💯ለማዲያት‼️ለጥቁር ነጠብጣብ ምርጥ መላ/for hyperpigmentation and dark spot

  Рет қаралды 30,844

Abi አቢ Tube

Abi አቢ Tube

3 жыл бұрын

ለማዲያት‼️ለጥቁር ነጠብጣብ ምርጥ መላ/for hyperpigmentation and dark spot
Sunscreen amzn.to/3u4jfer

Пікірлер: 82
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
Sunscreen link amzn.to/3u4jfer Orange peels powder amzn.to/3rrpIPv www.amazon.com/shop/abitube?ref=inf_own_abitube
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ቂርቆስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ማድያት ለማስወገድ በጣም አስቸጋሪ እንደሆነ አውቃለሁ ግን እነዚህ ውህዶች ጥቁረቱን ትንሽ ያለሰልሱታልና ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለህን ቆንጂት 🙏🥰
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው የኔ ፍቅር
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
ለማድያት መድኃነት የለውም ባካችሁ ዝም ብላችሁ ስራ አታስፈቱን ያላረኩት ነገር የለም ፀሐይ ነው ትላላችሁ ግን ፀሐይ አገኚቶኝም አያውቅም ከቤት አልወጣም
@user-sd1ts2uu8j
@user-sd1ts2uu8j 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህቴ እኔም ፀሀይ ናፍቆኝ ነው የምኖረው ግን ማድያት ወጥቶብኛል
@hggg4291
@hggg4291 3 жыл бұрын
ትክክል እህት
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 3 жыл бұрын
Betam
@ruftana4954
@ruftana4954 3 жыл бұрын
Not only sun exposure but also if you work in the kitchen cooking for longer period of time the heat, or steam that's comes out during cooking can affect your skin and cause dark spots or pigmentation.
@user-sd1ts2uu8j
@user-sd1ts2uu8j 3 жыл бұрын
@@ruftana4954 እኔ የኪችንም ስራ የለኝም ፅዳት ነው ስራዬ የወሊድ መከላከያም መንስኤ ነው ይባላል ያንንም አልጠቀምም ከ7 አመት በላይ ህኖኛል ካቆምኩኝ በምን ምክንያት እንደወጣብኝ አላውቅም
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
ሰላም ወገኖቼ እንኩዋን በደህና መጣችሁ በዛሬው ቪዲዮ ለማዲያት የሚሆን በጣም ቆንጆ ውህድ ነው::ከወደዳችሁት ላይክ ሳታደርጉ አስተያየት ሳትሰጡ እንዳትወጡ አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ subscribe እና የደወል ምልክቷን ተጫኑ ስለጊዜአችሁ በጣም አመሰግናለሁ:: መልካም ጊዜ🙏
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Ameseginalehu ehit Abi mokirewalehu. Betesebish hognalehu. Wedenw betim gora bey
@hayu9681
@hayu9681 3 жыл бұрын
Abi ለየት የሚያረግሽ ደስ የሚል ለዛ ስላለሽ ነው ሁሌ። ማሻአላህ!thankyou.
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏
@senaittilahun7488
@senaittilahun7488 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏 የኔ ቆንጆ 💞
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@chichi2468
@chichi2468 3 жыл бұрын
Great job🙏
@romeduguma2168
@romeduguma2168 3 жыл бұрын
Zemensh yibarek
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት ጥሩ ነገር ነው ያካፈልሽን ባያጠፋውም ለማደብዘዝ ይረዳል ተባረኪ 🥰🥰
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
አዎ የኔ ቆንጆ ጥሩ ውህድ ነው
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 жыл бұрын
Great video as always thank you for sharing yene konjo 🥰🥰
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo 🙏
@selamtube1448
@selamtube1448 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊 it is really helpful.
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
Thank you yene wud
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
በርች ግን ,ቨይታሚን የሚለው የተረሳነው እናቴ ድሜ ለመዳምየ የመዳም ቅመሞች ቫይታሚናችን አንደኛ የመዳም ምላስ በሁለተኛ ልጆች ወዘተ
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 3 жыл бұрын
Thank you so much I will try bless you
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጃ በርቺ ረጋ ብለሺ ሰታወሪ በጣም ደሰ ትያለሺ ጎበዝ
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo
@nnfamily8796
@nnfamily8796 2 жыл бұрын
Can I use vitamin c powder ?
@Senaitambaw564
@Senaitambaw564 2 жыл бұрын
Abiye be selam new yetefashiw, I hope everything is okay 👌🙏
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
እህ እኔስ ግራገብቾኛል በፊቴተስፋ ቆርጫለሁ የምርጭራሽ ይብስበታል ስከባከበዉ አገሬ ገብቼ ባየሩ እንደሚለወጥ አምናለሁ
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
አይዞሽ ይጠፋል የኔእናት
@ZdEthiotub
@ZdEthiotub Жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ዋው በጣም ቆንጆ ነው የኔ መልካም
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Thank you for sharing. I think it’s tying error😉the title says hypertension instead of hyperpigmentation.
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
It's corrected now. Thank you for your concern.
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 жыл бұрын
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልንእድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን፣ማሬ
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
እሜን የኔ ውድ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ሰለም የኔ ውድ ዛሬ ያሳየሽን በጣም የምፍልገው ነው ሞክረዋለሁ በረቺ እኔም አዲስ ነኝ ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው ሰራይን እይና በምትችይው አበረታቺኝ አመሰግናለሁ
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
እሺ የኔቆንጆ እንኩዋን ደህና መጣሽ
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 3 жыл бұрын
Hi how are you it’s long time to see you I miss you bless you and your family too
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
Awe beselam new. Thank you for asking 🙏
@godsaveethiopia1328
@godsaveethiopia1328 2 жыл бұрын
ፊቴን ምንም አይነት ሰንእስክሪን አስነክቼው አላውቅም አዲስ ልጀምር ስለሆነ የትኛውን ትመክሪኛለሽ
@AbiTube
@AbiTube 2 жыл бұрын
Spf ከ30 በላይ የሆነ sunscreen ጥሩ ነው::
@hdu4612
@hdu4612 3 жыл бұрын
ሰላምሽን፣ያብዛልሽ፣ባለሽበትቦታ፣እርጋታሽን፣እንዴት፣እንደምወድልሽ፣ፈጣሪ፣ይጠብቅሽ
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ🙏 አመሰግናለሁ
@senaittilahun7488
@senaittilahun7488 3 жыл бұрын
የብርቱካን ድቄት የት ነው የሚሸጠው እባክሽ አመሰግናለሁ 🙏❤
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
ሊንኩን ኮመንት ስር አስቀምጫለሁ የኔ ውድ
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 3 жыл бұрын
Hi how are you happy Ethiopan Esters for you and your family too
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
Happy Ethiopian Easter to you too my dear🙏🙏
@selamsemere5472
@selamsemere5472 3 жыл бұрын
Madyat yalebachu sewoch lngerachu enen yatefalin betam konjo Cream Noor Gold new mibalew
@hannah958
@hannah958 3 жыл бұрын
😍😍
@yoditgebremichael9768
@yoditgebremichael9768 3 жыл бұрын
What kind sunscreen you use sister
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
ይሄን ነው የምጠቀም amzn.to/3u4jfer
@tjj269
@tjj269 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏👍
@yodaabera2880
@yodaabera2880 Жыл бұрын
Abi bet dess tiyalesh gobez nesh, ande teyakae nebereng. Yefit mask beye sent gizawe new metekem yemenchelew
@tena319
@tena319 3 жыл бұрын
selam
@mahtebaabera3417
@mahtebaabera3417 3 жыл бұрын
Abiya yebalefewu wehde aendeg new 🙏🏽👌🏽❤️
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
Yetignaw new yene konjo
@mahtebaabera3417
@mahtebaabera3417 3 жыл бұрын
Beteleba ena orange yeserashwu betam tesamwtogle tebareki🙏🏽❤️
@christoshiwote3351
@christoshiwote3351 3 жыл бұрын
Geta Eyesus yebarkesh
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@naniasefa7094
@naniasefa7094 3 жыл бұрын
የብጉር ጠባሳ ያጠፋል እባክሽን ለሱም ስሪልን ብጉር እንዳይወጣብን ማድረግ ያለብን ነገር አለ እንዴ ብትነግሪኝ ፊቴን ማየት እያስጠላኝ መጣ
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
ለቡግር ጠባሳ እርድ እና ማር የበለጠ ቆንጆ ነው የኔ ውድ እስኪ ሞክሪው
@naniasefa7094
@naniasefa7094 3 жыл бұрын
@@AbiTube አመሰግናለው
@avvcc668
@avvcc668 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ከፊቴ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ በዛብኝ መፍትሄ ካለሽ
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
የዛሬውን ውህድ ሞክሪ ቆንጆ ነው
@hiwiasefa8172
@hiwiasefa8172 3 жыл бұрын
የተፈጥሮ ጥቁር ነጠብጣብ ያጠፋል ወይ
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Ahunem yagegnhut be community post new ayemetam ene gar abiye😢... Konjo wuhed new enamsegenalen..
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
I don't know why it happens but it's ok. Thank you Mahiye konjo
@godsaveethiopia1328
@godsaveethiopia1328 2 жыл бұрын
አይንሽ ስር የተቀባሽውን አሳይኝ በደንብ አላየሁትም ፊቴ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ በብዛት ወጣብኝ በተለይ ስወልድ እንዴት ላጥፋው እህቴ የሰራሽው ካለ ሊንኩን ላኪልኝ
@AbiTube
@AbiTube 2 жыл бұрын
Eye cream amzn.to/36oiPGi
@bona2318
@bona2318 3 жыл бұрын
Hi Abi where you go please come back i miss you
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
Tinish besira bizat busy hogne new. I will be back soon. I miss you guys too.
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 3 жыл бұрын
GBU
@selamsyoum1642
@selamsyoum1642 3 жыл бұрын
የኣይን ክሬም ኣሳይኝ በናትሽ
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
amzn.to/36oiPGi
@alembeksisa6710
@alembeksisa6710 3 жыл бұрын
ሐይ አቢ ሎሚ የሚያቃጥለን ሰዎች በምን እንጠቀም
@AbiTube
@AbiTube 3 жыл бұрын
በውሃ ወይም በ rose water መቀየር እንችላለን
@alembeksisa6710
@alembeksisa6710 3 жыл бұрын
@@AbiTube thank u my sweet
@alembeksisa6710
@alembeksisa6710 3 жыл бұрын
Esti and ken ye rose water aserar asayi Ethiopia ust Lemegzat Anagegnim
Gua Sha For Beginners - Follow Along Tutorial
14:53
Tina Engeo
Рет қаралды 2,6 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
4 Minute Face Exercise Routine to FIRM UP CORNERS OF MOUTH and DOUBLE CHIN
11:11
Blush with me-Parmita
Рет қаралды 5 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН