መምህር አብይ ይልማ በእንባ የተናገረው ነገር | "ሞቼ ነው የተነሳሁት" | ልዩ የትንሳኤ በዓል ዝግጅት ክፍል 2 | Haleta Tv | Ethiopia

  Рет қаралды 51,881

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Жыл бұрын

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 282
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ተው አብዬ እባክህ አታልቅስ እኔም በጣም እስለቀስከኝ 😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ 🙏🙏🙏🙏በጣም እንወድካለን❤️❤️❤️❤️
@alemmama3836
@alemmama3836 Жыл бұрын
በጣም እማክብሬችዉን የምዉዳችዉ እንቁ ኢትዮጵያዊያን ሳያችሁ ዉስጤ በደስታ ይናጣል❤❤❤❤
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታማኝ ነው እንኳን ተረፍክ ስንት ሰው አድነአል አስተምረአል ክብር ለድንግል ልጅ
@AmenAmenAmen-uq9vu
@AmenAmenAmen-uq9vu Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደናንተ ያለውን ያብዛልን❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
በዚህ አለም እግዚአብሔርን እንደመዉደድ ደስ የሚል ነገር የለም መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብይ ታድለህ
@Maria_Henock
@Maria_Henock Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ዝማሬ መላየክት ያሰማልን።!
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እጹብ ድንቅ ነው እሚያኖር አምላእ ሰው ተስፋ ያስቆርጣል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 Жыл бұрын
ትክክል - አቢይ የጌታን ክብር ለሰው ስለሰጠን ነው -መከራ የገጠመን - ክብርን ሁሉ ለቅዱስ እግዚአብሔር አብ ብንሰጥማ - ፈትኑኝ ብሎታል ለነቢዩ ሚልክያስ
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Жыл бұрын
አብይ ፈጣሪ ዳግመኛ እድል የሰጠህ ለኛ ሲል ነው እኛ ካንተ ብዙ ተምረናል አውቀናል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።
@hirutmekonnen9035
@hirutmekonnen9035 Жыл бұрын
ወንድማችን አብይ ስለ መዝሙሩ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እባክህ ወደ መዝሙሩም ብቅ በልልን እናመሰግናለን
@jodtad6608
@jodtad6608 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንጌል በአለም ሁሉ እየተሰበከ ነው......!! በእውነት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ።
@munalemlem9878
@munalemlem9878 Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ🌷አብይ ገና እግዚአብሔር ባንተ ብዙ ስራ ይሰራል
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d Жыл бұрын
ተባርኩ ደስ ስትሉ ሁል ጊዜ አውዳመት ሲሆን እድዚ መንሰፋዊ ነገር አቅርቦ ❤❤❤
@yeshumneshanchebi4759
@yeshumneshanchebi4759 Жыл бұрын
ይገርማል ዛሬ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለኛ ሲል የተሰቀለውን ክርስቶስን እንድንመስል እግዚአብሔር ይርዳን
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
😢እውነት ለመናገር እኔም አለቀስኩ ማርያምን አብዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችህ ኢትዮጵያ ጀግኖች 🙏🙏🙏❤️
@makedagetahun7921
@makedagetahun7921 Жыл бұрын
አብያችን ውዴ እንኳንም ተረፍክልን ገና ሺ አመት ያኖርሀል የምትወደው ክርስቶስ❤❤❤❤
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
This is the best conversation regardless of our religious beliefs! Very civilized! I respect you all! ❤
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነገሠ፤ ግርማንም ተጐናጸፈ፤
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z
መምህር አብይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እውነት ትምህርትህን ስሰማ እበረታለሁ እናመሰግናለን
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 114 МЛН
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 263 М.
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН