⭐️ለ ወር የሚቆይ‼️ ቀላል የቅንድብ ቲንት አሰራር በቤታችን📌/ how to Natural look Tint brows at hom

  Рет қаралды 93,546

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 340
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው አለም ይሁን የተባረከ መልካም ጥሩ ዜና የምትሰሙበት ቀን ይሁን🌸💖🌸💖🌸💖🌸💖የገዛሁበትን ሊንክ ለጠየቃችሁ:- amzn.to/3wdbu9O ስሙን ወይም ፎቶ ለጠየቃችሁ :-Godefroy Tint Kit for Spot Coloring, Dark Brown መልካም ቀን🌸💖🌸💖🌸
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 2 жыл бұрын
መስኪ እህቴ በ አላህ ካየሺው መልሺልኝ ፀጉሬን ቀለም ልቀባ ፈልጌ ነበር ጉዳት አለው ወይ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
@@alrashdicreate654 እኔ ቀለም አልመክርም ያው ተቀብቼ ስለማላውቅ ቢሆንም የሁሉንም ሰው ፍላጎት አከብራለው የተጠቀሙ ካሉ ይመልሱልሻል
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 2 жыл бұрын
@@meskitube16 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
@seblefentaw6298
@seblefentaw6298 2 жыл бұрын
meskiye leshibet yemihon neger sirilin.
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 2 жыл бұрын
@@meskitube16 I will definitely try this 😍
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 жыл бұрын
ስላም መስኪ አላህ መላ ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ እድሜ ጤና ይስጥልን በጣም ነው የምውድሽ በርቺ አገራችንን አላህ ስላም አርግልን ፍትህ ለሰው ልጅ በሙሉ
@almazdejene285
@almazdejene285 2 жыл бұрын
መስኪ ምን ደስ እንደሚለኝ ታውቂያለሽ ካንች የዋህነትሽ ፍርሀትሽንም ስትሰሪ ያለውን ነገር ፊት ለፊት
@adinamiretu8364
@adinamiretu8364 2 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ነገር ነበር ከልብ አመሰግናለሁ እኔ የቅንብ ፀጉር የለኝም::
@danielhailu7189
@danielhailu7189 2 жыл бұрын
መስኪ በጣም አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ እኩል ነው ግን ድምጽሽ አይሰማም በጣም ነው የቀነሰው ራሄል ነኝ አምሮብሻል
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ ደሞ ዘና ነዉ ያረግሺኝ😂❤❤❤
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 жыл бұрын
ወይ መስኪ አሪፍ አማራጭ ነው ያሳየሽን እኔ እስካሁን የቅንድቤን ፀጉር ቀለሙን አስተውዬው አላውቅም አስታወሽኝ አመሰግናለሁ link አስቀምጭልን እባክሽ
@dagirose3802
@dagirose3802 2 жыл бұрын
Meskiye betam yamral endewum sira stheji sira akalelshi ye kul tata yelebshim
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
አዎ እረ ግዜ የለኝም ብታይ እንደገና ኮቪድ ዩኒት ስለሆነ ፊታችንን ስለምንሸፍን ኩሉ አልተመቸኝም ቅንድቤም ከለሩ ቢጫ ነው ወይ እንዳልተወዉ😍😄
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤ በጣም የምፈልገው video ,ነው ወላሂ
@rawdimamea4926
@rawdimamea4926 2 жыл бұрын
Arif new mashallah ene mekup newna mesraw endet new 1 wer yemer yekoyal
@ምህረትለኢትዮጵያዬ
@ምህረትለኢትዮጵያዬ 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል መስኪ
@soadsaleh4581
@soadsaleh4581 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም የምራል የኔ ማር
@metizeleke7824
@metizeleke7824 2 жыл бұрын
Meskiye betam amrobshal yamral getan ..meskiye madyat wetabign pleas yehoneneger bayegn eeee🙏🙏🙏
@romantesfaye160
@romantesfaye160 2 жыл бұрын
ስታምሪ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤
@gyuj5527
@gyuj5527 2 жыл бұрын
ሠዉ ሲቀነደብ ሣይ ያምራል እኔግን ፈርዶብኝ መቀደብ አልወድም ማሽአላ አችግን አምሮብሻል😍
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ 2 жыл бұрын
ያምራል ውዴ እናመሰግናለን መሲ ፍቅር
@Soli19831
@Soli19831 2 жыл бұрын
Meskiye betam amrobshal gobez enameseginalen
@tirsettshay4074
@tirsettshay4074 2 жыл бұрын
Meskeye yesegure mestir i wish bitaygni 💕💕
@selamtube7565
@selamtube7565 2 жыл бұрын
Maskiya yana wed enkuwan dahna matshelgi wow damo batam yamral enamsgnalwb
@almasahmad5494
@almasahmad5494 2 жыл бұрын
መስኪ፡በጣም፡ያምራል
@abebaeshete474
@abebaeshete474 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዘ
@Selam216selam
@Selam216selam 10 ай бұрын
betam yamral tiru nger new yasayshen
@yenetube313
@yenetube313 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እረ እንጠቀማለን
@fannyabera8254
@fannyabera8254 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ናቹራል ነው የሚመስለው የኛ ውድ መስኪየ እናመስግናለን ♥️♥️♥️
@meseretberhanu6042
@meseretberhanu6042 2 жыл бұрын
ቆንጆ ሰርተሽዋል ጉበዝ መስኪ
@heavenhaile169
@heavenhaile169 2 жыл бұрын
መስኪ ውዴ የምር ቆንጆ አርገሽዋል ኑሪልኝ መስኪዬ
@halimaessa3098
@halimaessa3098 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ጎበዝ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 2 жыл бұрын
ያምራል ቆንጆ ነው መስኪ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ጥሩ ዘዴ አመጣሽ
@mekdesgebre5393
@mekdesgebre5393 2 жыл бұрын
መስኪ አምሮብሻል እንደጅል እየሳኩ ነው ያየሁሽ የኔ ማር 💖💖💖💖💖💖💖
@ሙሉህብስት-ፀ1ገ
@ሙሉህብስት-ፀ1ገ 2 жыл бұрын
ያምራል በጣም
@haben5084
@haben5084 2 жыл бұрын
መስኪዬ thank you for shearing i will try it for sure ዛሬ ግን ድምፅሽ አይሰማም 🥰🥰🥰🥰
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል መስኪ ጎበዝ እኮ ነሽ 👏👏👏❤❤❤❤
@frelovefretube
@frelovefretube 2 жыл бұрын
ያምራል ያምራል መስኪ ቆንጆ
@ruthkebede4740
@ruthkebede4740 2 жыл бұрын
ሰላም መስክዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ሁሌ የምታስተላልፊው መረጃ በጣም ነው የማመሰግንሽ የተጠቀምሽው የቅንድብ ማጥቆሪያ ስሙን እባክሽን በደንብ ብታሳይኝ ደስ ይለኛል ተባረኪ ያቺው ተመችቶኛል መጠን ስላለው
@zewditubekana902
@zewditubekana902 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ የት ነዉ የሚገዛዉ?
@lishannigussie6529
@lishannigussie6529 2 жыл бұрын
1ኛ መስኪ ያምራል በጣም Ethio አለ እንዴ?እየሳኩ ነው ያየውሽ
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 2 жыл бұрын
Waw yee went siymirbish meski konjo 🙏
@antenehtsegaye7046
@antenehtsegaye7046 Жыл бұрын
meskiye betam nw yewededkut emokrewalew negewenu
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 11 ай бұрын
Wow, I love it
@hrititsegay242
@hrititsegay242 2 жыл бұрын
Wawww meskiye betam arif new Thank you end ene and tyake alegn Meskiye yefit samnayoch arif yemtyachewn ebaksh asayn wde ? Ltasayn tchyalesh
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
እሺ እማ አሁን የምጠቀመው Cera-Ve acne control ሳሙና ነው ብጉር ስለሚያስቸግረኝ
@hrititsegay242
@hrititsegay242 2 жыл бұрын
@@meskitube16 ok Amesegnalehu Meskiye 💖❤
@yayahala615
@yayahala615 2 жыл бұрын
ትልቅ ምሰጋና... አሰፈላጊ ነገር ሰለሆነ
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Жыл бұрын
እንዳንቺ ቆንጆ ነው❤🎉❤🎉❤🎉
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
ወይኔ መስኪዬ እንደኔ ፀጉር የለሽም መላጣ ነው ጥሩ መፍትሄ ነበር ግን ሀገር ቤት የለም እስቲ ሱቅ ክፈቺ ለኛ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@ሰሚራመሀመድአሊ
@ሰሚራመሀመድአሊ 2 жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ
@mesibezu8721
@mesibezu8721 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ልክ እንደኔ ነው ፍላጎትሽ ያምራል
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖👌👌👌👌👌👌
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
ስሙ ንገሪኝ ማሬ
@estertektel5987
@estertektel5987 2 жыл бұрын
ዋው መስኬዬ በጣም ያምራል
@እላናጎንደሬዋ
@እላናጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል መሰክየ እናመግን አለን ❤️❤️❤️❤️🥰
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 2 жыл бұрын
መሰክየ የኔ ውድ በጣም እነመሰግነለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሺ የኔ ቅን አንችን ካወኩኝ ቀን ጀምሮ ብዙ ነገሬ ተቀይሯል በረችልኝ የኔ መልካም ውድድድድድ💕🌹😘
@sionnigusie9301
@sionnigusie9301 2 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ በጣም ታምርአለሽ....
@hargtube216
@hargtube216 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስክዬ እንኳን ደህናነጣሽ የምር ሆደ ቆሰለ በሳቅ እኔ ስለሜማችል ማለት ነው ክክክክክክ
@hiwisha3183
@hiwisha3183 Жыл бұрын
ያምራል ግበዝ ነሽ በርቺ
@liyyaboruu1230
@liyyaboruu1230 2 жыл бұрын
Wawwww meski betam new yemitamirew keyet new yemigezaw? Pictur aseqemichilin 🥰
@Fevan1004
@Fevan1004 2 жыл бұрын
ዋውውውው ያምራል በጣም
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ
@hannapetros4307
@hannapetros4307 2 жыл бұрын
Wow looks nice and easy I like it meski
@enatmegra9989
@enatmegra9989 2 жыл бұрын
መስኪ ቆንጆ አይሠማም በደምብ
@selambekele7871
@selambekele7871 7 ай бұрын
በጣም በጣም ያምራል ግን የት ነዉ የሚገኘዉ
@bemnetnigussie5428
@bemnetnigussie5428 2 жыл бұрын
ቅን ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@abebagalata6771
@abebagalata6771 2 жыл бұрын
Meskiye ewunet sweat neshi . thanks 🙏 Ethiopia wusti meritu egengi yehon?yene wudi.
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
መስኪዬ ያምራል ጎበዝ የኔም እኩል አደለም ሁለቱ ይለያያል😘😘😘😘😘
@genetalelegn6074
@genetalelegn6074 Жыл бұрын
መሲየ እባክሽ ሴልክሽን ንገሪኝ
@lawitetube
@lawitetube 2 жыл бұрын
ዋውውውው መስኪየ ጎበዝ መለኛ እኮ ነሽ ስወድሽ❤❤💞❤💞💞💞💞
@selameselame9719
@selameselame9719 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልን የእኛ እቁ አሜን አሜን አሜን 😘😘🕯👏
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 2 жыл бұрын
መስኪ ፡ ተባረኪ ❤️❤️❤️
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
መስኪዬ እንደኔ ሀሳብ መጀመሪያ በኩል ቅርፁን ስሪው ከዛ ሂናውን እሱን ተከትለሽ ቀቢው እኔ እንደሱ ይቀለኛል ግን ያምራል 👏👏👏
@abebagalata6771
@abebagalata6771 2 жыл бұрын
Betem yemiral yene konjo.
@eldikassu6790
@eldikassu6790 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ኢትዮጵያ ውስጥ የት ነው የሚሸጠው ????
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 2 жыл бұрын
መስኪ እናመሰግናለን አይንሽ ቆቡ አብጧል ደና ነሽ
@ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ
@ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሠግናለን
@hibrettekle6897
@hibrettekle6897 2 жыл бұрын
I am the first commen and like!
@mahedrdemilw7610
@mahedrdemilw7610 2 жыл бұрын
መስኪዩ የኔ ቆንጆ የፊትሽ ጥራት እንዲት እንደሚያምር ሚስጥሩ ይነገረን
@መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ
@መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ Жыл бұрын
ሜሻአላህ በያት
@tigistberhanu2431
@tigistberhanu2431 2 жыл бұрын
Hi maski kayate gazashwe semuneme botawene tafelege Thank-you Godbless sis
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ከአማዞን ነው የገዛውት ሱቆም ውስጥ አለ eyebrow Tint Kit ይባላል
@netsanetyeshanew2264
@netsanetyeshanew2264 2 жыл бұрын
መስኪ ያምራል የት ነው የሚነኘው
@lucfer6193
@lucfer6193 2 жыл бұрын
ያምራል
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል መሰኪዬ ግን የት ነው የሚገኘው
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ሰላምሸ ይብዛልኝ የናይላ እናት💕🌹🌷😍አለጠቀምም ቅንድብ አለኝ ተፈጥሮ እናመሰግናለን ፀጉርሸ ዋውውውውው☝👌👍
@tubetube5582
@tubetube5582 2 жыл бұрын
በጣም እምውደውን ነገርሺኝ
@zeburaawel6093
@zeburaawel6093 2 жыл бұрын
meski yene wud ebakahi ngeregni afnchaye lay madat wetobgnal medihanirun ngerigni ፀጉሬ ደግሞ ተነቃቀለ ደም ከወሰድኩ ብሗላ ስስትም አለ እኪ መድሀኒት ጠቁሚኝ
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 2 жыл бұрын
ያኔ ውድ እናመሰግናለን ❤
@Sofi-uc3ln
@Sofi-uc3ln 2 жыл бұрын
Meski fite lay yebgur tebasa litefalegn alchalem ebakesh meftehe negerign???
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
ክክክክክክ መስኪዬ እንዳለ ወጣ እኮ 🤣🤣 በጣም አሪፍ ዘዴ ነዉ እናመሰግናለን ❤️❤️🙏🙏🙏
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
😄🤣🤣🤣
@emyyw1345
@emyyw1345 2 жыл бұрын
Omg 😲 is was scared for you, but it turned out so beautiful 😍 💖 I can't wait to do mine 😍, thanks for the tips habibity I love it 😀
@frehot9758
@frehot9758 2 жыл бұрын
Gobez Nesh Lebetsh Adiss Negn Berchi
@haregwolle806
@haregwolle806 2 жыл бұрын
Meskiyeeee siwedish eko
@aidabelay4749
@aidabelay4749 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ለሽበት ይሆናል ?
@banchb18
@banchb18 2 жыл бұрын
የሰው ቅን 👌
@fatushasaid9290
@fatushasaid9290 2 жыл бұрын
How many days the will black
@tigistbekele6414
@tigistbekele6414 2 жыл бұрын
Yena wud endet nesh Selam new tsegure mehalu eyatere new min ladirigew?
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
. My beautiful sister you look beautiful naturaly and even with this one it brings your beauty more out. God bless you 😘😘😀
@belayneshmeshesha4709
@belayneshmeshesha4709 2 жыл бұрын
Ye tefer yemltefe asyen meski
@hammyyemariam7570
@hammyyemariam7570 2 жыл бұрын
Hallo sister i thank you , you did a good job. Blessing Evening
@ሰኪና-ኘ1ፈ
@ሰኪና-ኘ1ፈ 2 жыл бұрын
ያምራል መስኪዬ ወር አይቆይም ሳምንት ቢበዛ
@ሰኪና-ኘ1ፈ
@ሰኪና-ኘ1ፈ 2 жыл бұрын
ቅንድብ ፀጉር ይጨርሳል እኔም እጠቀም ነበር
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ውይ ቢቆይልኝ ጥሩ ነበር የወንዶቹ የፂሙ ብዙ ይቆያል ግን በጣም ደማቅ ነው
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Btm yamral meskiyee
@tseghish
@tseghish 2 жыл бұрын
Waw betame yamral thank you 😊 😘
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ያምራል👌
@rowfoodletay1314
@rowfoodletay1314 2 жыл бұрын
ዎው መስ ቆንጅ, thanks #rowfoodletay 👈ምግብ ነው የምስረ ትግብዝቻይውል 🥰🙏
@helenahelena7725
@helenahelena7725 2 жыл бұрын
Wow yameral konjoo 👍❤🙏thanks
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 2 жыл бұрын
መስኪ ሰላምሽ ይብዛ. እስኪ ስለ ሄር ግሮው አጠቃቀሙን ከፊት ለማሳደግ ይረዳል መልስሽንን
@addismulugeta3597
@addismulugeta3597 2 жыл бұрын
Meskiye yene konjo endet neshlgne...yemr lk ene endemflgw nw yetqebashw yamral ymr
@taybasane274
@taybasane274 2 жыл бұрын
ዋዉ
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
ቀሊል  ዶኮረሽን SIMPLE MAKEUP TUTORIAL
16:58
zomay channel
Рет қаралды 105 М.
የፀጉር ቀለም | Hair dye | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ #drseife #habesha #medical
11:46