KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ኤፍ ቢ አይ ለማመን የከበደው ታዳጊዋ የፈፀመችው አለምን ያነጋገረው ጉድ
20:40
ያስገርማል የድመቶች ሀገር ገባሁ abel birhanu vlog
32:38
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
How to treat Acne💉
00:31
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
አለምን ጉድ ያስባለው ሀብታሞች ብቻ የሚጠጡት ውሀና የሚመጣበት ቦታ
Рет қаралды 38,481
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,2 МЛН
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Күн бұрын
Пікірлер
@tewahdohaymnote3835
7 ай бұрын
ከዚህ ውሃ የሚጠጣ ዳግም ይጠማል እኔ የምሰጠውን የሚጠጣ ግን ለዘለአለም አይጠማም ብሎዋል ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሰለዚህ የአዳም ዘር የሆንክ በሙሉ አትሞኙ ዳግመኛ ላለመጠማት የድንግል ማርያምን ልጅ ክርስቶስ ያለውን እናስተውል
@namastetadesse6628
7 ай бұрын
ይህን ውሃ የሚጠጣ እንደ ገና ይጠማል። ኢየሱስን አምላኩና አዳኙ አድርጎ የሚቀበልና ሚያምን ዳግም ሌላ ነገር አይጠማም።
@andmeda11
7 ай бұрын
እውነት ነው
@henaorth
7 ай бұрын
ትክክል
@WondimuWodajo-us5cx
7 ай бұрын
እውነት ነው
@NejaSani
7 ай бұрын
ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ አታድርጉት ኢየሱስ ህይወት አይደለም ልክ እንደነ አብርሃም ዳዊትና ሙሴ ሁሉ ከአይሁድ አብራክ የተገኘ የአላህ ባሪያና ነብይ እንጂ ሌላ አይደለም እውነተኛ ህይወትና መንገድ እስልምና እንጂ ሌላ ሀይማኖት አይደለም።ተመለሺ ወደ ተፈጥሮአዊዉ ሀይማኖት ነይ አበቃሁ።
@melkamusonko
7 ай бұрын
@@NejaSaniከክርስቶስ ከ600 መቶ አሜት ቦሃላ እስልምና ጀምሮ ተፈጥሯዊ ምባለው ምንድነው መሀመድ ቀዠት እናምን ወይስ እስትንፋሰ እግዚአብሔር ቃል የሆነው ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ እናምን
@amlesetabebaw3907
7 ай бұрын
ከእየሱስ ወሀ የሚጠጣ ለዘላለም አይጠማም
@p.talshiferaw5737
7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ራሱ ተጠምቶ የለ ውሃ ይጠጣ የለ መስቀል ላይም ተጠማሁ ብሏል ፡፡ስለምድራዊ ውሃ አልተናገረም ፡፡መንፈሳዊ ነገር ያልገባው ትውልድ
@እራዉዳወሎዬዋ
7 ай бұрын
ነብዩ መሀመድ ሰ አ ወ እንዳሉት አለም ላይ ምረጡ ዉሃ ዘምዘም ነው።
@alehgnibrehun-sj8le
7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ውሀ ከምንም በላይ የዝናብ
@ሩሐማ12
7 ай бұрын
የህይወት ውሀ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቲያ ነው የውሀና የእናት ግም ነለም ።
@mitikshagire3963
7 ай бұрын
እየሱስ የ ዘላለም ፍቅር 🥰
@maymunaabdela9033
7 ай бұрын
አቤሎ ጥሩ ነገር አነሳህ ።በዛው በነካው እጅህ ስለ ዘምዘም ውሀ ስራልን( በበረሀ ለ አጋር የፈለቀው ውሃ)።
@andmeda11
7 ай бұрын
የዛች ለት እዛ ቦታ ሁላችን እኩል ነን የምድሩ ምቾት ይቅር ለላይኛው ቤት ያብቃን
@techsador
7 ай бұрын
ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Adebetube-sr9wk
7 ай бұрын
ayekefelebet ene alew
@Funworld-yf8df
7 ай бұрын
me number 1 ken
@onefuny
7 ай бұрын
demerialew
@TarikEsmael
7 ай бұрын
አላሃ ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@derejeyeshaneh2061
7 ай бұрын
ኢትዮጵያዊያን አንዳንድ የገጠር ገበሬዎች እስካሁን የቧንቧ ውሃ የማይጠጡ አሉ፣ የተፈጥሮ የምንጭ ውሃን ብቻ ይጠጣሉ። ምናልባት የገባቸው ነገር አለ።
@AsheberOlger
7 ай бұрын
የዉሃ እና የእናት ቆሻሻየለዉም
@Meron-ry5ui
7 ай бұрын
ደስይላል እንግዲ በ ዉሃ ነዉ መስከር😅😂😂😂😂😂😂
@Meron-ry5ui
7 ай бұрын
ስራህ ግሩም መድሀኒኣለም😊😊❤❤❤
@hime6686
7 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ወርቅ ቢጠጡ ከሞት አያስጥል ምድራዊ ነገር ነው 😢
@ልጅአሹ
7 ай бұрын
ሆ ማታመጣብን የለም😂
@azebtefera9561
7 ай бұрын
አዎ አለ እኔ የማውቀው ያየዉት እውነት ነው ልጆቹ የታሸገ እንደኛ ሀገር ውሃ ሲጠጡ አባትየው የጠርሙስ ዉሃ በጣም ውድ ከመሆኖ የተነሳ መሰለኝ ጭላጩን እነኳን ወደሌላ ጠርሙስ ይገለበጣል እንጂ አይደፋም 😂😂 በቃ አንደኛ ሀገር ፀበል በለው" የባባ ውሃ" በጣም ልዩ ክብር ነበረው ጠርሙሷን በጣም ነበር የምወዳት በህይወት አጋጣሜ አይተናል 👍
@ketty14325
7 ай бұрын
ውይይይይጉድ እና ይህን ውሃ የጠጡት ወርቅ ሽኑ እዳትለኝ አቤሎሎሎ
@haronzmzm
7 ай бұрын
ዘምዘም ውሀ ነው የአለም ምርጡ ውሀ❤
@AsratMulugeta
7 ай бұрын
የአገራችንን የምንጭ ውሃስ ማን አጠናው ?
@dujgana9851
7 ай бұрын
እኔ ከውሀው ይልቅ አቤል ይመቸኛል ሐሳብ አመራረጥህ
@ኩብራወሎየዋቲውብ
7 ай бұрын
የኛንጋ አልቀትውሀ የሚባልአለ፣እሱንቢቀምሱትማ ግሩምነው፣ከጠጡ መኪና አይንዱ የተባለለት ዉሀነው።
@HonelignLebego
7 ай бұрын
ይሄ ወሃ ጨረቃ ላይ ወይም ማርስ ላይ ነው መሆን ያለበት
@TemesgenMulugeta-nq7lk
6 ай бұрын
የሕይወት ውሃ ምንጭ ኢየሱስ ኢየሱስ ያድናል
@yetnayetayele5765
7 ай бұрын
ውሃ ኢትዮጵያ አለ አንጀት የሚያርስ 🙏 እነ ጋሽ ጥጋቡ ትንሽ አልበዛም🤔
@anondes1099
7 ай бұрын
ደብረብርሃን ከታችኛው ጠባሴ ከመሬት የሚወጣ ውሃ ጣዕሙ ቢወዳደር ምርጥ ከተባለው ውሃ አንደኛ ይወጣል::
@Tiqoye
7 ай бұрын
ዘምዘምም አለ
@yetarik_mender
7 ай бұрын
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
@DhrdCdyb
7 ай бұрын
Egna yemntetawn weha Allah tena yadergeln Enanesgnaln. Abelo
@tofikmohammed712
7 ай бұрын
እኛማ ምን እንላለን * እንዳሻቹህ ጠጡ* ከማለት ውጭ። በነገራችን ላይ እኛ ሰፈር ውሃ ከመጣች ወር ሆኗታል። ከውሃው ይልቅ ቆጣሪ አንባቢው ደጋግም ይመጣል።
@luluhaile
7 ай бұрын
አሁን እያስቸገረን ያለው የፕላስቲክ ውሀ መያዣ።። ፕላስቲክ ጠርሙስ የትም እየተጣለና አካባቢን እየበከለ ነው ያለው።።በተለይ ከተሞች አካባቢ ችግሩ ይብሳል።።የፕላስቲግ እሽግ ውሃ ገደል ይግባ።።አንፈልግም
@NejaSani
7 ай бұрын
አቤሎ እባክህ ምግብም መጠጥም መድሀኒትም ስለሆነው የዘምዘም ውሀ ንገረን እውነተኛ ስለሆነ።
@AmenhMuhamd
7 ай бұрын
እሄ መረጃ ከሙስሊሞች ስሚ አቤል ምን ያቃል ስለ ዘምዘም
@NejaSani
7 ай бұрын
@@AmenhMuhamdማን ልበል ከየትስ ነው አለ ጋዜጠኛው ስለዘምዘም ውሃ የማያቅ ክርስቲያን አለ እንዴ?
@AmenhMuhamd
7 ай бұрын
@@NejaSani እንዴት ነው ሚያቁት ስለ ዘምዘም
@user-fp3im4bk1u
2 ай бұрын
Kez befet sertal sela zemezem weha
@Befike_React
7 ай бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤sb❤❤
@Zuleyka-d9h
7 ай бұрын
ምዥርጥ እያዴረጉ 😅😅😅😅😅
@FitsumAmibara
7 ай бұрын
አቤት ውሸት 😂😂
@Guragamusicofficial
7 ай бұрын
ፈጣሪ በለገሰን ነገር ውሀ እና አየር ምት ለሀብታም ለድሀ ብሎ አልሰጠንም ለሁሉም እደፈለገ ያገኘዋል
@SaraMuhammad-h2j
7 ай бұрын
በርታ🎉🎉
@tsidutaye1285
7 ай бұрын
Rain water is good for drinking
@TracyPeter-ls3rh
7 ай бұрын
በርታልን
@siifantube1111
7 ай бұрын
እኔ የ ዉሃ ጣዕም አዉቃለው ጌታን 🤔🤔
@fasikababa8734
7 ай бұрын
የፈጣሪ ዉሀ ምን አረጋቸዉ
@SAMUELTESHOME-m7k
7 ай бұрын
አየርም ይሽጥ ይሆን?
@yonasfikre694
7 ай бұрын
Ehen wuha yemiteta endegena yitemawal yehiwt wuhan yeteta gin dagim ayitemam
@KoketTashome
7 ай бұрын
የቡርቂቱ ምንጭ ቢቀምሱማ ቡርቂቱየምንጭቢቀምማአንድጠርሙስአንድሚሊዮንይገዛሉነበር ጠርሙስ አንድ ሚሊዮን ይገዛሉ ነበር አይ ቢሻን ግሩም ነው የማይሰማ የለም እድሜ ይስጥ እንዲ
@adgolignfanta7289
7 ай бұрын
Cheers ብያለሁ እኛም እየጠጣን # Yes ውሃ 💦💦💦 እያጣጣምን መልካም በዐል ።
@abelgetaneh7152
7 ай бұрын
በቃ ያንተ ወሬ ዓለምን ጉድ እንዳስባለ ነው😂😂
@Mitiku34
7 ай бұрын
ተመቸኛለህ አቤላ❤ ሰብስክራይቡን ነካ አድርጉት ለኔ ሳይሆን ለአቤላ
@marrym8549
7 ай бұрын
❤❤❤❤
@liyumita
7 ай бұрын
Abel u r one of the most informed peoples to wrong believe me that water doesn't a different to the regular water you shoud have turned to important dialogue
@eyu2327
7 ай бұрын
H2O newa formulaw weyes lela new😂😂😂😂
@QCQC-jp1cp
7 ай бұрын
Zemzem ዘምዘም ይባላል
@ኢትዮጵያየእኝናት
7 ай бұрын
😒እና ለምን አንተ ራስክ ጠጥተክ አላሳየከንም 😒እኔ ምን አስተያየት ልስጥ ላልጠጣውት ውሕ 😒
@birukteketel4632
7 ай бұрын
MIRACLE.
@FethanegestTesfay
7 ай бұрын
Amazing
@bekakurfa240
7 ай бұрын
ke wuhaw background shelf lay ambo wuha ale eko.......
@Tofikeahemede
7 ай бұрын
ሴጣን አምላኪዎች ሚጠጡት ዉሀነዉ
@NouraSultan-s2v
7 ай бұрын
አለም ሁሉ ከአልኮል መጠጥ ፊቱን ወደ ፋይን 😅ውሃ ያዞራሉ ያኔ ታድያ ስካር ዝሙት ሌብነት ብሎም ከአልኮኦል ጀርባ የሚሰሩ ብዙ ዘግናኝ ወንጀሌች ይቀራሉ ምኞቴ ነው አቤላ ምርጥ መረጃ እናመሰግኔለን
@seventech9906
7 ай бұрын
1st
20:40
ኤፍ ቢ አይ ለማመን የከበደው ታዳጊዋ የፈፀመችው አለምን ያነጋገረው ጉድ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 90 М.
32:38
ያስገርማል የድመቶች ሀገር ገባሁ abel birhanu vlog
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 154 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
14:36
ብታምኑም ባታምኑም ይህ የሆነው በአሜሪካ ነው Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 294 М.
57:18
የተወሳሰበ የህይወት ታሪኬን እናንተ ድረሱበት! ፍቅር እና ኑሮ በዚህ ቤት ምን ይመስላል? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 17 М.
5:34
የአፍሪካ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ አብዮት! የኃይሌ ገብረስላሴ ግዙፍ የመኪና ማምረቻ ፕሮጀክት #AfricanAutomotive, #carmanufacture
Forest Media
Рет қаралды 3,1 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 334 М.
7ኛ ቀን :ምስክር እናቁም .. !!! #live #orthodoxmezmur #donkeytube #comedianeshetumelese #london
Donkey Tube
Рет қаралды 4,7 М.
4:30
በሃገራችን ለአንድ ቀን አዳር ብቻ ከ200ሺ ብር በላይ የሚከፈልባቻው ሆቴሎች
መቀነት ቲዩብ
Рет қаралды 1,5 М.
21:33
ለማመን የከበደኝ ከተማ ሚዲያው የደበቀን እውነት
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 255 М.
14:02
እየሩሳሌም ያየሁት አስገራሚ ነገር
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 48 М.
17:09
ይህ ሀገር እንደዚህ አይመስለኝም ነበር አስገራሚ ነው Abel Birhanu Poland Warsaw vlog
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 139 М.
17:49
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈችው አነጋጋሪ ከተማ ገባሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 268 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН