ግንቦት 9 ለአረጋውያንና ለአእምሮ ሕሙማን በሜቄዶንያ የተዘከረው የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ዝክር!

  Рет қаралды 10,630

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Ай бұрын

Пікірлер: 168
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ምልጃ አይለየን አሜን፫
@user-uh7ok6tk4u
@user-uh7ok6tk4u Ай бұрын
ዛሬ ስለሜቄዶንያ በደንብ አወኩኝ ብዙ ተማርኩኝ በረከት ለማግኘት ያብቃኝ አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም ትጠብቆት እድሜና ጤናውን ትስጦት እርሶን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤
@user-tw9hg7hk3p
@user-tw9hg7hk3p Ай бұрын
እረ በእውነት ግሩም ድቅ ነው አባታችንን እደሶ የታደለ የለም እኔ ሁሌ ቃላት ያጥረኝል እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤😢😢ከባድ ነው እሱ ባለቤቱ ይድረስላቸው ስልክ ቁጥራቸው የባክ አካኦት ቢለቀቅ ጥሩነው አባታችንን የኛ እቁ
@hareghaile1889
@hareghaile1889 Ай бұрын
አሜን❤❤
@meron7563
@meron7563 Ай бұрын
በእንባ ነው እያየውት ያለውት በውነት መባረክ ነው።ዘመኖት ይባረክ። አድሜ ይስጦት።ሀገራችንንም ይባርኩልን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ።በሽታውንም ከምድሪቷ ያጥፉልን😢
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Ай бұрын
አርብ እለት በቦታው ተገኝቼ የበረከቱ ተካፋይ ስለነበርኩ እጅግ ደስስስስስስስ ብሎኝ ነበር የዋልኩት. እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ከክፍ ሁሉ ትጠብቆት አባቴ ቀሲስ ሔኖክ ወልደ ማርያም::
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
ታድለሽ❤
@berktitube1339
@berktitube1339 Ай бұрын
ታድለሽ በረከትሽ ለኔም ለልጄም ይድረሰን
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
ታድለሺ በረከትሺ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@tgtg3001
@tgtg3001 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መመረጥነው ተመስገን ግን መልካም ፍቃዳቸው ከሆነ እዴትነው የቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያምን አድራሻ ማግኘት ምችለው ከተቻለና የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ከሆነ ከይቅርታጋር
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 28 күн бұрын
❤❤❤❤​@@nmhjyezufan
@ghada1723
@ghada1723 Ай бұрын
ሀይማኖት.በትግባር አባታችን.እድሜ.የሰጠውት❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል የበረከት ስራ ነው የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከት ረድኤት ይደርብን የሞቱት ቤተሰቦቻችን ሰለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ቃል ኪዳን ይማርልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ኣባታችን 🥰🥰
@liyamahdome171
@liyamahdome171 Ай бұрын
የዘመነችን ድግ አባት በእድሜ በጤነ ይጥብቅልን
@MershaYmer
@MershaYmer Ай бұрын
በእዉነት በጣም ልዩ ነዉ በረከታችሁ ይደርብን እኛም ሀገራችን ገብተን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አባታችን የኛ እንቁ እድሜ እና ጤና ይስጥወት ፀጋዉን ያብዛልወት
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
ይህ ቅዱስ ሰዉ አባታችን አብርሀምን ይመስለኛል ወዮ እኔ መግቢያየ ብቻ በረከታችሁ ይደርብኝ ፃድቃን ሆይ ፀልዮ ለኔ ለሀጥዕ
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
እዉነት ነዉ😢😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ታድለው አባታችን
@Diamond21192
@Diamond21192 Ай бұрын
አረ በእውነት በጣም የሚገርም ዝክር ነው።። አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ይስጥዎት አባታችን። 🙏🙏🙏😍😍😍
@oursyegna7329
@oursyegna7329 Ай бұрын
መልካም እረኛ በጎቹን እንዲህ በመስክ ያሰማራል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን አባታችንን
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saradesign9507
@saradesign9507 Ай бұрын
በእውነት ሁላችነም ከበረከቱ ተካፋይ ያርገን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ልናገር ቃላት ያጥራል የወንድማችን ስራ ግሩም ድንቅ ነው አባታችን እንደተናገሩት አንድ ሰው መርዳት ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ በትንሹ እንዳግዝ ቸሩ መዲኒአለም ይርዳኝ አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r Ай бұрын
እግዚአብሔር የአግልግሎወቱን ዘመን ይባርከው በፆለት አስብኝ አስካለ ማርያም
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Ай бұрын
አባታችን። እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያባታችን እስትፍአስ ክርስቶስ በርከት ይደርብን ይህን ማድርግ መመርጥ ነው እኛነም ለዚ ክብር ያብቃን የተጎዱትነ ማስበ መታደል ነው
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv 29 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን ❤❤❤❤
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Ай бұрын
❤ ልዑል እግዚአብሔር ❤ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። የእግዚአብሔር ፍቃድ ሲሆን ሁሉም ይከናወናል። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ወደ ፅድቁ ቦታ እጃችንን ፍችልን እግራችንን ምሪን አሜን አሜን አሜን ...
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ አምላክ ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል በረከት ነው ጎዶልያስ
@Atede9383
@Atede9383 29 күн бұрын
እድሜዎትን ያርዝምልን🤲🤲። ምን አለበት ከእንደዚህ አባቶች ትምህርት ብንወስድ ብቻ እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን🙏🙏🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
አባታቺን አሑንም ቁዱስ ሃያል ጌታ ፀጋሁን ይቸምርሎት 🤲🙏🥰
@birtukaen3255
@birtukaen3255 Ай бұрын
ይችን በርከት ቀምሻታለው በውነት ጠገውን ያብዛሎት አባታችን
@berktitube1339
@berktitube1339 Ай бұрын
የነዲያንም፣ የአስተናጋጆቹም፣ የሰጭውም ፣ በዚህ በረከት የተካፈለ ሙሉ ለኔም ለልጄም በረከታችሁ ይድረሰኝ። አሜን ይሁን ይደረግልኝ።
@user-gh8mx3hk7g
@user-gh8mx3hk7g Ай бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤ መድሐኒ ኣለም እየሱስ ክርስቶስ ናይዚ በረከት ተካፋሊት ይግበረኒ መድሐኒ ኣለም ኣብ ዐንዲ ወርቂ ይጽሐፈልኩም ንኩላትኩም ናይ በረኸት ስራሕ ትሰርሑ ዘለኩም ኣደይ ማርያም ኣደ ጎይታ ትሐልኩም ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-is9pl9mp5b
@user-is9pl9mp5b Ай бұрын
አባ እድሜ ጤና በርከት ይስጠወት ከሃይማኖት ምን አገኘሽብትሉኝ እዳቱ የለና እደአባ ተስፋ እደአባ ግርማን የሣወቀኝን የወለላቱ ማርያም ልጂ ስለሠጠን አመሠግናለሁ ትክክለኛ አምላክ የሚወደውን ሥራ ነው የሠሩት ለቢንየም ጤናውን እድሠጠው ፀልዩለት የሚስኪኖች አባት ሠማአታት ነው ቢንየ እረጂም እድሜ ከጤና ይስጠው❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekditerefe868
@mekditerefe868 Ай бұрын
አቡነ እስትንፋሰክርስቶስ ይጠብቆት በሰላም ከሄዱበት ይመልሶት.
@rodastekela6925
@rodastekela6925 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን በረከትዎ ይደርብን አባ
@ssss4655
@ssss4655 Ай бұрын
አቤት መታደል አባታችን የአቡነ እስትፉሰ ክርስቶስ አማላክ እጅም እደሜ ይስጥወት
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የበረከቱ ተካፋይ ያርገን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚደቅ ነው አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀወት እኔም ብርዲብስ መግዛት እፈልጋለሁ በምን ከናተጋር መተባበር እችላለሁ በማርያም በረከት አሳትፉኝ 🙏♥
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Ай бұрын
ያስቀናል ለዚህ የበረከት ስራ እኛንም በቤትሽ ሰብስቦ ያሳትፈን እማምላክ እናታችን የፃድቁ የአባታችን የእስትንፋሰ ክርስቶስ እረድኤት በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን የሰጡ እጆች የሰሩ እጆች ቆመው የሚያገለግሉ ሁሉ ይባረኩ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ኑሩልን ። እንኳንም እዚህ ቦታ ሄዳችሁ ቢኒዬ አንተ እግዚአብሔር ባንተ ላይ ስራውን እየሰራ ነው መሻትህ ተፈፅሞ ያሳየን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልህ ወንድሜ ።
@maqdasmaqdas4941
@maqdasmaqdas4941 Ай бұрын
ከቃላት በላይ ነዉ ይህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችንን
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን
@sikosolo3276
@sikosolo3276 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤናወትን ያብዛል የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
አባታችን:ረጅምእድሜ:ይስጥልን:አገር ገብቼ:ከበረከቱ:ተሳታፊእድሆን:በፀሎትአስቡኚ:ወለተኪዳንብለው
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Ай бұрын
በእውነት አባታችን መምህረ ሄኖክ የሚደረጉትን ከእቅም በላየ የእግዚአብሔር በረከት የቅዱሳን ረደኤት የለብት ነው በረከታችሁ ይደረብን በጣም ደስ የሚል አግልግሎት ነው
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Ай бұрын
🎚የበረከቱ ተካፋይ እንድሆን የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን🤲አሜን🤲
@birukyilma895
@birukyilma895 Ай бұрын
መምህር በፍሬዎት እንጅ በፈውስና በትምህርትዎት ብቻ አይደለም የምንከተሎት። ማርያምን ተስፋዎቻችን ነዎት እናመስግነዎታለን ከነ ልጀችዎት። አንዳንዴ ደግሞ አውርቶ አደር ሰባክያንም አጋንቱ ፈቷቸው ምን አለ የሄን ቦታ ቢአዩት. እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
አባታችን መጨረሻው ላይ ሲያለቅሱ አንጀት ይበላሉ ሲያሳዝኑ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Ай бұрын
አባታችን አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ይስጥልን ውዱ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SunShine-dc7yr
@SunShine-dc7yr Ай бұрын
Yene jgna abati🎉🎉🎉 enwedhalen , enakebrahaleni 🎉🎉🎉🎉
@mystoe9261
@mystoe9261 Ай бұрын
የእኔ አባትፈጣሪ፣ በእርሶ ዘመን እንድገኝ፣ስላደረገኝደስተኛ ነኝ( ምናህል መንፈሴ ሃሴትእንዳደረገች፣ለዚህ ትውልድ ትልቅ አርአያ መሆን ትልቅነት ነው፣ክህነት እምዲ ካልሆነ መቼስ ክህነት ሆነ የቅዱሳን አምላክ ክህነቶን ይባሮክሎት❤❤
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Ай бұрын
እሰይ እናተ ያፈሳችሁት በረከት ለኛም ይድረስብን 🙏🙏🙏💕💕💕
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጦት አባቴ እድሜ ይስጦት
@user-gr6qt8no9n
@user-gr6qt8no9n Ай бұрын
ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ😢 ምንኛ መታደል ነዉ ከዚሕ ቦታ ተገኝቶ የበርከቱ ተካፍይ የሆነ 😢
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
አባቴ የማቱሳላን እድሜ ያድሎት የነፍስ ዋጋ አድርጎ ይቀበልሎት ቸሩ እግዚአብሔር
@nekeleabeba1586
@nekeleabeba1586 Ай бұрын
አባቴ ክበሩልኝ እግዚአብሔር ይሙላሎት
@hareghaile1889
@hareghaile1889 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
እዚህ ቤት እግዚአብሔር አለ እርሱ ካለ ሁሉም አለፍቅር ሰላምመተሳሰብ አንድነት ተዘርዝሮ አያልቅም የዘመኑ አብረሀም ዶክተር ቢኒያም በረከቱ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን አባቻን የኛ የዋህ አዛኝ አባት ቡራኪያችሁ ይድረሰን እኛ ስደተኞች እንወዶታለን❤❤❤
@world12209
@world12209 Ай бұрын
አባታችን መድህነዓለም ክርሰቶሰ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን አባቴ❤
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Ай бұрын
መቄዶንያ ትልቅ የእግዚአብሔር ሥራ የሚገለጥበትና የሚጎበኘው ሠው ሁሉ ታድሶ የሚወጣበት ቦታ ነው። አባታችን እግዚአብሔር የፃዲቁን ዋጋ ያድሎት። እኛንም የእርሶን ፈልግ እንድንከተል ይርዳን!!!
@Abi-hw7nf
@Abi-hw7nf Ай бұрын
አምላከ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እጣነ ዘካርያስን መስዋዕተ አቤልን የተቀበለ የናንተም ይቀበለልላቹ🍃🍃🍃
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤በረከትዎት ይድረሰን አባታችን
@user-ho4yu9zm2l
@user-ho4yu9zm2l 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን የ እስትፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን በምልጃቸው ያሰቡን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@yenantw21
@yenantw21 Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ዬድረሰኝ በእውነት እንዴት መታደል ነው ።🥰🥰😍😍🕊🕊🕊
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Ай бұрын
እሰይ እልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ❤ አባታችን አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ❤🎉 ዶክተር ቢኒያም. አተን የዎለደች እናት ምን የታደለች ናት ቅድስት ድንግል ማርያም ታበርታህ ❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳኝ ለአገሬ ያብቃኝ እንጂ በሳምንት አንድ ቀን የጉልበት አገልግሎት ለመቅዶኒያ አገለግላለው አሳቤ እንዲሳካልኝ ይርዳሽ በሉኝ
@DaniDani-rw3do
@DaniDani-rw3do 8 күн бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ በወጣ ይተካ እኛም ለበርከት እንሳተፋ ዘድ እግዚአብሔር ይርዳን
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu Ай бұрын
አሜን ይፍቱን በፀሎት አሰቡልኝ ወለተ ሚካኤል አባቴ😢😢
@user-mikias12
@user-mikias12 Ай бұрын
ኣባታችን እንደ እርሶ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤
@user-fh3py5vk5d
@user-fh3py5vk5d 24 күн бұрын
የቀኑ ቀን ሲደርስ ሁሉ ይገለጣል አባታችን
@qweqwe444
@qweqwe444 Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን❤❤
@merontadele70
@merontadele70 Ай бұрын
ደስ ይላል እግዜአብሄር ይመስገን ። አባታችን ፀጋዎት ያብዛሎት።
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Ай бұрын
የማልቀስ ወቅቱ ሰላልሆነ ነውጅ አልቅሸ በቷትኩት😢 እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን❤❤
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d Ай бұрын
የጻድቁን ዝክር የሚዘክር እና የሚቀምስ ዋጋዉ ትልቅ ነዉ።
@cookiekebinash-ee4bc
@cookiekebinash-ee4bc Ай бұрын
እግዛብሔር አምላክ ለዝህ በረከት የብቃኝ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
ለወንድማችን ቢኒያም የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሰም የተመስግን ይሁን ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤❤❤
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ያስደስታል በእዉነት ይዘህ በረከት ተሳታፊ ያደረገን
@tigistteffera905
@tigistteffera905 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
@elizabethmoges8184
@elizabethmoges8184 27 күн бұрын
❤❤❤ እንዴት ያለ መታደል ነው። በጣም ደስ ይላይ። እግዚያብሄር ይመስገን ።
@weletekiros2334
@weletekiros2334 Ай бұрын
Abatachin dimtsot rasu sisema enbaye new yemimetaw yene melkam Abat tsegawn yabzalot bereketot yiderbign.Amen
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🇪🇹♥️♥️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️
@user-vb7lu8cf3h
@user-vb7lu8cf3h Ай бұрын
እመብርሃን ፀገዎት ታብዛሎት አባታችን 🙏🙏🙏
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ ደሞ ልዩ ቀን ነው በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን, በርክታችው ይድርብን አሜን 💞
@iTelKsa-xo9we
@iTelKsa-xo9we 29 күн бұрын
በውነት በጣም ደስ ይላል አባታችን በርከቶዎት ይደርብን እኔ እንዳዝህ አይመስለኝም ነበር መቆዶንያ በጣም ብዙ ነገር ነው ያወኩት አባታችን እናመሰግናለን ለበረከቱ ተሳታፊ ያርገኝ
@munamersha8001
@munamersha8001 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባቶቻችን ክበሩልን እንዴት ታምራላችሁ አባ ሄኖክ እርስዎ ልዩ ነዎት የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ በረከትአይለዮት እውነት እውነት እውነት ድንቅ ነዎት ኑሩልን ቃላት ያጥረኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልልልልልል አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@fereabreha2496
@fereabreha2496 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት 🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshitesfaye9180
@yeshitesfaye9180 Ай бұрын
Yabune EstnfaseKerstos berketachew yederbn❤Abatachen edmena tena yestln❤
@tgtg3001
@tgtg3001 Ай бұрын
ስለሁሉም መልካም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🤲🤲🤲 በዚሕ የበጎስራ የተሳተፍችሁ በአጠቃላይ አምላከ እስራኤል የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ በሰማይ ያለውን ቤታችሁን ያንጽላችሁ ቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያምንም ጸጋውን ያብዛላቸው እድሜ ዘመናቸውን በመልካም ጤንነት ያቆያቸው። ይቅርታ ይደረግልኝና አድራሻቸውን ማግኘት ሚቻለው በምን መልኩነው እኔ ያለሁት ሀረብሀገርነው ወለተ ጊዮርጊስ እባላለው ሚቻል ከሆነ አድራሻቸውን ማግኘት መልከታችሁን አሳውቁኝ እደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ለብርቱ ጉዳይ ስለፈለኳቸውነው አመሰግናለሁ 🤝
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሠላም ለኪ ድንግል ወላዲተአምላክ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Ай бұрын
AMEN 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እጥፍድረብ በረከት ይስጦት❤❤
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Ай бұрын
አባታችን በረከተወ ይድረሰን
@ALEM-us5ix
@ALEM-us5ix Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችን ሰላሟን ይመልስን በረከታችሁ ይድረሰን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን
@webit312
@webit312 Ай бұрын
በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን❤❤❤❤
@ghada1723
@ghada1723 Ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronbesha9903
@meronbesha9903 Ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አባታችን እኛም የበርከቱ ተካፋይ እንድንሆን አድርጋችሁ ❤
@user-os2ex5wj8p
@user-os2ex5wj8p 29 күн бұрын
Orthodox bahuna betam ekoralowe egzsbehuer yamasgn ameen Ethiopia lazelalami tanuri ameen 💒🇨🇬🕯🕯
@yohanesgebre2853
@yohanesgebre2853 29 күн бұрын
❤❤❤ Kalehiwet yasemaln ❤❤❤ Tegbarawi krstna msala kemihonu abatoch #1 egzihabhar yimesgen
@user-ob7lp3dg5h
@user-ob7lp3dg5h Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@ghada1723
@ghada1723 Ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን
@GalaxyGalaxy-rc1zl
@GalaxyGalaxy-rc1zl 29 күн бұрын
አሜን አሜን
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx Ай бұрын
,ሰላም.የተዋህዶ.ልጆቸ.ስልካቸወን.የምታቁ.ንገሩኝ.የቀሲስ.ሄኖክ.ተፈራንም.
@user-zb7hu6pp6d
@user-zb7hu6pp6d Ай бұрын
Talgram al keses hanok tafra belash gebi tagywlshe
@AddisalemFekadu
@AddisalemFekadu Ай бұрын
እኚ ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም ናቸው
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx Ай бұрын
,አቃለሀ.የሁለታቸወንም.ፈልጌወነበረ
@hit2579
@hit2579 Ай бұрын
አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ይጠብቆት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
ሠአሊለነ ቅድስት ሰአሊለነ ቅድስት ሰአሊለነ ቅድስት
@user-mikias12
@user-mikias12 Ай бұрын
አሜን
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Ай бұрын
አሜን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Ай бұрын
ታድላችሁ በረከታችሁ ይደርብኝ
@meieymelese5697
@meieymelese5697 Ай бұрын
በረከታቹህ ይደርሰን
የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር እና የሰዎች ደስታና ፍቅር! በስቶክተን ከተማ!
21:15
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 9 М.
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 80 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
ዊልቸሯንና ክራንቿን የጣለችበት አስደናቂ ፈውስ! በ 6 ወር በኋላ በእግሯ ሄደች!
8:16
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 5 М.