ዓይነ ጥላ ፣ ዕድል ሰባሪ ፤ ሕይወት ቀባሪ ክፉ መንፈስ ፣ መግቢያ ፤ በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

  Рет қаралды 484,641

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 2 100
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም Жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
@habibahabiba6950
@habibahabiba6950 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mamiebizuneh8545
@mamiebizuneh8545 Жыл бұрын
ኧረ ቀሲስ ያልደረሰበት ብዙ ይላል ወይንም በድፍትርና ይሚተዳደሩ እጋንንት እንዲነካባቸው አይፈልጉም ርስዎ ስንት ሰው እሳርፈዋል እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥልን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 4 жыл бұрын
መምህር እኔ ተምሬበታለሁ ምንም ነገር ያልገባቸው ሰዎች ናቸው የሚሳደቡት እኔ ተቀይሬበታለሁ በርቱልን ቡዙ ነገር አሳውቀውናል እናመሰግናለን ቀደም ብዬ ባውቅኮት ኖሮ እንደዚህ ባልተጎዳሁ ነብር
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 4 жыл бұрын
በትክክል እውነት እኔም ተምራለው
@አበበችየአማራይቱልጅ
@አበበችየአማራይቱልጅ 4 жыл бұрын
በጣም
@michaeltesfaye8724
@michaeltesfaye8724 4 жыл бұрын
Endet endetechawotebigne
@yonyonas8843
@yonyonas8843 4 жыл бұрын
አባታችን ሄኖክ ወልደ ማርያም እግዚአብሔር እረጅም እድሜጤና ፀጋ ከንቤተሰቦ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@cherekademlew7195
@cherekademlew7195 4 жыл бұрын
,
@getasewketsela5973
@getasewketsela5973 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ነገሮች ሁሉ ተሰነካከሉብኝ ተስፋ አጣሁ
@meazateshome1715
@meazateshome1715 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ድንግል ማርያምን ይዞ ተስፍ መቁረጥ ነው የመጨረሻው ነገር ቢኖር ተስፍ ማጣት ነው ደሞ ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም ፀልይ, ስገድ ሁሉ ነገር ይስተካከልልሐል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ!!
@እጅጋየሁ-ኸ1ጠ
@እጅጋየሁ-ኸ1ጠ 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለ👏👏👏👏👏
@rahwateshme4709
@rahwateshme4709 4 жыл бұрын
ኣይዞህ ወንደ ፀሎት ኣረገ ሰገደ🙏🙏🙏
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 2 жыл бұрын
Ayzoh dengle Mariyam alechen . Tselot areg . Fesmo tesfa atkuret
@mrazmir8150
@mrazmir8150 Жыл бұрын
አይዞህወድሜ😢😢😢😢እመብርሃን ታስተካክልልህ😢❤
@Kidste-q1k
@Kidste-q1k 13 күн бұрын
አሜን አባቴ በፀሎት አስቡኝ አኔም ግራ ገብቶኝ ኩች ብያለሁኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@FromsaFromsa-h5l
@FromsaFromsa-h5l 6 күн бұрын
አሜን አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ በዝህ ትምህት የነ ህይዎት አለ
@alemtsehaygirma-dz7nf
@alemtsehaygirma-dz7nf Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ትምህርት ቀድሞ መሰጠት ተጀምሬ ቢሆን ኖሮ የስንቶቻችንን ህይወት መታደግ በተቻለ ነበር ፤ አሁንም በርቱልን በዚሁ ይቀጥሉ ።
@cellcelmoi7514
@cellcelmoi7514 3 жыл бұрын
🥰🥰አባቴ እርስወን ያወኩባት ቀን የተባረከች ናት እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛሎት መምህር 🙏🙏🙏🙏
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ Жыл бұрын
እኔአለሆ አባዬ በጣም ገራ ተጋብቼ
@mabrasisay129
@mabrasisay129 4 жыл бұрын
ቃለወት ያሰማልን መምህር አዉነትነዉ የዳቢሎስ ስራ በቤተክርስቲያን ያሉ መምህራን በደምብ ለምእመናን የዳቢሎስን ስልቱን ስራዉን ማሳወቅ አለባቸዉ ስብከት ብቻ ለዉጥ አያመጣም ወገኔ ሆይ ከጨለማዉ ዉጣ እራስህን ፈትሽ ለመምህሮቻቺን እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@tshayetogu149
@tshayetogu149 4 жыл бұрын
Ewenetenewe ena beabatachene temherete ewenete bezunegere tegelexelene yedabilosene sera edaqe eredane sebejete becha beqi ayedeleme teweledu eyexefanewe ede abatachene enedi gelexe aderegu miyaseredane bibeza tewelede hulu besuse batexemedu
@አማማኢትዮጵያ
@አማማኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት አሜን
@hfyfdbutedh4183
@hfyfdbutedh4183 4 жыл бұрын
ቃለህይወትያስማልንወድም
@moe3000
@moe3000 4 жыл бұрын
ይመስለኛል ይፈራሉ
@serkalemassefa7562
@serkalemassefa7562 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ይስጥልን አባታችን እንግዲህ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ካለበለዚያ ድንጋ ነው ብለው ይጥሉሀል ነው ተረቱ እናተ የድርሻችውን እየተወጣችው ነው እኛ ደግሞ እንተገብረው ዘንድ እመ አምላከ ትርዳን
@masumajman3232
@masumajman3232 4 жыл бұрын
Waqayyoo gooftaa Sagalee jireenyaa siin haa dhagesisuu dhaltuu mnootummaa isaa siin haa tasisuu dhugama dhugaumati barumsaa keessaa bayyee bayyee namaa jijiraa Silasee icciiti dhokataa isaa siinf haa ibasuu baraa tajajila keessaa haa dheresuu Ameen Jechaa namaa hin dhageffatina jabadhaa nuu garosaa gara nagati nuu deebisaa 🙏🙏🙏 Kadhannaa keessaa naa yadadhaa ani dhadhabuu cubbuatu kan tahe waqayyoo icciitii isaa kaan nafi ibasuuf Abbaa koo 🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 4 жыл бұрын
አይናፊር ነኝ ሲበዛ ብዙ ነገሮች አምልጠዉኛል😢 እራሴን ሁሌም ከሰዉ በተች አርጌ ነዉ የማየዉ😢 ለካ እሱ ነዉ 😢😢ፈጣሪ ይድረስልን ለሁላችንም🙏
@napimebratu71
@napimebratu71 3 жыл бұрын
I am shy too but it's not normality I knew it after this holy learning
@አባይነሺጎንደሬዋ
@አባይነሺጎንደሬዋ 3 жыл бұрын
እኔም
@napimebratu71
@napimebratu71 3 жыл бұрын
@@አባይነሺጎንደሬዋ ayzodh yene enat hulum yalfal
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 3 жыл бұрын
አሜን ሁላችንም ነን ፈጣሪ ይሁነን
@የባሰቀንመጣአሳልፈው
@የባሰቀንመጣአሳልፈው 3 жыл бұрын
ተመሳሳይ የኔም
@mihreteabalemu8010
@mihreteabalemu8010 4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን በዚህ አባቶች ከምዕመናን በላይ ግራ በተጋቡበት እየተናገሩ በማይኖሩበት ቅድስት ቤተክርስቲያን መለኮታዊ ሃይሏን ለማዳከም ሁሉም በሚሮጥበት በዚህ ስዓት ውዳሴ ከንቱን ያርቅሎትና እንዲህ አይነት ስጦታ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው ያውም የእንጦጦዋ ኪዳነ ምህረት ዛሬ እንደዚህ ፈዘን ደንግዘን ግራ ተጋብተን በመናፍስታዊ አሰራር ተይዘን ለምንኖረው ለኛ ትልቅ ስጦታ ኖት ዛሬ አይደለም ነገ ታሪክ ዘመን ትውልድ ከማንም በላይ ከልዑል እግዚአብሔር ክብርን ያገኛሉ ሁሌም በአንደበቶት ስትጠራ ደስ የምትለው ወለላይቱ እመቤታችን ሰው ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን ፀጋዋን ታብዛሎት አሜን እኛንም የመንፈስ ልጆችዎን በፀሎት በስግደቱም በውጊያውም ሰዓት ያስቡን
@Godislove727
@Godislove727 4 жыл бұрын
Very true
@torahara938
@torahara938 4 жыл бұрын
መምህር እመቤቴን "ልቤን አግንተውታል " በእውነት የቤታችንን ችግር አውርቶ ያስተማረ መምህር የለም ፣ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ሳታጣ ፣መምህር ሳይጎድላት ፣ቀዳሽ ካህን ሞልቷት ፣ ዘማሪ ሰባኪ ተርፏት ፣ጳጳስ ሊቀ ጳጳስ እያላት ፣ቤተክርስቲያ በየቦታው ተተክሎላት ፣ አዳኝ ፈዋሽ ፀበል ሲፈስ ውሎ የሚያድርባት በመዓዛ በማዕጠንት ስትታጠን የምትኖር ቅድስት እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆቿን በተኩላ የምትነጠቀው ለሆድ አደር በሆኑ ሃይማኖት አሰዳቢ ለወገናቸው የማያስቡ ለፈጣሪ ያልተገዙ ልብሰ ተክህኖ ለብሰው የጌታን አክሊል ተቀዳጅተው መስቀሉን አንግተው የሚኖሩ ሆድ አደር አገልጋይ ነን ባዮች ነው ። ስለዚህ ይህን ትልቅና የልብ አድራሽ ትምህርት ምእመን ብቻ ሳይሆን አገልጋይ ነን ባዮችም ሰምተው ሊማሩበትና ሊመለሱበት ይገባል ።ሌሎች ምእመናንን ከመነጠቃችን በፊት መክረንና አስተምረን ማዕተባቸውን እንዲያጠብቁ ማድረግ ይገባል እላለሁ። መምህራችን ፣ ወለላይቱ የሚሏት የጌታዬ እናት ሰው ሳለች ጌታን የወለደች ድንግል ማርያም ከእድሜ በላይ እድሜ ከፀጋ በላይ ፀጋ አብዝታ ለምንጠፋው ለኛ ታቆይልን ዘንድ ፈቃዷ ይሁን ። አመሰግናለሁ።
@OdaaSole
@OdaaSole Ай бұрын
እግዚአብሄር ረጅም እድሜ አና ጤና ይስጥልኝ ቃል ህይወትን ያሰማልን።
@getutolla4312
@getutolla4312 Ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊ ባልሆንም የመምህሩ ትምህርት በህይወቴ አይነጥላ መሆኑንን ሳላውቀው ብዙ መሰናክል ስለፈጠረብኝ መንፈስ እውቀትን ሰጥተውኛል እሳቸው እንዳሉት እኔ በጌታኢየሱስ ስለማምን አጋንት በእኔ ላይ ስልጣን የለውም እል ነበረ በህይወቴ የሆነው ግን እሳቸው እንዳሉት ነው እንደውም ጌታ ራርቶልኝ እንጂ ህይወቴን በጋዛ ቤተሰቦቼ እና በልብ ጓደኛዬ አማካኝነት ሊነጥቀኝ ነበረ ከአሁን በኃላ ግን ጌታእንደሚያበዛልኝ ፀጋ መጠን በፆምና ፀሎት እተጋለሁ መምሕር ጌታኢየሱስክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልዎ
@hdu4612
@hdu4612 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልን፣እድሜከጤና፣ይስጥልኝ
@hewitz9262
@hewitz9262 4 жыл бұрын
Ayizohot abatachin aganit ekonew besiwur besew eyadere feta miyametaw mistru endayiweta
@hewitz9262
@hewitz9262 4 жыл бұрын
Yene hiwet new abate
@hewitz9262
@hewitz9262 4 жыл бұрын
Weyne abate besew hager tenkerateriku
@hewitz9262
@hewitz9262 4 жыл бұрын
Ehilme lelit eyehone yasekayegnal fetenawun linegrewot alichilm
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ጥሩ። ትምህርት ነው መምህራችን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን በርቱልን ሰው የሚለው እና የሚበላው አያጣም እኛ አንሰራ ወይ አናሰር ሰው ስንባል እንድህ ነን ካልፈለጉ አለመከታተል ይችላል እኝ የምንፈልግ እንሰማልን ያንትያዘ ሰው ግልግል ያውቃል ይባላል
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎ ለሚሳደቡት ለሚያሳድዱት ልቦና ይስጣቸው አባቴ እኔም በዚህ በአይነጥላ መንፈስ የተጠቃሁ ነኝ ትዳር የለኝ የሰራሁት አይበረክት ይበተናል እቅድ አወጣለሁ አይሳካም ባጠቃላይ ሂወቴ የተመሠቃቀለ ነው በአይነጥላና ከቤተሰብ የመጣ ዛር መክሊቴን ድፍን አድርገው ይዘውታል ድሮ ስለመንፈሱ ሳይገባኝ እግዚአብሔር የሰጠኝ እድል መስሎ ነበር የሚሰማኝ አሁን ግን በአባታችን መምህር ግርማ ትምህርት በመኝታ ክፍሌ ፀሎት ቤት አዘጋጅቼ መፀለይ መፆም መስገድ ስጀምር ማጓራት መጮህ ጀመረ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን መጨረሻውን ታሳምርልን
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 2 жыл бұрын
ቀሲስ ሔኖክ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን
@FentayeFentaye-o8p
@FentayeFentaye-o8p Жыл бұрын
ቃለህወት ይሠማል
@srawakebede1478
@srawakebede1478 4 жыл бұрын
ስጠብቆት ነበረ አባቴ የእርሶን ትምርት ከሰማው ጀምሮ ህይወቴ እየተከየረ ነው እግዚአብሔር ክብር እና ፀጋ ያድሎት
@samualtakele2017
@samualtakele2017 3 жыл бұрын
Kezi fetena lemewtat men ladereg ????🙏🙏🙏
@hannaef7137
@hannaef7137 2 жыл бұрын
@@samualtakele2017 ፕሊስ በደንብ አዳምጥ ትምህርቱን። እግዛብሄር ካለብህ ችግር ያውጣህ ወንድሜ
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
ትከክል አባዬ ልንስሀ አባት እንኳን ለመነገር የሀፀያት እሳት ተሸክመን ድል ማድረጊያውን በትር እደርስዎ ያለውን አባት ሲሰጠን ተመስገን ማለት ሲገባን እሳታችንን ታቅፍን ላይውን አይተን የውስጡን ፍትፍት ትተን መጥፎ ቃል ስንዘራ እንገኛለን ልቡነችንን ያብራልን😭😭🙏
@Godislove727
@Godislove727 4 жыл бұрын
ወደ እግዚአብሔር እንዳንቀርብ የሰጠን ስራ እኮ ነው... May God help us
@bety9190
@bety9190 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። በዚህ ሊንክ kzbin.info/www/bejne/lXbEoWShgamNe5Y ሰብስክራይብ በማረግ ለእርስዎ ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች በየዓይነቱ እውቀት ያገኛሉ። የኦርቶዶክስ ልጆች ተባረኩ!
@ማንእንደእግዚያብሔር
@ማንእንደእግዚያብሔር 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ለኛ ለስደተኞች ከእግዚያብሔር የተሰጡን መፅናኛ ነዎት አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሂወት እባላለሁ አይነ ጥላ እያሰቃየኝ ነዉ 33 አመቴ ነዉ ግን አንድ ቀን ደስተኛ ሁኘ አላዉቅም ሂወቴን አጨልሞታል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም በፈተና ውስጥ ነኝ በስደት እግዚአብሔር ጤና ይስጠን🤲
@tewabechezeinab8354
@tewabechezeinab8354 4 жыл бұрын
አይሺ፡ማሬ፡በፀም፡በጠሎት፡በስግደት፡በአርጋኖ፡እና፡በመለኮት፡ስላሥኤ፡አንብቢ፡ሳት፡እየጠበቅሺ፡ከዚአ፡ምልክት፡ታያለሺ፡በርች፡በዚህ፡ተበርታ፡ይዉገደል፡እሺ፡የስግደት፡አዉዲዉ፡የአባቶችን፡ተጠቀሚ፡ከዚአ፡ዱራሻ፡አጠፍል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
@@tewabechezeinab8354 አይምሮዬ ደከመ ትንሽ ስሰግድ ይደክመኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ
@tewabechezeinab8354
@tewabechezeinab8354 4 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ አዛሻ፡እህቴኤ፡እመቢቴን፡ተማፀኘት፡ያአንዲ፡አርባአን፡ስግጀ፡ከቻልሻ፡ስልሳአርት፡ስገጀ፡እደዛህ፡አትበይለት፡ተዋግዉ፡ሰባት፡ስአት፡ስዲስት፡ስአት፡ዘጠኘ፡ስአት፡ስግጀ፡እዱች፡አንደ፡መስገደ፡የማችል፡ጎደኘ፡ነብርችኘ፡እግሯን፡እየሸመቀቀ፡እማያስጦማት፡አሁን ፡እሶአ፡ታስተምራለች፡በስደት፡አለም፡ነዉ፡ያለችዉ፡አርብ፡አገር፡ዲቢሎስ፡እስከ፡ጪፈራዉ፡የስፈርበት፡አገር፡ነዉ፡ቃዉቅሸ፡በጠሎት፡በስግደት፡ነዉ፡የምንዊጋዉ፡እህቴ፡እመብዙዋን፡በምልጀዉአ፡በጠሎቶአ፡ስኦል፡ትጨምርሺ፡ጠራርጋአ
@ርትእትሃይማኖቶሙለቁዱሳን
@ርትእትሃይማኖቶሙለቁዱሳን 4 жыл бұрын
Xom. ስግዳን. Xelot . ያለመኮረት..
@satgraway292
@satgraway292 Жыл бұрын
እኔ ያባቴና የናቴ በህር አለኝ ግን አውቀቤት አሎ አሳየውሎ በጸሎት አሰቡኝ ወለተ ቂሪቆሰ እያለቹ ወገኖቼ🙏🙏🙏🙏
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete Жыл бұрын
አባታችን በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ በስደት ሀገር 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪
@destusintu9909
@destusintu9909 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ሣይታወቀኝ ሞላ ሠውነቴን የተቆጣጠርው ለካ አጋንትነው ምሥቅልቅሌን የሚያወጣው በጎደሎ ቀን ተፈጥሬ እያልኩ ፈጣሪን ሣማርር ሚሥጥር ተገለጠ የሆነ ነገር ብልጭ አለልኝ በሥማምእውነት መምሕረ ተባረክ እደመሥተዋት እራሤን ነው ያያውት ቃለሕይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
@josiayalew6526
@josiayalew6526 3 жыл бұрын
አሁን እንዴት ነሽ ለኔም ማድረግ ያለብኝ
@tisi6856
@tisi6856 3 жыл бұрын
Lewut agegnes/hbet ah un? Lenem akaflegn.!
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 4 жыл бұрын
ያልተያዘ ግልግል ያውቃል አለ ። ሁላችንም በዳቢሎስ ባንከበብ እንዲህ መከራችንን ባላዬን ። ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ልባችንን ይመልስልን !!!! ይሄው ሰርተን አንለወጥ ፍቅር የለን ሰላም የለን አር ስንቱ ።
@ወለተኪዳን-ገ1አ
@ወለተኪዳን-ገ1አ 3 жыл бұрын
ልፕሎልልልልፕ
@maremalfahmy6858
@maremalfahmy6858 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️🇻🇳🇻🇳
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በመምራችን ላይ አድሮ ሁሉን የሜያስተምረን የሜመክረን ሁሉን የሜነግረን አምላኮችን አባታችን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እመብዙሐን ምስጋናይድረሶት በተላያየ መንፈስ የሜዋጋን ይገፀፅልን እድሜ ጤና ይስጥልን መምራችን
@almazkassahun2454
@almazkassahun2454 4 жыл бұрын
አባታችን ቀለ ሕይወት ያሰማልን ታዲያ መፍቴውንም አብረው ያስተምሩን።
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
አሜን፫ እውነት ነው መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ፡ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@SayedAhmaha-r5j
@SayedAhmaha-r5j 11 ай бұрын
አባታች በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች እኔም አንዷ ነኝ😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ልቦናችንን ይስጠን
@user-cv9ee4kk9f
@user-cv9ee4kk9f 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በዚ ክፉ ኣይነጥላ ሂወቴ ተበላሽቶ ነበር ግን በትምህርት ስላነቁኝ ይህው ይህንን ክፉ መንፈስ እየተፋለምኩት ነው ይህንን ትምህርት እና እርሶን የሚቃውም ደብተራ እና ጠንቋይ ብቻ ነው እርሶ ይቀጥሉ እኛ ደግሞ እየተማርን እንነቃለን
@mabrasisay129
@mabrasisay129 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራቺን እግዛብቄር ይጠብቅህ ስልክህን ፈልጌነበር
@sarasara-vn6tm
@sarasara-vn6tm 4 жыл бұрын
Bigegni selkachewma metadel nebr
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
በጣም በስልክ ማግኘት ቢቻል መምህር
@svxjej9660
@svxjej9660 4 жыл бұрын
ትምህርቱን ተከታተሉ መደወልአያስፈልግም ስራ ስለሚበዛባቸው ነው ስልካቸውን ያላስቀመጡት እና ከልባችን ማፍመጥአለብን
@tawabechmaray2801
@tawabechmaray2801 4 жыл бұрын
Awo. ehit wendmoche timrtun adamten tegbar lay kawalnew yatm bota yatim tebel yiwotale aganint wanawu astewulen adamten tegbarlay mawal new keza yidekmal manignawum tebelay yicohal bertu hizbe krstiyanoch memhir Tesfaye Abera, memhir Girman , memhir Henok tru yemanqiya dewul yazewal egzabher yagelglot zemenachhun abzto yibarkln
@saronabi1387
@saronabi1387 4 жыл бұрын
Tselote baretos miles metsehafachew lay ale
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታች በእርሶ ላይ አድሮ ለአስተማረን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል አባታች በእድሜ በጤና ያቆልን ወለላይቱ ማርያም አትለዮት
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
አሜን
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
አሜን በውነቱ ቃለህወት ያሰማልን ስበዛ እፈራለሁ ብዙ ነገሮቼ ተዘግተውብያል ለካ እሱነው ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካልኤ አባቴ አተ ተዋጋልኝ አባታችንን እድሜ ይስጥልን
@zed96
@zed96 Жыл бұрын
ቃለ ሕየወት ያሠማልን አባታችን በጸሎትሁ ይማረን እኔ ሀጺያተኛ በደለኛ የምሆን ልጃችሁ ወለተ ጨርቆስ በባእድ ሀገር በሰላቢ መንፈስ እየተሰቃየሁ ነው በጸሎትሁ አስቡኝ🤲🤲🤲
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባተታችን እኳን ሰላም መጡ እሸ እናዳምጣለን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ እዲሁም እህት ወድሞች በፀሎት ስአት በእግዚአብሔር ፊት ስትቆሙ ወለተ ሰንበት ብላችሁ አስቡውኝ
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዝክረ ቅዱሳን ማህበር አባል የቀሲስ ሄኖክ ትምህርት ተከታታይ ሲሆን ማየት ደስ የሚያሰኝ ነው።
@ሚሚየየማርያምልጅነብዮ
@ሚሚየየማርያምልጅነብዮ 4 жыл бұрын
መምሕር እኔ ከእርሶጋር አቡነ ሀራ ተጉዣለው ያላሰብኩትን በረከት አግንቻለው እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እንደዚህ አይነት መ ምህር ስለ ሰጠን 🙏🙏🙏
@yeshialula3203
@yeshialula3203 4 жыл бұрын
እባክሽ እህቴ ኣቡነ ሀራ ገዳም የት ነው?
@mimiderbe5736
@mimiderbe5736 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏መምእረችን ቃለ እይወት ያሰመልን 🥰🥰🥰
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 жыл бұрын
አባቴ እድሜውን እውቀቱንፀጋውን አክሎ ይስጥልን እርስወን እሚቃወም አንድ ሰይጣን ብቻ ነው
@house8969
@house8969 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልንአባታችን በእውነት ሰለእርኩሰ መንፈስ ጥቃትና መኖሰኤ ሰታሰተምሩ የሚሣደቡ መምህራንንሰሰማ በጣምነው የማፍረው በጣም ነው
@enumelse457
@enumelse457 4 жыл бұрын
መምህር በወለላይቱ ማርያም ይ ዥዋታለሑ ሥልክወትን ይላሑልኝ
@የድንግልማሪያምልጅወለተኪ
@የድንግልማሪያምልጅወለተኪ 4 жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለይወት ያሰማ ልን ደስስስስስ እሚል ትምህርት ነዉ
@mahinahi3885
@mahinahi3885 4 жыл бұрын
Fb ላይ አለ እስቲ እኔጋ ካለ ልየውና እጽፍልሻለው
@enumelse457
@enumelse457 4 жыл бұрын
@@mahinahi3885 Eshi Amesgnalhu Eneta
@yordanosamw3985
@yordanosamw3985 4 жыл бұрын
@@mahinahi3885 enam efelgalew kutrun be geta
@ድንግልይዞየፍቅርጉዞአንቺ
@ድንግልይዞየፍቅርጉዞአንቺ 4 жыл бұрын
@@mahinahi3885 ለኔም ላኬል እህት በድንግል ይጄሻለሁ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እኔም አይነጥላ ሰላለብኝ ነው ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ተሰነካክልኩ ተሰደድኩ እዚህም መጥቼ ፈተናው አይወራም ብርም አገኛለሁ ይበናል ሳልጠቀምበት እበሳጫለሁ ደካም ብቻ ብየ ተሰፋ እቆርጣለሁ ጥሩ ትዳር ይመጣልኛል በማይረባ ነገር ይሰናከልብኛል በፆሎታችሁ አሰቡኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ ከእኔ የበረታችሁ🙏🙏🙏
@meskeremmamo3989
@meskeremmamo3989 4 жыл бұрын
እመቤቴ በምልጃዋ ታስብሽ
@asfawchane8074
@asfawchane8074 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ በርቺ።
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 4 жыл бұрын
ተሳዳቢ ትውልድ ምንም አመለካከትን በስድብ የሚገለፅበት ዘመን ። እርሶ በርቱልን ለነሱም ልቦና ይስጣቸው።
@helenberhane577
@helenberhane577 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@SimachewMebaneh
@SimachewMebaneh 7 ай бұрын
ሀይ​@@helenberhane577
@firahywethailu8784
@firahywethailu8784 3 жыл бұрын
ረዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን በስደት ላይ ሆኜ በእራስ ምታት ህመም ተሰቃይቻለው እባካቹ የአባን ስልክ ያላቹ ብትልኩልኝ
@habhabshi5767
@habhabshi5767 2 ай бұрын
እጹብ ድንቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@alextakele
@alextakele 4 жыл бұрын
፩. እውነትዎትን ነው መምህር እናንተ የእግዚአብሔርን ቃል የምታቁት ብትስማሙና ቅዱሱን የእግዚአብሔርን ቃል አንድ ልብ አንድ ሀሳብ ሆናችሁ ብታስተምሩን እኛ ምእመናን ጠላታችንን ለይተን ለማወቅ አንቸገርም ነበር፤ ፪. እርስዎ እንዲህ በግልፅ መናገርዎን እደግፋለሁ ፫. ሁሉም እውነትን ብቻ በግልፅ መናገርና ምእመናንን መምከር ማስተማር ቢችል መልካም ነው ፬ . እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት!
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነክ ግን በርታ በምክንያት ነው ያልኩህ
@Godislove727
@Godislove727 4 жыл бұрын
Very true.. የአባቶች አንድነት የምእመናንን አንድነት ያጠናክራል እኛም ቃሉን ሼር በማረግ እናግዛቸው
@lucybrhane8078
@lucybrhane8078 2 жыл бұрын
በበበበበበ
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 4 жыл бұрын
አባዬ አይነ ጥላ አለብኝ ፀልዩልኝ ትምሕረተወትንም እከታተላለሁ
@samsamesone9552
@samsamesone9552 4 жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን የእርሶን ትምርት በዮቱብ እየተከታተልን ከባሌቤቴ ጋር ጎበዝ ጠንካራ በመሆን አሁን እየሰገድን አለን መስገድ አላውቅም ነበር መምህርዬ እኔ በጣም መከራን አብልቶኛል እርኩስ መንፈስ እርድኝ በፀሎቶት አባቴ ንስሃ ለመግባት በጉጉት ተዘጋጅቼ አለው በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ መምህር በፀሎቶት አስብኝ እርኩስ መንፈስ እየታገልኩት ነው እየተዋጋውት ነው የእርሶ ትምርት ጠቅሞኛል የአጋንት ስልቶችን ሳልፈራው እኔም ባለቤቴ እየተዋጋነው ነው መምህርዬ እባኮት በፀሎቶት አስብን እርድን አግዙን መምህራችን በሰላም ለአይነ ስጋ ያብቃን አባታችን
@አሜን-ሸ4ፐ
@አሜን-ሸ4ፐ 4 жыл бұрын
መንገድ ከተጀመረማ እሱ እየተቃጠለ ያለዉ
@YamrotAbba
@YamrotAbba 2 ай бұрын
ቃለ ,ህይወት,ያሰማልን,መምህረ,እረጅም,,እድሜና,ጤና,ይሰጠወት,በፀሎት,አሰብኝ,ሁለተ,ሰንበት
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
አባታችንእድሜናጤናይስጥልን፣እኜአውንእግዚአብሔር፣ይመስገን፣አሁንነቅቸአለው፣ሁሉን፣የመምህርተስፋየ፣እናየአባታችንመምህርግርማ፣ብዚተምረናል፣እግዚአብሔር፣እድሜናጤናይስጥልን፣ይስጥልንመምህሮቻችን፣በስደትብዚነውየተማርኩ
@selamtekle8778
@selamtekle8778 4 жыл бұрын
ልክ በትክክል 90% በቤተክርስቲያን ያሉ መማህራን እና አባቶች ችግራቸው ይህ ነው። አንድም ለመህመኑ በዚህ መልኩ መሰቃየት ተጠያቂዋች ናቸው።
@እየሱስፈራጅነውማርያምአማ
@እየሱስፈራጅነውማርያምአማ 4 жыл бұрын
እንኳን ደና ቆያችሁ መቼም መልካም ነገር በለበት ተቃዋሚ አንጠፋም አባታችን እኛ እየተማረን ነው አባታችን በርቱልን አውን ክርስቲያን በተመታ ቁጥር እንደ ሚስማር ይጠነክራል ቃል ህይወት ያሰማልን
@galaxyj2core961
@galaxyj2core961 4 жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@bety9190
@bety9190 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። በዚህ ሊንክ kzbin.info/www/bejne/lXbEoWShgamNe5Y ሰብስክራይብ በማረግ ለእርስዎ ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች በየዓይነቱ እውቀት ያገኛሉ። የኦርቶዶክስ ልጆች ተባረኩ!
@የተክልየልጅነኝ-ኸ1መ
@የተክልየልጅነኝ-ኸ1መ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰሜልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት መምህራችን
@abelkidane556
@abelkidane556 4 жыл бұрын
Helli Gyhyt አሜን አሜን አሜን
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት መምህራችን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@SEthio-dx3gy
@SEthio-dx3gy Жыл бұрын
አባታችን እግዚ አብሄር ፅጋውን ያብዛላችሁ ፅልዩልኝ አባቴ 😢😢😢😢😢
@mimiasefa7223
@mimiasefa7223 4 жыл бұрын
መእመህር ተመሬበታለሁ የተዎህዶ መእምህሮች የትውልድ እዳ አለበት እውነት ነው የቲን እንደምንይዘው ግራ ገብቶናል 😭 እኔበራሴ ሂወት ልጅነቴ ዘመኔ ሂወቴ የተሠሰቃቀለብኝ ሰው ነኝ ጨርቅ ሸፋኖኝ ነው የሚሄደው ግራ ገብቶኛል መእምህር ተምሬበታለሁ በፀሎት አስቡኝ ( ቃለእ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን )✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@yemebirhanlig983
@yemebirhanlig983 4 жыл бұрын
ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን:: በሰው ላይ ያደረው ክፉ ጠላት ሰይጣን ተንኮሉን :ክፋቱንና ተሸናፊነቱን ስላቅህበትና ስላሳወቅህበት ነው ይህን የማይጠቅም የትዕቢቱን ቃል የሚናገር:: እርሶ ግን በዚሁ ይቀጥሉበት ::
@limalimoyoutube645
@limalimoyoutube645 4 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን መህምራችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥኦት እግዚአብሔር
@yaredmuhamed1777
@yaredmuhamed1777 4 жыл бұрын
ትምህርቱ ተመችቶኛል።
@ተስፋልደትፋሪስ
@ተስፋልደትፋሪስ 3 жыл бұрын
ለዚህ ነው እኮ መምህር ያለእውቀት እያሄድን ሀይማኖትን የምናሰድው ስላላወቅን መምህር እርሶ በርቱልን እመብርሃን ትርዳዎት እኔንም በፀሎታቸው አስብኝ
@Dawet373
@Dawet373 4 жыл бұрын
ወለላይቱ እመቤት ሲሉ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ።
@tigisttghabu1075
@tigisttghabu1075 Ай бұрын
አባቴ ያስተማሩን ሁሉ የኔ ታሪክ ነው እባክወ ይፅልዩልኝ
@romandelelegn841
@romandelelegn841 4 жыл бұрын
አባታችን በውነት ቃለ ሕይወትን መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን የእርሦ ት/ት የሠውን ልጅ ልብ የሜጠግን ነው ሼ አመት ኑሩልን🙏
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 4 жыл бұрын
እውነት ነው ያለምክንያት እዲ አልወደቅንም እግዚአብሔር የእውነት አባቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቆት
@tigsitengida1283
@tigsitengida1283 4 жыл бұрын
እኔ ላይ ያለ መንፈሰ ነዉ ለመፀለይ በጣም ነዉ እምቸገረዉ ያሰብኩት ነገር ሁሉ አይሳካልኝም የርሰዎን ትምህርት ሰከታተል እየተሻለኝ ነዉ
@getnetgoshu4118
@getnetgoshu4118 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tegestamaya1845
@tegestamaya1845 3 жыл бұрын
የኔ አባት ተሰቃይቻለሁ ትዳር እዳሊዝ በሰወ ላይ እንከን እየፈለኩ እረቃለሁ አሁንም እሰራለሁ 7 አመት አረብ ሀገረ ሰረቸ ገንዘቤ የለፋሁበት የት እደሚሄድ አላወቅ አባቴ ህይወቴ እዲሰተካከል በፀሎት ያስቡኝ ወደሀገሬ መምጣት እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሀና። የአባቶች ሰልክ የምታወቁ ሰጡኝ
@SimachewMebaneh
@SimachewMebaneh 7 ай бұрын
ሠላም ሰላም
@frweyankelaey4525
@frweyankelaey4525 4 жыл бұрын
ብእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ያቡዙሉት ለመምህር በፀሎት ያስቡት በስደት ነው ያለሁት እና አይኔ ያሞኛል አመተ ጅወርግስ
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
መምህር እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ እግዚአብሔር መምህር የምኖረው አረብ ሐገር ነው አስራ አንድ አመት ኖርኩ ምንም ነገር የለኝም ከተማርከት ስረዳ በዚህ መንፈስ ሳልጠቃ አልቀርም በሂወቴ ብዙ ነገርን እያሳየ ይነሳኛል ትናትን ሳስብ ዛሬ እዚህ ላይ አልቆምም ነበር ወደሃገር ገብቸ በንስሃ ወደ እግዚአብሔር ተመልሸ ከዚህ ሂወት ወጥቸ በተሰጠኝ መክሊት መኖር እፈልጋለሁ ግን ምን ይዠ ልመለስ ብየ አስባለሁ እና በዚህ መንፈስ እየተሰቃየሁ አለሁ ሰዎች ያንች እድልስ ምን አይነት እድል ነው ያለሽ ይሉኛል መምህር ስለወለላይቱ ስለ እመአምላክ ብለሁ በፀሎትዎ አስቡኝ ከርታታይቱ ወለተ ጊወርጊስ ነኝ በጣም ክፍት ብሎኛል እርዱኝ መምህር ስለ ድንግል ማርያም ብለሁ
@merawethiopiawt
@merawethiopiawt 2 жыл бұрын
አይዞሽ ተሰቃየን😭
@FaFa-e4k
@FaFa-e4k 4 жыл бұрын
ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌻👏 በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለ ሃይማኖት ብላችሁ ውስጤሰላም የለውም 😢 ለምኑልኝ እርዱኝ እኔ ደካማ እህታችሁ ፀልዩልኝ☝️
@yonitube9584
@yonitube9584 4 жыл бұрын
ቀሲስ ሄኖክ መግቢይዎት ላይ የተናገሩት ትክክል ነው ከአርሶ ብዙ ተምሬአለው እንዲውም ከ አባታችን ከመምህር ግርማ ብዙ ያተረፍንው ምክንያቱም ይጋንንትን ውጊያ ስናውቅ ክርስትናን በተግባር እንድንኖር ይረዳናል
@angelinaramirez2502
@angelinaramirez2502 4 жыл бұрын
Ehta kalesh yememhr grman silk tebaberign
@ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
@ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል 4 жыл бұрын
የአባታችን መምህር ግርማን ቁጥር ተባበሩኝ
@ስደተኛዋ-21
@ስደተኛዋ-21 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ለእርሶ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏👏👏😢😢
@geniabera2968
@geniabera2968 6 ай бұрын
አውነት ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እናቱን ሰቶናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለምን ይሳደባሉ ሰይጣን አይምሮ አቸውን ተቆጣጥሮአቸው ነው ፈጣሪ ይገፅሳቸው
@ቡርቴ-ኰ6መ
@ቡርቴ-ኰ6መ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንወድሃለን የተዋህዶ እቁ 🙏🙏🙏
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 4 жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን ፍርጥርጥ አርገን የሰይጣን አሰራር አውቀን አንድንድን አንትዎን የባረከና ያዘጋጀ አግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን መ/ ምህር ሄኖክ አናመሰግናለን ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር ትጠብቅዎት።
@solomontekle1081
@solomontekle1081 4 жыл бұрын
እግዝሐብሔር ይባርክ እኔም አንዷ ተጠቂ ነኝ በእምነቴ ጠንካራ አይደለውም እባክህን ጠንካራ እንድሆን ጸልይልኝ በግዝሐብሄር ስም እለምንሀለው
@ቃልኪዳንእህተማሪያም
@ቃልኪዳንእህተማሪያም 4 жыл бұрын
በእምነታችንደካማለሆንነውንበፀሎታችሁአስቡን
@tisnatgetu2518
@tisnatgetu2518 3 жыл бұрын
@@ቃልኪዳንእህተማሪያም አይዞሽ ውዴ ሁላችንም ዲያብሎስ ይፈትነናል ካልታገል ነው ህይወታቸ ተስፋ ሳንቆርጥ በትግልም ቢሆን እየጸለየ እየሰገድን ካልሆነ የሱ መጫወቻ እንሆናለን ለሁላችንም ብርታቱን ይስጠን😭😭😭
@berkenshiasheboberknshi.as7861
@berkenshiasheboberknshi.as7861 3 жыл бұрын
አባበፀሎትአስብኝ
@estifanossolomon5570
@estifanossolomon5570 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር የራሱ ሰው አለው ከዚያ ዉስጥ አንዱ እርሶ ኖት። ስለዚህ ይህች ምድር የፈተና ናት። የሰዎችን ንግግር ከሰማን እንኳ ማገልገል ቀርቶ አንድ እርምጃ መራመድ አንችልምና እግዚአብሔር በሰጦት ስጦታ እኛን ደካሞችን እርዱን። ፈጣሪ ይርዳን አሜን
@liya7521
@liya7521 3 ай бұрын
የኛ እንቁ አባት ፀልይ ያሉኝን የሴፈ ስላሴ እና ሴፈ መለኮትን ብለውኝ ብዙ ነገር ተቀይሮልኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏
@tegetg3327
@tegetg3327 4 жыл бұрын
አባቴ በፀሎተወ ያስቡኝ በሰው ሀገር ላይ እያዞረ እየጣለኝ መስራት አልቻልኩም ሳያጣራ እንደይጠራኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ፣
@svxjej9660
@svxjej9660 4 жыл бұрын
እመንርሀን ታስብሽ አይዞሽ ተዋጊው
@የድንግልልጅነኝ-ዘ4ዀ
@የድንግልልጅነኝ-ዘ4ዀ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርትተሽ ፀልይ አርጋኖን ካለሽ በየቀኑ አንብቢ ስገጅ ሰኔ ጎሎጎታን ውሀ አቅርበሽ አንብበሽ ጠጭው ተጠመቂበትም ድንግልን ተማፀኛት ትምርሻለች አይዞሽ እህቴ
@ጃርሶበበርባሶ
@ጃርሶበበርባሶ 4 жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅሽ እማየ
@Sara-ob5ji
@Sara-ob5ji 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፅሎት አድርጊ እህታችንእንዳለችሽ ስኔ ጎሎጎታ እና ውዳሴ ማርያን ውሀ ቀድተ ሽ ፅሎት አርጊ እመብርሐ ትዳብስሽ
@tigisttg2043
@tigisttg2043 4 жыл бұрын
Lemin mestihaf kidus Atanebum ??
@hahshhhshshshwhwh2326
@hahshhhshshshwhwh2326 4 жыл бұрын
መምህር ሆይ እኔ አይንጥላ አለብኝ ሰው ይርቀኛል እባክህ መምህር በፀሎት አሰብኝ
@eslamphone7101
@eslamphone7101 4 жыл бұрын
Enaam ehtaa ayzoosh
@elsatube8733
@elsatube8733 4 жыл бұрын
እኔም እራሴን እንድጠላ ሆኛለኛ ሠው በጣም ይርቀኛል 😭😭😭😭
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅንንንንንን
@eexx450
@eexx450 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@SaraMma-xc9qp
@SaraMma-xc9qp 4 ай бұрын
አባታችን ቃልወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አጋንት በሁላችንምላይ አለና ጠፈተን አንዳንቀር በፆለታችሁ አስቡን አሜን😢😢😢
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 3 жыл бұрын
Memirachin kale hiyoten yasamalen edeme na tena yestlin yagalgilot zamanotin yarzimlin ignam yesamwun sera lay indenawulew egezeaber yerdan ⛪✝️🤲🤲🤲🤲🤲✝️❤🙏🙏🙏
@yeshimekonen7325
@yeshimekonen7325 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት በእራሴ ላይ ብዙ ለውጥ እያየሁ ነው በእርሶ ትምህርት እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ መምህር ስልክህን ፈልጌ ነበር
@geteendlamaw9531
@geteendlamaw9531 4 жыл бұрын
Thanks
@zack-st5if
@zack-st5if 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም በአጋንት ፈተና ውስጥ ነኝ በፀሎትወት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ብለው እድሌን ዘግቶታል በምፀልይበትም ሰአት በጣም ይከብደኛል
@asfawchane8074
@asfawchane8074 4 жыл бұрын
አብዝተሽ ስገጂ፤ ለውጡን ወዲያው ታዪዋለሽ።
@azmeradebesay5015
@azmeradebesay5015 4 жыл бұрын
our dear teacher i learned from you.my dear teacher memher girma are my greatest teacher and i learned from alot from you.please continue what you are doing.
@biriyeb1178
@biriyeb1178 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤😭😭😭😭❤❤😭
@ዘሩአለሙ
@ዘሩአለሙ 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ሽ አመት ኑርልን ለብዙወች መዳህኒት ትሆናለህና የኔ አባት አንተ የምታስተምረን በሂወቴ ውስጥ ያሉትን እንዳውቅ ሀይማኖቴን እንዳውቅ ሰለ አጋንንት ተንኮልና ደባ እንዳውቅ አጥብቄ እንድፀልይ አድርገህኛል እግዚያብሔር የኛን ድክመት አይቶ እንደናንተ አይነቱን ቅዱስ አስተማሪ ሰለሰጠን እናመሰግነዋለን
@msolomon682
@msolomon682 4 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽 I m not Orthodox but you gave me a good insight.keep doing what you doing. God bless!!!
@papiyo9775
@papiyo9775 4 жыл бұрын
Smart 🤙
@beatyabudhabi3211
@beatyabudhabi3211 4 жыл бұрын
Amen ( 3 ) kluiwt ysemlen mengste semyt ywaerseln! (edmentenewn abezetew, ysetew ")
@bahgugilazgi272
@bahgugilazgi272 4 жыл бұрын
ቂል ሂወት የስምዐና አቦና
@negatuwaethio910
@negatuwaethio910 4 жыл бұрын
AAA,MMM,EEE,NNN💒✝️💚💛❤🌿🌻🌿⚘🌿🌻⚘🙏🙏🙏
@nwayshu2053
@nwayshu2053 4 жыл бұрын
መምሕር ቃለ ሒወት የስምኣልና. እቲ ከልቢ ይነብሕ እቲ ገመል ይከይድ እዩ. ኣጆካ መምሕር.
@mrraffjeeran4627
@mrraffjeeran4627 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልንመምህር ወለተ መድህንብላችሁ በፆለት አስቡኝ
@BetelhemBeti-y7c
@BetelhemBeti-y7c 2 ай бұрын
Betam tekekl newot abatachn yetenagerut hulu ewnet new! bewnet kal hiwot yasmaln!!!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እባኮት ስልክዎትን ማግኘት ቢቻል በስደት ተሰቃየው ትምህርትዎት ሁሉ ሂወቴ ነው እኔ ደካማ ነኝ በፀሎትዎ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው🤲😭😭 መምህር ለተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣቸው ተይዘው ነው 😭
@ክፍለማርያምክፍለማርያም
@ክፍለማርያምክፍለማርያም 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@hzjsjsjs6105
@hzjsjsjs6105 4 жыл бұрын
Uwent memerichin kale hiwot yesemalen tsegawu yabezalachu memerichn
@meronalem2663
@meronalem2663 Жыл бұрын
አባታችን እንዲት አድርጊ ነው የማገኞት አረ እኔ በጣም ተቸግሬያለሁ ተስፉ ቆርጪ ከቤት መውጣት አስጠልቶኝ የቤት እስረኝ ሆኝለሁ እባኮት አባቴ እርዱኝ እንዲት ነው የማገኞት እንዲት ነው ስልኮትን የማገኝው የሚሳደቡት ያልደረሰባቸው ሰዎች ናቸው አባቴ እባኮት እርዱኝ
@mekonnenmoke6197
@mekonnenmoke6197 Жыл бұрын
እኔ በዚህ ክፍ ስራ እየተስቃየሁ ነው መምህር በተስጦት ፀጋ አስቡኛ ወልደ ስንበት ብለው የእኔ አባት
@engedasewhaile
@engedasewhaile 4 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤናውን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን! ይህ ሁሉ አዳራሽ የበዛው ከእኛው የነበሩ ቤተሰቦቻችን ናቸው። ያም ያለ...
@selamawithabtom6991
@selamawithabtom6991 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!🤲🤲❤️🕯❤️🕯❤️🕯
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አጋንትንና ዳያቢሎሰን ይገሰፅልን እንዲህ የሚያናክሰን የሚያሳርደን የሄ እርኩሰ መንፈሰ ነው በሰው ላይ አድሮ ነውሸ። እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ምን ይሳነዋል ። አሜን (፫)
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኛ ውድ መምህር ጸጋውን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመኖ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በኡነቱ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው እግዝአብሔር ከዚ ክፉ ሴጣን በቀን ብትል በግራ በፊት ብትል በሃላ እያለ የሚያሰቃየን ከፈጣሪ እንዳንርቅ የሴጣን ተገዢ እንደንሆን ይርዳን በጾም በጸሎት ጸንተን የመላእክት ተራዳኢነት በእመቤታችን ምልጃዋ ጥላከለላዋ የጻድቃን ጸሎት የኣባቶቻች እምነት ያብዛልን
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው አባቴ እውነት ነው ስለ መናፍስት ምንነት ማንም ይሁን ማንም ግንዛቤ ከሌለው ሁሉም ነገሩ በዲያብሎስ የተያዘ ነው።።
አምስቱ የመዳን መንገዶች! መፈወስ የምትፈልጉ ሰዎች እነዚህን አምስቱን ነገሮች አድርጉ!
22:21
አእምሮአችን ውስጥ የሚቀመጥና አእምሮአችንን የሚበጠብጥ ዓይነ ጥላ!
18:08
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 131 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 1ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
53:26
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 524 М.
ራሳችንን መስሎ የሚኖር የሚናገር የሚተገብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሦስት!
19:08
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 121 М.
ናይ ዕድል መተት እንታይ ማለት እዩ? ንቅሑ
7:29
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 1,4 М.
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
2:50:51
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 67 М.
Memeher Girma Wondimu 187 አይነ ጥላ ምንድነዉ? ለሚሉት
26:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 214 М.