ውሎ አዳር - "አረ ቀስ ብለሽ አውሪ፤ እዚህ ሴት ልጅ ጮክ ብላ አታወራም፤ ነውር ነው” - በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 32,594

EBC Entertainment

EBC Entertainment

2 жыл бұрын

ውሎ አዳር - "አረ ቀስ ብለሽ አውሪ፤ እዚህ ሴት ልጅ ጮክ ብላ አታወራም፤ ነውር ነው” - በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ የተደረገ ቆይታ
#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 49
@keftam
@keftam 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጉራጌ ባሕል ብዙ መማር አለበት። ማሕበራዊ ሕይወት፣ ተባብሮ መሥራትን፣ የቤት አሠራርን፣ የቤት ንፅህና አጠባበቅን፣ ሕፃናትን የማሳደግ ዘይቤ በጉራጌ ባሕል በጣም የዳበረ ስለሆነ ሌሎች ከዚህ መማር አለባቸው።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ጉራጌ የፍቅር ሐገር ለስራ እንጂ ለወሬ ጊዜ የለውም አንድ ጉራጌ ዘመድ ቢኖረኝ እና መስቀልን በተለይ እነሱ ጋ ባሳልፍ በማርያም 🙏
@user-zz2tj8zi3z
@user-zz2tj8zi3z 2 жыл бұрын
እንዛመድ ከስደት በሀላ
@nejatSai88
@nejatSai88 Жыл бұрын
ነይ ዘመድ እሆንሻለሁ እህትም ቤተሠብም እሆንሻለሁ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
@@nejatSai88 እሽ አመሠግናለሁ 🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
@@user-zz2tj8zi3z እሽውዴ❤😘
@yohasethio7669
@yohasethio7669 2 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ የገጠሩ ህይወት እንዴት ይናፍቃል። ይህንን የመሰለ ማህበረሰብ፣ማህበራዊ ህይወት ብሎም ሀገርን ሌላው የሌለውን በክብር ልብ ይዘው ይገባል። ሀገርን ሊያጠፋ የመጣውን ክፋ መሪ ከነጀሌዎቹ ከሀገራችን ነቅሎ ይጣልልን።
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
ጊቢ አቸው እደት ነው የሚያምርው አጥሩ አስተጣጠሩ የቤት አሰራር ድዛይኑ የተለየነው
@adaecnh5992
@adaecnh5992 2 жыл бұрын
የኔ ጉራጌ ስወዳችሁ
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 2 жыл бұрын
መጋቢት 25 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 6:300 ጀምሮ ETV መዝናኛ ውሎ አዳር ፕሮግራም ላይ የታየውና በእንደጋኝ ቤተ-ጉራጌ ውስጥ የተቀረፀው ፕሮግራም በጣም አርክቶኛል። ቱባው የማህበረሰቡ ባህል፣ ልማድና የአኗኗር ዘዬ በቅርበት ተቀርፆ እንደወረደ ተመልክቼዋለሁ። እስከዛሬ ስአከባቢውና ስለማህበረሰቡ ከቀረቡት ፕሮግራሞች ሁሉ በጣም በስፋት፣ በዝርዝርና በጥራት የተሰራና የቀረበ ነው። በአከባቢውና በማህበረሰቡ ዘንድ በርካታ ለሚዲያ የሚበቁ ዕሴቶች አሉ። የዚህ አይነት ስራ ይፈልጋሉ። ይህን ፕሮግራም እንዲሰራ ላስተባበሩት፣ ለጋዜጠኛዋና ለETV መዝናኛ ላቅ ያለ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ።
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
የከተማው ስራ የሚቀላቸው እኮ ገጠር ብዙ ውጣ ወረደ አለ እሱን በጀግንነት ይወጡትና የከተማው አይከብዳቸውም አቦ ጉራስ
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
Wow betam des yemil denb newu abo Gurage hulum melkam sewoch nachehu. Degmo yesra sewoch nachehu.
@user-ml1ne5lu6u
@user-ml1ne5lu6u 2 жыл бұрын
ዋው በጣምነው ደሥ የሚለው ሠፈራችን
@najatbolo7755
@najatbolo7755 2 жыл бұрын
ደስ ስል ባህላችን😍😍😍
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
የጉራጌ ቤት በጣም ነው የሚያምርው
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 2 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ የነበረችሁ ሴት ምን ደረጃ ላይ እንዳለች ልትነግሩን ትችላላችሁ?
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
አሰኩ ተሸሎታል ልመሰ ነወ ወዴሰራየ ብላለች
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 2 жыл бұрын
ተሺሏታል
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
መታለች
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ዋው ጉራጌ የባሌ ዘመዱች ታምራላችው
@fatithe5920
@fatithe5920 2 жыл бұрын
ዋይ ይለያሉ
@emann7734
@emann7734 8 ай бұрын
የቀን ስራ ልሄድ ነው እናንተን እያየሁ በሞራል የደታ ደታ -👏👏
@ledyaledya5639
@ledyaledya5639 Жыл бұрын
Ay gurga yna merxoc❤
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ጉራጌኮ የስራ ሰው ነው ስወዳችሁ
@user-bh6bt6cu5x
@user-bh6bt6cu5x 2 жыл бұрын
ገነ ጉራጌ ያዝወን❤
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 Жыл бұрын
Hagere Endegan nafakegn. Ethiopia Allah selam hugnilin.
@aminamametub694
@aminamametub694 2 жыл бұрын
ጋዜጤኛዋን አለማዲነቅ አይቻልም አችራሱጀግናነሺ
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
እንደጋኘና ሻዶ ሾርኮ ሻድገራ❤
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ኑሮዋቸው ከባድ ነው
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg Жыл бұрын
Honestly the Orom culture is same as Guragaye. Only language differences
@user-zz2tj8zi3z
@user-zz2tj8zi3z 2 жыл бұрын
ደሞቼ 💚💚💛💛💚💚💛💛
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 2 жыл бұрын
ከባዲ ነው ወላሂ ወሎ ጀነቴ ልፋት የለምን የለ
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
ክክ
@fatiyafatiya690
@fatiyafatiya690 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@santaqudah3412
@santaqudah3412 10 ай бұрын
ግን እንሰት 10ዓመት ድረስ አይቆይም ከ 3እስከ 4ዓመት ይበቃዋል
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ጉራጌ 😻😻😻😻
@keremabajebel1685
@keremabajebel1685 2 жыл бұрын
Guant binorachew eji kemekatel yidinal
@user-tt4pb5uf2s
@user-tt4pb5uf2s 2 жыл бұрын
😘😍💪💚
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 2 жыл бұрын
አቤት ድከም አራ ኡኡኡኡ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
ተአብ ነው የገጠር ሥራ የወዱም የናቶቻችንም
@user-sf3pp4ye7c
@user-sf3pp4ye7c 2 жыл бұрын
እስኪወሎሂዱ
@user-sf3pp4ye7c
@user-sf3pp4ye7c 2 жыл бұрын
ጃማደኈሎብትሄዱ
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
ጃማ ባህላዊ ምግብ እና ልብሳች ምድነው 😂 አይ ጃማ
@user-ll5ld3xr7s
@user-ll5ld3xr7s 7 ай бұрын
@keftam
@keftam 2 жыл бұрын
ንፁሕ የአበሻ ልብስ ተለብሶ ወደ እርሻ አይኬድም።
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
የአበሻልብስ አደለም አችደሞ
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ነጭ ስለሆነ ነውጅ በዛ ላይ እንግዳ ነች የለበሱትን አሮጌ ልብስ አይሰጧት መቸስ
ስሙን በእሱ ቀይሮ ጉድ ሰራኝ! ባለታሪክ ፍሬህይወትአገኘሁ.።
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 152 М.
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 502 М.
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,3 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
በሃዘን ላይ የሰራሁት ቪዲዮ ለእኔ ቴራፒ ነው!
35:06
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 142 М.
ውሎ አዳር-ከአውራ አምባ ማህበረሰብ ጋር
28:13
EBC Entertainment
Рет қаралды 21 М.
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 35 МЛН
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 12 МЛН