ከትውልደ ኢትዮጽያዊያን በሀብት 1ኛው ቱጃር ...ብዙም ቃለምልልስ አልወድም...ለ 5 ሺ ሰዎች በአሜሪካ ስራ የፈጠሩ ... ጆ ማሞ ካቻ

  Рет қаралды 151,387

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

አሜሪካ ከሚኖሩ ትውልደ ኢትየጵያኖች ውስጥ በሃብት አንደኛ የሆነው ጆ ማሞ ካቻ…
በአሜሪካ 300 የጋዝ እስቴሽን ፣ ሪልስቴት እና የተለያዩ ቢዝነዞች ላይ የተሰማሩት በኩባንያቸውም ከ5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያኖች የሥራ እድል በአሜሪካ መፍጠር የቻሉ የታዋቂው ነጋዴ ማሞ ካቻ ልጅ ጆ ማሞ ካቻ…
ትልቅ ህልም ስለነበረኝ ፣ ጠንካራ ሰራተኛ ሆኜ ማደጌ እና ትልቁ በሰዎች አቅም ማመንና ከሰዎች ጋር አብሬ የመስራት ልምዴ ለትልቅ ስኬት አብቅቶኛል ይላሉ፡፡
በልጅነታቸው አሜሪካ የገቡት ባለሀብቱ የ25 አመት ባለትዳርና የ3 ልጇት አባት ናቸው፡፡
የኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋቾችን በቻሉት መንገድ ሁሉ ይደግፋሉ፡፡
"ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በአሜሪካ ግጥሚያቸውን ያደርጋሉ" ትውልደ ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ጆ ማሞ ካቻ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 316
@feiselabdela4926
@feiselabdela4926 18 күн бұрын
ጆ ማሞ ካቻ ለእናት ሀገርህ ኢትዮጵያ ለመስራት ያሰብከው ድንቅ ሰው ነህ። እጅግ በጣም ጥሩ ስብዕና ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እናመሰግናለን
@felenuna8034
@felenuna8034 18 күн бұрын
አሁን ይህ ሰውም የ ቲክቶክ ተሳዳቢዎችም አንድ ላይ ኢትዮጵያዊ ይባላሉ ?? እግዚአብሔር የሚሰሩ እጆችን ይባርካል ❤
@TheHenny288
@TheHenny288 14 күн бұрын
Kkkkkkkkkkkk....
@tesfayekebede2188
@tesfayekebede2188 18 күн бұрын
ከዚህ በፊትም የነበረውን ኢንተርቪው አድምጫለሁ ማሞ ካቻ አውቶቡስ በጣም ልጅ ሆኜ አውቅ ነበር እንዲህ ዓይነት ሀብታም ፈጣሪ ያብዛልን በጣም ኩራት ተሰምቶኛል። በጣም አድገው ቢያንስ አሊኮ ዳንንጎቴን የሚበልጡ ሀብታሞች ቢኖሩን ትልቅ ምኞቴ ነው
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 18 күн бұрын
የተባረከ ዘር እንዲህ ሠርቶ ሀገሩን ወገኑን ያስታውሳል ጠንካራውና ታታሪው ሠራተኛ ማሞ ካቻ በአንድ የትውልድ ዘመን ውስጥ በትራንስፖርቱ ዘርፍ ታሪክ ውስጥ ስማቸውን በወርቅ ያስፃፍ ጀግና ነበሩ በታሪክ አጋጣሚም በደርግ ዘመን ብዙ ዋጋ ከፍለውበታል ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ።
@jjyisak1575
@jjyisak1575 18 күн бұрын
ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ... አባቱን ያኮራ ... እግዚአብሔር ሊባርክህ .. ከፈለገ... ሰይጣንም .. ክፍ.. ሰውም .. አይከለክልህም..!
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 17 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ትህትና ያለው ሰው ነው ብር ወይም ሃብት ተሰርቶ እንደሚገኝ አገላለፁ ደስ ይላል እንድህ አይነት ተፈጥሮ ድንቅ እና አስገራሚ ነው ። በጣም ደስ የሚለው አገላለፅ የአባትን ስራ ይዞ ትልቅ ቦታ ማድረስ ስም ማስጠራት በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት ከፍታችሁ ይታይ💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💐💐💐💐
@asterbeshah579
@asterbeshah579 18 күн бұрын
A proud responsible man with great achievements. The world needs more of you.
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 16 күн бұрын
ጆ ማሞ ካቻ የኢትዮጵያ ኩራት በአሜሪካ የኛ ኩራት ነህ። በእውነት የአባትህን ስም እንዳስጠራህ የአንተንም ስራ ልጆችህ ያስቀጥሉት ። እግዚያብሔር ይባርክህ የዚህን ጨዋታ ለማየት ጓጉቼያለሁ።❤❤❤❤❤
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 18 күн бұрын
በጣም በጣም አመሠግንሀለሁ አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ውለታውን የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈልህ ቢመቸኝ ኝ ባለህበት ቦታ❤❤❤ የኢትዮጵያን ንፁህዋን ባንዲራ❤❤❤ በሰጠሁህ ነበር ከቻልክ በኔ ስም ባንዲራ ግዛና ላንተ ስጥልኝ አደራ
@feiselabdela4926
@feiselabdela4926 18 күн бұрын
@@TeshaleMusse ንፁህዋን ባንዲራ ማለት የትኛውን ነው? የብሄር ብሄረሰብ ዕኩልነትና የሐይማኖት ዕኩልነት አርማ ተብሎ የገባውን የሌለበት ማለት ነው? እኔ ከወደድኩት ውጪ ወደ ውጪ ብሎ ማሰብ ግን ምን አይነት ራስ ወዳድነት ይሆን?? ይሄ አመለካከት
@nunubelete8142
@nunubelete8142 17 күн бұрын
​@@feiselabdela4926ወንድም ስላላወክ አይፈረድብህም ። አንተ ለምሳሌ የጥንቱን አያት ቅድማያትህ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን የቅድስ ቁራን መሻሻል ያስፈልገዋል ብለው የዘመኑ ሰዎች ቢቀይሩት አንተ ትቀበላለህ ??? 🤭 አሁን እንደ አንበሻ ስለተከፋፈለ ነው ወይ ??? አየህ ነብዩ መሐመድ ዘረኝነት ጢንብ ናት ማለታቸውን አታቅ ይሆን ?? ? 🙈 🙄 😥💔🤯
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 15 күн бұрын
ሴፍሻ እነዚህን የመሳስሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስላቀረብክ ምስጋና ይገባሀል።ጉራ የሌለበት ሁሉን የተላበስ ።መሬቴን አልሽጥኩም ሲል ኢትዮጵያ ቢሆን ይወስዱበት ነበር ብዩ አስብኩ።
@danieltibebu6634
@danieltibebu6634 18 күн бұрын
አሜሪካ አድገው አማርኛ ጥርት አርገው የሚያወሩ ሰዎች ብዙ ጊዜ እራሳቸውን የሆኑ ናቸው 🙏🙏🙏
@user-rc2lk4ef6c
@user-rc2lk4ef6c 18 күн бұрын
🎉🎉ድሮ ነበር ይሕንን ስም ልጅ ሆኜ ነበር 😊😊😊ማሞ ካቻ የሚለው ስም የሰማሁት ፤ ከኦቶቢስ ጋር በተናኜና 🎉🎉ቤተሰባቸው። ግን የሚሰሩት ❤❤እስፖርታዊ ጨዋታ የማስቀጠል ነገር 😢😢🎉🎉በጣም ደስ የሚሉ የማሞ ካቻ ልጅ ትዝታችንን አመጡብን አቦ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እዕ😅😅😅😅😅
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 18 күн бұрын
እኔ የአቶ ማሞ ካቻን አውቶቡስ ከዛሬ አርባ አምስት አመት በፊት ተሣፍሬበታለሁ።ማሞ ካቻና መኮንን ነጋሽ በእኛ አገር ዘመናዊ ትራንስፖርት ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ አላቸው። ጆ ማሞ ካቻም በአሜሪካን አገር አንቱ የተባለ ባለሐብት እንደሆነ አውቃለሁ።በተለይ ከአራት መቶ በላይ ነዳጅ ማደያ እንደከፈተና ለበርካታ ሥራ አጦች ሥራ የሠጠ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው። በተጨማሪም አንድ ረጅም ህንፃ እያሠራ መሆኑን ሠምቻለሁ ።ጆ እግዚአብሔር ይባርክህ አገራችንን አስጠርተሃልና እንወድሃለን።
@daadhigd893
@daadhigd893 18 күн бұрын
ህንጻውን ለምን ሃገሩ ላይ አያሰራም? ጀግና አይደለም። ለሰው ሃገር እድገት የሚሰራ ባንዳ ነው።
@zeaddisababa3583
@zeaddisababa3583 16 күн бұрын
​​@@daadhigd893ብልፅግና የአብይ ዘራፊ ቡድን ይዝረፈው?? ከዛ ይግደለው?? ንብረቱ የጠላት መጫወቻ ሆኖ ይቅር?? መጀመርያ የባለሀብቱ ሴፍቲ እና ሰላም ይቀድማል።እዛም እሱ በከፈተው ድርጅቶች ብዙ ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ ያስተዳድራሉ።አሜሪካ የህግ ሀገር ነው።ለትውልድ ይሸጋገራል የባለሀብቶች ንብረት። እነ ወርቁ አይተነው ለፍተው ሀብታቸው ተዘርፈው ለህይወታቸው አደጋ ላይ ወድቆ ሀገር እስከመሰደድ ደርሰዋል።
@hanamehamed3017
@hanamehamed3017 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@akirabella4060
@akirabella4060 15 күн бұрын
He is number 1 black rich person in DC/USA
@akirabella4060
@akirabella4060 15 күн бұрын
​@@daadhigd893አቤት የሰው ልጅ አስተሳሰብ? ኢትዬጵያ የፎቅ ችግር አለባት? ደግሞ አጎትሽ አብይ ቢወርሰውስ?
@sofiamohammed9190
@sofiamohammed9190 18 күн бұрын
አባትህ የአባቴ ጏደኛ ነበሩ ሁሌ የአባትህን ስም ያነሱ ነበር ::ዲሲ በነበርኩ ባየሁህ ::በተለይ ላዘጋጀህልን ፕሮግራም እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ባለመርሳትህ አድንቄሀለሁ እድሜአብዝቶ ይስጥህ
@Wassie12
@Wassie12 18 күн бұрын
I am so proud of you, Sir. ማሞካቻ! We Ethiopian can do anything! I wish you a healthy and happy life!
@Happy-xm3qb
@Happy-xm3qb 11 күн бұрын
የማደንቀው ሰው, አሜሪካ ላለን ኢትዮጵያውያን ኩራታችን የሆነ ሰው ነው ጆ!
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 18 күн бұрын
He is one in a million Very rich and low profile some Ethiopians must learn from him .
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 10 күн бұрын
If a rich person looks like an average Joe, that's how you know he has serious dough .
@eyumann
@eyumann 8 күн бұрын
Absolutely!! He’s worth 2.5 billion serious wealth brother
@peace2all51
@peace2all51 16 күн бұрын
አቤት በጣም ትሁት ሰው.... አባቱ የተባረኩ አባት ይኸው በሰው አገር ሰርተው በሃብት እንዲንበሸበሹ አድርገዋል. እኛ ዳውን ፔይመንት ለማጠራቀም ደፋ ቀና ስንል ቤቱም ዋጋው እየሮጠ መድረስ አልቻልንም
@tizunetatn8803
@tizunetatn8803 18 күн бұрын
Tebarek! አዲሱ ትውልድ በየቡና ቤቱ በየሃሽሽ ቤቱ ተጠምዶ እንዳይቀር ነገ ተስፋ እንዲኖራቸውና ትልቅ ህልም እንዲኖራቸው በተለይም በስፖርት ታንፀው በራእይ ጎልብተው እንዲያድጉ ለምታደርገው ጥረት ሁሉ አምላክ ይባርክህ የልጆችህ አባት ያድርግህ🙏🏽❤️🎁ልጆችህም ልክ አንተ አባትህን እንደምትወድ ይውደዱህ ይከተሉህ🙏🏽
@777generation..3
@777generation..3 18 күн бұрын
ኢዮብ ነኝ የአቶቢሲ ማሞ ካቻ ልጅ የማናውቃቸውን የክቡር ማሞ ካቻን ትውፊት ለማስቀጠል ለቤተሰቡም ለአገርም ለሚያደርጉት ስራ እያመሰገንን ሁለታችሁም የምትመስሉት Before እና after ነው ሁለት ሰይፉዎች
@tilahung3043
@tilahung3043 18 күн бұрын
😂😂
@oliviatassew1261
@oliviatassew1261 18 күн бұрын
Join ፡ ማሞ ፡ ካቻ ፡ big respect
@esayasBARYA
@esayasBARYA 18 күн бұрын
ሰዉ ከተባለ እንዲህ ነዉ፠ዕድል ላላገኙ እድል እንዲያገኙ መፈጠር ታላቅ ስራራነዉ እግዛቤሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ ፠፠
@Hkim185
@Hkim185 17 күн бұрын
ለአትሌቶቻችን ቢሆን አንዴ መቶ አትሌቶችን ኮሌጆች ይቀበሏቸዉ ነበር
@neba1034
@neba1034 18 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@mussiehabte8095
@mussiehabte8095 16 күн бұрын
ሰይፉ በጣም አድናቂህ ነኝ ፕሮግራምህ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው ቀጥልበት
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 17 күн бұрын
በጣም ልጂ እያለሁ ማሞ ካቻ ሲባል እሰማ ነበረ ያው የልጂነት ነገር። በራሴ እይታ የማሞ ካቻ ስእል ነበረኝ የሳልኳቸውን ሰው ዛሬ በፎቶ ስላወኳቸው ስላየኳቸው ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና አባት ጆ አባትህ እያዩህ በመንፈስ ሆነው ሁሌም ባንተ ደስ ይላቸዋል። ማሞ ካቻ አልሞቱም አሉ ❤
@mekonnenjimma2351
@mekonnenjimma2351 13 күн бұрын
ሰይፍሽ አቶ ጆ ማሞ ካቻን ምርጥ እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝካቸው በጣም እናመሰግናለን። በአገራችን ኢትዮጵያ የትራንስፖርት ዘርፍ ታዋቂ የነበሩት ማሞ ካቻን የማያውቅ የለም ልጃቸውም አባታቸው የተኩና በአሜሪካ ለአገራችንና ለኢትዮጵያውያን ኩራት መሆናቸው ደስ ያሰኛል እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@Ragnar21
@Ragnar21 17 күн бұрын
Dad am proud of u 😍 Love u dad ur son from Ethiopia 🥰
@jjyisak1575
@jjyisak1575 18 күн бұрын
እንዴት ... ደስ... ይላል .. ላባቱ ... ያለው ... ፍቅር❤❤❤❤
@migameskhun8039
@migameskhun8039 17 күн бұрын
What a humble and kind personality. God bless you more and more.
@nebyouketema9712
@nebyouketema9712 18 күн бұрын
ጆ ማሞ ካቻ ፣ ጨዋ ያሳደገው ሰው የቤተሰቡን ስም በመልካም ስራ ያስጠራል ። መልካም ሰውና የአገር መኩርያ ነህ ፣ እግዚአብሔር ከአሰብከው በላይ ያሳካልህ 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾
@Samwho617
@Samwho617 18 күн бұрын
How humble he is, the only guest didn't kiss Seifu's kit, thank you Sir. ❤
@nebyeelda5862
@nebyeelda5862 18 күн бұрын
Cause he's a f**king billionaire.lol
@All.don2024
@All.don2024 18 күн бұрын
አውቶቢሲ ማሞ ካቻ እንሄዳለን ደብረ ጉራቻ ይባል ነበረ ድሮ❤ አቶ ማሞ ካቻ ፡ የአንበሳ አውቶብስን በብዛት ወደ ኢትዮጲያ ያስገቡ እና አዲስ አበባ ውስጥም ሆነ ክፍለ ሀገራት የ ኢትየጲያ ህዝብን በትራንስፖርት ማግኘት ለብዙ አመታት እፎይ ያሰኙ ነበሩ። ነፍስ ይማር❤
@berhanegebre9813
@berhanegebre9813 17 күн бұрын
Nothing to do mamo cache with anbassa bus Mamo had rapid transport buses they are not more than 10 the garage was around genet hotel
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 10 күн бұрын
​@@berhanegebre9813So what you are saying is the man was that famous and rich with only 10 buses ?
@berhanegebre9813
@berhanegebre9813 10 күн бұрын
@@binizmelekot2911 do you think mamo owen anbessa bus company ?
@berhanegebre9813
@berhanegebre9813 10 күн бұрын
@@binizmelekot2911 do you think mamo cacha Owen anbass bus company ?
@jjyisak1575
@jjyisak1575 18 күн бұрын
አባቱ ... የሚያከብር.... የሚወድ .. እንዲህ .. ይባረካል ...!
@minty1188
@minty1188 13 күн бұрын
ስሙ እዮብ ማሞ ነው ግን joe mamo በሉኝ ይላል ::ዛሬ እንዳውም አምሮበታል
@hannahaile8701
@hannahaile8701 4 күн бұрын
@@minty1188 yafet yemibal wandem alew endae?
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 14 күн бұрын
ቅንነት ታይበታለህ የተረጋጋ ሰው ወገን ጠብቁት
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 18 күн бұрын
ማሞ ካቻ የሚባል ሰፈር አውቃለሁ ዬሐንስ ቤተርስቲያን ዳገቱን እንደ ወረዳችሁ ወደ ጎጃም በረንዳ መገንጠያው ላይ በስተቀኝ የአካባቢው መጠሪያ ስም ማሞ ካቻ ይባላል ይገርማል የተባረከ ዘር ።።።።።
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 13 күн бұрын
በእውነት የሚያስደስቱ ኢትዮጵያዊ ናቸው ያባታቸውን ስም በኩራት ያስጠሩ ።እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት። እባክዎ መልካም ፍቃዶ ከሆነ ለሰለሞን ቦጋለ ህብረት ለበጎን ብያግዙ ደስ ይለኛል።አግዘውም ከሆን Thank You
@azebg328
@azebg328 18 күн бұрын
ዋዉ. ሰይፉ. ንፁህ የኢትዬጵያዊ አቀራረብ ይኑርህ እባክህ ትልቁን እንድትልቅ ቃለመጠይቅ አድርግላቸዉ. አጉል ስልጣኔ የሐገራችንን ባህልጠብቁ እንደትልቅሰዉ መሆን ጥሩ ነዉ
@KokiSpark-se3vy
@KokiSpark-se3vy 15 күн бұрын
❤ባለ አይቶቢሱ ማሞ ካቻ የት ነው ምት ሄደው ገብሬ ጉራቻ ምን ልታመጣ ማር በስልቻ ሲባል እሰማ ነበር ልጅ ሆኜ እኛ አካባቢ
@jjyisak1575
@jjyisak1575 18 күн бұрын
I wish to relocate to DC because of you …. I cried how you showed the love of for your father …. When you call the name of your father OMG ❤
@sofiamohammed9190
@sofiamohammed9190 18 күн бұрын
እኔም ዲሲ ሄዶ መኖርና በሱ ድርጅት ተቀጥሮ መስራት አማረኝ የድሮ ፍቅርን አየሁበት እባክህ ውሰደኝ ወደ ዲሲ ጆ 😢 እንደምታደርገው እተማመናለሁ ኢንሻአላህ
@eyumann
@eyumann 8 күн бұрын
Atskabtuuu!! Wergna hulla
@YaredKebede-fw9iq
@YaredKebede-fw9iq 15 күн бұрын
እኔም ከአንተ የበለጠ ሀብታም መሆን ነው የምፈልገው ጆ
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 15 күн бұрын
አንበሳ በርታ የኔ ልጅ ካሰብከው ትደርሳለህ ትንሽ ጀምረው ዳይ ቀጥል እንጂ
@MA-zf3re
@MA-zf3re 18 күн бұрын
ትልቅ ሰው ትልልቅ እንግዳ እናመሰግናለን
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 16 күн бұрын
በጣም ትሁት ሰው ነው። አንተ የደረስክበት ደረጃ እንደምደርስ ተስፋ አለኝ መንገዴንም ጀምሬያለሁ።
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 15 күн бұрын
ያለው እዩኝ እዩኝ አይልም ሁሉ ብርቁ አይደለም እግዚአብሔር ይባርክው
@dagnu14
@dagnu14 16 күн бұрын
Thank you for inspiring me to respect my dad and appreciate the value of hard work and its positive rewards throughout a lifetime. I am also proud to come from my country, Ethiopia.
@teshometes
@teshometes 15 күн бұрын
ሴፍሻ የማሞ ካቻ ታሪክ አስደናቂና አስተማሪ ነው፤ ከልጅነቴ ጀመሮ በአውቶቢሶቹ ምክንያት ስለጠንካራ ሠራተኝነታቸው ሰምቻለሁ። እኔ ደራሲ ነኝ፤ የአባቱን ታሪክ ለመጻፍ የመወዳደር ዕድል የሚገኝ ቢሆን ደስ ይለኛል።
@tadeleayelegn2203
@tadeleayelegn2203 18 күн бұрын
I am Very impressed By Mr. Joe Mamo. I just decided to show up for the tournament.
@ramavoice1
@ramavoice1 15 күн бұрын
I worked in his gas station 28 years a go in South East, Washington DC. Thank You Joe,
@mollakassa216
@mollakassa216 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ህይወትህን ይባርክልህ !
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i 18 күн бұрын
ደርግ ኢትዮጵያን በድሏል ስንል የዚህን ሰው አባት ማሳያ ነው። እንዲህ ወርቅ የሆኑ ልጆች በሰው አገር በትኖ ካድሪ ሰብስብ አገር ሲያምስ ነበር
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ልጆች ያባርክል አቶ ማሞካቻ ልጅ በርታወንድማች አንተም ልጆችህ እግዚአብሔር ያባርክህ( እግዚአብሔር አምላክ ሃሳብህ ያሳካ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 18 күн бұрын
❤ የመርሓቤቴ ጀግና ! አሁንም ወደፊትም የእግዚአብሔር ቸርነትና ፀጋው ይብዛልህ ። ❤ ጆ ማሞ ካቻ ❤ የሀገራችን የኢትዮዽያዊያን ኩራት ናህ ። አክባሪህ ነኝ ❤ ደ. አ . ደ . ❤ ኢትዮዽያዊ ነኝ ። ከቫሪጂያ
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 18 күн бұрын
ኢትዮጵያ እንደ ጆ ማሞ ካቻ ያሉ ባለፀጋ ልጆቿን ያልተጠቀመችባቸው አገር መሆኗ አያሳዝንም ?
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 15 күн бұрын
እንዴት ይምጣ የዘር ታፔላ ለጥፈው ይሰሩት?
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 18 күн бұрын
የቲክቶክ አርበኛ ዲያስፖራ ክዚህ ምን ተማራቸሁ👈🏻🫵🏻👈🏻🫵🏻👈🏻🫵🏻👈🏻🫵🏻👈🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🤓🥸
@ahmuqasim7540
@ahmuqasim7540 13 күн бұрын
During emperor Haile Sellassei years there was an Afan Oromo song where I grew up referring to the bus business of Mamo Kacha. It went like this: Otobiisin Mammo Kaachaa Kan irra kaatu dhagaacha There were more lines to the song which I forget. I think it was a locally generated random love song with no particular author. The name of Mammo Kacha also reminds me of wealthy business people who made it through hard work at the time. Many of them did not have modern education, but were naturally gifted and successful. It included Molla Maru, Haj Mustafa Sheikh Ismail, and Haj Rahmato.
@mikiyasasfaw8896
@mikiyasasfaw8896 18 күн бұрын
የአባቱን ስም በጥሩ ያሰነሳ ጀግና jo 💪እሰካሁን ከልቡ አልወጡም ነፍስ ይማር💪አሉ ደሞ የሚያሰድቡ መቼም እበትም ትል ይወልዳል!!
@oliviatassew1261
@oliviatassew1261 18 күн бұрын
Good evening everyone
@eyumann
@eyumann 8 күн бұрын
ANCHI dedebe
@user-gl2jj5pu5i
@user-gl2jj5pu5i 7 күн бұрын
ምርጥ አባት ደስ ሲሉ 🎉🎉🎉🎉❤
@WastetoWealth-yc3wr
@WastetoWealth-yc3wr 15 күн бұрын
I will look forward to read your father's bibliography Sir. Thank you Seifu for hosting this gentle man
@elsibekele5701
@elsibekele5701 18 күн бұрын
He is too humble! Astedadeg! Background matters!! Long live you are one in a million!
@YM-yo7jf
@YM-yo7jf 18 күн бұрын
I can't wait to see my fev Ethio team in DC. Hats off Mr.Job.
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 18 күн бұрын
Say joe
@user-pg7ey3bg2l
@user-pg7ey3bg2l 18 күн бұрын
ከጠንካራ ሠራተኛ ቤተሰብ መወለድ ቅንንነትን ደግነትን አርቆ ሀሳቢነትን ልታይ ልታይ አለማለትን ያስተምራል አንዲሁም እራስንም ጠንካራ ሠራተኛ ያደርጋል። ለዚህ ነው Mr.Joe...ሲያወራ የተረጋጋ እንዲሁም social media ላይ እየወጡ እኔ እንደዚህ ነኝ ለሚሉ ለወረዱ ሰዎች አሰተማሪ ብቻ ሳይሆን እነሱንም ለሚከተሉ ሰዎች ትምህርት የሚሰጥ ኢንተርቪው ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ከጠንካራ በስራ ከተሳካላቸው ሰዎች ቤተሰብ መወለድ መታደል ነው
@AlmtshaySheferaw
@AlmtshaySheferaw 18 күн бұрын
ከአርበኞች ትምህርት ቤት ጀርባ ግራዋ ሜዳ የተጫወታችኹ ማሞካቻ ሰፈርያደጋችኹ ቴኒ ግሮሰሪ የተዝናናችኹ መቅደስሙዚቃ ቤት ካሴት የገዛችኹ ወይዘሮ ቀለመወርቅ ትምኽርት ቤት የተማራችኹ አንድነገርበሉኝ አመሰግናለኹ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 18 күн бұрын
አይ ትዝታ አለን ውዴ ወደ ኋላ ትዝታዬን ቀሰቀሽብኝ ያ ደጉ ዘመን ❤
@user-jk7oh6ts7f
@user-jk7oh6ts7f 14 күн бұрын
Jo Mamokach that was nice, the conversation you made with seifu.Thank u.
@sinte335
@sinte335 18 күн бұрын
ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ለወጣቶች የስራ እድል ይክፈቱ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 18 күн бұрын
ሲጀመር የኢትዮዸያ ፖለቲካ መች ሥራ ያሳራል
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 18 күн бұрын
ኢትዮጵያ የአሁኑ ትውልድ መች ስራ ይወዳል? ተቀምጦ መብላት ነው የሚፈልገው ።
@samuelbeyin9415
@samuelbeyin9415 13 күн бұрын
what a great personality with complete success history, may God bless you more. Thank you, Seyu,
@blackman4581
@blackman4581 15 күн бұрын
አባቱ ማሞ ካቻ ሳይማሩ ዛሬ ላይ የምናይው አውቶቢስ መጫኛው በዚህ መልክ እንዲሆን ያደረጉ ብቸኛ ትጉህ ሰው ናቸው
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 18 күн бұрын
አሜርካ አገር ሁለት ሀብታሞች አሉ አንዱ ይህ ሰውነው ደስ ይላል
@eyumann
@eyumann 8 күн бұрын
Who’s the Other one?
@eyumann
@eyumann 8 күн бұрын
Who’s the other person?
@Dannytube46
@Dannytube46 18 күн бұрын
እናመሰግናለን
@felenuna8034
@felenuna8034 18 күн бұрын
ኦቶቢሲ ማሞ ካቻ እንሄዳለን ገብረ ጉራቻ ይባል ነበር ዱሮ እግዚአብሔር የሚሰሩ እጆችን ይባርካል
@martamezgebe2852
@martamezgebe2852 17 күн бұрын
Been working for MK plc in 2005 in AA he is a very gentile man .....salute 🙏
@abiymekonnen386
@abiymekonnen386 18 күн бұрын
Good job
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 10 күн бұрын
On my last visit to Ethiopian, i saw a building passed WOSEN on the way to CMC. It said ማሞ ካቻ on the building and there's a small cafe underneath. Seeing the name put a smile on my face. I suspect it was becuse it reminded me of my childhood. As i recall the design of that building was nice and neat too.
@birhaniegeleto3212
@birhaniegeleto3212 13 күн бұрын
Thank you for supporting our youth.
@shimelszeleke2636
@shimelszeleke2636 12 күн бұрын
አደራ በተለይ በሐገራችን ላይ ሊሰሩ ያሰቡትን የታዳጊዎች ስፖርት አካዳሚ በደንብ አስበውበት እንዲተገብሩት ለኛም ለወላጆች ትልቅ ተስፋ ነው እ/ር እድሜና ጤና ይስጦት የኔም ልጅ ከብሎኬቶቹ አንዱ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ሰይፉም እኝህን የመሠሉ ድንቅና ለሀገር አሳቢ ትልቅ ሰው ስለጋበዝክልን ቤተሠብህን እ/ር ይባርክልህ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ልጆች ያባርክል አቶ ማሞካቻ ልጅ በርታወንድማች አንተም ልጆችህ እግዚአብሔር ያባርክህ
@jjyisak1575
@jjyisak1575 18 күн бұрын
አባትህን ... እንደመውደድህ..... የሰማዩ አባትህን... ስለ ... ጌታ ..ኢየሱስ ... ማነው .. ብለህ .. ብታነብ .. ብታጠና... እመኝልሃለሁ...! በራስህ ... አንብበህ አጥንተህ...
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 18 күн бұрын
የእየሱስን እናት ጨምሮ ለፈጣሪ ው ቅርብ ክርስቲያን ወንድማችንነው ::
@nike7267
@nike7267 18 күн бұрын
ዉጣ መናፍቅ
@Ha1230
@Ha1230 18 күн бұрын
ዛሬም ቀልድ ላይ ናችሁ ? እንዴት ነው እዩ ጩፋ ሌሎቹስ ?
@AA-se3cf
@AA-se3cf 18 күн бұрын
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እያለ ሲናገር አልስማቹሁትም? ፈርሀ እግዚአብሔር እናደለው በአነጋገሩ አያስታውቅምን? ስነስርዕቱ እግዚአብሔር እንደስጠው ያስታውቅምን? እግዚአብሔርስ ባርኩ እዚህ እንዳደረስውስ አትገነዘቡምን????
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 17 күн бұрын
አይ መናፍቅ ፅድቅ ፅድቅ ያጫውታችኋል ጌታ እየሱስን ቡና አጣጫቹ አረጋችሁት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።።።።
@theredseacamel4560
@theredseacamel4560 16 күн бұрын
Quite humble man. I l like the deep love and respect that he has for his father. His ambitions are admirable. Keep it up 👍 Bravo. Your work is much appreciated!
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 18 күн бұрын
Yes, I remembered when I was a young in 1978E.C in Ethiopia, young Oromo people were singing* Matobisin Mammo cacha ,gala gala Tebaa Galalicha jalit* If we translated to Amharic* yamamo kacha Autobus gale gale Galalicha dageti layi* So yes ,his father was very very successful business man in Auto bus industry in Ethiopia. Thank you for his Greatest accomplishments for Ethiopian people and now his son is doing similar jobs. This kind of business takeover by families is not familiar in Ethiopia. Thank you for you continuing this amazing Ladgacy!!!
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 18 күн бұрын
Jo Mamo Kacha👍👍👍Wish you success on the soccer team you backed them🎉🎉🎉
@haileyeskelilie1147
@haileyeskelilie1147 18 күн бұрын
Very good interview and respectful Ethiopian talking but nothing talking about MOM
@shewandagewbezuneh370
@shewandagewbezuneh370 14 күн бұрын
Tanks go abateken awekachewalhu ye agotey gadegna nachew egezabherhe yemesgene
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 18 күн бұрын
14 እመት ወጣት ልጅ፣ የJoe Mamo/ን Attention ይፈልጋል። Spain -Madrid ለTraining ተጠርቶአል!
@eyumann
@eyumann 8 күн бұрын
I seen him!! Seneff neww aychelem
@asrattadesse1805
@asrattadesse1805 18 күн бұрын
please advertise the event in the other states as well.
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 11 күн бұрын
በዚ አለም ከባዱ ነገር መልካም የ ትዳር አጋር ማግኘት ነዉ
@user-ki1ck1sv4u
@user-ki1ck1sv4u 17 күн бұрын
አይ ይች አለም ስንት አይነት ሰወችን ይዛለች ይሄንን ረጋ ያለ አስተዋይ ባለፀጋ አይተህ መንሱር ጀማል የሚባል እንግዲህ ልጅ የሆነ ደሞ ከሽቶ የማያልፍ ብር ይዞ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሲመፃደቅ ይዉላል
@abiymekonnen386
@abiymekonnen386 16 күн бұрын
Mensur Jamelle is pimp
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 15 күн бұрын
Thank you Jo with big respect ❤❤❤❤❤
@jemaneshgizaw825
@jemaneshgizaw825 15 күн бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን የማሞ ካቻ ንና ልጁን ጆ ማሞ ታሪክ ስለ አሰማህኝ እጅግ አድርገ አመሰግናለሁ።
@user-xh1bj5dw3d
@user-xh1bj5dw3d 18 күн бұрын
We proud of you respect. Go for it...
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 14 күн бұрын
ዋስትና የምትሰጥ ዜጋ ነህ መቼም የትልቅ ሰው ልጅ ትልቅ ነው። የዘራፊ ትግሬ ልጆች ለዚህ አልታደሉም
@eliastefera8574
@eliastefera8574 18 күн бұрын
He is one of my biggest inspirations in life!
@hayatadela
@hayatadela 18 күн бұрын
ዛሬ የቪብን እናት ትቀረባለች አልተባለም ነበር
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 14 күн бұрын
Jo Great,Thanks allot
@zola3464
@zola3464 12 күн бұрын
Jo ምርጥ ሰው!
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 18 күн бұрын
such a nice guy
@asnitubechannel4469
@asnitubechannel4469 18 күн бұрын
18:25 በጣም እዉነት ብለሀል 😇
@zdagitube1452
@zdagitube1452 9 күн бұрын
እኚህ ሰው ታላቅ ታታሪ ለሌላው አርኣያ ሊሆኑ የሚችሉ ናቸው።
@azebyemene750
@azebyemene750 15 күн бұрын
Esachew Nachew Berasachew Mamo Kacha Shufare Nachew Yebal Ena Yezefen Neber Harere ❤
@mariejaculbe4762
@mariejaculbe4762 13 күн бұрын
ሠላም ሰይፉ ቻናልህ እከተላለሁ እናም እህቴ ጠፍታብኝ አለች በቻናልህ ላይ ብትለቅልኝ ማለት ብዙ ተከታይ ስላለው በምታምነው ፈጣሪ ይዥሀለሁ ተጨንቂ አለሁ እርዳኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 18 күн бұрын
ማሞ ካቻ አይበላም ለብቻ ።
/በስንቱ/ Besintu EP 52 "የአጥር ወፍ አትስማሽ"
35:52
ebstv worldwide
Рет қаралды 153 М.
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 47 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 28 МЛН
Ethiopia - “ተሸውጃለሁ….!” ደፂ
9:40
Feta Daily
Рет қаралды 48 М.
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 47 МЛН