ሎሚ በሚገርም ሁኔታ ፎሮፎር አጠፋልኝ Lemon for dandruff

  Рет қаралды 179,013

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 411
@ጥሩዬየእግዝአብሔርልጅ
@ጥሩዬየእግዝአብሔርልጅ 5 жыл бұрын
መስክ ቆንጆ እንኳን ደእና መጠሽልን የምትዎዱዋት እስክ ግጩልኝ ለይክ
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
እ ህ ት ደ ም ሪ ኝ
@reemreemo8751
@reemreemo8751 2 жыл бұрын
በፎሮፎር በጣም ከመቸገሬ የተነሳ ሰርች አርጌ ነው ወደዚህ ቪድዮ የመጣሁት
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Жыл бұрын
እኔም በእዉነት
@ekramekram2805
@ekramekram2805 Жыл бұрын
እና ተወሽ እኔማ ተሰቃየዉ😢
@madina3828
@madina3828 9 ай бұрын
እኔም ወላ
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 9 ай бұрын
​@@ekramekram2805እኔም እህህህ
@MmN-sl1uz
@MmN-sl1uz 8 ай бұрын
፣metu
@neima_ahmed1
@neima_ahmed1 5 жыл бұрын
እንደ ሌሎቹ ሙልቅቅ የማትይ በማንነትሽ የምትተማመኝ እርግት ያልሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ መስኪዬ በርች
@subaidasubu6653
@subaidasubu6653 5 жыл бұрын
ዛሬ ይህንን ቪድዮ የሰራሽው ለእኔ ነው ማለት ይቻላል ፎረፎር አላህ ይይልህ
@ዙዚነኝብቸኛዋ
@ዙዚነኝብቸኛዋ 4 жыл бұрын
ኡፍ እኔሳ
@የማርያምልጅማሂየማርያምል
@የማርያምልጅማሂየማርያምል 4 жыл бұрын
አኔምላብድ ነው
@ማራምእናቴድግልእምዬለኔሀ
@ማራምእናቴድግልእምዬለኔሀ 4 жыл бұрын
@@የማርያምልጅማሂየማርያምል ተጠቀማቹቱ እህቶቼ እኔም ሊያሣብደኝ ነው
@bewphone9113
@bewphone9113 3 жыл бұрын
እኔም የሆነ ቅባት ተቀብቸ እሂዉ ይቀረፋል
@lubabakassaw6057
@lubabakassaw6057 Жыл бұрын
​@@bewphone9113
@betelhamsemaw2908
@betelhamsemaw2908 5 жыл бұрын
የኔም ፎረፎር ሆኖብኛል ታጥቤ ሳምንት መቆዬት አልችልም ያሳከኛል ቶሎ ይቆሽሻል በ4ቀን እድታጠብ ያሥገድዴኛል ሎሚው ዴግሞ ያዴርቅብኛል ምን ላድርግ።
@asterniguse6496
@asterniguse6496 3 жыл бұрын
መስኪዬ እስከ ዛሬ የምትለቀው ቪዲዮ በጣም ጥሩ ለውጥ አይተንበታል እናመሰግናለን እንወድሻለን አንዳንድ ሰዎች ፀጉር ይነቃቅላል ይላሉ አንቺ ስለሱ ምን ትመክሪናለሽ😍
@ጠባቂየገብሬልነው
@ጠባቂየገብሬልነው 5 жыл бұрын
ውይይይ የኔ ውድ ለኔ ነው በጣም የቸገረኝን ነው ያቀረብሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 5 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ መልካም ሚዶ አይደለም ኮከናት ቅባት ፎሮፎር ያመጣል እኔ እሱን ስቀባ ያሳክከኛል የኔ ተሞክሮ ማለት ነው
@fatiham4922
@fatiham4922 4 жыл бұрын
ያመጣል ኮኮናት እኔስ አበድኩኝኝ
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 5 жыл бұрын
ለምን Dislike ታረጋላችሁ ምድረ ምቀኛ👋
@አለፍኩትባንተያንንመከራ
@አለፍኩትባንተያንንመከራ 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል Dislike የሚያደርጉት ይገርማሉ ምን አልባት አያውቁም
@fatumaseid6424
@fatumaseid6424 5 жыл бұрын
ታጥበሺ በእርጥብ ስለምትቀቢ ነው ቅባት እኔ ቆዳየን በእርጥብ መቀባት ትቻለሁ ለፎረፎሩ ስል የተወሰነ ለውጥ አለው ሎሚ ፅቁር ያደርቃል ችግሩ
@zainamrs8594
@zainamrs8594 5 жыл бұрын
እኔም ሎም ፀጉሬ በጠም ደረቀብኝ እውነትሽ ነው
@etumelese7038
@etumelese7038 5 жыл бұрын
እኔ ከዚ በፊት ፎሮፎር ሲያስቸግረኝ ተቀብቼው አሪፍ ነው
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 4 жыл бұрын
እህ እኔ ማዳሜ አላት ሳፅዳ ተጋባብኝ መሰል ልሞት ነው
@marmar9489
@marmar9489 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ ውይ እደት እደሚያሳክከኝ እሞክረው አለሁ
@የፀሎቴምላሽ
@የፀሎቴምላሽ 4 жыл бұрын
ይቅናሽ ፎርፎር ከት እንደመጣብኝ አላቅም በእውነት አመሰግናለሁ ውድዋ እህቴ
@እየሱስብቻውንጌታነዉአሜን
@እየሱስብቻውንጌታነዉአሜን 5 жыл бұрын
መኪ የኔ ቆንጆ ሰላም ላንቺ ይሁን. እኔ በእሩዝ. ውሃ. ስታጠበው. ነው ፎሮፎር. የሚበዛብ. ለምንድ ነው ።
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 5 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ ምወድሽዬ ❤️❤️❤️ ፎሮፎር በጣም ተቸግሬ ነበር ከዛሬ ጀምሮ ተገላገልኩ ማለት ነው
@enatugetachew5136
@enatugetachew5136 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ነው ምወድሽ እውነት ምርጥ ነገሮች ነው የምማረው
@user-endekeld
@user-endekeld 22 күн бұрын
እረ እኔ ምን ይሻለኝ ሊገለኝ እኮ ነዉ😢 ምን ይሻለኝ ጭራሽ ሊተወኝ አልቻለም ሎሚዉ ግን አያቃጥልም😢😢😢😢😢
@AminaMohammed-i2c
@AminaMohammed-i2c 11 ай бұрын
ወላሂ እኔ የለኝም ነበር አሁን በምን ምክንያት እዴተነሳብኝ አላወኩ ግን በጣም ሲበላኝ ሎሚው ጨምቄ ታጠብኩበት ግን መነሻውን ማወቅ አልቻልኩም
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 жыл бұрын
*ሎሚ ለፎረፎር አሪፍ ነበር ግን ፀጉሬን ሽቦ አረገው እንዳውም ሽቦ ነው አባሰው*
@fነኝየመዳምቅመምዩቱብ
@fነኝየመዳምቅመምዩቱብ 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ለስላሳ ረጂም ነበረ ባድግዜ ሽቦ ሆነ ተበጣጠሰ
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
ሰላም ደ ም ሪ ኝ
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 4 жыл бұрын
እንደት አርገሽ እኔም ይዞኛል ቅርብ ግዜ
@hasset7582
@hasset7582 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን መስኪ እዉነት ነው ሎሚ እኔም ሞክሬዋለው በጣም ቆንጆ ነው
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ነው የማመሰግነው እኔማ ሊጨርሰኝ ነው እፍፍፍ
@GebretensayMoges
@GebretensayMoges 2 ай бұрын
የኔ ደግሞ ፎረፎር አለው ፀጉሬ ይቦላል ያሳክከኛል መፍትሄው ንገሩኝ በፈጣሪ
@srtsm4628
@srtsm4628 3 жыл бұрын
እኔም ዛሬ ልሞክረዉና አይቼ አስተያየቴን እሰጣለሁ
@christiontsion9330
@christiontsion9330 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መቼ ይሆን የኔም ፀጉር እዳንቺ ሚያምረው😢 ተባረኪልኝ እናት😙💞
@helenhelen4298
@helenhelen4298 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ 5 жыл бұрын
በዚህስ100%እርግጠኛነኝ እልምነውየሚያረገው
@mahbobamahboba1335
@mahbobamahboba1335 5 ай бұрын
እኔአሁንአደረኩኢሻአላህእደሚሻለኝተሰፍአለኝ😢😢😢መሞቴነውአክኬ
@አፀደማርያምትዕግስትአፀደ
@አፀደማርያምትዕግስትአፀደ 4 жыл бұрын
መስኪ እኔም እጅግ በጣም ተቸግሬአለሁ ድሮ በወር እራሱ አይቆሽሽም ነበር አሁን ግን እንዳለ ሲያስጠላ እና ከመታጠብ በፊት ከዘይት ጋር ብቀባውስ?
@amenyamareyamlijeamenyamar137
@amenyamareyamlijeamenyamar137 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ😍😍
@miftahmolla5284
@miftahmolla5284 Жыл бұрын
Tekebten kecheresn behuala be samuna nw weys be wuha bicha nw metateb yalebn..? Le hullum THANK You...berchi..
@nazz5783
@nazz5783 5 жыл бұрын
ሎሚ ብቻውን ጥሩ አይደለም የፀጉር ቀለም ይቀይራል ጉም ነው የሚመስለው ከደርቀ ብኃላ ከምትጠቀሙት ኮንድሽነር ጋር ቀላቅሉት ውዶቼ
@nenusultan3946
@nenusultan3946 3 жыл бұрын
ከኮንድሽን ጋር ሎማ አሪፍ ነው ልጠቀመው ወይ ፎረፎር አለብኝ የፎሮፎር መዳኒት ካወክሽ ሹክ በይኝ😍
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
ውይ ጌታ በረዳኝ በጣም ተቸግሪያለሁ
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 жыл бұрын
ሰላም ላቺም ይሁን መስኪ በጣም እናመሠግናለን። ❤❤❤❤❤❤
@YaredHailemikael
@YaredHailemikael Ай бұрын
መስዬ ዛሬውኑ እሞክራለው በጣም ተቸግሪያለው
@ትግስትነኝጎደሬዋ
@ትግስትነኝጎደሬዋ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመስግን አለን መስኪ😘😘😘
@meklitfeleke8107
@meklitfeleke8107 5 жыл бұрын
Yene konjo, lomi acid (citric acid) new, tsegur lay ketetewe weyim ke 1 seat belay kekoye tsegurin yisebabiral. Fruit silehone minim gudat yelewum malet ayichalim. Anchim bithogni lomi bichawun sayhon ke oil gar adirgesh tetekemiw (olive oil or coconut oil). Beterefe kelimdochish yemitakafeyin negeroch tekami bemehonachew bezihu ketiyibet. Thank you xx
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
10 dekeka akoywt keza belay atakoyu new yalch 1seat alalchem
@meklitfeleke8107
@meklitfeleke8107 5 жыл бұрын
@@alemitu8622 minim gudat yelewem sibal lelaw sew ketenegerew yegize gedeb belay litekemut selemichilu bemil new ehite lekifat aydelem 😊
@nuralatgebeyehu3067
@nuralatgebeyehu3067 2 жыл бұрын
ለሚ አሲድነት ስላለው በተጓዳኝ ሌላ በሽታ አያመጣም
@emahulemewedshalewuema4455
@emahulemewedshalewuema4455 5 жыл бұрын
ዉይ ውይ የኔ ፎሮፎር ሳይሆን ነቀርሳ ነው ማርያምን ሎሚና ከል ደባልቂ ነው ምጠቀመዉ ግን ምንም ሊተወኝ አልቻለም እረ ውይይይይ ሊያሳብደኝ ነው ማማቲ
@ሉላነኝየወሎዋጀግናኩሉነብ
@ሉላነኝየወሎዋጀግናኩሉነብ 5 жыл бұрын
እውነት እኔ ማ ስክር ባስሩም ጣት ነው የምፎከተው ታጥቤ ከስር ደቂቃ ቡሀላ ይጀምረኛል ማሳከክ ሰጉሬ ዱሮም ስስ ነው አሁን መላጣ አደገኝ በጣም ይነቀላል ያሳከኛል ደሞ ሽበት ሙሉ ወጣብይ ጋና በልጅነት እፍፍፍ
@mesilovetube2474
@mesilovetube2474 5 жыл бұрын
Welcome meski yene mirti sew meskiye salemish bizitiyibel yene konjo batem new yememeseginish mar
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 5 жыл бұрын
ውይይይ እኔ እራሴ ሰሞኑን ሁለቱም እጄ ከላዩ ባይነሳ እፈልግ ነበር በጣም ያሳክከኝ ሁሉ ነበር የታጠብኩ ማግስት ይጀምራል በቃ ለሳምንት ቀን በቀን ስታጠብ ምንም ለውጥ የለውም ከዛ ሎሚውን ስሞክረው እርግፍ አርጎ ተወኝ ፈጣሪ ይመስገን ሲያሳክከኝ እንቅልፍ እንኳን አላሶስድ ሲለኝ ነበር
@hayat740
@hayat740 Жыл бұрын
Ena limokr
@mahbobamahboba1335
@mahbobamahboba1335 5 ай бұрын
እኔምወላሂ😢😢😢😢
@mahbobamahboba1335
@mahbobamahboba1335 5 ай бұрын
እሰኪልሞክረው😢😢እኔምመሞቴነው
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 5 ай бұрын
@@mahbobamahboba1335 ሳታኪ ተቀቢው። ካከክሽው በጣም ነው እሚያቃጥለው።
@አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ
@አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን እኔ ካሁን በፊት የለኝም ነበር አሁን ግን ባጣም ያሳከኛል እስኪ እሞክራለሁ እና ውደ በሳምንት ስንት ግዜ ነው ምጠቀመው ???? ከቻልሽ ብነግሪኝ ???????
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
እናመሰግናል የኔ መልካም 👍🙏🇪🇹👍🙏🇪🇹👍
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
መስኪ ስወድሽ እናት ፅጉሬን ብታይ ለውጡ በጣም አሪፍ ሁኖል ሞራል ሁነሽኛል የሙዙ ውህድ ደግሞ እንዴት እንደጠቀመኝ በጣም አመሰግናለው
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 5 жыл бұрын
እሽ አህታችን አንድጥየቄ ልጠይቅሽ እኔ ፀጉሬ ይቆረረጠል ምን ለድርግለት በፍት ፓርም ተቃብቼ ነበር አረ በናቲሽ ማላ በይኝ ሻምፓ ደግሞ ሴንሰክ ናው ሚጠቃመው
@saadasaada2778
@saadasaada2778 3 жыл бұрын
እኔ ቅማልም ሆነ ፎረፎር የሚባል ነገር የለኝም ነበር ግን እሩዝ መጠቀም ከጀመርኩ ቡሀላ ፎረፎር ጀመረኝ በጣም ያሳክከኛል እና እስኪ ለይሙኑን እመክረዋለሁ
@aaff755
@aaff755 3 жыл бұрын
የኔ ባለማህተብ ስወዲሽ
@የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
@የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 5 жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛልን ወድ እህታችን እናመስግናልን የኛ ባለሞያ
@masiitamrte7377
@masiitamrte7377 2 жыл бұрын
ሀይ ሰለም እህት አድስ ነኝ ohፎሪፎር በጠም አስቸገረኝ ከየት እንዴ መጠ አለውቅ ግን ልሞክር እስት አመሰግናለሁ ❤😥
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ
@nibirastube3494
@nibirastube3494 Жыл бұрын
መስኪየ ሎሚ ከኔ የተቀባ ያፀይፋል ግን ወይ ፍክች አይለቅም ምን እደማደርግ ተቸግሬአለሁ
@mekdidiress358
@mekdidiress358 2 жыл бұрын
እኔም ባለሽኝ መሰረት ተጠቅሚው ሎሚና ዝንጅብል አድርጊው ጠፋልኝ ፈጣሪ ይባርክሽ አናቴ ቆስሎ ነበር
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ 2 жыл бұрын
እኔግን አላጠፋልኝም ፎረፎር ለመጀመሪያ ጊዜ ሲይዘኝ ነው ግን አለቀቀም ሎሚ እየተጠቀምኩት ነበር
@እናቴማርያም-hd8rt
@እናቴማርያም-hd8rt Ай бұрын
መሰይ ፎራፍ በጣም መርርኝ እናእየተበጣጠሰ እየተነቀለ
@ሀዊየወሎዋያውምየመቅደላማ
@ሀዊየወሎዋያውምየመቅደላማ 4 жыл бұрын
እረ ማሬ እኔ ወላሂ ሊያሳብደኝ ምንም አልቀረውም ስራ ሸፍኘ ስለምውል ደግሞ አጠይቂኝ እስኪ እሞክራለሁ
@mekdaesyezihalem2461
@mekdaesyezihalem2461 7 ай бұрын
መስኪየ በጣም እመሰግናለን ኑሪልን ልጆችሽ ይደጉልሽ የኔ ፍቅር ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 4 жыл бұрын
አረ እኔም ቤቴ የሸቃላ መሀት መቶ ማበጠሪያዬን ተጠቅመው አስተላለፉብኝ እጭ ሲያሥጠላ ደሞ ያሣክካል
@burjobekele6645
@burjobekele6645 Жыл бұрын
ፀጎሬን ሳክው ይቦናል ልክ እንድ ዱቄት ምን ማረግ አለብኝ ቴልግራም ካልሽ በዛ ብትነግሪን
@saneahcan4564
@saneahcan4564 Жыл бұрын
ውዴ የእጅና የእግር ላብ ሊገለኝ ነው መድሀኒት የምታውቁ እስኪ ንገሩኝ እባካችሁ
@mekdaesyezihalem2461
@mekdaesyezihalem2461 7 ай бұрын
መስኪየ በጣም እመሰግናለን ኑሪልን ልጆችሽ ይደጉልሽ የኔ ፍቅር ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helinaseleshi6419
@helinaseleshi6419 4 жыл бұрын
Selam ena yalagne teyaka dagmo yarice water eyatatakamn lala nagar matakam enchlalan bazan sat
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ Жыл бұрын
በሰላሴ ሥም አቃጥሎ ሊደፍኝነው አሁን ቅርብጊዜ ጀምሮኝ እሴ ልምክርው
@lehulumgizaalew9391
@lehulumgizaalew9391 5 жыл бұрын
ብቻውን ጥሩ አይመስለኚም እኔ ፀጉሬ በጣም የለሰለሰ ነበር ተጠቀሚው ብለውኚ ሁሌ ስጠቀም በጣም ከረደደ
@yeselemonsistg
@yeselemonsistg 2 жыл бұрын
እርግጠኛነሺ ሎሚ ፀጉር አይጎዳም የሞከራችሁ ሹክበሉኝ ባካችሁ
@eldatube5288
@eldatube5288 5 жыл бұрын
ስላም የሁሉ መስራት ነውና ስላም ውድ ያገሬ ልጆ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክት አኛ ቤት ሎሚ ውድ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ገብታችሁ ቻናለን ስብስክራይቭ አርጉልኝ። አመሰግናለሁ
@ኣበባኣሰፋ
@ኣበባኣሰፋ 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን እውነትሽ ነው እኔ እጠቀማዋለሁ ጠቃሚ ነው ለፍሮፍሮ ለፀጉር ደሞ ድመቅ እንድይል ይጠቅማል እኔ የሚጠቀመው መጨርሻ ላይ ነው የሚለቀለቀው በጣም አርፍ ነው ተጠቀሙ አሪፍ ነው
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 9 ай бұрын
አያቃ ጥልም ወይ!?
@አሏህወኪል-ነ3ዀ
@አሏህወኪል-ነ3ዀ 8 ай бұрын
ከቀስል (ከቁርቁራቅጠል አብሬ ሎሚውንብቀባችግርአለውደ ማማ
@emattesfayyemattesfayy2292
@emattesfayyemattesfayy2292 Жыл бұрын
ትንሽ የማቃጠል ስሜት ግን ኣለዎ🤗
@bintamankonjo6227
@bintamankonjo6227 3 жыл бұрын
እህቴ እኔ ጰጉሬ እየቆሰለ አቸገረኝ እሰቲ ከፈጣሪጋ አድ መላበይኝ ስምት አመቴ በጣም ያመኛአል
@አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ
@አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ 4 жыл бұрын
ጥያቄ ??የሚሣከኚ እና ፀጉሬ የሚነቃቀለው ፎረፎር ነው እንደ አረ የሞከራችዙ ንገሩኚ አዲሥ ሆኖብኚ ነው
@sifaandereje6137
@sifaandereje6137 5 жыл бұрын
Meski bexami enemeseginishalen enemi bexam tsegure forofori alewu nebere be lemon ena be kiyar newu yexefalinyi berchi hule hiye teketetelkushinewu bezu lewuxi agichalewu letsegure❤
@christiontsion9330
@christiontsion9330 5 жыл бұрын
ሰላም ቆንጆ ሎሚ እና ኪያር እንዴት አድርገሽ ነው የተቀባሽው እኔም ፎሮፎር በጣም እያስቸገረኝ ነው
@sifaandereje6137
@sifaandereje6137 5 жыл бұрын
@@christiontsion9330 anidi kiyar qorarixeshi tifecaleshi kezani ye suni wuha tetelileshi ke andi lomi gaa teqeleqilaleshi kezani bohala tiqebalesh le 20 deqiqa tiqonyina tixexebaleshi bexami lewuxi ayichebetalewu
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 3 жыл бұрын
ፊቴ ፅድት ያለ አደለም የሚያፀዳ የምታውቁ ኔገሩኝ ቆሻሻው ሲያዩት እራሱ ያስታውቃል😢😢
@ዜድነኝእዉቀትፈላጊዋ
@ዜድነኝእዉቀትፈላጊዋ 3 жыл бұрын
ሽኩረን ሁቢ ግደታ ታጥበን መሆን አለበት ልንታጠብ ስንልሥ ብንቀባዉ ችግር አለዉ ከቻልሽ መልሽልኝ እሥኪ
@unitedoromia1425
@unitedoromia1425 5 жыл бұрын
Widde iski mikerign tegure bexam siyas chegereny ferm meqebat jemiriyalew meye 3 weruu meqebet giddeta new hulle ketexeqemquu lewede fit thegure migodda yimeslenyal laquum weyiis min timekrinyalesh yene konjoo
@netsanetkifle2527
@netsanetkifle2527 5 жыл бұрын
መስክዬ በጣም ነው የማመሰግነው የታሳይውን ተጠቅመ ውጤታማ ሁኛለው
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
ነፂ ሰብስክራይብ አድርጊን።
@lidiya727
@lidiya727 5 жыл бұрын
ኧረ ፎረፎር በማበጠረያ አይተላለፍም መስኪ በውስጥ ችግር ነው
@ydgv9160
@ydgv9160 Жыл бұрын
Getan ene ke sewu new yetelalefebegne befit yelegnem neber gen yehoneche gibiyachen yemenor lije neberrche esaa bene mabexeriya texeqemeche enem salaqe besuu mabexer jemerekuu kezan gizee jemero yihewu esekahun liyasabedegne new yitelalefal lemalet new ehete
@emam1087
@emam1087 5 жыл бұрын
መስኪየ የኔቆንጆ 💋💋💋ስታምሪ የኔማር ስውድሽ አላህይስጥልን እኔ ከግባ ሬያለውፀጉ ሬእየተበጣጠሰ ነውያስቸገረኝ
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ ፍሮፎር አስቸጋሪ ነገር ነው እኔ ምንም አልጠቀም ትምህርታችሁን ግን እከታተላለሁኝ
@ረድኤት
@ረድኤት 5 ай бұрын
እኔም በማበጠሪያ ነው የተጋባብይ
@አለፍኩትባንተያንንመከራ
@አለፍኩትባንተያንንመከራ 4 жыл бұрын
ውይይት የኔ ውድ በጣም ጥሩ እኔ ተቸግሬልሽ አሁን ልሞክር አመሰግናለሁ አሁኑኑ ተቀላቀልኩው ውዴ በርቺልኝ
@HELIMAHelima-u8d
@HELIMAHelima-u8d 2 ай бұрын
ሎሚግን በጣምነው የሚያቃጥላል
@SamSam-js3wl
@SamSam-js3wl 3 жыл бұрын
የመሊየት መደኒት ኒገሪኝ ኢሂቴ
@afomi4780
@afomi4780 5 жыл бұрын
ከዊራ ዘይት ጋር አደባልቄ ነበር የተጠቀምሁት አሁን ትቶኛል
@zenebechmolla4836
@zenebechmolla4836 5 жыл бұрын
አቀላቅለሽ ተቀብተሽ ከ10 ደቂቃ በኽላ ነው እምትታጠቢው እህት
@سبحاناللهالعظيم-ظ3ل
@سبحاناللهالعظيم-ظ3ل 3 жыл бұрын
ታጥበሽ ነው ሳትጣጠቢ የምትቀቢው
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 3 жыл бұрын
መሥኪየ ማርያምን ልሞትነው ሢቀጥል አክኬአክኬ እራሤፍርሠ
@አዩየማሪያምልጅ
@አዩየማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
እንደው እህቴ የራሥ ቅሉ ብቻ ቀረ ንቅል ነው የሚለው እባክሽ የምድሽ መፍትሄ ካለው
@bahranneguse-z1x
@bahranneguse-z1x 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ፎረፎር የለኝም ግን ድርቅ ይልብኛል ምን ልጨምርበት
@srtsm4628
@srtsm4628 3 жыл бұрын
እኔም ዛሬ ልሞክረዉና አይቼ አስተያየቴን እሰጣለሁ
@oromoormiy3124
@oromoormiy3124 4 жыл бұрын
Thanks sistuu
@eyerusንጉሴ
@eyerusንጉሴ 2 күн бұрын
በሳምንት ስንቴ እንቀባው?
@etsubs.d3539
@etsubs.d3539 4 жыл бұрын
አረ መሲዬ ፀጉሬ አላድግም አለኝ ተላጨውት ምንም ለውጥ የለውም መላ በይኝ ማማዬ ፕሊስ
@mahbobamahboba1335
@mahbobamahboba1335 5 ай бұрын
ሰፈልግነበርእኮንምሰራሺልኝ😢😢
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 5 ай бұрын
ሽኩረን እኔማ እማዳም ፊት ነዉ የማከዉ😂
@melkam9938
@melkam9938 5 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በርቺ ማር እኔ እጠቀማለው ግን ያቃጥላል ያሳክካል እንጂ
@genett9726
@genett9726 4 жыл бұрын
ግን ለወጥ አለው ማሬ
@tube8181
@tube8181 7 ай бұрын
እኔምእጠቀማለሁሎሚ፣ ፎረፎሮንአሰቅ፣ቆኛል ጠጉረንግንአደረቀው
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
😂😂😂መስኪ የዛሬ ሶስት አመት እኮ ትንሽዬ ሴት ነበርሽ 😂♥♥ፀጉሬን እያሳከከኝ ስለሆነ እስኪ የመስኪ ቪዲዮ ልየዉ ድንገት የሰራችዉ ካለ ብዬ ስፈልግ አገኝዉ😘
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
🤭😅😂😂
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 жыл бұрын
እኔም ሳበጥረዉ እደ ዱቄት ነዉ የሚረግፈዉ. አመሠግናለሁ
@tube2609
@tube2609 5 жыл бұрын
እኔ በፊት በጣም ኣስቸግሮኝ ነበር አሁን ኣስር ነገር ስለቀለቅ ጠፍቷል ግን ፀጉሬ ምንም ጤነኛ ኣልሆንም ኣለ ይነቃቀላል
@abdualhabeshi6538
@abdualhabeshi6538 4 жыл бұрын
እኔ ከድርቀት የተነሣ በጣም ያሣክከኛል እሥቲ እሞክረዋለሁኝ አመሠግናለሁኝ
@hdjid988
@hdjid988 9 ай бұрын
በስመአብ በጣም ፍሮፍር እያሥቸገረኚ ነዉ እዚህ መጥቸ ያየሁት
@IkramHatuln
@IkramHatuln Жыл бұрын
እር ምንም ልውውጥ አልያሁበትም ምንም የሻላል
@helen.hhhelen4482
@helen.hhhelen4482 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ ሊገለኝ ነው ፎሮፎሮ እጠቀመዋለን
@seadashifraw1233
@seadashifraw1233 5 жыл бұрын
ሀያቲ እናመሰግናለን ወላሒ የኔ ፎረፎር ብየ ልላችሁ አልችልም ከፊቴ ቆዳየን ስነካው ቡል ነው የሚለው ኢንሻ አላህ እሞክራዋለሁ
@SameraSamera-jf6mf
@SameraSamera-jf6mf 2 ай бұрын
ሞከርሺው n😢😢
@selamawityared2571
@selamawityared2571 5 жыл бұрын
Ene tesegur kefit eyetebatetes asechegirogn ewnet min ladergaw marew
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН