ካሮል ፈቃዱ እውነትን ለመካድ የሰራው ሌላ ትልቅ ስህተት |በቄስ በረከት ማቴዎስ|

  Рет қаралды 17,065

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

Күн бұрын

#Carol_Fekadu #ካሮል_ፈቃዱ
#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
Follow me on:
www.tiktok.com...
On Facebook page:
www.facebook.c...
Telegram:
t.me/kalu2023

Пікірлер: 183
@ISRAELLINGUAFRANCA-df5nf
@ISRAELLINGUAFRANCA-df5nf Жыл бұрын
ቄስ በረከት እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት እንዲሁ በቅዠት ታፍኖ የሚቀር አይደለም ነገር ግን ቢሰሙምባይሰሙም የእግዚአብሔር እውነት ይሰበካል። ተባረክልኝ!!
@senaitsilas4364
@senaitsilas4364 3 ай бұрын
Bezih bet bechelema lalu hulu igziabiher yidresilachew Lene ina le carol yederese geta yidresilachihu
@apostolicmedia1945
@apostolicmedia1945 Жыл бұрын
ወንድማችን በረከት እየሱስ ፀጋ ይጨመርልህ። ካሮል ንስሃ ግባ
@paulosbelete9076
@paulosbelete9076 Жыл бұрын
እውነት ነው የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ቤኪ❤
@adanedegaga8182
@adanedegaga8182 Жыл бұрын
ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ
@DebebeDebe-nk1or
@DebebeDebe-nk1or 11 ай бұрын
ቄስ በረከት ኢሱሰስ ይባርክህ በእውነት ላይ የሚዋሸውን አወጣህ ተባረክ ተባረክ!!❤
@YishakWodajo
@YishakWodajo Жыл бұрын
ቤክ ጌታ ኢየሱስ ይባሪክህ የጨለማውን ሥራ አጋልጥ ከእግዝአብሐረ ጋር የአጋንንት አሰራር ተባረክ ንሢሐ ግባ ካሮል
@Teshalehoche
@Teshalehoche 9 ай бұрын
Bekiye tebarek,sile antem geta eyesus yibarek!!!!!!!!!!
@berekettesfaye4197
@berekettesfaye4197 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንድም በረከት ።
@degenedana7684
@degenedana7684 Жыл бұрын
ቄስ በረከት የሐዋርያትና የነቢያት አምላክ የጥበብ ሁሉ ባለበት የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ፀጋውን ያብልህ
@IsiruFeye
@IsiruFeye 2 ай бұрын
ቄሰ በክዬ የሀዋርያት አምላክ ፀጋን ያብዛ ተባረኬልን ።
@eyobyhaneslapso4823
@eyobyhaneslapso4823 Жыл бұрын
ቄሰ ባርኮት በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ❤❤
@chernetleka8025
@chernetleka8025 Жыл бұрын
No words, pastor Bereket may God bless you. you are in our daily prayer.
@NasradiinMohamed-b3f
@NasradiinMohamed-b3f 2 ай бұрын
ቀስ በረከት ኢየሱስ ይብርክ ፀጋውን ያብዝል።ኮሮል ንስሐ ግባ
@NaiimaaAbdii
@NaiimaaAbdii Ай бұрын
ቄስ በረከት የሱስ ይባርክህ ካሮን ይህንን እድል ረግጦ ይሄ መዳን አመለጠው
@tomasyohannes5479
@tomasyohannes5479 Жыл бұрын
bekiye tsagawn yabzalih ❤ “እነዚህም ስለ ነውረኛ ረብ የማይገባውን እያስተማሩ ቤቶችን በሞላው ስለ ሚገለብጡ፥ አፋቸውን መዝጋት ይገባል።” - ቲቶ 1፥11
@sulehaaboobakkarsulehaaboo3184
@sulehaaboobakkarsulehaaboo3184 Жыл бұрын
ወንድም በረከት ጌታ እየሱሰ ይባርክህህህህህ ጌታ እየሱስ ምህረት ምህረት ያርግለት
@ashenafiwodajo4860
@ashenafiwodajo4860 Жыл бұрын
pastor Beki God bless you alot and alot work hard we will be on behalf of you!!!
@Fares-zz4pn
@Fares-zz4pn 8 ай бұрын
እውነትን በፍቅር ቤኪዬ ጌታ ኢየሱስ ይበርክህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@aayoosh6090
@aayoosh6090 Жыл бұрын
Gini yaszinali ye wondime caroli 😢😢😢😢egizaberi libona yisxi 😢 Paster barkati tabarki ❤❤❤❤❤❤❤
@fithawitkifly9936
@fithawitkifly9936 Жыл бұрын
❤May Lord Jesus bless you more bro Bereket 🙏 and all
@johnkas.4008
@johnkas.4008 Жыл бұрын
😢😢ይህንን የእውነት ወንጌል ለማፍረስ የሚነሱ ህልም አላሚዎች ሲፈራርሱ በአይናችን እናያለን ለክብሩ እራሱ ይሟገታል
@HabteTefera
@HabteTefera Ай бұрын
wudi wondm Bekiye tebarekilign ,ewunetawuni geltehali yekiyeti menfesi yetasere yihuni.
@JohnTeshela-wz4jj
@JohnTeshela-wz4jj Жыл бұрын
ወ ካሮል እግዚአብሔር መስታወልን ይስጥክ___!
@KalebYimer-pg4rt
@KalebYimer-pg4rt Жыл бұрын
ወ/ም በረከት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ
@asefawapostolictube210
@asefawapostolictube210 Жыл бұрын
P.Bekiye geta Eyesusi abezito yebarikihi ❤❤
@abebebch3271
@abebebch3271 Жыл бұрын
እየሱስ ይባርክህ ወንድም በርከት
@markwoncheso7744
@markwoncheso7744 11 ай бұрын
God bless you brother berkt keep it up
@sarasaragirima9251
@sarasaragirima9251 Жыл бұрын
Bageta ba iyesusimi kanite yiraki karole qesi beki geta iyesusi yibariki malikamuni hulu imagilihalew ye wonigeli aribega😍😍😍😍🙌🙌🙌🙏tabaraki
@zelalemmarkos8996
@zelalemmarkos8996 3 ай бұрын
Pastor Bereket God bless you!!!!
@senaitsilas4364
@senaitsilas4364 3 ай бұрын
Bereket ina barkot Iwiket yale menfes geta yiraralachu Inante yetawerachu mech yigebachu ina Mejemerya kalun muluwn anbibu Ab, weld menfes kidus milew kal yishekikachuhal Carol indehone amlitual yilik lerasachu chuhu
@MimiZemedkun
@MimiZemedkun Ай бұрын
Medrek selagegneh becha lezina yadekibeten tilik ewnet atireget egziabhare yimareh carol
@a2y100
@a2y100 Жыл бұрын
ከጨለማው መንፈስ የቀዳው ቅዤትና ህልም በቤተ ክርስቲያን ላይ ስልጣን የለውም። ውሸት ውሸትን ይወልዳል እንጂ እውነት ሆኖ አያውቅም። በንስሃ ተመለስ። ቤክዬ ኢየሱስ ፀጋው እጅግ ያብዛልህ ተባረክ። “ጥበበኞች ነን ስሉ ደንቆሮ ሆኑ” ሮሜ 1:18
@addisuendale6307
@addisuendale6307 Жыл бұрын
ሰው ለማይረባ አይምሮ ተላልፎ ሲሰጥ ስራውም ንግግሩም እግዚያብሔርን የሚሳደብና የሚያሳዝንይሆናል። ስለዚህ ለወንድማችን እግዚያብሔር ምህረትን እንዲያደርግ እንፀልያለን።
@frewbunaro3669
@frewbunaro3669 Жыл бұрын
Kes Beki Geta Eyesus yibarik!!
@AsterMandefro-b5h
@AsterMandefro-b5h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@eyobyhaneslapso4823
@eyobyhaneslapso4823 Жыл бұрын
በአንቴ የለው የሰጠን መንፈስ በኢየሱስ ስም ይወጣ ይሁዳ
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Жыл бұрын
ተባረክ ቄሰ በረከት 🙏🙏
@HagirsoFsiha-e6o
@HagirsoFsiha-e6o Жыл бұрын
Bekiye tebarek
@SamsunA03core-b9g
@SamsunA03core-b9g Жыл бұрын
Brother beki eyesus tsega yabzale tebark
@malefiyaHeliso
@malefiyaHeliso Жыл бұрын
geta eyesusi ybarkiki kesi bereket tebareki egzabher betsega lay tsega yabzalik
@mulu6386
@mulu6386 Жыл бұрын
ኢየሱስ በብዙ ጸጋ እና በረከት ይባረክ ቄስ በረካት❤
@AsterMandefro-b5h
@AsterMandefro-b5h Жыл бұрын
ካሮል ንሰሀ ግባ በዚህ መጨረሻ ዘመን ሀሰትን አትናገር ቄስ በረከት ተባረክ
@HabiteLove
@HabiteLove 4 ай бұрын
Bekyo geta eyesusi tsegawun yabizalhi
@TemeAmaro
@TemeAmaro 3 ай бұрын
God bless you Bek
@petros9877
@petros9877 Жыл бұрын
God bless you kesu
@Alemitu-x5m
@Alemitu-x5m 11 ай бұрын
ቤኪዬ ፈጣር ይበርክህ በኢያሱስ ስም ተበሬክ❤❤❤😢😢😢😢
@EndashagalfatoEnde
@EndashagalfatoEnde Ай бұрын
liju yalewun simu bakachihu
@Zakariya-z3j
@Zakariya-z3j 9 ай бұрын
God bless you my bro thank bek
@TesfaneshTegegn
@TesfaneshTegegn Ай бұрын
Tebareki qesi beki
@davidabera194
@davidabera194 3 ай бұрын
በመጀመሪያ የከበረ ሠላታዬን የቃሉን እውነት ለምትሰሙት ሁሉ ሠላም ለእናንተ ይሁን ደ ስቀጥል ቤኪዬን ሠላም ልለው እወዳለሁ አምላካችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ እድሰጠው በጣም ተመኘሁ ሠላም ለአንተ ይሁን❤❤❤❤። ስቀጥል አንድ መልዕክት ለማስተላለፍ እወዳለሁ እርሱም የሥላሴ አማኞች የእውነት ቃል ብርሃን ሰይጋላጥላቸው ከገዛ ልባቸው አፍልቆ ደረቅ የሆነውን ቃል ለራሳቸውም ያልበራላቸውን ለህዝብ ለማስረዳት ይሞክራሉ ግን አልሆነላቸውም አልተሳካላቸውምም።
@DagiYada
@DagiYada Ай бұрын
“ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥23
@عبداللهالكتبي-ل4ب
@عبداللهالكتبي-ل4ب Жыл бұрын
Kese bereket gata eyesuse yebarekiki engea be ewunate mangade yemanane sawoche nani manem bhelim eyala ka matsiafe keduse wuch leyasetamirani ayechlim
@adanetadesse5098
@adanetadesse5098 Жыл бұрын
ስለ ራሳቸዉም ሆነ ስለሌላው ሰው ያዩትን ህልም እየተናገሩ አሜን ስያስብሉ የሚውሉ ሰዎች ክልል መሆኑን ሊያረጋግጥልን ፈልጎ ነው። ጌታ ኢየሱስ ወደ አእምው ይመልሰው። ጊዜ ደግሞ ንስሃ ገብቷል የሚል ዜና ለመስማት ያብቃን
@MariamTtt-fo1xd
@MariamTtt-fo1xd 3 ай бұрын
Tbrak. Wndm. Bk. Amen. Amen
@AbdulMalik-kn5zb
@AbdulMalik-kn5zb Жыл бұрын
በኢየሱስ ሰም
@desuaposto4842
@desuaposto4842 Жыл бұрын
ልቦና ይስጥክ ወ/ም ካሮል😢
@MesfinTagayu-df3mw
@MesfinTagayu-df3mw 11 ай бұрын
Z right way only apostolic church..... please come apostolic church again blessed bra😭
@Marsiill
@Marsiill 2 ай бұрын
APOSTLIC CHURCH SAYHON YESEYTAN METEKEMIYA YEKOSHSHA TIMHIRT GENDA NEW
@ZekariyasDarca
@ZekariyasDarca 4 ай бұрын
ካሮልኮ ክብርና ብር የምፈልግ ሰው እኛ ቼርች ደግሞ ክብራችን ኢየሱስ ነው !!!
@TamratEndale-i3e
@TamratEndale-i3e 11 ай бұрын
እውነት በቀዠት ሊቀየር አችልም ካሮን እየሱስ ይዳህ
@alain870
@alain870 Жыл бұрын
geta eyesus
@AbbedHjkai
@AbbedHjkai Жыл бұрын
Ewunetu tilo silehde woshetu gebittobeti newu meches min yideregal ..sooor berakutu newu yewotawu xaaaaaaaaaaaaaaa!!
@youtubenew209
@youtubenew209 Жыл бұрын
ካሮል ኢያሱስ ይርዳው እንጂ ከባድ ነው beki mach more respact 🙏🙏
@ganetelias6300
@ganetelias6300 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ወንድም ቤኪዬ 🥰
@AmaniEsayas
@AmaniEsayas Жыл бұрын
Beki bro let God bless you, be strong we will pray for you to give the mystery of bible in fullness, I following each debate made and appreciated ways of discussion and learnt alot of things, please keep it don't disappoint/shame bad words raised from devil's pastors and try as much as you can.
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
ቄስ በረከት ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ ጸጋውንም ያብዛልእ
@Aesgidekebede
@Aesgidekebede 4 ай бұрын
ቄስ በርከት እየሱስ ሀይል ይሁንህ ያገዝ ብዙዎች ከግዞት ቀንበር እያመለጡ ነው
@korichoedea7200
@korichoedea7200 Жыл бұрын
ወንድማችን ካሮል የአንድ አምላክ ቤተሰብን በምን ሞራል መተቸት ይችላል? አዎ ለስጋ ምቹ ያለሆነች ለነፍስ ቦታ የምትሰጥ ነው።
@teklukeraw-sn1gu
@teklukeraw-sn1gu Жыл бұрын
ቄስ በርዬ ኢየሱስ እድመና ጤና ይስጥህ!!!
@alemtsehaydemissew7673
@alemtsehaydemissew7673 Жыл бұрын
God bless you Bereket. He has lost his mind. I don’t think he realized what he was talking about.
@ZahraZahra-y6l
@ZahraZahra-y6l 6 ай бұрын
tebareki,uffff,,ቀስ.❤❤❤
@TeshagerYirgashewa
@TeshagerYirgashewa 27 күн бұрын
Amlchi yalat nefh nat🤗
@solimideksa
@solimideksa Жыл бұрын
Dear brothers can you focus on" THE BIGGEST JOB" please?! Tikakin ena anestegna gudayochin titachihu medanachihun yemimetin akahed bitiketelus? katefahu marugn silasitelagn newu zemenun yemaymetinu akahedoch.
@NahomBekre-mg6vk
@NahomBekre-mg6vk Жыл бұрын
ere carol staneb enkuwan astekakleh anbbew melkam fre #YEMAYADERG bel eski mejemeriya
@TekalgnAbrham
@TekalgnAbrham Жыл бұрын
ካሮልዬ😊 ባለፈውም ነግሬህ ነበር ዛሬም እደግመዋለሁ scriptu አሪፍ ጽፈከዋል ነገር ግን ትንሽ ግነት በዝቷል እሱን አስተካክለው ከዛን ምርጥ ተዋናዮች ወደ መምረጥ ግባ😢😂😂😂
@asnak3038
@asnak3038 Жыл бұрын
ቄሰ ቤኪዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባረክ ለወንድማችንም ልቦና ይሰጠው እየሱስ
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 Жыл бұрын
ልጁም አባቱም እውነትን ክደዋል ጌታ የሱስ ይቅር ይበላቸው!!!
@kassagurmessamelka7950
@kassagurmessamelka7950 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ለንሰሀ ያብቃቸው🙏
@sulehaaboobakkarsulehaaboo3184
@sulehaaboobakkarsulehaaboo3184 Жыл бұрын
ተረተረት ነው የሚያወራው ሉቃስ ላይ የሌሌ በፌት የነበረው ሞገስ ሁሉ ተገፉል እግዛብሄር ይቅር ይበለው ምህረት የርግለት
@tellthetruth4335
@tellthetruth4335 Жыл бұрын
ቁጣው በልጁ ላይ ብሎ ያወራው በዚህ ቪዲዮ ብቻ አይደለም። የዛሬ ሁለት ወይም ሶስት አመት በፊት ይመስለኛል ይኸው ወንድማችን ሀይሉ ዮሃንስ ከሚባሉ የፕሮቴስታንት እምነት አስተማሪ ጋር ቃለምልልስ ሲያደርጉ ሀይሉ የተባሉት ሰው እግዚአብሔር ቁጣውን አሳርፎ ሲረካ እያሉ ሲያወሩ ይኸው ወንድማችንም አብሮ ልክ ነው ሲል በወቅቱ እኔም ሰምቻለሁ ሌሎች የሰሙ ሰዎችም አሉ። የሚገርመው ይኸው ትምህርት ከእምነቱ ተከታዮች ሳይቀር ትልቅ ትችት በአስተማሪው ላይ አምጥቶባቸዋል። በዚህም ምክንያት መሠለኝ ያንን ቃለመጠይቅ ወንድማችን ከቻነሉ ላይ አውርዶታል። ለማንኛውም ወንድማችን ማወቅ ያለብህ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ህያው ሆኖ አለ እርሱን አታታልለውም። ማስተዋሉን ይስጥህ
@kassayenegussie-hs7bd
@kassayenegussie-hs7bd 11 ай бұрын
በዚህ ደረጃ ከመዝቀጥ እግዚአብሄር ይጠብቅ።በሮሜ 1÷20_21 እግዚአብሄርን እንደ እግዚአብሄርነቱ መጠን ስላላከበሩት ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ተብሎ እንደተፃፈ የካሮል እድል ፈንታም ይኸው መሆኑ አሳዛኝ ነው።ዕብ=6÷4_6 ሆን ብሎ የካደ ሰው በመሆኑ እነዚህን በንስሀ መመለስ ከባድ ይመስለኛል።ኢየሱስ ማስተዋልን ይስጠው።
@Denbelozeleke
@Denbelozeleke 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zewudeGetachwu
@zewudeGetachwu 4 ай бұрын
@naomijesus2917
@naomijesus2917 Жыл бұрын
2john 3 3 ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ። Matthew 27:43 43 በእግዚአብሔር ታምኖአል፤ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ብሎአልና ከወደደውስ አሁን ያድነው። ትንቢተ ኢሳይያስ 53 10 እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
@Mehert-kc9cy
@Mehert-kc9cy Жыл бұрын
ካሮል እግዚአብሄር ግዜ ሰጥቶሀል ፈጥነህ ንስሀ ግባ
@Zakariya-z3j
@Zakariya-z3j 9 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeen
@petiros9963
@petiros9963 Жыл бұрын
Beki tabaraki❤❤
@motebaynoremergia6601
@motebaynoremergia6601 Жыл бұрын
ቄስ ማቴዎስ በ1ቆሮ1፥17 ላይ "ለማጥመቅ ክርስቶስ አልላከኝምና፥ ወንጌልን ልሰብክ እንጂ(For Christ sent me not to baptize, but to preach the gospel)፤ የክርስቶስ መስቀል ከንቱ እንዳይሆን በቃል ጥበብ አይደለም።" ምን ማለት ነው ?
@Bilise-m2t
@Bilise-m2t 2 ай бұрын
ሁሌም ቢሆን የእግ/ር ተቃራኒ ሰይጣን ነው
@yididyamaryihun7982
@yididyamaryihun7982 Жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ ወይኔ ካሮሌ የእግዚአብሔር ቃል ግን በየትኛውም ቀዳዳ ሸውዶ ማለፍ ከባድ የሆነበት ዘመን ደረስን ማለት ነው 🤭
@Cashmax625
@Cashmax625 Жыл бұрын
weyene mindenew? Carol beka leyelet malet new? Egaziabiher yeredaw leneseha yabekaw yasazenal betam. w/m beki EYESUS tsegawen yabezalh!!
@BeshiMerga
@BeshiMerga Жыл бұрын
Kezi iwunet yeweta hulu mecherashaw kijet new.wendime tewu yikeribihi.betolo temales.
@bereketgeze8898
@bereketgeze8898 3 ай бұрын
ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር አንዲያ ልጅ ነው?
@asnehalemu5674
@asnehalemu5674 11 ай бұрын
ቄስ ቤክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክልን :፣ካሮልዬ ቶሎ ብለክ በሩ ሳይዘጋ ንስሐ ብትገባ ይሻልሃል፣
@TesfshApostelic-g6k
@TesfshApostelic-g6k Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ የምለው መልካም ፍሬ የማያደርግ ሁሉ ይቆረጣል ነዉ እንጅ የሚያያደርግ ይቆረጣል አይልምምምምምም
@AbenezerAklilu-j5m
@AbenezerAklilu-j5m Жыл бұрын
bakiyyy❤❤❤
@mulu6386
@mulu6386 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ክፉ መንፈስ🙅🙅
@abebetona-uj2vd
@abebetona-uj2vd Жыл бұрын
በተለያየ በሥጋዊ ፍላጎት ከተሸራተተና ከእወነት ከወደቀ ቦኃላ እውነት መቃወም ትልቅ ሞኝነት መሆኑን ለካሮል ማን ያሳይ?
@alemuasha8251
@alemuasha8251 7 ай бұрын
ቀኑ የጨለመለት ነው ከብርሃን ቤት ወደ ጨለማ የተጓዘውን ካሮልን ንስሐ ግባ ከማለት ሌላ ቃል የለኝም
@Netsi-fv2il6ms6u
@Netsi-fv2il6ms6u 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ዎ /ም በክ 🙏🙏
@bereketgeze8898
@bereketgeze8898 3 ай бұрын
ቄስ በረከት፣ እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ የሚለውን ምን ብላችሁ ልታስረዱ ነው? ክርስቶስ በዘመን ፍጻሜ ጉልበት ሁሉ ይንበረከክለታል ከዛም " በኋላም፥ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር ለአባቱ አሳልፎ በሰጠ ጊዜ አለቅነትንም ሁሉና ሥልጣንን ሁሉ ኃይልንም በሻረ ጊዜ፥ ፍጻሜ ይሆናል።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:24)ሙሉ ይህ ምዕራፍ ሁሌ ከምትሰጡን ጥቅስ ጋር እንዴት ይዛመድ ይሁን? እርሱም ይመለሱ ንስሃ ይግቡ! ወልድ ያለው ህይወት አለው
@ermiasassefa1504
@ermiasassefa1504 Жыл бұрын
beki Yzihe sew motive iwqina zina felagi neber qijetu yemimenchew kezhe new bemezimur sim bizu sewochin yatalele neberina iyesus agaletew. iyesus gin yeridaw.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 59 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 61 МЛН
"ነፍሱን ሰጠ" ምን ማለት ነው? (ክፍል አንድ) ቢሾፕ መዝገቡ ጌታቸው
36:51
ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out
Рет қаралды 4,1 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 59 МЛН