ሁሉም ሰው ከኛ ይማር! በእህትማማቾች መካከል ተያይዞ የመጣ የቤተሰብ ምስቅልቅል! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 144,767

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 460
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 3 жыл бұрын
የገረመኝ ወላጅ ለፍቶ አሳደገ ልጅ ለምን ከወላጅ ጡረተኛ ይሆናል? ለምን ከወላጅ በበለጠ ተምሮ ለፍቶ ጥሮ የራሳቸውን ንብረት አይመሰርቱም ? በርግጥ የቤተሰብ ንብረት ካለ በመስማማት በማስተዋል ነገሮችን በጋራ መጠቀም ለኔ ለኔ ማለት ግን ይከብዳል ወላጅ ለፍቶ ካፈራ እኔ ከነሱ በተሻለ ማፍራት መቻል አለብኝ ይሄ ያገራችን ውርስ ውርስ በራሱ መጥፎ ነው ማለቴ አይደለም ግን አንዳንዶች. ወላጅ መቼ በሞተ ብለው የሚጠባበቁ አሉ ምንም ራሳቸውን ሳያሻሽሉ እድሜያቸው እንኳን ቢሄድ ለመለወጥ በራሳቸው አይነሱም ይህንን አስተሳሰብ ነው የምቃወመው ልጆች ከወላጅ እጅ እንዲጠብቁ ጡረተኛ እንዲሆኑ የሚያደርገው ከውርስ በላይ ሰርቼ ማግኘት መቻል አለብኝ የኔ አስተሳሰብ ነው ሰው ሁሉ ይለያል
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየየየየየየየየ
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 3 жыл бұрын
@@seadatube4526 ደመርኩሽ ማርዬ
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
@@Menchgrotbatsub አመሰግን አለሁ ማማ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ የገረመኝ ባለ ታሪኩዋ እርዳታ ልትጠይቅ መስሎኝ ነበር ከህቶቼ ጋር መታረቅ መቀራረብ እፈልጋለው ብላ ገበናቸውን ወደ ሚዲያ ይዛ ስትመጣ እህቶቹዋ ሲያዩት የበሰ ግጭት ይፈጠራል ሁለተኝው ትልቁዋ እህቱዋም ቤቱ ይሸጥ ያለችው በንዴት ነው አይመለከትሽም ስላሉዋት እናትሽ እንደማይገባሽ ተናዛለች ሲሉዋት ነው ባለ ታሪኩዋ የቤተሰቡ ቤት ውስጥ በነፃ ከነባሉዋ ወከልጆቹዋ ጋር እየኖረች ኪራዩንም ለራሱዋ ብቻ ማድረግ አግባብ አይደለም እህቱዋ ሁለት አመት ታግዛ ኪራይ ስጠይቅ መጀመሪያ እዳ እየከፈልን ነው አሁን ደሞ ቤት ፈርሶብን እድሳት እያደረግን ነው እንዴት ይላሉ እራስ ወዳድነት ይታይባታል
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 3 жыл бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ልክነው ሰውሀሉ ለራሱ ነው
@asnetufa1240
@asnetufa1240 3 жыл бұрын
ሆዳሞቹ ባሎች ናቸው ከኃላ ሆነው የሚጎተጉቱት እና እህትማማች የሚያጣሏችሁ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 3 жыл бұрын
በኣብዛኛው በጋብቻ መልክ የሚመጡ ናቸው የቤተሰብን ህይውት የሚበጠብጡት
@felenuna8034
@felenuna8034 3 жыл бұрын
የቤተሰቦቻችሁን ቅርስ ለማቆየት ማሰብሽ የሚያስመሰግንሽ ቢሆንም ግን የጋራ በሆነ ንብረት ላይ ብቻ ተጠቃሚ መሆን አያዋጣም ሸጣችሁ ተካፍላችሁ በፍቅር መጠያየቅ ይበጃል :: እንደኔ ንብረት መጠየቃቸው መብታቸው ነው አንቺና ባልሽም በነፃ እየኖራችሁ ስለሆነ ነው ያልታወቃችሁ እንጂ እደጅ ብትሆኑ ቁጥር አንድ ጠያቂ እናንተ ነበራችሁ:: እራስ ወዳድ አትሁኚ :: በውርስ ገንዘብ የሚኖርና በሙቅ ውሀ የሚታጠብ አንድ ነው የሰው ችግር አይገባውም ይባላል ከነተረቱ
@lioneljoaquim6975
@lioneljoaquim6975 3 жыл бұрын
Batam erasew hodam nehe cartew 1 sew sem yhon alehe erasew letbelaw
@elextadele5832
@elextadele5832 3 жыл бұрын
👍
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
እስቲ እውነት እናውራ እሁን የቤቱ ካርታ በእንደኛዋ ውርስ ባልጠየቀችው እህትሽ ስም ቢሆን ትስማሚያለሽ? ምክንያቱም በውርስ እኛ ሀገር ብቻ ሳይሆን ነጮቹም ሲባሉ ስለማይ ነው ይእነሱማ ከእኛ ይብሳል
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 3 жыл бұрын
እርጋታዋ አወራሯ ትረካ ነው የመሰለኝ ለነገሩ ከትረካ ይበልጣል ለማንኛውም ፍርድቤትስ ቢሆን ህጉን ለምን አይከተልም ውልና ማስረጃ አንዱ የህግ አካል ነው ሊታሰብበት ይገባል
@sara46076
@sara46076 3 жыл бұрын
ፍርድ ህግ አለ እንዴ? ጉበኞች አሉ
@kebkidane1632
@kebkidane1632 2 жыл бұрын
Egnam bet esat Ale hmmmmmmm
@khadijasulaiman5362
@khadijasulaiman5362 3 жыл бұрын
ሁለተኛዋ እህትሽ መጠየቋ ጥፋት የለውም ድርሻዋ ነው ክራዩን መክፈል ነበረባቹ እናተስ ዝምታው እስከመቸነው ብልጥ ነሽ እየኖርሽም ክራይ ትቀበያለሽ
@ethioaddisdecorllc4220
@ethioaddisdecorllc4220 2 жыл бұрын
Afe chole leba eswan be enatwa askida litiwers
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
በጣም ሲጀመር ሴትዬዋ እራስ ወዳድ ነች ከዚህ ሁሉ የሚከራየውን ቤት ግቡና ኑሩበት ወይም ኪራውን እኳን እነሱ ቢወስዱ ይሆን ነበር
@trufatpupiseyoum6448
@trufatpupiseyoum6448 2 жыл бұрын
Eyoha Media ይህንን ያቀረበበት ምክንያት አልገባኝም። እህትየው መብቷን በህጋዊ መንገድ መጠየቋ የሚበረታታ ነው። በቤተሰብ ቅርስ ሰበብ ሌላው መጎዳት የለበትም። ህጉ የፈቀደውን ነው ያደረጉት። ሌላ ህጋዊ መፍትሄ የለም። እኔ ብቻ ይዤ ልቀመጥ ነው?
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
ከጀርባ ያለው ዋናው መሰሪ የህትሽ ባል ነው፣ የማይረባ የቤተሰብን ሀብት ለመጠቀም የሚጓጓ..
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
እሱ ምን ያድርግ ባአዳ ነው ልጂ ካላዘነ የውጭ ሰውማ ያጠፋል ዋናዋ ጠላት ልጂቱ ናት ቤተሰቦቿን ያስደፈረች
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝማማየ
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
👍👍👍👌👌👌
@officailethio6154
@officailethio6154 3 жыл бұрын
@@seadatube4526 ሰላም
@susu34konjo70
@susu34konjo70 3 жыл бұрын
አትሳሳቺ እናቱ ባዳ ባዳ ነው እሷ ያላዘነችላቸውን እሱ ምን ቤት ሆኖ ይዘንላቸው በትዳር አለም ስንኖር ሁን ብላችው ካስተዋላችሁ ወንድ ልጅ ቢሞት በቤተሰቡ አይደራደርም እኛ ግን ሴቶች ምን አድርጎ እንደፈጠርን ባናውቅም ልክ ፍቅር ስንጀምር ቤተሰብ የሚባል ነገር እንደሌለን ሁሉ ነገራችንን ከወንዱ ጋር አጣብቀን መሆን እንፈልጋለን ለዛ ነው ብዙ ግዜ ሴት ልጅ ቤተሰቧን የምያስደፍረው
@alfa9968
@alfa9968 3 жыл бұрын
ስም በናንተ ብቻ መሆኑ የሚገባትን ሳታገኝ እሺ ማለቶ የዋህ ናት ቀናም ናት የሚከራይ ቤት ካለው እየኖርሽበትም ከሆነ ኪራዩን ለማይኖሩበት መልቅ አለብሽ ስልምትጠቀሚ እዛው በመኖር ከዛ ለቤት እደሳ እኩል ወጪ ታረጋላችሁ። በጣም በጣም ቀና ነች ኣህትሽ
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
እኔም አልገባኝም ለምን በአንድ ሰው ስም ብቻ ካርታ ይሰራል የእርሷ ልጆች ብቻ ወራሽ ሊሆኑ ማለት ነውኮ
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
እኔኮ ዩትዩብ ላይ እምሰማው ሁሉ ያስጨንቃል ያማል አይ ጊዜ ምን አይነት አጥያት ቢኖርብን ይሆን አምላክ በብዙ ሚፈትነን ፍቅር የነፈገን
@Samitrghh
@Samitrghh 4 ай бұрын
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
@wessenliben7656
@wessenliben7656 3 жыл бұрын
ተመስገ የሰባት ድሀ ልጂ ሆኘ ስለተፈጠርኩ ደስተኛ ነኝ ወገን
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 жыл бұрын
እኔም የምለው እዳንቺ ነው እናቴ ያላት የቀበሌ ቤት ነዉ
@shitushifa54
@shitushifa54 3 жыл бұрын
enam. 🙏🙏🙏🙏
@fenet6162
@fenet6162 3 жыл бұрын
አንድ ነቀርሳ ልጅ ከቤቱ ካለ ቤተሰብ ይበተናል::ግን ካልሆነ በህጉ መሄድ ግድ ነዉ::
@MF-jy6rf
@MF-jy6rf 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@sarashewa8494
@sarashewa8494 2 жыл бұрын
@@yaniyani8683 ድእነት በእርሱ በሸታነው ሁሉም እራሰቸውን ቢችሉኖሮ እየውሉነገር. አይመጣም ነበር
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 3 жыл бұрын
ባንድ በኩል ልክ እኮ ናቸው ቢቱ እኮ የነሱም ነው የቤት ኪራይ ወስደሽ ቤት ውስጥ እየኖርሽ አይሸጥም ብለሽ እንዴት ይሆናል ሆ ብልጣብልጥ ነሽ 😏
@haimibogale4451
@haimibogale4451 3 жыл бұрын
Exactly enshu ebet wist yenoru yebet Kiray saykfilu kirayhu eyetkmubet eswa tifategn marge yekbdale
@chlotayalew8626
@chlotayalew8626 3 жыл бұрын
Tekekel teneshe segebgeb nat
@seblegessesse6549
@seblegessesse6549 3 жыл бұрын
ሲጀመር እናታችሁ እህትሽን ከኑዛዜ ማውጣት አልነበረባቸውም ምክንያቱም የበደላችሁን ይቅር በሉ ይላል ቃሉ ወደፈጣሪ እየሄዱ ይቅር ብለው ለሁላችሁም መናዘዝ ነበረባቸው እናተም አትጣሉም ነበር ከተሳሳትኩ ይቅርታ። ስለዚ ድርሻቸውን ስጫቸው እና በሰላም ኑሪ ለሁሉም አንደስራችን የሚከፋል አምላክ አለ ።
@sarashewa8494
@sarashewa8494 2 жыл бұрын
በርግጥ ይቅር መባባል. ትክክል ነሸ. ነገርግ ልጃቸው እናትና አባት በሕይወት. እያሉ እንዴት. ቤታቸውን በሰሟ ትቀይራለች (ባለጊናት)
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
@@sarashewa8494 be tikekle!!
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 3 жыл бұрын
አንች አጠቃላይ እህቶችሽን በሙሉ ከርስታቸው መንቀል ነው የአንች አላማሽ ባልሽ ለአንች ብቻ መሆኑን ያረጋገጠ ቀን ምን ሊፈጠር እንደሚችል you just don’t know! I don’t know what to say lady እግዚአብሔር ብቻ እህቶችሽ ከገንዘብ በላይ እንደሆኑ እግዚአብሔር አይንሽን ከፍቶ እንድታይ ይርዳሽ!!!!!!!!
@enatealeme9012
@enatealeme9012 3 жыл бұрын
እኛም ቤት እሳት አለ ወንድሜ እናቴ በህይወት እያለች ነው ቤቱ ተሽጦ ድርሻዬ ይሰጠኝ ያለው :: እማ ዛሬ ይችን ምድር ትታ ከሀደች ወደላይኛው ቤቷ 11 ወር ሆነት የእናቴ ቤት እናቴን ሁሉነገር ያስታውሰናል ወንድሜን ሳስበው ልቤ ያዝናል እና እህቴ የመላጆችሽ ቤት አንዳይሸጥ መልፋትሽ ለወላጆሽ ያለሽን አክብሮት ይገልፃል,የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ነው
@abisinianking5217
@abisinianking5217 Жыл бұрын
በጣም እራስ ወዳድ ነሽ አንች ባልሽን እና ልጆችሽን ይዘሽ በነፃ እየኖርሽ ሌሎች ባለ መብቶች ሲጠይቁ የወላጆቻችን ቤት እንዳይሸጥ የሚል ምክንያት ይህ ሽንገላ ነው ያንች ፍላጎት ብቻሽን ተጠቃሚ መሆን ነው ከቤቱ ውጭ እና ቤቱ ተከራይቱ ኪራዬን እኩል ተካፍሉ
@WesenMisiker-so5zx
@WesenMisiker-so5zx Жыл бұрын
መሆን ያለበት ይሄ ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እዮሃና dokey ትዩብ ይሸለምልን 😢😢😘😘😘😘😘😘😘
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
በጣም
@እናትዪቱብ
@እናትዪቱብ 3 жыл бұрын
እና ዜና ጆከር
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 жыл бұрын
ሳአ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
አውእሽ
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
@@እናትዪቱብ betam zena joker 1ga nachew!!
@rebeccaa389
@rebeccaa389 3 жыл бұрын
የናት ያባት ቅርስ የሚባል ነገር የለም አንዱ እየኖረበት አንዱ መቸገር የለበትም ወድያው ሸጦ መለያየት ነው:: ባይሆን በድርሻችሁ የነሱን ማስታወሻ መግዛት ይሻላል::
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
ሳይሸጡ በየወሩ አከራይተው መጠቀም ይቻላል ።12÷3=4 ይደርሳቸዋል ማለትም 4 ወር ለአንዷ አሁንም 4ወር ለአንዷ ለሦስተኛዋም እንደዛው።
@zemeta9769
@zemeta9769 3 жыл бұрын
እራስ ወዳድ ነሽ እህቴ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 жыл бұрын
ወላጅ ደክሞ ያፈራውን ንብረት ለ ልጆቹ ሲያወርስ ብትችሉ አከራይታቹሁ ካልሆነም ሸጣቹሁ እህትማማቾቹ ተከባብራቹሁ መኖር ይገባቹሁ ነበር እውነት ከሆነ እኮ አንቺ ቤቱን እየኖርሽበት የ ወላጆቼ ቤት አይሸጥ ነው እያልሽ ያለችው ሁሉም ሊጠቀሙበት ይገባል እና ቀሪው እህቶችሽ ጋር ተፋቅረሽ ለመኖር ወይ መሸጥ ወይ ማከራየት እና የጋራ መጠቀም ነው ዩሚያዋጣው አለበለዚያ ቤት ይዞ ዘመድ አልባ ይኮናል እና አንቺ የራስሽ ኑሮ ልትኖሪ ብትችይ መልካም ነው ቤት እና መቃብር ለብቻ ነው እህቴ ሁሌ ከምታለቅሺ ወይ ድርሻ ውን ሰተሽ ማረፍ ነው የ ውርስ ንብረት ቤተሰብን ይለያያል ባሎቻቹሁ ለምን ይዘዋቹሁ አይወጡም እህትዬ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
በትክክል ገልጸሽዋል የራሷን ጥቅም ብቻ ነው የምታየው
@kalidkeyar4404
@kalidkeyar4404 3 жыл бұрын
ለኔ የሚመስለኝ ሁለችሁም የአንድ እነት ልጆች ነችሁ ገንዘብ ጠፊ ነው እኩል ተከፈኩ በይ ነኝ
@ከዲ-ቈ5ዠ
@ከዲ-ቈ5ዠ Жыл бұрын
ውድ አባቴ ምንም ሳይኖርህ መልካም ስነምግባር አውርሰሃን አስተምረሃን ስለአለፍክ አላሀምዱሊላ ይሃው እኔ ስደት ወጥቸ ለህት ለወድሞቸ መሠባሠቢያ ቆጆ ቤት ሠራሁ አላሀምዱሊላ ያለምንም ንትርክ እንኖራለን በፍቅር አላሀምዱሊላ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪያችን አረረረረረ ለምንድን ነዉ ጥሩ ነገር እንዳንሰማ የሆነነዉ ፈጣሪ ይታረቀን አሜን
@makkiyamakkiya
@makkiyamakkiya Жыл бұрын
እራስ ወዳድ ነሽ በእዉነት የእናትና የአባታችን መስታወሻ ነዉ እያሉሽ ቤቱን ለግልሽ ወድርግ ትፈልግኛለሽ ምነዉ ሌሎቹ የእናትና አባታቸዉ መስታወሻ አያስፈልጋቸዉም የእናትና የአባትሽ ቤት መስታዋሻ እንድሆን ከፈለግሽ ቤቱን በሶስታቹሁም ስም አድርግ
@mekdesfisseha307
@mekdesfisseha307 3 жыл бұрын
ሁለቱም እህቶች መብታቸውን ነው የጠየቁት መብትን መጠየቅ ክፉ አያስብልም
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 3 жыл бұрын
ይሄ ሚዲያ ላይ መውጣት ራሱ የለበትም ማድረግ የነበረባት ቤቱን እሷ እየኖረችበት ስለሆነ ቤቱን አስገምተው ስንት እንደሚያወጣ ከዛ እሷ ካላት ብር ትስጣቸው ለሶስቱ ከዛ ግምቷን ቤቱ ውስጥ ትኖርበታለች
@betelhmtamrat6040
@betelhmtamrat6040 Жыл бұрын
እራስ ወዳድ ነሽ አንቺ እዉነቷን ነዉ መጠየቋ እራሱ ጀግና ናት እኔ ግን ትንሽ ያላቹ ሰዎች ጅቦች ናቹ እሱ ወሬያቹ ነዉ ላለመስጠት አቋን ነዉ እኔ በራሴ አይቼዋለሁ ትቼላቸዋለሁ ይጥቀማቸዉ ብዬ ግን እረፍት የላቸዉም
@SaraSara-vx2jy
@SaraSara-vx2jy 2 жыл бұрын
ታሪኩ ምንም አያሳዝንም ያነድዳል ባለታሪኳ እራስ ወዳድ ነው
@alexanderedwinstrele7235
@alexanderedwinstrele7235 2 жыл бұрын
Anch krayi atkefyem krayu btakafy teru nber erase wedade nesch hodam nesch,antem eyoha werdek, Sentun enerda lemenawm zegebawem aymtenhm
@alexanderedwinstrele7235
@alexanderedwinstrele7235 2 жыл бұрын
Anch tagjwalesch ehtwechsch abaresch yanchn lejwech bcha tolo blesch tarki leljwechesch teru aydelm
@mikayaz8559
@mikayaz8559 Жыл бұрын
ልጅ ነች እናትሽ ለወደዱት ወይም ለፈለጉት ሊናዘዙ ይችላሉ በህጉ መሰረት ግን የሳቸው ኑዛዜ ሙሉ በሙሉ አይሰራም ሁላችሁም እኩል ይደርሳችዋል ::
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
ያሳዝናል ብዙዎች ትኩረታቸው ብርርርርር ላይ ብቻ እግዚአብሔር አይወድም ግን እንግዲህ ቀድሞም የተበላሽ ነገር ነው ለናት ላባቷም ምንም አክብሮት ያላት አይመስልም በህይወትም እያሉ ከናት ካባቷ ተለይታለች ንብረት ፈላጊ ዋ ን ደሞ ብታቀርቡልን ለማመዛዘን ይመቻል ለፍርድም ማለቴ ነው ?? ግን ያሳዝናል ሁሉቤት ይህ ችግር አለ የባስም ብዙ ብዙ ግን ገንዘብ ፈላጊ እህቷን አቅርቡልን????????
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ያስደስታልም ልፋትሽ የወላጆሽን ቅርስ ለማቆየት ያደረግሽው ጥረት አንቺ እራሱ ደስየሚል የድሮ የየዋሆቹ እናቶች አመለካከት ነው ያለሽ ይህም ፀባይሽም ለልጆችሽ እግዚአብሔር ይስጣቸው እግዚአብሔር ግር ለሁላችንም ማስተዋልን እና ፍቅርን ይስጠን
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝ ሰምሪኝ እሙየየየየየዋ
@fantayenegash4997
@fantayenegash4997 Жыл бұрын
የራሷን ድርሻ ከወሰደችው በቀር ሌሎቻችሁ በቤቱ ጉዳይ አንድ ውሳኔ ላይ እስክትደርሱ ክራዩም ቢሆን ለሶስታችሁ መካፈል አለበት አሁን ግን አንቺ ብቻሽን ነው እየተጠቀምሽ ያለሽው
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 3 жыл бұрын
አንቺም ብልጣብልጥነት ይታይብሻል ይሄ ሁሉ ልፋትሽ ያባትና የናቴ ቅርስ እያልሽ ለራስሽ ለማረግ ነዉ አበሻ አስመሳይ ነዉ !! እኔ ቤቱ ተሸጦ መካፈል ነዉ የሚያዋጣዉ አንቺ ቤቱ ዉስጥ እየኖርሽ ኪራይ እየበላሽ እነሱ ድርሻችን ሲሉ መብታቸዉ ነዉ!!አንቺ እህቶችሽ ከዉል ላይ ለምን አልወጡም እያልሽ እየተመኘሽ ሌላዉ ወላጅ ሲያሳድግ እያበላለጠ እህትሽ እንዲ እንድትጨክን ያደረጋት ምን እደሆነ ማን ያዉቃል በኔ እይታ ህጉ ትክክል ነዉ
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 3 жыл бұрын
Betam tikikil
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ያሁኑ ትውልድ በቤተሰብ ንብረት ቁጭ ብሎ መጠበቅ ያሳፍራር ሰርቶ ለፍቶማግኝት አለበት
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝእህትሀርረቱስ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 жыл бұрын
ግማሽ ከፍለሽ ስጫት ብቻሽን መጠቀም አትችይም
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
ትክክል
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 жыл бұрын
እስዋም የቤተሰብ ንብረት ይዛ እኮ ነዉ ቁጭ ያለችዉ
@sarashewa8494
@sarashewa8494 2 жыл бұрын
በትክክል
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 3 жыл бұрын
መቼም ንብረት እንደዚህ ሲያቧጭቅ ገንዘብ ሰይጣን ነዉ በየቤቱ ሰንት ጉድአለ
@meronnegatu8583
@meronnegatu8583 Жыл бұрын
ህጉ ትክክል ነው ውርስ ለሁሉም ልጅ ነው. የሚያሳዝነው የናንተ እኩል ለመካፈል መንግብገብ ነው ያልሰራችሁበትን ወላጅ የለፋበትን.
@yetnayetmeseret8269
@yetnayetmeseret8269 3 жыл бұрын
አንቺ ምንድነሽ ለብቻዬ ልጠቀም እያልሽ ይመስላል
@ggffffddd7713
@ggffffddd7713 3 жыл бұрын
አረ ይች አሥመሣይ እናንተ ካልተሥማማቹህ ማነው ከሱ ቤት የሚሠበሠብ ብልጧ ጦጢት አልሠማሽማ
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 3 жыл бұрын
በእርግጥ ኑሮ ቢወደደም ይሄ ቤት ወላጆቻችሁ ጥለውት አልፈዋል አናንተም ነገ ታልፋላችሁ ተስማማታችሁ ብትኖሩ ጥሩ ነው
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝሳሎም
@netsanetabebe2375
@netsanetabebe2375 2 жыл бұрын
6ù is a
@ethio-army-jimsuga5351
@ethio-army-jimsuga5351 3 жыл бұрын
ምንም ያጠፋት ነገር የለም ቤት እየኖርሺ የቤት ኪራይ እየበላሺ ይሀ በጣም ራሰ ወደድነት ነው ቢያንሰ በነፃ እየኖርሺ ነው ያለኪራይ ሌላውን ተከፋፈሉት በዚህ ሀይነት እኮ ቤቱ ይሸጥ ብትባይ ለአንዶ የከፈልኩትን ብር መጀመሪያ በግል ይሰጠኝ ትይ ይሆናል ይሀ አግባብ አደለም ባልሺው መሰረት የቤት ኪራይ እየተቀበልሺ ነው ያን ብር የከፈልሺው ድካምሺ ይገባኛል ግን ደሞ እነሱም ጥፋት አለባቸው ብየ አላሰብም ምናልባት የመጀመሪያዋ ላይገባት ይችላል ሰለሁለተኛዋ ግን ይገባታል
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
እኔ ግን ሰው ግርም የምለኝ እራሱ ሰርቶ እደማግኘት ለምን በሙት ንብርት ጣላል? እውነት እኔ ወላጆቸን ብህጣንነቴ እጣኩ እህት ውንድም ስግብግብ እይገልጣቸውም እኔ ግን እንርሱንም ንብርቱንም ጥየ ብዙ ...እሳልፍኩ እሁን ከነርሱ የተሻለ ነው እኔ የምኖርው ክብር ሁሉ ለታማኙ እግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏
@bestebeste1240
@bestebeste1240 2 жыл бұрын
አንችም ስህተት አሉብሽ አህቶችሽ ካልተስማማሙ አንቺ ያልሽው ብቻ እንዴት ይሆናል ንብረቱ አይሸጥ ካልሽ የሚገባቸውን መስጠት ተስማምታቹ ንብረቱ ባይሸጥ እሰየው ካልሆነ ግን እነሱም እውነት አላቸው
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
ይድፋት እናትን ፈንክቶ ውርስ ፍለጋ እህ በወለደችው ልጂ ይድረስባት ደግሞ ከባልጋር ተባብሮ እምየን እናቴን አባቴን
@ሪቾያባቷልጅ
@ሪቾያባቷልጅ 3 жыл бұрын
እኛም ካንድም ሁለት ግቢ በሞተ ገንዘብ ነው የተሸጠው። እዳልሽው የቤተሰብ ቤት ባይሸጥ መልካም ነው። ካልሆነ ግን እንኳን ቤቱ ዳግም የማትተኳቸው እናትና አባታችሁም ቀርተዋል። ከሆነ ካርታም አሲዛችሁ መበደር ካልሆነ መሸጥ ነው። እኔ የተፅናናሁት እንኳን ቤቱ እናት አባቴም ቀርተዋል በሚለው ነው
@Theforeigners24
@Theforeigners24 3 жыл бұрын
wow ewente naw menaw kersu karteobegin enata betenorelegin
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
የቤተሰብ ቅርስ እያሉ አጉል አነጋገር እኔ አይመቸኝም ምክንያቱም ሁሉም ልጆች ይኑሩበት ወይም ሁላችሁም ሸጣቹ ተካፈሉና እናንተም የራሳችሁን ቅርስ አብጁ : አሁን ይሄን ችግር አድርገሽ እርዱኝ እንዳይሆን ብቻ 🤔 የምትረዱም ሰዎች ብራችሁን ለሌላ ደሀ ምንም ለሌለው ብትሰጡ ይሻላል አታሽቃብጡ : አሁንማ ፋሽን አርገውታል እዚህ እየመጡ እርዱን ኧረ ወደዛዛ
@brightdayafro2804
@brightdayafro2804 3 жыл бұрын
ከልክ በላይ እራስ ወዳድ ነሽ:: ቤቱስጥ ተቀምጠሽ: ኪራይ እየሰበሰብሽ : አልፈሽ በእኔ ስም ቤቱ ካልሆነ? ከአንቺ አይነት እራስ ወዳድ እህት ይሰውረን:: ቢገባሽ እኮ እዳው የከፈሉት ውጪ ያሉት ኪራይ የማይከፍሉት ናቸው:: ባሻ ልጅ አልወጣላቸውም:: በ3 ታችሁም ስም ሆኖ አንቺም ከቤት ወጥተሽ ይከራይና ሁላችሁም ተጠቀሙ በሰላም ኑሩ:: አይ ካልሽ ከተስማሙ ድርሻቸውን ከቤት ኪራይ ገቢ ጋር (አንቺ የምትኖሪበት የኪራይ ግምት ተሰልቶ) ሰጥተሽ በግልሽ አድርጊ: ካልሆነ ሙሉ ግቢ ይከራይ:: ሲበዛ እራስ ወዳድ ነሽ: ታላቅሽንም በጉዳቷ ተፅዕኖ አታድርጊባት:: ቋሐምዮ እንተበልክዋ ትጎስሞ::
@hellentefera993
@hellentefera993 3 жыл бұрын
zem belESH ATFEREJI
@brightdayafro2804
@brightdayafro2804 3 жыл бұрын
Hellen Tefera እራስዋ ካወራችው ነው::
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
ትክክል ግን የመጀመሪያ ትልቋ ግን አይገባትም ምክነያቲም እናቷን ስለ ተማታች ቀሪዎቹ 2 ግን በትክክል አንቺ ባልሽው ሀሳብ እስማማለው ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እንቁጣጣሽ😘😥 ኢትዮጵያየ እንቁሽን አምጥቶ ጣጣሽን ያርቅልን የቅዱሳን አምላክ 🙏🏿🙏🏿
@መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
@መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 3 жыл бұрын
ያጣሏቹ በሎች ናቸው ከኋላ ቹ የሚሉት ወላጆቻቹ ትተውላቹ አለፉ እናተም የወላጆቻቹን አፅም ባታሳዝኑና ተስማምታቹ ብትኖሩ ጥሩ ነበር እዮሀ ቲቢ ይሸለምልን በጣም አስተማሪ ለተቸገረ ደራሽ ነው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
የኔ እህት እርጋታሽና ስነስርአትሽ በርግጥ ባባትሽና በናትሽ ተኾስኹሰሽ ያደግሽና ምስላቸው አንቺ ላይ ታየኝ ተባረኪ አንደኛዋ እህትሽን ባንሰማትም አንቺ በጣም ለባም ነሽ ሀሳብሽም ሚደገፍ ነው ወላጆች ቢያልፉም ስማቸው ግን በቤታቸው ሲዘከር ይኖራል ክኽፉዎች ሁሉ ፈጣሪሽ የከልልሽ ተጠንቀቂ ጸልይ በተረፈ ተባረኪ ዘርሽ ይባረኽ 😍😇🙏❤🇪🇷❤🇪🇹❤
@mishu372
@mishu372 3 жыл бұрын
አንድ እውነት ይታየኛል ያንቺ ራስ ወዳድነት ሁሉም የራሱ ህይወት አለው አንቺ የቤተሰቦችሽ ቤት እንዳይጠፍ ሲሆን እየኖርሽበትም ነው እነሱስ ????
@elisaworku9320
@elisaworku9320 3 жыл бұрын
What a nonsense
@አማራነኝ-ጠ9ጠ
@አማራነኝ-ጠ9ጠ 3 жыл бұрын
እና ቤተሰቦቾም በነበሩ ስአት ሳትከባከብ ሲሞቱ ገዝብን ፈለገች ትልቆ ናት እራስ ወዳድ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 жыл бұрын
የድርሻቸዉን መስጠት ግዴታችሁ ነዉ ወይ ቦታ ስጡዋቸዉ
@Abshice
@Abshice 3 жыл бұрын
ይህ ችግር የሚፈጠረው ትዳር ከያዛችሁ በሆላ ሰለሆነ ሁላችሁም ወደ ጎጃችሁ በመውጣት የወላጆችን ቤት በማከራየት ክራዩን እኩል በመካፈል መኖር ጠብ ማብረደ እና በውርስ የሜወዛገቡ ባሎቻችሁን ትዳራችውን በራሳችው ሰርተው ጥረው ግረው ብትኖሩ የሶሰተኛ ወገን ደርብ ወራቨነት ቤቆም ሰላም ታገኝአላችሁ
@ኡመርሰመተር
@ኡመርሰመተር 3 жыл бұрын
እኔ እናታችን መሬት ነበራት አንዱ ወንድማችን ቤት መሰራት ይፈልጋል እኛ 8ነን ግማሹ እንቢ አለ በመጨረሻ እኔን ጠየቁኝ በታላቅነት ሰጡት ይሰራ ብዬ እነሱን አሳምኜ ምክንዪቱም ወንድምነት ይበልጣል ብዬእናታችን በህይወት አለች ወናው ቤተሰብ አለመበተን ይበልጣል ከገንዘብ ብዬ ነው
@abentekelly9387
@abentekelly9387 3 жыл бұрын
አቦ አብልጦ ይስጥህ :: ከገንዘብ ወምድምህን ስለመረጥክ
@ኡመርሰመተር
@ኡመርሰመተር 3 жыл бұрын
@@abentekelly9387 አመሰግናለሁ
@hawanifas9337
@hawanifas9337 3 жыл бұрын
ከከከ ታገኛ ዋለሽ ሥጣጭ አላህ አላህ
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
አሁን እናት በህይወት እያሉማ ምንም ችግር የለም መዘዙ በኋላ ነው።
@ኡመርሰመተር
@ኡመርሰመተር 3 жыл бұрын
@@sdt3004 ምንም ችግር የለም በሰሙ አዘዋወርነዋል ችግር የሚመጣበትን ቀዳዳ መድፈን ነው
@nwo37382
@nwo37382 3 жыл бұрын
ሁለተኛዋ እህት እኮ ሀቅ አላት። የኪራይን ለራስ ብቻ ይዞ በቃላት ማለባበስ ጥሩ አይመስለኝም።
@tadelechdenbi1529
@tadelechdenbi1529 2 жыл бұрын
Enda lemejemerawa yetekefelat eko gemashu bebder newu megemeriya edawu mekefel alebet
@hannaselemon4400
@hannaselemon4400 3 жыл бұрын
እንደኔ እመለካከት እርስ በራሳቸው ይተያያሉ እንድ ሰው እቤቱን ተቆጣጥሮ ይንኖር ከሆነ ፍቃደኛ እንዳልሆኑ ይሰማኛል መጨረሻውን እግዛቢሄር ይፍታው እኛ ሰዎች ስንባል ሴጣን አይገልጸንም ሺ አመት አንኖር እግዞ ልቦና ይስጠን ለገንዘብ እንዲህ መሆን አፈር ነን እኮ ወገን
@etsegenetbelew8150
@etsegenetbelew8150 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ የቤተሰብ ቤት ላይ እላፊ ወጪ እና ድካም አያስፈልግም ምክንያቱም መጨረሻ ለቤቱ የደከመም ያልደከመም እኩል ባለመብት ይሆናል ስለዚ አንችም አርፈሽ ሸጠሽ አካፍይ ካርታ በአንድ ሰው ስምም መሆኑ ጥሩ አይደለም
@E29-n3x
@E29-n3x 3 жыл бұрын
ባንድ በኩል ልክ እኮ ናቸው ቢቱ እኮ የነሱም ነው የቤት ኪራይ ወስደሽ ቤት ውስጥ እየኖርሽ አይሸጥም ብለሽ እንዴት ይሆናል ሆ ብልጣብልጥ ነሽ
@etetumasresha4185
@etetumasresha4185 2 жыл бұрын
የየየፈየ፣
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሁላችንም ቤት ያለ ታሪክ ነው
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየየየየየየየየ
@hsee3071
@hsee3071 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ትምህርት ነክነው
@ራቢንትባባ
@ራቢንትባባ 3 жыл бұрын
ቤተሠብ ላይ ግጭት መፈጠር በጣም ከባድ ነው።ብዙ ሠው በውርስ ሂወት እስከ ማለፍ ይደርሳሉ አሏህ ከደዚህ አይነት ይጠብቀን እናተንም አሏህ በራህመቱ ሠላሙን ይመልሥላችሁ የቤተሠብ ፀብ ለልጆች ችግር ነው።
@mesiethio7510
@mesiethio7510 3 жыл бұрын
ማሬ በየቤቱ ብዙ ችግር አለኮ ግን ሁሉ ሚዲያ ላይ መውጣት የለበትም የማይድን ጠባሳ ነው የሚሆነው
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 3 жыл бұрын
@@mesiethio7510 ትክክል
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝእህትራህማየየየ
@ራቢንትባባ
@ራቢንትባባ 3 жыл бұрын
@@seadatube4526 እሽ
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
ብር አይኑ ይብረር።
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 Жыл бұрын
አነችም የልጆች እናት ነሽ ልጆችሽን ታበላለጫለሽ አሳቸው የሳቱ እንደሆነ እናተ አብራችሁ ትስታላችሁ በሰላም ብታቀርብዋት ይሄ ሁሉ ነገር አይመጣም ነበር
@nigatawgchew1356
@nigatawgchew1356 3 жыл бұрын
በእውነት ሁላችሁም ይገባችሃል እህታችሁ ጥያቄዋ ትክክል ነው አንችም ብትሆኘ የምትጠይቂው ጥያቄ ነው
@familypromotion9552
@familypromotion9552 3 жыл бұрын
ባሎቻችሁን በመሀል አታስገብ ወንዶች ሆዳሞች ናቸው በተረፈ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
በየሁሉም ቤት አለ ይሄ ነገር አብሶ በገጠር አይይይይ አዳ ተይኝ ወዳ የቤተሠብ ጣጣ የቤተሠብ ዉዥብር የቤተሠብ እርግማን ለኛ ልጆች ስቃይ ነዉ 😭😭😭
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
እግዚኦ!!!! አያድርስ ነው !!! ችግሩ የውጭ ስው በተለይ በጋብቻ ከቤተሰቡ ጋር የተዛመዱ ሰዎች ጫና እና መጥፎ ምክር ቤተሰብን ለእዚህ ብጥብጥ ይዳርጋል!!!
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 жыл бұрын
አርጋታሽ ደስ የሚል ስታወራ ተረካ መሰለኝ የኛንም ቤት ችግር ነካካሽን አንዳንድ ቤተሰብ ግንዘብን ያስቀድማል
@officailethio6154
@officailethio6154 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ደስአላችሁ 💚💛💒💓💚💛💒💓💓💪 ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ሰብስክራይብ አርጉ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Tebarekee zig bless asrediteshal gin yemut Amlak Des yildwL?
@semegnshtarekegn4595
@semegnshtarekegn4595 Жыл бұрын
አንቺ ጋር ነው ጥፍት ያለው. መብት አላቸው ስለዚ ድርሻችሁን ተከፋፈሉ እነሱም መብት አላቸው
@meronmeron6049
@meronmeron6049 3 жыл бұрын
ቁጭ ብዬ ስሰማት የኛን ቤት ታሪክ የምሰማው ነው የመሰለኝ
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
ሁለተኞዋ እህትሽ ስተት አልታየኝም አች ለራስሽ እየኖርሽ አደለደ ከቤቱ እዳ የሚከፈለው ለሱዋ ከሚሰጠው ብቻ ለምን እናተም እዳው እስከሚጨረስ የተቀመጣችሀበትን ለመን አከፍሉም
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ያሳዝናል እህቴ ጨዋ መሆንሽ ያስታውቃል ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልሽ አንድ ሰዉ በሰፈረዉ ቁና ይሰፈራልና በልጆቻ ታገኘዋለች አይዞሽ እህቴ
@kokikoki9120
@kokikoki9120 3 жыл бұрын
እኔ ያደኩት በአባቴ አክስት ቤት በቤተሰቦቼ ቤት ስታመጣኝ 4ወይ 5አመት ነበርኩ ዛሬ 31አመት ሆኖኛል ይሁሉ አመት እንደናት አብረን ኖረን ዛሬ ግን ስትሞት ከኑዛዜ ከልጆቹዋ ለየችኝ እና እኔ የህጉን ሁኔታ ደግፋለው ኑዛዜ ሁሉ ልክ አደለም ባይ ነኝ
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 3 жыл бұрын
How about your husband? Does he work? Anchi ena tanash ehitish bet wist eyenorachu lelawa ehitish atitekem malet tinish aykebdim?
@zemeta9769
@zemeta9769 3 жыл бұрын
They have the right to claim. You need to give their share
@እመብርሀንእናቴአባቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ 3 жыл бұрын
በስማም በየ ቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ በእግዛብሄር ስም እኔ እናቴ ከሞተች 11አመት ነው ግን ታናናሽ እህት ውንድሞቼ እኔው ነኝ ያሳድግኳችው ስለንብርት አንድም ቀን አስብን አናውቅም ያውም እስካሁን በሞች እናቴስምነው ጉድ እካነው በየቤቱ ጭራሽ ከስው ህይውት ንብርት በለጠ ተመስገን የእናቴ የአባቴ ልጆች በስስት በናፍቆት እስክምንግናኝ ነው ምንጓጓው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 жыл бұрын
ፍቅር በገንዘብ ሲተካ ቤተሰብ መሐል ያሳዝናል.
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝእህት ዜድ
@mululakew4363
@mululakew4363 3 жыл бұрын
ሴትየዋ ብልጣብልጥነት ይታይባታል በህግ ፊት ሁሉም ልጅ እኩል ነው
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Hulum tenestew yemeteykat bichawan tetekami nat keteshete yikerbatal. Nigigira tirunew gin deginet yelatim.
@abiyotsew6931
@abiyotsew6931 Жыл бұрын
አይ ሰው በቃ እኔ ብቻ ልብላው? ሁሉም መብት አለው ቤቱ ያባቴ የእናቴ ምናምን እያላችሁ አንቺ ቤት ውስጥ እየኖርሽ ሌላው የመጠቀም መብት ሊያጣ አይገባውም ።ያኔ ሸጠሽ ቢሆን ከዚ የተሻለ ቤት መስራት ትችይ ነበር። እዳ የለ ምን የለ አመለጠሽ አሁን ባጃጅ አይገዛንም ። ቻይው
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 3 жыл бұрын
ስላም እንኳን አደረሳችሁ የዚህ ፔጅ ተከታታዮች
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እነሰኳን አብሮ አደረስን
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 3 жыл бұрын
ሚዛን የሚዳፋ ንግግር ነው እርጋታሽምች እንደዚያው ይብላኝ ለእህት ተብዬዋ የቤተሰብ ቅርስን ታግላችሁ በማስቀረታችሁ ልትመሰገኑ ይግባል አሁንም ወደፊትም እግዚአብሔር አለላችሁ በርቱ ፍቅር ያሸንፋል
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ያለፉበትን ያልደከሙበትን ንብረት በፍቅር መያዝ ሲቻል ሁሌም ብልጣብልጥ ቀማኛ የቤተሰብ ፍቅር የሌለው ፍቅረነዋይ ያሳበደው ለጥቅም ሲል ፍርድቤት መሮጥን ይመርጣል እንዲህ አይነት ጨካኞችን እግዚአብሔር ጠራርጎ ይፍጃቸው
@elsabetsibhat2079
@elsabetsibhat2079 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ ከፍቅር ከመተሳሰብ ገንዘብን አስበልጦል
@እግዚአብሔርፍቅርነውእመአ
@እግዚአብሔርፍቅርነውእመአ 2 жыл бұрын
አይ ውርስ እኛንም ምስቅልቅላችንን አውጥቶናል ግን እኮ የተረገሙ እህቶች አሉ ልክ እንደኔ እህቶች
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 3 жыл бұрын
አምላኬ በናት ባባቴቤት በንብርት አልጣላ ከምንም የሜበልጠው ሰማያዌ ቤቴክን ሰጠኝ
@mahlet8913
@mahlet8913 3 жыл бұрын
Amen
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 3 жыл бұрын
አሜን
@እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ
@እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ 3 жыл бұрын
በትክክል በጣም መሻሻል አለበት ህጉ በንብረታቸው እንደፈለጉ ማድረግ ይችላሉ
@hirutkahesay6151
@hirutkahesay6151 Жыл бұрын
ስለ ውል ና ማስረጃ ያልሽው በጣም ልክና አስፈላጊም ነው!!!!!!
@rahelzegeyezewudu1511
@rahelzegeyezewudu1511 Жыл бұрын
እውነት ለማይረባ ብር ለማያልፍ ችግር ቤተስብ ያስረከበውን ቅርስ ማውደም መልካም አይደለም ስላምና ፍቅር መልካም ነው ሺ እመት ለማ ይኖር በት ምድር ቤተስንን ማስጨነቅ ከባድ ነው እንቹ ግን አምላክ የህቶችሽን ልቦና ስብስብ የቤተስብ ማስታወሻ የሁሉም መስብስቢያ ሲሆን መታደል ነው ።ታላቅ ስብስብ ሲሆን ነበር የሚያምረው ታናሽ ሆነሽ ግን ተመትጠሻል በርቺ ልብን ይስጥ ለሁሉም ።
@tshayemeaza4879
@tshayemeaza4879 3 жыл бұрын
ቤቱ በሶስታችሁም ስም ነው መሆን ያለበት: ዘመኑ ተቀይሯል:: ከሃዲ የበዛበት ዘመን ነው::
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Lerasa bich new yemitasibew
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 3 жыл бұрын
ከሃዲ ነሽ ትረካ አስመስለሽ ብታቀርቢውም ሶስታችሁም እኩል መውረስ አለባችሁ ታላቅሽን ከርስት ልትነቅያት ያሰብሽው የገንዘብ ነው አምላክሽ!!!!!!!!
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 жыл бұрын
@@yourdanosalemsged7667 mintawekeyalesh nebersh endeza setareg? Be synesh ayteshale? Be midia wetedh hakun tenageri ewenet kalesh weregha
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
በትክክል
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
@@yourdanosalemsged7667 በትክክል አለሳልሳ ካርታውን በእርሷ ስም ብቻ???
@mishu372
@mishu372 3 жыл бұрын
ድርሻቸውን ስጪ የራስሽን ውሠጂ ሰላም ኑሪ
@gigiriri4865
@gigiriri4865 3 жыл бұрын
ምንአይነት ሰውነች በዬሱስ ስም አይዞሽ እናትዬ እንኳን መልካምንነገር አረግሽ ለቤተሶበችሽ ጌታይረዳሻል መወለድ ቋንቋ ነው አንዳዴ ባዳ ይሻላል በተለይ በጌታንስትሆን ሁሉም ወንድምና እህት ነን ቅንሰው ኖው ባልሽ ምንአይነቶች ናቸው ዬአባታችው ንብረት ሉቀበልዬ አሳረኩቡ ባዳው ሰው ግን ቤታቸውን አስመለሰ ላቸውወላጅ ለፈለገው ሊያስወርስ መብት አለው እንጃ በኢትዮጵያ ምድር እንጂ ልጆችሽ ከነዚህ ጋ አትስጠጊያቸው እነሱን ፊትም ምንም አታውሪ ጭንቅላታቸው እእንዳይበክልና እንዳይንቆሽሽ አደራ ልንረዳት ብንፈልግሳ ብምን አድራሻ ወይንም ስልክ በዮሃ መዲያ ቢሆን ደስ ይላል አጭበርባሬው ስለ ሚበዛ ዋስትና ያለውን ስልክ ወይንም አካውንት pls
@asni4265
@asni4265 Жыл бұрын
ይሄ እናንተ ቤት የገባው ታሪክ በአሁን ስአት እኛቤት እየሆነ ነው እህት ለስጋዎቻ ጠላት ስትሆን በጣም ያሳዝናል ከስውነት ከስጋ ገንዘብ በለጠ ጊዜው ከፍቶአል ማንም አይታመንም
@mamanegu1324
@mamanegu1324 3 жыл бұрын
ሲጀመር በአብዛኛው ቀበሌ ወል እና ማሰረጃ የተሰበሰቡት ምደር መህይም ነው ተገልጋይን መቀበልና ማሰተነገደ እንኳን የማይቸሉ ናቸው እንኳን ሊያነቡ ቀርቶ
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየየየየየየየየ
@EMU918
@EMU918 3 жыл бұрын
እህትሽ ምንም ብታጠፋም ከናተ እኩል መውረሷ ትክክል ነዉ ህጉ ተገቢ ዉሳኔ ነዉ የወሰነ
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
እናቷን የደበደበች ወይም የመታች እንዴት ይገባታል?
@EMU918
@EMU918 3 жыл бұрын
@@sdt3004 በሱ እግዚአብሄር የስራዋን ይሰጣታል ወይም ልጆቿ በምድር ይመልሱላታል ድርሸዋን ባትወስድ ግን ለወለደቻት እናት ያላዘነ ልቧ እህቶቿ ላይ ምን አይነት የበቀል እርምጃ ልታደርስባቸው እደምትችል ለመገመት ቀላል ነዉ ህጉም ኑዛዜዉን ዉድቅ ያደረገበት ምክንያት ይህ ይመሰለኛል ወላጆችም ቆጆም ባህሪ ይኑራቸው መጥፎ ባህሪ ልጆቻቸዉን በእኩል አይን ነው ማየት ያለባቸው ወደዉ ፈቅደው ከዝች ምድር ካመጡ በሗላ እነሱ አልፈው ልጆች በገዘብ ምክንያት እዲፋጁ ማድረግ የለባቸዉም
@WesenMisiker-so5zx
@WesenMisiker-so5zx Жыл бұрын
ዉጭ ከቤት እና ተከራይ በግልሽ ቤቱ በጋራ አሳድሳችሁ ይከራይ ከዛ ኪራይ እኩል ተከፋፈሉ !!! ቤቱ ወደቀ ፈረሰ አደስኩ ( ለመሸምጠጥ)አነሳሁ ይሄ ኪራይ ከመክፈል ነፃ መሆንሽን አትርሺ
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
በእውነት የቤተ ሰብ ስም ማቆየት ትልቅነት ነው
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነሽ እርጋታሽ ያሳለፍሽው ሁሉ ይገልፃል ትእግስት ጥሩ ነው የኔ ካንቺ ይለያል ታላላ ቆችሽ ናቸው ከሀገር ወጪ ሀኜ እናቴ ስትሞት ታናሽ እህቴ ነች ጠብቁኝ ማታ እደርሳለሁ ስል አልጠብቅም ብላ አንዳልቀብር ቀብራ የጠበቀችኝ እያደር የሚሰሩት ሰራ ሁሌም ህሊናቸውን ሲወቅስ ይኖራል አይዞሽ
@semiraregassa9191
@semiraregassa9191 Жыл бұрын
የናንተሰ አምናቾ እየተካፈላቾ ነዉ እኛቤት የለዉን ቡሰሙ ምን ልትሎ ነዉ
@hawawollotube7200
@hawawollotube7200 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ እርግት ብላ ስታወራ ደስ ይላል እርጋታ ለሴት ልጅ ውበት ነው አይዞሽ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
haweya betesbe enhune
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 жыл бұрын
አቤት ጌታዬ ገንዘብ ጥቅም ከቤተሰብ የበለጠበት ጊዜ እግዚኦ ነዉ 😥😥😥
@ሂዊየአሳምነውልጅ
@ሂዊየአሳምነውልጅ 3 жыл бұрын
ሁሉም እራስ ወዳድ ሆነ ጎበዝ ግድ ነው የእናት ያባት ገንዘብ እነሱም መጠየቅ ይችላሉ
@የሙአዝእናትነኝወሎየዋ
@የሙአዝእናትነኝወሎየዋ 3 жыл бұрын
እኮ እሤ እኮ ለራሧ ማረግ ነዉ የፈለገችዉ ድፍረት ነዉ
@ፎአድቀበጡነኝ
@ፎአድቀበጡነኝ 3 жыл бұрын
edesw asbe enkuan nbretena enatena abate yelum lezeche le achere edeme dmo lenberete yasazenale
@ethiojago7171
@ethiojago7171 3 жыл бұрын
እግዚኦ መሃረና ክርስቶስ ዋ ለእኔ እረ ጎበዝ ገንዘብ እህት አይሆንም
@sara46076
@sara46076 3 жыл бұрын
ይህ እራስ ወዳድነት ነው እህቶችሽ እየተቸገሩ አንቺ ቤት ታቅፈሽ የ እናት አባቴ ስም ማስጠራት??? ቤቱ ባይኖርስ ምን ታደርጊ ነበር አንቺስ ይህንን ሁሉ አወራሽ እነሱንም ማዳመጥ አለብህ ጋዜጠኛ....
@felenuna8034
@felenuna8034 3 жыл бұрын
ትክክል
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 3 жыл бұрын
ታላቅ እህት ተብዬዋ እኮ አባትና እናት በህይወት እያሉ የቤታቸውን part በቀበሌ ቤት አስመዝግበው ወስደዋል ! አሁን እኮ ለሁለተኛ ጥቅም ነው የመጡት።ከዚህ ከዋናው ቤት ልትካፈል ከፈለገች፣የምትኖርበትን የቀበሌ ቤቱን መመለስ እና በማጭበርበሯም በህግ ልትጠየቅ ይገባል።
@yordistube3715
@yordistube3715 3 жыл бұрын
@@wessenbegna4854 lke new .. eswa bbezu nger tetyaqi nat.
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
በተለይ ድርሻ ያላገኘችው እህት ተበድላለች
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 61 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 67 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 40 МЛН
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 106 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 61 МЛН