መድኃኔዓለም የሁላችን አዳኝ እንጂ የግላችን ብቻ አይደለም:: 2 ቆሮንቶስ

  Рет қаралды 3,059

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 84
@zemmayared1921
@zemmayared1921 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን: በእኔ በኩል ለውጥ አለኝ: ከትላንት ዛሬ ብዙ ሰላም አግኝቻለው: ንዴቴን በመቆጣጠር: በመታገስ:ሀቀኛ በመሆን: ለሰዎች ትሁት በመሆን: መጥፎና ተንኮል ነገርን ባለመስራት : ሰዎች በደል ቢያደርጉብኝ እንኳን : በቀል የእግዚአብሔር ስለሆነ : እግዚአብሔር ይበቀል በማለት ለእሱ በመስጠት: ባጠቃላይ በተቻለኝ መጠን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ በእውነት ና በሀቅ ለመፈፀም እየሞከርኩ: ትልቅ ሰላም እያገኘው ነው:: ሁሌም የሰማዩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን:: አሜን (፫)
@DeguAlemayehu
@DeguAlemayehu 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን
@hometube8205
@hometube8205 4 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን እንደሁልጊዜው አስተማሪ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@YByb-z4j
@YByb-z4j 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ሃኒ እህታችን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@yrgg1047
@yrgg1047 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲yene wude egzbiher tsegawun yabazalshi 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
@webet2273
@webet2273 3 ай бұрын
እግዚህአብሄር ይስጥልን ሀንዬ ዛሬ የተማርኩት ከአብነ ዘበማአያት በፊት ምንም አይነት ፀሎት ልመና ማቅረብ እደሌለብን እና ሙሉፀሎት እደሆነም ተምሬአለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 4 ай бұрын
John 3 16: “For God so loved the world that he gave his one and only Son, that whoever believes in him shall not perish but have eternal life. 18: Whoever believes in him is not condemned, but whoever does not believe stands condemned already because he has not believed in the name of God’s one and only Son.
@RobAllbanks
@RobAllbanks 4 ай бұрын
እህቴን ስላካፈልሽ እናመሰግናለን፣ ሰላም ላንቺ ይሁን!
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 4 ай бұрын
በርቺ እህቴ❤❤❤
@bethaniatesfu6733
@bethaniatesfu6733 4 ай бұрын
Thanks
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 4 ай бұрын
Hanna egziabeher hulachininim yirdan. Enameseginalen
@Gizewudu
@Gizewudu 4 ай бұрын
Enem hancho thankyou
@OTMezmure
@OTMezmure 3 ай бұрын
"ልዑል ራስ ካሳ " ካህን ናቸው ለዚያውም ቆሞስ
@RobAllbanks
@RobAllbanks 4 ай бұрын
this is amazing information my sister, i wish you could say it in english for these people over in my country!
@yelkalhaile
@yelkalhaile 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ 🙏
@elfugebremariam5803
@elfugebremariam5803 4 ай бұрын
በርቺ ሀንዬ ጥሩ ቁምነገር ነዉ ያቀረብሽው❤❤❤❤❤
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 4 ай бұрын
Hana❤
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
@የእግዚአብሔርልጄነኝ 4 ай бұрын
ሐና የእህተ ማርያም አባል ነሽ
@pharmtips8969
@pharmtips8969 4 ай бұрын
no way የተዋህዶ ልጅ ነች
@selamyhun-u3n
@selamyhun-u3n 4 ай бұрын
ሀና እውነትን ፍለጋ ላይ ትመስኛለች
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ የሁሉም ነው ግን እምነታችን የግል ነው ሌላ ሰው ባመነው እኛ አንድንም ወይም ለኔ አባቴ ሊያምንልኝ አይችልም ወይም ልጄ።
@GetArega
@GetArega 4 ай бұрын
በመጀመሪያ ኢየሱስ እና እየሱስ ለይሂ አስተካክለሽ መፃፍ ሳትለምጅ ሰውን ለማስተማር አቾክይ
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 4 ай бұрын
@@GetArega እሺ ስም የለሽ ግን ስትፈላሰፍ ወይ ስትፈላሰፊ እንዳትጠፊ በእየሱስ አምነሽ ዳኚ የዘላለም ህይወት እንዳለ ሁሉ የዘላለም ገሀነምም አለ ።
@HirutKebede-o1w
@HirutKebede-o1w 4 ай бұрын
እኔ እምለው ጴንጤዎች እዚህ ምን ትሰራላችሁ
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 4 ай бұрын
ተያቸው ይቃጠሉ
@Ambassel
@Ambassel 4 ай бұрын
​@user-og4ee6br4iፈረንጆቹ አፍሪካን በባርነት ለማጥፋት ሲመጡ የመጀመሪያዋ አፍሪካ የደረሰችው የእንግሊዝ መርከብ ስሟ Jesus ነበረች ::
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 4 ай бұрын
​@user-og4ee6br4iርእስ አይተህ አትፍረድም አትወስንም አድምጥ ትጠቀማለህ ማንበብ ማዳመጥ ሙሉ ሰው ያደርጋል
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 4 ай бұрын
እነሱኮ እንደ እሪጎ ዝንብ በየ ቦታ ጥልቅ ይላሉ
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 4 ай бұрын
@user-og4ee6br4i ኧረ እግዚአብሔርን ፊራ እንጂ የቱ ጋ ነዉ ስድቡ?
@mahletdagmawit8247
@mahletdagmawit8247 4 ай бұрын
Enem endeanche eyemokerku new
@selamyhun-u3n
@selamyhun-u3n 4 ай бұрын
John 1 አማ - ዮሐንስ 12: ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤እስኪ አንብቢያት ከላይ የተጻፈችው ምን ትላለች?? ለነገሩ ሰው ማመን ካልፈለገ ከባድ ነው ማሳመን አይቻልም ይሄን ነገር አስተካክይ ለክርስቲያን መሰረቱ ነው አለበለዛ ያው ከሌላው በምንም አንለይም
@selamyhun-u3n
@selamyhun-u3n 4 ай бұрын
ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 ай бұрын
ለሚያምኑት ነው እህቴ ለሚያምነው ብቻ አይልም ለሁላችንም ነው:: የግል የሚል የለውም::
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 ай бұрын
አትሳደብ ወንድሜ::
@selamyhun-u3n
@selamyhun-u3n 4 ай бұрын
@@HannaZeEthiopia እሺ ይቺንም አንቀጽ ጨምረሽ አንብቢያት ጌታ ይባርክሽ Revelation 3 አማ - ራእይ 20: እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።ለተቀበሉት ያለው ብዙዎች መሆናቸውን ለማመልከት እንጂ ጌታ የምንቀበለው በግል ነው ነገሩን ስትረጂ ከኔ ደካማው የበለጥሽ የክርስቶስ ተከታይ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም
@selamyhun-u3n
@selamyhun-u3n 4 ай бұрын
@@HannaZeEthiopia ይሳደቡ ተያቸው
@abenezardamie3254
@abenezardamie3254 4 ай бұрын
ቪዲዮውን ቀይረሽው ነው እንዴ ሃና
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 ай бұрын
አዎ
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ደቀመዝሙርቱ ክርስትያን ተባሉ እንጂ ኦርቶዶክስ አልተባሉም የሐዋርያት ሥራ 11:26
@esset1685
@esset1685 4 ай бұрын
ሐዋርያት ያስተማሩትን ኦርቶዶክስ እየተከተለች ያለችው! ቤንጤ የምትከተሉት "Protestant "protest" ፈረንጅ የምትከተሉት ተግባራችሁ ምልክታችሁ ሁሉ መጋጨት መጋጨት
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 4 ай бұрын
የመናፍቅ ወይም የፕሮቴስታንት ሀይማኖትን ክርስትና ነው ብለን አንቀበለውም ስለዚህ ጊዜህን አትፍጅ ለማሣመን።
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
@@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ የትያዉም ሀይማኖት አያድንህም ከየሱስ በስተቀር ክርስትና ሀይማኖት አይደለም
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 4 ай бұрын
@@SantosDaniel-SantaBodyBuilding ወንድሜ በአንተ ፕሮቴስታንቲዝም የሱስ የሚባለው ሀሳዊውን የሱስ መሆኑን ለመረዳት ገና ምን ያህል ዘመን ትጠብቃለህ??? ወይስ ነፍስህ ከስጋህ ከተለየችና ከረፈደብህ በኃላ ነው የምትረዳው???
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
@@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ እኔ ፕሮቴስታንት አይደለውም እኔ ክርስቲያንነይ
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
እንደዚ አይነ አስተምሮ ኬትነዉ ያመጣቹት መጽሐፍ ቅዱስ እየሱስን እንድንቀበለዉ እንከተለዉ ያዘናል
@KidiSmall
@KidiSmall 4 ай бұрын
መደመሪያ ኢየሱስ አምላኬ ነው ብለህ እመን ወንድሜ ሌላውን ከዛ በኋላ ጠይቅ
@GetArega
@GetArega 4 ай бұрын
በመጀመሪያ ኢየሱስ ብለ መፃፍ ልመድ ገመድ አፍ
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
@@GetArega ስሙሲጠራ ለምን ትበሳጫላቹ
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
@@GetArega ተሳዳቢ መንግሥተ ሰማያት አይገባም
@helenzeray8363
@helenzeray8363 4 ай бұрын
Tadiya pawulos andit haymanot yalat yetignawan new??
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
እየሱስ የትያዉንም ሃይማኖት አልመሠረተም
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 4 ай бұрын
በደንብ ነው እንጂ የመሠረተው ወዳጄ። ክርስቶስ የመሠረተው የክርስትና ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይባላል።
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 4 ай бұрын
@@user-sv9wj2nq5n ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በአንተ ላይ ያለውን የመናፍቅ የሱስ መንፈስ ይሠርልህ!
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
@@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ ወንድሜ እየሱስ ላንተነዉ የሞተዉ በሱለምን ታፋራለህ
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 4 ай бұрын
አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቅት (ኤፌ 4:5)መጀመርያ መፃሕፍ ቅዱስን ትቀበላልክ ወንድማችን?
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
@@ተዋህዶእናት የትያዉም ሀይማኖት አያድንህም ከየሱስ በስተቀር ክርስትና ሀይማኖት ይደለም
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
ሃይማኖት አያድንም ክርስትና መሠረቱ ሕይወት እንጂ ሃይማኖት አይደለም
@Ambassel
@Ambassel 4 ай бұрын
ሕይወትን የምንኖረው በሃይማኖት ውስጥ ነው አለበለዚያ ቤት ሰርተን ውጭ እንደ ማደር ነው የሚሆነው
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
@@Ambassel በመጀመሪያ ሃይማኖት እና እምነት ይለያያል ሕይወት ያለዉ በእምነት ውስጥ እንጂ በሃይማኖት ውስጥ አይደለም
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 4 ай бұрын
@@SantosDaniel-SantaBodyBuilding ጡንቻውን ብቻ ከሚገነባው ሰው የተሰጠ አስተያየት!
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
@@teyikenenirda1888 ወንድሜ ሃይማኖት አያድንህም
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding
@SantosDaniel-SantaBodyBuilding 4 ай бұрын
@@teyikenenirda1888 የምትለዉ አጣህ
ጽንስ ከማህጸን አታስወርዱ::
17:01
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 6 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Phd ምን ማለት ነው?
12:41
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 16 М.
ቫዝሊን ከምን እንደሚሰራ ታውቃላችሁ ግን፧
20:41
የታሸጉ:ምግቦች:ጉድ::
25:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 15 М.
ማመን አቃተኝ, የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጉድ
26:42
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 27 М.
Моментальная карма в бою!
1:00
КАРМА
Рет қаралды 1,2 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:53
超人不会飞
Рет қаралды 7 МЛН
Cats Reflexes 💀🗿
0:26
Midov
Рет қаралды 19 МЛН