ለአጥንት ጤንነት እና ጥንካሬ መመገብ ያለባችሁ 8 ጠቃሚ ምግቦች

  Рет қаралды 20,428

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

4 ай бұрын

#አጥንት
#ምግብ
#healthtips
🔴ማድያት ምንድነው ? በምን ይከሰታል? | ምልክቶቹ | አይነቶቹ እና ምርመራዎቹ
• ማድያት ምንድነው ? በምን ይከሰታል...
🔴ጭንቀት የሚያስከትላቸው 10 አደገኛ በሽታዎች
• ጭንቀት የሚያስከትላቸው 10 አደገኛ...
🔴እርግዝና በክትትል በስንት ቀን ይታወቃል ?
• እርግዝና በትክክል በስንት ቀን ይታ...
🔴የሆድ ድርቀት
• የሆድ ድርቀት | የሚከሰትበት ምክን...
🔴ለደም ግፊት ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች
• ለደም ግፊት ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች
🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ
• በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ ...
🔴ብርቱካን ለጤናችን የሚሰጠን አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
• ብርቱካን ለጤናችን የሚሰጠን አስደና...
🔴የፅንስ እንቅስቃሴ መቼ ይሰማል ? የፅንስ እንቅስቃሴ መቀነስ ምክንያቶቹ ምንድናቸው?
• የፅንስ እንቅስቃሴ መቼ ይሰማል ? ...
🔴 በእርግዝና ወቅት የሚከሰቱ አደገኛ ምልክቶች
• 🔴 በእርግዝና ወቅት የሚከሰቱ አደገ...
🔴 ቴምር በእርግዝና ወቅት የሚሰጠው የጤና ጠቀሜታዎች
• 🔴 ቴምር በእርግዝና ወቅት የሚሰጠው...
🔴 የስኳር በሽታ ምርመራ እና ህክምና
• 🔴 የስኳር በሽታ ምርመራ እና ህክምና
🔴የጡት ህመም የሚያስከትሉ 9 ምክንያቶች
• 🔴 የጡት ህመም የሚያስከትሉ 9 ምክ...
🔴 የእርግዝና አንደኛው ወር
• 🔴 የእርግዝና አንደኛው ወር
🔴ከ40 አመት በኋላ ለማርገዝ የሚረዳችሁ ጠቃሚ ምክሮች | Pregnancy after 40
• ከ40 አመት በኋላ ለማርገዝ የሚረዳ...
🔴ከወር አበባ በኋላ እርግዝና መቼ ይፈጠራል ? | When did pregnancy will occur after period
• ከወር አበባ በኋላ እርግዝና መቼ ይ...

Пікірлер: 18
@zelekafeleke5271
@zelekafeleke5271 12 күн бұрын
ዶ/ር እኛ እኮ ግራ ገባን የቱን እንተግብር አንዱ ወተት የጡት ካንሰር ያመጣል ስላለ ይኸዉ ብዙዎቻችን ወተት አቁመናል እባካችሁ ሃኪሞቻችን ተነጋገሩና ወጥ የሆነዉን ነገር ንገሩንና የምንወደዉንና ጥቅሙን የምናዉቀዉን ወተት በነጻነት እንጠቀም !!!!!
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 күн бұрын
የት ነው ወተት የጡት ካንሰር ያመጣል ሲባል የሰማሽው ? ምንም የተረጋገጠ ነገር የለውም።
@user-kq5hl1kp4d
@user-kq5hl1kp4d 2 сағат бұрын
እናመሠግናለሁ እኔምየባይታሚንድእጥረትናደምማነስ አጥትመልፈሥፈሥአለብ ላድሠሞንይጠፋልመልሦይመለሣል
@hayattesema4388
@hayattesema4388 4 ай бұрын
ትክክል ዶክተር እኔ ራሡ እርጂና ሣይመጣ ተሥኖኛል በሥደት ሆኘ በ30 አመቴ ሣልወልዲኳ ሣሥበው ተሥኖኛል ምንም አልኮል አልቀምሥ አልሀምዱሊላህ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 ай бұрын
አዎ አጥንት ከ 30 አመት በኋላ ማደግ ሳይሆን loss ነው የሚያጋጥመው። ስለዚህም ያልኩትን ምግቦች ተመገቢ። እንቅስቃሴ አድርጊ። ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን ተከተይ።
@wossensegedmesheshabelache5250
@wossensegedmesheshabelache5250 Ай бұрын
ዶ/ር መበላት ያለባቸውን በአማርኛ ብትነግረንስ
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 20 күн бұрын
ስላም ዶክተር ትምህርትህን ስምቼ ስብ ሰብእስክራይብ ላይክ አርጋለሁ እና እኔ ግራ እጄ ምንም ሳይሆን ያመኛል ማለት አላወኩም ምን እንደሆነ ግን ያልካቸውን በብዙም ባይሆን እጠቀማለሁ እስኪ መፍቴውን ብታስረዳኝ እንደመርፊ ይወጋኛል ስሜቱ ምቾት አይስጠኝም
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@butterfly2349
@butterfly2349 14 күн бұрын
Plese Dr i'm vitilgo patient , telm what too eat and Avoid , Please
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 14 күн бұрын
በቅድሚያ እያመሰገንኩኝ👍ቶፉው ለአጥንት ጥሩ ነው እኔ ብዙ እጠቀማለሁ ግን የአጥንት መሳሳት አለብኝ አሳ አለርጅክ ነኝ 👉ግን ከይቅርታ ጋር ይሔ የእርሶ ድምፅ ነው .... ጉራማይሌ የሚሉት ዩቱብ በውሸት ድግሪዎቹ ያሉት ሰላላ እሱ መሰሎኝ በጥርጣሬ ነው የሰማሁት .....
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 14 күн бұрын
ጥያቄዎት አልገባኝም። ምን ፈልገው ነው ?
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 14 күн бұрын
ካጠፋሁ ይቅርታ ካልገባዎት ይተዉትና ወደ ችግሬ መፍቴ ብንገባ ይሻለኛል በማለት ልጠይቋት ምንም እንኳን ያለሁበት ሀገር ጥሩ ሕክምና ያለ ቢሆንም እንደ አጋጣሚ ሆኖ የኔ .... ሰለዚህ የኔ ችግር በቅርብ ጊዜ 6-8 ወር ነው የጀመረኝ ከአንገቴ የጀመረ አሰከ ወገቤ ,እግሬ,አጄ, በተለይ በቀኝ በኩል ነው ፊዞ,ኢሰቶፓት ,ወዘተ አድርጌአለሁ የጀመረኝ ወገቤን ነበር IRM.ታይቼ ነርቭ ነው በጣም የተጠበበ ቦታ ነው ያለው ምናምን አሉኝ ... አሁን እሰከ ጭንቅላቴ ውሰጥ ድረሰ ደሰ የማይል ሰሜት እየመጣ ነው የሚሰሙኝ ሰሜቶች ፍጥነታቸው በዛ ... ወክ አደርጋለሁ ግን የድሮ እንቅስቃሴ ማድረግ አልቻልኩም የሰጡኝን ለወገቤ መድሐኒት ሳልጀምር ግዚአብሕር ይመሰገን በፀበል ምናምን ትንሽ ደሕና ሆንኩ መድሃኒት ብዙ ተጠቃሚ አይደለሁም ምክንያቱም እዚህ ችግር የለም ብዬ ወሰጄ ያድርግልኝና አገሬ መግባት ምኞት ሰላለኝ እዛ ሰገባ የማግኘት እድሉን ባላገኝ በማለት በብዛት ኢቭን በኮረና ጊዜ የተፈጥሮ መድሐኒት ተጠቃሚ ነኝ አሁን ግን ሰለ አሰሰብኝ እንደድንገት ቪዲዮውን ሳየው ነው።ግን ከአመት በፊት ጉልበቴን የሚኒሰክ በአማርኛ ምን አንደሆነ አላውቅም መቀደድ/ደርሶብኝ ሰርጀሪ አድርጌአለሁ ይሔም የቀኝ አግሬን ነው ከእዚ ጋር የሚያይዘው ነገር አለ እንዴ ሰለ አበዛሁት ይቅርታ እየጠየቅኩ አደራ እባኮትን መልሶትን እንዳይነፍጉኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ ይገርሟታል ሁሉን ,ፅፌ ትንሽ ሲቀረኝበመሐል ማሰታወቂያ መጥቶ የፃፍኩትን ሁሉ አጥፍቶብኝ እንደገና ሰለፃፍኩኝ ማለት ነው/ ሰለ ፈጣን መልሶትም አመሰግናለሁ መልካም ሰንበት ይሁንሎት።
@user-oq5us5ek3m
@user-oq5us5ek3m 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ። like እና share በማድረግ በቅንነት ሌሎችንም አስተምሩ። ምልካም ጤና🙏
@user-ph3tl9oh4d
@user-ph3tl9oh4d 20 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@Gelaye-rs4gc
@Gelaye-rs4gc Ай бұрын
Tebarek kdusie rejm edmie kemulu tiena gar yisth
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Ай бұрын
አሜን 🙏እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@eyerusalematomsa5932
@eyerusalematomsa5932 Ай бұрын
እባክህ ቴሌግራም አድራሻ ካለህ ብሠጠን? ጥያቄዎችን ለመጠየቅ ከዩቱብ ይቀላል ብዬ ነው
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН