ለምን ኢትዮጵያ ቅድስናዋን አጣች? | Manyazewal Eshetu Podcast Ep 73 | RAFATOEL

  Рет қаралды 86,558

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 425
@YididiyaYidu-n5l
@YididiyaYidu-n5l Ай бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ እውቀት ነው ያገኘሁበት።እኔ 16 አመቴ ነው እና የወደፊት ህይወቴን በብዙ መልክ እንዳየው አድርጎኛል። እና ማኔ እባክህ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴን ጋብዝል። እሳቸው የጥንቷን ኢትዮጲያን እና ሀይማኖቴን ለመረዳት እንድጥር እጅግ በጣም አነሳስቶኛል።እና ማኔ እባክህን ዶ/ር አለማየሁን አቅርብልን።(ይቅረብል የምትሉ ወገኖቼ በላይክ ደግፉኝ)
@Wine_1616
@Wine_1616 Ай бұрын
👏👏👏👏👏 ከእድሜሽ አንፃር ለእይታሽ👏👏👏👏❤❤❤❤ ነቅተሻል👏👏👏 እግዚአብሔር ይርዳሽ!❤❤❤ ዋልያ መፃህፍት ላይ ቀርበው ያደረጉትን ኢንተርቪው ደሞ እኔ በግሌ ጋብዤሻለው ተመልከቺው!
@efratatola522
@efratatola522 Ай бұрын
Yene wd Dr Alemayewn enem betam new yemwedachew Be Ethiyopiaye lay hulem tesfa endinoregn yemiyadergugn dnk sew nachew Ena dejaf podcast lay 3 part video ale gabzeshalew❤
@YididiyaYidu-n5l
@YididiyaYidu-n5l Ай бұрын
@efratatola522 እሺ ለግብዣው በጣም አመሰግናለሁ😊😊።ግን እኔም ፖድካስቱን አይቼዋለሁ እና እጅግ በጣም ምርጥ ቆይታ ነበራቸው😍😍።እና ትልቁ ምኞቴ እሳቸው በአካል አግኝቼ ስለ ኢትዮጲያ ትንሳኤ ብጠይቃቸው በጣ ደስ ይለኝ ነበር።ለዛ ነው ማኔን አቅርብልን ያልኩት።
@YididiyaYidu-n5l
@YididiyaYidu-n5l Ай бұрын
@@Wine_1616 እሺ በጣም አመሰግናለሁ 😊😊እና አሜን እ/ር ሁላችንንም በምህረቱ ይርዳን!!እና ኢንተርቪውን ደግሞ አየዋለሁ።😊😊😊
@Araraytube_2128
@Araraytube_2128 28 күн бұрын
yess እኔም በጣም @yisak2128 tg
@GebrielaTadesse
@GebrielaTadesse Ай бұрын
ኢትዮጵያ አርብ ላይ ነች እሁድ ግን ይመጣል በእውነት በጣም ውስጤን የነካኝ ንግግር ነው። ሁለታችሁም እግዚአብሔር የበለጠ ሞገስ ጥበብ ይስጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ።
@octopus-y6
@octopus-y6 13 күн бұрын
ዛሬ እኮ ሀሙስ ነው ሀገራችን ቀድማ ሂዳለች ማለት ነው
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Ай бұрын
ራፍቱኤል ከእግዚአብሔር የተሰጠ የመረጋጋት መንፈስ ያለው ይመስለኛል❤ ከልቤ እግዚአብሔርን እየጠየቅሁት ያለሁ መረጋጋትን ስጠኝ ነው።
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ደግመህ ስላቀረብክልን Thank you ማኔ
@DagimDemssew
@DagimDemssew Ай бұрын
ድጋሜም ድለምታቀርብን እግዜር ይስጥልን
@Digimark.digitals
@Digimark.digitals Ай бұрын
ማኔ እባክህ አለማየሁ ዋሴ እሸቴን አቅርብልን ከመፀሀፋቸው ስለ ኢትዮጵያ ብዙ የሚያቁት ነገር እንዳለ ተረድቻለሁ። እውቀት ኖሯቸው ትኩረት ካልሰጠናቸው ብዙ ታላላቅ ሰዎች መሀል እንደሆኑ አምናለሁ።
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 Ай бұрын
ትልቅ ሆነን ትንሽ መሆናችን ይገርመኛል የሀገሪን ኢትዮጵያ ታሪክ በሰማዉ ቁጥር እባዬን መቆጣጠር አልችልም 😭 እባክን አምላኬ የአስራት ሀገርህን አትርሳት 🙏
@fasikatesfaye2998
@fasikatesfaye2998 Ай бұрын
እኔግን ደሜ ነው ሚፈልው ቁጭት ይሆን ??አላውቅም
@batiamani9621
@batiamani9621 Ай бұрын
በቅርቡ እምባ ሁሉ ይታበሳል
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 Ай бұрын
ከቁጭት የመጣ ነዉ
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 Ай бұрын
@@batiamani9621 እዳፍህ ያርግልን ወንድሜ ይበቃናል እስከመቼ አርብ ላይ እቆያለን እሁድ ይምጣና ትንሳዬ ይሁንልን !
@BirukKassie-oe4qq
@BirukKassie-oe4qq Ай бұрын
Amen 🙏
@ቤተቃና
@ቤተቃና Ай бұрын
አምላኬ ሆይ እንደዚህ አይነት የፀዳ ጥሩ አዋቂ ሰዎች እሚናገሩትን የከበረ እውቀት እሚናገሩት እንድሰማ እንድገባኝም አእምሮ ስለሰጠከኝ በጣም አመሠግንሀለሁ እሽ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ጌታዬ ወንድማችን በርታ ቀጥል እሸ❤
@tizetadameta9695
@tizetadameta9695 Ай бұрын
ዘመናችሁ በጤና በሰላም አማኑኤል ይባርክላችሁ ለልጆቻችን ተስፋ ነዉ እንዲሕ በዕዉቀት የተሞላ አዕምሮ በዚ ዘመን ማግኘት ለኛ መታደል ነዉ ።ራፋታኤል ዘርሕ ይባረክ
@Worldfun22
@Worldfun22 Ай бұрын
Thanks!
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል
@profitmindset2721
@profitmindset2721 Ай бұрын
​@@manyazewaleshetu ዕጸ ደብዳቤ ሚለውን መጽሐፍ ከየት ነው ማገኘው ማኔ ?
@mefordad
@mefordad Ай бұрын
ኡኡኡ ምፈልገው ምወደው ሰው ሥለ መዝሙር ዳዊት ጥበብ ነበር ሲናገር ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት የሚገርም እይታ ያለው ሰው ነው ማኔ እናመስግናለን ❤❤❤❤❤
@esanbkelefa2494
@esanbkelefa2494 Ай бұрын
መታደል ነው ቡዙ እውቀት አግኝቻለሁ በአገሬ ተስፋ እዳልቆርጥ ነው የሆንኩት
@achubobasso3002
@achubobasso3002 Ай бұрын
በጣም የሚገርመው ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ተመልሼ ለማየት እያሰብኩ ዛሬ ከቤተክርስቲያን ገብቼ ስከፍት መጀመሪያ ያየሁት እናንተን ነው በጣም ነው የተደስኩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@DjjrjJdif
@DjjrjJdif Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን፫🙏
@asnaqechabebe6903
@asnaqechabebe6903 Ай бұрын
በጣም የሚገርም እውቀት በጣም ትልቅ ቁም ነገር ያገኘሁበት ነው እናመሰግናለን።
@Beta-hs9nt
@Beta-hs9nt Ай бұрын
ማኔ እና ራፋቱኤል እናንተን መስማት ተስፋን ያለመልማል እና ሃገራችንን እንደማናውቃት ግልጽ ነው መመርምር አለብን
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 Ай бұрын
ራፉቱኤል የሰፈሬ ልጅ በድጋሚ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ያሳደገህ ያገለገልከው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ ማኔ እናመሰግናለን
@DJk97.1
@DJk97.1 Ай бұрын
እንደ መዝሙር ደጋግሜ እየሰማውት ነዉ። ቃለ ህይወት ያሰማቹ።🙏
@rahelhabtihun6985
@rahelhabtihun6985 Ай бұрын
ማኔ ምርጥ ፕሮድካስት ነበረ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለን
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt Ай бұрын
በሂወቴ እጅግ የሚገርመኝ የሀገሬ የኢትዮጵያ ነገርነወ ❤❤እግዚአብሔር ይጉብኝን
@chombe9555
@chombe9555 Ай бұрын
ራፋቱኤል በጣም የማደንቅህ የዘመናችን ጀግና ነህ ጭልጋ ቤተሰቦቼ አገር ነው እኔ አድጌያለሁ እሜቴ አይከል ትባላለች እኔም አቃለሁ ከተራራው ላይ የዛፍ ግራር በድጋይካብ የተከበበች ናት አሁን ላይ እስራኤል ነው የምኖረው
@nunu7353
@nunu7353 15 күн бұрын
ለምንድነው መተት የሚበዛው ወደዛ አካባቢ
@DjjrjJdif
@DjjrjJdif Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእዉነት!!👍🌾🌾🙏
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Ай бұрын
እውነት ነው !#እሜቴ_አይከል የኖህ ሚስት መቃብር ከጎንደር 60 ኪ.ሜ በድሮው ጭልጋ አውራጃ በአሁኑ ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ከተማ አይከል ይገኛል መቃብሯ ላይ ግራር ተተክሏል ግራሩ አለ ብዙ ሰው ሰለት ይሳላል የአካባቢው ሰለቱ ሲሰምርም ሰለት አምተው እዛው ያስቀምጣሉ #በፖሊስም ይጠበቃል ። የኖህ መቃብርም ፍሲል ግብ ውስጥ ነው ይላሉ አባቶች ለዛ ጥታዊን ነገስታቶች ፍሲል ግንብን በመርከብ ቅርፀ የተሰራውም ለዛ ነው ይላሉ ብዙ የውጭ ፀሀፊን ብዙ ፀፈዋል Google ሰርች አድርጉ
@tigista1977
@tigista1977 Ай бұрын
እናመሰግናለን ተጨማሪ ስለሰጠህን ተባረክ
@ethiopia5644
@ethiopia5644 Ай бұрын
በእርግጥ ያልሽው ወይም ያልከው እውነት ነው ነገር ግን በፖሊስ አይጠበቅም ቦታው የሚገኝበት አካባቢ የመንግስት መስርያ ቤት አካባቢ ስለሆነ እንጂ ለእሜቴ አይከል ፖሊስ ተመድቦ አይጠበቅም ሌላው ያልከውን ተጋርቸ ጠለቅ ያለ ጥናት ቢደረግበት ከዚ የበለጠ መረጃ ሊኖር እንደሚችል ግን ተስፋ አደርጋለሁ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Ай бұрын
አሁን ያለውን ሁኔታ ባላቅም ከ12 አመት በፊት ስሄድ ፖሊስ ምድብተኛ አጠገቡ እንደማይጠፍ አቃለሁ በጭልጋ ወረዳ በቱሪዝም እንደተመዘገበ አቃለሁ ።
@rahelyohannis1125
@rahelyohannis1125 Ай бұрын
በጣም ግሩም የሆነ ቃለ ምልልስ እግዚያብሔር ይስጥልን🙏
@ፍሬ-ሕይወት
@ፍሬ-ሕይወት Ай бұрын
በመጀመሪያ ማንያዘዋል የተመልካችን ጥያቄ ተቀብለህ በድጋሚ ራፋቶኤልን ስላቀረከው ላመሰግንህ እወዳለሁ ራፋቶኤል እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በርታ ወንድማችን
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Ай бұрын
ሰው እድም በእውቀት ፤ አድም በእምነት፤ ከፍ ሲል በመፈስ ከፍታ ይሰለጥናል። ራፋኤል በጣም የገባህ ይመስለኛል ትውልድ ማስተማር ይጠበቅብሀል በርቱ እናመሰግናለን👍🏾🙏🏽💚💛❤️
@asfawwot8960
@asfawwot8960 Ай бұрын
መኖርህ፣ማወቅህ፣ማሳወቅህ ።።።በብዙ ሰው ነብስ የምትዘራው ተስፋ ምን ያህል የገዘፈ immense መሆኑን ብታውቅ።ኑርልን።
@NigussieAsnake
@NigussieAsnake 3 күн бұрын
በጣም ትልቅ ዕውቀት ነው ያገኘሁት ጥንቅቅ ያለ ዕውቀት ሢያስረዳም ቀለል ባለ መንገድ ልክ እንደጅረት ሲፈስ አሥሮ ቁጭ የሚያደርግ ነው ተባረክ
@Abebch-j5v
@Abebch-j5v Ай бұрын
እባካቹ እንደዚህ አይነት እውቀት ያላቹ ሰዎች ብዙ ማናቀው ነገር ስላለ ኑና ንገሩን ወይም አስተምሩን ይህች ሀገር ታላቅ እንደሆነች ግን የተደበቀ ነገር ያሉት ነገሮች እንዳሉ ግልፅ ነው ያነሳቹት ሀሳብ በጣም ሚገርም ነው በተለይ አውን ላይ እየተሰበክን ያለነው ነገር ላይ እኔም ተቃዋሚ ነኝ አንድ ቤተሰብ ተለያይቶ መግባባት ከቻለ ለምን አብሮ መሆን አቃተው እያልኩ ነበር በርቱ ያነሳቹት ሀሳብ የሁሉንም ህይወት በሚባል ሁኔታ የሚነካ ነው በባለፈው ኢንተርቪ አንድ ጥያቄ ተመልሶልኛል ሌሎቻችን ፀሎትን የህይወታችን ፕሪንሲፕል ብናደርገው በጣም አሪፍ ነው ባይ ነኝ ራፋቱኤል እና ማኔ በጣም እናመሰግናለን
@fikirteamante
@fikirteamante Ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እና መምህር ግርማ ብዙ አስተምረዋል በዚህ ጉዳይ ግቢና እያቸው
@NardosKetema-b4q
@NardosKetema-b4q Ай бұрын
እድለኛ ነን አተ በማወቃችን እግዚአብሔር ይመስገን አገሬን የበለጠ እንድወደዉ አድርገኸኛል
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እንዴት ደጋግሜ እንደሰማሁት አገሬ እንዳንተ አይነት ወጣት ስላላት በጣም ኮራሁ እባክህ ማንያዘዋል በቅርቡ እንደገና ብታቀርብልን ስል በትህትና እጠይቃለሁ!!
@mahelet9539
@mahelet9539 Ай бұрын
ራፋቱኤል ከመምህር ተስፋዬ ጋር ሆነህ ብትቀርቡ ደስ ይለኛል positive ነገርህን ሼር ብታደርገው። ብዙግዜ ሳደምጠው ወደ Negative ያደላል የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ሀሳብ ሼር እያደረጋችው ብታስተምሩን
@tigistgetachew9716
@tigistgetachew9716 20 күн бұрын
Gin bedenb adamtehewal yehuletum hasab tinish mikarenibet menged ale rafatoel abusho and other mefthawoch melkam nachew yilal memihir tesfaye demo bezi aysmamam??? Lelaw hulu arif tintena hono sale.
@LiekliLione
@LiekliLione Ай бұрын
ሥላሴ ፀጋውን አብዝቶ ያድላችሁ ለሠሎሞን ጥበብን የገለፀ አምላክ ጥበብን ይግለፅላችሁ
@TadeleKerose
@TadeleKerose Ай бұрын
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ትልቅ ትምርት ነው የተማርኩ በእምዬ ኢትዬጵያ አበቃላት ስል ጥሩ ተስፍ እንዲኖረኝ አርገህኝልና 🙏🙏🙏
@AzebTsegaye-t2k
@AzebTsegaye-t2k Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ማኔዘዋል የምታቀርበው ሰው እነዴት ደስ እንደሚል ኢትዮጰያ ተሰፋ አላት
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን! ቀኔ የተባረከ ነው። ይህን በጣም አስተማሪ ውይይት፣ ድንቅ ጥበብ፣ የተባረከ እውቀት እንድሰማ ስለፈቀደልኝ። Stay blessed my beloved brothers.
@Frank-1888
@Frank-1888 Ай бұрын
በተመልካች ጥያቄ ደግመክ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ማኔ በርታ በብዙ እየተሻሻልክ መተካል ቀጥልበት 🙏
@HaimanotTefera-te4of
@HaimanotTefera-te4of Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@EmyWaketta
@EmyWaketta Ай бұрын
ራፋቱኤል ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ ነገር ይገርመኛል❤ ማኔ እናመሰግናለን
@Seifumulugeta-nh7tg
@Seifumulugeta-nh7tg 3 күн бұрын
ራፋቱኤል የኢትዮጵያን ትንሳኤ እንድታበስር አምለክ በዚህ ዘመን የፈጠረህ ሰው ነህ።ጸጋው ይብዛለህ።ማኔ ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴን፡ደሞዝ ጎሽሜንና ሌሎችንም አቅርብልን።እ/ር ይባርካችሁ።
@DaneilTadesse
@DaneilTadesse Ай бұрын
መምህር መስፍን 7 ቁጥር ደራሲ ቢቀርብ ማኔ ለተመረጡት ነብሳትብቻ ስለ አገራችን ትንሳሄ ይነግረናል❤❤❤
@tigistzewdu3892
@tigistzewdu3892 Ай бұрын
ተባርክ
@shitayebekele4182
@shitayebekele4182 Ай бұрын
ወንድማችንን በድጋሚ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል በጣም የሚገርም ሚሰጥር ነው እየሰመሁ ያለሁት ለወንድሞቻችን እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@Ezana_Bekele
@Ezana_Bekele Ай бұрын
"አልፈልግም" ያለው በጣም ተመችቶኛል 😊
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 Ай бұрын
ማኔ እኛ ያልተነገረን ብዙ ነገር አለ ገና... ከፈለግን እናገኘዋለን.... በርታ አንተ...ፅና..ቆፍር.. እውቀት ፍለጋህ ራሱ ያደርስሃል
@sewhun-uv7qe
@sewhun-uv7qe Ай бұрын
Nefse yewededetch conversation !!!!
@alem7337
@alem7337 27 күн бұрын
thanks ራፍቱኤል እውቀትህን ስላጋራህን
@BirukKassie-oe4qq
@BirukKassie-oe4qq Ай бұрын
Woww 🎉🎉🎉🎉🎉
@amenayelign4808
@amenayelign4808 Ай бұрын
መማኔ ይስማእከ ወርቁን ጠጠይቀው ብዙ እደሚያውቅ እገምታለሁ::ምናልባት ሊያጠፉት የሚፈልጉ ሰዎችም ከእውቀቱ ጋር የተገናኘ ይመስለኛል:: በነገራችን ላይ ጀርመኖች ገነት ኢትዮጵያ ውስጥ እንደነበረች ያምናሉ:: ብዙ ታሪክ ነው ያለው. ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም እፅዋት ማብቀል የሚችል በአለም ብቸኛ ቦታ እንድለም በጥናት ደርሰውበታል::
@tesfumihretu5705
@tesfumihretu5705 Ай бұрын
Next time we will wait memhir Tesfaye abera, thanks a lot for mr. rafatoel
@nardoswendimu3390
@nardoswendimu3390 Ай бұрын
Rafa you are brilliant god bless you .Demoz goshema yekerebelen
@habtamoumer211
@habtamoumer211 Ай бұрын
ደግመህ ስለጋበዝክልን በጣም እናመሰግናለን ሁሉመ ነገር አንሎክ መደረግ አለበት
@mulugetayihun4939
@mulugetayihun4939 Ай бұрын
እመኑኝ ኢትዮጵያ በራሷ እውነት ትድናለች።አሁንም መልሰህ መላልሰህ ጋብዝልን ራፋቶኤልን!ማኔ ወንድማችን እንወድሀለን
@MisrakTesfaye-n4i
@MisrakTesfaye-n4i Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ትንሳኤያችንን ስላሳያችሁን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደስ ስላሰኛችሁኝ ደስ ይበላችሁ
@muledele5262
@muledele5262 Ай бұрын
ሰላም ራፋቶኤል በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተምራል ኢቲኤል የሚለዉን ሾውን ከቻልክ ቀጥልልን ፕሊስ በጣም የምከታተለው ሾው ነበር ባለህ ግዜ ሞክርልን I know that time money research it matters I hope you will continue for future with more thanks ❤❤❤
@aduaddis5957
@aduaddis5957 Ай бұрын
ራፋ እግዚአብሔር እወቀትህን ይባርክልህ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልን ወንድም
@garenchachannel4922
@garenchachannel4922 4 күн бұрын
OMG such a dynamic person who has a bunch of knowledge about our beloved country and the world thank you so so much. Manyazewal I appreciat your podcast just keep it up... We need more knowledge please we need tjis guy more than ever....
@alemalem7462
@alemalem7462 Ай бұрын
የእዉነት እናመሰግናለን ካለክ እውቀት ስላካፈልከን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@serkibelete7706
@serkibelete7706 Ай бұрын
😊😊😊ፃም ፀሎት ስግደት ንሰሀ በቃ ያልቀው ጥበብ መሰረቱም ፈፃሜውም ይሄ ነው ሌላው ሽልማት ነው መሰወር በለው ክንፍ ማውጣት ሁሉም የቅድስና የንፅህና ከቸሩ ጌታ የሚሰጥ ስጧታ ነው😊😊
@DagimDemssew
@DagimDemssew Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Ай бұрын
ትንሽ እዉቀት ያለን ትናንሽ ሠዎች ነን እራሳችንን የገደልነዉ እንዲሁም ሀገራችንን
@a20mas18
@a20mas18 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@yilfashew1621
@yilfashew1621 Ай бұрын
ደጋግሜ ደጋግሜ ሳዳምጠው ደግሞ ሌላ ደግሞ ሌላ ፍቺ ተባረኩ ደስስስስስስ የሚል ነው እናመሰግናለን
@kidistfarus8172
@kidistfarus8172 Ай бұрын
ራሴንና ሀገሬን የሚለውጥ ትልቅ አቅም እንዳለኝ መንገድ ስለከፈታችሁልኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Ай бұрын
ይህን ሰው ማድመጥ እድሜን ከትህትና ጋር ያስተምራል💚💛❤🙏አልጠግበውም ሲያወራ ቢውል ድጋሜ አቅርብልን ብዙ የሚሰጠን አለ💚💛❤🙏🌼🌺
@meserettamirat8629
@meserettamirat8629 Ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤❤❤
@fraolmulu8225
@fraolmulu8225 Ай бұрын
ፕሮግራሙን ለሁለተኛ ጊዜ ነው ደግሜ እያየሁት እና ማንያዘዋል ጥንቃቄና እራስን መጠበቅ ከማስተዋል ጋራ ይፈልጋል ኢትዮጵያን ማጥናት ቀላል አይደለም ያለህ ፈላጎትና ስሜት ግን በጣም ደስ ይላል በርታ!!
@edmeman6266
@edmeman6266 Ай бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እንደዚ አይነት በሳል ሰዎችን የትኛውም ሚዲያ ወደፊት ወተው እንዲያወሩም ለትውልዱም ይሄን ለነብስም ለስጋም የሚበጅ እውቀትን እንዲያካፍሉ አያደርግም፤ አንተ ግን ይሄን እያደረክ ነውና ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏
@HenokGetachew-h3r
@HenokGetachew-h3r Ай бұрын
አመሰግናለሁ እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@YaredoYared-ew7ez
@YaredoYared-ew7ez Ай бұрын
ራፋቱኤል ምን ማለት ነዉ ስሙ ደስ ይላል
@fasikatadeleberi2545
@fasikatadeleberi2545 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን ነው ማለት ምችለው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 Ай бұрын
Thanks so much 🙏 This is what Memhr Tesfaye is teaching us,
@elaybright8884
@elaybright8884 16 күн бұрын
በጣም የሚገርማችሁ ፈረንጅ ተብየው በጣም የሚጠቀሙበት የሚስባቸው ትምህርት የነስማዝያን አሰራር ነው ጥንቆላ ህጋዊና ቀረጥ የሚከፈልበት ቁጥጥር ያለበት ስራ ነው። አለም ሁሉ ለዲያብሎስ የተገዛ ነው እስራኤል በለው አረብ በለው እንደ እኛ የተልከሰከሱ ናቸው አለም ታስጨንቃለች በሙሉ ተሸናፊ ነው ለአጅሬዉ።
@ሔNoክ
@ሔNoክ Ай бұрын
ምታቀርበው ፖሮግራም ሀፊፍ ነው ግን እንደአስተያየት በቃለመጠይቅ መሀል የምታሰማቸውን ድምፆች አስቀር አንዳዴ የምታሾፍ ይመስላል።ዋው ፣ እም
@exodus134
@exodus134 Ай бұрын
🤔
@HewanTeshome-m9l
@HewanTeshome-m9l Ай бұрын
‪@rafatoel‬ እንቁ የሆነ ልጅ ነው! ረዥም ጊዜ ሆኖኛል ዩትዩቡን ስከታተል! መድሐኒዓለም ይጠብቅህ ወንድማችን! ያቆይልን ብዙ ምስጢር እንድንማር!
@Kokebe-o3l
@Kokebe-o3l Ай бұрын
አድሜ ከጤና ሰቶ ከእዚህ በላይ እንድታሳውቁን ፊጣሪ ይፍቀድልን የሀገራችን ትንሣኤ ያፍጥልን😢😢😢😢😢😢
@fikreloulabiy1159
@fikreloulabiy1159 Ай бұрын
ባልጩት ሲል በጣም ነው የገረመኝ ልጅ እያለሁ የማስታውሰው ነገር አለ እናቶቻችን እኮ የሊጥ ማቡኪያ ውስጥ ያስቀምጡ ነበር አሁን ነው የገባኝ ለካ የሰላቢ መንፈስን ለማራቅ ነው ለካ እጅግ ይገርማል ኧረ ፈጣሪ እባክህን ወደ ቀደመ ጥባችን መልሰን ።
@MeronWTinsay
@MeronWTinsay Ай бұрын
ማኔ በጣም የሚገርም ከአይምሮዬ በላይ የሆነ ደስስስስስስ የሚል ፖድካስት ነው ። እውነት ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ማኔ እንደኔ ሀሳብ የምትችል ከሆነ አባ ገብረኪዳንን ሄደህ ፖድካስት ብትሰራ ከሳቸው እልፍ ነገር የምናውቅ ይመስለኛል። አንተም በርታ የሚገራርሙ ድንቅ ሰዎችን ስለምትጋብዝ ክብረት ይስጥልን።
@SerkeAssefa-s6m
@SerkeAssefa-s6m Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜውንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ።
@garenchachannel4922
@garenchachannel4922 4 күн бұрын
After this I am your no 1 subscriber love it...
@hiwotdawit6830
@hiwotdawit6830 Ай бұрын
በጣም እየተከታተልኩት ነው ልዩ እውቀት ማኔ ወደ ጥበቡ እኝድንመለስ ፈጣሪ ይርዳን። እውቀቱ ልዩ ነው ያስተምራል እንዴ? አረ ክላስ በጀመረ ማኔ የምታቀርባቸውን የጥበብ ሰዎች ቀጥልበት በርታ። ❤❤🙏🙏
@ethiopiaabyssinia9261
@ethiopiaabyssinia9261 Ай бұрын
ደግመህ ስላቀረብክልንእናመሰግናለን።
@wealth29
@wealth29 Ай бұрын
እጅግ ድንቅና የሚጠቅም ቆይታ
@EMIBATEBEYHNUMagrsa
@EMIBATEBEYHNUMagrsa Ай бұрын
እናመሰግናለን ደግመህ ስላቀረብህልን ❤
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Ай бұрын
ይገርማል በመንፈስ እና በስጋ ማፍቀር የተለያየ ነው። ልቤን ነው የነካው❤ የታደለ ልጅ ነው
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Ай бұрын
የሚግርም ነው እግዚአብሔር ፈቀደው መስለኝ የህ ትምህርት ለዓመታት ጥያቅ የነበረኝ ተመለስልኝ አመስግናለ ለእግዚአብሔር ለምን ኢ/ያ እንድህ ሆነች እል ነበር ለካ ያልተነገርን ስንተ ነገር አለ ለላ ድሞ ለምን በከፉ መንፋስ እኛ እንጠቃለን ማንስ ፈጠራችው በተለይ የቤተስብ መንፈስ እንዴ እንድሆነ አማጣጣችው የሚገርም ነው በጣም ስጣየቅ ነበር ኣሁን ግን ተመለስልኝ እጅግ አመስግናለው ለካ ከኛ ሀይል ለመንጠቅ ነው የህን ሁሉ መካራ ይምያድርስብን እኔ ለዓመታት ኣይኔ ያመኛል ግን የቤተስብ ዛር ነው እግዚአብሔር ይመስገን እየተሻለኝ ነው እስኪ በፆሎታችው ኣስቡኝ
@bizuayehutebeje7730
@bizuayehutebeje7730 Ай бұрын
Amlake Egziabeher huletachihun abzito amlito asfto ybarkachihu
@GirmaSerani
@GirmaSerani Ай бұрын
ማኔ እናመሰግናለን ራፋቱኤል ፀጋውን ያብዛልህ
@BirhanuAnteneh-c5q
@BirhanuAnteneh-c5q Ай бұрын
ወንድሞቼ በርቱልን ከናተ በጣም ብዙ ነገሮችን አየተማርን ነው ማኔ እናመሰግናለን ተስፋችን አንተ ነህ....
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል፡ ይኸ ትዉልድ ወደራሱ እንዲመለስ ትምህርት ያስፈልገዋለሁ፡፡
@ageritudemeke1912
@ageritudemeke1912 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ነፃ ያወጣናል ትንሳኤያችንን ያሳየናል የታመነ አምላክ ነው።ስሙ ለዘለዓለም በፍጥረቱ ሁሉ ይመስገን ።
@BisratTesfaye-bo7eq
@BisratTesfaye-bo7eq Ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ።❤አረ በጣም ነው የተማር ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤
@hennytingdahairhacker
@hennytingdahairhacker Ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏🙏🙏
@rediattsegaw
@rediattsegaw Ай бұрын
ዋዉ በጣም ድንቅ ቃለ ምልልስ ነበር እናመሠግናለን
@lizazewdu1514
@lizazewdu1514 Ай бұрын
It's incredible egzabeahar yebararkeh❤
@HailemickelBelete
@HailemickelBelete Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@MskDiresi
@MskDiresi Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@TewodrosNegatu-d7t
@TewodrosNegatu-d7t Ай бұрын
ድንቅ ነው
@FrehiwotAbdulahi
@FrehiwotAbdulahi Ай бұрын
እናመሠግናለን በርቱ
@AzebTsegaye-t2k
@AzebTsegaye-t2k Ай бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ❤
@samgk1614
@samgk1614 Ай бұрын
I live in the west and I see everything this man is talking about.Our spiritual life has been arid. We need more knowledge like this, we need more of these people. Egzabheir yibarkachu!
@dagimdendir26
@dagimdendir26 Ай бұрын
ተባረኩ 🥰🥰
@Cfgffffd
@Cfgffffd Ай бұрын
ራፋ ፈጣሪ ስላሴ ይባርክህ ማኔ አመሰግናለሁ ተባረኩ ፡፡
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 996 М.
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН