No video

በመጥፎ ጠረን የሚመሰል ዓይነ ጥላ: ዛር: መተት እና አጋንንት! ክፍል ሰባት!

  Рет қаралды 43,876

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

4 жыл бұрын

ዓይነ ጥላ: ዛር መተት እና አጋንንት ሰውነታችን መልካም ባልሆነ መጥፎ ጠረን በመቀየር ሰውነታችን ያሸታል: ሰው እንዲጠላንና ከሰው እንድንገለል: በእጮኝነት እና በትዳር ሕይወት እንዴት እንደሚፈትነን ተመልከቱ!

Пікірлер: 526
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
ይህንንን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው እኔም የደረሰብኝን ላካፍላችሁ የወለላይቶ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እኔም በፈስ ያሰቃየኝ ነበር ከሰው ጋር ስሆን እና ፀሎት ላይ ስሆን ያለማቋረጥ ይፈትነኝ ነበር እግዚአብሔር ደካማነቴን እይቶ ሁሌም ያለማቋረጥ ውዳሴ ማርያም እደርሳለሁ የሰማእቷን ፀበል እየተጠመቅኩ ነው የተፈወስኩት አይዟችሁ ተስፋ ሳቆርጡ ታገሉ የለፋታችሁን አይቷ እግዚአብሔር ይረዳችኋል ወለላየቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት አይለየን አሜን
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rewsafrewd9641
@rewsafrewd9641 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 Жыл бұрын
እኔ ደሞ ልገራችሁ ፈስ አልፈሳም ግን ሰውነቴ በጣም ይሸት ነበር ለሚካኤል ተስየ ነው የጠፋልኝ አሁን ደህና ነኝ ፈጣሪ ይመስገን
@Mariamey21
@Mariamey21 8 ай бұрын
ኣሜን የኔ እህት አኔ ውን እንደዛ ችግር ኣለኝ እባክሽ ፈልጌ ነብርኩ ላንቺ መጠየቅ ስልክሽ ስትጽህፍለይ ጥሩ ነበረ
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 3 ай бұрын
ወገኖቼ እኔም ደርሶብኛል የኔ ደግሞ ለኔ አይታወቀኝም ግን ከባለቤቴ ጋር ስተኛ ለሱ ሌላ ጠረን እንድሸተው ያረገኛል 😢😢😢ለኔ ጭራሽ አይታወቀኝም አሁን ያለውት በስደት ነው ግን እግዚአብሔር ይመሥገን የመንፈስ ነገር ስለገባው ከኔ በላይ እሱ በጣም አሳዝነው ነበር አሁን እኔም ሲገባኝ እውነትም አይነጥላ ነበር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ወገን ሁላችንንም እመቤቴ ትፍታን በርቱ አይዞን ለኛ ያልተቻለ ለእግዚአብሔር ይቻላል
@makdamaku7667
@makdamaku7667 4 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ኣባታችን ለምክሮት ቃል ሂወት ያሰማልን ።፡ ይሄን ሁሉ እኔ ላይ ኣለ በጣም ከመጠን በላይ ይጫወትብኛል በትዳሬም ደስተኛ ኣይደሁም ። ኣንደ የ እመበታችን ታ ኣምር ግን ላካፍላቹ ሀምሌ 29 ነበር እና ለሌት ምሉ ሰይታን እንዳለ በኣካሉ መጥቶ ከበቴ ኣለወጣም ሲለኝ እኔ ደግሞ በፀበል እየረጨሁት ከቤቴ ውጣልኝ እያልኩ እጨፈጭፋዋለው ብዙ ካደከመኝ ቡሃላ ሰይጣኑ ሊወጣ ሲል እኔ ነቃሁ ከዛ በፍራት ተነስቸ ውሃ ቀርቤ ወዳሴ ማርያም ኣንቀፀብርሃን እና ሰነ ጐለጐታ ኣንበቤ ታጠብኩኝ ከዛ ትንሽ ቆይቼ እደገና ተኛሁኝ ከዛ ከ ኣልጋየ ስነሳ ኣንድ ኣይነ እያነባ ማየት ተስኖኝ ጭፍን ብሎ ምንም ባድርግ በቃ ኣንድ ኣይኔ ታወረ በጣም ጨነቀኝ ከዛ ስእለ ኣድኖ የመዳ ኣለም እና የ ድንግል ማርያም ስር ወድቄ በጣም ከውስጠ ኣልቅሸ ፀሎት ሳድርግ ከ 20 ደቂቃ ቡሃላ ኣይኔ በራ ።። የድንግል ማርያም ተኣምር በጣም ድንቅ ነው ለኔ ኣይኔ ያበራልኝ ለናተም ይድረስላቹ
@user-il6jy1fd1v
@user-il6jy1fd1v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 3 жыл бұрын
@@user-il6jy1fd1vላንች የተደረገ ለኛም አይነልቦናችንን ታብራልን ወላዲት አምላክ
@user-nr4lx5jp8z
@user-nr4lx5jp8z 3 жыл бұрын
እውነት እዴት ድንቅ ነው እህታችን ላቺ የደረሰሽ ለእኛም ትድረስልኝ እመቤታችን
@tigisthaylu7809
@tigisthaylu7809 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@merimulaw5340
@merimulaw5340 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-wb9cs4uu3d
@user-wb9cs4uu3d 4 жыл бұрын
ለእንጦጦዋ ወለላይቱ እመቤት ደጅ ያብቃን
@user-oj5xj4tn5r
@user-oj5xj4tn5r 4 жыл бұрын
የት ነው ሚገኝው እህት ካወቅሽ እስኪ ነገሪኝ እባክሽ
@MK-ts7yg
@MK-ts7yg 4 жыл бұрын
Amen mar
@emuyeemu4912
@emuyeemu4912 4 жыл бұрын
w
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@redietachenef9713
@redietachenef9713 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@gedamugetachew934
@gedamugetachew934 3 жыл бұрын
ከባለበቴ ጋር ተጋብተን ለ15ዓመት ያህል ቆይተን ሁለት ልጆችን ብንወልድም በመጀመሪያ ልጃችና በሁለተኛዉ ልጅ መሀል ሁለት ጊዜ ዉርጃ ነበረባት።ከስድስት ዓመት በኋላ ነዉ ሁለተኛዉን የወለደች።ከዚያ በኋላ ሰባት ዓመት ልታረግዝ አልቻለችም።ግብረ ሥጋም ቢሆን አትፈልግም ትጣላኛለች ከቤት እየወጣች ቀን ሙሉ መዞር ታበዛለች።ሠላም የለም አሁንም ቢሆን ከጥቅምት 20/13ጀምሮ እቤት የለችም ነገር ግን የዘወትር ፀሎት ታበዛለች።ገዳማዊ ለመምሠልም ትሞክራለች።መምህር ምን ዓይነት መፍተሄ ይኖራል።ከአርባምንጭ።
@kalkidangetu4837
@kalkidangetu4837 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዛብሔር ይስጥልን የንጵሒት ንጱሐን የቅድስት ቅዱሳን ቤዛዉይት አለም ጰሎት የቅዱሳን አማላጅነት የጳደድቃን የሰማዕታት ደም የመላይክት ጥበቃ ምልጃ ከሁላችንጋ አይለይን መምህራችን ያገልግሎት ዘመን የተቫረከ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ፫
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 4 жыл бұрын
ጥርሴ ተቦርቡሮ አፌ እየሸተተ ነው ምላርገዉ አንዳወልቀዉ ገና ልጅ ነኝ 25አመቴ ነዉ ምላርግ ትምህርቱ ብዙ ተምሬ አለሁ እመቤቴ ወለላይቱ ቅዱት ድንግል ማርያም ትድረስልኝ በፀሎት አስቡኝ
@funjafanto3112
@funjafanto3112 3 жыл бұрын
eheta segegi kodeshin bemekuterya mechew ena sew ayetegagim neber yeafa gimat hahun gen yameleko segedet sejemer eyekenese new segeji nmekuterya hodeshi mechew keza lewtun tyewaleshi
@user-lr5hm5wy2f
@user-lr5hm5wy2f 2 жыл бұрын
እኔም እዳች ነኝ
@user-mv2gm4jy1v
@user-mv2gm4jy1v 4 жыл бұрын
እሺ መምህራችን አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን ሼር ላይክ ማረጋችሁን አትረሱ የተዋህዶ ልች ይሄን የጠላት ስራ ሁሉም ሊያውቅ ይገባል
@user-vr6lx4uk8f
@user-vr6lx4uk8f 4 жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህራችን:: ይህንን ችግር የማን እና ከማን እንደሆነ ኣሁን ገና ተረዳሁት:: እግዚአብሔር ፀጋዎትን ያብዛሎት:: እኔ በዚህ ወር ነው ፀሎት የጀመርኩት ግን ከዚህ በፊት ያልነበረኝን ኣሁን ላይ ቶሎ ቶሎ ያልበኛል በየቀኑ እየታጠብኩም ጎረምሳ ጎረምሳ ነው እምሸተው:: በጣም እየተሳቀቕኩ እና ሰውነቴንም እያስጠላኝ መጥተዋል:: ኣንዳንድ ግዜ እማ ጠዋት ታጥቤም ከሰኣት ያን ጠረን ይመጣብኛል:: ኣሁን ኣሁን ከሰውጋ ቁጭ ለማለትም እያሳቀቀኝ ነው:: እስካሁን ሰው ጠረንሽ ተቀይረዋል ባይለኝም ለራሴ ስለሚመጣብኝ ተሳቂቄ ተነስቼ እሄዳሎ:: በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወገኖቼ
@abelkibebe577
@abelkibebe577 3 жыл бұрын
addis ababa kehonk enigenagne .. bichayen mehon kebdognal
@seblemasresha4174
@seblemasresha4174 3 жыл бұрын
betam kelal mefthe alew wana eyetselyu mesged new beken biyan ke 200 belay yeamlko sgdet keseged emengn beachr gize wst tdnaleh mkniyatum enem bezih menged new yedankut egziyabher ymesgenna
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
ሰውነቴ እንደ እሳት ነው የሚነደው፣ ከራሴ እስከ እግሬ ነው የሚያልበኝ፣ ይህ ችግር እናቴ ላይም አለ ፣ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ወገኖቼ 😭
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
@@seblemasresha4174 የምርሽን ነው 🥺
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
@@abelkibebe577 እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🏽
@betizazokssie5141
@betizazokssie5141 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ የምኖረው አሜሪካን አገር ሲሆን የ5 ልጆች አባት ነኝ ከልጆቼና ከባለቤቴ ጋር ደስተኞች ሆነን ጥሩ ስራ እየሰራሁ ስንኖር በአጋጣሚ ሳይታሰብ እኔን መጥፎ ሽታ ይሸተኝ ጀመረ በተለይ ቤት ውስጥ ስሆን ቀስ በቀስ ግን እኔው እራሴ መሽተት ጀምሬ ስሬም አስትቶኝ ጭራሽ ከሰው መቅረብ እና ሱቅ እንኩዋን ሔዶ እቃ ለመግዛት እሳቀቅ ጀመረ በአሜሪካን አገር ያልሔድኩበት ህክምና የለም ምንም መፍትሄ አላገኘሁም ነበረ በመጨረሻ ግን ከንሰሀ አባቴ ጋር ተመካክሬ ነሰሀ ገብቼ ረጅም ሱባኤ እኔም ችግሬ የገባት ባለቤቴም ረጅም ሱባኤ ይዘን ቂጣ እና ቆሎ እየበላን ውጤት ማየት ጀመርን ለረጅም ጊዜ ስራ አስፈትቶኝም ቢቆይም አየተሻለኝ መጥቶ መጨረሻላይ ቅዱስ ቁርባኑን ስንወስ ፍፁም ተሽሎኝ በጥሩ ስራና በረከት ጌታ ባርኮን በደስታ እንኖራለን ማሳሰብያ ይሄ ችግር ያለባችሁ በተለይ ፃምና ስግደት ቶሎ ለውጥ ታያላችሁ በጣም እንዳይሻላችሁ ከሚያደርጉ ነገርውች አንዱ መጠጥ ማንኛውም መጠጥ መቅመስ የለባችሁም እንዲያገረሽ ያረገዋል በጣም አዋራጅና የሚያሳቅቅ ህመም ነው የታመማችሁ እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ ጥያቄ ላለው ሰው ለመመለስ ዝግጁ ነኝ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን
@newlife1320
@newlife1320 4 жыл бұрын
Eendeme bezu teyake alegn yantewu aynet cheger newu yalebegn mn lay lawrah
@betizazokssie5141
@betizazokssie5141 4 жыл бұрын
U can email me my email obetzaz@yahoo.com i will email u my phone
@newlife1320
@newlife1320 3 жыл бұрын
Kira kiru on facebook profile picture yetede afro newu eza lay enawra
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ፈወሰህ ፣ በግል ብናወራ ደስ ይለኛል 🙏🏽
@dawitlemma2000
@dawitlemma2000 7 ай бұрын
Contact badergeh des yelgnal
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 4 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን መጡልን መምህሬ በፆለታችሁ አስቡኝ ክፉ ሀሳብ ከእኔ ላይ ቤቱን ሰርቶን ወለተ ሐና
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 4 жыл бұрын
ስልክወን ባገኝና ባዋራወ ደስታየ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልወ
@saronabi1387
@saronabi1387 4 жыл бұрын
Tselote baretos lay alelesh
@user-jq5fm3cf2o
@user-jq5fm3cf2o 4 жыл бұрын
@@saronabi1387 ibakishi silkachewu kaleshi sicign
@ethethiopia4955
@ethethiopia4955 4 жыл бұрын
@@saronabi1387 እስኪ ፃፊልን እህቴ ስልካቸውን
@newlife1320
@newlife1320 4 жыл бұрын
አረ ስልካቸውን የአባን
@workutsehay6397
@workutsehay6397 4 жыл бұрын
Awo tselote bartose lay ale
@Smile99297
@Smile99297 4 жыл бұрын
ቀሲስ ሄኖክ እናመሰግናለን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@abezulove3386
@abezulove3386 4 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ
@celltwo4969
@celltwo4969 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን አሜን
@ascalaacal2481
@ascalaacal2481 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የዚ ምሳሌ እኔም ኣለው ኣላውቅምነበር ሂወትየን ሁሉ ምስቅልቅል ያለ ነው በጣም ነው የሚገርመው እመኣምላክ ክዚ ምስቅልቅል ያለው ሂወት እንድታወጣኝ በፀሎታቹ ኣስቡኝ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 4 жыл бұрын
እኔም ብብቴ በጠም ነው ሚሸተኝ ለእረሴ ሰይቀር እና አይነጥለ ነው ማለት ነው
@user-yy3fz5nb9t
@user-yy3fz5nb9t 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎት ማድረጉ አልቻልኩም በስደት ነው ያለሁት ጊዜ አለኝ ግን መፀለይ አልቻልኩም በፀሎቶት ያስቡኝ ወለተ ማርያም
@marhawitkahase2519
@marhawitkahase2519 3 жыл бұрын
0570523879 bezi dewili wide
@wosenageru9723
@wosenageru9723 4 жыл бұрын
መምህር በርስዎ ትምህርት ህይወቴን ለማስተካከል እየተጋሁ ነው በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ሚካኤል
@marhawitkahase2519
@marhawitkahase2519 3 жыл бұрын
0570423879 bezi dewilin
@aaaass2462
@aaaass2462 4 жыл бұрын
ለካ የማናውቀው ስንት ነገር አለ ፀጋውን ያብዞሎት አባታችን
@user-ou7fu2fd2q
@user-ou7fu2fd2q 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🕊🕊🕊💚💛❤ አሁኑስ ጠበልም ሆነ ቤተ ክርስቲያን እራቀን ኧረ ወገኖቼ በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ከነ ቤተ ሰቦቼ ከእኔ የበረታቹ ይሔ ወረርሽን እኮ ደጁ እንዳንርቀብ ከለከለን
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 3 ай бұрын
አሜን፫🎉🎉🎉ቀሲስ በእውነት ቃል አጣው ሁሉም የኔ የህይወት መሠናክል ነው ስሜ ብቻ ነው የቀረ እመቤቴ ሆይ እባክሽ ፍችኝ😢😢😢 ለአንች ሁሉ ይቻልሻል ኡፍፍፍፍ
@bertukanmelse6586
@bertukanmelse6586 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው አባታችን ወድሜ ሚስቱ ጠረን እየቀየረችበት ሙሽራ እንደሆነች ተፋቱ ። እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 4 жыл бұрын
በዚህ ምክንያት ስንት ትዳር ተፋትቶ ይሆን ጌታ ሆይ በምህረትህ ማረን 😢
@godislove7426
@godislove7426 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነትነው ከርሶ በጣም ብዙ ግንዛቤ አግኝተናል እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ
@abezulove3386
@abezulove3386 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገፅፅው እንጂ በጣም ነዉ የየጫወተብን
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 4 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን በእውነት ብዙ ነገር አወኩ እራሴን መረመርኩ እኔ ጎደኛ ስይዝ ትንሽ ቀን ካወረዋቸው በዋላ ያስጠሉኛል በህይዎቴ ሁለቴ ጎደኛ ይዤ አዱን ከስደት በፊት አዱን ደሞ ስደት ላይ እና መጀመሪያ ላይ ከሱጋር ሳወራ በቃ ድክም እስኪለኝ ድረስ እባዬ እንደውሃ እየፈሰሰ ያዛጋኛል ሁለተኛው ደሞ ገና ማውራት ስጀምር እቅልፍ ይደፋኛል እንደምንም ብዬ ካወራው በዋላ ለምን አወረውት እያልኩ እናደዳለው ሁሉም ነገር ግራ ሲገባኝ ሰላም ሲነሳኝ ሁለቴም ቃል ገብቼ ቃሌን ሳላከብር አሁን ሁሉንም ትቼ ሰላሜን አግቼ እየኖርኩ ነው ግን ከስደት ልመለስ ትንሽ ግዜ ነው የቀረኝ ልጅ መውለድ እፈልጋለው እግዚአብሔር ይህን ክፉ መፈስ ከላያችን ላይ ያስወግድልን ኡፍፍ ከባድ ነው የሴት ጎደኞቼም ሳይቀሩ ፀበል ተጠመቂ ያይነጥላ ነው ሲሉኝ ቦታ አልሰጣቸውም ነበር አሁን እግዚአብሔር ቢፈቅድ አገሬ እደገበው ፀበል ነው የምሔድ
@mabrasisay129
@mabrasisay129 4 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን መምህራችን ሽአመት ኑርልን በዚህ የተነሳ ስንቱን ባልናሚስት አፋቶል ለመምህራችን እርሜና ጤናዉን ይስጥልን አሜን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 жыл бұрын
አሜን እመአምላክ በቸርነትዋ ትርዳን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@habtamubirru943
@habtamubirru943 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸው ይባርክ
@gezahagndibabe7484
@gezahagndibabe7484 4 жыл бұрын
መምህራች እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዘው እመቤቴ ማሪያም እድሜ ፀጋውን አብዝታ ትስጥልን እኔን በፆሎታችሁ አስቡኝ የኔ አባት
@chfhh1472
@chfhh1472 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡ የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን አሜን በዚሁ አጋጣሚ አባታችን ባለቤቴ በጣም ንፅህናውን ይጠብቃል ግን እደዛም ሆኖ መንፈሱ ስራውን ይሰራል በጣም ብብቱ እዲሸት ያደርጋል አባታችን በፀሎታችሁ አስበት አስቡኝ// ገብረ እየሱስ// እህት ማርያም እያላችሁ ብዙ ችግር አለ በትድልራችን ላይ
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@Nigatuzeleke1458
@Nigatuzeleke1458 4 жыл бұрын
መምህር ረጅም እድሜ ና ጤና ተመኘለሁለወት በየጊዜዉ የሚለቋቸዉ አስተማሪ ናቸዉ፡፡ በመቀጠል መንፈሳወዊ መጽሐፍ እንዳናነብ የሚያገርግ የአጋንንት መነፈስ አለ እንዴ? መፍትሄዉ ምንድን ነዉ? በሚል ዙሪያ እግዚአብሔር ከፈቀደዉ ፕሮግራም በቅርብ ቀን ብታቀርብልን?፡፡
@bajsjzjbnxskls4842
@bajsjzjbnxskls4842 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እሪ እኔ ተሰቃይች አለሁ ቀንበቀን እታጠባልሁ እሰዉ ጋ ለመቀርብ ተሳቅቄ ነዉ እየኖሪሁኝ በሰደት ሀገር መምህር
@betizazokssie5141
@betizazokssie5141 4 жыл бұрын
መጠጥ የሚጠጡ ከሆነ ያቁሙና ፃምና ፃሎት
@bajsjzjbnxskls4842
@bajsjzjbnxskls4842 4 жыл бұрын
@@betizazokssie5141 እሪ ጠጥች አለቅም እፆማልሁ ደሪሳና ሚካኤል አሪጋኖ ወዳሴ ማሪያም የመሰቀል አጥሪ ሰይፍ ሰላሴ እንህን ሁሉ እፀልያልሁ ግን በፀለይሁ ሰአት ይበሰብኛል
@betizazokssie5141
@betizazokssie5141 4 жыл бұрын
እሺ ወንድሜ በጭራሽ ፁሎትህን ማቆነጥ የለብህም ስትፃልይ የሚብስብህ አንዱ ምልክት ነው በጭራሽ ፁሎት እና ስግደት አቅሙ ካለህ ምፃዋት እደዚህን ስታደርግ ቀስ እያለ ከሰውነትህ ላይ ሲነሳ ይታዐቆጨቅሀል ግን ከባድ ትግል ይጠይቃል
@yafet2121
@yafet2121 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይለመንሽ
@tigisthaylu7809
@tigisthaylu7809 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
@maazamahray4407
@maazamahray4407 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ጥዕናን ያብዛልዎት። እኔ በጀርመን ነው የሚኖረው የፕሮግራም ተከታታይ ነኘ በውጭ የምንኖር በልጆቻችን ብዙ ችግሮች አለን ግን እመብርሃን በዙ ታምር አድርጋለች እና ከእርዎ ምክር እፈልግ ነበሩ ወላሊቲቱ እናቴ ከፈቀደች። እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን በፀሎትዎ አሳቡን።
@chfhh1472
@chfhh1472 4 жыл бұрын
ቃለ በረከትን ያብዛሎት መምህራችን አባታችን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋራ ከነ ሙሉ ቤተሰቦት ይስጥልን
@HelenMulash
@HelenMulash Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tbletstewelde4117
@tbletstewelde4117 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@yewnetlijtefra1400
@yewnetlijtefra1400 6 ай бұрын
አሜን ቃልዬት ያሰማልን አባታችን
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን እረጅም የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን የቅዱሣን ጸሎት አይለየን በጸሎቶት ያሥቡኝ ወለተ ማርያምን !!!
@askanaskan2262
@askanaskan2262 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰመልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክህ
@user-hj7jv8nv9f
@user-hj7jv8nv9f 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የተዋህዶ ልጆች ቅበቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ በየቁኑ የሚለቀቁትን ወንጌል አነባለዉ እና መፈሳዊ ግጥም ስነ- ጹህፍ ካነበበኩት እደነዚህ ያሉ አቀርባለዉ አበርታቱኝ
@user-po5hp4rp9f
@user-po5hp4rp9f 4 жыл бұрын
በርች መሲየ
@Mariamey21
@Mariamey21 8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
@zxc836
@zxc836 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አንቴው ጣብቃን
@tgk3739
@tgk3739 4 жыл бұрын
መምህራች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በፀሎት አስቡኝ ወለተተክለሀይማኖት ብለው
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ያብዛውለት ድቅ መምህር የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያደረብሁ የጣጠላት ዲያቢሎስን ሴራ ጠቅቃችሁ የምታቁ እግዚአብሔር የበለጠ ሚስጥሩን ይግለፀልወት
@user-zq3fz7vq7o
@user-zq3fz7vq7o 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሄር አባታችን።
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 жыл бұрын
Egziabher amlak xegaw yabzalwot abatachn, ye welalaytu dingl Mariam xelotna milja ayleyen, amen amen amen.
@tizteaethiopia1832
@tizteaethiopia1832 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል ጤና ሰላም ያብዛልን እግዚአብሔር አባት በፀሎት አሰቡኝ ወለቸ ኬሮሰ ብለው
@muluabadi8564
@muluabadi8564 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄችግር የሁላችን ችግር ነው በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ሰማያት ።
@user-qp6mz6ke9w
@user-qp6mz6ke9w 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት
@merakhan9199
@merakhan9199 4 жыл бұрын
አባቴ በጸሎት ያስቡኝ ስደተኛ ነኝ አባቴ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፅጋውን ያብዛልን በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር
@newlife1320
@newlife1320 4 жыл бұрын
አባ ባገኞት ደስ የሸለኛል እናም በዚ ችግር ውስጥ ያለን ሰዋች በሙሉ አንድ ላይ ፀሎት ወይንም ማረግ ያለብንን ብናረግ ባይ ነኝ አባ ከዚ እስራት ብቻ ልፈታ እንጂለብዙ ሰው የመትረፍ አቅም አለኝ
@egziyabharyimesgen4822
@egziyabharyimesgen4822 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያምነኝ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን። ቃለሂወተ ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ፀጋ ውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አባቶቻችን። አሜን። አሜን። አሜን🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@henrietteandraos2038
@henrietteandraos2038 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜና ፅጋ ያድልልን
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 3 ай бұрын
ውይ ቀሲስ በእውነት የስንቶቻችን ፈተና ነው እመብርሃን ትርዳንና ትፍታን እንጅ🎉🎉🎉🎉
@MahiderAbay
@MahiderAbay 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን በዚህ ችግር እኔም ጋር አለ አይነጥላ እንደሆነ አለውቅም ነበር በሰጡት ትምህርት ተምሬቀታለሁ እድሜ ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ
@user-mn4zi1gs5t
@user-mn4zi1gs5t 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ መምህር
@MabetTadsee
@MabetTadsee 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-ev5zw8ww8m
@user-ev5zw8ww8m 4 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ድንግል መምርያ የፆመ ፍልሰታ እንዴት በሱባኤ ግዜ ምን እናድርግ በሚል ትምህርት በሰጡን ትምህርት መሰረት አይቼ እኔ በነገራችን ላይ የሚኖረው ከጀርመን ነው እና የእርሶ በፆም ግዜ ሱባኤ እንዴት እንደሚያዝ አይቼ እኔም ለሰወስት ቀን ሱባኤ ገባሁ እና እኔ አቡኑ ዘሰማያት እና በሰላመ ቅዱስ እና ጾሎተ ሃይማኖት አላቅም ነበርኩ እኔ ሁሉ ግዜ በለ መቻለ አፍር ነበርኩ ሱባኤ በገባሁ ግዜ በስዎስተኛው ቀን ተኛው እና አንዲት ቀይ ሴት ከራስዋ ላይ የወርቅ አክሊል ያላት መጥታ ከፊቴ ስትቀርብ ተነሳውና ምነው ቀይ እሴት ከራስዋ ወርቅ ያላት ከዛ በኣንድ ደቂቃ ላይ አቡነ ዘሰማያት እና በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል እና ጸቶት ሃማኖት ከራሴ ላይ ሰፈረ እባካችሁ ለመምህራኝን ቀሲስ ሄኖክ አድርሱልኝ እባኮት ትምህርቶች ስብኮት ይቀጥሉበት
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ምሰጥሩን ትግለፅልህ በርታ በፀሎት ! !! በሰግደት አታቋረጥ።
@user-ev5zw8ww8m
@user-ev5zw8ww8m 4 жыл бұрын
@@user-hl2ck4er9h እሺ አመሰግናለሁ
@kesishenokweldemariam2240
@kesishenokweldemariam2240 4 жыл бұрын
መታደል ነው ይሄ ለእኔ ጉልበት እና ብርታት ነው!
@user-ev5zw8ww8m
@user-ev5zw8ww8m 4 жыл бұрын
@@kesishenokweldemariam2240 መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን የእርሶ ትምህርት ውጤት ነው እባኮት ስንት የጠፋ ነፍስ አለ እና ይበርቱ ትምህርትዎ በጸሎት አስቡኝ
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 4 жыл бұрын
አይ እመ አምላክ ምን ይሳናታል 😥😥 ቃላት የለኝም 🙏🙏
@hananzanaba
@hananzanaba 6 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድ ሜበጤና ያቆይልን ሰማያዊዋጋ ይክፈልልን አሜን❤❤🎉
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 2 жыл бұрын
የመምህር ትምህርቶች ሁሉም ለኔ እንደ መስታውት ነው ። እራሴን አገኘሁበት። አየሁበት ። ይገርማልን ይበርቱልን እባክዎት አባቴ። እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እርስዎ ያሉትን አባቶች ያብዛልን።
@user-vo7th6pk4y
@user-vo7th6pk4y 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልንበጣምበህይወታችንበኑሮአችን እየተዘዋወረ ክፋ መንፈስ የሚያሰቃየንን እና መፍትሄውንም አስተማሩን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠዎት
@oppoalain6960
@oppoalain6960 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-nh4lk7um9r
@user-nh4lk7um9r 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን አሜን
@user-tv2kk9hr8i
@user-tv2kk9hr8i 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢
@jonelulay4762
@jonelulay4762 2 жыл бұрын
Good learning thanks ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-po5hp4rp9f
@user-po5hp4rp9f 4 жыл бұрын
መምህር ሠላም እኩዋን ደህናመጣህ በውነት ቃለህይወትያሠማልን ጸጋይጨምርለወት
@teejaay585
@teejaay585 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እግዛብሄር ይጠብቅልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።አባታችን ።ቃለህይወትያስማልን።መምህርእግዛብሔርይጠብቅልንን።አሜን አሜን አሜን ።አሜን አሜን አሜን አሜን
@Sm-fn1nn
@Sm-fn1nn 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይውትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@user-uv3dn5qk2r
@user-uv3dn5qk2r 4 жыл бұрын
ውይ አባቴ እኔስ ብዙ ትምህርት ወሰድሁ ያገሬ ታቦት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልኝ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እሺ ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን የቅዱሳን ምልጃና ጠበቃቸው አይለየን 🙏
@user-cl3qs1tn6z
@user-cl3qs1tn6z 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እሸ እናዳምጣለን
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያምላክ ስጦታ አባችን ኑሩልን ፀጋዎትን የናታችን የወለላኢቷ የድንግል ልጅ ትርፍርፍ የድርግሎት እድሜዎትን የማቱ ሳላን ያድሎት አባታችን ብዝት በሉልን አሜን አሜን አሜን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@aishamohd9459
@aishamohd9459 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@aergsehmertu2255
@aergsehmertu2255 4 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጠወት አባታችን
@lydiayousef9039
@lydiayousef9039 3 жыл бұрын
አባ ለጦጦዋ ወለላይቷ እናታችን እመቤቴ ለደጇ ለደብሯ ያብቃኝ በፀሎቶት አስቡኝ እህተ ዩሐንስ
@user-ut5ur7hc8n
@user-ut5ur7hc8n 4 жыл бұрын
በእውነት። አባታችን። ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁን። እግዚአብሔር። እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን። ቃለ ህይውት ያስማልን። ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን። እግዚአብሔር ይጠብቅልን። አሜን አሜን አሜን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ አባ አባታችን ትልቅ ትምህርት ነው በህይወቴ ስምቼው አላውቅም እግዚአብሔር ያበርታን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@teddy2956
@teddy2956 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፤ እድሜና ጤና ይስጥልን፤ በአገልግልትም ያጽናልን!!
@sitousitou6357
@sitousitou6357 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሎቶዎን የተባረከ ያርግልን እድሜና ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-il6jy1fd1v
@user-il6jy1fd1v 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ቸሩአምላካችን በቸርነቱ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ያውጣኝ
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስይስጥልን አሜን
@user-qo1qw9rn4s
@user-qo1qw9rn4s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@ejgayo3622
@ejgayo3622 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏❤️kale hiwot yasemalin Enameseginalen
@kedsttiub2211
@kedsttiub2211 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት ሁላችንም እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ነገር ይጠብቀን የእናታችን የእመቤታችን ምልጃና ፆሎት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@youssefsaad8094
@youssefsaad8094 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@rewsafrewd9641
@rewsafrewd9641 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ወለተ ማርያም ብላችሁ በፆለተወ አስቡኝ
@melataorn7308
@melataorn7308 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
@gezahegnketaw4291
@gezahegnketaw4291 Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር አብዝቶ የእውቀትን ጥበብ ይስጥወት እጅግ መልካም ትምህርት ነው
@yemebirhanlig983
@yemebirhanlig983 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን::ብዙውን ሰው ከዚህ ከጨለማው( ከድንቁርናው )ክፉ መንፈስ እያወጡት ነው ::አባታችን ትውልዱን ታድገውታል አይዞት ይበርቱ ::
@user-ie6hq7xw9g
@user-ie6hq7xw9g 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ጸጋውን ያብዛሎት 👏👏👏
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡ቀሲስ፡ከእንደዚአይነት፡ክፈበሽታ፡ፈጣሪይሰውረን፡የዳቢሎስ፡ክፍት፡ማለቂያ፡የለውም
@hffgtt9869
@hffgtt9869 2 жыл бұрын
እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን ኣባታችን በእድሜ ጠና ይጠብቅልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመስግናለን 🙏🙏♥️♥️♥️
ሩካቤ ሥጋን የሚያስወድድና የሚያስጠላ ዓይነ ጥላ! ክፍል ስምንት!
12:50
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 29 М.
ዓይነ ጥላ በሴት ማሕፀን እንዴት ይረገዛል ? ክፍል አራት
26:40
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 71 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
ዓይነ ጥላና የዛር መንፈስ ከማሕፀን ሲዋረሰን /በስውር የተጎዳንበት መንገድ/ ክፍል አንድ
21:46
ስንፈተ ሩካቤ እና ዓይነ ጥላ! ስንፈተ ሩካቤ ከምን ይመጣል? ክፍል ዘጠኝ
28:57
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 29 М.
በሰው እንድንጠላ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ! ክፍል አምስት!
15:50
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 31 М.
ቤተሰብን እርስ በእርስ የሚያባላ ዛር እና ዓይነ ጥላ! ክፍል ሃያ አንድ!
14:51
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 28 М.
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 745 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН