ለጥያቄወቻችሁ መልስ ይዘን መተናል

  Рет қаралды 29,929

Reisa ረኢሳ Tube

Reisa ረኢሳ Tube

Жыл бұрын

ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ቤተሰብ ስላረጋችሁን እናመሰግናለን

Пікірлер: 248
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
0913728247 ቤተሰቦቻችሁን ሰርፕራይዝ እዳረግላችሁ ወይም ኬሚሴ ቦታና ቤት መግዛት ለምትፈልጉ ብቻ በዋትሳፕ ና በቴሌግራም ያናግሩን
@ghch53
@ghch53 Жыл бұрын
ቦታ ፈልጊልኝ ኬሚሴ
@Yesuffamily
@Yesuffamily Жыл бұрын
በዋትሳፕ ግቢና አውሪያት ትመልሳለይ
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 Жыл бұрын
ከሚሴ ወይም ኮንበልቻ ባጅጅ እፍልጋለሁ እስክ ጠይቅልኝ ቤተስብ
@azizaweloywa6057
@azizaweloywa6057 Жыл бұрын
በመጀመርያ እንኳን ለሀገርሽ አበቃች ቤተሰብ ጋር ስትገናኝ ያለቀስኩት ለቅሶ እኔጃ እኔ እኮ መህድን አስብና እናቴን አላገኛት ብየ ሳስብ ጪንቅ እያለኝ እተወዋለሁ እማ አላህ የጀነት ይበልሽ
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 Жыл бұрын
አገርሺ ግቢውዴ ያሉት ጋር አላህ በሰላም ያገናኝሺ እናትሺንም አላህ ለጀነት ይበላቸው
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c Жыл бұрын
እንደኔነሽ እኔም አግር እዳልገባ የናቴ አለመኖር መቶ ስንግር ይልብኛል ብቻ እንኳን ደስ አለሽ አገር ለገባችሁት
@asmakhalid2723
@asmakhalid2723 Жыл бұрын
ዝም በያቸው እኔ ወድጀሻለሁ ርግት ያልሽ ነሽ ልጁንም ሲያለቅስ እቅፍ አድርጋ ምሳሳ ስትሰጠው አይቻታለሁ ማልቀስ ደግሞ እናቱን ተለይቶ ላያለቅስ ነውደ እናትና አባትሽን ስታቅፊ በጣም ነው ያለቀስኩት
@mekamohamed7962
@mekamohamed7962 Жыл бұрын
ማሬ ልጁያቺመስሎኝነበር ደስብሎኝነበር በይእግዲያውስ አላህያሳድገው አለእናትይከብዳል አልፎላት ከልጇያግናኛት ያረብ
@EmamuTube
@EmamuTube Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ውዶቸ ሁላችሁንም ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r Жыл бұрын
ልጅ ሳያለቅስ ያድጋል እንዴ እጭ
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Жыл бұрын
እኮ ምን ላዉራ እኮ ነዉ አጭ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
ማሻአላ ስታምሩ ጀሚላየ ቦታው ዋው በጣም ደስይላል♥️🌷🌷💐💐💐😘😘❣️❣️🌹🌹🌹
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube Жыл бұрын
እህቴ ማሻ አላህ እኔ የመጀመሪያ ያየሁሺ ስበሪ እለቀቅሺው ቪድዎ ላይ እኳንም በሰላም ቤተሰቦችሺ ጋር ስትገናኚ በጣም ደስ ነው ያለኝ እኔም በቅርብ እገባለሁ ብየ እያሰብኩ ነው እንድሳካልኝ ዱአ አርጉልኝ ውዶች
@zd8699
@zd8699 Жыл бұрын
ሺኩረን እህት በጣም እናመሰግናለን እምፈልገዉን መረጁያ ነዉ የሰጠሺን👍👍👍👍
@allahkerm1795
@allahkerm1795 Жыл бұрын
አሚንን ሐያቲ ለዱአሽ አላሕ አገራችንን ሰላም አላሕ ያድርግልን መሻአሏሕ ያላችሑበት ደስይላል
@tee2911
@tee2911 Жыл бұрын
እንኳን ለቤተሠቦቺሺ ገባሺ እህት የኔ አባት አባትሺነው ያሳዘኝ አሏህ በሰላም እንኳንም አስገባሺ
@k.7854
@k.7854 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን ወደድኩሽ እርግት ደስስስ የምትይ ልጂ ነሽ አብሽሪ ውዴ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
ደስ ይላል አሁን ሰፊ ልብስ ልበሺ ማማየ
@user-gn5of4ro1q
@user-gn5of4ro1q Жыл бұрын
ማሻአላህ፡ጀሞዬእምርብሎብሻል፡በርቺ
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወድምሽ በጣም አሥተዋይ ይመሥላል ደሥ ይላል
@highqulti873
@highqulti873 Жыл бұрын
አሚን ማር 💗💗💗
@user-xg5my7nu8x
@user-xg5my7nu8x Жыл бұрын
ጥንክሩ. ማሻ አላህ. እናበርታታቸው. ያጀመአ
@zeynab4756
@zeynab4756 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላቺሁ እንዃን በሰላም ገባሽ ውዴ እንሻ አላህ እኔም ወደፊት ሀገር ገቢ ነኝ
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt Жыл бұрын
ማሻአላህ ወድምሽ እርጋታዉ ደሞም ትመሣሠላችሁ አደብ አላችሁ ማሻአላህ
@kuwaitindia611
@kuwaitindia611 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔዉድ
@user-bf4nc4ud5m
@user-bf4nc4ud5m Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላሸ ማዓረይ💙💙
@fatumaseidtube3150
@fatumaseidtube3150 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔ ሳኡዲ ነኝ ግን አገር ንሮ ከባዲ ነው ይላሉ የህዱትም ይበሳጫሉ እና አገር እገባለሁ ስል ይጨቀኛል ሳኡዲን መልቀቅ ምን ትመክሪኛለሽ????????
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ ጠንክሪ
@naemahnh5634
@naemahnh5634 Жыл бұрын
ዘበያቸው ውደ ጎበዝነሽ የኔማእ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Жыл бұрын
አሚን ማር
@user-fz8kr2cs1l
@user-fz8kr2cs1l Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ሀገርሽ ላዪ ያልምድሽ ነው የምለው አሜን በዪ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
አሚንየኔ ቆንጆ😘😘😘😘🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j Жыл бұрын
ወይ ጀሚላየ የኔቆጆ ገስም ተገናኝተን ነበር 209
@user-ry8ro7cx9p
@user-ry8ro7cx9p Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስይላል ለኛም እሄን ቀንይወፈቀንያረብ አላህይጠብቃችሁ ሰወቹ ወድሞቻቸዉ ጋረስዝናኑ ወይ መታደል አላህይጠብቃችሁ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@r6168
@r6168 Жыл бұрын
እኔም ቪዲውንሳይ በለቅሶነው የጨርስኩት ማሻአላህ ዴስይላል ያው እኔ ያስለቀሰኝ ነገር ቢኖር አባትሽን ሳይነው የኔም በስዴት አጥቼዋለሁ እዲህ ይቀበለኝ ነበር እያልኩ በተርፍ አላህ አባትሽን ያኑርልሽ አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያዲርግልን😍😍😍
@user-zt1md8rj3r
@user-zt1md8rj3r Жыл бұрын
እንኳንም በሰላምገባሸ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын
ጎበዝ እዳትቅም ወንድም እንደ ጫት አስቀያሚ ነገር የለም የምር እህት አትሳሳች በተለይ በክርስትና መቃም ክልክል ነው ወጣቱ ሱሰኛው እንጂ ትልልቅ አባት መቃም እረ ነውር ነው እስልምናን ቃሙ አይልም ሀቁ አትቃሙ ጉዳቱ እንጂ ጥቅም የለውም በተረፈ በርች
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@anshageta4745
@anshageta4745 Жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@user-nw1nb2he1h
@user-nw1nb2he1h Жыл бұрын
አሚን ውዶ እኔም አልቅሻለሁ ያኔየ ስገቢይ
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 Жыл бұрын
እስኪ ያልበላችሁን አትከኩ የኔ ውድ እንኳን በሰላም ገባሽ 💗💗💗🙏🙏🙏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@kadijayutub4053
@kadijayutub4053 Жыл бұрын
Amiiiin
@user-pq1to3ql7b
@user-pq1to3ql7b Жыл бұрын
መሸአላህደስትሉእኛንምለገርቺበሰላምየስገበን😘😘
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ረጋታሽ ደስ ምትይ ልጅ ከነሙሉ ቤተስብሽ
@fatumahussen6365
@fatumahussen6365 Жыл бұрын
ማሻከላህ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ
@ethiopia9559
@ethiopia9559 Жыл бұрын
እህት ዝም ብትያቸው እላለሁኝ ክፉ አናጋሪ ነው ሰውአላህ እኳን በሀያት ቤተሰብችሽን አገናኘሽ ልጁ ልጁ ይላሉ እስኪ የአረቦች ልጅች በስራአት አሳድጉ እዚህም አማና ተሰቶን ነው ምንሰራው ልጅ አለቀሰ ምትል ህፃን ትቶ እኛስ እናለቅስ የለም እዴ
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g Жыл бұрын
እህት በአላህ አፍ። በይኚ እኔ ነኚ። አንዴኛዋ። ልጁ ስላለኚ። አስተያየት። ጽፌ ነበር 🌹🌹🌹🌹🌹
@user-vp5zh5tq1n
@user-vp5zh5tq1n Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እረጋያልሽ ነሽ
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d Жыл бұрын
ማሸአላህ ወላሂ ታድለሽ እኔም ይሄ ቀን ናፈቀኝ
@user-wr7xo6xy9q
@user-wr7xo6xy9q Жыл бұрын
ማሻአላህ ልጥያቄውሁሉመልሰሻል ለኔምእደመመልሺልኝተሰፋአለኝ ብሰባሲበሰትቀንአለቀልሺ አደራመልሺልኝ ወርነውየቀርኝ
@user-sp4xb5ts4f
@user-sp4xb5ts4f Жыл бұрын
ማሻአላህ፣ዘመዶቼ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ሀገራችን ሲያምር💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘
@webnet4437
@webnet4437 Жыл бұрын
👍👍
@user-or5cj2cz5c
@user-or5cj2cz5c Жыл бұрын
ታድለሽ ግን የመጀመሪያግዜ ስትገቢ በጣም ነው ያለቀስኩት
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
አሰለሙሌኩም ወራህማቱላሂ ወባራከቱ መሻአላህ ቦታዉ ሲያምር
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@woreilutube2009
@woreilutube2009 Жыл бұрын
ቆንጅት ዱአ አድርጌልኝ ማሬ በጣም አንጀቴ ተንሰፈሰፈ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ።። ከእናቴከአባቴ ጋር እንድገናኝ ዱአ አድርጌ
@rabiyayousef9562
@rabiyayousef9562 Жыл бұрын
Betham gobzi nshi kojo
@mamanewus7381
@mamanewus7381 Жыл бұрын
እህት እንኳንም ላገርሽ አበቃሽ ደምሪኝ
@r6168
@r6168 Жыл бұрын
መጄመራ ሀገራችን ሰላም በሆነ
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt Жыл бұрын
እህቴ እኳን ደሥለሽ የኔቆጆ በርች እናት ና አባትሽንም እድሜ ይስጥልሽ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@zuzu12
@zuzu12 Жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ
@foziya9111
@foziya9111 Жыл бұрын
Aswrwb enkawn beselam gebash jemila esttii lengam sel bet enaa bota sheyac asayen hegawii yehon bet ena bado botaa kemisee lay
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
00251913728247 አኪድ ገዢ ከሆሽ በውጥ አዋሪን እሚሸጥ ቦታ እጃችን ላይ አለ ህጋዊ
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h Жыл бұрын
ጥያቄ አወጣጥ አታቅም መጀመሪያ ጥያቄውን መምረጥ አለባችሁ እየደጋገማችሁ ነውመልስየምሰጡት
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
እሺ እናስተካክላለን
@mamehusien1670
@mamehusien1670 Жыл бұрын
Enastekakelalen e.alah
@user-be7pz3tr9u
@user-be7pz3tr9u Жыл бұрын
🤣🤣🤣ትክክክል
@sanadalabdallat5415
@sanadalabdallat5415 Жыл бұрын
@@reisatube8247 እህት መልሽልኝ ከጥታ ስንቆርጥ ከዚህ ኮቻ ብለን ነው ወይስ ምን ብለን ነው
@taknowan5088
@taknowan5088 Жыл бұрын
مشاءالله
@gddh3588
@gddh3588 Жыл бұрын
ወይኔመታደል ከቤተሠብጋር በሠላምመገናኘት
@tube8843
@tube8843 Жыл бұрын
እፍ የኔ ተራስ መቸ ይሆን አስር አመኔ እህቴ ከዚህ ሀገር ባል ተገላግለሽ ነዉ በሰአት የገባሽዉ እኔ ባል ሳገባ ስፈታ ጉድ ሆኩ በዱአ አስቡኝ ጨቆኛል እፍ😢😢😢
@user-nn3fk6yr8c
@user-nn3fk6yr8c Жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበርካቱ አህለን ውደ የሠው ወሬ አትሥሚ ሠው እደሁ ያልበላውን ያካል እካን በሠላም ገባሽ
@anshatube
@anshatube Жыл бұрын
እኩን ዲህና መጣቻሁ
@fatma3189
@fatma3189 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ዴርባባ
@user-kl6ol8vk1d
@user-kl6ol8vk1d Жыл бұрын
እርጋታሽ ማሻ አላህ ነው ግን አለባበስሽን አስተካክሊ
@user-od7ls5bc4q
@user-od7ls5bc4q Жыл бұрын
መሸአላህእርጋታቹህደሰይላል
@user-my4lj8vy3p
@user-my4lj8vy3p Жыл бұрын
ማሺአለህ
@umuaymentube1893
@umuaymentube1893 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
ይች ቀን ልብስ ትደርስን ይሆን
@zd6333
@zd6333 Жыл бұрын
አይ ሰው መቸም ያልበላውን ያካል እጭ ምናለ የሰውን ሞራል ባነኩ ቢያለቅስ ምንችግርአለው ሙቀትኮነው እንዴትአያለቅስ
@saadakwt4013
@saadakwt4013 Жыл бұрын
👍👍👍
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p Жыл бұрын
ዋአልይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አመሠግናለሁ ብዙ ነገሮችን ሥላብራራችሁልኚ በረቱ እህት አማቾቹ ፈገግታ አይለያችሁ
@zuzu12
@zuzu12 Жыл бұрын
🌹🌹🌹
@rihana6922
@rihana6922 Жыл бұрын
ጥሩጥሩቢድውልቅቅለቤታቺሁአድስነው:አላህይጠብቅልንየሁላቺንንምቤተሰብ
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r Жыл бұрын
ልጅሽ መስሉኝ ነበር
@user-if7fr7eh5m
@user-if7fr7eh5m Жыл бұрын
ወላሂ ስወድሽ 🥰
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
አላህ ይውደድልኝ
@user-gn5of4ro1q
@user-gn5of4ro1q Жыл бұрын
አብዲ፡አድጎልማሻአላህ፡፡፡፡
@tee2911
@tee2911 Жыл бұрын
ቀጥታ ኮበልቻነው የምታርፊ እህት
@user-xp6eb3mw3n
@user-xp6eb3mw3n Жыл бұрын
አወ አለቸኮ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w Жыл бұрын
እኔ አልመክረም ቤተስብ ሳትናገሩ መህድ አብሶ እናቶቻችንን አይይችሉም ይደነግጣሉ
@user-rv5ic4cb7u
@user-rv5ic4cb7u Жыл бұрын
መሻአላህእኔለቤትሽአድስነኝበርችውዴ
@fatuma9695
@fatuma9695 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም አልቅቅሻለሁ ብቻ ለኸይር ነው
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Жыл бұрын
ማዳም አሰሪያችን ነች ማዳም ክክክክክክክ
@zenadmuhamad8058
@zenadmuhamad8058 Жыл бұрын
❤❤❤
@SalehSaleh-wl2ht
@SalehSaleh-wl2ht Жыл бұрын
❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@Asd-di5pc
@Asd-di5pc Жыл бұрын
እኔም በጣምነዉ ያለቀስኩት
@aagg2229
@aagg2229 Жыл бұрын
😘😘😘😘❤❤❤🥰
@simanushethiopia2476
@simanushethiopia2476 Жыл бұрын
Amen Amen Amen yene wude 🥰🥰🥰💖💖🙏🙏🙏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@simanushethiopia2476
@simanushethiopia2476 Жыл бұрын
eshi 🥰🥰🇪🇹🇪🇹💖💖🙏🙏
@xoyibaahamad7411
@xoyibaahamad7411 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ኣሁንም ኣለቅሣል ኣባትሺን ሣይ ዬናቴን ኣግት ይምሥላል ግን እኮ ኣሁን ዬለም በሠደት ሆነን ነው በሞት ዬተለየን 😢
@user-fb4md4qw4t
@user-fb4md4qw4t Жыл бұрын
እናት ና አባትሸ ጋር ስትገናኚ ያለቀሰኩት ለቅሶ😭 የኔሰ መቸ ይሆን
@fatishow4466
@fatishow4466 Жыл бұрын
💚💚💚💚
@lovemema2500
@lovemema2500 Жыл бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ቁጥራችሁን 😘😘😘
@jemilayimam5949
@jemilayimam5949 Жыл бұрын
ባልሽ ነው ወይ ግን?
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 Жыл бұрын
ሠላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ሀላልሺ ወየት ነው
@user-fg9pm2ow2v
@user-fg9pm2ow2v Жыл бұрын
ከተሰራ ኑሮ ይረክሳልል እባክሽ አትብሉ እንግባቤት
@toybaali4416
@toybaali4416 Жыл бұрын
ስደትእፍፍፍፍ፣ኑሮእደኖሩትነው፣ስለኑሮውድነትአታውሩን፣በሀገሪቆሎበልቶበሀገረመኖሪየተሻለነው።ስደትበኛይብቃ።
@user-to8dk5fs6n
@user-to8dk5fs6n Жыл бұрын
Ere shewedi lewt endet new si🤪
@mamehusien1670
@mamehusien1670 Жыл бұрын
Kkk endat new negeru
@jejieu8797
@jejieu8797 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-be7pz3tr9u
@user-be7pz3tr9u Жыл бұрын
አውቄ ነበር ያችልጅ እዳልሆነህ እህህህህህ ከባድነው እህቴ ልጅመልካ ሰበብነው የሚሸን
@h.7360
@h.7360 Жыл бұрын
ማሚያቻአደለምእደማረአላህይወፈቅሸአቻምአብሸራ
@fahedmohmmed9993
@fahedmohmmed9993 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውዶች በርቱ
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x Жыл бұрын
👍👍🍩🍩
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 102 М.
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,5 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 22 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 62 МЛН
እህቴ ቤት ምሳ ተጋብዤ
7:07
Reisa ረኢሳ Tube
Рет қаралды 18 М.
የዳሌ ስፋት...
9:48
Handeri Tube
Рет қаралды 84 М.
ጥያቄ እና መልስ ሰአዳ ተናደደች??
11:31
AWEL&SEADI
Рет қаралды 47 М.
ከውጭ መጣ
6:25
Reisa ረኢሳ Tube
Рет қаралды 8 М.
ያክስቴን ልጅ ልድር ገጠር ገባሁ
8:39
Reisa ረኢሳ Tube
Рет қаралды 17 М.
Chúa ơi - Hãy thử cái này #automobile #funny #shorts
0:12
hoang quach
Рет қаралды 36 МЛН
EQUIPAMENTOS TOP ? #moto  #motopeças
0:12
Moto Peças 10.0 - Diego Enzweiler
Рет қаралды 25 МЛН
Простой дворник с большим сердцем 🫶
0:25