No video

የምስር ወጥና የቆስጣ ለብ ለብ ጥብስ |Ethiopian food |Hot Lentils sauce with chard stew

  Рет қаралды 179,928

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የምስር ወጥና የቆስጣ ለብ ለብ ጥብስ ቆንጆ ኢትዮጰያዊ ምግብ ጤናማ ውህድ ናችው
Ethiopian food |Hot Lentils sauce with chard stew

Пікірлер: 294
@getiteshom6953
@getiteshom6953 3 жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለው ሞክሬው ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@kumnegerdemissie2780
@kumnegerdemissie2780 3 жыл бұрын
አቤት ስንት ነገር እንደተማርኩ ካንቺ !!! እጅሽ ይባረክ ባለሙያ አረግሽኝ
@hiyatyoutube5254
@hiyatyoutube5254 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር
@b.t7056
@b.t7056 3 жыл бұрын
ዋዉ!! የምስር ወጥ አሰራር ቆስጣዉ እራሱ ልዩ ነዉ አንቺ ሰርተሽ የምታበይዉ ሰዉ በእዉነት በጣም የታደለ ነዉ እጅሽ ይባረክ። 💚💛❤🙏
@ayalewkassa6639
@ayalewkassa6639 3 жыл бұрын
Ere gude !!! Hodene anebochabeshewo!!! You are the best 👌 ethiopian cultural food cooker!! Yemches konjet!!
@hiyatyoutube5254
@hiyatyoutube5254 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር
@yeabsera5479
@yeabsera5479 3 жыл бұрын
Wow
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና የሚያስጎመጅ በተለይ ቆስጣው 😋እጅሽ ይባረክ ሜላዬ 🥰👌👌👍👍🥰❤️
@user-tz2nm2ti2c
@user-tz2nm2ti2c 3 жыл бұрын
ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ምርጥ ባለሙያ ነሽ በርቺ
@asma2386
@asma2386 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ምርጥ አሰራር ነው የምታሳይን እናት ነሽ ስታስረጅን ተርጋግተሽ ነው ሁሌም እከታተላለሁ በርቺ እህቴ ሜሉ💌
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
ሜልዬ እንደ ሁል ጊዜውም በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪልኝ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Wow endat yamerale tebareki
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ👌👍
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
ዋው ያስጎመጄል ባለሙያ ነሽ በርቺ
@shironganga1395
@shironganga1395 3 жыл бұрын
Hey Melly, am a Kenyan that loves Ethiopian food am glad I came across your channel now I make my own Ethiopian food at home, your recipes are soo easy to follow and always turns out delicious.Pls just keep listing the ingredients in English for some of us that don't understand the language.Thanks looking forward to learning more recipes from you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
Hi shiro thank you so much,yeah that's why I started wright the ingredients in English but sorry some of my past videos dosnt have
@21nardos
@21nardos 3 жыл бұрын
karibu
@islamicmessage777
@islamicmessage777 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቅልጥፍ ያለ የቆስጣው አዘገጃጀት ለጤና ተስማሚ እጆችሽ ይባረኩ 👌🙏💟
@ssll7812
@ssll7812 10 ай бұрын
ዋውው ባለ ሞያ ነሽ❤❤❤
@workaferahutesfaye8908
@workaferahutesfaye8908 3 жыл бұрын
በአበሻ ምግብ ማንም አይስተካከልሽም ጎበዝ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ቆስጣ በጣም ነው የምወደው ልዩ ነው
@alsagerma8700
@alsagerma8700 Жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ ሞክሬዋለው በጣም አሪፍነው የበለጠ በርቺልኝ
@axatube3194
@axatube3194 3 жыл бұрын
Kosta be carrot emokrewalehu thank you for sharing 🙏
@adanechawoke8051
@adanechawoke8051 2 жыл бұрын
Melyeee balemuya andegna nesh 💯💯💯💯
@saraberhane84
@saraberhane84 Жыл бұрын
አዲስ ቤት ስገባ ነው ያወቅኩሽ ሚሊ በጣም ባለ ሞያ ነሽ ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዉይ ሜላዬ መልኩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር የኔ ቆንጆ በርቺልን 😘😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው በተለይ ቆስጣው ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እውነት ነው በያይነት በጣም ይጣፍጣል ጤናማማ ነው ። ክሽን ያለች ወጥ ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ አብሬ እየጎረስኩ ነው ሲአምር ቆስጣውም ቆንጆ ነው ።ክረምት ስለሆነ እዚህ ቆስጣ እረክሶአል አሰራርሽ 100%%👍👏👏አመሰግናለሁ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ብርክ በይ የሀገሬን ባህል ባንቺ ነው የማጣጥመው ጎበዝ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
So yummy and healthy Melliye! Thank you for sharing!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሊልዬ
@maya7837
@maya7837 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እይታ ቆስጣን በዚህ መልኩ አይቼ አላቅም እናመሠግናለን
@hiyatyoutube5254
@hiyatyoutube5254 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 3 жыл бұрын
Masha allah new hulame serash webe new tebarki 👍👍👍
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 3 жыл бұрын
ያምራል !
@hannahappy539
@hannahappy539 3 жыл бұрын
Hi 👋I like ethiopian food 😋 keep going
@sisisisio585
@sisisisio585 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@BizuayewGetahune-qi6lu
@BizuayewGetahune-qi6lu Жыл бұрын
ሁሉንም አሰራርሽን እየተከታተልኩሽ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ
@orgayahar10
@orgayahar10 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሊየ በጣም ባለሙያ ነሽ በርችልን ካንች ብዙ ሙያ እየተማርኩ ነው
@hiyatyoutube5254
@hiyatyoutube5254 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር
@hamonabeshah5774
@hamonabeshah5774 2 жыл бұрын
Yena balemuya ehit gobez berichilign
@samsonga1044
@samsonga1044 3 жыл бұрын
በርች ማማየ ሁለየም ተመልካችሽ ነው በርቺ
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
Wow thank you for sharing looks delicious thank you 🙏😍💕👍
@selamhabesha
@selamhabesha 3 жыл бұрын
ewunet new Mellye kes bilo yetesera migib yitafital. ejish yibarek
@hananmurad933
@hananmurad933 Жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ ሁን ብዬ ፈልጌ ነዉ ማይሽ ማሻ አላህ በርቺ
@DibabEritrea
@DibabEritrea Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ❤❤❤ ነው👍🏽🌷
@tsegi9563
@tsegi9563 2 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል አይን ነው የሚበላው ይባላል ባንመጣም በልተነዋል
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣሺ
@achamyelehmengistu93
@achamyelehmengistu93 2 жыл бұрын
Mely betam arif new misr sisera tolo misru saykulala eyebesele min ladrgew
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ካንቺ ሳይሆን ከምስሩ ስለሆነ ችግሩ መጀመሪያ በርበሬውን በደንብ አቁላልተሽ ምስሩን 5 ደቂቃ ያህል ካቁላላሽ በቂው ነው እንዳንድ ምስር ቶሎ ስለሚበስል ነው
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቆስጣ ወዳጄ ጎበዝ በርቺ መልካም ቀን መልካም ሰንበት 🙏
@rahelbalcha2637
@rahelbalcha2637 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እህቴ ደሞ ቀምሰሽ የምታስጎመጂው ነገር😀
@hannaabebe5253
@hannaabebe5253 2 жыл бұрын
Selam mellateye yene konjo yene balemoya enedemeneshelegne betame ewodeshalehou enateme tewodeshaleshe.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሀንዬ አመሰግናለው እናትሽንም እግዛብሄር ያክብርልኝ በይልኝ
@nebiyouzewdu9393
@nebiyouzewdu9393 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርቺ እናመሠግናለን
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 3 жыл бұрын
Melliya betam yasegomgale egeshe ybarek berchi yena konjio
@dhdggroruye656
@dhdggroruye656 3 жыл бұрын
ኢድ ይባርክ የኔ ቆንጆ ሰላምሽን ይብዛልኝ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@sefrasheneyew7594
@sefrasheneyew7594 2 жыл бұрын
Tebareky Melly.Neshinash des yelal 💚💛❤️
@Ethio344
@Ethio344 3 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል እሁን እሰራለው ባሳየሽኝ መሰረት እጅሽ ይባረክ
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 3 жыл бұрын
You are so neatly organized! My kitchen would look as if a tornado went through it 🤦🏾‍♀️
@zemares4325
@zemares4325 3 жыл бұрын
Me too!!!
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 3 жыл бұрын
Why 😆😂😂
@asmeret1621
@asmeret1621 3 жыл бұрын
Hahahahah Mine too..I can never clean as I go..I just don't know why??
@alminakebede1495
@alminakebede1495 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አስጎመዠሽኝ ነገ ሰርቼ ውጤቲን እነግርሻለሁ
@fatekadi9027
@fatekadi9027 3 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ይጥማል አንደኛ ነሽ
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 3 жыл бұрын
Gobez.....ejish yebarek.
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክልኝ ዛሬ አጋጣሚ አግኝቼሽ ነው
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 🙏🙏
@haimilakew2182
@haimilakew2182 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ሌሎቹ ሴቶች ማየት ደስ አይለኝም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
@zenashlemma5037
@zenashlemma5037 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ከፈገግታ ጋር
@fereheiwotsemeon1941
@fereheiwotsemeon1941 2 жыл бұрын
Meliy ee ejesh yebarek balemuya adergesheg
@egrady2614
@egrady2614 3 жыл бұрын
Good recipe, nice job with camara work
@user-lp1zj1jh1r
@user-lp1zj1jh1r 3 жыл бұрын
ቀጥይበት👍👍👍
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 2 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ሀሌ በቀላሉ ነዉ የምረዳሽ አመሰግናለሁ
@tigist422
@tigist422 3 жыл бұрын
ማርያምን ምራቄን አስዋጠኝ ሜሉ ሁሌም አንደኛ ነሽ ፅድት
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 3 жыл бұрын
ሰላም ሜሉየ እደት ነሺ በ5 ወሬ ዛሬ ገና ማየት ጀመርኩ ነብሰጡር ስለነበርኩ ምግብ ስለሚሸተኝ ና ሳየው ስለሚያመኝ አቁሜ ነበር ዛሬ 6 ወር ስለሞላኝ ሁሉም ሰላም ሲሆን ላይሺ መጣሁ ምርጥ ባለሙያ እኮ ነሺ በርች ማሚ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እህቴ ብርትት በይልኝ ማርያም በአንድ ህመም በሰላም ትገላግልሽ
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አሚን ሜሉየ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በሰላም ወልደሽ ለመነሳት ያብቃሽ ማርያም ትቅረብሽ እህቴ 🌹🌹
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 3 жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j አሚን ሀንየ
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
Yes that's how I do and that is how miser wot should be prepared. You can't find like this inrestorants in Ethiopia so don't like to eat out of my home . You are so smart!! ❤❤ ❤❤❤
@tigistyemariyamlji415
@tigistyemariyamlji415 3 жыл бұрын
ያሚ ነዉ እጅሺ ይባረክ ሰብስክራይብ አረኩሺ በርቺ ዋዉ ነሺ ፅዳት ሁሉ ነገርሺ ያምራል pround of you my sister
@user-jy9wy9ge5b
@user-jy9wy9ge5b 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@gannatdirriba6535
@gannatdirriba6535 3 жыл бұрын
Wow maree
@fjvvvhnvbb3343
@fjvvvhnvbb3343 3 жыл бұрын
እርፍ ነው በርቺ እህት
@edengirma8467
@edengirma8467 3 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ነው ምወድሽ ባለሞያ ነሽ በርቺ
@menberetafesse5075
@menberetafesse5075 3 жыл бұрын
Balemuya nesh betam!
@aichaaicha6608
@aichaaicha6608 2 жыл бұрын
sela! Melye egish ybarek mirt bale moya nesh. gin tiyake alleyn misir wet betam ewedalhu gin cegwarayen yasamimeyna. lemin endehone alawkim. esti mikiniyatu kawekishi nigeriyn. betam adnkish neyn. allah yibarksh.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ምስር ወጥ ብዙ ግዜ ሰዎችን ያማቸዋል ሲመገቡ ለምን እንደሆነ የማቀው ሳይንሳዊ ምክንያት አላውቅም ግን አንዲት ዶክተር ምድርን ቀላል አርጎ የመጀመሪያውን ውሀ እፍስሶ መጠቀም ጥሩ ነው ስትል ሰምቻለው ምን ያህል ይሰራል የሚለውን ግን ምክር አላየሁትም እስቲ ሞክሪ እንደሱ
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d Жыл бұрын
ስወድሽ በእውነት በርቺ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሺ ሳርዬ ክበሪልኝ
@yalemkidanemariam323
@yalemkidanemariam323 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 жыл бұрын
እርፍ ነው በርቺ
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 3 жыл бұрын
Thanks for sharing the video 😊. Keep it up.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሚቱዬ አመሰግናለው ደግሞ የእህቴ ምክሼ ነሽ
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 жыл бұрын
ጎበዝ።
@rahelwolde8093
@rahelwolde8093 3 жыл бұрын
Good Job
@mnA475
@mnA475 2 жыл бұрын
ገበዘ የስራሽውን ሁሉ አይቻ ልጨረስው ፈልኩኛ
@toyba2216
@toyba2216 2 жыл бұрын
አወድሻለሁ ዎው ማሻአላህ ነሽ ሁሉ ነገርሽ ❤️❤️❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ጦይባዬ
@laylasayeed4460
@laylasayeed4460 2 жыл бұрын
ቆስጠዉ ፈሶሊያ ምጨምሪበት አሪፍ ነበር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ ለይላዬ አመሰግናለው
@tenagnelemma952
@tenagnelemma952 3 жыл бұрын
Yne gobezz
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 жыл бұрын
ወደዚህ ቻናል በመምጣት ብዙ የሚጠቅም ሙያ አየሁ 👏👏 ቤተሰብ ሆኛለሁ ደወሉን በመጫን አንችም ብቅ በይ ወደኔ ❤️
@hiyatyoutube5254
@hiyatyoutube5254 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር
@tefetelahoun5875
@tefetelahoun5875 3 жыл бұрын
ጎበዝ👍🙏😁👌
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እንደዚህ እየሰራሽ እየበላሽ ለምን አትወፍሪም😃😂
@hiyatyoutube5254
@hiyatyoutube5254 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ስብስክራይብ ላይክ ሼር እንትባበር
@lidyaretta7762
@lidyaretta7762 3 жыл бұрын
Fast share with delishes food thx melat
@lililetel9128
@lililetel9128 3 жыл бұрын
ሽንኩርት ኣክታተፍሽ የንየ ስታይል ስለሆነ ጥሩ ለመሆኑ ኣረጋገጥሽልኝ thank you
@riima5804
@riima5804 2 жыл бұрын
በርቺ በጣም ቆጆነው ማማየ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@zenimengesha2122
@zenimengesha2122 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾 Melly~ keep doing what you’re doing👍
@ethiogenettube4337
@ethiogenettube4337 3 жыл бұрын
Woow mamaye betam mert new ejesh yebarek Enam abertachegn ema
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እሺ ገንዬ በጣም አመሰግናለው
@bobylokso5978
@bobylokso5978 Жыл бұрын
ወዳጄ የምስሩን አችይም ማማዬ ቐስጣው ግን አደኛ ነው
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 3 жыл бұрын
You are right it's hard to cook lentils. Even though it looks easy when you eat it.
@elsanegusse942
@elsanegusse942 2 жыл бұрын
Jag såg för första gången .men jag beundra dig och jag har lärt mig mycket.forysätt du är duktig
@samerha4891
@samerha4891 3 жыл бұрын
Sewadeshi ekoo
@nestenet9176
@nestenet9176 3 жыл бұрын
በረች
@julianaabraha3037
@julianaabraha3037 3 жыл бұрын
Good 👍
@fatmah1479
@fatmah1479 3 жыл бұрын
Wow
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
Watching
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 Жыл бұрын
Wwwww
@khadijasaudi4367
@khadijasaudi4367 3 жыл бұрын
መሻአላህ
@sitinahhussen7444
@sitinahhussen7444 3 жыл бұрын
يسلم ايدك
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
የቲማቲም ቃጠሎ እንስራ| ከአልጫ ምስር ጋር
15:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 119 М.
የቆስጣ አሰራር     kosta(chard) recipe @titisekitchen7013
8:09
Titi's E Kitchen
Рет қаралды 27 М.
Nice okra ኦክራ (ቤሜ አሰራር
44:27
SOLYANA TUBE ሶሊያና ቲዩብ
Рет қаралды 1,2 М.
Ethiopian Lentil Stew ምስር ወጥ
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН