KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእዮብ እና የረዱ እንባ በእንባ የታየበት የማይረሳ የቀለበት ሰርፕራይዝ
30:02
እንደዛሬ ቃል ስቃ አታቅም
21:52
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Wait for it 😂
00:19
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
ለአባታችን ያልጠበቀውን ሰተን አስደሰትነው
Рет қаралды 132,730
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 242 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 693
@ከነአንነኝ-ደ2አ
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ 2015 የፍቅር ያአንድነት የሰላም የጤና ይሁንላችሁ ይሁንልን💚💛❤️🙏🌻🌻🌻
@Ramatube1
2 жыл бұрын
*ቤተቦቻችሁን ያቆይላችሁ እንዴት ደስ ይላል በዓል እኮ ከቤተሰብ ጋር ሲከበር ለየት ያለ ስሜት አለው ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ ደስ ሲሉ*
@ወለተማርያም-ለ5ሠ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@woiynshettekile3401
2 жыл бұрын
Kenan izimee alkii
@maramawitgecho7347
2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@ወለተማርያም-ለ5ሠ ደምሪኝበፈጣሪ
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@maramawitgecho7347 ደምሪኝ
@ፍቅር-ወ2ቐ
2 жыл бұрын
ቃልዬ የእኔ ልእልት አቤት ውበት አምሮብሻል ታድለሽ እናት አባት የሆኑ አማቶች አሉሽ❤🥰🥰🥰🥰
@eduyedingillijedu2494
2 жыл бұрын
ማነዉ የነእዮባን ቤተሰብ እሚወዳቸዉ እንደኔ 🌼🤗🤗🤗
@beti9385
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንኳን ለ 2015 አደረሳችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️❤️
@haydermadoorbabumanjeri812
2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅራችሁ ያስቀናል እንኳን አደረሳችሁ 🌹🥀🥰🌼😍
@tirngotirngo628
2 жыл бұрын
የኔ ማሮች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው🌼
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@haydermadoorbabumanjeri812 ደምሪኝ
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@tirngotirngo628 ደምሪኝ
@bareehadesta2162
2 жыл бұрын
የኔማሮች የማትጠገቡ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
@aminaumer9065
2 жыл бұрын
አቤት ምናነት ቤተሠብነዉ በፈጣሪ የወድሙንሚስት እደራሱእቅፍአርጎመቀመጥ በምናይነት ስነምግባርየታነፀቤተሠብነዉ አቧፈጣሪ ሁሌምበደስታ ያኑራችሁ የምርትለያላችሁ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤
@bezawit7636
2 жыл бұрын
Btam maryamn eneme endet endaseknugh
@fatimanigus3261
2 жыл бұрын
እናት።ጥሮልጀሰታሳደገ።እወትአባትያለወደሰታ
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌺
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@bezawit7636 ደምሪኝ
@sheberehibrahim5279
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ በጣም ታምራላችሁ በጣም ወድድድድድድድድድድድድድድ
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥰
@askelagabisa400
2 жыл бұрын
ልጆች እንዲህ ለቤተሰቦቻችሁ የምታስደስቱ ልጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም ተባረኩ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
2 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ🌻🌻🌻🌻💝በቃልዬ ቀናሁ ታድለሽ እንዲህ ካማር ከተማር መጋባት መታደል ነው
@haymanottelahun4523
2 жыл бұрын
ወላጆችን ማስደሠት በጣም ደስስ ይላል መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🙏💛💛ይመቻቹ💛
@blentube3002
2 жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ቤተሰብ ማለት ሀገር ነው ሰላም ና ፍቅር ከቤት ነው ሚጀምርው ሰላማቹ ይብዛ ሀገራችንንም ፈጣሪ ሰላም ያርግልን
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌹
@fasikayemikaellji432
2 жыл бұрын
መታደል ነው፣እንደዚህ ያለ የቤተሠብ ፍቅር እንዴት ደስስ እንደሚለኝ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣አቤቱ ጌታዬና አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር አባቴ ሆይ እኔም፣ከእህት ከወንድሞቼ ጋር ሆኜ እናትና አባታችንን በዚህ መልኩ ተሰባስበን በፍቅር የምንኖርበትን ዘመን አምጣልን🤲✝️🙏
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ🌻🌻👈👈
@እሳቱላይነድጭሱገደለ-ረ4ኈ
2 жыл бұрын
እዚህ ቤት እኮ ፍቅር ይቀዳል ስታምሩ 😍😍😍😍😍
@yecoleyahaddis3686
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል በጣም ታምራላችሁ እናትና አባታችሁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🥰😍🥰
@ሰላምየድንግልማርያም-ፐ3ሰ
2 жыл бұрын
ወይኔ ቃላት ያጥረኛል አባዬ እማዬ በእድሜ በጤና ያኑራችሁ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳንም ከዘመነ ማርቆስ ዘመነ ሉቃስ 2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ ውዶችዬ ወይኔ መታደል እኮ ነው አዲስዬ ቃል ኪዳን ታድላችሁ አቤል እዮብዬ ሁላችሁንም እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ
2 жыл бұрын
ከሁሉም ቃልየ እድለኛነሺ ከዚህቤተሠብመቀላቀልሺ አላህየ እናትናአባትየሆኑ አማቾችስጠኝያርብ ቤተሠቦቸንእማ አተመርጠህወስደሀቸዋል ጀነትንወፍቃቸዉ
@kidistyemariyam1786
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፈጣሪ በጤና በፍቅር ያቆያችሁ ቃልዬም እመብርሀን በሰላም ልጇን ታሳቅፋት ቀጣይ አመት ከልጃችሁ ጋ እንያችሁ አሜን በሉ አሜን በሉ 😘
@aishaa5825
2 жыл бұрын
እንኳን አደረስቺሁ ውውድድድድድ
@Ramatube1
2 жыл бұрын
*_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን አሜን 🤗🥰😊_*
@sarah-oq9yh
2 жыл бұрын
💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@sarah-oq9yh
2 жыл бұрын
amen 💚amen 💛amen ❤ amen 🇪🇷amen 🇪🇷amen 🇪🇷
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@sarah-oq9yh ደምሪኝ
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@sarah-oq9yh ደምሪኝ
@gideyhaylu6964
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mbmolla1327
2 жыл бұрын
ይሄ ቤተሰብ ጥሩ መምህር ነው የእግዚአብሔር ቃል ከአፉ የማይጠፋ ሳቅ የሞላበትመመሰጋገንን ልምዱ ያደረገ ለሌሎች ጥሩ መማሪያ ናችሁ ተባረኩልን
@helenbayu981
2 жыл бұрын
በትክክል
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌺
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@helenbayu981 ደምሪኝ
@ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
2 жыл бұрын
ያአላህ አባታችሁ ክብር ኑራቸው ለባለቤተወ ክብር ሲሰጡ በጣም ደሥ ይላል እድሜና ጤና ለአባባና ለእማማ እናተም እናት አባታችሁን እዳከበራችሁ አላህ ያክብራችሁ ቃልየም ፈጣሪ በሰላም ለሁለት ያድርግሽ ወልዳችሁ ሳሙ ምን እናት አባት እኛም ጋጉተናል ልጄችሁን ለማየት ናፍቀናል አላህ በሰላም ለሁለት ያድርግሽ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ወንዶች ከነይህ እናትና አባት ደወልዳችሁ ምርጥ ባኮኑ ይገርመኚ ነበር ተባረኩ እናተ የወንድ ጥግ ናችሁ 💪💪💪💞💞💞💞💞💞💞
@sarahawler1292
2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ።ሺ አመት ኑሩልኝ
@ድንግልማርያምእናቴናት
2 жыл бұрын
በእውነት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ😍😍😍 ለሀገራንም ሰላም ይላክልን።
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌼
@seblehaile7211
2 жыл бұрын
እስይ ደስ ስትሉ God bless your family…መልካም ኣዲስ ኣመት ይሁንላቹ....
@emano5974
2 жыл бұрын
ብሩክ የሆነ ቤተሰብ ወኔ ሁሌም ሲመርቅ ዋናው ጤና ሀብት ይገኛል የሚሉት በትክክል አባዬ ነፍ አመት ኑሩልን
@merongm5989
2 жыл бұрын
መልካም ዘመን ይሁንላችሁ ለሀገራች ሰላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ይስፈንልን የእድገት ዘመን ያርግልን ጥላቻን ያርቅልን
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
2 жыл бұрын
ደስስስስስ ስትሉ ውይይ ስወዳችሁ ልክ የለኝም ፍቅር እሚባለው ነገር እደዚህ ቢገባን ኖሮ የት በደረስን ነበር መልም አዲስ አመት ለሁላችንም ይሁን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብዙ ተባዙ ዘራችሁ የኔ ውዶች
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ🌻🌻👈
@sintayosintayo443
2 жыл бұрын
ስታምሩ እኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን የተባረከ ዘመን ይሁንልን በወጣው ይተካላችሁ የናት ያባት ምርቃት ትልቅ ነገር ነው እረዥም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ
@fanetaykejordan1529
Жыл бұрын
የቃልየ እርጋታ እንደኔ የሚመቸው ቃልየ እድሜውን ከጤናጋር ይስጥሽ የኔቅመም በጣምነው የምወድሽ❤❤❤
@yegebreail
2 жыл бұрын
ውይይ የዚህ ቤት ፍቅር ደስ ሲል መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ይሁንልን
@ayoayo1140
2 жыл бұрын
እዉነት በጣም የሚያስቀና ቤተሰብ ነው አይለያችሁ 💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@selam801
2 жыл бұрын
ወይኔ እንደት ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ እውነት ሰታሰቀኑ እመቤቴ ይጠብቃችሁ መልካም አዲሰ ዓመት
@sonyahussain4640
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ ቃልየ ድንግል ማርያም ትቅረብሺ የኔ ዉድ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ያመት ሰዉ ይበላችሁ🌸🌸💐💐💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺💐💐🌿🌿🥀🥀🥀🌹🌹🌹
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው🌺🥰
@marishettube1189
2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦችናቹ በጣም ነው ምወዳቹ ረጅም እድሜ ከጤናጋረር ይስጣቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jgsgsghcsv9530
2 жыл бұрын
ስታምሩ ለዚህ ቤተሰብ እድሜከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@mesertabedthanks707
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን እንኳን. 2015 በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አሜን የተባረከ ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ አቤት ስታምሩ የእናት የአባት ምርቃት ትልቅ ደረጃ ያድርሳል ለእናት ለአባቶቻችን እረዥም እድሜ ከጤና ለሁሉም ይስጣቸው አሜን አዲሱ አመት የሰላም የምህረት ዘመን ይሁንልን አሜን
@abebayoutube7089
2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች በጣም ነው የምወዳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ
@edenwelde236
2 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላችው ተሰብስባችው ስላየውአችው ደሰብሎኛል አቤልስላየውት ደስብሎኛል አቤል ብትመለስ ጥሩ ደስላል እባክ
@tejitugebeyehu298
2 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@ሙሉአጣዬ
2 жыл бұрын
በድጋሜ እኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ለሁሉም ክርስትያን እግዚአብሔር በጦርነት ለተጨነቁ አካባቢዎች ሰላም ያውርድልን በጨካኞች ለሚታረዱ መላ ያምጣልን ላዘኑ መፅናናትን ይስጥልን ለሞቱት ነፍስ ይማርልን አመቱ የደስታ የሰላም የአንድነት ይሆንዘንድ በፀሎት የበረታችሁ አስቡ ሀገራችን
@astertamiru3963
2 жыл бұрын
ተባረኩ ቤተሰቦቻችሁን ጤና እድሜ ፍቅር ይስጥላቹሁ ተባረኩ እንኳን አደረሳቹሁ መልካም በአል
@kiehrbjiehe5724
2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች ለኛም አላህ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይወፍቀን በፍቅር በደሥታ በሰላም ያዝልቃቹሁ ብዙ ተባዙ
@selmejons5098
2 жыл бұрын
አቤት የዚ ቤት ፍቅርና መከባበር እንዴት ደሰ ይላል ቃልዬ በጣም እድለኛ ነሸ እዚ ቤተሰብ ውሰጥ መቀላቀልሸ መልካም አዲሰ አመት እምዬ ኢትዮጵያ ሸገሬ ዞሮ መግቢያዬ ሰላምሸ ይብዛ
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እሜድሜ ጤና ይስጣችሁ
@ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሽክፍ ድግፍ አርጎ የከርሞ ሰው ይበላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች 🥰🥰🥰🥰ከቤተሰብ ጋ ብአልን ማሳለፍ እኮ መታደል ነው 😔እናት አባታችሁን ፈጣሪ ያቆይላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ይሄን 3/ ቀን አቤል በመጣቱ ደስ ያላችሁ ብቻ👍
@genitgh5084
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ ብዝት ይበል አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
2 жыл бұрын
እንኳን በዳህና መጣቹ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ደሞ 2015👈የሰላም የፍቅር ዘመን ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏👆💓💓💓💓💓💐💐💐💐💐💐💐
@qwre7851
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው አንደኛ ነኝ ዛሬ ምርጥ ቤተሰብ
@sablekassaye3751
2 жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት በወጣ ይተካላችሁ ቤተሰብን ማስደስት ደስ ይላል እግዛቤር ብድራችሁን ይክፈላችሁ
@Ameiryaነኝ
Жыл бұрын
እዮብ እናት አበተቹን።እድሜነ ጤና ይስጠቸው ።እናንቴንም እወደቹሀለው። ፍቅር የሆነቹ ቤተሰብ።ሺአማየኑረቹ።❤❤❤❤❤❤ሙስልምነኝ
@ኢትዬጺያሀገሬ
2 жыл бұрын
አባትና እናትን እደዚህማስደሰት ደስይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
2 жыл бұрын
በስማም ቃልየ አምባሣደርመስለሻል የኔ ቆንጆ
@adenyoutubeethiopia7680
2 жыл бұрын
በውነት ደስ ብሎያል ምን መታደል ነው በናትና በአባት መመረቅ አብየ እቴቴን ሲስም ሲመርቃት በጣም ደስ አለኝ የኔአባት ይህስልክ አሁን የመጣነው በወጣው ይተካላችሁ ኑሩልን አወ ቃልየ መታደልነው እደዝህ ያለ አማትና ባል ዋርሳም የሰጠሽ ተመስገን ቃልየ በሰላም ወልደሽ እድናይ ያርግልን
@abrihasisay4240
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በድጋሜ 🙏🌻 ፍትህ ለራያ ህዝብ አለቁ ቤተሰቦቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@ሙሉአጣዬ
2 жыл бұрын
ምን አባቴ ላርጋችሁ ፍትህ ጠፋ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ሌላ ቃል የለኝም እፍፍፍፍ
@tgyemariyamliji6106
2 жыл бұрын
EGZIABEHER betesebocheachehun Yatirifilachehu 😭😭😭
@ሜሪሜሪ-ሸ5ዘ
2 жыл бұрын
🤔🤔🤔😳😳
@abrihasisay4240
2 жыл бұрын
@@ሜሪሜሪ-ሸ5ዘ ምነው ታፈጫለሽ😏😏😏
@WeyraTube
2 жыл бұрын
አንኳን አደረሳቹ አዲሱ አመት ጦርነት በሽታ ችግር ዘረኝነት ክፉ ነገሮች የማናይበት የማንሰማበት ያድርግልን የሰላም የፍቅር የአንድነት የብርሃን ዘመን ይሁንልን ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ ነው ደስ ትላላቹ❤❤❤
@rahel1095
2 жыл бұрын
መላዉ ቤተሰብ እንኳን አደረሳቹ ይሄን ቤተሰብ ለመግለፅ ቃላት አጥቻለዉ እዮባዬ ለእናትህ እና ለአባትህ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣቸዉ አዲስና ቃልዬም የዛሬ አመት ከልጃቹ ጋር የምታከብሩ ያርጋቹ እዮባም ወንድምህም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሀሳባቹን ቅድስት አርሴማ ታሳካላቹ
@shebritube8336
2 жыл бұрын
እዝቤት ምን እንዴታየኝ ልንገራችሁ ቃልዬ አድማቂ እዮባ ተዋኝ አድሥ ካራክተር ማዘር ጎዶሎን አማይ ፈዘር መካሪ ለማንኛውም በጣም ከምን በላይ ዴስ የሚል ቤተሠብ በጣም አሥተማሪ ቤተሠቦች እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ😍😍😍
@ሪምሀበሻዊት
2 жыл бұрын
ቃልየ ታድለሽ ልክ እንደ ወንድሞቿ ከመሀላቸው ደምቀሻል ረጅም የሂወት ዘመን
@tsebeiuariga6641
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይለያቹ
@fazeafazrey5498
2 жыл бұрын
እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን ሥወዳችሁ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ምርጥ ቤተሠቦች የማትጠገቡ
@zmzmzmzm6020
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም 2015 አደረሳችሁ እናትና አባትን ማስደሰት በጣም ነዉ እምወደዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@janlanetsehay76
2 жыл бұрын
የምር የሚገርም አባት ነዉ እረጂም እድሜ ተመኝሁ
@dinatube6757
2 жыл бұрын
ዋውው!!በእውነት የሚያስቀና ደስ የሚያስቀና ቤተሰብ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ።
@biritukanjenere3549
2 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ❤❤❤💔 እንኳን ደስ አላቹህ ቃልየ በሰላም እመብርሐን ትከየገላግልሽ
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🤩😘
@Almas-nw5mt
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አመታደል የየቤል እና አዲ ቃል ቤተሰቦች እንኳን አደራሳችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ
@mlakmnashlalago5997
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተባረኩ መልካም አዲስ አመት ተዋረኩ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው
@genzedyimer9894
2 жыл бұрын
ስላማቸው፡ይብዛ፡፡አቤልየ፡አትጥፍ፡ሁልግዜ፡ስራ
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
ዋው እውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናችሁ አዲስ እዮባ አቤሎ ቃልዬ መታደል ነው እውነት እግዚአብሔር ይመስገን በአባት እና በእናት መመረቅ ተባረኩ
@samraketema7789
2 жыл бұрын
ዋው ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እንኳን አደረሳችሁ
@yashuu3045
2 жыл бұрын
መታደል ነዉ የምር እድህ አይነት በተሰብ ማገኘት
@meronseyfu1174
2 жыл бұрын
ተባረኩ በጣም ደስ ይላል ለእናትና አባት ከዚህ በላይ ይገባቸዋል
@ትግስትዩቱብ
2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዘመኑን ይባርክልን እኳን አደረሳችሁ
@እመቤትእሙ
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ በእውነት በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጣቸው ቃልዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ በወጣ ይተካላቹ የቤተሰብ ምርቃት ጥሩ ነው የአመት ሰው ይበላቹ መልካም በአል ይሁንላቹ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻በጣም የምወዳቸው ቤተሰቦች ናቸው ሺ አመት ኑሩ🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ መድሀኒአለም በሰላም ያኑራችሁ
@miherettube8288
2 жыл бұрын
ፍቅር የሆነችሁ ቤታሳብ እንኳን አደረሰችሁ የሙተሰለን ዕድሜ ይስጣችሁ ኑሩልን ❤❤❤❤❤ ግን እኔ ቅር ብሎኛል በጉ የህብረት ስለ ሆነ ለእቴትዬ ስጦታ ልሆን አይችልም ስለዚህ ለሷም ሌላ ስጦታ ያስፈልጋታል 😆
@kayiryasani9642
2 жыл бұрын
ፍቅር ዮነ ቤተሰው አንደኘ
@Dasuyebirhanu5472
2 жыл бұрын
እንኳን አዳራሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 🌻🌻🌻😘 አቤል ስላየን ዳስ ብሎናል 😍😍😍
@mesizelalem246
2 жыл бұрын
ወይኔኔኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ ቃልዬ እና አዲስ እንኳን ደስ አላችሁ እዮብ እና አቤላ ስወዳችሁ በጣምምምም
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@hhfttyr952
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያብዛችሁ እመብረሀን ትቅርብሽ
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ፍቅራችሁም. ያብዛላችሁ. ያመት ሰው ይበለን
@hiwet7879
2 жыл бұрын
እኔ በጣም እንኳን አደረሳቹ ውድ ፋሚሉ ስወዳቹ መልካም አመትባል
@sheberehibrahim5279
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ አባት ዘመናችሁ ይባረከ
@devan8265
2 жыл бұрын
ሠላም ዋላችሁ የአዲስ ቃል አክባሪዎች አባ ና እማ እረጅም እድሜ ያቆይልን የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ሙሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@taiyebaahmad-vd4cf
Жыл бұрын
አላህይጠብቃቸሁበጣም ደስትላላችሁእድሜናጤናይስጣችሁ
@haylu8198
2 жыл бұрын
ዋው ከቤተሰብ ማክበር እንዴት ደስ ይላል አይለያያቹሁ ተባረኩልን
@iui44i22
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል መልካም አድስ አመት ይሁንልን ሃገራችን ሰላም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏🌻🌻🌻🌻👏🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏💛💚❤🌼🌼🌺🌺🌺👏
@mekedssewent6474
2 жыл бұрын
አሜን ፫🤲🤲🤲ውይይይይ በጣም በእውነት ለእናንተም ይስጣቹ እረጅም እድሜና ጤና
@ruthina1927
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይብዛልን ቀና የሆናችሁ ተባረኩልን
@elizabethtesfatsion4596
2 жыл бұрын
እውነት ክግዚአብሄር መታደል ንደዚህ አይነ ት ቤተሰብ መገኝት ይወለዳችሁት ይባረክ አገራችንን ስላም ያርግልን አሜንአሜን
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
2 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ደስ ስትሉ እኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@sameeraadam3135
2 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ቤተሰብ ዴስ ሲል ያረብ ቃልዬንም በሰላም ትውለድ
@zinashtezera190
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ እመብርሐን ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ👌🌻👌👌👌
@sebilemariam2398
2 жыл бұрын
እዮባ እንኳን አደረሳቺሁ ዝግጅቱ በአሪፉ ተጠናቀቀ?
@neok3139
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ትለያላችሁ እኮ እናተ ያረቢ በሰደትም በሀገርም ያለነውን ደስታችንን አብዛልን ሰላም ለሀገራችንም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🥰🥰🥰🥰🥰
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የእውነት እዴት እደምወዳችሁ ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@mekdesbekele1964
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ የቤተሰብ ምርቀት በጣም ደስ ይላል እንቀላል እንዳታዩት ተባረኩ ያገባችሁ የተባረከ ጤነኛ ልጅ ወልዳችሁ ለመሳብ ያብቃችሁ
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌹
@bazayoutube1538
2 жыл бұрын
እዴት ደስ እደምትሉ እኳን አደረሳቹ እግዚአብሔር አምላክ ለኛም የዚ ክብር ያድለን🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌿🌿🌿😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው
@bazayoutube1538
2 жыл бұрын
@@fatumawase እሺ
@ያዘኝእዳመሌ
2 жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠብ ናቼሁ ወላሂ ደሥ ትላላችሁ እድሜ ይሥጣችሁ
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ🌻🌻👌
30:02
የእዮብ እና የረዱ እንባ በእንባ የታየበት የማይረሳ የቀለበት ሰርፕራይዝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 339 М.
21:52
እንደዛሬ ቃል ስቃ አታቅም
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 174 М.
00:22
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
Celine Dept
Рет қаралды 105 МЛН
00:19
Wait for it 😂
ILYA BORZOV
Рет қаралды 10 МЛН
00:17
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
Skitsters
Рет қаралды 15 МЛН
00:30
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
13:55
በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 227 М.
18:44
ወንድ ወይስ ሴት ፆታ አወቅን
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 157 М.
6:02
በልጅ ተባረክን ለሁሉም ጊዜ አለው#donkey #abelbirhanu #motivation #film #love #ljenafekengi# marakiweg#ebs#vlog#
ED-Tankua Tube ኤዲ ታንኳ ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
30:06
እናት እና አባቴ ከሞት ተረፉ ስጦታ ሰጠዎቸው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 204 М.
41:28
🥺 ሐዲስ አለቀሰ 🌻 ሐዲስ እና ቃል በቀንዲል ሚዲያ ልዩ የአዲስ ዓመት ቆይታ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 112 М.
20:01
የእዮብን ጉድ አወጣውት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 113 М.
13:07
ለአቤል ፃታ ነግራው አስደሰተችው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 227 М.
10:32
አዲስ ወንድሜ ተሞሸረ ለቃልዬም ዘመረላት
መሌ ሚዲያ (MELE MEDIA)
Рет қаралды 491 М.
21:54
ወደ እናቴ ቤት ልመለስ ነው
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 411 М.
16:58
የአባቶች ቀን ከ ወንድሞቼ ጋ አከበርን ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 63 М.
00:22
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
Celine Dept
Рет қаралды 105 МЛН