💓
@aduadu3685
@aduadu3685 4 жыл бұрын
አላህ ክብር ይስጣችሁ !!!!
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 жыл бұрын
ኮሎኔል ሻምበል ጀግናችን ሁላችሁም እጅግ እጅግ እናመሰግናለን
@alesemubelay4567
@alesemubelay4567 4 жыл бұрын
ባለ ከዘራው ጀግና ሁላችሁም መከላከያችን ኩራታችን ናቹህ
@eke1914
@eke1914 4 жыл бұрын
Long live mama Ethiopia and soldiers.🙏👍🙏👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@solomong3422
@solomong3422 4 жыл бұрын
Ethiopia has many many heros . Tanks gad.🦁🦁🦁
@ghidaydesta5870
@ghidaydesta5870 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mrvip3641
@mrvip3641 3 жыл бұрын
ጀግኖቻችን የኛ አበሶች አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ🙏🙏🙏🙏🙏
@sittiahmed6060
@sittiahmed6060 4 жыл бұрын
Thank you ❤️❤️❤️
@Yወርቁአዱኛ
@Yወርቁአዱኛ 4 жыл бұрын
ምርጫችን አብቹ ብቻ ነው ታላቁ መሪያችን ደኩተር አብይ ብቻ ነው በውጭም በውስጥም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አብቹን ብቻ ነው ምርጫችሁ
@terytill3652
@terytill3652 4 жыл бұрын
Yes I am standing with ABICHU SINCE HE BECAME PR
@danielteklu375
@danielteklu375 4 жыл бұрын
ምርጫችን ብርሃኑ ነጋ ነው። አብይ የተባለ ኦነግ አየመረጥም።
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
አገሬ ብዙ ጀግና አላት በእውነት ኮርተንባችሃል በእሳት የተፈተኑ ጽኑ ጦርነት ረሀብ መቁሰል መድማት መሞት ድካም የቆማችሁበትን አላማ አላስቆማችሁም ጀግና ናችሁ ጋዜጠኛው እድለኛ ነህ ከጀግናው ጋር ስራህን በመስራትህ ከንግግራችሁ ስርአታችሁ ይገዛል
@woyenishetwondimu4487
@woyenishetwondimu4487 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች በክብር ዝቅ ብዬ አመሰግናችኽለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 4 жыл бұрын
ልዩ ገድል ነው ከጀግና የሚጠበቀውም ይህ ነው
@helenmlove4019
@helenmlove4019 4 жыл бұрын
የሀገር ኩራት ነቹ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃቹ 💗💗💗💗💗💗💗
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 4 жыл бұрын
የሀገር ኩራት ወርክ ልበሱ አመሰግናለሁ ።
@abesema4572
@abesema4572 4 жыл бұрын
ጀግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃቹ ዘንድሮ ፈታኝ ጊዜ ነው ፈጣሪ ያስበን
@robbarobi2784
@robbarobi2784 3 жыл бұрын
Tank you so much appreciated ethiopian army for avery never give up appreciated 👍💜🙏💕tank you god bless ethiopian army and amhara special forces all ethiopian god bless 🙌
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 4 жыл бұрын
Thanks to God WE are PROUD of ETHIOPIANS HEROES MILITARYS WOWS GREATEST JOBS BROTHER'S
@سمافون-د3ض
@سمافون-د3ض 4 жыл бұрын
ባለከዘራው ሻበል እንወድሀለን እናከብራሀለን ሺመት ኑሩልን እንወዳቹሀለን
@robbarobi2784
@robbarobi2784 3 жыл бұрын
Tank you again you are super military super star 🌟🤩✨ god bless you guys god bless ethiopian army and amhara special forces all
@megersaregassa6980
@megersaregassa6980 3 жыл бұрын
ኮ/ል ከማል አቢሶ ጅግናው የቀይ ነብሮች አዘዥ ከጓዶች ጋር የደረከቸው የአመራር ብቀት ኮርተንብሃል እግዝሐብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ክብር ለሠራዊታችን
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 4 жыл бұрын
ጀግኖች እግዚአብሄር ይጠብቃቸው የአገር ኩራት ናችሁ
@user-sr7nm7cq4e
@user-sr7nm7cq4e 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀጊኖች 💓💕🇪🇹💓💓
@asikifele9568
@asikifele9568 4 жыл бұрын
Gods bless Ethiopian soldiers
@ስለ-እውነት
@ስለ-እውነት 4 жыл бұрын
Ay Decipline ena seknet!!!! Egziabeher yebarkachew!!!
@emru2030
@emru2030 4 жыл бұрын
የነደበረ ጽዮን ድንፋታ ፍከራ ገደል ከተታቸው ወርውሮ ከጋራ
@vxfvbb7432
@vxfvbb7432 4 жыл бұрын
በትክክል ገና ድባቅ ይገባሉ በአፍ አደኛ ናቸው ቢቸግራቸው ሱዳን ሰራችላችሁ ይላሉ ሱዳን እራሷ ፕሮግራም ስለነበራ ያንን ተጠቅመው አቀናብረዉ ስዱን ኢትዮጽያ ገባችይላሉ ማሽላ ውስጥ ለውስጥ እያረረ ላይላዩ ይስቃል አሉ እነሱም እደማሽላው ሆኑ ገና የጁንታው ዘር ድባቅ ይገባሉ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት በእንባ እና በደስታ ስሜት ነው ለእኛ ስትሉ በየጫካው እና በየዳር ዳርድንበሩ ሆናችሁ እውነትን በመያዛችሁ ያም እውነት የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ነው አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሁሌም ድል አይለያችሁ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 3 жыл бұрын
አሁንስ የተማረኩትን ስታይ አለቀስክ?
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 4 жыл бұрын
እናት አገራችን ኢትዮጵያ ክአያቶቸችን ፣ክአባቶቻችን ጀምሮ ከእናንት የዛሬዎች የኢትዮጵያ ጀግኖች መከላከያ ኅይሎች ጭምር ኢትዮጵያ ማህፀነ እርጥብ በመሆንዋ በእጅጉ ኩራት ይሰመኛል ፣ ክብር ይገባችሁዋል ።
@endrisalhabeshy9952
@endrisalhabeshy9952 4 жыл бұрын
ክፍል 1የት ነው
@endrisalhabeshy9952
@endrisalhabeshy9952 4 жыл бұрын
ሁላችሁም ታሪካዊ ጀግና ናችሁ ጀኔራል አዳምነህ እንኳን ተረፍክ
@genetdeyou2824
@genetdeyou2824 4 жыл бұрын
Thanks Thanks 👏🏽👏🏽👏🏽
@abserabser4394
@abserabser4394 2 жыл бұрын
ጀግኖችአቦእኔምእንኳንአየሁጁንታውሲደመሰስህህህህ
@sollyalemu6808
@sollyalemu6808 4 жыл бұрын
Ye Ethiopia ye kurte kene lijochi. we love you
@merikonjo798
@merikonjo798 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዪጀግኖችከክፉጠብቃቸዉ
@tedlameshesha9358
@tedlameshesha9358 4 жыл бұрын
The real Ethiopian hero make history as our forefathers. Thank you for uprooted the evil weeds out of our lovely country. We love you and have a great respect for you our dear brothers.
@ghidaydesta5870
@ghidaydesta5870 3 жыл бұрын
I think you don’t know the history and who keep Ethiopia from invtion because evrthing is unable yna
@ritafisum430
@ritafisum430 4 жыл бұрын
ጀግኖቻችን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ
@seadaebrahim3037
@seadaebrahim3037 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ
@dagnachewtaa8813
@dagnachewtaa8813 4 жыл бұрын
Good job colonel Kemal Ebiso,my former boss!!!
@kunijikunini5797
@kunijikunini5797 3 жыл бұрын
Seeing this After 6 months makes me smile
@ghidaydesta5870
@ghidaydesta5870 3 жыл бұрын
Smile ? What cane of people are you going with Eritra to commit genocid in Tigray make you happy but God is just he is with the suffering people
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 4 жыл бұрын
ዋው እኔም ከነዚህ ጀግኖች እኩል ዜጋ ነኝ እላለው።
@mihretmersha580
@mihretmersha580 4 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያን ፈልጌ ያገኘሗት እናንተ ውስጥ ነው ። ክበሩልን 🙏 የእናንተን ገድል ጀግንነት እና አንድነት ስመለከት ነው ሀገሬ ላይ ያለኝ ተስፋ የሚለመልው ‼ አንድነት ሀይል ነውና ፍቅር ይስጠን ። ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 4 жыл бұрын
ይሄን ቪዲዮ የቀረፀው የETV camera man ኮረና አስመርምሩት ከኃላ ሆኖ በተደጋጋሚ ሲያስለው ይሰማል ። እነዚህን ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እንደዚህ አይነት ተግባር ኢቲቪንም አይመጥንም ኢዲት መደረግ ነበረበት
@an4709
@an4709 4 жыл бұрын
I heard that
@letssaveamhara936
@letssaveamhara936 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነትን ከሶስቱ ጦር መሪዎች አየሁ ደስ ይላሉ ጀግኖቻችንን
@hermalakk4505
@hermalakk4505 4 жыл бұрын
ክፍል 1 የታለ?
@geressudedefa5480
@geressudedefa5480 4 жыл бұрын
በጣም በጣም የምትደነቁ ጀግኖች በረቱልን
@heran3479
@heran3479 4 жыл бұрын
ባለከዘራው ሻምበል እና አዳምነህ በጣም ነው እምወዳችሁ የኛ ጀግኖች ኮማንዶችም በርቱ። የኢትዮጵያ አንድነት እናንተ ውስጥ ነው ያለው ። ይህን አንድነት ኢትዮጵያ ሕዝብ ውስጥ እንዲሰርፅ አድርጉ። እባካችሁ ሕገ መንግስቱ ነው በብሔር የሚያባላን ክልል ይቅር አንድ ኢትዮጵያ እንድትሆን እንስራ ። አለዛ መተላለቃችን ነው። እኛ አንድ ከሆን ሀያል ሀገር እንደምንሆን አልጠራጠርም ። እባካችሁ ኢትዮጵያዊነት ላይ እንስራ። ሀገራችን በደም ታጠበች ብልፅግና ብዙ ይሰራል ብለን ተስፋ አለን። እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ። ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ይለምልም
@haymanoteahiwotea8915
@haymanoteahiwotea8915 4 жыл бұрын
ክፍል አንድ የት አለ ?
@kemalandargie9386
@kemalandargie9386 4 жыл бұрын
ክፍል አንድ ገና እየተዘጋጀ ነው ተረጋጉ
@gerrywelde3753
@gerrywelde3753 4 жыл бұрын
Gobozoch Junta che tefu selam ygegnal 🇪🇷💝🇪🇹✌️
@taebasaed4418
@taebasaed4418 4 жыл бұрын
የሀገር የወገን መከታወች ጥላታችሁ እግራችሁ ስር ይዉደቅ እናንተ ከፍ በሉ ጀግኖቻችን
@demessewdegefe9355
@demessewdegefe9355 4 жыл бұрын
ምርጥ መኮንኖች ወታደራዊ ገለጳቸው በሳል ነው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የማያቋርጥ ክብርኗ ድጋፍ ሊሰጣቸው ይገባል ምትክ ሕይወቱን ነው እየስጠ ያለው
@kassahundamita901
@kassahundamita901 3 жыл бұрын
ሰምቼ ሰምቼ የሰራችሁት ታሪክ አልሰለቸኝም ይገርማል ወገን ወገኑን እንዲህ ሲያደርግ ነገሩ የግፉ መልስ በጀግኖቻችን ተመልሷል
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 3 жыл бұрын
I Love 💕😘 mekelakeya serawitochachin egeziabeher amlak ersu kefit ke huwala ke gira ke qegni gasha yihunachiu
@adamworku1914
@adamworku1914 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በልጆችሽ ኩሪ።
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 4 жыл бұрын
TIGRAY TV NOW, IT'S ETV.
@dawitdave6328
@dawitdave6328 4 жыл бұрын
ክብር ለሁላችሁ ይሁንልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@lifetree7177
@lifetree7177 3 жыл бұрын
ውይ ባለከዘራው እዚህ ላይ ልጅ ይመስላል:: ለካ በረሀ ነው ያስረጀው:: ታላቅ ምስጋና ኩአክብሮት ጋር ለባለ ክዘራው እንዳሁም ለመላው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊይ ይድረስልኝ::
@kabe8622
@kabe8622 4 жыл бұрын
መከላከያ የምትሰደቡት አክትቪስቶች የደርግ ወታደር የኃይሌ ስላሴ ማለት ማቆም ይህ መከላከያ አንድ ሕይወቱን ለኢትዮጵያ የሰጠው ሠራዊት እያንዳንዳችን ክብር እንስጥ
@ኢትዮኢትዮ-ገ5ፀ
@ኢትዮኢትዮ-ገ5ፀ 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድ የምየ ጠባቂወች
@nhaile4493
@nhaile4493 4 жыл бұрын
100% fota lbah nen ❤❤❤ymysewi yblay zlke zer yngues mikal zer 💎💎💎💎💪💪💪💪💪💪💪
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 3 жыл бұрын
መከላከያም የዋረደም የትግርየ ንም ወራሪንም አሁንም በካንቢየንም ምግብንም ከኢትዮጵያ ንም ቀለብዉንም እያቀረብዉለትም በህዝብንም ትግርየ ንን ስምንም ነዉ ያለም ጥንቃቅየንም ይደረግልን ወደትግራይ ንም ወደህዎሀትም ተዋጊንም አካላትንም ምግብንም አቅርቦትም ስለሚላከዉንም አስቀርዉት ባስቸካይም የፈለገንም ይምጣ። ላገዳም ጣይም ጠላትንም ምግብዉንም ማቅረብንም እንደማደራጀትም ይቆጠራል ባስቸካይም አቃጥልዋቸው ብለናል ህዝብንም አማራም ማስገደያም ማጠናከርያም ምግብንም ራሽናልም ማቅረብንም ትክክልም አደለም ለጠላትንም ጦርንም ምግብንም መንግስትም የለለበትም ማመላለስንም ሳይሆንም ማቃጠልም ጎድበህንም ቆይተህም ያስፈልጋል። አሁንም ቢሆንም ህዝባችንም የሚገድልም መንግስትም የሚወጋም ጠላትንም ቢሄር ንም ትግርየም ተጋዳይም ምግብዉንም ማቅረብንም ሀገርንም የፍርስልን ነዉ ባስቸካይም ይቁም እርዳታዉንም ለህዝብንም ሳይሆንም ለተጋዳይም ምግብንም ነዉ የሚቀርበዉንም ያለም ባስቸካይም ይቁምልን ብለናል ከምንገድም ጠብቃችሁንም አቃትልዋቸዉ ወንድም ወንድ ሽተትዉም ለጠላትም ንግብንም አመላላሽንም ካንቦይም ወደትግራይ ም የሚገባዉንም ምንገድዉም ስበርዉት አበላሽዉት ቆፍርዉት በልዋቸው። ለጠላትም አቅርቦትም እየተደረገንም ነዉ ተብለናል ባስቸካይም ትራስፖርትም አስቁሙት ወንድንም ሁንዉም ህዝብንም አማራም ማስገደያም ምግብንም መስጠትም እራስዉም ተባባሪንም ገዳይም ነዉ ስራዉንም እሽይ ቻዉ
@هسنه
@هسنه 4 жыл бұрын
ጀግኖቻችን💪💪 የኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹የአይን ብሌኖች. 👀👈👈 አብዝቶ እድሜ ናጤና ይስጥልን 💞
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 3 жыл бұрын
TRUE! Imama ETHIOPIA needs nothing less than the resolute willingness that is needed to do what they do? Thank you our heroes!!
@Eleaffandy_E7l6s5id9
@Eleaffandy_E7l6s5id9 3 жыл бұрын
Jamal ኦ ጀማል ሆይ ባሽር ውሻ ኡም አሕመድ ጥርስ ሆይ ህዝብህን ከኤርትራ ጦር ነፃ አውጣ جيش ህፃኑ በፍቅረኛ ውስጥ በጣም ርቆ ከሄደ እና ለምክር ፣ መመሪያ እና ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ ተግሣጽ ተሰጥቶታል ፣ እናም ኢትዮጵያ የከንቱነት ፣ የግዴለሽነት እና የእብሪት መዘዞችን መሸከም አለባት ፣ ከዚያ ትዕግስት ለእርሷ ረጅም ነው ፣ እና ግብፅም ብትል እሷ አደረገች ፣ እናም ኢትዮጵያ የሚያስከትለውን ውጤት ተሸክማለች ፣ ከዚያ አባይ ከግብፅ ስም ጋር በሰማያዊ መጽሐፍት ውስጥም ይዛመዳል ፣ እሱ ለግብፃውያን የህልውና ጉዳይ ነው ፣ እናም አንድ ብርጭቆ ውሃ ከእኛ እና ከእሱ አይከለከልም ውሃ አይሸጠንም ፡፡ 🔴🇪🇹 يا جمال يا بشير يا كلب ام احمد يا تيوث حرر شعبك من جيش ارتيريا اذا تمادى الطفل في الدلع ولم يستجيب النصح و الارشاد و الاستجابه إذا يتم تأديبه و علي اثيوبيا أن تتحمل نتائج الغرور و التعنت و الغطرسه فقد طال الصبر عليها و مصر اذا قالت فعلت و علي اثيوبيا تحمل النتائج فالنيل اسمه مرتبط باسم مصر حتى في الكتب السماويه و هو قضية وجود للمصرين و لن يمنع عنا كوب ماء ولن تباع مياهه لنا و ان شاء الله شنقول لامها السودان سوف تعود
@ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ
@ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴት ወገን ወገን ላይ እዴህ ይጨከናል?
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 3 жыл бұрын
It's sad isn't it?
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
➡️ህወሓት የትግራይ ህዝብ መሪ አለመሆኑንና የትግራይ ህዝብም ከህወሓት ጋር አንድ እንዳልሆነ በተግባር የታየበት እውነተኛ ምስክርነት ያየንበት ክስተት ነው, ስለዚህ እውነት ሁሌም አሸናፊ ነች‼️ ➡️ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ውርደት ለባንዳው ህወሓት ጁንታ ይሁን‼️
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ኖራለች። ለዘላለምም ትኖራለች። ይብላኝ ለቆሻሻ ባንዳዎች የታሪክ አተላዎች የክህደት ሞት የሚሞቱ። ለእውነት ለፍትህ ለሰላም ለአንድ ኢትዮጵያ መሞት ታሪክ የሚያወድሰው ለትውልድ የሚተላለፍ ታላቅ ታሪክ ስርታችዃል።ንፁህ ህዝብ ሲያመሰግናችሁ ይኖራል። ኢትዮጵያ ለልክስክስ ርዝራዦችና የሚያደርጉትን ለማያውቁ ባለጌዎች ቤት የላትም። ድል የህዝብ ነው። ድል የሰላም ጠባቂው ሠራዊታችን ነው። ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ አንድነት ተከብራ ትኑር።
@User-xt1hb
@User-xt1hb 3 жыл бұрын
እነዝህን. ካሀዲወች. አስሮ. መቀለብ. እንዳይኖርርር. በአደባባይ. መሰቀልልልል
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 4 жыл бұрын
የክፉ ቀን ወዳጅ የኤርትራ መንግስትና ሕዝብ እናመሰግናለን ብድራችሁን እንመልሳለን ቀን አይተው የከዱን ደግሞ የሱዳንና የግብፅ የወያኔዎች ውርደት "ለጣሊያን" ባንዳነት "ለግብፅ" ባንዳነት የውርደት ውርደት "ለሱዳን" ባንዳነት ተረሣ እንዴ የዮሃንስ አንገት???
@michaelt5773
@michaelt5773 3 жыл бұрын
ዮሃንስ ትግሬ መሆኑን ረሳህው መሰለኝ ነፍሴ እኒን ባንዳ ምትላቸው ዱቄት ሆነው ተሰብስበው ትግራይን አስለቅቀዋል ጀጋኑ ደቂ ትግራይ ድቅስም ድቅስም ትግራይ ትእወት ❤️💛❤️
@Peace-j1l
@Peace-j1l 4 жыл бұрын
ከህወሓት ጁንታ ጋር የተመሳጠሩ የሰሜን እዝ የጦር አመራሮች አሁንም በስልጣን ላይ እንዳሉ የፍትህ መፅሄት አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ መረጃ አውጥቷል። የምን መደባበቅ ነው?
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 4 жыл бұрын
ወሃ አቀረበላቸው ለነዘህ ጀኞቼ
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 4 жыл бұрын
ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ
@lettyteclay6569
@lettyteclay6569 4 жыл бұрын
HAVE A NICE EUROPEAN CHRISTMAS
@rabia6064
@rabia6064 2 жыл бұрын
ይድረስ ለከማል አብድሶ ብልጽግናችሁ የአማራን ህዝብ እየበላ ሀብትንብረትን እያወደመ እያፈናቀለ እየዘረፈ ከ4አመት በላይ ሆናችሁ ከጥፋትበስተቀር አላየንም ልማት ኧረምንጉድናችሁ አስባችሁታልን የሰራችሁትን ወንጀል የአንድሰው የነብስ ዋጋ ስንትነው በየቀኑ በሺየሚቆጠርአማራ እያረዳችሁ እየበላችሁ ደም እየጠጣችሁ ብልጽግና ማለት ይኸነዎይ በእንግድነት በጥታችሁ ለዚህ ደረጃ ያበቃችሁ የአማራህዝብነው ታሪካችሁን እወቁ እናንተ ማናችሁ አኔድም ብጣሽነገር የለመችሁም ኢትይጵያ መሬትላይ። ሁሉኬኛ ይሁን እያላችሁ መስገብገባችሁን ማቆም አለባችሁ። ፋፍቀን የማባረር መብት አለን💯💯ወለጋ ን ይዛችሁ ደራን ሰሜንሸዋን ቤተአማራን አድስአባን መተከልን የኛ አላትሁ የእኛየትኛውነው አስቡት ጤና አለመኖራችሁን ዘረበሽተኞችናችሁ አላህ ይማራችሁ የለከፋችሁ በሽታ በአለም የሌለነው የሰው ስጋ የሚያስበላ የሰውደም የሚያስጠጣ አላህ ጠራርጎ ያንሳችሁ የጫካውጂብ ይሻለናል ከናንተስ።👈
@elsasemereabrham9902
@elsasemereabrham9902 4 жыл бұрын
Goshe egziabher ymesgen
@abebesolomon1436
@abebesolomon1436 3 жыл бұрын
Enezih hul ahun behiwet yelum yasazinal, yaseletenachew lemashenef?
@felekegurmecha831
@felekegurmecha831 4 жыл бұрын
ኢትዩዸያ ሁልም በእናንተ ታፍራና ተከብራ ደምቃና ፈክታ ለዘለአለም ከፍ ብላ ትታያለች።
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 3 жыл бұрын
Enante wude wegenochachin egeziabeher amlak abizto abizto yitebikachihu ye geta iyesus fitsumu melkamu eregninetu ayileyachihu aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn
@timenumber2
@timenumber2 4 жыл бұрын
እናንተ አባቶቻችን ናችሁ! እንወዳችሗለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 3 жыл бұрын
Ke dawit ena ke muse ke eliyas garr yeneberew egeziabeher abat be mtihedubet hullu ersu yiwagalachihu telatochachihun hullu
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
ወታደራዊ  ማዕረጎች # ፋና  ቀለማት
19:39
Fana Television
Рет қаралды 119 М.
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН