ኦሎንፒክ:ላያ:ያየነው:ነውር:ሊያስተምረን:ይገባል::

  Рет қаралды 6,464

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 4 ай бұрын
ስለ ኦሎምፒክ አመጣጥና ምንነት ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ በደንቦ ትምህር ሰጥቶበት አድምጬ ሰገረም ነበር መሰረቱ ራሱ ጣአኦት አምልኮነት ነው ገብታችሁ ብታዳምጡት በብዙ ትጠቀማላችሁ ሀኒ መልካሟ እህቴ በርቺ እግዚአብሔርም ይረዳሻል ❤
@furtiadiye5992
@furtiadiye5992 4 ай бұрын
Where can I find it?
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 4 ай бұрын
ዘተዋህዶ2 youtube ገፅ or ዝክረቅዱሳን ማህበረ ቅዱስ ዳዊት ቴሌግራም ቻናል
@mastewalmintesnot2901
@mastewalmintesnot2901 4 ай бұрын
በክፉዎች ላይ አትቅና በሚል ርዕስ ያስተማረዉ ላይ አለ
@misrakm4486
@misrakm4486 4 ай бұрын
እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ አቀራረብሽ መንፈሳዊ አለባበስሽ በጣም ጥሩ ነዉ በዚሁ ቀጥይ ተባረኪ።
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 4 ай бұрын
ሃኒዬ እህታችን! ቃሉ ህይወት ያሰማልን። በርች። በጣም የሚገርመው ሆን ተብሎ ነው ኢትዮጵያዊ ተመርጦ ችቦውን እንዲያበራ የተደረገው:: ለራሳቸው ውርደትን ተከናነቡ:: ልቦና ይስጣቸው:: አንቺ ሃኒዬ እህታችን በርች::
@michaelandhun3514
@michaelandhun3514 4 ай бұрын
"የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።" መ.ምሳሌ ፩ በርቺልን እኅታችን ኢትዮጵያዊነት ተዋሕዶነት ነው።
@GetArega
@GetArega 4 ай бұрын
ሀንዬ እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ አቅም ጉልበት ይሁንሽ በርቺ
@lidiyat
@lidiyat 4 ай бұрын
ሃኒየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን
@meseretkebede6203
@meseretkebede6203 4 ай бұрын
እ/ር በቤቱ አፅንቶ ያኑርሽ መርቺ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@Sebasti371
@Sebasti371 4 ай бұрын
እንኩዋን አደረሰሽ ሀኒ, አግዚአብሄር ኢትዪጲያን ይባርክ
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 4 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እህቴ አች አውቀሽባቸው አምልጠሻል ወዳገርሽ ወደራስሽ ተመልሰሻል ፍፃሜሽንያሳምርሽ እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 4 ай бұрын
ሃንዬ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ የሁላችንንም ፍጻሜያችንን ያሳምርልን አሜን በርቺልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 4 ай бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን እህታችን ሀንዬ በእውት እግዚአብሔር ይማረን ማሰተዋሉን ያድለን
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 4 ай бұрын
እህታችን በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያገራችን ሴቶች ምናለ ያንችን አለባበስ ቢከተሉ ክርስትናን በተግባር እንድትኖሪ እግዚአብሔር ስለረዳሽ እግዛብሔር ይመስገን እንቺን ያገባ የታደለ ነው::
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር. ይባረክሽ ሀንየ❤❤❤
@ቤተቃና
@ቤተቃና 4 ай бұрын
ሀንዬ አለምኮ እውነትን ነው የጠላው የነሱኮ ሸቀጥ ነው ለሚያረጉት ነገር ሁሉ ምንም እንደማይቃወማቸው እሚታወቅ ነው
@menderin4228
@menderin4228 4 ай бұрын
ሀኒዬ እርጋታሽ፣ትህትናሽ፣ድንቅና ብርቅዬ የኦነችው የኦርቶዶክስ እምነች ተከታይ ስለሆንሽ
@user-mikias12
@user-mikias12 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው ሃኒዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 4 ай бұрын
ትክክለኛዋና ቀጥተኛዋም እምነታችን ኦርቶዶክስ ነች❤❤❤!!! ለዛም ነው ፈተናዋ የበዛው ግድ መፈተን b/c እውነትና ሀሠት ተስማምተው አያቁም!!
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 ай бұрын
በትክክል
@yohanahaile3655
@yohanahaile3655 4 ай бұрын
Thanks marey God blessing yena konjow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሳርቤትቲዩብ
@ሳርቤትቲዩብ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hilmmelmelekgojjam3596
@hilmmelmelekgojjam3596 4 ай бұрын
ሃና በርች ደናነሽ
@harithfalah3716
@harithfalah3716 4 ай бұрын
ሃኒዬ እናመሰግናለን እግዜር ይጠብቅልን❤ ሁላቸንንም ለንስሃ ሙት ያብቃን😢❤
@debritutulu5126
@debritutulu5126 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርን ቃልህወት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤ ግጥሟ ደስ ትላለች
@michaelandhun3514
@michaelandhun3514 4 ай бұрын
አስተዋይ ነሽ እኅቴ በርቺ
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 4 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin yageliglot zemenishin kidus egiziabher yibarkilin
@blaneabye6441
@blaneabye6441 4 ай бұрын
በርቺ እህት❤❤❤
@yerbalemmarelegn4522
@yerbalemmarelegn4522 4 ай бұрын
የኔ ትሁት በቤቱ ያፅናሽ
@goytom21Askal
@goytom21Askal 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ኣድናቂሽ ነኝ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 4 ай бұрын
❤Tebarekelen enamesegen alen ehetachen
@hit2579
@hit2579 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 4 ай бұрын
Egziabeher yimesgen
@YeneAddis71
@YeneAddis71 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ሐኒ
@massramassra4881
@massramassra4881 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ያሁን
@saray4418
@saray4418 4 ай бұрын
😢😢😢😢 እግዚኦ ይቅር በለን አውጣን
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
ግጥምሽ አስተማሪ ነዉ ጥያቄ ለብዙ አመት ነበረኝ ተገለጠልኝ በርቹ ሀና ምልክቶ ምትለቄ ሁሉ አስተማሪ እዉነት ነዉ ፀጋ ያብዛልሽ
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 4 ай бұрын
እሱ ብቻ ነው ንጉስ እሱ ብቻ ነው እውነተኛ አምላክ እሱ ብቻ ነው እውነት በቃ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እሱ ብቻ ነው አበቃ ልብ ያለው ልብ ይበል🙏
@YoditRezene-i2x
@YoditRezene-i2x Ай бұрын
❤❤❤😘😘😘😘👌👌👌👍👍👍🙏☝️🙌
@Ambassel
@Ambassel 4 ай бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቃሉ ዓለም እኔን ይጠላኛል ብሎ ተናግሮናል::ኃይሉ እኛ ጋር አለ ለምን ዝም እንላቸዋለን?አለም በሙሉ ቢንጫጫ የኢየሱስ ክርስቶስን ጌትነት አይለውጠውም::
@mikiyasethiopia8428
@mikiyasethiopia8428 4 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 4 ай бұрын
እውነተኛው ክርስትና ስለሆነ ነው አዎ ትብቱ ይፈፀም ግድ ነው አምላኬ ሆይ የትብት መፈፀምያ አታድርገን
@mikiyasethiopia8428
@mikiyasethiopia8428 4 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
ጎዝ ሀኔቹ
@ማኅተበአበራ
@ማኅተበአበራ 4 ай бұрын
ግጥሙ 🙏
@tewodrosayano
@tewodrosayano 4 ай бұрын
Hani berchelen
@HelloShj-g6p
@HelloShj-g6p 4 ай бұрын
😢😢😢🙏🙏🙏
@GHg-zj9bj
@GHg-zj9bj 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Zubedaabiti
@Zubedaabiti 4 ай бұрын
Yenem tiyakenew❤❤❤❤❤❤❤❤kirstlay lamdinew mikeldew????
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
አሁን ሀኒየ ለልጆቼ የደብተር ቦርሳ መግዛት ፈልጌ ይች ባለ አንድ ቀንድ ፈረስ ና ሬንቦ የሌለበት የለም ሁሉም ዴሞኒክ ነዉ የቦርሳዉ ስም አሁን ደግሞ ሶፊያ ብለዉ መተዋል አስትሮኖሚም አለ ተቸገርኩ
@SamrawitSamrawit-ru1ln
@SamrawitSamrawit-ru1ln 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 4 ай бұрын
እባክሽ እህቴ አግዥኝ በመንፈሳዊ ህይወት ዝያለው ከቻልሽ በውስጥ በኩል አግኝኝ
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 4 ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mikiyasethiopia8428
@mikiyasethiopia8428 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@TesfayeGetahun-v3b
@TesfayeGetahun-v3b 4 ай бұрын
ሰውየው የተናገረው እኮ ይህን ነው።Freemasonry: ፍሪሜሶናዊነት -A Freemason is a member of a large secret society. Freemasons promise to help each other, and use a system of secret signs in order to recognize each other. -a member of an international secret society having as its principles brotherliness, charity, and mutual aid
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 ай бұрын
እነመሀመድ እነ ቡድሀ እነምናምን የነሱ ናቸው።
@z-ethiopia
@z-ethiopia 4 ай бұрын
ሀኒ እንዴት ነሽ? መረጃ ለመስጠት እንዴት ላግኝሽ? ከመርሀ ግብርሽ ጋር የሚሄድ ስለሆነ ነው። መልስ ስጭኝ
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 ай бұрын
+251 987562020
@kebedetegegn1802
@kebedetegegn1802 4 ай бұрын
Speaking about French Olympic, one of anti-Christianity competition for me is Trampolining - look the center of the spring, there is a Cross - Our religious symbol on which Jesus Christ crucified for our sin and the Red Color (represent his blood) on which every jumper jump over it (which is directly mean for me they totally lose their mind), you will see the payoff in the near future just like the flood on Brazilian carnival! This remind me one Holy Book verse which says "... they looks like spiritual, but deny his power"
@selam9713
@selam9713 4 ай бұрын
የማይቀለደውማ ከኦርቶዶክስ ውጭ ምን እምነት አለና
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የሚወዱትን እና የሚያምኑትን ነው የሚያፀድቀው ኦርቶዶክስ የሆነ ብቻ አይደለም። እህቴ
@Safaris_
@Safaris_ 4 ай бұрын
እባክሽ ሳትሰለች አስረጅን ምክንያቱም አንች በደብ የነሱን ነገር በደብ ስለተረዳሽ በርች.
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 4 ай бұрын
እመ ብርሀን በቀሚሷ ትከልልሽ
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 ай бұрын
ኣሜን, ሁላችንንም እህቴ ትከልለን🤍🕊️☦️😂
@ermiastesfaye8547
@ermiastesfaye8547 4 ай бұрын
ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ ስለሆነ ነው። ይሄ ሁሉ ማሳደድ ዲያቢሎስ ጦርነቱ ከክርስቲያን ጋር ስለሆነ ነው ።
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር. ይባረክሽ ሀንየ❤❤❤
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
ወገንተኛ አለመሆን ይቻላል?
23:10
Ubuntu
Рет қаралды 4,3 М.
ቫዝሊን ከምን እንደሚሰራ ታውቃላችሁ ግን፧
20:41
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 342 М.
የታሸጉ:ምግቦች:ጉድ::
25:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 15 М.