No video

🛑ለመጀመሪያ ጊዜ የቅድስት ጸበለ ማርያምን...📍ሠዓሊ ሀቨን አስፋ ወሰን📍

  Рет қаралды 16,225

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
ስለማይነገራ. ስጦታዉ. እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን. ዉድ. ወድማችን. ፀጋዉን. ያብዛልሕ
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 Жыл бұрын
የእናታችን የቅድስት ጠበለ ማርያም በረከቷ ይደርብን በእውነት ወንድማችን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ድንቅ ነው እምዬ ኦርቶዶክስ❤⛪❤
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 Жыл бұрын
ልሁል እግዚሐብኤር የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
@user-rj2pz3ye9t
@user-rj2pz3ye9t Жыл бұрын
ጸጋውን አብዝቶ በቤቱ አስውቦ ጠብቆ የዘለዓለሙን ይስጥኽ... እኔ ጀማሪ ለመሣል የምጥር ነኝ። ካንተ ብዙ ተምሬያለኹ። #እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
የቅድስት ፀበለ ማርያም እናታችን በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን ወድማችን እጅክ ይባረክ❤ ማርያምን በጣም ያምራል ❤❤❤
@asteranbaseh9602
@asteranbaseh9602 Жыл бұрын
የቅድስት ፀበለ ማርያም በረአት ረድኤት ይደርብን አሜን
@hanbod1638
@hanbod1638 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይኤ እንደአንድ የስላሴ ልጄ መሆኑ በሱ መመረጥ ነው መታደል ትልቅ ፀጋ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን አሜን 3🙏🙏
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 Жыл бұрын
እልልልል ልእግዚአብሄር ያበርታችሁ ተዋህዶ ልጆች አሏት ❤❤❤
@meazakifle2524
@meazakifle2524 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ፀጋውን ያድልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከዚም በላይ ብዙ የግዚያብሄርን ስራ የምትሰራ ያድርግህ ብርታቱን ያብዛልህ ::
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም መታደል ነው
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Жыл бұрын
የጥበብ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ነው!!!!!ወንደማችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርክ🙏🙏🙏
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
ሰላም ልዑሌ እንዲሁም ሰዓሊ ወንድማችን ሰላማችሁ ይብዛ እናታችን ቅድስት ፀበለ ማርያም እምወዳት እናት በረከቷ ይድረሰን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏❤❤❤
@mahelet21
@mahelet21 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን የ እናታችን ቅድስት ፀበለ ማርያም በረከቷ ይደርብን 🙏 አሜን
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ወንድም በእውነት ደስ ካለኝ ነገር ያለወቁዋት ጸበለ ማርያም በረክትዋ ይደርብን ሌላም የሃገራችን አባት አቡነፊሊፖስ ደብረቢዘን ስእለአድህኖ በጣም ተአድለሃል
@asfaw8603
@asfaw8603 Жыл бұрын
ጸጋዉን ያብዘልን
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын
ወይኔ ታድለህ ግሩም ነዉ! እናም ወንድሜ አምላከ ቅዱሳን ከዚህም በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ይግለጽልህ እናታችን ጸበለ ማርያም ትጠብቅህ መጨረሻህ ይመር❤
@makidaskidane
@makidaskidane Жыл бұрын
እንደዚህ የቅዱስንን ስዕል በንፀህና የምትስሉ ስውች የተባርከችሁ ነችሁ እግዚአብሔር ከዚህ በለይ ፀጋውን ያብዛለችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-cs1gc7oe5e
@user-cs1gc7oe5e 3 ай бұрын
"የአይጥ ምስክሩ ዲምቢጥ"!
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
🇪🇹🤲በውነት🎉ጸጋውን🎉ያብዛልህ🎉ወድማችን🇪🇹🤲ተነግሩ ለማያልቅ 🇪🇹🌾ሥጦታው🎉እግዚአብሔር 🇪🇹🤲ይመሥገን🎉ዘማሬችን🎉ሙምራችን🎉ወድማችን🎉ልኤል ሠገድ ኑርልን🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾🌾🌾🌾
@mekds7568
@mekds7568 Жыл бұрын
አቤት መታደል በእግዚአብሔር ❤❤❤❤
@abebagebru1196
@abebagebru1196 Жыл бұрын
Yekidist tsebele mariam bereketwa ydresen
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
ደስሲል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ መታደልነው በነገራችንላይ የቂርቆስልጆች እግዚአብሔር ባርኳችኋል አንተን ስሰማ ትዝያሉኝ በሊብያ በረሀላይ ሰማእትነትንየተቀበሉ ወንድሞቻችንን ነው ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
@zelalemtefera4689
@zelalemtefera4689 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እንዲህ አይነት የተባረከ ሰው ያብዛላት ❤ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን🥰🙏🙏🥰🙏🥰🙏🙏🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jodikale135
@jodikale135 Жыл бұрын
በርከቷ ይደርብን ለኛም እረዴኤት በረከቷ አይለየን
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
እመብራሐን. እመብዙሐን. ከዚሕ በላይ. ፀጋዉን ታብዛልሕ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
ዲያቆን ዮርዳኖስ ዝክረ ቅዱሳን ብላችሁ ቴሌግራም ብትገቡ ብዙነገር ታገኛላችሁ ታተርፉበታላችሁ የተዋህዶ ልጆች ማርያምን ከሁለት ቀን በፊት አንብቤዋለሁ
@SameriSameriii-xh8ld
@SameriSameriii-xh8ld Жыл бұрын
Desi yelale xgawune yabezalehi wonedemeye 😍😍😍😍😍😍
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰Endet mebarek newu tadelek wandemachin Egizahber tsegawun yabizalik🥰
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ወድሜ። መልጃ ልመናዋ አይለየን በረከቱዋ ይደርብን
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
በእዉነት ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 11 ай бұрын
ሀበንዬ የኔ ትሁቱ ወንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የሰማዕቱ የህፃኑ የቅዱስ ቂርቆስ ልጅ እድሜውን ያብዛልህ ❤
@user-os4df2uc4d
@user-os4df2uc4d Жыл бұрын
Haven Asfawesen is A Great Artist & Humbel person
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መታደል ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበብን እና ጥበበኞችን ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጥልን የቅዱሳን የሰማእታት የቅድስት ፀዳለማርያም በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@seblemeshesha922
@seblemeshesha922 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በመጀመሪያ ወንድማችን ዲያቆን ልዑል ሰገድ የምትጋብዝልን መእምናን ኣሰተማሪና ለሕይወታችን እንድንማርበት ኣድርጎናል እግዚአብሔር ይሰጥልን ኣገልግሎትህን ያሰፋው ወንድማችን ሰዓሊ ሀቨን በቅድሚያ የእናታችን የሰማዐቶ የቅድስት ጸበለ ማርያም የተጋድሎ ሕይወት ኣናውቅም ነበር ኣንተ በመታደልህ በማወቅህ እንድናውቃት በተገባላት ቃልኪዳን እንድንማጸን ሰላሳወከን እጅግ እናመሰግናለን በመቀጠል የቅድሳኑን የኣባቴን የእናቴን የወዳጃቼን የሰማዐታቱን የማላውቀውን እነድንሰማ ኣንተ ኣንብበህ ለእኛ ለሚናፍቀን ደጁን ለማየት ለምንጎጎ ሰሰማው እንዴት ሀሴት ኣደረኩ ኣምላከ ቅዱሳን ሰረህን የባርክልህ ተባረክ
@brneshmengstu2431
@brneshmengstu2431 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ልዩ ፀጋ ነው አብዝቶ ይባርክህ መድለኒአለም አሜን፫
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥበብና ማስተዋልን ስላደለህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አምላከ ቅድሳን አሜን !!! ታድለው እናትና አባትህ ታድላ ውድ ባለቤትህና የሚወለድት ልጆችህ በተለያየ በቅድስት ቤተክርስትያን ውስጥ በሳልከውበቅድሳን ስዕሎች ላይ ስምህን ሲያዮ በጣም ደስ ይላቸዋል አምላከ ቅድሳን ጸጋውን ያብዛልህ እላለሁ አሜን❤!!! ዘማር ሉዑል ሰገድ/ቛንቛይ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንድ ፀጋ የተስጠውን የኦርቶዶክስ ልጅ የሆነውን ስላቀረብከውና የቅድሳኒን ስዕል በከፍሊ እንድናየው ስላደረከኝ እጅግ አመስግናለሁ አምላከ ቅድሳን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ትዳርህን ልጆችህን ስራህን ይባርክልህ እላለሁ አሜን ❤!!!
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤
@user-bg9bn9sb3v
@user-bg9bn9sb3v Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በረከታቸው ይደርብን ቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን አሜን አሜን❤❤
@berhanebekele3413
@berhanebekele3413 Жыл бұрын
አንዴ ደጇን ከረገጡ ከአይን የማይጠፋ ትዝታ አለው። ለመምህር አክሊሉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን፣ እናተሰችንን ያስተዋወቀን።
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@luluaj2226
@luluaj2226 Жыл бұрын
Tadeleke❤❤❤❤
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
Egziabher yimesgen❤
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@abcell5915
@abcell5915 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Жыл бұрын
❤❤❤❤🤲🤲🤲
@samrawitalemayehu7181
@samrawitalemayehu7181 Жыл бұрын
❤❤❤
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын
ከጸበለ ማርያም ረድኤት በረከት አይለየን፣ ወልደ እግዚያብሄር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከነ እናቱ ርህሪተ ልብ ሐመረኖኋ ኪዳነምህረት ጋራ ሀገረችንን ሰላም ያድርግልን።
@ALef378
@ALef378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የቅድስት ፀበለ ማርያም ፀሎት እና ምልጃ አይለየን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ሉሌ እናመሰግናለን🙏
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 Жыл бұрын
በጣም ልዩ ፀጋ ነው የተሰጠህ ወንድማችን በርታ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@tigsitengida1283
@tigsitengida1283 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ይላል ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ልኡሌ እናመሰግናለን
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
ወድማችን ጌታችን እየሱስ ክረስቶስ ፀጋዉን ያብዛልክ በጣም ደስ የሚለዉ በርታልን
@tsinat982
@tsinat982 Жыл бұрын
ጥበብ ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ድንቅ ነው
@hdhdhrhrh6367
@hdhdhrhrh6367 Жыл бұрын
ከዝበላይ ጥበብ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንማችን በረታ
@banchikasaeh6624
@banchikasaeh6624 Жыл бұрын
ፀጋውንይጨምርልህ
@helina123
@helina123 Жыл бұрын
ፀበለ ማርይም ታይታኝ የቄድር ጥምቀት ተጠምቂያለሁ ❤
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ እናታችን ጸበለ ማርያም በረከቷ ይደርብን አሜን
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
ወይይይ ታድለህ ውንድሜ❤
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Жыл бұрын
አቤት መታደል
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመሰገን እናታችን ያሰብነውን አሳኪልን አገራችንን ሀይማኖታችንን ጠቢቂልን ለወንድማችንም እግዛብሄር ያክብርክ ተመሰጌን እንደዚ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 Жыл бұрын
🤲🤲🤲☝️🙏👏👏👏👏
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 Жыл бұрын
Amen amen yekidusanu bereket ayleyen edmena tena ystln ❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
እግዚብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@SamsungA-gg1sf
@SamsungA-gg1sf Жыл бұрын
ሀብንዬ ወንድሜ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Жыл бұрын
👍💕💕👏🙏💕
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
የቅዱሳን አመላክ ይክበር ይመሰገን ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Englizegnaaa atetekemuuu kechalkeee giezzz keza wedamaregna memeles be B/K yetelemedeee naw
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
ወይናባ ቅዱስ ገብርኤል ከዘብር ገብር፤ኤል በታች ያለ ቤተክርስቴያን ነዉ መዝ ማለት ነዉ በጣም የሜገርም ነዉ ቦታዉን ሔደችሁ እዮ❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
Lemejemerya geze semahout bereketewa yedereben
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
ከከቱ ውዳሴ ይሰውርህ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ
@worketafraa5222
@worketafraa5222 Жыл бұрын
Egzyaber Yemasgan Batma Desilal Wadimchin
@AAb1977
@AAb1977 Жыл бұрын
I wish if you have seen her face like i do back in sudan as a political refugee i was around 19 years ago. I do remember like yesterday before I wake up when I saw virgin Mary very close to my face with out any word i woken up & i was shocked that day. Even though she is a woman BUT she is exceptional beautiful i can't explain it E.g. Can you describe inside Rock formation if you don't break it? So if you don't (impossible) to man kind as we know it but you may try you can't be accurate for sure. At the end their is no woman entire universe beautiful like Mary period. I will stand with my words 100%.i do appreciate your talent even though impossible task. By the way she is real & ask her your dreams come reality she's a son of God Jesus the chosen virgin Mary exceptional Mother.
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልን
@user-vf8ox2lm9c
@user-vf8ox2lm9c Жыл бұрын
ሸልክህን ፃፍልን ልዑሌ የወንበሩን እኔ እና ባለቤቴ እንችላል
@YeMaryam8701
@YeMaryam8701 Жыл бұрын
Egzabher ymesgen
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
ለወንድማችን የበለጠ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይረዳኸ
@marthaawlachew1647
@marthaawlachew1647 Жыл бұрын
ይሄም ቀላል አይደለም ግን ቅድስት ፀበለማሪያምን ለማሳወቅ በጣም የደከመው መምህር አክሊሉ አብረው ቢኖሩ ጥሩ ነበር አንድ ቀን ብታቀርበው ደስ ይለናል ፀበለ ማሪያም ባለችበት መምህር አክሊሉ አብሮ አለ በሱ ነው ያወቅናትና
@sefanittadesse4776
@sefanittadesse4776 Жыл бұрын
Fetare selhulu yemesegen Wendema edate lagegehe
@rahelwolde8893
@rahelwolde8893 Жыл бұрын
Gedelwan yet mageget yechalal?
@KongoTube21
@KongoTube21 Жыл бұрын
I want to buy a speaker I need your phone
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
ቅዱሳን ስዕላትን መሳል የሚችል ሰው ግን በቤተክርስትያን ስረአት የለም ወይ ምክንያቱም ከዚህ በኋላ ማንም የስዕል ተሞክሮ ያለው ሁሉ አየተነሳ አየሳለ የኪሱ መሙያ በምድረግ የቅዱሳንን ስዕል ዋጋ አንዳያሳጣብን ጥንቃቄ ይደረግ
@EniyeBiru
@EniyeBiru Жыл бұрын
ስልክህን አላውቀውም
@EniyeBiru
@EniyeBiru Жыл бұрын
እኔ ሸፍናለው ወንበሩን ስልክ
@user-cs1gc7oe5e
@user-cs1gc7oe5e 3 ай бұрын
አንተ መናፍቅ በመጀመሪያ የሰጠኸው ገለፃ ሙሉ በሙሉ ትክክል አይደለም በሁለተኛ ደረጃ የቅድስቲቱን ስዕል ለመጀመሪያ ጊዜ የሳልከው አንተ አይደለህም! ደግሞ የሣልከው ስዕል ትክክል ያልሆነ ቅድስት ጸበለ ማርያምን ሊገልጻትም አይችልም ምን አልባት ከ6ኛ ክፍል የስዕል(የስነጥበብ ) ትም/ት በዓለማዊ ትም/ለማለት ነው ያለፈ የሥነ ሥዕል እውቀትና ክህሎት ያለፈ: ችሎታ ያለህ አይመስለኝም። ለሁሉም መልስ የምትሰጥበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ከምን ተነስተህ ምን እንዳልክም ትናገራለህ
@user-cs1gc7oe5e
@user-cs1gc7oe5e 3 ай бұрын
ለመሆኑ ስለቅዱሳንን ስዕሎች አሳሳል ተምረህ ይሆንን? እኔ የማውቀው ሰዓሊያን ስለ ሚስሉት ስዕል በቂ እውቀት ያላቸው በትክክልም መጠነኛ ገለፃ ማድረግ የሚችሉ ናቸው።ሌላውን ተወውና አንተ የገደል ማሚቶ ነህ? "እንዲህ ስላሉኝ እንዲህ አደረግሁ..."የምትለው!። የ ስነ ስዕል(art) ሰዎች ስለ አንተ ቢሰሙ ምን ይሉ! "ማፈሪያ" ነው ሊሉ የሚችሉት። "ደካማ አስተሳሰብ ባለው ሰው እዘንለት እንጂ አትዘንበት" የሚለው አባባል የሚሰራው ለአንተ ነው።
@selamtenayoutube
@selamtenayoutube Жыл бұрын
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ; ፐሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ በቀናነት እንተጋገዝ አይዟችሁ ንኩት አይከብድም እኛም ሁሌ እንከታተላለን ምነዉ በሙያዉ ያለ ሰዉም....?
@asnagetchberu7740
@asnagetchberu7740 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН
🎈በአላማጣ ሰማይ የወረደው 🎈ቅዱስ ሚካኤል ሥዕል 🎈እውነታው ሲገለጥ 🎈
1:00:38
♦️ወፍራም እባብ ♦️በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ♦️
1:09:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 65 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН