የፀጉር ቀለም | Hair dye | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 73,859

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

Пікірлер: 253
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
ዶክተርየ እናመሰግናለን በርታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትለያለህ አንደኛ👍📖📖📖
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hanantube6915
@hanantube6915 Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorku ዶክተር በፈጣሪ ሥለ ታይሮይድ ወይም እቅርት ቪድወ ሥራልን ብዙጊዜ ጠየኩህ ብዙአመት የቆየ እና የማይጨምር እቅርት ይችግ ያመጣል ።?
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuዶክተር የቆዳ አለርጂክ በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ሆስፒታል በሄድኩ ቁጥር የሚቀባና የሚዋጥ ይሰጡኛል እንዴት ነው በሽታው እስከመጨረሻው የሚነቀለው
@tigtigtigtigshbriu9912
@tigtigtigtigshbriu9912 Жыл бұрын
ዳከተርየ ፈልገከይ ነበረ ሰልከ አይሰረም
@tigtigtigtigshbriu9912
@tigtigtigtigshbriu9912 Жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku ዳክተርየ ሰልከ ቁጥረ አይሰረሞ
@حياتحيات-ط6ق
@حياتحيات-ط6ق Жыл бұрын
ሰለምተሰጠን የጤና እና የወበት አጠባበቅ ከልብ እናመሰግናለን ❤
@hayatail6337
@hayatail6337 8 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን በርታ አላህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@barkotbarni2445
@barkotbarni2445 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህልን!!! እናመሰግናለን!🙏
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Жыл бұрын
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዶክተር👍
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ዶክተር ፈጣሪ እድሜ ጤና ፍቅር ደስታ ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TSIHONADANE
@TSIHONADANE Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤❤ እና አፋንጫ ላይ የሚወጡ ጥቋቁር ነጠብጣቦች መንስሄ ብትሰራልን 👏🙏🙏
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ከዚህ በፊት እኮ ሰርቼ ነበር
@sadahasn8921
@sadahasn8921 Жыл бұрын
እናመሰግን አለን ዶክተር
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን Dr ተባረክ ብሩክሁን መልካም ምሽት
@hawaahmed466
@hawaahmed466 Жыл бұрын
ብዙውን ጊዜ ጠየኩህ ግን ወፍ የለም ሥለጉበት ሥራልኝ ብየህ ❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ይህንን ጥያቄ ያየሁት። እሺ እሰራለሁ።
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorku ፕሎሶ ዶ ር ይእነም ጥያቄ ነው
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorku አምስግለአነው
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorku tankew ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉esweet ❤❤❤❤❤mlkemsew🎉🎉🎉
@ndbbdb5262
@ndbbdb5262 Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶክተርዬ
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ Жыл бұрын
አገላለፅህ ምርጥዬ ነው በርታ
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 7 ай бұрын
ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@evejandi3167
@evejandi3167 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 👍
@sifansafi9579
@sifansafi9579 Жыл бұрын
Hi Dr. please! I want to know about hair relaxer ?
@happy3202
@happy3202 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክልን🙏
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 Жыл бұрын
ዶ/ር በእውነት እግዚአብሔር ያከበርልን ❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ኢስላምነውሂወቴ-ዘ7አ
@ኢስላምነውሂወቴ-ዘ7አ Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuየፀጉር ማለስለሻ ፐርም ተቀብቸ በሌላ ቀን ሂና ብቀባ ምንድነው ችግሩ???
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
ዶክተር እድሜ ይስጥህ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶከተር🙏እኔ የፀጉር ቀለም በጣም እጠቀማለው አሁን ግን እንዳልዳፈር ካንተ ትህምርቱን አግቻለው ያለክፍያ ተባረክልኝ በብዙ ምፈልገው ከለር ካለሆነ በሳምንት ሳምንት ነበር ምቀይር አምላክ ምሮኛል
@Belcacanalee
@Belcacanalee 6 ай бұрын
ግን ይጎዳል ማለት ይበጣጥሳልል ስፀጉረ ንገርኝ😢
@ፅናት26የኔ
@ፅናት26የኔ Жыл бұрын
ደግነቱ ቀለም የሚባል አልጠቀምም ❤
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 Жыл бұрын
እኔም
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ ምርጥ ዶክተር 🙏🙏🙏❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zenashab4209
@zenashab4209 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🥰🥰
@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 👍👍 እባክህን እኔ ፐርም ተጠቅሜ ነበረ በምን ላጥፋው ወደ 7 ወር ሆነው ስብርብር አለብኝ እፍፍፍ እና ፔሬዴ ከመምጣቱ በፊት እፊቴላይ ቡጉር ይወጣል ከዚያ ሲጠፋ ጠቁሮ ይቀራል እባክህ መላ ካለህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ከዚህ በፊት ስለብጉር የሰራሁት ቪዲዮ ላይ ህክምናውን አብራርቻለሁ
@betitube776
@betitube776 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚያብሔር ያክብርልን በጣም ግን ለጸጉር የምንጠቀመው ቀለም ወደ ቆዳችን ውስጥ የመግባት እድል የለውም ወይ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤
@ዳዊት-ከ5ሸ
@ዳዊት-ከ5ሸ Жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተርዬ እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mahberachintube1627
@mahberachintube1627 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ገለፃ ነው ፀጉሬ ሽበት ብቻ ነው አሁን ሠለቸኝ ቀለም መቀባት በቃ ይሁን ብዬ ትቼዋለው ገብስማ ዶሮ መስዬልሀለው 😂
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ገብስማ፣ የውበት ቀለም ነው።
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorku ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉በጣም እነመስንግለን
@mahberachintube1627
@mahberachintube1627 Жыл бұрын
ከፊቴ ጋር አይሔድማ ዶክተር የዘጠና አመት አሮጊት ነው የሚያስመስለኝ😔
@amentube4287
@amentube4287 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ስለምትሰጠኝ ምክር ከልብ አመሰግናለው ነገር ግን እህቴ እንዳለችው እኔ ሽበት በጣም አስቸገረኝ ሙሉ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር የኔ ችግሩ ከፊት ነው ያለው እሱን ለማጥቆር በየጊዜው ቀለም እቀባለው ግን ወዲያው ይለቃል
@efoytabegetag2365
@efoytabegetag2365 Жыл бұрын
Dear Dr can you explain about Collagen ? When we have to use it what age we need to start .
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Thank you so much, really helpful.
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን መልካም ምሸት
@tibltskelati7858
@tibltskelati7858 Жыл бұрын
enamsegnalen dr fetari kezihm belay ewket ke tena yechemrelk
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@naimaummey4946
@naimaummey4946 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር
@kelemadechasa6636
@kelemadechasa6636 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@MunthaMuntha-vq9pw
@MunthaMuntha-vq9pw 8 ай бұрын
ማሻላህ ወድሜ ኧላህ ይገዝህ ግን ጥቁር ቀለም እፈልጋለው❤❤
@abigiyadanieldaniel7594
@abigiyadanieldaniel7594 Жыл бұрын
❤❤እናመሰግናለን 🙏🙏 ዶ/ርዬ
@meazayerdaw5327
@meazayerdaw5327 Жыл бұрын
Thank you Dr! Sele Hina/Hinnaa use and how to use it betastemren?? Is it better from coloring? Health wise yalewn tekemm? Or yetesera video kale ?
@TeddyTedo-j3w
@TeddyTedo-j3w Жыл бұрын
ቃርያ መቀባት ለሳሳፀጉር አሪፍ ነው እዴ ዶክተርዬ???🙏 video ላይ አይቼ ነው ሰሞኑን🙏
@እናቴአለሽበልቤ
@እናቴአለሽበልቤ 27 күн бұрын
😮😮
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Thanks Dr ❤❤❤
@sofiaamina8949
@sofiaamina8949 Жыл бұрын
Enamesginaleni doctor 👏👏
@tigistgizachew3792
@tigistgizachew3792 Жыл бұрын
Tdbarek Dr enameseginalen lenefisetur setoch yemihon yefit enkibikabe bitisera des yilegnal
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
ዶክተር ጤና ይስጥልኝ በ🙋 እናመሰግናለን🙏ዶክተር ፀጉርን በሳምንት ስንት ግዜ ብንታጠበዉ ይመከራል???????
@dagnetsige
@dagnetsige Жыл бұрын
ከለር ሻምፓ የለም ወይ በማስታወቂያ እናያለነ በዚህ ሻምፓ በመታጠብ ሽበትን ማጥፋት አይቻልም ወይ
@alemhi8570
@alemhi8570 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርይ ❤❤❤❤
@rahmayoutube3893
@rahmayoutube3893 7 ай бұрын
ማሻ አላህ እኔ ሁል ጊዜ እከታተልሀለሁ ግን ኮመት አልፅፍም መጣም እናመሰግነለን D/r
@ZelalemAEnyew
@ZelalemAEnyew Жыл бұрын
How and where can I get those which can lasts for two or thee monthes?
@Winta-r2m
@Winta-r2m 5 ай бұрын
ዶክተርዬ ነብሰጡር ሴት የፀጉር ቀለም ብትጠቀም ምን ጉዳት ያመጣባታል
@genet7665
@genet7665 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@meskrmegrma2018
@meskrmegrma2018 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@zebenaymekonnen
@zebenaymekonnen Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤ የኔ ፊቴ እየቀላ ተቸገርኩኝ ፀሀይ (ሙቀት)ሲሆን ስጨናነቅ ጉንጮቸ ጋር ይቀላል ከዚህ በፊት ለፊቴ ምንም ነገር ተጠቅሜ አላቅም አሁን ግን እየጨመረ ስለመጣ ፈቴን መንከባከብ እፈልጋለው መን ለድርግ D/r
@haymihaymi5274
@haymihaymi5274 Жыл бұрын
ዶክተር አረ እጃችን ለምንድን ነው የሚደርቀው የመዳም ቅመሞች ይሄ ነገር አላስቸገራችሁም ወይ 😢😢 የደረሰበት ላይክ ያድርግ እስኪ ነው እኔ ብቻ ነኝ የምሰቃየው መፍትሄ እንፈልጋለን ፕሊስ አመሰግናለሁ በርታ❤
@senait7
@senait7 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ከቀለም ይልቅ ሂናን ብንቀባ የሚያስከትለው የጤና ችግር አለዉ?
@meseretniguse4814
@meseretniguse4814 Жыл бұрын
Thank you so much DR sefie
@bezag3452
@bezag3452 Жыл бұрын
Doctor bekelem letegoda koda mn yeshalale lemidema ena leminesa ras(koda) 😢
@joudjoud6716
@joudjoud6716 Жыл бұрын
Enamesegenalen dr
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
Thank you so much Dr.
@asnabenti4926
@asnabenti4926 11 ай бұрын
Ene tsegur beti bemiserabet gize qelem sikeba ejan layi kelemu kenekany yasakikeny ina yikosil neber demo ke ekeku biwala weha azeli nexebixab ejen werot yasichegereny neber😂😂😂 hikimina hej new midinew kezan teweku mekebat gin lemin yihun🙌 beterefe Dr bale meshelem keftonyal beketayi ende mitishelem tesfa adergalew😢
@MikiBoss-e2l
@MikiBoss-e2l Жыл бұрын
እንዴት ቁመት መጨመር እንችላለን 🤲🤲🤲
@lubabalubaba5481
@lubabalubaba5481 Жыл бұрын
ዶክተር እስኪ የስብ እብጠት እንዴት ይለቃል 5 ወር ሆነው እበጡ ከቀን ወደቀን እበጡ እየጨመረ ነው እሚመጣው ፋርማሲ ሂጀ እሚቀባ እና ክኒን ሰጡኝ እሱንም ወስጀ ለውጥ የለውም መፍትሄ ካለህ ንገረኝ ዩቱይብም ሰርች ባደርግ ስለስብ በሽታ ቪዲዎ አልተሰራም በሰው አገር ሁኔ በሀሳብ አለሁ
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር የኔ ጸጉር 21አመት ሙሉ የጸጉር ቀለም ከአናቴ ወርዶ አያውቅም አንዳንዴ እፈራና ልተወው አስብንና ጥቁሩ ጸጉሬ ሲወጣ አልወደውም ብራውን ነው ጸጉሬ ሪቭሎን ወይም ሎራንስ ነው የምጠቀመው ጸጉሬ እረዥምና ለስላሳ ነው ፉፁም ጤነኛ ጸጉር ነው ያለኝ ግን ሁሌ ስቀባ ስጋት አለኝ ግን እንዴት ልተወዉ 🙄 ተባረክ❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ጥቁሩን ለምን ይጠሉታል?
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku ዶ/ር ብራውን ጸጉሬን በጣም ለመድኩት እጅግም ያዘንጣል ጥቁሩ ሲወጣ ሌላ ሰው የሆንኩ ይመስለኛል የተጎሳቆልኩ ይመስለኛል ብራውን ሲሆን ፉሪዝ ሲሆን ምንም ቢደረግ ውበት አለው ግን ጸጉሬ ቀለሙ እንዳይበጣጥሰው በተፈጥሯዊ ውህዶች በጣም እንከባከበዋለሁ ብዙ ሰው ሂማን ሄር ይመስሏቸዋል ቀለም ግን ብተው ደስ ይለኝ ነበር ግን አልችልም 😭
@AH-jd5ky
@AH-jd5ky Жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku ዶክተር እናመሰግናለን የምትለቃቸው ትምህርቶች ጡሩ ናቸው ግን ከቻልክ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ከ ፐርም በኃላ ሽበቱ ከአንድ እስከ 3የሚሆኑ ሽበቶች አሉኝና እነሱን ለመሸፈንጡቁሩን ቀለም ብጠቀምበት ችግር የለም ወይ !!???? አፍወን
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
እደው ለሽበት እያልኩ በየ 15 ቀን እቀባለው ከስር ከስር ሽበቱ ሲወጣ ችግር አለው ? ቀለሙ ሽበት ከቨር የሚያረግ ነው
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
I like your video thank you 🙏🏽
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ግዜያዊ ቀለሞችን ይጠቀሙ
@hawamedia655
@hawamedia655 Жыл бұрын
እኔ ልገርሽ እህት ፔረድ ጊዜ የሚወጣ ብጉር ምንም አታስነኪው እራሱ ይጠፋል ትግስት ይኑረን የሆነ ነገር ፊታችን ላይ ባየን ቁጥር ምንም ነገር መቀባት አንቸኩል ቆዳ ላይ ቶሎ በአይን የሚታይ ልውጥ አያሳይም ጊዜ ይወስዳል ታገሱ
@yourdiyourdi-or2my
@yourdiyourdi-or2my Жыл бұрын
Doktorye selam new sagure aldegi alye minim bargibti aysmamawemi mini ldergi kumati ylumi ebakhi mala blye
@maryalem1890
@maryalem1890 Жыл бұрын
Betam enamsegenalen Doctor 🙏❤
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 Жыл бұрын
ዶክር እደት ነህ አቀራረብህ ደስ ይላል fb ላይ ምን ይላሉ የሚለዉን የሰመረ ባሪያዉን ቪዶኦ ስታዳምጥ አይቸህ በጣም ተገረምኩ የምታዳምጠዉ ብዙ ሰወች እደምናዳምጠዉ አይደለም ለኛ ምክር መስጠት ብቻ ሳይሆን የማዳማጥ ችሎታህ ይለያል አ አ ሁለት ህፃን የገደለች የቤት ሰራተኛ ሁሉም ትገደል ስንል አተ ነገሩን የተረዳህበት ያስረዳህበት የጤና ችግር ይኖርባት ይሆን የሚሉዉ መገድ እድናስብ ማድረግህ አዳድ ብዙ የምናደቃቸዉ ሰወች ባንድ ጓን ብቻ ያስደምሙንና በሌላ ጓን ያሳዝኑናል እድሉን ባገኝ እና ባገኝህ አዳድ ምክሮችን ብትመክረኝ ብየ እመኛለሁ
@nejukhalid5446
@nejukhalid5446 Жыл бұрын
Tnx dr kelm seguran godtot neber
@Ms5gaagaa-pl4zz
@Ms5gaagaa-pl4zz Жыл бұрын
Dr.benatk ye 40 ken ergzna aswerje neber gin pered betedegagami eyefesesebign aschegeregn chirash 2wer mulu mekom embi alegn please and neger belegn endi yagatmal???
@genettekaligne2231
@genettekaligne2231 Жыл бұрын
ዶ/ርዬ በቅድሚያ ሐምትሰጠን ሙያዊ ምክርና ድጋፍ ከልብ እያመሠገንኩ እኔ አዲስ ፍሰጡር ነኝ ፀጉሬ ደሞ በጣም ልጅ ሆኜ ነው መሸበት የጀመረው በአሁን ሰአት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ሆኗል በየሳምንቱ ወይም በ15 ቀን እንደለቀቀ black shampoo እጠቀማለሁ አንዳንዴ ያሳክከኝና ሽፍ ብሎ ይጠፋል እንዳልተወው ጎስቋላ ያስመስለኛል ቢያንስ በወር አንዴ ወይም ሁለቴ ብጠቀም ለፅንሱ ችግር አለው እባክህ ምላሽህን እጠብቃለሁ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
ዶክተርዬ እናመሠግናለን ስለ ባርሌ የሰራኸው ቪድዬ ይኖርሀል ?አንገት አካባቢ እሚወጣ እንደ ቋቁቻ ነገር ነው
@tsegeredasbehatu4085
@tsegeredasbehatu4085 Жыл бұрын
Betam betam betam betam des yemil tmhrt new tebarek
@ReesGuday-bl4jm
@ReesGuday-bl4jm Жыл бұрын
Hello Dr. ለሰጠኸኝ መረጃ በጣመ እያመሠገንኩ በ 3 አመት ልየነት ውስጥ permanent ቀለም ብቀባ ችግር ሊያስከትል ይችላል?
@sofiyamohammed2796
@sofiyamohammed2796 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክቶር
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 Жыл бұрын
Thank you so much it’s really helpful God bless you 🙏
@christy1850
@christy1850 Жыл бұрын
ዶ/ር እ/ር ይባርክህ, እኔ ለረጅም ጊዜ ቋሚ ቀለሞችን እጠቀማለሁ ከአመት በፊት ግን በጣም ያሳክከኛል, ቆዳዬም ይደርቃል ምን ትመክረኛለህ? አመሰግናለሁ
@anewar9665
@anewar9665 Жыл бұрын
Doctor please sle PCOS andande neger Belen endate treate endemenaregew please
@luchianigussie2421
@luchianigussie2421 Жыл бұрын
Thank you doctor
@beshadulove8704
@beshadulove8704 Жыл бұрын
Thank you very much Dr❤❤🙏
@gchdccbfhh1320
@gchdccbfhh1320 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@hiwotwoldesenbet8196
@hiwotwoldesenbet8196 Жыл бұрын
Ye Telegram link lakilign
@mennabeyene2434
@mennabeyene2434 Жыл бұрын
ሰላም ስለ ሎላን 4 ቁጥር ግለጽልኝ እሱን ነው የምቀባው
@handacellhandacell3825
@handacellhandacell3825 Жыл бұрын
ቋም ቀለም ጫፉን ብቻ ብቀባዉ ችግር ይኖራል ወይ ተባረክ 🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆
@munaabdallah8669
@munaabdallah8669 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 Жыл бұрын
Thankyou doctor
@Betelhemgebeyaw-j4e
@Betelhemgebeyaw-j4e Жыл бұрын
Hello Dr. Thank you for your valuable vedios. I just want to ask you to do a video about Biotin supplement for hair growth and protection. Thank you 😊
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
I did on previous vids
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ግን የፐርም ጥቅም እና ጉዳትስ ለአንድ ጊዜ ብቻ ብጠቀመው እስከ ስድስት ወር ብቻነው ከዛ ቡሀላ ግን ፀጉሬን እንዴት እንደበጣጠሰው አይገለፀው ልዩነት ይኖረው ይሆን ወይስ አለመቀባቱ የተሻለ ነው
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ፐርምም ሆነ ቋሚ ቀለም ፀጉርን ይጎዳል፣ ሁለቱም ከፀጉር እስከሚለቅ ድረስ ደጋግሞ መቀባት ጥሩ አይደለም
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር ሰይፈ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@etafershiferaw7615
@etafershiferaw7615 Жыл бұрын
Thank you dr
@selmtwtube8458
@selmtwtube8458 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ ለምሠጠን መረጃ የኔ ጥያቄ የአጀት መቆጣት ነበረብኝ እና ሲነሳብኝ ሀኪቤት እሄድና መዳኒት ይሰጡኛል ይሻለኛል አሁን ግን ምንም ሊሻለኝ አልቻለም ከአንዴም ሶስቴ እስክሪን አድርገውልኛል ምንም የለም አጀትሽ አብጦአል ብሎ 15 ቀን መዳኒት ሠጠኝ የሚቃጥል ዘይት ያለበት ምግብ እና ብርድ ሰው ነትሽን አይብረድሽ ተጠቀቂ አለኝ ግን ሊተወኝ ልቻለም 5 ወር ሆነኝ ሀኪቤት ተመላለስኩ ምንም ለውጥ አላገኘሁም ለመግለፅ የማልችለው ህመም ሆዴለይ አለ ግሳት የደረት ህመም እና መሀፀኔ ላይ ከላይ ያሳክከኛል ምን እደሆነ ልገባኝ አልቻለም እባክህ ምን ማድረግ እዳለብኝ ዶክተር መረጃህን እሻለሁ እና ስለጠቃሚ ባክቴሪዎች አመሠግናለሁ እደምመልስልኝ ተስፍ አደርጋለሁ አመሠግናለሁ
@Fouzia-kw7hb
@Fouzia-kw7hb Жыл бұрын
ኣብዛኛው።እና።ቀባለው❤❤❤❤
@hamazbashir
@hamazbashir Жыл бұрын
ዶክተር ከቻልክ እባክህን እርዳኝ እጄባልሆነ ነገር ዝንብሎ ይቀጠቀጣል መፍትሆ ላገኝ አልቻልኩም😢😢
@kaliyeapoliji1852
@kaliyeapoliji1852 Жыл бұрын
thank you my bro🥰🥰🙏🙏🙏
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እግዝአቢሄር ጠብቆኝ እንጂ እንደኔ ቀለም የሚጠቀም ሰው የለም
@yabetsfekadu8745
@yabetsfekadu8745 Жыл бұрын
እስቲ ስለ vitamin e skin care ትንሽ መረጃ ንገረን ዶክተር
@hamdiamohamed8852
@hamdiamohamed8852 Жыл бұрын
Thank you so much you’re the best ❤❤❤
@Jeruslem
@Jeruslem Жыл бұрын
እናመሰግናል ዶ/ር እኔ ጽጉሬ ጥቁር ነበር ቀለም ተቀብቼው በብዛት ሽበት ወጣብኝ የተቀባሁት ቀለም ሲለቅ ፈፍትሄ ካለህ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም በርታልን.
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@umsignorita1760
@umsignorita1760 Жыл бұрын
Dokter slkh weyim adrasha bitseten Arif neber
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 Жыл бұрын
እንዴት ነክ ዶክተር ሰለምትሰጠን መርጃ እናመሰግንካለን ግን ሸበት መንቀል በሀገራችን እንደሚባለው ያበዛል
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ውሸት ነው፣ ከዚህ በፊት ስለሽበት የሰራሁትን ቪዲዮ ይመልከቱ
@AH-jd5ky
@AH-jd5ky Жыл бұрын
ሙስሊም ከሆንሽ መንቀሉ ሃራም ነው
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 Жыл бұрын
Doctor btame Sgury ynkaklal Ysbabral min Ldrig Please
@selamtekeste3897
@selamtekeste3897 Жыл бұрын
ዶክተርየ ልጄ 2አመት ከ6ወሩ ነው 1:3ወሩ ላይ ደም ማነስ አሞት ነበር እናፐከዛ በሆላ አንገቱ ጥቁር አለ ሠዋች ሳጠያይቅ ሥኮር አስመርምሪው አሉኝ ሥኳር መመርመሪያውን ገዝቼ ስመረምር ከምግብ በፊት 94mgl ከምግብ ሁለት ሠዐት በሆላ 124mgl ግን በጣም እጨነቃለሁ አንገቱን በአየሁ ቁጥር ምን ሊሆን ይችላል እባክህ መልስልኝ
@hayatgood4675
@hayatgood4675 Жыл бұрын
በርታዶክተር
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Жыл бұрын
ዶክተር ዬ እኔ ቀለም መጠቀም ከጀመረኩ አሰራም ናምን አመት ሆኖኛል ጉዳት የመጣብኛል ማለት ነው?ግን አንድ አይነት ቀለም የምቀቦው በየመቱ እቀቦለሁ እቦክህን ነገርኝ?
@aleykakedir3399
@aleykakedir3399 Жыл бұрын
ዶ/ር ሰለምትሰጠን ትት በጣም እናመሰግናለን ግን ሽበት ከተነቀለ ይበዛል አይነቀልም የሚባለው ከእውነት የራቀ ውሸት ነው ማለት ነው እባካቹ የምታቁ መልሱልኝ
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Neo የፀጉር ቅባት
11:58
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 372 М.
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 215 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН