No video

‘’ኳስ ሜዳ በሃይሌ ካሴ መጠራቱ ያንስበታል …’’ የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ አሊ ረዲ

  Рет қаралды 13,376

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Жыл бұрын

‘’ኳስ ሜዳ በሃይሌ ካሴ መጠራቱ ያንስበታል …’’ የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ አሊ ረዲ#asham_tv
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
Facebook - / ashammediatr .
KZbin. - kzbin.info/door/Nhq...
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing

Пікірлер: 60
@muradhassen9858
@muradhassen9858 Жыл бұрын
ገኔ ምርጥ ሰው
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
አሌአችን ክበርልን ምርጥ በረኛችን
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Жыл бұрын
ገነነ ከባለ ታሪኩ ከአሊ በላይ የሱን ታሪክ ያውቀዋል ገራሚ ነው አና አሊ ወንድሜ ከረጅም አመት በሗላ ስላየሁክ በጣም ደስብሎኛል
@lamrof
@lamrof 5 ай бұрын
አሁን ሳስበው እውነትም የመሳለሚያ ኳስሜዳ ያፈራቸው ምርጥ ተጫዋቾች በብዛት መሃልና ኋላ ተጫዋቾች ነበሩ፤ ከጌቱ በቀር።
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
ይገርማል ታሪክ እይሞትም ንጉሱ ሀይሌ እረጅም እድሜ ይስጥህ እሊ እሄንን ታሪክ ለማውራት ያበቃህ እምላክ ይመስገን የስፈራችን መብራት የነበሩት ሁሉ ዛሬ ከኛ ጋር ለሌሉት እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያርገው እስከእሁኑ ትውልድ ለዛ ጣም ያለው ኩእስሜዴ ነው ወደሆአላ መለስከን ለቀረው ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@alidebelo6664
@alidebelo6664 Жыл бұрын
እሚን አመሰግናለው
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 Жыл бұрын
ግብረ ገብነት ማለት ይህ ነው አላህ ይረመው ነብሳቼውን ይማራቼው
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
አሊ ረዲ ምርጥ ግብ ጠባቂ
@zieyob
@zieyob Жыл бұрын
እንዴት እንደሚጣፍጥ ❤
@victorious.5394
@victorious.5394 Жыл бұрын
Ali Redi used to be My favorite goalkeeper ,If he was not sick am very sure he would share or pass the record of Desalegn Gebergorgis.
@nahombiniyam8364
@nahombiniyam8364 Жыл бұрын
ገኒ ረጅም እድሜ
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 Жыл бұрын
Degeu Geze. That was a good time.
@mreasy9731
@mreasy9731 5 ай бұрын
ገኔ ያንተ ሞት አሁንም እውነት አይምስለኝም 😢😢😢😢 ነብስህን ይማር ሌላ ምን ይባላል ምርጥ ሰው
@dawitkassa9940
@dawitkassa9940 Жыл бұрын
I can't wait part 2
@KingMaster-xe9wk
@KingMaster-xe9wk Жыл бұрын
I remember him when I do car business in Dubai, he came to buy minibus after he recovered from his illness.....Good to see he is okey
@alidebelo6664
@alidebelo6664 Жыл бұрын
Yeah I'm okay Thanks you
@cococake6803
@cococake6803 Жыл бұрын
I saw him play for omedala when i was kid he was amazing then after few years he join buna
@alidebelo6664
@alidebelo6664 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@fctekle4992
@fctekle4992 Жыл бұрын
Ali Redi is the last best goal keeper I ever seen in my generation. But I think Tekabe Zewdie, Desalegn G/Giorgis and Ali Redi were my favorite goal keepers ever.
@tarikbelaye2847
@tarikbelaye2847 Жыл бұрын
ጠያቂው ድምፅህ እይሰማም ማይክህን ወገብህ ላይ አስረህ ነው
@khalidaliabraham-rg1le
@khalidaliabraham-rg1le Жыл бұрын
Hiruyekefle .canda RIP daed bro .sefere selam
@alidebelo6664
@alidebelo6664 Жыл бұрын
Yeah በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
@tewodroswerku2237
@tewodroswerku2237 Жыл бұрын
ሌላ ደግሞ የረሳሁት ከጭወታ በሆዋላ ዶሮ ወጥ ወይም በግ ወጥ ነበር የምንበላው ይህ ደግሞ የሆነው በትጫዋች ጥያቄ ንው እንጀራ መብላት ስለማይፈቀድ ነው እንጂ በእውነት ነው የምልህ በጣም ነው የተናደድኩት ፓሊስ ቤት ምግብ ችግር አልነበረም እንደልብ ነበር በእውነት
@alidebelo6664
@alidebelo6664 Жыл бұрын
ወዳጄ ክለቡ ባጀት ላተ ካወጣልክ ምግብ መመገብ ትችላለክ (እችላለው) ከዛውጭ ግን ተመላላሽ የሚሰሩት እደዛ ዳገት እሮጠው ብረት ዘለው ታጥበው አደል ሳይበሉ የሚሄዱት የነበረው አተ በየትኛው ግዜ እደተጫወትክ ባላቅም
@alidebelo6664
@alidebelo6664 Жыл бұрын
ከዛ በመቀጠል ከጌም በዋላ የበግ ወጥ ባድ እጀራ ተደርጎ ተሸፋፍኖ ይሰጠን ነበር አስተናጋጃችን አበራ ጋሽ አብነ ነበሩ ግን ጌም ተጫዉተነ መተን ትሬንግ ሰርተን የምንመገበው ምግብ በቂ ነበር ?
@jemsey189
@jemsey189 Жыл бұрын
ገኔ ድምጽህ አይስማም
@teferraalemayehu3579
@teferraalemayehu3579 Жыл бұрын
Ali, the best, good to see you here with one of my favorite journalists now and player then. Enjoyed the convo. Ali is good at telling his stories
@abdiali5151
@abdiali5151 Жыл бұрын
ali redu bunna
@barok8920
@barok8920 Жыл бұрын
ገኔ ፡ሀሰን በሽርን መቼ ነው የምታቀርበው?
@merkatogofa
@merkatogofa Жыл бұрын
yetim teweled merkato edeg welahi the best sefer ever beteley ye mobile lijoch and autobus tera...ashewa meda i was lucky to play on the field and used watch ali, yela(was huge phisically), mulalem, haile kase, anwar(bold)...what time
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 Жыл бұрын
አዋድ መሃመድን አምስት ቁጥር የነበረውን አቅርበው እባክህ !!
@ermias6525
@ermias6525 Жыл бұрын
ኤርሚያስ ነጋ ከሂውስተን ቴክሳስ ሙዝ በዳቦ የምንበላውን አስታወስከው? ኦሜድላ ስንጫወት...ፈለቀ ሞሼ ብቻ ነው እንዴ ሹት የሚመታልህ የኔን ሹት አታስታውሰውም? 😂 እንኳን አየሁህ ወዳጄ
@eliyaskedir3001
@eliyaskedir3001 Жыл бұрын
ፈለቀ ሞሼ የት ነዉ ግን?
@milanmilan8517
@milanmilan8517 Жыл бұрын
ያንቺ ሹት እኮ በሻት ተቀየሯል 😁
@derejegetachew4174
@derejegetachew4174 Жыл бұрын
Yebaranberas nega lij neh??
@alidebelo6664
@alidebelo6664 Жыл бұрын
ኤርሚ ያተም አሪፍ ነው ግን የሱ ይበልጣል ዳቦ በሙዝ አንደኛ ነው እየፈረምን ስበላ ትዝ ይልካል ጁስቤት
@ababageda557
@ababageda557 Жыл бұрын
Ali ali ali. .................................beqa ali radi
@tofikgizaw5252
@tofikgizaw5252 Жыл бұрын
አይ ገነነ መኩሪያ እባክ አይሌ ኳሴን መቼ በእግድነት ታቀርብልናለክ ሁለታቹ ተገናኝታቹ የምንሰማው ጨዋታ ይታየኛል
@dmarkos963
@dmarkos963 Жыл бұрын
ገነነ የምትገርም ነህ:: ከባለታሪከኞቹ በላይ ስትናገር ስላንተስ ማን ይናገር???
@KingMaster-xe9wk
@KingMaster-xe9wk Жыл бұрын
Very poor sound ....hard to listen what they are saying
@bushibrahim2500
@bushibrahim2500 Жыл бұрын
Genen edemena tena yeseteh betam new yemakebereh
@baldinib1055
@baldinib1055 Жыл бұрын
Gene please invite Gambren (gebrekidan negash) i never saw him on media
@fitsumzewdie5617
@fitsumzewdie5617 Жыл бұрын
Yes Ganbre must be invited for this kind of interview
@ephremmoria7865
@ephremmoria7865 Жыл бұрын
Wher is biruk ( kantona
@zekikiyar8643
@zekikiyar8643 Жыл бұрын
ሳምንት ይቀጥላል ? ይሄም የለም ... ቀጣይ ክፍሉ የታለ???
@alidebelo6664
@alidebelo6664 Жыл бұрын
ቀጣዬም ወታል
@tewodroswerku2237
@tewodroswerku2237 Жыл бұрын
የምን ምግብ ነው ሼር የምታረገው ለምን ትዋሻለህ የሚስጠው ብር ኢንሴቲቭ ይባላል የሚስጠው ብር ደግሞ 300 ስናሽንፍ 150 እኩል ስንወጣ በምግብ ደግሞ የፖሊስ ቡድን በምግብ አንደኛ ነበር ዝም ብለህ ስም አታጥፍ በልቶ ካጅ ህይወትህን የቀየረልህ ቤት ነው በጣም ነው የማዝነው ፓሊስ ሲመጣ ምንም ነገር የሌለው በነጠላ ጫማ ነበር የመጣው ገነነ በጣም የማከብርህ እና የምወድህ ጋዜጠኛ ነህ በጣም ስለአናደደኝ ነው አብረን ተጫውተናል የብዙ ተጫዋችችን ህይወት የቀየረ ቡድን ነው ስለ ኦሜድላ መጥፎ ሲወራ አልወድም ይቅርታ አድርግልኝ አሊ ግን ስለ ኦሜድላ መናገር አይችልም ባለጌ ፓሊስ ምግብ የለም ይላል እንደውም ሌላ ስው ጠይቅ ፖሊስ ቤት ከትሬኒንጉ ምግቡከበደኝ ነበር የሚባለው ጠይቅ ስለዚ ጉዳይ አመስግናለሁ
@alidebelo6664
@alidebelo6664 Жыл бұрын
ወድሜ ቴድሮስ ከመሳደብክ በፊት ለማዳመጥ ሞክር እኔ ኦሜድላን አልተሳደብኩም አላቃሸሽኩም አላዋረድኩም እኔ ተሰላፊ ሰለነበርኩኝ ምንም የጎደለብኝ ነገር የለም ግን ተመላላሽ የሚሰሩ ልጆች ሰለነበሩ ለነሱ ደሞ ባጀት ሰላልወጣላቸው ከነሱጋር እጀራ ገዝተን ሼር አርገን እንበላ ነበር ነው ያልኩት እንጂ አንተ እደምታወራው አላወራሁም ከዛ በመቀጠል ኢሴቲፍ ስናሸንፍ 300 አቻ 150 ስልክ የፃፍከው ከየት አምጥተክ ነው እኔ እኮ ደሞዜ 200 ነበረ አብረከኝ ከተጫወትክ እዴት ኢሄንን አታቅም ከዛበተረፍ ሁላችንም ድሮ እራሳችንን አስከምንችል የተቀደደ ጫማ ሱሪ አድርገነው ያደግነው ባስተዳደጌ አላፍርም ሰለኦሜድላ በየሄድኩበት በልበሙሉነት የተጫወትኩበት ሰለችፓም ሰለንጉሴ ገብሬ ሰላየለ ብሩክ የማወራ የምናገር ሰው ነኝ የማንንም ክረዲት የማሳንስ አዳተ ያልሆነውን የማወራ ፌክሰው አደለውም ::
@user-ye9dr7jx5e
@user-ye9dr7jx5e Жыл бұрын
Tewdros, he forgot to mention your name so do insult him on public ? You suffering with luck of Confidence
@hailehaile5918
@hailehaile5918 Жыл бұрын
Gene mertu
@cococake6803
@cococake6803 Жыл бұрын
Where is part 2?
@alidebelo6664
@alidebelo6664 Жыл бұрын
ተለቃል
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Жыл бұрын
💥ሃይሌ ካሴ ኳስ ሜዳ ምናምን ሚባለው ሃይሌ ሚሉት ሽማግሌ ኳስ ችሎ ኣይደለም ወይም ኳስ ሜዳ የኳስ ሰፈር ሆኖ ኣይደለም ያለቅጥ ስለሚያወሩ ነው አሁንም ምላሳቸው ኣልሞተም ያወራሉ ቄራ ብዙ ኳስ ሚጫወት ኣለ ለምን ኣይጠራም ለገሃርና ጨርቆስም ኣሉ ለምን ኣይጠሩም ኳስ ሜዳ የምላስ ብቻ ሰፈር ነው 44ነጥብ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ካስ ጫወታ ምን እንደሆነ ስለማታውቅ ነው ካስ ሜዳ ምርጥ ምርጥ ተጫዋቾች ያሉበት ሰፈር ነው
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Жыл бұрын
🔥 ኳስ ሜዳ እያሉ ሲያሰፉ ልክ እኮ ባሎንዶር ሻምፒዮንስ ሊግ ምናምን የበሉ ነው ሚመስሉት😅 •ጌቱ ከበደ ከመስመር ላይ goal ሚስ_ት:: ተጫወት ሲባል ከአውሮፕላን ላይ ጠፍቶ ለእህል ውሃ አማሪካን የገባ •ሃይሌ ካሴ ጊዮርጊስ በዘመድ የገባ እርሻ ሰብል 3ዓመት ተጫውቶ 30ዓመት የሚያወራ አሁንም በወሬ ላይ ያለ •ብሩክ ካንቶና 2ግራ እግር ምቀኝነት ቦታ ሚጫወት •ሳምሶን ጆሮ ሯጭ •አስፕሬላ ነፍሱን ይማር •መሃመድ ኪንግ በጉራ የሞተ ሆሳም ሃሰን ወገቡን ሰብሮት አሁንም ድረስ በወጌሻ እጅ ያለ •አሊ ረዲ ግብ ጠባቂ.. ክቡ ፎቅ ቢወረወር የማይዝ •ሚሊዮን ጎሳዬ ኳስ አቀባይ የሃይሌ ካሴ ዋና ጸሃፊ ●ኧረ የትኛው ኳስ ተጫዋች ነው ኳስ ሜዳ ያለው ?! ብዙ እንዳታስወራኝ😅
@alidebelo6664
@alidebelo6664 Жыл бұрын
ወድሜ ለኮመቱ አመሰግናለው ግን እኛ ሰፈር ከድሮ ጀምሮ ለኢትዮጽያ ቡድን የተጫወቱ ልጆች ቢቆጠሩ ሶስት ወይም አራት ሙሉ አስራአንድ ቡድን ማዉጣት ይችላል ወሬ ያልከው ልክ ነክ እናወራለን ለዛም ነው በየሰፈሩ ቄራም ጨርቆስም ተወዳጅ የሆነው::
@alidebelo6664
@alidebelo6664 Жыл бұрын
እሺ ይመችክ ያራዳልጅ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Жыл бұрын
👉አሁንም ሌላ ወሬ የአገሬ ውን እግርኳስ ገድሎ ቀብሮ አሁንም ሌላ ወሬ ብሄራዊ ግብ ጠባቂ ነበርኩ ካልክ ምን ያመጣኸው ውጤት ነበር መንግስት በሌለው አገር ሱማሊያ ስትሸነፍ ኣልነበር እንዴ አሁንም እዛ ኳስ ሜዳ ነን ምናምን ምትሉ ሰዎች ራሳችሁን ኣርቁ ኳስ ኣንችልም የአገሬውን ኳስ ገድለናል ምላስ ብቻ ነን በሉ
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 29 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
አንድ ጉዳይ
1:15:24
ETHIO FAST
Рет қаралды 468
ኦርቶዶክሳዊያን አይጠፉም!!!
33:00
The Betty Show
Рет қаралды 63 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН