ካላያችሁ ስሜቱ አይገባችሁም! የማራኪ ወግ አስገራሚ ባለታሪክና ኑሮ! ኑ መጋረጃውን እንግለጥ!

  Рет қаралды 76,892

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 285
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
ሀብታሞቺ ብቻ ሳይሆን እደዚህ አይነትም አቅርብልን❤❤
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ለምነ ድሀ እንድትሆን
@amirMahmed
@amirMahmed Жыл бұрын
​@@ዋሰ😂😂😂😂 zim atelewm
@Zafran308
@Zafran308 Жыл бұрын
@hikmsuna Are asakshig
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
@@Zafran308 ዛፍርን አንቺ ራሰሸ ጨረሸኝ በሳቅ እነዚህ ሰዎች ብርቅዬ ኢትዬጵያ ወሰጥ ብቻ የሚገኙ ዋልያ ናቸዉ ሚራኪ በትምህርቷ AAAAA ያመጣች ልጅ ሲያቀርብ አንዳንዴም F ያመጡትንም አቅርቡልን ገንዘቤ ሰንበሬ አልማዝ አራያን ሲያቀርብ አንዳንዴም መጨረሻ የወጡትንም አቅርቡልን ችግረኛን ማሰታወሰ ጥሩ ነዉ ግን ብዙ ችግር የሚያወሩ ሚድያዎች አሉ አለም በሙሉ በችግር ያቀናል ሰለዚህ ጥቂቱ ሚድያ ጥሩ ነገር ቢያሳየን እንድንበረታታ ጥሩ ይመሰለኛል ችግርማ ሕዝቤ እየጠራ ነዉ ምድረ አዳሜ ሳወዲ የሚሄደዉ አገራችን በሰላም ቢሰራ ከሳወድዉ ክፍያ በላይ ያገኝ ነበር ፠ ታድያ በነዚህ ድህነት ጠሪዎች እንሳቅ እንጂ ምን እናርግ
@susuumahad2856
@susuumahad2856 Жыл бұрын
​@@ዋሰምን ማለት ነው
@FazelMuhammad-y8k
@FazelMuhammad-y8k Жыл бұрын
ማራኪ እደዝሕ አይነት ሠዎችን አቅርብልን ሐብታሞችን ብቻ አታቅርብ
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ድህነት ጠሪ
@meryemali4042
@meryemali4042 Жыл бұрын
አወ እኛ የነሱ ሀብት ምን ይሰራልናል መልካም እናቶችን አቅርብልን
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
@@meryemali4042 *****አወ* እኛ *የነሱ ሀብት ምን ይሰራልናል መልካም እናቶችን አቅርብል **** አኛ ሰትል እናንተ እነማን ናቹህ? እኔ በይ ሰላንቺ ፍላጎት ብቻ ነዉ የምታቂዉ ሰለኔ አታወቂም ወዘተ
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
ጥንካሬዋ ደስ ይላል በሀይማኖቷ confidence አላት አላህ ይርዳሽ❤❤❤
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ Жыл бұрын
አሜንንንንን ❤❤ቅማም
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 Жыл бұрын
ሀይማኖትዋ እኮ እስላም ነው she have to be confidence
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
እውነትም መጋረጃውን እንግለጥ የእኔ እናት ቼርነቱ ብዙ የሆነ እግዚአብሄር ኑሮሽን ይቀይርልሽ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض Жыл бұрын
ማሻ አላህ ለኛም ይወፍቀን መንታ አንደዬ ወልዶ ግልግል ነው ኑሮው ቢከብድም ሁሉም የራሱ ርዚቅ አለው
@amaamk3213
@amaamk3213 Жыл бұрын
ግልግነው።ሚጥን።ፈርተሽነው😂😂
@mesiethiopia2408
@mesiethiopia2408 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሺ ሰሞኑን የ3 ወር ጽንስ ተጨናግፎብኝ በጣም ከፍቶኛል መንታውን ይስጥሺ ብላቹህ ጸሉይልኝ😥😥
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ሰንት ልጆች አሉሸ? ሁለት ካሉሸ መፀንሸን ቆሊፊዉ ምንም ከለሌሸ ሁለት በንዴ ሰጥቶሸ ይገላግልሸ አሜን ሴትና ዉንድ
@mesiethiopia2408
@mesiethiopia2408 Жыл бұрын
@@ዋሰ ለምርቃትሺ አመሰግናለው አሜን ይስጠኝ 1 ወንድ ልጂ አለኝ ግን አስቆልፊው ማለት ምን ማለት ነው?🤔
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
@@mesiethiopia2408 እህቴ በጣም በጣም ቀላል ነዉ ሉፕ ይባላል ከእሰር ከዚያም በላይ ወሊድን ይከላከላል አንቺ ግን አንድ ቀርቶሻል አንድ ልጅ ከወለድሸ በኃላ ማህፀንሸን ታሰቆልፊዋለሸ በፈለግሸ ግዜ ደግሞ ታሰከፍችዋለሸ አንቺ ግን በፍፁም ለማወጣት አትሞክሪ ማህፀንሸን ትጭሪዋለሸ ምንም ዓይነት መዳኒት ሰለማትወሰጂ መዉለድ በፈለግሸ ግዜ መዉለድ ትችያለሸ በትለይ እድሜሸ ካልገፋ ሳሰት ዓመት መጠበቅ ከቻልሸ ከ30 ዓመትሸን ሳያልፍ ማዕፀንሸንም አንቺም አርፈሸ እንደገና ተሞክሪያለሸ ለማንኛዉም ቪድዬዉን ተመልከቺ በአማርኛ ነዉ kzbin.info/www/bejne/gIe2episfbGpr7s
@mesiethiopia2408
@mesiethiopia2408 Жыл бұрын
@@ዋሰ ስለ ምክርሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግን የወሊድ መቆጣጠሪያ አይደለም የጠየኩት😂😂
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ Жыл бұрын
@@mesiethiopia2408 ዝምበያት ልጅሚሰጠዉም ሚያሳድገዉም ፈጣሪ ነዉ ኮመቷ ሁሉከ2በላይ አትዉለዱ ነዉ ምትለዉ አሳድጊይ አልተባለች ብቻ በትዳርይሁን
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ Жыл бұрын
እውነት እንደ እናት በዚህ አለም ምን አለ እውነት የጀግኖች ጀግና ናሽ ሽ አመት ኑሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ ❤❤❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ማራኪ እንወድሀለን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ እናትየ አላህ ያግዝሽ የተሰጠሽ ምርጥ ስጦታ ናቸው አላህን አመስግኝ
@SophiaAwale
@SophiaAwale Жыл бұрын
ወላሂ ጠካራ እናት ነሽ አላህ ሀፊዝ የድርግልሽ ጥልቁዋ ልጅሽ ተጎደች አላህ የባሽርሽ
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ ሁሉንም ባንድ አይን አይተህ የምታቀርባችው ሁሉ ደሰ ይላሉ በርታ እታችንም ልጂ ፀጋ ነው ብረታቱን ይሰጥሸ🙏👍😍
@mmlmmm9541
@mmlmmm9541 Жыл бұрын
😅ን
@mmlmmm9541
@mmlmmm9541 Жыл бұрын
ንን
@Melatlifestyle
@Melatlifestyle Жыл бұрын
አጂብ የአላህ ተአምር ኢሄም አለዉ ❤❤❤
@umufewzan9146
@umufewzan9146 Жыл бұрын
ሱብሀናካ ራቢ አልሃምዱሊላህ 🌹🍫🍫🍫🍫አሏህ ብርታቱን ይስጥሽ
@NDx-v8u
@NDx-v8u Жыл бұрын
ስብሀን አላህ ያንተ ስራ ግሩምነው ማሻአላህ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
አለሁ አክበር ❤❤❤❤
@suleymanabde
@suleymanabde Жыл бұрын
ማሻአላህ አሁንም ጠብቄቸው አገራችን ህፃን የሚወስድ የሚገል የሰው አውሬ በዝተዋል ካጠገባቸው አትለያቸው አላህ በጥበቡ ያሳድጋቸው
@TiruMedia18
@TiruMedia18 Жыл бұрын
ደስ የሚል ነው አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድማችን ግዞ እናመሰግናለን፡፡
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 Жыл бұрын
ፈጣሬ ስጦታ አያልቅም❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
ማራኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ሃብታሞችን ብቻ ሳይሆን እንደዚህ መጠየቅ ያለባቸውንም አቅርባቸው በነፍስም በስጋም እረፍት ታገኝበታለህ የኛ ጀግና እህት ልጅ የእግዚአብሔር ያሳድግልሽ እፁብ ድንቅ ነው
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
አው ባለሀብቶች ቢቻ ሳይሆን አዳዴ ልክ እደኛ ድሆቹም አቅርብ ማራኪ ወግ የኔ እናት ሸምስያ አሁንም አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን
@tube703
@tube703 Жыл бұрын
Masha allah ትንሽ ግዜ ነው ሚስቸግሩሽ ኢንሻአላህ ይጠቅሙሻል አላህ ትልቅ ሀብት ነው የሠጠሽ ምጠቅሙሽ ያድርግልሽ ኢንሻአላህ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ Жыл бұрын
እናት እናት እናት❤❤❤❤❤
@FazelMuhammad-y8k
@FazelMuhammad-y8k Жыл бұрын
ያረብ አላሕ ለኔም መንታመንታ ልጅ ይሥጠኝ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና እናት ❤❤❤❤❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
አላአህ የፈለገውን ይፈጥራል አባታችን አደም አለሒ ሰላም ከአፈረ ፈጠራቸው ኢሳ ወይም ኢየሱስ ክረስቶት አለሒ ሰላም ከናት ብቻ ፈጠራቸው አዳድ ቤት ተመልከቱ ሴት ብቻ ይፈጥራል አዳድ ቤት ወድ ብቻ ይፈጥራል ለፈለገው ሴትንም ወድንም አቀላቅለው ይሰጣል ወላሒ ለፈለገው መታ መታውን ይወፊቃል ለፈለገው ደሞ ማሀን ያደረጋል ሱብሀነላአህ ወልሀምዱሊላ ለኢላህ ኢለላህ አላአሁ ዋአክበረ ጊታዬ ጥራት ይገባህ❤❤❤❤❤❤
@senaitzerihun125
@senaitzerihun125 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ደስ ይላሉ በጣም
@muntahamuntaha1675
@muntahamuntaha1675 Жыл бұрын
ሸምስ አብሽሪ አላህ ይርዳሽ (ማራኪ ወግ እንደስሙ ማራኪ በርታ)
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሸ መታ 2 አላህ ይሰጠን ከዛ በላይ ይከብዳል😢በረቺ የአላህ ሰጦታ ነው
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
ኡፍ መታደል ነው አዞሽ ጊዚያዊ ችግሮችን ታልፊያቸዋለሽ ከፈጣሪ ጋር 🙏🏽 ታላቅ ፀጋ ነው🙏🏽👍✊🏾❤️
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ የወለድ መቆጣጠርያ አለ እኳ ለምን ያላቅምሸ ትወልጃለሸ አላህ ያቃል ብለሸ፤ አላህ እኳ ጭንቅላት ሰጥቶሻል
@halimaali9837
@halimaali9837 Жыл бұрын
ያረቢ ለኔም መታውን ያአላህ
@zenatali7913
@zenatali7913 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ርዝቃቸውን ብዝት አድርጎ ያሳድግልሽ ያረብ
@meryemali4042
@meryemali4042 Жыл бұрын
መሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ሁሉም ጤነኛ በመሆናቸው አመስግኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ለኛም ይወፍቀን ስደት ላይ ላለነው እንሻአላህ
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ልጆችሽ እንኳን ለባዳ ለዘመድ እንዳሰጪ እናቴ ልጅ ዕቃ አይደለም ለሰው አይሰጥም ትላለች እናቴ ጥርስሽን ነክሰሽ አሳድጊ ነገ ይጦሩሻል ሁሉም የራሳቸውን እድል ይዘው ነው ወደዚህ አለም የመጡት በርቺ እንርዳት
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
እና እንደጥንቸል እንባዛ እናትሸ የሰብሰቴ ዘመንን ነዉ የምትወራዉ ዛሬ መጥነሸ በልክሸ መዉለድ በፕሮግራም ትችያለሸ
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
@@ዋሰ ሀሎ እሷ እኮ መንታ ነው የወለደችው ኖርማል ግን ከኖሮ ጋራ 2 ይበቃቸዋል ለሚወልዱ
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
@@BABR7826 መጀመርየ እኳ አራት ልጆች ነበሯት አምሰተኛ እወልዳለሁ በላ ነዉ Quadruplets ወልዳ ያረፈችዉ ። ይህ ትምህርት ይሁን ለሁሉም መጥናቹህ በፕሮግራም ወለድ ይህንን ኮሜንት ሳነብ ሁሉ አጨብጫቢ ነዉ እሰቲ አሰበዉ የኢትዬጵያ ሐዝብ አንበል 50 ሚሊዬን ጥንዶች አሉ እንበል ሁሉም አሰር ልጅ ቢወልዱ ቢሊዬን ሕዝብ ገባን መለት ነዉ። የሕዝብ ቦንብ የሚባለዉ ይህ ነዉ
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
@@ዋሰ 🤣🤣🤣🤣ገብቶኛል አባባልሽ ግን ምን ታርግ ፈጣሪም ልጅ ለሌላቸው ለሚፈልጉ አይሰጥ እንዳልል ከሱ ጋር መጣላት ነው
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
@@BABR7826 በጣም አሰቅኸኝ ማካካሻ መሆኑ ነዉ? አንዲት መካን ሴት አወቅ ነበር በጣም ድሀ የሆነች አንድ ልጅ ነበራት የምታሳድገዉ እሱንም ማሳደግ አቅቷት እናቷ ትንሸ በሀብት ሰለሚሻሉ እነሱ ጋ ይኖር ነበር ልክ እንደልጆ ትወደዉ ነበር እኔ ምንም ልጁ የናትነት ፍቅር አልተለየዉም ነበር ከዛ በጣም በጣም ሀብታም ሆኖ ይጦረት ጀመር አና አንዳነዴ ከወለድከዉ ያሳደከዉ ይበልጣል ተመልከት መሐን ልትሆን ትችላለህ ግን ፈጣሪ ወላጅ አልባዎችን እንድታሳድግ ልኮ ይሆናል በተቀረ ቴክኖለጂዉ በጣም ረቀዋል እንደድሮ አይደለም መወለድ የማይችሉትን ሴቶች ሳይንሱ ረቆ ሄዶዋል የራሰህን ህፃን እንድትወልድ የማረግ ችሎታቸዉ በጣም ከፍ ያለ ነዉ
@ሁሉምለበጉነው
@ሁሉምለበጉነው Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርክ አላህ በጣም ጀግና እናት ነት
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 Жыл бұрын
አመስጋኝ እናት ነሽ ደስ ስትይ ማሻ አላህ
@yeshiyeshi3089
@yeshiyeshi3089 Жыл бұрын
የአላህ አተ አጠክራት ያረህማን
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ Жыл бұрын
ግዞ የሰው ጥግ ❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርህ እውቀት ሲለካ ግዞነው ለካ የሚገርመው ልጅቷ በጣም ልጅ ነበረች ጥንካሬዋ እንደትልቅሰው ነው። በደንብአቃታለሁኝ የሀገሬልጅ ናአት ደግሞ የኢትዮጵያህዝብ ሁሌ እንዳመሰገነች ነው ልበመልካሞችንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ውይይይይይ......እኔ በሁለት ልጅ ይሄው አረጀሁ ግን ልጆች ፀጋ ናቸው አልሀምዱሊላህ......የሌለውም አለ የሚያጫውተው አጥቶ በድብርት የሚቆዝም
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se Жыл бұрын
ታድለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ🙏🙏❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ልጆቹሲያምሩ እግዚአብሄር ያሳድጋቸው🙏🏽🥰❤️ ግዞ በርታ ወንድሜ::
@ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ
@ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@SarT-qm6ug
@SarT-qm6ug Жыл бұрын
ማሻ አላህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ አንችንም አላህ ያግዝሽ
@muhamad3183
@muhamad3183 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ ከሀይማኖት ገዘረኝነት ነፃ የሆነ ሠዉ በሠዉነቱ አክባሬ የሆነ ልጂነዉ እድሜና ጤና ከሀብት ጋ ተመኘሁ ለሦም አላህ ሠፊዉን ረዝቅ አላህ ይሥጣት
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 Жыл бұрын
Christian ule mizanawi new muslimoch gin muslim bicha new lemerdat yemifligu kafir eyalu lelawun aywedum
@muhamad3183
@muhamad3183 Жыл бұрын
@@yohananabraham6716 ኧር ወንድም እደሡ አትበል እኛ ሙሥሊሞቺ ሠዉ በሠዉነቱ አክብሩ ተብለናል እኛ ድንጋይ ቢያመልክ ምን አገባን ከሁሉም ሀይማኖት አለ ልቡ የታወር እሥልምና ይህን አያሥተምርም እኛ ሠወቺ ግን ልቦና ይሥጠን
@amalabateamal3859
@amalabateamal3859 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ ልጅ የአለህ ሰጦታ ነው መታደል ነው❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ጥሩ ስራ ነው
@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ Жыл бұрын
🎉አላህ ያሳድጋቹ በራህመቱ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
woooow ፕሮግራምና ፠አቀራረብ👍
@jjdndn5020
@jjdndn5020 Жыл бұрын
አላህ የሰድገልሽ ለቺ ደሞ አላህ ቁዊዉን ዪስጥሽ ወግ መረገቸዉንም አላህ የሰዪሽ
@raheemaqtr6546
@raheemaqtr6546 Жыл бұрын
ያረቢ ለኔም ማታ ወፍቀኝ ያረቢቢቢቢቢ ❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ እናት ውይ ለእናት ውለተዋ ምንድነው ግን❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ እኅታችን❤❤❤❤
@ፋጢማኢብራሂም
@ፋጢማኢብራሂም Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ አደጉ ከዚህ በፊት ቀርባ ነበር ልጆቹ ህፃን እንደነበሩ
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ጎበዝ አንዳንድ ጊዜ ያጡትንም ጎብኝ ይረዳሉ
@toyiba...7304
@toyiba...7304 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቸው በአፊያ በጤና
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
አሏህ ለሁላችንም መልካም ልጆችን ይወፍቀን
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Жыл бұрын
aminnnnnn
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 Жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ መታደል ነው እኛም አላህ ይወፍቀን ግዝሽ ትህትናህ ባንተ ቤተሰብህን አያለሁ በስርአት ያሳደጉህን አድናቂህ ነኝ በርታ እንደዚህ አይነት ታሪክ አቅርብልን ሀፍታም ማየት ሰለቸን
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ማሻአላህ መታደልነው አላህዬ ስራክ ራህመትክ ብዙ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤ማራኪ በርታል አከብርሀለው ምርጥ ስራነው እየሰራክ ያለከው ቀጥልበት🎉
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
የፈጣሪ ስጦታ ግሩም ነው🥰🥰🥰
@janatsaed2877
@janatsaed2877 Жыл бұрын
ማሻአላህ አሁንማ አደጉላት እደዚህ ሀብታምን ብቻ እያቀረብክ አኸረን እደንረሳ አታድርገን እደዚህ ሌላም አቅርብልን
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ በፀጋ ነው የጉበኝሽ ልጆች የግእዚአያብሔር ስጦታዎች ናቸው እህታችን ጠንካራ እና በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ ፈጣሪ አምላክ ያጠንክርሽ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ። ግዛቸው ተባርክ በርታ ወንድማችን ጥሩ ነገር ነው ያደርከው
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
አተ እራስክ ጨዋ አነጋገረክ ትኸትናክ ከትልቅ ትልክ ትሆናለክ ጨዋ ያሠደክ ጨዋ ነክ በጣም አክባረክ ነኝ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
❤❤❤❤በርታ ወንድሜ ልጆች የእግዚአብሄር ፀጋ ናቸዉ የእዉነት አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም በጣም አስተማሪ ነዉ
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ🙏
@user-uh5ms2wo1r
@user-uh5ms2wo1r Жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ አንችንም ጥንካሬውን ይስጥሽ
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና እናት ነሽ❤
@meremamewld6781
@meremamewld6781 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና እናትነሽ አድገዉ ለቁምነገር ያብቃልሽ ደርሰዉልሽ በነሱ እረፊ ወላሂ ከባድ ነዉ እናቴ መንታ ወልዳልን ስቃዩን አዉቀዋለዉ ያአራቱን ሳስበዉ ከባድነዉ አላህ ላያስችል አይሰጥም የኔ ውድ እህቶቼ የኔ አዝጉች ውድድድ😍😘
@ganzabeberhen
@ganzabeberhen Жыл бұрын
የኔ እናት አላሀምድላ ሀለምድላ አለች
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 Жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ እህቴ ማራኪ ተባርክ
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و Жыл бұрын
ግዜ ወድማችን ለምታቀርብልን ት/ እናመሰግናለን😊
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ 😢🤲🤲
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ Жыл бұрын
ጥንካሬዋማ ጉራጌ ናአት ❤❤❤❤በጣም ጎበዝናአት
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل Жыл бұрын
ጀግና እናት ትንሺ ነው የቀራቸው አያሸጉርሺም
@mezida8882
@mezida8882 Жыл бұрын
ename 4 endistgi dewa adergulgi inshallah yestshe metliugi like asayugi
@selamawittilahun2217
@selamawittilahun2217 Жыл бұрын
I proud of you, you did a great a job please keep it up!!
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ያበርታሽ አልሀምዱሊላ ጤኔኛ ልጆች ስለሰጠሽ ማራኪ እናመሠግናለን
@Meseret-ol3tv
@Meseret-ol3tv Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ይሁንልን አሜን ጠንካራ ጀግና ታታሪ እናት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አሜን ለሁሉም ለእናት ለአባቶቻች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አሜን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አሜን
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ግዝሽ ተባረክ በምክንያት እኮ ነው የምወድህ ሑሉንም እኩል ስለምታይ ተባረክ የኔ እናት ፈጣሪ ያሣድግልሽ ልጆችሽን 🙏
@sercall5326
@sercall5326 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ ፀጋ ናቸው ።
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ለኔም መንታክጅ ስጠኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ የምር መንታምኞቴነው
@Hadiya-ek5zr
@Hadiya-ek5zr Жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግላት
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ያሳድግልሺ ጠንክሪ እህቴ ነገ ይጠቅሙሻል አላህ ያጠክርሺ ልጂቺሺንም ለማረግ ያብቃልሺ❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊናዕመቲክ
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር Жыл бұрын
እኔ ከነብሴ በላይ ምወደው ሃይማኖቴን ነው ላንተም እሱን እንድሰጥህ ተመኛሁ አልሃምዱሊላህ አለ ኩሊ ሃል
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
አንቺም ሀይማኖትሽኖ እንደምትወጂ ሁላ እሱም በጣም የሚወደው ሀይማኖተሰ አለው እግዚአብሔር ይመስገን
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር Жыл бұрын
@@kemkemyoutube እኔ ምኞቴን ነው የገለፅኩት ነ
@helendegafu9233
@helendegafu9233 Жыл бұрын
በርታ ማራኪ ወግ አሪፍ ቻናል ነው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሣድጋቸው ለኔም መታ ይሥጠኝ
@kichenማዓድቤት
@kichenማዓድቤት Жыл бұрын
ሱባሃን አላህ የ አላህ ስራ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
በርታ ወድሜ ፕሮግራምህ ደስ ይለኛል ማሻላህ እናታችን ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ እኔም መታ መዉለድ ምኞቴ ነዉ ከስደት መልስ ኢሻላህ
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 Жыл бұрын
የኔ እናት❤❤❤
@SaraMoges-rf9bb
@SaraMoges-rf9bb Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርታ ወድማችን❤
@baniget7068
@baniget7068 Жыл бұрын
እናቲቱ ጌታ ይባርክሽ
@seadahussenali68
@seadahussenali68 Жыл бұрын
ዋውማሻአላህአላህያሣድግልሸ,ለወግማዕረግ,ያብቃልሸዳሪአቸው
@አላህአንድነውአልወለደምአ
@አላህአንድነውአልወለደምአ Жыл бұрын
አላህ የሰድግልሽ🤲🥀
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ፀጋ የው አላህ ይባርክልሽ
@رحمهالمحمد-ع7ض
@رحمهالمحمد-ع7ض Жыл бұрын
አላህ ያስሽድጋቸው ያረብ አተም አላህ ይስጥህ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልወ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልወ Жыл бұрын
አሏህይገዝሺእህቴዋ
@Davidm127
@Davidm127 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ ሁሌም ይለያል
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሰድግልሽ እህቴ አብሽሪ
@mdenamm5812
@mdenamm5812 Жыл бұрын
Mashaal alh ❤❤
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 Жыл бұрын
አንተ ትለያለህ አላህ ጊዜህን ይባርክልህ ሸምሲም ከነ ቤተሰቦቿ አላህ ይጠብቃት
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ❤
@tgay5642
@tgay5642 Жыл бұрын
ያረብ ለኛም እረዝቀን
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@liliayana174
@liliayana174 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን;ግን ደስ የሚለው ሰአት ብትቀርፀው የልጃችን ብጥብጥ ማሳየት ነበር ለኔ ደስታው እሱን ማየት ነበር ትልቅ ፊልም ነበር
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН