ኮከባችን ሙሉ ፊልም Kokebachen full Ethiopian film 2018

  Рет қаралды 863,335

AmharicTV

AmharicTV

5 жыл бұрын

Copyright protected.

Пікірлер: 640
@birhanbirhan8977
@birhanbirhan8977 Жыл бұрын
ባባዬ ልበ መልካም ! አሁን በአዲስ አንተ ያለህበትን ፊልም ሁሉ ማየት ጀመርኩ። የኔ ፍልቅልቅ፣ የኔ ገራገር ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን።
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@tigesttemsegen8856
@tigesttemsegen8856 Жыл бұрын
የኔ አባት ባባዬ ነፍስህን ይማረዉ አባቴ የኔ አንደኛ ከኢትዮጲያ ተዋንያወች ለኔ ምርጡ እና አንደኛዬ የምለዉ ታሪኩ ባባ ነዉ እግዚአብሄር መንግስተ ሰማያትን ያዉርስህ
@fouzianuru2261
@fouzianuru2261 Жыл бұрын
አይ እኛ ሰው እያለ በርታ ጎበዝ ማለትን አንድም ሲሞት ጎበዝ ነበርክ አንደኛ ነክ ብለን እናሞግሰዋለን ምናለ እያለ ይኤን ሁሉ ፍቅር ብንሰጥ
@user-jy5kz7lx4l
@user-jy5kz7lx4l Жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@zebu4271
@zebu4271 3 жыл бұрын
ታሪኩ ያለበት ፊልም በሙሉ እወደዋለሁ
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
ባባዬ😥😥😥😥😥ማርያምን የአንተን መሞት ማመን አልቻልኩም እፍፍፍፍፍፍ💔💔💔😥😥😥ተቃጠልኩ😥😥😥😥😥ባባ ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!🙏💔🙏💔🙏
@emubilal3143
@emubilal3143 Жыл бұрын
ባባ ምናለ ሞትህ እደፊልም ቢሆን ሞት ክፉ ልባችን ተሰብሯል😭😭😭🥺💔
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
😥😥😥😥😥
@user-qp6pd4ft8d
@user-qp6pd4ft8d Жыл бұрын
ባባየ የማረገው ቢጨቀኝ አድ ባድ ስራወችህን እደገና ማየት ይዣለሁ አይታመንምኮ ምናለ ባቅህ ምናለ የቅርብህ ሠው ሁኘ አይቸህ ቢሆን ምናለ ሃሳቦችህን ብሠማ ታውቃለህ የሞት መጀመሬው መሠለኝ ባተ ሞትን ፈራሁት ጠላሁት አይይይይይ😭😭😭😭😭
@masreshategene1790
@masreshategene1790 Жыл бұрын
ዋው አነባሁ፣አይኔ፣እስኪቀላ፣እግዚአብሔር ነብስህን፣በአፀደ ገነት ፣ያኑርልን፣ለቤተሰቦችህ ፣ከውድ ጓዶኖችህ ፣ለዘመድ ለወዳጆቹሁ በሙሉ መጽናነሰትን ተመኜሁኝ
@mirindawasihoun7166
@mirindawasihoun7166 Жыл бұрын
ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
@abywasg6813
@abywasg6813 Жыл бұрын
ባባዬ ምንአለበት የአንተ ሞት ፊልም ሆኖ ተመልሰህ ብትመጣ፥፤የኔ የዋህ እግዚያብሄር ነፉስህን ከደጋጎቹ ጋር ያድርግልን፥፥
@fantahunadugna1955
@fantahunadugna1955 Жыл бұрын
ታሪኩ ባባ ነብሰህን በገነት ያኑራት አሜን አሜን!!
@Senbet01
@Senbet01 Жыл бұрын
😭😭😭ነፍስህን ይማረው ባባ። የምር አንተ የፊልም ውበት ነበርክ። 😭😭😭
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@user-oi2mk7my3j
@user-oi2mk7my3j Жыл бұрын
😭💔💔💔💔
@SaraSara-zg1bt
@SaraSara-zg1bt Жыл бұрын
@@user-oi2mk7my3j nnmn8m8nmmmmmmmmmmnmmmmnnmmmmmnnnmnmmmmmn mmmምምም .. ......
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 Жыл бұрын
እህህ ባባ ነብስህ በሰላም ትርፍ 😭💔 ለቅርብ ወዳጆቹ እና ቤተሰቦቹ አዘንኩ እኔ ሀዘኑ የከበድኝ እነሱ እንዴት ይችሉት ይሆኑ 😭😭😭
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔ባባዮ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን
@matiyasgirma3477
@matiyasgirma3477 5 жыл бұрын
የዚ ፊልም ደራሲ እውነት ለ ፊልም ተመላካች ትልቅ ክብር አለው በጣም ሚገርም ፊልም. አብሶ ሚጠቀሙት ቃላቶች በጣም ትምርት ሰጪ እናም መጻፍ ማንበብ ልምድ እንዲኖረን ያረጋል
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
የ ኢትዮጵያ ፊልም አስተምሮህ ከደነቀህ , ብዙዙዙዙ መኖር ይቀርሃል Mati :)
@seadeas6421
@seadeas6421 4 жыл бұрын
@@Lobo-Lobo ምን ላማላት ነው
@genet19
@genet19 Жыл бұрын
አልሞተክመ ባባ ሁሌም በሰራህ ህያዉ ነህ እኔማ በቃ የባባን ፈልም ብቻ ማየት ሆኗለ ሰራየ ያለህ እመሰለኝ አጽናናለሁ ነፍሰህ በገነት ያኑርልን ቃልየ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@tesfayeasratie8563
@tesfayeasratie8563 5 жыл бұрын
ታሪኩ ብረሀኑ ባባ ሁሌም ምረጥ ነሀ ግን ልቅሶ አያምረብሀም
@Sami-xd9uq
@Sami-xd9uq Жыл бұрын
ባባየ የኔ መልካም የኔ የዋህ ማረፍህን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ካንተ ብዙ ነገር ተምራለህ አብሶም ከትወና ውጭ ያለው ህይወተህ ስሰማ ይበልጥ ወደድኩህ ፈጣሪ ነብስህ ባጸደ ገነት ያኑራት
@genet1091
@genet1091 5 жыл бұрын
ምርጥ ከሚባሉት ፊልሞች አንዱና ዋነኛው ቢባል !!!!!አያንሰውም
@danielabreha5834
@danielabreha5834 5 жыл бұрын
ያንቺን ኮሜንት አንብቤ ነው ይህን ፊልም ያየሁት በጣም ምርጥ ፊልም ነው ፍልስፍናዎቹ ደስ ይላሉ
@user-sl1tz3wv7m
@user-sl1tz3wv7m 5 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም
@haydoscell3128
@haydoscell3128 5 жыл бұрын
Lek end ene ewot new😜wow betam yewodeu film nw
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 жыл бұрын
እኔ አልስማማም ጭራሺ ከውነታው አለም የማይመስል በጣም የራቀ ነውኘ
@suzankassa9719
@suzankassa9719 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጉን ያሳርፍታ 😢😢😢
@kwnew2582
@kwnew2582 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ወንድማችን😭😭😭😭😭💔💔💔
@davidobed5939
@davidobed5939 5 жыл бұрын
Thank you guys, You guys are one of the best actors I ever seen from Amharic movies,and keep it up please 👻👻👻👻👻👻👻
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t Жыл бұрын
ባባዬ♥️ነፍስ ይማር እያልኩ ስራወችህን ባይ አመመኝ😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍ
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ደስ ትላላችሁ ዋው ነው
@eyobdessalegne5178
@eyobdessalegne5178 5 жыл бұрын
ከተለመደው የኢትዮጵያ ፊልም ለየት ያለ ነው፡ አሪፍ ነው፡ በርቱ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ባባ ስታለቅስ ሳይሆን ስትስቅ የሚያምርብህ
@samisamiselemon3824
@samisamiselemon3824 11 ай бұрын
ባባዬ ለቅርብ ወዳጆችህ መፅናናትን እንመኛለን
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Жыл бұрын
ታሪኩ ብርሀኑ😭ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭😭😭
@jwowlkd4734
@jwowlkd4734 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-og9wj7xg1d
@user-og9wj7xg1d 5 жыл бұрын
በመነጋገር አለማመን እኮ በጣም ቁጭት ውስጥ ይከታል ።እያለቀስኩ ያየሁት ምርጥ ፊልም ።
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 5 жыл бұрын
ዋው ህይወት እንደፊልም ቢሆን ኖሮ እንዴት ደስ ይል ነበር
@user-fr1fk8jw9q
@user-fr1fk8jw9q 5 жыл бұрын
በጣም በእውነት
@khyria1890
@khyria1890 5 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው ያላያችሁ እዩት
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 Жыл бұрын
ባባዬ ትዝታህ ብቻ ቀረ አይ ሞት ክፉ😢😢
@ferzeraseafa7925
@ferzeraseafa7925 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል በሩቱ
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ያምራል በርቱ ጎበዞች።
@HuaweiY-qs1zq
@HuaweiY-qs1zq 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፈልም ነው አጨራረስ በጣም ደስ ይላል
@almazdxb9736
@almazdxb9736 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደሰ እሚል ፋልም ነው እናመሰግናለን
@sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020
@sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@lubabayesuf4402
@lubabayesuf4402 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው
@user-ru6ku5mj9z
@user-ru6ku5mj9z 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የኔ ምርጦች
@haleemam2439
@haleemam2439 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው
@alamalim8039
@alamalim8039 5 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w Жыл бұрын
ባባየ ፊልምህይ ከሞትክ ቡሀላ ብዙ ጊዜ አየዋለሁ
@user-mx7oz6zf6w
@user-mx7oz6zf6w 5 жыл бұрын
በጣም ሀሪፊ ነው
@user-lh6ne8kx2b
@user-lh6ne8kx2b 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ዋውው
@user-bq9rf9ei9n
@user-bq9rf9ei9n 5 жыл бұрын
የራሴን ህይወት ነው የገለፀው ግን እናተስ ተገናኝታችዋል እኔ ይህው እስከዛሬ እኖራለው ሳነባ ለሰው ሳላወራ አይይይ አንቺ አለም ሞልተሽ ላትሞይ እንደው ብቻ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ በሉኝ እስቲ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@zematube8985
@zematube8985 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@leleazam5638
@leleazam5638 5 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ እሄዉ እኔ አለዉ እናቴን አግኝቼ ግን መቀበል አልቻልኩም ምክንያቴ ብዙ ነው የልቤን ቁሰለት ማን ይጠግንልኛል የማይሻር ጠባሳ ጥሎብኝ አልፏል
@jalalaaketiifdhugaahinsoda4982
@jalalaaketiifdhugaahinsoda4982 5 жыл бұрын
ንፁ ልብ ፍጠርልኝ አምላኬ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
አይዛቺሁ እህቶቸ
@tube-fl8zu
@tube-fl8zu 5 жыл бұрын
Ayzachu ehtoche
@user-dq1op1ut8i
@user-dq1op1ut8i Жыл бұрын
አለማዳመጠሰ ዋጋ ያስከፍላል🥺ምርጥ ትምህርት ነው ባባየ 😭😭😭😭😭እውነት ያመል በኖርክልን😭
@noornoor3552
@noornoor3552 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም
@nathadamethiopia3842
@nathadamethiopia3842 5 жыл бұрын
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@seifedinahmed8882
@seifedinahmed8882 6 ай бұрын
Amazing just don't forget it.
@sifansisay4447
@sifansisay4447 5 жыл бұрын
Wow ye Ethiopian film me wuded yejemerkubet film new wooooow new
@user-gq2cq5ke4v
@user-gq2cq5ke4v 4 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ
@memeyilma6199
@memeyilma6199 5 жыл бұрын
በጣም የምያዛዝን
@user-lu6ih2nx7w
@user-lu6ih2nx7w 5 жыл бұрын
ሀያሉ መላአክ ቅድስ ገብርኤል ደስታን ያብስራችሁ በጌታ ፍት ፆሎት ልመናችሁን ያሳርግላችሁ አሜን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እናት ሀገራችንን የወላድት አምላክ የአስራት ሀገሯን ሰላም ፍቅር ትርባለች እና ከልጇ ከወዳጇ ጋር የጎደላትን ሰላም እና ፍቅር በቅድስ ገብርኤል አብሳሪነት ምህርት እና ፍቅር ያውርድላት አሜንንንንንንን
@zdfker5469
@zdfker5469 5 жыл бұрын
አሜን
@asyoutube4365
@asyoutube4365 5 жыл бұрын
አሜን
@retaretaa2597
@retaretaa2597 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@exo5099
@exo5099 5 жыл бұрын
ምንድነው በፊልልም ላይ የቅዱሣን ስም መጥራት መዝሙር ወይም ስብከት መሠላችሁ እንዴ
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 жыл бұрын
ወለተ ገብርኤል 19 አሜን አሜን አሜን እማየ
@toybaabebe4997
@toybaabebe4997 5 жыл бұрын
ባባየስወድህ ምርጥ ፊልም ነው ይችትንሽ ልጅ አነጋገርሲያምር
@user-iz4oi2oz7i
@user-iz4oi2oz7i 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@gentemitku7628
@gentemitku7628 5 жыл бұрын
በሂወቴ እንደዚህ አልቅሽ አላውቅም እውነተኛ የህይወት ታሪክ ነው
@bereketwolde1167
@bereketwolde1167 3 жыл бұрын
በስልክ ፍቅር ጀምረን በስልክም ተለያየን ግን ዛሬ ትዝ አለች uuuuufffa
@emebetkadebe5675
@emebetkadebe5675 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም በጣም አሰዝኞን አስተማሪ ነው
@yalmaautopia7409
@yalmaautopia7409 5 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስ ይላል ቀጥለበት
@adiyedngllijadiyedngllij5872
@adiyedngllijadiyedngllij5872 5 жыл бұрын
አናመሰግናለን ባባዬ አድናቂህ ነኝ
@daniandia8794
@daniandia8794 5 жыл бұрын
Bteami lbi seb Ttenkef film 💘💘💘💎💎💎
@fanaal8426
@fanaal8426 5 жыл бұрын
waw betam yemechitognal yemechachu
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
ምረጥ ነው በረቱልን ባባዬ ነብሰይማረ
@naninani7590
@naninani7590 5 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ፊልም
@batigeberu1511
@batigeberu1511 5 жыл бұрын
💚💛❤betam aref new wow ketelubet
@gininshadi3937
@gininshadi3937 5 жыл бұрын
tariku
@fhhfghvgff2593
@fhhfghvgff2593 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነዉ አንጄቴን የበላዉ ደስ ይላል በርቱ
@adisadisorthodoxtewahedo4524
@adisadisorthodoxtewahedo4524 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@seadi7825
@seadi7825 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ከሚባሉት ውስጥ ነው ታሪኩ ባባ በጣም አድናቂህ ነኝ
@someyaebro9310
@someyaebro9310 5 жыл бұрын
ዋው
@muluabate5768
@muluabate5768 5 жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ይላን ታሪኩይ(ባባ)
@salammsalamm2876
@salammsalamm2876 5 жыл бұрын
merte new wowww❤❤❤
@user-wg5ol5hy4x
@user-wg5ol5hy4x 5 жыл бұрын
አቦ የመቻችሁ የሚሳዝን ታሪክ ነው
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 4 жыл бұрын
It is very emotional movie!!
@yeamelakenatdengelhoybemel1115
@yeamelakenatdengelhoybemel1115 4 жыл бұрын
Wow miret film new 👌👌💗
@mahamedhussen4678
@mahamedhussen4678 5 жыл бұрын
ዋው ታሪኩሚመስጥ ፊልም ነው ።
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Good movie.
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 5 жыл бұрын
wow Nice film new
@salaheldinahmed1240
@salaheldinahmed1240 5 жыл бұрын
waw betam arif film new
@kalkidantadesebahirdar4245
@kalkidantadesebahirdar4245 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም
@hagosabraham1582
@hagosabraham1582 2 жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ፊልም
@hayathseid2304
@hayathseid2304 Жыл бұрын
በጣምዴስየሚልፊልም
@aynaem1005
@aynaem1005 4 жыл бұрын
እኔም እደዚህ ያለቀስኩበት ቀን አለኝ ፈጣሪ አፍቅሮ ከመለየት ይጠብቀን
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ሁሉም ለበጎ ነው እኔም እንደዘው የኔን ግን ከዛሬ 10,አማት በፊት ውድ በለቤቴን የአረት ወር ነፍሰጡሩ ሆኜ ነበር በሞቶር አደጋ የጠውት አሁን ልጄም ዘጠኝ አማት ሞልቶታል እኔም እኔም የውድ በለቤቴ ፍቅር ትውስታ ናፍቆት በፍጹም ልራሰው አልቻልኩም ሌላም ዋንድ ለላማያት ለራሴ ቀል ጋበው በልጅናቴ ነበር የገበውት የወደዱትን ማጠት በጣም ከበድ ነው ለኔ ከሱ የታረፈኝ ነገር ብኖር የማያልቀው ፍቅሩ እና ልጅ ነው የተራፈኝ ብቻ ይሁን አለው የወደዱትን ማጠት በጠም ከበድ ነው እፍፍፍፍፍፍፍ
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 4 жыл бұрын
@@user-hq7iz9yx5h ሞት ክፈነው የኔንም እናት ነጠቀኚ እማየ ብየ ሳልጠራት እፍፍፍ
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 жыл бұрын
@@user-jl1xe6ci2u አብሽሪ እህት ፈጠሪ ፅነቱን ይስጥሽ እኔስ ከና ጭረሹም አለቀትም ህፃን እየለው ነው የሞታችው ምን ይደረግ ብለሽ ነው ሁሉም በያ ታረው ይገዘል
@zabumuhe7139
@zabumuhe7139 5 жыл бұрын
arf nw pls jalo yemlawun flm bagugut iytabaken nw lekakuln.
@salamnanacell8379
@salamnanacell8379 4 жыл бұрын
Waw yarasa ehewate naw yamasalage batam azeja naw yayeute macharashau geni dase yelali 😘😘👍
@nasman2203
@nasman2203 5 жыл бұрын
Tareku betam yemiwedewuna betam yemiyadenkewu sewu new
@almazwakeyo7038
@almazwakeyo7038 Жыл бұрын
እስካሁን እዉነት አየመሰለኘም 😢😢😢 ነብሰህን በገነት ያኑራዉ😢
@desyemilkenlehulachnmtebar2386
@desyemilkenlehulachnmtebar2386 5 жыл бұрын
Wowwwww filmun lemeglets kalatoch yatrugnal GN MNM Malet slemalchl Beka........ Betammmmmmmmmmmmmmmmm New yemiamrew.....Getan betam New yetemechegn eyut
@user-oo2ds6hb8m
@user-oo2ds6hb8m 5 жыл бұрын
des yemil ken lehulachnm tebareku wd yamlake lijoch
@alinour9539
@alinour9539 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@asyoutube4365
@asyoutube4365 5 жыл бұрын
ሃሪፍ ነው
@tijiyemareyam.wedajtitmery5865
@tijiyemareyam.wedajtitmery5865 5 жыл бұрын
ደስ ሚል ነው
@snayetberianu8780
@snayetberianu8780 5 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 5 жыл бұрын
wow yamiral
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ባባዬ እኔ በፊልም ያወኩህ እንዲህ የዎንኩልህ ቤተሰቦችህ ሚስትህ ጓደኞችህ እንዴት ይችሉታል የኔ አባት ተቃጠልኩልህ ምነው በፊልም በሆነና ተመልስህ በመጣህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-nr3bm1ep3n
@user-nr3bm1ep3n 5 жыл бұрын
ደስ ይላል
@foziasolomon8530
@foziasolomon8530 5 жыл бұрын
Wawww btam yamralll
@betesisay3958
@betesisay3958 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ኤርሚ አሳዝኖኛል
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው። እናመሰግናለን።
@sisahaddiyya7836
@sisahaddiyya7836 5 жыл бұрын
ምሪጥ ነው። ሰላም።
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Жыл бұрын
ባባዬ እንደው ስወድህ አንተን አለማየት በጣም ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ethiopian film 2018 - Tariku Berhanu (Baba), Eyob Dawit - Bilatena
1:44:03
እዮሪካ Eyorica (Ethiopian film 2017)
1:41:08
Addis Films
Рет қаралды 1,2 МЛН
Creepy Teacher Kidnapped My Girlfriend?!
00:42
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 14 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 21 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 13 МЛН
ሀገርሽ ሀገሬ - Hageresh Hagere - Ethiopian Movie  2019
1:24:51
ባለ ጊዜ ሙሉ ፊልም Bale Gize full Ethiopian film 2019
1:37:19
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Удачливая дочь сделала из отца миллионера 😳 #фильм #сериал
0:59
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 12 МЛН
Beatbox in the toilet!
0:18
Mihdens
Рет қаралды 5 МЛН
ORANGES EVERYWHERE! #shorts
0:11
Rubber Penguin TV
Рет қаралды 8 МЛН