KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቦርጭ እና ውፍረት የማያመጡ ምግቦችን የምንለይባቸው መንገዶች እና በኦርቶዶክስ ዓብይ ፃም ይህን ይመገቡ
30:49
ያለመድሃኒት እንቅልፍ ለመተኛት የሚያስችሉ 7 ስኬታማ መፍትሔዎች !(How to Relieve Insomnia Without Medication )
22:04
It works #beatbox #tiktok
00:34
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
( foods and drinks bad for our bones ) አጥንታችንን የሚጎዱ ምግብ እና መጠጦች
Рет қаралды 155,541
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 464 М.
የኔ ጤና - Yene Tena
Күн бұрын
Пікірлер: 546
@negasenshew7085
4 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል እኔ ደስ የምትለኝ በእውቀትህ በችሎታህ ወገንህን ለመርዳት ጊዜህን ከባለቤትህ ከልጆችህ ቀንሰህ ለወገንህ ትደክማህ ሌላው ደሞ ተማርኩ ብሎ በዘርና በፖለቲካ በሽታ ታሞ ይሰቃያል ሕዝብን ለማጋደል አገርን ለማፍረስ እንቅልፍ አጥቶ ሲዳክር ይታያል እያደርም እጅ እጅ ይላል አንተን ግን እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ በጸጋ በበረከት በሀብት በኃይማኖት ይጎብኝህ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ
@fantayegezmu8578
10 ай бұрын
አንተ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እየጠቀምከን ስለሆኘ ግታ ብድራትህን ዮክፈልህ ደግሞም ይጠብቅህ።
@lizabellalulu7297
Жыл бұрын
ተባረክወንድሜ መልካምሠዉ
@andeesha2782
4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። አናመሰግናለን።በዚሁ አጋጣሚ ሰለ ወገብ አና የጀርባ ሕመሞችን አስመልክቶ ፕሮግራም ብትሰራ ምን ይመስልሀል
@hagerenuriy3504
4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ እናመሠግናለን
@lalim2294
4 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር ዳንኤል እነዚህ ይጎዳሉ ያልካቸውን ምግቦች የማላዘውትር በይበልጥ በዚህ 10 ዓምታት ውስጥ ወደ አትክልት የማደላ ነኝ ነገር ግን የአጥንት መገጣጠሚያዎቼ በብዙ ችግር አለብኝ። ከዚህ ሌላ መጠንቀቅ የሚገባኝ ሊኖር ከቻለ ምክርህን ብትለግሰኝ። ጌታ ይባርክህ
@yeshizewde5491
4 жыл бұрын
የኔ ታማኝ መረጃ ስለሆንክ ዕግዝአብሄር ላንተም ጤናሕን ይሥጥሕ
@የእናትጓዳ-አ1ረ
3 жыл бұрын
ዶር ዳንኤል ጤና እድሜ ይስጥልን ከክፉ ይጠብቅህ የተባረክ ከጸባይ ጋር
@yeshezewedie6287
4 жыл бұрын
Geta Yebarekeh DR.Dany
@amarechtamirat8377
4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ ትምርት ነው የሰጠኸን በጣም አናመሰግናለን
@solomngudisa7693
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሚገርምና የሚደንቅ ትምህርት ነው
@mululove1700
4 жыл бұрын
ዋው ደኩተር ከልብ እናመሠግናለን በጣም የምታሥተላልፋቸው ትምርቶች በጣም ምርጥ ዋና ዋና ትምህርቶች ናቸው
@hanitile9304
5 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ብዙ ተምረንበታል በርታልን
@zewdituesayas4475
9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ብዙ እየተማርኩብህ ነው::
@ኤልጋቦር
4 жыл бұрын
በእውነት የሚጠቅም ዕውቀት ነው የሰነቅነው። ከልብ እናመሰግናለን።
@meklitm2033
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@asegedechligaba1137
Жыл бұрын
እውቀትን ሰለሰተ ማርከን. በጣም እናመሰግና ለን 👌👌👌
@mulutrfe3988
4 жыл бұрын
እግዚያብሄር፡ይባርክህ፡እኔ፡በጣም፡ነው፡የጠቀመኝ፡አንተን፡በመከታተሌ፡ጓደኛዬንም፡አመሰግናለሁ፡ሼር፡ስላደረገችልኝ፡ብዙ፡ለውጥ፡አለን፡፡፡፡ብዙ፡ትምህርት፡እግኝተናል፡፡እናመሰግናለን፡፡ዶ/ር ዳንኤል፡፡
@tsetad1546
4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ።ተባረክ ሌላው ያጋድላል እንደ አንተ ያለው መልካም ስው ያስተምራል ተባረክ እንዳንተ ያለ ይብዛልን።
@tegesttegegne710
4 жыл бұрын
Amen yabzalne ebdant aynetyne
@tesfatesfa4438
5 жыл бұрын
ይገርማል ሆ ብዙ እወቅት እንድናገኝ ሰለረዳህን እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይባረክ (ግን አንድ ነገር ገረመኝ የእግዚአብሔር ጥበብ እና ጥበቃው ☝
@meskeremmerawibetemariam4514
4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው እኔ አጥንትሽ ሳስትዋል ተብዬ በሳምንት አንድ ግዜ መድሀኒት እወስዳ ለሁ ካልሲየም እና ባይታሚን ዲ እሁን መጠየቅ የፈለኩት ምን ኣይነት እስፗርት ብስራ አጥንቴን ማሐንከር እችላለሁ🙏🙏🙏
@kukuwondifraw5798
4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እኔ የስኳር 2ዓይነት አለብኝ እናም እንዴት ነው ኢንተርሚተንት ዳይት ማድረግ የምችለው??? መድሃኒት ጠዋት አማሪል 1ሚግና 500ሚግ ሚትፎርሚን እወስዳለሁ ማታም 500ሚግ ሚትፎርሚን እናም ምክርን ብትለግሰኝ????
@yenetena
4 жыл бұрын
@@kukuwondifraw5798 ትችያለሽ ፣ 1.በቀን ሁለቴ ትበያለሽ 2.የመጀመሪያ ብግብ ጠዋት እኩለ ቀን ሁለተኛ ምግብ ማታ 12 ሰዓት በኢትዮጵያ ከመድሃኒትሽ ጋር 3.ይህ የሚደረገው ከግል ዶክተርሽ ጋር በመነጋገር እና የደምሽን ስኳር በየጊዜው በመለካት።
@kukuwondifraw5798
4 жыл бұрын
@@yenetena እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@eexx9570
4 жыл бұрын
ቁጥራህን ላክልን
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
4 жыл бұрын
እናመሰግንሀለን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ
@melissa38485
3 жыл бұрын
ZEREH YIBAREK MELKAM WONDEM🙏
@ilovetsfmcal1128
4 жыл бұрын
ዶክተር አግዛቤሄር ይሰጥህ የሥጋ እና ቡና በራሴ የሞከርኩት ነገር ከ10 አመት በፊት ጉልበትና አግሬ የመኘ ነበረ አሁን ሰጋ ባጠቃላይ አቆምኩ በጣም ደህና ነኝ አሞኘ አየቅም Thank you Dr.
@mesmakabebe461
4 жыл бұрын
Dr thank you Very informative can you please do on migraine
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
2 жыл бұрын
በእውነት ግሩም ነው
@sneyjmal5700
3 жыл бұрын
ዶከተር እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህይስጥህ 👍👍👍👍
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
እኛም ከልብ እናመሰግናለን ዶ/ር/ ጌዜህን ሰለሰዋህልን እድሜና እውቀቱን ጨምሮ ይሰጥህ መልካም ጊዜ ከነመላው የቤተሰብህ።
@IsraelHaileselassie
7 ай бұрын
በጣም አመሰግናሁ❤❤❤❤❤
@tamraabi1751
4 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ የኔ መልከ መልካም
@aviya5907
2 жыл бұрын
ቀጥተኛው መንገድ መርቶታል ። አንቺም እህቴ ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ !
@suzijeshwa1734
4 жыл бұрын
Thank you tebarek
@geremew8763
4 жыл бұрын
አመሰግናለው ጌታ ይባርክክ
@emanetamam8838
2 жыл бұрын
Allah yagizik.bertaa👍👍👍
@solianahailu4074
2 жыл бұрын
waw amazing dr my God Bless You More And More
@shakiramohamad3359
4 жыл бұрын
አላህ እድሜከጤናጋር ይስጥልን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ሹክረ
@mebrateasaminew8030
3 жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር ዳኒ ባጣም አብዝቼ ነበር ቡና የምጠጣዉ አሁን ግን ቀንሳለዉ።
@enenegn5719
Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶር።🙏🙏ሁሉነገር ሊሚትካለዉ አይጎዳም። የሚጠቅም ነገር እንኳ ከበዛ ይጎዳል
@lottigemechu1906
8 ай бұрын
You are amazing teacher
@سارهسليمان-ج1ع
4 жыл бұрын
ዶክተር ዳንዬ ጌታ ይባርክህ በጣም ነው ይስትማር ክን ቅላለ አይድልም ይወንት በዙ ትከታይ አለህ በርታ
@jerytedy600
Жыл бұрын
You are so good my brother.
@wudneshdigafe9215
2 жыл бұрын
Egziabhar yistlen.
@genettsegaw9219
4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው
@בימנטקחסיי
4 жыл бұрын
በጣም በጣም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ወንድሜ። በርታልን።
@alitabrhane9926
4 жыл бұрын
Tebareke tena edeme abezeto yecemerelek yalemenem kefaya metenkekek ena meswegede yalebenen edenweke seladereken
@madinnahasiin737
4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን ቀጥልበት
@habeshanag8012
4 жыл бұрын
ዶክተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እናመሰግናለን
@kidesteshetu3968
4 жыл бұрын
መልካም መስራት ለራስነው ደክተር ጥሩ ትምህርትነው
@serkalemhagos6058
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@sabawoldu8472
4 жыл бұрын
THANK YOU tģ GOD BLESS YOU 4
@elenig2297
4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@rakebchaka9577
3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስራ በሙያህ በሚገባን ቋንቋ ስለምታስረዳን በጣም አመሰግናለሁ። የተወሰኑ ቪዲዮችን በማየት ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ ፈጣሪ ጤና እድሜ እውቀት ጨምሮ ይስጥህ because you shared the knowledge well and decently thankyou again.
@nokiathanks7193
4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
@gghhhvggg6964
4 жыл бұрын
ወንድማችን እናመስግናለን ብዙ እየተጠቀምን ነው ክበርልን ኑርልን ክፉ አይንካህ ግን ይቅርታ አርግልኝና እንግሊዘኛውን በተቻለህ መጠን በምንሰማው ብታደርግልን ጥሩ ነበር እኛም ያልተማርነው እንዲገባን እናመሰግናለን
@chunawegayehu2448
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 👏👍
@tsigiewasihun133
4 жыл бұрын
Berta geta yebarkeh!!
@endriastariku6426
4 жыл бұрын
Wow Dani wishing you long live
@moharali7513
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ. ወዲሜ
@netsiskitchen7169
3 жыл бұрын
Thank you your sharing
@michaelwoldemedhin2346
4 жыл бұрын
Thanks Brother!
@zemenworket4446
4 жыл бұрын
Betam enameseginalen doctor kechaliki ebakihin sile thyroid problem asitemiren thank you
@mekidesgodisgreat2293
4 жыл бұрын
Weyi gud ene kenune mulu bena seteta new yemewulew kaltetawu tameme new yemewulew oh my god thank you very much my bro
@fikertezewdie3411
4 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ጠቃሚ። እውቀት ነው ። ዩትብ ላይ። የማይረባ ስውን። የማያንፅ ነገር ከ ማስተላለፍ። ይልቅ ለወገን የሚጠቅም። ነገር እናስተላልፍበት። ዶ/ር ዳንኤል። ተባርክ።
@beyuger7201
4 жыл бұрын
ተባረክ በቡዙ
@meronwolde6520
4 жыл бұрын
DR Danale takes so much Good blasé!!!!!!!!!
@hanaalem535
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባክህ እናመሰግናለን
@senayyakob2283
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@michealgher368
4 жыл бұрын
God bless you Dr
@kudustsegay4413
4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ዶ/ር ዳኒ በጣም እናመሰግንስለል በርታልን ከጎንክ ነን።
@Janhoy723
4 жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን!
@bfekaw
4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመስግናል በተጨማሪም የወገብ ሕመም ላይ ት/ት ብትስጥበት ብዙ ሰው የሚጠቅም ነው ።
@belhumamo797
Жыл бұрын
ዶ። ር ዳኔ ተባረከ ብዙ ተምረናል ስለ ቡና በኩላ ሌት ላይቸግር አለው
@alemtamiru4786
4 жыл бұрын
ለምክርክ በጣም እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ. ጌታ ይባርክህ
@khadijabashir9436
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥልበት ብዙትምህርት አገኘሁበት
@yordanoskidane5394
4 жыл бұрын
ብልቢ የመስግነካ ክቡር ዶክተር።
@flagflag9466
4 жыл бұрын
ዶክተርየ የምፈልገውን ትምህርት ነው ያስተማርከው ጥሩ ትምህርት ነው
@gonfstsehay5797
4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እግዚያብሔር ይባርክህ!
@shimachashwalelign1816
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ጠቃሚ ትምህርት ነው እስቲ ስለኮሊስትሮል ደግሞ ቢያስተምሩን የዘመኑ በሽታ ስለሆነ ይጠቅመናል
@sala-id7bn
4 жыл бұрын
ዘግይቼ ስላወኩህ አዝናለሁ ቀሪ ህይወቴን አተን ስከታተል ነው የምኖረው
@memyself5301
4 жыл бұрын
1. ጨው የበዛባቸው ምግቦች 2. ቡና (Caffeine) 3. Soda ((ለስላሳ መጠጦች) 4. Alcohol (የሚያሰክሩ መጠጦች) 5. Red meat ( ቀይ ሥጋ) -------------- 6. ስኳር
@abinezerabinezer1595
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን አንቺም የዶ/ር እረዳት አርገንሻል በቅንነት መፃፍሽ ጠቀመንድጋሚ አነበብነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@yenetena
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስለትብብሮዎ!
@abinezerabinezer1595
4 жыл бұрын
@@yenetena ይገባሃል ምስጋና ከሁሉ በላይ የሆነዉ ጌታ ደሞ እረጅም እድሚ ጤና ሠላም ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ እኛም በምክርህና በትምህርትህ ደስተኛ?ነን ::😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬
@weghta3315
2 жыл бұрын
Tahnk you so much 💓💗❤💖💕
@naser884
4 жыл бұрын
great thanks bro
@haymanotlema9001
4 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናላን በርታ እግዝያብሄር አምላክ ይርዳህ
@addiszemenjembere4600
3 жыл бұрын
Thanks!
@almazeyassu6532
Жыл бұрын
Thanks for your help with all people 👍🙏
@GanetGanet-ku6ic
8 ай бұрын
አመሰግናለው ዶ ር ቡና ያለ ጨው አልጠጣም ከዛሬ ጀምሬ ባዶ እጠጣለው ❤❤👍👍
@abebabahrishum1387
4 жыл бұрын
በጣም ግሩምና ትምህርት ሰጭ ነው ።ተባረክ
@akiberhe2555
3 жыл бұрын
Thank you.
@hajssjjss1154
4 жыл бұрын
ስለመረጃው እናመሰግን አለን በርታልን
@yslammm9275
4 жыл бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን በጣም ተምሬበታለው እግዚአብሄር ዘመንክን ይባርከው ያንተን ትምርት መከታተል ከጀመርኩ ቡሀላ ከብዙ ነገሮች ተቆጥቢያለው አመሰግናለው ቀጥልበት
@orionchristian8837
4 жыл бұрын
Wooow endet ygermal timhrt bet yegebahu yahl des yalegn edme ena tena yestln tebarek nurlin
@frewenikflezghi1020
4 жыл бұрын
Tebarek
@selam38786
4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በእዉነት ትሁት ነህ!!
@mullugetachew3448
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው።
@nuneshfatarderashshenyatfa6685
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለ ወንድሜ በርታ
@abebutola1689
4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@yemifekadu5888
4 жыл бұрын
Thanks Doctor
@mekidesgodisgreat2293
4 жыл бұрын
Egnam betam new menamesegen migerem temert new yagegnewubet lebetu yemejemeriye kene new #god bless you
@mimi.jiesusiscoming7793
Жыл бұрын
dr enameseginalen
@ababiya_1087
4 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ!! ኑርልን። ከጥሬ ስጋ ጋር ዝምድናዬ በጣም ጥብቅ ነበር።አሁን ግን አንተን አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።ክበርልን!!
@rozaghebrelul1251
4 жыл бұрын
ዋውው ባጣም ኣስደናቂ ትምህርት ብዙ ኣዲስ ነገር ያወኩበት ነው እጅግ ኣመሰግናለሁ
@tesfayeabaye6511
Жыл бұрын
ደክተር አቅርቦትህ በጣም ደስ ይላል ይቀጥል።አንድ ጥያቄ አለኝ በሙቸት ሰውነቱ የተጓሳቆለ ወድቆ እጁ ቢሰበር ምን ቢወስድ ቶሎ ይጠግናል?ለምትሰጠኝ መልሰ በቅድሚያ አመሰግናለሁ።
@fitsumyitbarek1559
4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ኘሮግራም ነው ገና ለኘሮግራምህ አዲስ ነኝ መስራትን ባላቅም ሁለት ጥያቄዎች ነበሩኝ እንድትሰራ ፍቃደኛ ከሆንክ 1 ነርቭ እና ጎይተር እባክህ ካልሰራህ ብትሰራ እላለሁ አመሰግናለሁ
30:49
ቦርጭ እና ውፍረት የማያመጡ ምግቦችን የምንለይባቸው መንገዶች እና በኦርቶዶክስ ዓብይ ፃም ይህን ይመገቡ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 264 М.
22:04
ያለመድሃኒት እንቅልፍ ለመተኛት የሚያስችሉ 7 ስኬታማ መፍትሔዎች !(How to Relieve Insomnia Without Medication )
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 76 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
15:45
Ethiopia | በዚህ ዓመት እነዚህን 8 ጤና አቃዋሽ ምግቦችን ጨርሶ በመራቅ ጤናችንን እንከባከብ | በተለይ የልብ በሽታ ያስከትላሉ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 80 М.
30:20
ETHIOPIA :(Type 2 diabetes )እነዚህ ምልክቶች የስኳር በሽታ እንዳለቦት ያረጋግጣል ፣ በሽታውንም መቀልበሻ ውጤታማ መፍትሔውንም እነሆ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 299 М.
24:21
ETHIOPIA : ጤናዎትን በፅኑ ከሚያቃውሱት እነዚህን 5 የምግብ አይነቶች በጭራሽ ወደ አፍዎ ድርሽ አያርጉ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 632 М.
24:41
INGERA :እንጀራችን ውፍረት ለመቀነስ እና ለዲያቤትክስ ታማሚዎች ሳይንስ ምን አለ?
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 207 М.
18:48
ETHIOPIA | አርቲራይተስ( Arthritis) በሽታን የሚያባብሱ 7 የምግብ አይነቶችና የሚቀንሱ የምግብ አይነቶች Food to avoid | Arthritis
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 195 М.
15:41
Ethiopia | አፕልሳይደር ቪኒገር እነዚህን ከባድ የጎንዮሽ ጠንቅ እደሚያስከትልና መፍትሔውን ሳያቁ እዳይጠቀሙ | Apple Cider Vinegar
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 54 М.
25:43
ምን እንመገብ? እንዴት እንመገብ? ከ ስነ-ምግብ ባለሞያዋ ቤተልሄም ላቀው ጋር። ማህደር ሾው//Mahder Show
Ubuntu
Рет қаралды 1,1 М.
17:55
3 ማራኪ ጠረን እንዲኖረን የምንከተለው ህጎች ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 54 М.
15:36
Ethiopia |የላም ወተት ሁሌ መጠቀም ለካንሰርና ለቆዳ ለእንጀት በሽታ ያጋልጣል የሚባለው እውነት ነው ወይ? መሉ መልሱ እነሆ |በምርምር ውጤት የተመሰረተ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 89 М.
31:08
እነዚህ 10 ምልክቶች ካለቦት ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ፈጥነው ወደ ሐኪም ጋር ይሩጡ!!
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН