ምካቴ ክርስትናችን አዳኝ ያስፈልገዋል..!!መጽሐፉን ለማግኘት 👉Paulos.fekadu@gmail.com

  Рет қаралды 29,034

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

2 жыл бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Пікірлер: 177
@tinted713
@tinted713 2 жыл бұрын
.ስለ እየሱስ ብቻ ሲወራ መስማት እንዴት የማይጠገብ ነገር ነው! ኡፍይ ጌታ እየሱስ ራሱ ይባርክህ ፖል
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ፡ ወንድሜ ጌታ ያብዛልህ ብዙ ተምሬአለሁ ተጠቅሜአሁ፣
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 2 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ፕሮቴስታንት ኢየሱስን ፈራጅም አማላጅም ነው ምትሉት ወይስ አማላጅ ብቻ?
@abnetmihretu6940
@abnetmihretu6940 2 жыл бұрын
እንኳንም ሌላ ሰው አልሆነ ቃለመጠየቅ ያደረገልህ ! እናመሰግናለን ወንድማችን ጳውሎስ! ቲጂዬ እንግዶችሽ ሃሳባቸውን ጨርሰው እንዲናገሩ ስለምታደርጊ በጣም ደስ ይለኛል! መፅሃፉን አግኝቼ እስካነበው ቸኩያለሁ! ብሩካን ናችሁ!😍
@jesusislife1021
@jesusislife1021 2 жыл бұрын
በስልክሽ እኮ መውረድ ትችያለሽ እህቴ
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 2 жыл бұрын
@Jesus is life how can you give an advised to down loaded instead of having the real book.
@haime508
@haime508 Жыл бұрын
​@@jesusislife1021 የት
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል የኛ ሰው በሰማይ GOD is for us because of The son of man on the right side of the Father ምን ልሁና ከዚህ በላይ ምን ይስጠኛ
@gechchebsi748
@gechchebsi748 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም መረዳት የማስረዳት አቅም ያለው ውድ ልጃችን.... በተለይ ስለ ኢየሱስ የምልጃ ሁኔታ ያብራራበት መረዳት ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ነው..... ኢየሱስ የኛ ሰው በሰማይ፡፡ God bless you more Bro 👏👆
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 жыл бұрын
በጣም ጥልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው፣ ጌታ ይባርካችሁ።
@gelilamillion193
@gelilamillion193 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሰለ ኘሮግራሙ። ፖል የአገርህ ችግር ብዙ ነው። በማስተማሩ በርታ። ጌታ ይባርክህ ። ጥሩ ነገር ይዘህ መጥተኸል። ሚዲያው ብዙ ሰው እነዲያገኘው በየአጥቢያው እየዞርህ አሰቸምር። ተባረክ።
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 2 жыл бұрын
ጳውሎስ በጣም በጣም ነው የምወደው፡ የማከብረው፡ የተናገራቸው በሙሉ ጠቃሚ የኣባቶች ድርሻ ም እየተዋጣ ነው፡ ቲጂዮ ይህንን ሰው ደጋግመሽ ጋብዥው እባክሽ፡ ይጠቅመናል፡ ኣንቺንም ጳውሎስንም የዘላለም ህይወት ባለቤት የሆነው ፈጣሪ በክርስቶስ እየሱስ ይባርካቹ፡
@tedalmera8583
@tedalmera8583 2 жыл бұрын
ቲጂ ጌታ ይባርክሽ በምታቀርቢልን ወንድሞች ብዙ እንማራለን ደሞ እንድናውቃቸው በትምህርታቸው እንድንጠቀም ይሆናል እኔ ለመጀመሪያ ገዜ ነው ይህን ወንድም ያየሁት የሰማሁት ጌታ ይባርክክሽ
@wegayehu7
@wegayehu7 2 жыл бұрын
ፓውሎስ ፍቃዱን ብዎቻችን ቁጭ ብለን ልንሰማው የሚገባን ምሁር ነው ፤እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ይህን ሰው ስለሰጥን አናመሰግነዋለን፡፡
@AfeworkG
@AfeworkG 2 жыл бұрын
ምሁር ነው አይባልም እሄ የአእምሮ ጉዳይ አይደለም ይልቅስ የተባረከና በመንፈስ የተሞላ ነው ማለቱ ይመረጣል::
@johan2482
@johan2482 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/an-QkJmHf72Dnck
@adanewala9354
@adanewala9354 2 жыл бұрын
God bless you Pole
@aklilulemma5152
@aklilulemma5152 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናቹሁን ይባርክ !! መሰረታዊ የክርስትና አስተምህሮ አግንችያለሁ :: ለክርስቲያን ሁሉ ትምህርት የሚሆን ቃለ - መጠይቅ ነው ::
@marutilaye
@marutilaye 2 жыл бұрын
የሚገርም መረዳት ነው ወንድሜ። በርታ። ሁለታችሁንም ጌት ይባርካችሁ። በውይይቱ ተጠቅሜአሁ።
@samuelgerezigeher8922
@samuelgerezigeher8922 2 жыл бұрын
ዘመናቹ ይለምልም ኢህቴ ኣንቺ የተባረክሽ አህት ነሽ ለኛ ብለሽ ሳይሆን ለሁላችን ስለምትጠይኪ በማሃል ኢየገባሽ ኣታቸግሪም ኢና ይብዛልሽ ተባረኩ ብዙ ተምራለሁ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
አሁንም የእኛ ስው በስማይ አለ የሚለውን ልስማው ገባሁ እኔ አንዲት ምስጊን ሃጢያተኛ ሴት በዚህ አለም የኔ ነሽ ሊሉኝ የማይደፍሩኝ ሆኝ ሳለ እግዚአብሔር ግን የኔ ነሽ አለኝ የኔ ኢየሱስ በስማይ አለ 😢 ባለፈው ሌላ ፕሮግራም ላይ የእኛ ስው በስማይ አለ ስትል ደጋግሜ እየስማሁ አልቅሽ ነበር ዛሬም ስማሁት አሁንም ስማህት ሁሌም ሳስበው ሃሳት አደርጋለሁ ። ፀጋው ይብዛልህ
@natsahabte239
@natsahabte239 2 жыл бұрын
Tigi I love the way you present the interview, others should learn from you and Edu. Beloved sisters,keep it up
@yitadesfikre3654
@yitadesfikre3654 2 жыл бұрын
ጥሩ ጠያቂ !
@dankassa8098
@dankassa8098 2 жыл бұрын
ፖል መልካም አቃቤ ነህና ተባረክልን i wish ይሄን መፅሀፍ በቅርብ አነበዋለሁ ቲጂም ተባረኪ ጥሩ ፍሰት ያለው ጥያቄ ስላነሳሽ ጨምረሽ ደግሞ እንዲህ አይነት ሰው ብታቀርቢልን መልካም ነው። ተባረኩልን
@nikodimosbarnabas8343
@nikodimosbarnabas8343 2 жыл бұрын
ቲጅዬ በጣም ድንቅ ነው ፕሮግራምሽ፣ ግን መግቢያው በጣም በጠም የተለጠጠ የተንዛዛ ነው አጠር ብታደርጊው ። ተባረኪ
@yonasatle5319
@yonasatle5319 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጳውሎስ ፣ ትግስትም ተባረኪ ። ሁሉም ክርስቲያን ሊሰማው የሚገባ ኢንተርቪው ነው ። ደግሜ እሰማዋለሁ !!!
@abiyhailu2430
@abiyhailu2430 2 жыл бұрын
you are born to teach and write Paul. tebarek.gena bizu entebikalen bemetsaf betimirt ......TG geta yibarkish keep doing this. we are blessed by ur show.
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 2 жыл бұрын
መክበሬ ፤ ማረጋገጫ የኢየሱስ በአብ ቀኝ ማክበር ነው። የሚያጠግብ እውነት። ነፃ የሚያወጣ ፤ የሚያፀና ፤ የሚነጥቅ ፤ የጦር እቃ ፤ እውነት ነው።
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የልብ ነሽ መቼም ጥያቄ ስትጠይቂ❤️thank you
@tigistlemma3135
@tigistlemma3135 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር እግዚአብሔርነቱ መቼም አይተውም።ለነፍሴ ትምህርት የሆነኝ ቃለ ምልልስ ነው ።እግዚአብሔር ለትውልዱ መንቃት እንዲሆንልን አሁንም አይምሮህን ባርኮና አስፍቶ እንድትፅፍልን እና እኛም እብድናነበው ይሁንልን። አቅራቢዋም እህቴ ተባርኪ።
@alemasfaw9662
@alemasfaw9662 2 жыл бұрын
ዋዉ እግዝእብሄር ይባርክህ ይህ ነው ትክክሉ ጌታ ሆይ አብዛልን እባክህ
@emuye10
@emuye10 2 жыл бұрын
Tebareki sis
@alexbiru7099
@alexbiru7099 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጳውሎስ አንተ በዚህ ዘመን ለክርስቶስ ቤተክርስቲያን የተሰጠኸን ውድ ስጦታችን ነህ፤ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ማለትን እወዳለው፡፡ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ የተበላሸና ጥመት በሞላበት ትምህርት እየተሰጠ ባለበት በዚህ ዘመን፤ በጸጋው ተረድተህ የእግዚአብሔርን ክርስቶስ በማወቅ ወደሚገኝ መዳን ቤተክርስቲያን እንድትመጣ ይኼንን ውድ መጽሐፍ ስላበረከትክልን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ማለትን እወዳለው፡፡ ከተቻለ አስተያየት ስሰጥ እንዲህ ልበል፤ ጊዜ ሰተህ በጥልቀት ስለ ነገረ-ክርስቶስ በተከታታይ ብታስተምረን ልንማር የሚማር ልብን ይዘን ተቀምጠናል፤ እኔንና አብረውኝ ሉት በመወከል፡፡ ለበረከት ሁን!!!
@astergebresilassie1374
@astergebresilassie1374 2 жыл бұрын
ጌታየሱስ ይባርካችሁ ምንም እንደማላውቅ ያወቅኩበት ጊዜ ቢኖር ይህን ስሰማ ነው ይገርማል የፀጋ ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ መጽሀፉን ከመጽሀፍ ቅዱሴ ጋር እብሬ አነበዋለሁ አስቀምጠዋለሁ እንግዲህ ራቅ ላልነው የምናገኝበትን አድራሻ እንደምትነግረን ተስፋ እናደርጋለን እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጂዬ እንዲህ ለነፍስ የሚጠቅም ነገር ስለምታመጪልን ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምሕርት ውይይ ታድለሕ ተባርከሐል!
@yalewaykeratnafu6480
@yalewaykeratnafu6480 2 жыл бұрын
የኛ ሰው በሰማይ ድንቅ አገላለጽ እውነት ነው እኛ ከክርስቶስ ጋር እኩል ልንሆን አንችልም እሱ በኩር ነው እኛም በእርሱ እግዚአብሔር ልጆቹ አድርጎ ተቀብሎናል ይሄ ትልቅ ትህትና ነው።
@henokfekadu8828
@henokfekadu8828 2 жыл бұрын
Paul and Tgy God bless you. Paul you are so sharp and energetic, keep it well. Tgye you are an amazing interviewer, your eagrness to listen and calmness can be an example for others. Keep doing this well.
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ፖልየ ወንድሜ የስራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በአገልግሎትህ ተጠቅሜአለሁ አሁን በተናገርካቸው አዝናለሁም ራሴንም ሳላውቀው እዛ ውስጥ አገኝዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለምድራችን በረከት ያድርገን ፀጋው ይብዛልህ ።
@tewodrostamrat5022
@tewodrostamrat5022 2 жыл бұрын
God bless you abundantly brother Paul !!
@samuelabate
@samuelabate 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ። የፕሮግራም አያያዝሽ ጠለቅ ያለ ውይይት እንዲኖር ማስቻልሽ ... ድንቅ ነው። ጳውሎስ በድንቅ አብራርተሃል ተባረክ። የትውልድ በረከቶች ናችሁ ።
@mesaykebede5788
@mesaykebede5788 2 жыл бұрын
Blessing!!
@kiberlegeta
@kiberlegeta 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ውድድ እኮ ነሽ! በጣም የማዳመጥ ልምድ አለሽ:: በዛ ላይ መፅሀፋን ጥንቅቅ አእገሽ ጥሩ ጥያቄ ነው የምታነሽው:: እግዚአብሔር ይባርክሽ! Paul you are an amazing teacher and writer. May God continue to use you.
@kali2839
@kali2839 2 жыл бұрын
Wow Paul you are blessed and Tigi keep up what you are doing is really good.
@saratamere4471
@saratamere4471 2 жыл бұрын
ቲጂዬ እንዳንቺ አይነት ጠያቂና አድማጭ አይጥፋ ጳውሎስ ፈቃዱ ለትውልድ የሚሆን መጽሐፍ ስላፃፍህ ጌታ ይባርክ ያብዛልህ !!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
God bless both of you 🙏 I can't wait to get his book. Let's try to walk like Chris !!!
@abebemekonnen3090
@abebemekonnen3090 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ቲጂ እንዲህ አይነት ሰው በመጋበዝሽ በተጨማሪም የጠየቅሻቸው ጥያቄዎች ወሳኝ የሆኑ በመሆናቸው ደስ ብሎኛል። ብሩክ ሁኚ።
@genetadmik6805
@genetadmik6805 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የሚገርም ትምህርት ። ተባረኩ
@hannamekonnen8042
@hannamekonnen8042 2 жыл бұрын
May God bless you dears.
@user-mr9gj1fd2o
@user-mr9gj1fd2o 2 жыл бұрын
በግዜ የተገለጥሺ ውድ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነሺ ስለአንቺ ጌታን እባርካለሁ ተባረኪ። ደግሞ ወንድማችን ጳውሎስ መጽሀፍ ቅዱስ ብቻ በሚል የአየበት እይታ እንዲሁም የገለጸበት አገላለጽ ድንቅ እና ግልጽ ነው ተባረክ።።። “እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ።” - ሮሜ 11፥5
@tsehaywondimu993
@tsehaywondimu993 2 жыл бұрын
ጳውሎስ ትሁት የእግዚአብሔር ሰው ተባረክልን መሠረታዊ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በብዙ ተባርኬበታለሁ፤ ቲጂዬ የምትጠይቂያቸውን አገልጋዮች ታዉቂያለሽ ምርጥ እህቴ ብሩክ ሁኚልኝ፡፡
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 2 жыл бұрын
ወንድም ጳውሎስ !! ብዙ ብዥታዎችን ለተመልካቾ በሙሉ ገፈሀል ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ!! ቲጂ ያቀረብሽው ጥያቄዎች ቀድመሽ የተመልካችን ልብ ያዳመጥሽ ይመስላል ተባረኪ !!
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
God bless you abundantly was learn more from this interview ! ስለ ክርስትና ክርስቶስ በደንብ ማወቅ እንደዚህ ነው ጌታ ይባርክሽ ቲጂ
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ጻውሎስ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ቲጂዬ እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
የሚገርም ት/ት ነው GBU! both.
@Samrawit.K
@Samrawit.K 2 жыл бұрын
Tebarekilin Paul.
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 2 жыл бұрын
አረ በደስታ ሰከርኩ ፤ አባትዬ ፤ ተባረክ ለዘላለም
@awotaraya6590
@awotaraya6590 2 жыл бұрын
ሁሌም ጥያቄይ የነበረው ሰህተት ነው ብሉ የሰውን ትምህርት እያነሱ መተቸት በራሱ ወደ እውነት አይመራም ልክ ነህ መፅሀፍህ እውነትን ብቻ ተኩር ነው ማሰተዋል የሰጠህ ጌታ ይባረክ
@berhanunardos89
@berhanunardos89 2 жыл бұрын
He's amazing man of God am blessed with his former books, yebirhan anguawoch and yaltenkuaku beroch.....am excited to read this one two...may the Lord bless ur entire life.thanks alot tg
@sabagebreselassie6671
@sabagebreselassie6671 11 ай бұрын
Bless more
@aregashhailu8385
@aregashhailu8385 2 жыл бұрын
May God bless you 🙏 Both
@getamesayyeksme9717
@getamesayyeksme9717 2 жыл бұрын
top issue nice explanation
@gennetsahle4570
@gennetsahle4570 2 жыл бұрын
Ohhhhhh tebarekuuuuuu
@abayabay690
@abayabay690 2 жыл бұрын
ዋው....እግዚአብሔር ይባርክህ ! በቅንነት የእግዚአብሔርን ቃል በመናገር ሰዎችን ለማቅናት እንድንችል ጌታ ይርዳን::ምካቴ ክርስትናን የሚያስተምር ሰው በመጀመሪያ ባህሪው መሰራት አለበት በትክክል ::
@betelhemwondwosn8075
@betelhemwondwosn8075 2 жыл бұрын
I Thank the God who gave you so much wisdom 🙏 Blessings to you both 🙏
@seblebaba4458
@seblebaba4458 2 жыл бұрын
ቅንንነትና እዉነት እንዴት ደስ እንደሚል ,ጌታ ይባርክህ ወንድማችን, እንደአንተ አይነት የሕይወት ሽታዎች ያብዛልን እኔንም ያድርገኝ 🙏🙏
@henockez9039
@henockez9039 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ። ያብዛላችሁ።
@eleleta5821
@eleleta5821 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደረካሁ አጠይቂኝ ቲጊዬ ተባረኬ ይህን የእግዚአብሔር ሰው ስላቀረብሽልን ።
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ ክርስትና እውቀት ብቻ ሳይሆን ኑሮ መሆኑ በዚህ ዘመን ብዙው ሽኩቻ ጥቅምና ዝና የሚነዳቸው ይመስላል በሌሎች እድገት ደስ ያማይላቸው እንደው ካለኔ ይሄ ወንጌል ወዮለት የሚሉ አሉ አቃብያኑም መንቀፍ ብቻ ሳይሆን ማስተማርም አለባቸው . ግን በግልፅ ባዕድ ወንጌል የምአሰምሩትን ማሳወቅ አለባቸው . አንዳንዶች እየጋበዙአቸው ይልቅ የበለጠ እንዲታበዩ እንዳይመለሱ ከማድረግም ሕዝቡን ግራ ያጋባሉ .
@etetu4837
@etetu4837 2 жыл бұрын
በሕዉነት የምለዉ ቃል የለኝም እገዛብሔር ይባርክህ ድሮም ትባርከኞለህ አሁንም ቃሉን ይግለጥልህ
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 2 жыл бұрын
አሰደናቂ ትምሕርት ተባረክልኝ!
@salomonweldeab6975
@salomonweldeab6975 2 жыл бұрын
Wowwwww its so amazing brother. God bless you.
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry 2 жыл бұрын
God bless you Brother Paul & Tg
@ganetgan1878
@ganetgan1878 9 ай бұрын
ጌታ ይባረካችሁ❤❤❤❤❤
@yodittesfay8021
@yodittesfay8021 2 жыл бұрын
ተባረኪ እህት ትግስት . የቀደሙ አባቶችን ምሳሌ የሚሆኑትን በዝግችሽ ብታቀርቢ ይጠመናለ ለምሳሌ ዶክተር አሳየሄኝ በርሄ.thank you and bless you
@pastordanielmekonnensisay4535
@pastordanielmekonnensisay4535 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@elei417
@elei417 2 жыл бұрын
May God be with you daily!
@rahelyohannes2563
@rahelyohannes2563 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ተባረኪልኝ ከፓውሎስ ፍቃዱ ጋር አስተዋወቅሽኝ:: ለጥያቄዎቼ መልሶችን ይዞ እስከዛሬ እሱን ባለማወቄ ተጸጸትሁ:: እግዚአብሔር በጥበብና በመገለጥ ባርኮሃል አብዝቶ ይጨምርልህ:: ቤተክርስቲያንን የሚታደጋት ወደ ትክክለኛው መንገድ የሚጠቅሙዋት ያንተ አይነት አገልጋዮች ያስፈልጋታል:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: ቲጂዬ ሰው በመምረጥ ሆነ በጥያቄዎችና ባለሽ ትዕግስት የተባረክሽ ነሽ:: እግዚአብሔር አገልግሎትሽን በአለም ዙሪያ ያብዛ:: መጽሐፉን ማግኘት እፈልጋለሁ:: አሜሪካ የት እንደሚገኝ ቢጠቁመን መልካም ነው::
@Elishu01
@Elishu01 2 жыл бұрын
This interview gave me hope, that there r still remnant I'm Ethiopia church. Stay bless
@AfeworkG
@AfeworkG 2 жыл бұрын
ይህንን ትምህርት ሃይሉ ዩሃንስ ቢሰማ ጥሩ ነበር:: ከእግዚያብሔር መንፈስ ስለተወለድን እንደ እግዚአብሄር ነን ስለሚል:: ትንሽ መጨመር የምፈልገው የክርስቶስን ሙሉ አምላክም ሙሉ ሰውም መሆን ዘላለማዊ መሆኑን ነው:: ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ሰዎች ሲል መገረፍ መሰቃየት መሞትና መነሳት ብቻ ሳይሆን ለዘላለም እንደ ሰው በአካል ውስን ሆኗል:: በእግዚአብሐርነቱ በሁሉም ስፍራ መገኘት የሚችል ሁሉን የሚያውቅና ሁሉን ለማድረግ ሃይል ያለው ነው:: ሆኖም በሰውነቱ ምክንያት ደግሞ ስለ እኛ ሲል ለዘላለም በአካል ውስጥ ውስን ሆኗል:: ይህ ደግሞ ከተወሰነ ጊዜ በኃላ የሚቆም ሳይሆን ዘላለማዊ ነው::
@sagauae8374
@sagauae8374 Жыл бұрын
ዋው ተባረኩልኝ
@elltagrmay6301
@elltagrmay6301 2 жыл бұрын
Wawwww our blessing 😍😍🙏🙏🙏
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 2 жыл бұрын
Bless you Paul bless you more
@geneteabissa8571
@geneteabissa8571 2 жыл бұрын
It's so amazing he is blessing for this generation thank you so much !!
@eyobmeharena5619
@eyobmeharena5619 2 жыл бұрын
You are amazing person Paul
@blackandwhite6206
@blackandwhite6206 2 жыл бұрын
Thank you both 🙏
@ashusam7084
@ashusam7084 2 жыл бұрын
What a wonderful interviewer TG is...others should take lesson from her.
@helenasfaw624
@helenasfaw624 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@fasilyitayew2868
@fasilyitayew2868 2 жыл бұрын
ወንድማችን ጳውሎስ ድንቅ ማብሪያራ ነው:: መጵሐፍህ ገዝቼ እስካነበው ቸኩያለሁ:: አንድ ያለኝ አስተያየት ብቻ ማማለድ ላይ ነው:: ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በድሙ ይቅር የተባልን ሰዎች በየጊዜው ለሀጢአታችን ይቅርታ እያለ ይጠይቃል ብዬ አላስብም:: ወደ ዕብራውያን 10 14፤ አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና። ሌሎቹ ሀሳቦች በሙሉ ድንቅና አስተማሪዎች ብቻ ሳሆኑ ለጊዜው አስፈላጊ ናቸው ብሩክ ነህ::
@yodittesfay8021
@yodittesfay8021 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድም ጳውሎስ መልካሙን ገድል መጋደል እድል ነው
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
ሲያወራ ቢል ቢያድር ሚጠገብ አይደልም፡ ስለ ክርስቶስ ማውራት ምድር ወረቀት ብትሆን ባሕርም ቀለም ቢሆን ብትሆን እንኳን አበቃም አይጠገብም፡ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ፡ ቲጂዬ የኔ ታጋሽ እህቴ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ
@ereytesfaalewafithi46
@ereytesfaalewafithi46 2 жыл бұрын
Everysingle he saying is amazing, geta yetebareke yihun, hallelujah betam tegerimalwhu, Tiegisti geta yibarikish
@pastortesfayeabebe4167
@pastortesfayeabebe4167 2 жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልሽ በዚህ ፕሮግራም ደስተኛ ነኝ መልካም ግዜ ነበር በጣም ድንቅ
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 жыл бұрын
My God bless you Brother & Sister
@user-fe3ni4nf6f
@user-fe3ni4nf6f 7 ай бұрын
ሁሉ ልሰማዉ የሚገባ ትምህርቲ ተባረኩ፡፡
@emebaemuti951
@emebaemuti951 2 жыл бұрын
ጳውሎስ ተገቢና ምርጥ ትምህርት ነው ! ቲጂ እናመሠግናለን ብሩክ ሁኑ ፡፡
@kiberlegeta
@kiberlegeta 2 жыл бұрын
ከተፃፈው አትለፍ :: ቃሉ ካላለ እኛም ዝም ማለት አለብን
@alephdesign82
@alephdesign82 2 жыл бұрын
Wow...Paul...Amazing ...🙏😇👌👍👏👏
@heavendadi2436
@heavendadi2436 Жыл бұрын
Yhen interview eyesemaw misgana wiste molto fesese
@judithdamte4712
@judithdamte4712 2 жыл бұрын
መረዳቱ ደስ ይላል ተጠቅመናል እናመሰግናለን
@aazewde9394
@aazewde9394 2 жыл бұрын
ምነው ዛሬስ ትግስትዬ አንዴ ደነናል ቀጥሎ ደሞ ገና አልዳንም መልሶ ደሞ ድነናል እያለ ዝብርቅርቅርቅርቅ ያለ ሃሳብ ያለውን ሰው ይዘሽ መጣሽብን?
@habtelejebo895
@habtelejebo895 2 жыл бұрын
Endasebshew/endalshew aymeslegnm Endegena enditsemaw or enditsemew begeta fkr asasibishalew...Tebareki
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 2 жыл бұрын
አዎ አሁን ተባረክ ወንድሜ ሃቁን በግልፅ ቁጭ አደረክልን መርህ ይብዛ
@mesaydella9445
@mesaydella9445 2 жыл бұрын
በዚህ ፍጥነት የሚለቀቅ አልመሰለኝም ነበር ክፍል ሁለት እና በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ በማቅረብሽ በዛውም እና ጃፒና ተዘራ እና ዘላለምምንም አብረሽ አቅርበሻቸው ቢያስተምራቸው ጥሩ ነው 🙈🙈አንቺ ብዙ እንደተማርሽ ተስፍሽ አለኝ ቲጂ
@mesaydella9445
@mesaydella9445 2 жыл бұрын
ጳውሎስ ቢያስተምራቸው ጥሩ ነው ሀይሉ ዬሀንስይ እንዳረሺው 😍😳🙈
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
@@mesaydella9445 😂i'm sure ትናንት አይቶታል ዛሬ ዩቱብ ላይ ሀሰቱን ሲዘራ ነበር
@nikodimosbarnabas8343
@nikodimosbarnabas8343 2 жыл бұрын
እህቴ በትክክል ብለሻል ተባረኪ
@mesaydella9445
@mesaydella9445 2 жыл бұрын
@@abnett.6429 ማነው እስቲ ስሙንን አስቀምጥልኝ
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
@@mesaydella9445 ሀይሉ የዚህ interview part1 በታየ ማግስት ጠዋት መጀመሪያ የኔና የየሱስ ልጅነት እኩል ነው በኋላም " የናንተን አላውቅም እኔ ግን በርግጠኝነት እንደ ኢየሱስ እራሴን " የሰው ልጅ" ብዬ እላለሁ" ሲል አገኘሁት። ተው ጌታ እንደዚያ ያለው ትንቢተ ዳንኤል 7:13 ላይ በትንቢት የተፃፈለትን ማለቱ ነው ተመለስ ብለው ኮሜንቴን delete አደረገው ውስጤ እየታመመ ተውኩት። ምን ይደረጋል ስሙን ሳነሳ እያዘንኩ ነው። የኋላ ኋላ ያውም ስሜታዊ ሆኜ አሳዝኜው ይሆን ብዬ ውስጤ ማዘኑ ግን አልቀረም
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 жыл бұрын
ልክ ነህ እንደሚገባን እየተመላለሰን አይደለም በዝሁ እንዳንቀጥል እግዚአብሔር ይርዳን
@memezenebe6153
@memezenebe6153 2 жыл бұрын
Tebarku. In Jesus name 🙏 🙌 ❤.
@tayeg.263
@tayeg.263 2 жыл бұрын
ወገን ምን ይሻላል ትላላችሁ ። እንማር ወይስ አንማር።
@sisdeslagn4734
@sisdeslagn4734 2 жыл бұрын
plss ቲጂ እንዲህ አይነት በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ወደ ክርስቶስ እንድንቀረብ የሚደረጎ አገልጋዮች በቀረብሽት porgaram ገንዘብና ዝና ላይ ያተኩሩ አገልጋዮች አታቀረቢ.. በቃ ያንቺ porgram በዚህ ዛሬ በቀረብሽው እንግዳ ልክ ሊሆን ይገባል ..ከአክብሮት ጋር ህህቴ
@tsiontaddese8790
@tsiontaddese8790 2 жыл бұрын
Thank you sis , you said what I always wish to say it !
@sisdeslagn4734
@sisdeslagn4734 2 жыл бұрын
siዬ ተባረኪ
@alexbiru7099
@alexbiru7099 2 жыл бұрын
እህታችን ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ ማለትን እፈልጋለው፤ በዚህ ዘመን ብዙዎች (KZbin) አግልጋይ ነን የሚሉ ሳይቀሩ ለገንዘብ መሰብሰቢያ ሲጠቀሙበት፣ አንቺ ግን ትውሉዱን የሚለውጥ፣ የሚያንጽ እና እግዚአብሔርን የሚያከብር ስራ እየሰራሽ ስለሆነ ይበል የሚያስብል ነውና በዚሁ ቀጥይ እያልኩኝ፤ ምክሩን እንጂ ከመንገድ የሚያጡ ምክርን አትቀበይ እያልከኝ፤ የእግዚአብሔር በረከት በነገር ሁሉ ያግኝሽ እያልኩኝ እባርክሻለው፡፡ ለበረከት ሁኚ!!!!
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 2 жыл бұрын
ነገረ ክርስቶስ ነገረ ስላሴ ተስፋዬ ፤ ብርሀኔ ፤ ጉልበቴ ፤ ሀይሌ ፤
@mihretabteddy7881
@mihretabteddy7881 Жыл бұрын
ቲጂ እውነት ሲውራ እንዴት ደሰ ይላል
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 178 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 4 МЛН
ቃልም ሥጋ ሆነ  ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ ⵏ Paulos Fekadu
54:57
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 9 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 178 МЛН