ስንገናኝ ሙሉ ፊልም Sinegenagn full Ethiopian film 2021

  Рет қаралды 369,108

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

Sinegenagn full Ethiopian movie 2021 ስንገናኝ ሙሉ ፊልም

Пікірлер: 251
@alainalnf140
@alainalnf140 3 жыл бұрын
ወድ የሀገሬ ልጅቺ ከቤተ ሰቤ ተለይቶ ከሀገር ርቆ ከመቅረት ሊያድናቸው እውነት ሞትም ስርግም በሀገር ያምራል
@molozolo577
@molozolo577 3 жыл бұрын
L😭😭😭😭😭👐👐👐👌👌👌❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
😭😭😭 ewnet new man ende hager
@naema3396
@naema3396 3 жыл бұрын
ሳህ
@maramarya2235
@maramarya2235 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ።
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 3 жыл бұрын
😍💚💛❤️ ✞✞✞ የአምላካችን ምህረት ፣ ቸርነትና ረድኤት ከሁላችንም ጋር ይሁን ! ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ለሕዝቦችዋ ደግሞ ጤናን ፣ ፍቅርን ፣ ወንድማማችነትን ፣ መተሳሰብን ፣ መቻቻልን ፣ ፀጋን እና ብልጽግናን አትረፍርፎ ያድልልን !!!✞✞✞ ❤️💛💚😍
@ሶስናተሸሞ
@ሶስናተሸሞ 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፍልም ነው እውነትን የያዘ ለግዜው ይጎዳል ከኔ ሕይዎት ጋር ይመሳሰላል እውነትን ብዬ ብዙ መከራ አይቻላው ግን አሸንፋለሁ ብዬ ተስፋ አለኝ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 3 жыл бұрын
😔😔😔😔እንግዲህ 2 ነን በይ ጸሎት ለኔም አደርጊ አዉንስ እወነት በ mፋብት ጊዜ ተስፋሽ 😔😔😔እንጃ እይት እወነት የ ሴጣን ዎን እኮ 😔😔😔እንጃ.አደራ እወንት ካሽነፍችልሽ መልሱን ጻፍልኝ እኔም ተስፋ እንዳደርግ...🤲🤲🤲🤲
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን በስደት ላይ የጭንቅት ማስታገሻ ስለሆነልን አርቲስቶቻችን በርቱልን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ስለ ሀገራችንም አንድነት ሰርታችሁ ትውልዱን እንደምታስተምሩ ተስፋ አለኝ 👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👌👌👌
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Amsegnalhu sela film selasafke
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
💘💘💘💘💘 አንኳኖ ደና መጣችሁ እስታ የሚኪ አድናቂዎች የት አላችሁ በማርያሞ አሳዩኝ
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 3 жыл бұрын
😍💚💛❤️ ከምርጦች ምርጥ ውስጥ አንዱ የሆነው "ሚካኤል ታምሬ(ሚኪ)" እና በዘመን የቴለቪዥን ድራማ "ሕይወት(ሒዊ)" በሚል ገፀ-በባህርይ የድራማው ፈርጥ ሆና የምናውቃት ፤ በፊልሙ ኢንደስትሪም ጥሩ ጥሩ ሥራዎችን እያቀረበችልን ያለችው "ፀደይ ፋንታሁን" የተካተቱበትና የሚተውኑበት ስለሆነ ጥሩ ፊልም እንደሚሆን እገምታለሁ - መልካም ዕይታ !❤️💛💚😍
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
የሚኩ አደናቄወች እጅአውጡ ልቁጠራችሁ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማርከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@eden2056
@eden2056 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 anchinem madam yargeshe konjo
@tarkwaabebd9274
@tarkwaabebd9274 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@akon2422
@akon2422 3 жыл бұрын
@Mery Abebe Mery Abebe አሜን አሜን አሜን
@ኤንገራገሯ
@ኤንገራገሯ 2 жыл бұрын
Amin يرب
@ms2736
@ms2736 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ዝንድሮ ምንም ነገር አልሳካ ብሎኛል በዱአ በፀሎት አትርሱኝ
@emybekele718
@emybekele718 3 жыл бұрын
Tsfa almqrt .Xlot marg 🙏
@helenfiker4916
@helenfiker4916 3 жыл бұрын
አይዙሽ ያልፋል
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣምደስይላ ሚኪ አድናቂህነኝ ሁላቺሁ ኑሩልኝ እድሜናጤናተመኘሁ፡
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 3 жыл бұрын
ዋው! ሚኪ የሁላችሁም ተደምሮ በጣም አሪፍ ልብ አንጠልጥል አጨራረሱ የሚያምር በርቱ የአገሪ ልጆች!
@ቃልየማርያምልጅ-ቀ4ኰ
@ቃልየማርያምልጅ-ቀ4ኰ 3 жыл бұрын
ሁሌም ቢሆን በሰዉ ልጅ ህይወት ዉስጥ ነገ ሚስጥር ናት👌
@umayaumayaa5098
@umayaumayaa5098 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ አጓጊ ፊልም ነው እዮት የመዳም ቅመሞች እንቅልፌን ቀጥቸ ነው ያየሁት
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር በያለንበተ የጠበቀን🙏🙏
@መቄዶንያንናፍቃለሁ
@መቄዶንያንናፍቃለሁ 3 жыл бұрын
ኡፍ እንዴት አባቱ ሚጣፍጥ ፊልም ነው አስተማሪ በሚገባ ሚኩ እኮ ነፍስ ነው ምትዘራበት ፊልም ላይ ኑርልን!!!
@kirubealabrham3085
@kirubealabrham3085 Жыл бұрын
ሚኪ እና ፀዲ ሁለቱም በጣም ይመቹኛል!!! የትወና ብቃታቸው ልዩ ነው!!!
@zerguat
@zerguat 3 жыл бұрын
የተዋናዮችን ትልቅነት ያየሁበት ፊልም ነው ጎበዝ ተዋናዮች የወደቀ ስክሪፕትን ህይወት ይዘራሉ ፣ ሚካኤል ታምሬ፣ ፀደይ ድንቅ ትወና!! ፀደይ ግን ባንድ ብጫ ልብስ ሶስቴ????
@abesema4572
@abesema4572 3 жыл бұрын
ክፋትን የነገን እስርቤት ትልቅ መለክት ነው በገንዘብ ወንድምህን እህትህን ሀገርን የምትገድል ወጣት ተማር ተማሪ እናስተውል ቸር ያሰማን
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 жыл бұрын
ዛሬ መልካም ማድረግ ለነገ ማበደር ነው እውነት ነው ሀሪፍ ፊልም ነው
@የትግራይልጅ-ጀ8ጐ
@የትግራይልጅ-ጀ8ጐ 3 жыл бұрын
ዎው አሪፍ ፊልም ነው ሚኮ ያለበት ፊልም ሁሌም👌👌
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@realfacts7595
@realfacts7595 3 жыл бұрын
wow Miki your acting skills is magnificent. I love this movie it teaches a lot!!
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፍትህ ሕግ ከምንም በላይ እምነት ያስፈልገዋል በምንም ማይለወጥ ማይቀየር ብቻ ፍቅርም የራሱ ገፅታ አለዉ ሕግም ሌላ ገፅታ አለዉ ግን ተናቦ ተዋህዶ ሌላ ታሪክ ይሰራል አገሬ ፍትሽ አይጓደል እዝቦችሽም ፍቅርና ፍትህ ቢረዱት ደስ ይላል ለእዉነት ብንቆም ምነኛ ፈጣሪ በማረን እደኛ አደለም እንጂ አምላክም ኢትዮጲያዬ ፍትሕ ላቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 жыл бұрын
ከምኔም ከምኔው አለች ደመቁ 🤣🤣🤣🤣 ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በቆፈረው ጉድጓድ ራሱ ይገባል የሚባለው እንደዚ አይነቱ ነው ለሱ ክፋት ሲያስቡ ወደራሳቹው 🙉🙉🙉🙉🙉🙉
@m.m9702
@m.m9702 3 жыл бұрын
ከምኔው ከምኔው 😜😜😜😜😜😜
@misrach2350
@misrach2350 11 ай бұрын
❤😂😂😂😂
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቀል የእኔ ነው ይላል።
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሰው በቆፈሩት ጓዴጓድ እራሱ ይገባል
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
when road is blocked by an obstacle dont get out your car and try to remove , it could be trap.
@kassawhassen9136
@kassawhassen9136 3 жыл бұрын
ሃሪፍ ነው ያገሬ ልጆች ልገራችሁ ሁለት አመቴን ጨርሼ እረፍት ሂጀ ከመጣሁ በኃላ ሴትዮየ ተቀየረችብኝ 1300እሪያል ትከፍለኛለች ሞዴስ ሻንቦ ቅባት እንተርኔት በብርሽ ግዢ ብላኝ ቁጭ ሁልጊዜ ትጮሃለች ፀበዋ በጣም ተቀይሮ ነው ያገኘኃት እስኪ ምክር ቢጤ ለጉሱኝ ብየ ነው ፊቷ እሾህ ሆነብኝ ተሳቆ ኑሮ ሆነብኝ
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 3 жыл бұрын
ስትመለሽይ እንዲህ ነው እማርጋቸው ሁሉን ነገር አችይ እምገዥይ ከሆነ ደሞዝ ትጨምርሽ
@toyba8814
@toyba8814 3 жыл бұрын
አይዞሽ በትግስት ያዣት አትነጋገሪ ክባስባት ለመውጣትሞክሪ ውደ
@kassawhassen9136
@kassawhassen9136 3 жыл бұрын
@@iloveethiopa9966 እኔም ደመወዝ ጨምሪ አልኳት ስላት ሠራተኛ ሞልቷል እፈልጋለሁ አለችኝ ስትለኝ አንች እኔን አገሬ ላኪኝ አልኳት ብታይ ሸረኛ ሆነች በጣም ከመጀመሪያ ቢሆንኮ ችግር የለም ነበር ሂጀ መጥቼ መተኛ የለኝም 4 ልጆች ጋር ነው የምተኛው እንቅልፍ ማረፊያ ክላስ የለኝ
@kassawhassen9136
@kassawhassen9136 3 жыл бұрын
@@iloveethiopa9966 የሠራተኛ ክላስ ከሌላት ማንም አይሰራላትም የአረብ ልጆች ጋር ተተኝቶ ስራ ለመስራት ይከብዳል
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 3 жыл бұрын
@@kassawhassen9136 አይዞሽ ማሬ ፈጣሪ ይርዳሽ ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ ካልተመቸችሽ ወይ ራሳፍርሽ ወይ ሌላ ቤት እንድሰሪ ትፍቀድልሽ
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
አሪፍ ነበር መጨረሻው ግን አላለቀም ትርሲት እና ወድሟ ምን እደሆኑ መታወቅ ነበረበት 😘😘💚💛❤️ሠላም ለኢትዮጵያ
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
This movie may have part 2
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 3 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን!!!
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ያስተምራል በርቱልን
@Lovejoy955
@Lovejoy955 3 жыл бұрын
ምኪ ላቭ ዩ ❤️አይኖችህ ትልልቅ ናቸው😊
@ይችነችሀገሬ
@ይችነችሀገሬ 3 жыл бұрын
😁😁😁😁
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ 3 жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት አለው። "አለም ላይ በአሸናፊነት የሚቆሙት ታጋሽ ልብ ያላቸው ናቸው በዛሬው ጥቁር ቀን ውስጥ ነገን አሻግሮ የሚያይ ብርሃናማ ልብ ካለህ ነገህን ታስውበዋለህ ዛሬን ልክ መሆን ለነገ ማበደር ነው። ክፋት ግን የነገ እስር ቤት ነው።"
@Asnake5830
@Asnake5830 3 жыл бұрын
የቁሜን ሂወት የቀየርክ አምላክ የኔእኔንም ሂዉት ቀየረዉ
@ራቢሰእድኒ
@ራቢሰእድኒ 3 жыл бұрын
ቃነን አይቼ ሶዳሬ ስገበ ከ ከታመ ወደ ገጠር የሄድኩኝ ይመስለኛል በዘ ለይ መስታወቂየው በዘ ለይ የወራደ ፍልም ምኑም አይጥም እሄ ግን አርፍ ይመስለል ልየው እና እኮመንታለሁ
@thasupreme7826
@thasupreme7826 3 жыл бұрын
መጀመሪያ የራስህን አማረኛ አፃፃፍ ችግር አስተካክል እና ሰለሰው ችግር ታወራለህ ገበሬ😏
@ራቢሰእድኒ
@ራቢሰእድኒ 3 жыл бұрын
@@thasupreme7826 አራ የኛ አራደ
@የማክቤልናፋቂስደተኛዋ
@የማክቤልናፋቂስደተኛዋ 3 жыл бұрын
@@thasupreme7826 ገበሬ ስድብ አይደለም 🤨
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
የቀንቅንህ ነጭ አምላኪ
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@lovethes3150
@lovethes3150 3 жыл бұрын
ደስ የሚል አጨራረስ
@dinukeyradin5617
@dinukeyradin5617 3 жыл бұрын
ፀዲ የኔ ምርጥ በጣም አድነቂሽ ነኝ ስልክሽን አጥቼወለው
@rahmetahmed867
@rahmetahmed867 3 жыл бұрын
ወገኖቸ ፍቅር ሲሳይ ነዉ ስቃይ እስኪ ንገሩኝ ፍቅር የያዛችሁ አበድኩልሺ ሞትኩልሺ ሲለኝ ንሮ ዛሬ ይህዉ ትቶኝ አግባ እኔም በአረብ አገር እያለቀስኩኝ ነዉ መላ በሉኝ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
የኔውድ አይዞሸ የደረሰበት ያቀዋል እኔ ካልፈልገው ቀርቦ ሰሸነፍ እራቀኝ አሁንአግብቷል እኔግን ሰውመቅረብ አቃተኝ እና በረታበይ
@saleh9397
@saleh9397 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዜር ላአንች ያለውን አስቀምጦልሸል
@ራቢሰእድኒ
@ራቢሰእድኒ 3 жыл бұрын
ሲሚ መሬ ሰትገቡ መለየየታቹ ሌለ ከሱ የታሸለው ሊመጠ መገድን ከፍቶልሸላ ገበሽ እመኝኝ ከጠነከርሽ ምርጥ ሰው ታገኛለሽ እሽ እሱንም አመስግኝው ከ ህይወትሽ ስለወጠ ገበሽ እሄ ከንቱ በሱ ቤት የሸወደሽ መስሎታል
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
ተገላገላችሁ አንዴዝህ አይነት ሰው አግብቶም ያቃትልሻል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ ለምን ቴለቅሻለሽ እሱኮ ሲጀመር ላንቺ አልተፈጠረም ፈጣሪ ያንቺ ያለዉን ይሰጥሻል
@user-feker
@user-feker 3 жыл бұрын
ዋው ፍትህ ለኢትዮጵያ ። ፍትህ ፍትህ
@biliseahmed1386
@biliseahmed1386 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@HabariNetwork
@HabariNetwork 3 жыл бұрын
WOW
@meskiethiopiawit6385
@meskiethiopiawit6385 3 жыл бұрын
ያምራል
@lazezadubai1080
@lazezadubai1080 3 жыл бұрын
Wowo tebakkawu betama temichitoingal
@hareglulu8331
@hareglulu8331 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 👍
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 жыл бұрын
ህዊዬ ናፍቀሽኝ ነበር ቤርቱ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Arif new le iwinet meqom lesew zer hulu tasifeligal xiru timirt new inamesegunaken
@solekebe7628
@solekebe7628 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ
@hami1628
@hami1628 3 жыл бұрын
1ፊልሙ አሪፍ ነው በጣም 2ተዋኒያኖቹ ሁሉም ጎበዝ ናቸው 3ከዚ ፊልም የተረዳሁት ይቀመጣል እንደ አደራ ሰውም ክፉም ሰራ ደግም ሰራ ሁሉም የእጁን ያገኘዋል ይቆይ እንጂ መች ይቀራል (ወንድሙ ጅራ) የህግ ትምህርቴን አስታወሰኝ ካቋረጥኩ በኃላ I’m not happy at all 😢 ስንማር ጠበቃ ማለት ውሸትን እውነት አድርጎ ተከራክሮ ማሸነፍ ነው እያለ ሁሌ ሚሰብከን አንድ ነፈዝ lecturer ነበር
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 3 жыл бұрын
ዊ ሂዊ ዘነጥሽበነ እኮ እግዚኮ በላይክ ለከለክነሽ መጠቅሽ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ደመቁ በጣም ነው ያሳቀችኝ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ሚኪዬ ትለያለህ አድናቂህ ነኝ
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
ፀዲ አንቺ ስላለሽበት ነው የማየው አንደኛ ነሽ በርቺ
@yrgg1047
@yrgg1047 3 жыл бұрын
Betam betam liba yemanka asetamari ye melkamantana weyama yematefonta leyunta yamasaya yemasetamira teru betam teru film new 👌 ♥ 👍
@makiadugna9748
@makiadugna9748 3 жыл бұрын
Hiwot endi nat bezu mesewat yasekefelal esua gin betam asazenechign gin film new enji🙄🙄🙄🙄😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😢😢😢😜😜😜😜😜😜
@yrddijk8936
@yrddijk8936 3 жыл бұрын
ለእውነት መቁም ዋጋ ያስከፍላል : ክፋትና ገንብ ውጤቱ ከንቱ ነው !!!!!
@ዜድሻእናፈራህ
@ዜድሻእናፈራህ 3 жыл бұрын
ትክክል ማምየ
@mohammadahmed1712
@mohammadahmed1712 3 жыл бұрын
እውነትነው ምርጥፊልም
@mebratayele759
@mebratayele759 3 жыл бұрын
ሁሌ ሁሌ የወንጀል አንድ ስውን ዘና የሚያረግ አቅርብ ወንጀል ግድያ እስኪ ስውን እያሣቀ ትምህርት አቅርብ
@aldaam9276
@aldaam9276 3 жыл бұрын
አሪፍ አሥተማሪ ፊልም ነው
@simenehtadege1518
@simenehtadege1518 3 жыл бұрын
thnak you that is nice
@ttygh4996
@ttygh4996 3 жыл бұрын
Wow arif film new bartu
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Aerif new Ethiopia Egzabehir selam yadaragalan
@tesfaun7888
@tesfaun7888 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች እንዴ አላችሁ
@ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጸ4ኘ
@ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጸ4ኘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሁላችን
@እክሩነኝስልጤዋ
@እክሩነኝስልጤዋ 3 жыл бұрын
አለን አልህምዱሊላህ 🌹😘
@eyu6354
@eyu6354 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ
@umayaumayaa5098
@umayaumayaa5098 3 жыл бұрын
ደመቁ2ግዜ ተደረጋለች ማርገዟ ይረጋገጥልን
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 3 жыл бұрын
ሜኬ ካለ ባያምርም ያምራል
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@mamaelnathanmama8594
@mamaelnathanmama8594 3 жыл бұрын
Abet yemchershaw part....betam des yelale gobzoch ....👏👏👏👏
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 жыл бұрын
The best movie
@Hellakingo
@Hellakingo 3 жыл бұрын
kemr alkesku
@ስምረትአያለው
@ስምረትአያለው 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው ያምራል ♥
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 3 жыл бұрын
ያምራል በረቱ
@feradesa9188
@feradesa9188 3 жыл бұрын
ስጠብቀው ነበር
@sarauae2998
@sarauae2998 3 жыл бұрын
ዋውው ብሎ ዝም ነው
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 3 жыл бұрын
ደሰየሚለፊለመነወዋወ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 жыл бұрын
I love you mikiye
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 3 жыл бұрын
እውነት ትግል ይብዛባት እንጂ ሁሌም አሸናፊ ነች !! ምርጥ ፊልም 👌
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Ewnet hulem waga yaskefilal zarem hone nege ....ewnet wagawa betam wud new.
@Enkokelish
@Enkokelish 3 жыл бұрын
ድንቅ ና የተዋጣለት ተሻጋሪ መልዕክት
@besu1219
@besu1219 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው፡ አጨራረሡን ጥሩ አልነበረም ቢያንሥ ወንድሞዋ ታሥሮ ማሣየት ነበረባቹ፡ ሚኪ ገልፆታል ግን በቂ አደለም
@gent5836
@gent5836 3 жыл бұрын
Good movie. But the end is not clear. Why did the guy killed her?
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 3 жыл бұрын
Arif asetemari film naew
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ስላም ለሁላችን ይሁን አሪፍናቆነው ኑእንየውይችን መኪና መዝጋት እኛልጅ እያለን እንተገብራት ነበርአይልጂነት
@umayaumayaa5098
@umayaumayaa5098 3 жыл бұрын
Plz part 2
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
ቃሊቲ የ4ኛ አመት ተማሪ ነበር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hawaali8775
@hawaali8775 3 жыл бұрын
The best
@ዜድሻእናፈራህ
@ዜድሻእናፈራህ 3 жыл бұрын
ወይኔ እፈት ያዛዝናል ያአላህ
@bellagelay9878
@bellagelay9878 3 жыл бұрын
ደስይላል
@mek1934
@mek1934 3 жыл бұрын
ጡሩ አስተማሪነዉ
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Correct Good Wife
@abuzertube2476
@abuzertube2476 3 жыл бұрын
እውይ አንድ አይነት ልብስ አንድአይነት ፀጉር እስታይል ፊልሙ አሪፍ ነበረ ግና ትርሲት ተብዩዋ የቡቲክ ባለቤት ሆና ሳስት ልብስ አንድ ሂማን ሄር
@marthaethio3211
@marthaethio3211 3 жыл бұрын
እስቲ አይታቹ የጨረሳችሁት ልየው አሪፍ ነው እስቲ እስከ ቅዳሜ አሳውቁኝ እይው ወይም አትይው በሉና አመሰግናለሁ ለትብብራቹ
@hiwetbekele5000
@hiwetbekele5000 3 жыл бұрын
እይዩ ምንም አይል ግን የሚካበድለት አደለም እደተመልካቹ ሊለያይ ይችላል
@habtamlakterefe3451
@habtamlakterefe3451 3 жыл бұрын
የሞኝ ፊልም
@suzananeb9861
@suzananeb9861 3 жыл бұрын
Arif film new
@fikrtefanta2606
@fikrtefanta2606 3 жыл бұрын
Wow
@selamawitambasel7147
@selamawitambasel7147 3 жыл бұрын
ውይ ሚሀባ😂😂😂😂
@FaisalFaisal-vk3xy
@FaisalFaisal-vk3xy 3 жыл бұрын
Ayi set gedayim adangim nesh
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
Alayewuutim gena gin Miku ale Miku kale arif film.nw shufuti ,,jemerku.
@Blaletadesatadesa
@Blaletadesatadesa 7 ай бұрын
እንደዚ አይነት ቆሻሸ ወንድም በይሰጠኝ ይመኛለሁ ለጠፈዉ ጥፈት ለህግ እጁን ብሰጠ ኖሮ ትርሲት በሂዎት ትኖር ነበር
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
Yes you right don’t need meeting with the prime minister he only talk talk no nonsense
@makimaki1382
@makimaki1382 3 жыл бұрын
Hi wedoche yagere lejoche kamtate bohala wada hagera lehade naw baselam gebi balhug
@sadeyareyes6234
@sadeyareyes6234 3 жыл бұрын
እዴትነው ህርፍነው ልሹፈው
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 3 жыл бұрын
ካሜሬካን ምንም አይነት ግንኞነት አልፍልግም የኤትዪ ጠላት ናት ጠላትን አንፍልግም
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
haha
@hiwotalamrew984
@hiwotalamrew984 3 жыл бұрын
😄😄😄
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 3 жыл бұрын
ኧረ ባክሽ ጉራ ብቻ😏
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
😁
@selamtube4846
@selamtube4846 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ለሀገራችን ስጥልን ኢትዮጵያን ጥብቅልን። ፣፣ እስኪ ደምሮ መደመር የሚፈልግ ብቻ ወደ ቻናሌ ብቅ ይበሉ ።
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
vitz sint gebachi ? lewushima dinget kegezawu waga liweq biye nw
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 127 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 49 МЛН
Quiet Night: Deep Sleep Music with Black Screen - Fall Asleep with Ambient Music
3:05:46
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:52:03
ሁለት ወዶ Ethiopian Movie Hulet Wedo - 2018 ሙሉፊልም
3:44:51
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:52:03
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН