ኬኔዲ መንገሻ ገና በ30 ዓመቱ እቺን አለም ሊሰናበት ሲል የተናገራቸዉና የሰራቸዉ

  Рет қаралды 80,283

ጥበብ ሾዉ

ጥበብ ሾዉ

2 жыл бұрын

በዚህ ቪዲዮ
ተወዳጁ ድምፃዊ ኬኔዲ መንገሻ ገና በ30 ዓመቱ እቺን አለም ሊሰናበት ሲል የተናገራቸዉና የሰራቸዉ አስገራሚ የማይረሱ ድንቅ ስራዋቹ ለእናተ ይዘን መተናል።
በጣም እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ።
#ኬኔዲ_መንገሻ
-ፎቶዎችን ከጎጉል እና ከተለያዩ ከወብሳይት ነዉ የተወሰዱት ናቸዉ።
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ስለ እኛ ምክር አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምትለግሱን ታላቅ ክብር አለን🙏
ቻናላችንን ስለ ጉበኙ እናመሰግናለን።
#ጥበብ_ሾዉ

Пікірлер: 50
@user-dp3lm6bo7e
@user-dp3lm6bo7e 4 ай бұрын
ታሪኩ ባባ እና ኬኔዲ ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ነብሳችሁን ይማር የኔ ምርጦች መልካሞች
@Amen2216
@Amen2216 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ😭.... ሁሌም ለኔ ምርጤ ነህ!❤️
@belayfitsum9655
@belayfitsum9655 Жыл бұрын
ለኔ ሁሌም 1ኛ
@KertatawKertataw
@KertatawKertataw 2 ай бұрын
ኬኔዲ ከምርጦችም ምርጥ ሰው የኬኔዲ ሞት የሚያም ነበር በወቅቱ ማመን ይከብዳል
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 7 ай бұрын
1985 .ሐረር ላንጌይ ሆኜ መጥፎ የተወዳጁን ኬኔዲን ሞት የሰማሁበት ጨፍጋጋ ቀን ።
@alemoalmaz2311
@alemoalmaz2311 Жыл бұрын
ነብሰህን ይማረው ከነዲ 😭😭
@getachewjabir6290
@getachewjabir6290 Жыл бұрын
I like him too much, we missed him
@MisikirTilahun
@MisikirTilahun 2 ай бұрын
የኬኔዲ መንገሻን ዘፈን ስሰማ በጣም ትዝ የሚለኝ የማረሚያ ቤት ቦክስ አሠልጣኝ የነበረው ኮማንደር ግርማ አለሙ በጣም ትዝ ይለኛል። በጣም የምትወደው ድምፃዊ ማነው ? ሲባል በጣም ጮክ ብሎ ኬኔዲ መንገሻነዋ ይለን ነበር። ድምፃዊ ኬኔዲ እና ኮ/ር ግርማ አለሙ ነፍስ ነበር ። 😢😢😢😢 🙏🙏🙏
@kedirahmed2832
@kedirahmed2832 Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ድምፅዊያን ነበር
@kingphone7156
@kingphone7156 Жыл бұрын
❤❤❤❤🇮🇱🇮🇷
@abrhamehailu1991
@abrhamehailu1991 11 ай бұрын
ኬኔዲ መንገሻ እና ኤልያስ መልካ በጣም ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገሮች አሉ 😢
@user-vl7jp9ty3h
@user-vl7jp9ty3h 11 ай бұрын
በጣም እወደዋለሁ
@user-wc8wq9vz2u
@user-wc8wq9vz2u 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ kende yeleben yemenager yesew fexeret amelake kedegagochu fexeretate yadergelenye
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 9 ай бұрын
አይ ኬዬ እንዴት እንደምወደዉ ነበር ነብስ ይማር የኔ ጌታ
@ganetgualew5869
@ganetgualew5869 Жыл бұрын
በትነት ያኑረዉ
@yonashailu1733
@yonashailu1733 4 ай бұрын
Be legawe edemew be bezuweche lebe wesete haweltune tekelo yalefe wetate
@ethiokinet9071
@ethiokinet9071 2 жыл бұрын
የሰፈሬም የኢትይዮጵያም ልጅ ነፍስ ይማር!
@user-wc8wq9vz2u
@user-wc8wq9vz2u 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abelworku8951
@abelworku8951 Жыл бұрын
አቅራቢዎቹን አመሠግናለሁ በትኩረት ነው ያዘጋጇችሁት!!!
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 6 ай бұрын
ኬኔዲ በአብዮቱ ጊዜ በጣም ልጅ ነው።እናም በዚያ ዘመን እሚያሰጋው ነገር አልነበረም።
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ይገርማል እኔ ሳልዉለድ ነበር የሞተዉ ምስኪን
@Amen2216
@Amen2216 2 жыл бұрын
ጥበብ ሾው እናመሰግናልን!🙏
@tefetawit1
@tefetawit1 Ай бұрын
Ewunet new Gebreln sil yemecheresha mahla neber.Tamo hospital tengto Gebrel wuseduagn yl neber.Rest in peace 😢😢😢😢
@Dagnubeyene
@Dagnubeyene Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለደጎች የምትሆን ሀገር አይደለችም፡፡
@gezawwerdefa4822
@gezawwerdefa4822 Жыл бұрын
ene yihn HOSPITAL aseralew!!!!!!!!
@user-rh3iy7mb7d
@user-rh3iy7mb7d 5 ай бұрын
He had same thing essentially from god im somali man but inowhim
@HabtamuMulatu-qk2mg
@HabtamuMulatu-qk2mg 10 ай бұрын
Ye.heywet.zemen.mertu.leje.nebes.yemar.habetamu.Gambela
@user-fy3xn8se2z
@user-fy3xn8se2z 8 ай бұрын
RIP the best human💔💔💔💔
@danatgebremesikel432
@danatgebremesikel432 2 жыл бұрын
Hulem hiawe neih
@superfun6082
@superfun6082 6 ай бұрын
ገባኝ አሁን ገና አለ ዘፋኙ ።በመድኃኒት አብልተው ነው የገደሉት ማለት ነው ።ሆዴ ውስጥ የሚሄድ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ሆዴን ያመኛል ካለ ጅማሬውን አይቶ የቀናበት ነው ያበላው ።እንደ ዛሬ ቢሆን በልዩ ምርመራ ይታወቅ ነበር ምቀኞች ያለ ጊዜው ቀጠፉት።😢
@YH-su7os
@YH-su7os 3 ай бұрын
ተባለ እንዴ አለ ዘፋኙ። የታምራት ደስታና የማዲንጎ ገዳዮች ታውቋል ማለት ነው ?
@henodhenod7609
@henodhenod7609 5 ай бұрын
RIP in peace .
@user-qr8cr1vy6f
@user-qr8cr1vy6f 4 ай бұрын
የሰፈሬ ልጅ ሆኖ ታሪኩን አላውቅም ነበር ታሪኩ አስለቀሰኝ ሚገርም ስብእና
@soledw3037
@soledw3037 5 ай бұрын
አይ ስንቱ ቀር 😢😢😢😢
@zionzion7109
@zionzion7109 9 ай бұрын
እሱ የሰማይ ቤቱን ስርቶል በደነቱ
@Mirkuzz
@Mirkuzz Жыл бұрын
በ29 ዓመቱ ነው ያለፈው::
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ምን ሆኖ ነዉ
@Mirkuzz
@Mirkuzz Жыл бұрын
@@sebletube7412 በጊዜው የተባለው ተስቦ ነበር ግን ዓመታትን ዓመታት ሲተኩ ያ ታሪክም ይሄው እንደዕድሜው ይቀያየራል
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
@@Mirkuzz እኔ አላውቀውም ግን አባቴ ሲነገረኝ መለሰ ሲገባ በጦርነት ጊዜ በጦር ሜዳ ዘፈልን ነበር ብሎ ነገሩኛል
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
Rip 😢😢😢
@monkeyd3700
@monkeyd3700 6 ай бұрын
How did he die
@ferozaawol2946
@ferozaawol2946 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@samigola
@samigola 5 ай бұрын
ሼል ሳይሆን አጂብ ነው🤣🤣🤣
@ayelemegersa2273
@ayelemegersa2273 Жыл бұрын
ይሄ የሰይጣን አገር በመተት ነው መስዋእት ያረጉት።
@habeshabate9039
@habeshabate9039 Жыл бұрын
First you are not know about story !
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 7 ай бұрын
Kmatwedew ga kmgmamat kmitwedew ga second asalfo memot ooooowwwwww atqna eyebase new ymihedew endaw atalbelgn alfelg abten bilo mirt wendochu endih abesa fedayen kabelugn tewew semachewnm lmtrat eferalew eedaje....yene felagot uuuuuuffff freedom no handling no jefffe no insecure sothat welq linh eskilvself expressiion mafi uuuuuffff lzich tadya zebgnnets metaddel new ylelanm perspective akbr mr dino ygnam ehtochna enatoch knzih nberu hhhh ygid anatwa semay yminekawa kmra ymtachiw bicha nat atbel lela perspective mokryu ylelawmn point of viewhhh🎉
@user-gv8qb3hv5d
@user-gv8qb3hv5d 2 жыл бұрын
Kenedy tv interview የለውም እንዴ?
@YH-su7os
@YH-su7os 5 ай бұрын
ድሮ አንድ ጣቢያ ብቻ ነበር ዩቱዩብ የለ ካሜራ የለ እና ማን ይቅረጽ? ይህ ፎቶ መገኘቱ ራሱ ድንቅ ነው።
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 7 ай бұрын
Kmatwedew ga kmgmamat kmitwedew ga second asalfo memot ooooowwwwww atqna eyebase new ymihedew endaw atalbelgn alfelg abten bilo mirt wendochu endih abesa fedayen kabelugn tewew semachewnm lmtrat eferalew eedaje....yene felagot uuuuuuffff freedom no handling no jefffe no insecure sothat welq linh eskilvself expressiion mafi uuuuuffff lzich tadya zebgnnets metaddel new ylelanm perspective akbr mr dino ygnam ehtochna enatoch knzih nberu hhhh ygid anatwa semay yminekawa kmra ymtachiw bicha nat atbel lela perspective mokryu ylelawmn point of viewhhh
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 162 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,6 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 12 МЛН
Kennedy Mengesha- Delash Woy Mengedu
6:18
Tesfahun Terefe
Рет қаралды 119 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 162 МЛН