ለመካንነት አዲስ ተስፋ በኒው ሊፍ || ወወዳ መረጃና መዝናኛ ፕሮግራም

  Рет қаралды 67,082

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Пікірлер: 376
@tube841
@tube841 2 жыл бұрын
ይህን ሁሉ ስታደርጉ የእኛን ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያለነውን ያማከለ ነው? ከሆነ እባካችሁ ስልካችሁን አስቀምጡልን
@rihanaahmed6698
@rihanaahmed6698 3 жыл бұрын
አላህ ልጅ ለጡ ሁሉ መልከም ዙሪያ ይሰጠቸው
@imanseid8395
@imanseid8395 3 жыл бұрын
Amin
@birhanayele1130
@birhanayele1130 2 жыл бұрын
amine
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
አሚን
@ajaibamustefamustefa5387
@ajaibamustefamustefa5387 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ እኔ የለኝም አላህ እዲስጠኝ ድዋ አድርጉልኝ
@Rehima-x4p
@Rehima-x4p Жыл бұрын
Ameen ameen ameen yarbe
@missjanat9618
@missjanat9618 3 жыл бұрын
ኮሜታተሮች እስከመጨረሻው ተከታተሉ አድራሻቼነረ ተናግረዋል ብዙዎች ስልክ አድራሻ እያላችሁ ነው
@የሸዋሉልመንግስቱ
@የሸዋሉልመንግስቱ 2 жыл бұрын
አረ.በጣም.ውድ.ነው.በዛላይ.ከ10.ሰው.2ሰው.ቢሠካለት.ነው.እንደሚየወሩት.አይደለም.ብር.ብቻ.መብላት
@አልሃምዱሊላህ-ጰ6ጘ
@አልሃምዱሊላህ-ጰ6ጘ 2 жыл бұрын
bligasa Yichalal Tajamirowal???
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
ስንት ናው አሉ
@wehemeya
@wehemeya 3 жыл бұрын
ጥሩ ሰበብ ነው ማሻአላህ ልጅ ላጡ ጥንዶች አላህ ልጅ ይስጣችሁ፤ አብሽሩ በተጨማሪም በዱአ በርቱ፡፡
@ajaibamustefamustefa5387
@ajaibamustefamustefa5387 2 жыл бұрын
ድዋ አድርጉልኝ ወላሂ እኔ ሁሉን ነገር ጨርሼ ብር አነሰኝ ተመልሼ አረብ ሀገር መጣሁ ምንም ማድረግ አልችልም ምርመራውን ሁሉም ጨርሼ ነበር ከባለቤቴጋር ግን መጨረሻ ከመቶ ሰባ ሺ ብር ጠየቁኝ
@ajaibamustefamustefa5387
@ajaibamustefamustefa5387 2 жыл бұрын
አላህ ያሳካልኛና ስርቼ ስመልስ እግዲ እሱ ያለው አይቀርም
@Cvs-ft4qg
@Cvs-ft4qg Жыл бұрын
​@@ajaibamustefamustefa5387አላህ ይወፍቅሽ ቢዶው የመቸ እደሆነ አላውቅም
@yirgayasinbogale8748
@yirgayasinbogale8748 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ጥራት ይገባው ምንም ክፍያ ለማይጠይቀው
@sewdaseid708
@sewdaseid708 Жыл бұрын
አለህ ሰበብ ላደረገለት በቂ ሰበብ ማድረሻ ሃኪም ቤት ኒው ሊፍ ሁላቹም ሞክሩት ሄጄ ያየሁት የታከምኩበት ምርጥ ሃኪም ቤት ናው ይህን ስል አለህ ሰበብ ላደረገለት እንጂ እነሱ ሩህነፍተው ልጅ ሚሰጡ አይደሉም ዶክተር ኢማን አለህበጀነታል ፍርደውስ ያስደስትሽ ልጆችም ካሉሽም አለህ ይባርክልሽ በልጅ አይፈትንሽ አለህም ብሏል አውላዱኩም ወአምዋሉኩም ዚነቱን ሀያቱዱንያ ልጅና ገንገንዘብ የዱንያ ጌጦች ናቸው
@semer2683
@semer2683 Жыл бұрын
ምን ያህል ያስከፍላሉ
@Yadi437
@Yadi437 Жыл бұрын
አድራሻቸው የት ነው
@መድናሁሴን-ቘ7ጰ
@መድናሁሴን-ቘ7ጰ Жыл бұрын
ቦታውን ብትነገሪኝ እሄቴ
@AddisSisay-s8y
@AddisSisay-s8y 11 ай бұрын
አድራሻቸዉ የትነዉ እባክህ
@sewdaseid708
@sewdaseid708 11 ай бұрын
@@መድናሁሴን-ቘ7ጰ ከስር ቤት ወደ ብስራት ገብሬል ስትሄጂ ደቡብ አፍሪካ እንባሲ ፍት ለፊት ደርሰሽ ደዊ
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 4 ай бұрын
ሴቶች በፍፁም መከላከያ አትጠቀሙ እሱ ነው ዘር የሚያበላሽ
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 3 жыл бұрын
ዶክተሯም ማራኪ መሳጭ በሆነ ሁኔታ ለሁሉም እንዲገባው አስረድታለች ጠያቂውም እኛ መጠየቅ የምንፈልገውን ጠይቋል ለሐገራችን ከፍተኛ ጥረት አድርጋችሗል ከልብ እናመሰግናለን
@አማራ-ረ3ለ
@አማራ-ረ3ለ Жыл бұрын
የወር አበባ ካቆመ በኋላ የሚደረግ ድጋፍ አለ
@mularmular8721
@mularmular8721 3 жыл бұрын
በጣም ጥሮነገር ነው።ያሳየህን ስት የተቸገረሰው።አለ ግን ምንያህሌክፍያእዳሐውና በምንያህል እድሜክልል እደሚቻል በድጋሜ ጠይቅልን።
@hanaalemayehu8716
@hanaalemayehu8716 9 ай бұрын
እሰየው የሚባል ነው ደስ ይላል ግን ዋጋቹ እንደ ኢትዮጵያ ኑሮ ያማከለ ነው ተመጣጣኝ ነው ለምን ገንዘብ ያለው እድሉን ሲጠቀም ምስኪኑ ደግሞ እየጓጓ ሊቀር ነው ወይንስ ተመጣጣኝ ነው እህቴ እስኪ መልሽልኝ
@ወለተእየሱስ-ጨ7ቐ
@ወለተእየሱስ-ጨ7ቐ Жыл бұрын
የቀን ጅቦች ብቻ ሸወዳችሁን እኮ 7 ወር አመላለሳችሁኝ 600,000 ብር ዘረፋችሁ ከዛ አልተሳካም ሁለተኛ ሞክሪ እረ የእናተ ዘረፋ የተለየ ነው አረብ ሀገር ሰርቸ ባዶ እጀን አስቀራችሁኝ ሁለተኛ ከየት አምጥቸ ድጋሜ ትዘርፉኝ ምነው እንደምታወሩት በሰራችሁ እውነት ፈጣሪ ይፍረድባችሁ በደሀ እንደምትጫወቱ ይዘገያል እንጅ አይቀርም
@luk-man7889
@luk-man7889 3 жыл бұрын
Dr. Iman Abdurahman, you are highly articulated young Muslim woman. I am impressed and proud of you.
@beyanshefeke8218
@beyanshefeke8218 3 жыл бұрын
ክፍያው እንዴት ነው ውድ ነው
@AdissalemDessi
@AdissalemDessi 7 ай бұрын
200.000😅
@sofiya9833
@sofiya9833 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍ ስራነው ልጂለሌላቺሁ ሷሊህ ልጆቺን ይስጣቺሁ ትዳር ለሌላቺሁ ሷሊሁን ትዳር አላህ ይወፍቃቺሁ አገራቺንንም ሰላም ያርግልን ያረብ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@hadramohammed5223
@hadramohammed5223 3 жыл бұрын
አሚን
@eexx3787
@eexx3787 3 жыл бұрын
አሚንንን እህት
@ኢቅራእተማሪኢቅራእተማሪ
@ኢቅራእተማሪኢቅራእተማሪ 3 жыл бұрын
አሚን ያርብ እስኪ እኔንም ድአ አድርጉልኝ ሶሊህ የሆኑ ልጆችን አላህ እንድወፍቀኝ
@sofiya9833
@sofiya9833 3 жыл бұрын
@@ኢቅራእተማሪኢቅራእተማሪ ኢንሻአላህ አብሹሪ ውዴ አላህ ይወፍቅሽ በዱአ በርች
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ካላህ በታች ጥሩነው ጥራቱን ሳላዴቅ አላልፍም በጣምንፅህና ውብ ነው በርቱ አልሰካ ላለ ብቻ ሳይሆን ቅድመ ምርመራ ክትትልምይሰራል ይህ በጣም አሪፍ ነው አላህ ይገዛቸው
@laylakedrll3815
@laylakedrll3815 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አሏህ ይጨምርላቹ እዉቀቱንም የሰጣቹ ሀያሉ ጌታችን ነዉ ግን ወጪዉ ከባድ ይመሥላል አላህ በተፈጥሮዉ መንገድ ይወፍቀን ይወፍቅልን ሱብሀነላህ
@zemzemseid2242
@zemzemseid2242 Жыл бұрын
ውሸታሞች ብር ለመሰብሰብ ነው እንጂ አይሰሩም ውሸታቸውን ነወወ
@ss-po5sj
@ss-po5sj 3 жыл бұрын
ሱባሃነለሃ ባታፈጥሮ ባአለሃ ባሚፈቅደዉ ማንጋድ ልጅ ማግኛት ቃለል ይደራጋል ሱባሃነለሃ ለአለማቱ ጌታችን ሀየሉ አለሃ ሚስጋነ ይጋባዉ ወደአለሃ የባለጠ ይነስታነትን ይገሠባል አ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 жыл бұрын
💪🕋🕋🎓🎓🙌👏👏💪🏆🕌🕌🕌🇪🇹👏🙌🙌🎓✅🕋🇪🇹🏆🏆💯💯🕌🏆✅✅✅✅አላህ ሰሊህ ልጅ እድሰጠኝ ዱወ አድርጉልኝ🕋💪🏆💯💯💯🕌🕌💯🕋🙌👏👏🕋✅🕋🇪🇹🏆💯🕌🕌🕌🕌💯🇪🇹💪🕋✅🎓
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 13 күн бұрын
ትንሽ ዋጋው አስተያየት ቢደረግ
@AlemtshayHadush
@AlemtshayHadush 4 ай бұрын
ባለፈው ኣመት መጥቼ ያንቺ ችግር ነው እንቁላልሽ ደክመዋል መውለድ ህንድ ሂደሽ ነው እንጂ እዚ ያንቺ ህክምና የለም ኣላችሁኝ ኣሁንስ ለውጥ ኣለ
@laylakedrll3815
@laylakedrll3815 3 жыл бұрын
ሀላል መሆኑን ማረጋገጣቹን ግን ድንቅ ስራ ነዉ ባረከላሁ ፊኩም
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እጅግ በጣም ደስ የሚል ልጅ ላጡ ጥንዶች መልካም ዜና ነው አላህ ያግዛችሁ
@merryhay3094
@merryhay3094 Жыл бұрын
የት ኣከባቢ ነዉ ምንድነው እምባለዉ ሆስፒታሉ
@muktarabrahim5909
@muktarabrahim5909 11 ай бұрын
ሰልክ ቁ እባካችሁ
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 Жыл бұрын
እናተ ሌቦች ገዘባችን በልታቹ አቀሩም
@binkulsum
@binkulsum 2 жыл бұрын
ዋው አጃኢብ ነው፡፡ እንዴት የሚያምር ሆስፒታል ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ሆስፒታል ነው፡፡
@ahsbs9794
@ahsbs9794 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ስጫም ነሽም አላህ ነው ስበብን ማድረሱም ጡሩነው አላህ ይጨምራላችሁ
@fenettamiru7552
@fenettamiru7552 Жыл бұрын
Card awutito lemakam ketero yasfeligal??
@meseretzena4640
@meseretzena4640 11 ай бұрын
እናንተ ለእስላሞች ብቻ ነው የምትሰሩት ። በጣም አዝናለሁ
@kalkidanthomas6879
@kalkidanthomas6879 Жыл бұрын
ለዚህ ህክምና ወጪው ምን ያህል ይሆናል? ወንድም ከቻልክ አሳወቀን
@haftomtabaj6161
@haftomtabaj6161 3 ай бұрын
ኣድራሻቹህ የት ነው ወይም ስልካቹህ ኣስቀምጡልን
@rehimajemal6348
@rehimajemal6348 2 жыл бұрын
የመካንነቱ ህክማበቀዶ ህክምና ነውወይሥ እዴት ነውክፍያውሥ የሚመጣጠን ነወይ በአስቸኳይ መልስ እፈልጋለሁ
@kelemuateshome239
@kelemuateshome239 2 жыл бұрын
ደስይላል ህክምናው ለማረግ ወረፋው ስንት ቀን ይፈጃል
@ኢማንይቱብ
@ኢማንይቱብ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳካላቹ ኮሮና በሰበቡ ወንዱንም ሲቱንም አላስፈላጊ ከሆኑ እይታ ለመከልከል ኒቃብ አመጣልን
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 10 ай бұрын
ሌቦች
@አላህበቂየነው-ኸ5ጨ
@አላህበቂየነው-ኸ5ጨ 3 жыл бұрын
መሻአላህ በርቱልን ሚበሮች እና በጣም የሚገርም ጎብኝት ነበር ያሳየሄን ወዲም አዩብ ሱብሀን አላህ የሚገርም ነገርነው ወላሂ
@mohammedmakintube
@mohammedmakintube 3 жыл бұрын
ባረከሏህ ፊኩም በጣም ደስ የሚል ዜና ነው
@sarahabshawettube2829
@sarahabshawettube2829 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያሳያቹን አላህ ይጠብቃቹ
@ipIp-fk6py
@ipIp-fk6py 5 ай бұрын
እኔ እናንተ ጋ መጥቼ ተመርምሬ የምርምር ውጤቴ ጥሩ ነው ተብየ የማኅጸን ልጅ ታዝዤ ትቦ ዝግ ነው ተብየ ነበር ግን ወድያው ቀርቶብኝ አስወረደኝ ሌላ አቅጣጫ አለው ወይ
@asiyatube5507
@asiyatube5507 4 ай бұрын
አቦበአላህ ስልክስጡኝ በየኮመትገብቸእርዱኝብላቸው አልረዱኝም😭😭😭😭
@fenettamiru7552
@fenettamiru7552 Жыл бұрын
Ye Hospytalu adrasha yetnw??
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 4 ай бұрын
በእምነት በፀሎት ነው ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው የሚሰጥ መድሀኒአለም ነዉ አብዝታችሁ አትጨነቁ ዋናው ፍቅርና መተሣሠብ ነው ደሞ ስንት አለ ወላጅ የሚባል የሌለው ለነፍስም እረፍት ነው
@foziebrahim3324
@foziebrahim3324 Жыл бұрын
አድራሻቸውን ቢነግሩኚ ደስ ይለኛል
@genetwerku
@genetwerku Ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ናቸው ገንዘብ ስንት ነዉ
@Seada123_aman
@Seada123_aman Жыл бұрын
Eske sent bir yefgal bakachu materaqem kaleven enateraqem belje etot tetemdenal, ALLAH yewofqen tedarachen des yelal leje bechemrbet degmo ya ALLAH, ebakachu dua adrguln, wechiw gen yengern 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@krn9643
@krn9643 11 ай бұрын
እረ ጓጓሁ በአሏህ የት ነዉ የሚገኘዉ እረ ልጅ በማጣቴ ትዳሬም እየፈረሰ ተቸገርኩ ወላሂ አሁን 3ተኛ አገባሁ ሀኪም ቤት ስሄድ ችግር የለብሽም ስለሚሉኝ ተስፋ በማድረግ እኔም አገባለሁ እነሱም አይታገሱም እኔም የሆነ ትንሽ ጭቅጭቅ ካለ በቃ ይሄ ነዉ ጎዶሎየ ብየ ቶሎ ይከፋኛል ወደ ፍች ነዉ የምሮጠዉ😢😢
@tigistabera659
@tigistabera659 Жыл бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ በጣም የተቸገርኩት ነው እኔም ምቹ የሚባል 22 አካባቢ የሚገኝ ሀኪም ቤት ብዙ ገንዘብ እና ጊዜያችንን አጥፍተን ምን ውጤት አላገኝንሞ ባለቤቴን አሣምኝው ብመጣ እናንተ ምንያህል አዲስ ቴክኖሎጂ አላችሁ ?
@አይዱኒያኤዳእሞታለሁ
@አይዱኒያኤዳእሞታለሁ 3 жыл бұрын
WswrwtmashaaAalah mashaaAalah ወላሂ አሪፍ ተቆም ለእኛም አላህ ለአገራችን ያብቃን ኢንሻአላህ
@መድናሁሴን-ቘ7ጰ
@መድናሁሴን-ቘ7ጰ Жыл бұрын
የት ነው ቦታው
@meremmerem204
@meremmerem204 3 жыл бұрын
በጣም የምግርም ነው የአላህ ሰራ አልሀምዱሊላ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 3 ай бұрын
ማሻአላህ መልካምትምርትነው አላህ ሁሌችንም በእዝነቱ ይወፍቀንየምኞታችንን
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 3 жыл бұрын
ከመካንነት አላህ ይጠብቀን ሙስሊም እህቶቸ ያረብ
@asiyatube5507
@asiyatube5507 4 ай бұрын
ይሄስየኔብጤ ደሀ አይታከምበትም እዳማረኝ ይቀራል😭😭
@አይሻያአለህባሪያ
@አይሻያአለህባሪያ 3 жыл бұрын
ማሻ አለህ በጣም አሪፍ ስራ ነው ሚምበሮች በርቱ ቁጥራቸውን አስቀምጡል
@imuabdulrahman9061
@imuabdulrahman9061 3 жыл бұрын
0945484848 0946484848
@Ekru275
@Ekru275 3 жыл бұрын
Aselamu aleykum, sera jemrachual? Mekniyatum yetemezegebe esekahun yalederesew ale weys bezu tebeqa alw?
@BelayAmbo
@BelayAmbo 20 күн бұрын
አላህ ያግዛችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك Жыл бұрын
የኩላሊት እና የጉበት የካሰር ምርመራ በተማላሁኒታ አስገቡ በአላህ ህዝባችንን የሚጨርሰውን ካሰር በፍጥነት ህክምና የሚያገኙበትን እድል አመቻቹ እባካችሁ በርቱ በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት አላህ ይገዛችሁ
@mazazeleke1131
@mazazeleke1131 2 жыл бұрын
Ene takemealw gn menm ayent ergzna yelm yefjal kalugn birr belaye bezu awtchalw betam sekaye nebir bado tesfa nw birr satawtu fetarin betgest melmn nw yemishalw. ene lej kalmagegnte beblt yasalfkut sekaye yekochgnal bezalaye sayesaka siker bemnm neger terit lemadrg ayemokerum kaltsaka beka altsakam nw yahulu birr yahulu geze yahulu sekaye beka lemnm nw yemihonw
@sebletadesse8675
@sebletadesse8675 2 жыл бұрын
እስከ ስንት ብር ኣወጣሽ , ሌላ ይሻላል ዝእምት’ዩ ቦታ ኣዲስ ኣበባ ውስ ካለሽ ጦቁሚኘ 🥰
@zebibaabdela3611
@zebibaabdela3611 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣ ምንም ሳያስከፍል በነፃ ይሰጥሻ እኔን አላህ ለእናቴ ሲሰጣት አላስከፈላትም ኢንሻአላህ 05ሳንቲ ሳናወጣ ሳንንከራተት ሳንሰቀይ እሱ ሁሉን ቻዩ ሀያሉ ጌታችን ያድለን ያስደስተን....አሚን ያረህማን
@Seada123_aman
@Seada123_aman Жыл бұрын
Habtamu yetakemal dehawse, ALLAH yezenlet
@semiraheruyru4899
@semiraheruyru4899 Жыл бұрын
ጀዛቹን አላህ ይክፈላቹ በጣም ደሥ እሚል ፕሮግራም ነው ደሠ ሥሥሥ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
@felegasfew406
@felegasfew406 Жыл бұрын
እባካችሁ መፍትሄ ካላችሁ ሽጥማጥ በጣም አሰቃየኝ ትዳሬም ሊፈርስ ነው እናንተድርስ እዳልመጣ ገንዘብ የለኝም ሁለት አመት ሙሉ ልጅ በመናፈቅ ላይ ነኝ መላ በሉኝ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህህህ በርቱልን ምርጦ ሚባሮችም ትላያላቹ
@kechokecho8864
@kechokecho8864 2 жыл бұрын
አድራሻቹን
@FedluShemsu
@FedluShemsu Ай бұрын
ዬትነዉ ቧታ
@saidaabobech2744
@saidaabobech2744 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምደስይላል እር በአላህ ቁጥርታላቸው እኮመትላይ አስቀምጥልን እኔ ከሠባትአመትበላህበለጠን ትዳር ልፈልስብኝነው እኔትወልጂአለሺተብየአለሁ ግንከማንኛችን እንደሁ አላሁአላም
@امعبدالعزيز-ح8ج
@امعبدالعزيز-ح8ج 3 жыл бұрын
Ana yalehut saudi new andi lji welja mewledi alchalkim ana oprashin neberku keza yapanpa mezegat tekesete ahun hkmnawn adirga neber gn alnejahm mn andamaderg gra gebagi alhamdu lillah allahu yrzuq mn yashaa min geyr hisab aski yadokteron kutr kalachihu
@temimaabdella8185
@temimaabdella8185 3 жыл бұрын
0945 48 48 48 0946 48 48 48
@NetsanetAnteneh
@NetsanetAnteneh 4 ай бұрын
መገኛ ቦታው የት ነው።?
@kamilanuru7597
@kamilanuru7597 4 ай бұрын
አድራሻ የት ነው
@zleekaas5623
@zleekaas5623 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያግዛቹ በጣም ደስ ዪላል አገሬ አላህ ደጠብቅት ለዘላለም ትኑር
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 жыл бұрын
Awesome 👍👍👍የሚገርም ቴክኖሎጂ ምርጥ ሆስፒታል
@melikayasin9843
@melikayasin9843 3 жыл бұрын
ይሄም መኖሩ አልሀምዱሊላህ የት ነው አድራሻቹ
@ፈነሁዩቱብ
@ፈነሁዩቱብ 2 жыл бұрын
የት አድራሻው
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
@@ፈነሁዩቱብ የኔም ጥየቄ ናው
@betitube9564
@betitube9564 2 жыл бұрын
ብሩ ብዙ ካልሆነ እኔ መጥቼ መውለድ እፈልጋለሁ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
እኔም እንሻ አላህ
@سعادةياسين-س1ر
@سعادةياسين-س1ر 3 жыл бұрын
መበሮች ዳኢ ኡመር ያሲን ጠፍቷል በሰላም ነዉ
@EthanAndAplleisthebest
@EthanAndAplleisthebest Жыл бұрын
Aslemualikum woremetulha woberakatu qonjo new gen ena tyeqa alge yemiteku melisulige ka shariye (badinechin) enndat yetayeli??????
@mamilaarts
@mamilaarts 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ አዶራሻችሁን እንዴት ማግኜት እችላለሁ
@BigJ6765
@BigJ6765 3 жыл бұрын
How much is 1 round ivf?
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ ሁኖ ግን ልዩ ቦታው የት ነው በአላህ እምታውቁ ንገሩኝ
@imuabdulrahman9061
@imuabdulrahman9061 3 жыл бұрын
Bisrate gebreil infront of south africa embassy 0945484848 0946484848
@kadijakadija248
@kadijakadija248 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ
@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ 3 жыл бұрын
እዱሜልክ ሙዚቃ ደማ አሙሰማታየሚል ፕሮግራም አጥፈት ሸክማች
@sadasada1137
@sadasada1137 3 жыл бұрын
አልገባኛምማለትእደትሊሆነይችላልኢሄነገረየሰዉደምየሚወሰደዉነዉ
@kmchannel7649
@kmchannel7649 3 жыл бұрын
Masha Allah senti yethgru alu alhi yewfkathew yaribe Allahmdulilah yelmnime thnkest selwfkey
@hanandesalegn9375
@hanandesalegn9375 11 ай бұрын
አድራሻቸውን ወይ ቁጥራቸውን ማግኘት እችል ይሆን
@kalkidan9321
@kalkidan9321 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔ ብዙ ቦታ ታክሜ ነበር ነገር ግን የበሽታ ችግሬን ማንም ሊያገኘው አልቻለም
@lidacall7275
@lidacall7275 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ድስይላል
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ አፍያ የርግሽ
@abebamohamed5904
@abebamohamed5904 3 жыл бұрын
እባክሽ፡ስልካቸሁን፡እና፡አድሪሻችሁን
@mulamula1033
@mulamula1033 3 жыл бұрын
Silk inem eflgalo
@mulamula1033
@mulamula1033 3 жыл бұрын
Woyim adersh lakulin
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
አራ ብድዮን ከመዝገተቸው በፍይ መጨራሻ ለይ አላ።
@azebkebede5845
@azebkebede5845 2 жыл бұрын
ዋጋውሰንትነው
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
@@azebkebede5845 የኔም ጥየቄ ናው
@WorkeneshMisganaw
@WorkeneshMisganaw 4 ай бұрын
ዋጋችውን ግልፅ ብታረጉልን ጥሩ ነበር
@foziebrahim3324
@foziebrahim3324 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ኮገባሁ 6 አመት እባኮችሁ ዱአ አድርጉልኚ እድሚየ ወደ 40 እየተጠጋ ነ
@danilenegash4881
@danilenegash4881 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት በ45 አመቶ ወልዳለች
@kadheejaksa272
@kadheejaksa272 2 жыл бұрын
መሻአላህ። አላህ ይጨምርላችሁ በጣም አሪፍ ነው አላህ የላቀ ምስጋና ይግባው ያለምንም ብሮሰ ስ። ለስጠን ጌታ ያርብ
@nekabeb1333
@nekabeb1333 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@nanaalemu8376
@nanaalemu8376 Жыл бұрын
በተፈጥሮ አድ እቁላል ነው ያለኝ ይሄን እክምና ማድረግ እችላለው? መልሱልኝ
@ueihegueueg8213
@ueihegueueg8213 2 жыл бұрын
ማአሻአላ በጣም ደሰሰ ይላል እኔም አንደ ነኝ ኢንሸአላ አገር ሰገባ እሄዳለሁ አለህ ይርዳኘ ድአአድርግሉኝ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
እኔም እሄደላው እንሻ አላህ
@BirukBelay-o4i
@BirukBelay-o4i Жыл бұрын
እኔ እመጣለው እግዚሀብሔር ይባርካችሁ
@ZafuNigussie-lf6cb
@ZafuNigussie-lf6cb 9 ай бұрын
Adrashachu.lakuln.betam.techegryalew
@bintislambintislam3789
@bintislambintislam3789 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አድራሻውን ብትገልፁልን መልካም ነው
@ሀምሌትለሁሉም
@ሀምሌትለሁሉም 2 жыл бұрын
Amh low hono.ltchegr tadya bmene tagzalachu?
@senyareshad1336
@senyareshad1336 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩላሁ ህይረን ሱብለነአላህ ለአለማቱ ጌታ ጥራት ይገባው
@nnmnnmmn2765
@nnmnnmmn2765 3 жыл бұрын
አሰላሙ አሊይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ አህለን ያጀመአ እደት ናችሁልኝ ማሽ አላህ በርቱልን ሚንበሮች
@nigistlema9922
@nigistlema9922 Жыл бұрын
እስቲ እባካችሁ ምን ያህል ነው የሚያስወጣው ወጪ
@nemaalewi2773
@nemaalewi2773 3 жыл бұрын
ማሻአላ ማሻአላህ ቁጥራቹ ሼርአርጉን
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
መጨረሸ አከበቢ ለቆወል
@maronkonjo3428
@maronkonjo3428 Жыл бұрын
አድራሻቹን ንገሩን
@SimretKussa-jz5qi
@SimretKussa-jz5qi 9 ай бұрын
be credit takimalachihu le mengist serategnoch
@luk-man7889
@luk-man7889 3 жыл бұрын
ማሻአላህ: በርቱ እደጉ ተመንደጉ።
@terusate
@terusate 2 жыл бұрын
ውሸት ነው ገዘባችንን ነው የበሉን ሌቦች የህንድ ዜጋ ብለው አዘርፈውናል የምናባሽ ባዝሩም
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
ወላሂ በይ እስቲ አይተሽ ናው የሞከረው ሰው አለ?
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 104 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 24 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
በ 21 ቀን ራስን መቀየር
20:26
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 996 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 104 МЛН