የአዲስ አለም ስርአት ሴራ እና የአምባ ገነኖች መጨረሻ | ተግታችሁ ፀልዪ | አለማችንን ሊውጥ የመጣው ግብረ ሰዶም እንቅስቃሴ ተጋለጠ | HALETA TV

  Рет қаралды 43,496

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 149
@mayema3846
@mayema3846 Жыл бұрын
ወርቅ አፈራሁ ለሚያስተውል ጊዜውን ለዋጀ ሰው የምታቀርብልን ሁሉ ጥልቅ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል እናመሰግናለን። ለኢንጂነር ሻምበል የተለየ አድናቆት አለኝ በርቱልን።
@abrbayehulemma3073
@abrbayehulemma3073 Жыл бұрын
የሚገርም የሚደንቅ ቃል እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ እኛም በእምነት እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን
@ድንግልማርያምሆይፍቅርሽን
@ድንግልማርያምሆይፍቅርሽን Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ታረቀን የንጹሃን ደም መፍሰስ በቃ በለን
@ritafisum9975
@ritafisum9975 Жыл бұрын
አቤት እንዴት መታደል ነው አንደበተ ርቱዕ እርግት ባለ ሁኔታ እንደማር የሚጣፍጥ ትምህርት ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ተባረክ
@Lilik4680.
@Lilik4680. Жыл бұрын
ዋው ታምሜ ተኝቼ ነበር የሰማኃዋችሁ ግን በቃ እናንተ ስጨርሱ ህመሜ ጠፋ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በማወቅም ባለማወቅም መረጃ ሳይኖረን ለተቀመጥን ትልቅ ትምህርት ነው።
@sadah4261
@sadah4261 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 Жыл бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን ይህንን ፕሮግራም ለወገኖቻችሁ ማስተላለፍና የመጣውን መጥፎ ግዜ በፀሎት እንድናልፈው ማድረጋችሁ ከአንድ ባለሀይማኖት የሚጠበቅ ስለሆነ እኛንም ልብ እንድናደርግ እናንተንም ጤናና ሠላም ይስጣችሁ በርቱልን """ሀገራችንንና ህዝባችንን አምላከ እስራኤል ይጠብቅልን"""
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 Жыл бұрын
ሁለቱ የገቡት ኢያሱና ካሌብ የብሉይና የአዲስ ኪዳንን ያመለክታል አጥናው።
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን
@eteneshkassahun7921
@eteneshkassahun7921 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሞች፣ልብ ያለው ልብ ይበል እናንተ እየለፋቹ ነው።
@sara1985.
@sara1985. Жыл бұрын
😍😍😍
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ያለህ እውቀት ገራሚ ነው።
@hailushimeles4857
@hailushimeles4857 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርከው መልካም ቆይታ ነበር!! በርቱ በርቱ በርቱ!!!
@ashagirealemayehu2197
@ashagirealemayehu2197 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፤፤ መልካም ቆይታ ነበር!! በርቱ በርቱ በርቱ!!!
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Жыл бұрын
Thank u ወርቅሽ ስላየሁት ደስ ብሎኛል
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl Жыл бұрын
የሚገርም ስጦታ ነው ወንድማችን እናመሰግናለን በእውነት
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይታረቀን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን ፀሎት ፀሎት ፀሎት እናብዛ
@elizabethsesero3880
@elizabethsesero3880 Жыл бұрын
Thank you so much for inviting this well educated person again.
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ሆይ ልጆችሸ እንደ አሸዋ ይብዙልሸ።እግዚአብሔር ይስጥልን ስለምታስጨብጡን እውቀትና እውነታው።
@jery3457
@jery3457 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አይምሮህን ይባርክልህ በእውነት ስብከት የምሰማ ነው የመሰለኝ
@eleniyafet5862
@eleniyafet5862 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ወንድሞቻችን ፡፡ ወርቅአፈራሁ ሁሌም ትውልዱን እንዲነቃ በተቻለክ መጠን ለምትከፍለው መስዋዕትነት ቸሩ አምላክ ዋጋህን ይክፈልክ፡፡ ወንድማችንም ሁልጊዜ አለሙን የዋጀ መረጃዎችክን ያለ ስስት በትሁት አንደበትክ ስለምትሰጠን እግዚአብሔር ዋጋህን ይስጥክ ፡፡
@woinshetdemissie9078
@woinshetdemissie9078 Жыл бұрын
ሻበል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በርታ
@rahelfesseha2833
@rahelfesseha2833 Жыл бұрын
ወንድሙ እግዚአብሔር ይሰጣል ለመከርከን ላሰተማረከን ቃለ ህወትን ይሰማልን ለሁላችንም ማሰተዋልን ይድለን 🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን በደህና መጣችሁ ወርቅአፈራሁ 🙏🏿 እያደሩ መፍራት ሆነ 😢የኛስ ነገር 😭እንፀልይ እንደየ እምነታችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ሻለቀ በትክክል ተትነህዋል! እጅግ ይገርማል አሁን እየሆነ ያለው ይህው ነው! እግዚአብሔር በችርነቱ የክፉወችን አስተሳስብ በመልካም ቀይሮ ስይጣንን ያሳፍርልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ💚💛❤🙏🌷🌺🌹
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Жыл бұрын
በጣም በጣም ጀርመን ላይ በጣም ያስፈራል ቲቪ አብዛኛውን የሚያቀርባቸው ብሮግራሞች የተቀላቀለ በጣም ያስጠላል በደንብ እየሰሩላቸው ነው ሕግዚያብሔርይጠብቀን
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱልን
@adanechdinka210
@adanechdinka210 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣችው ተባረኩ🙏🙏🙏
@xiomihuawei4047
@xiomihuawei4047 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ውዶች። ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ ይጠብቃችሁ።
@senaittilahun6706
@senaittilahun6706 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አብሶ ከሻምበል ጋር የምትሰራው ኘሮግራም ደስ ነው የሚለኝ
@getnetalem9610
@getnetalem9610 Жыл бұрын
thank you very much dear guests of haleta! thanks haleta tv!!!!
@tinahailu748
@tinahailu748 Жыл бұрын
Keep praying 🙌 🙏 🤲 Praying for Ethiopia, EOTC, Love, Peace, Justice, Unity, Accountability, Responsibility and Liberty 🙏 🙏 🙏 Doing an outstanding job 👏
@SudanSudan-k8m
@SudanSudan-k8m Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይርዳን ተባረኩ በድጋሚ ስላየሁ ደስተኛ ነኝ ሻበል እውቀትህን አደቃለው
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወርቅ አፈራሁ በፊት የኔታ አሁንም በዚህ አዲስ ቻናል ያስተላለፍከው መልክት እኔ እየተመለከትኩ ለቤተሰቦቼ ሼር ሳደርግ የኢሉሚናቲን አካሄድ እደ እብድ እታይ ነበር ዛሬ ላይ በራቸው እየተበረገደ ሲገባ እብድ አለመሆኔን ተገነዘቡ ሁሌ ነገሮች ቤታችን እስኪገባ መጠበቅ የለብንም በኔስ ቢደርስ ብሎ የሰው ልጅ ካላሰበ ከእንስሳ በምን ተሻለ???
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ Жыл бұрын
ሻንበልዬ ያገሬ ልጅ ከዚህ በላይ እግዚያብሔር ጥበቡን ይግለፅልህ ተባረክ 🥰🥰🥰🙏
@noahsark-1221
@noahsark-1221 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
ሻምበልና ወርቅአፈራው እጅግ ምናከብራች የኢትዩጲያ ልጆች ቸሩ መድኅኒዓለም ይጠብቃችሁ።
@eyerusalemadmasu2969
@eyerusalemadmasu2969 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥበብን አብዝቶ ይስጥልን 🙏
@aberrahaile8587
@aberrahaile8587 Жыл бұрын
በጣም መሳጭ ትምህርት ነውና በልቦናችን አድሮ ወደተግባር እንድንለውጥ እግዚአብሔር ይርዳን።
@haregewoineabera3895
@haregewoineabera3895 Жыл бұрын
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና
@bettyzenebe8450
@bettyzenebe8450 Жыл бұрын
Excellent explanation! Thank you.
@sara1985.
@sara1985. Жыл бұрын
"ወንድም ፈጣሪ ይጠብክህ ይባርክህ ትክክል ነህ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
መቼም ልዑል እግዚአብሔር ልጆቹን ጥሎ አይጥልም። ባብዛኛው የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን መጥፋታቸውንና በሴጣን መጠለፋቸውን እያየሁ፣ ስራቸውና ወሬያቸው አስጠልቶኝ ማየት በተውኩበት ሰአት፣ ዳግም እንደናይተ አይነቶቹን እግዚአብሔር ለራሱ ሰዎች መጽናኛ ያስቀመጣችሁን ሳይ መለስ ብዬ እጽናናለሁ። ሁላችንንም በያለንበት በሀይሉ ፈጣሪ አጽንቶ ያቁመን። የምትሉትን ሁሉ እያየነው ነው። ከአይምሮ በላይ በሰለጠኑት ሀገር ላይ እየተደረገ ነው።
@tesdalsolomon6309
@tesdalsolomon6309 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@Ureal22
@Ureal22 Жыл бұрын
ተባረኩ ስላነቃችሁን።
@tilahunrete9658
@tilahunrete9658 Жыл бұрын
ወርቄ እንኳን ደህና መጣችሁ ኢንጅነር ሻምበልን በተከታታይ ብትጋብዘው ደስ ይለኛል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ይህን ሰው በሌላ ፕሮግራም በድጋሜ ጋብዝልን ባላለቀ እያልኩ ነው ያለቀብኝ ደስ በሚልና በሚገባን መልኩ ነው ያስረዳን በድጋሜ እናመሰግናለን🙏
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Жыл бұрын
ጥርት ያለ አነጋገር እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በዚህ በፆም ጆሮአችን መስማት ያለበትን እየመገባችሁን ስለሆነ እናመሠግናለን
@kebede9803
@kebede9803 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ክፍሎ 2 ይቀጥል እባካችሁን 🙏🙏🙏
@eskeeee5197
@eskeeee5197 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
ወረቀአፈራወ እንቁ ጋዜጠኛ ነህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአበይ ፆም አደረሳችሁ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እንክዋን አብሮ አደረሰን!!! ሁላችንንም ግብረ ሰዶም ሲጀምር እያሳሳቀ ቅልድ እየመሰለ ማማር እያስመሰለ ነው ልምሳሌ ከመነሻው ብገልፅ በህፃንነታቸው ልጆቻችንን የፀጉር አሰራር አቆራረጥ ወንድ ልጆቻችንን ሌላው ወንድ ልጆቻችንን በሴት ነው እንጠራው አሁን እንክዋንን ትልልቆች ላይ ይስተዋላል ወንዶች እርስ በራሳቸው ሲነጋገሩ ኡንቺ እየተባባሉ ነው!!!! ሌላው እንደፋሽን እሚመስል እነጋገር አሳሳቅ አለባበስ ጌጣጌጥ ማብዛት ይሄ ሁሉ እያሳዳቀ ለውጦ ወደ ግብረሰዶማውያን መንገድ ይወስዳል ማለት ነው!! ይሄን ትንታኔ እኔነኝ ያለሊቅ ሲናገረው አልሰማሁም እኔ አሜሪካን ሀገር ስራዬ ከብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ሰው ስከሚያገናኘኝ በድንብ ነው አብዘርቭ ያደረኩት ይነግሩኛልም ልጆቻችንን እናድንእንጠንቀቅ አለባበሳቸውን አካሄዳቸውን አነጋገራቸውን እናስተውል አንዴ ከገቡ ሰዶሞና ገሞራው!!!!!!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እንክዋን አብሮ አደረሰን!!! ሁላችንንም ግብረ ሰዶም ሲጀምር እያሳሳቀ ቅልድ እየመሰለ ማማር እያስመሰለ ነው ልምሳሌ ከመነሻው ብገልፅ በህፃንነታቸው ልጆቻችንን የፀጉር አሰራር አቆራረጥ ወንድ ልጆቻችንን ሌላው ወንድ ልጆቻችንን በሴት ነው እንጠራው አሁን እንክዋንን ትልልቆች ላይ ይስተዋላል ወንዶች እርስ በራሳቸው ሲነጋገሩ ኡንቺ እየተባባሉ ነው!!!! ሌላው እንደፋሽን እሚመስል እነጋገር አሳሳቅ አለባበስ ጌጣጌጥ ማብዛት ይሄ ሁሉ እያሳዳቀ ለውጦ ወደ ግብረሰዶማውያን መንገድ ይወስዳል ማለት ነው!! ይሄን ትንታኔ እኔነኝ ያለሊቅ ሲናገረው አልሰማሁም እኔ አሜሪካን ሀገር ስራዬ ከብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ሰው ስከሚያገናኘኝ በድንብ ነው አብዘርቭ ያደረኩት ይነግሩኛልም ልጆቻችንን እናድንእንጠንቀቅ አለባበሳቸውን አካሄዳቸውን አነጋገራቸውን እናስተውል አንዴ ከገቡ ሰዶሞና ገሞራው!!!!!!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እንክዋን አብሮ አደረሰን!!! ሁላችንንም ግብረ ሰዶም ሲጀምር እያሳሳቀ ቅልድ እየመሰለ ማማር እያስመሰለ ነው ልምሳሌ ከመነሻው ብገልፅ በህፃንነታቸው ልጆቻችንን የፀጉር አሰራር አቆራረጥ ወንድ ልጆቻችንን ሌላው ወንድ ልጆቻችንን በሴት ነው እንጠራው አሁን እንክዋንን ትልልቆች ላይ ይስተዋላል ወንዶች እርስ በራሳቸው ሲነጋገሩ ኡንቺ እየተባባሉ ነው!!!! ሌላው እንደፋሽን እሚመስል እነጋገር አሳሳቅ አለባበስ ጌጣጌጥ ማብዛት ይሄ ሁሉ እያሳዳቀ ለውጦ ወደ ግብረሰዶማውያን መንገድ ይወስዳል ማለት ነው!! ይሄን ትንታኔ እኔነኝ ያለሊቅ ሲናገረው አልሰማሁም እኔ አሜሪካን ሀገር ስራዬ ከብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ሰው ስከሚያገናኘኝ በድንብ ነው አብዘርቭ ያደረኩት ይነግሩኛልም ልጆቻችንን እናድንእንጠንቀቅ አለባበሳቸውን አካሄዳቸውን አነጋገራቸውን እናስተውል አንዴ ከገቡ ሰዶሞና ገሞራው!!!!!!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እንክዋን አብሮ አደረሰን!!! ሁላችንንም ግብረ ሰዶም ሲጀምር እያሳሳቀ ቅልድ እየመሰለ ማማር እያስመሰለ ነው ልምሳሌ ከመነሻው ብገልፅ በህፃንነታቸው ልጆቻችንን የፀጉር አሰራር አቆራረጥ ወንድ ልጆቻችንን ሌላው ወንድ ልጆቻችንን በሴት ነው እንጠራው አሁን እንክዋንን ትልልቆች ላይ ይስተዋላል ወንዶች እርስ በራሳቸው ሲነጋገሩ ኡንቺ እየተባባሉ ነው!!!! ሌላው እንደፋሽን እሚመስል እነጋገር አሳሳቅ አለባበስ ጌጣጌጥ ማብዛት ይሄ ሁሉ እያሳዳቀ ለውጦ ወደ ግብረሰዶማውያን መንገድ ይወስዳል ማለት ነው!! ይሄን ትንታኔ እኔነኝ ያለሊቅ ሲናገረው አልሰማሁም እኔ አሜሪካን ሀገር ስራዬ ከብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ሰው ስከሚያገናኘኝ በድንብ ነው አብዘርቭ ያደረኩት ይነግሩኛልም ልጆቻችንን እናድንእንጠንቀቅ አለባበሳቸውን አካሄዳቸውን አነጋገራቸውን እናስተውል አንዴ ከገቡ ሰዶሞና ገሞራው!!!!!!!!
@Ab_lyrics1522
@Ab_lyrics1522 Жыл бұрын
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና🤲🤲
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
አፍሪካ ውስጥ በምዕራባዊያን ማይ ዘወር መንግስት ቢኖር ኢሳያስ አፈወርቅ ብቸኛው ነው።
@ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል
@ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀሌታ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ትጥሩ ነገ ለሕዝቡ ትምህርት የሚሆን ነው ግን መምህር ተስፋዬ አበራን ብታቀርቡልን ከቻላችሁ
@kershisduferakershis5315
@kershisduferakershis5315 Жыл бұрын
E/ y yebarekeh!
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@yoyk9153
@yoyk9153 Жыл бұрын
EGZIABHER yistilin betam enameseginalen werkaferahu endihum engidachihu. Ene afen kefiche new yeteketatelkut.
@yosefe5083
@yosefe5083 Жыл бұрын
ሻምበል አሁን ሕዝቡ እየነቃ ይመስለኛል ተመስገን ነው በተለይ በዚህ ወራት የሆነው ሁላ ወደዛ የሚወስደን ይመስለኛል እናመሰግናለን
@uaezbr7751
@uaezbr7751 Жыл бұрын
ቀጣይ ቀጣይ ቀጣይ
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 Жыл бұрын
Great job 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞
@jerrrrrrrrrri
@jerrrrrrrrrri Жыл бұрын
Wowww tebarekulige
@abebayehugoncha3319
@abebayehugoncha3319 Жыл бұрын
ይቀጥል ይቀጥል
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 Жыл бұрын
በርቱልን
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ውይ ታድለህ ወርቅነህ ባታቋርጠው ሲናገር ሲተርክ ሲያስረዳ ውሎ ቢያድር የማይጠገብ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር ይጨማምርልህ። አዎ ጁሽ ስለሆኑማ ለእስራኤል ፍልስጥኤማውያን እየተሰቃዩ እየኖሩ ነው። አሁን ደግሞ በኢትዮጵያና ኤርትራ መጡብን። እንዳልከው እንጸልይ እንበርታ። እባክህን ሁሌ በተለያዩ ሚድያዎች ሁሉም እንዲያደምጥህ አስተምረን። እናመሰግንሃለን።
@eyerusalemwecheffo4582
@eyerusalemwecheffo4582 Жыл бұрын
Endet Des Yemile Programm Neber🙏 Ke medesete yetenesa 10 gezi new yadametkut🙏
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 Жыл бұрын
መፀሀፎችህን የት ላግኝ? USA
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 Жыл бұрын
እውነትን ነው ኢንጂነር ትክክለኛውን ነው
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም Жыл бұрын
ሁለታቸውን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ህዝቡን እያነቃችሁ ነው
@abusala1053
@abusala1053 Жыл бұрын
Shanbel enameseginalen, lelam gize tegabezina astemiren, kalatochih ayitegebum
@djsoll429
@djsoll429 Жыл бұрын
Wow des ylal wendme onet onet onet new
@konjitadenew6703
@konjitadenew6703 Жыл бұрын
ወንድሜ ሻንበል በሁለት በኩል የተሣልክ በርታእንደ ገባኝ ቅዱሣት መጻሀፍትን ትመረምራለህ እንደሱ ከሆነ ደግሞ የሚመጣውን ዘመን ትንቢቱን ታውቃለህ ብዬ አስባለሁ እባክህ አንድቀን አውራን
@danielabreham8305
@danielabreham8305 Жыл бұрын
ወርቅአፈራው ፣ እግዚሐብሔር ይባርክህ ፣ እንደናንተ ያሉ ፣ ፈጣሪ የተባረከ አእምሮ የለገሳችሁ ሠዎች፣ ልጆቻችንን የምትታገዱልን ፣ የምታነቁልን ሥለሆናችሁ እናመሠግናለን ። ግን የግብጽን ፒራሚድ የገነቡት ኢትዮጲያዊያኖች አይደሉምንም ? ምንጭ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ።
@ኑሀሚንtube
@ኑሀሚንtube Жыл бұрын
እኔብዙ ኢንተርቪው እሰማለሁ በበለጠ እንደዚህ አያይዛ ያስተማረኝ የለም ባይሆን የልጁን መፆሀፍ ብትነገሩኝ ይበልጥ እማርበታለሁ ብዬ አስባለሁ
@noahsark-1221
@noahsark-1221 Жыл бұрын
ስለ አስተያየትሽ ክብረት ይስጥልኝ አመግናለሁ መጽሐፉን ላልሽው አድስ አበባ ከሆንሽ የሚገኝበት አድራሻ ሀሁ መጽሐፍ መደብር ቁ 1 አዲስ አበባ ስቴዲየም ናሽናል ታወር እና ቁጥር ሁለት ሜክሲኮ ቡናና ሻይ ፊትለፊት ወይም ደብረወርቅ ህንፃ አካባቢ ያሉበት የሽያጭ ሱቆች ጋር ይገኛል የመጽሐፉ ስም አዲሱ የዓለም ስርዓት ይባላል
@alemmama3836
@alemmama3836 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ድንቅ ሰዎች ናአችሁ
@emebetmengesha398
@emebetmengesha398 Жыл бұрын
Tabarklane
@mumuye5
@mumuye5 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የማይጠገብ በእውቀት የተደገፈ ትንታኔ እንደአንተ አይነት በመንፈሳዊ በሳይንሳዊ እውቀት የተሞላ ሰው ሳይ በአገራችን ተስፋ ይኖረናል።
@getahungebremedhin8276
@getahungebremedhin8276 Жыл бұрын
ኮሜንት ያደረኩት ሌላ ሰው ነኝ ጥሩ ነበር የምትናገረው መፅሀፍ ቅዱስ የሚለውንግን ግብፅ ጋር ስትደርስ አደበላለቅከው ግብፅ እስራኤልን ሲያስጨንቅ እና የራሄል መኖር በጣም እርቀት አለው እራሄል ፈፅሞ አልነበረችም !!! ዮሴፍ ግብፅ ከመግባቱ በፊት እሷ በሀገሯ ቢንያምን ስትወልድ ሞታለች !!! እሷ ፈፅሞ ግብፅ አልነበረችም . እንደገና ደሟን በአፈር በጥብጣ .... መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የለም !!!
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 Жыл бұрын
Wendmachn kale hiywet yasemaln betam enamesegnalen Hagerachinn hizbochuan haymanotachnn fetari ytebkln Libonachnn yabraln
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
sustainable development ሀገራችን ተቀብላለች ሁሉም ጉድ ያለው እዛ ውስጥ ነው ይሄንን ሚያቅ ምን ያህል ህዝብ ይሆን ሀገሪቶ በቁም መሸጦን
@ወለተጥምቀት
@ወለተጥምቀት Жыл бұрын
እውነት ነውይህ ነገር አለማችንን ሊጠፍ የመጣ ነው
@kibromabadizeray4907
@kibromabadizeray4907 Жыл бұрын
well come ሻምበል ኣቦ ኣትጥፋ ወይ የራስህ የምናገኝህ ካለህ ሊንክ ላክልኝ
@arsemayibabe7884
@arsemayibabe7884 Жыл бұрын
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
@bettyzenebe8450
@bettyzenebe8450 Жыл бұрын
Selam
@abayneshwgeyorgs6565
@abayneshwgeyorgs6565 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማንም ጣልቃ ሊገባባት አይቸልም የራስዋ ቀኖናና ህግ ስላላት አግዚአብሔር ይጠብቃታል የፖለቲከኞች መሳሪያ ስለማትሆን ችግርም ካለ እራሳቸው ይፈቱታል ፀሎታቸውም ለአለም ይተርፋል ስለ ቤተክርስቲያን ማንም ማውራት አይችልም 💒🕌🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍
@sarameshesha-pb2ei
@sarameshesha-pb2ei Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ እንግሊዞቾስ ምንድናቸዉ ስለ ሳጥናኤን ጎል ኢትዮጽያ መጸሐፍ እንደናንተ ካለ ሙሑራን እባካችሁ አስተያየት እፈልጋለሁ እኔየአለምን እዉነቱን ያሳነኝ ይመስሐኛል እንዳልሳሳት እርድኝ ደናሁኑ
@yilmaatrihun7194
@yilmaatrihun7194 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ የምትሉትንም የሚባለውንም ብቻ ሁሉንም ህሳቤዎች እና ድርጊቶች እያንዳንዱ ባለድርሻ አካል ያውቀዋል ወይም ግንዛቤ እየተሰጠው መቷል እንበል በመንግስትም በሀይማኖት ድርጅቶች ጭምር ። እሺ መፍቴውን ማን ይስጠን ???
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 Жыл бұрын
Bewenet endate dese yemele negegere new kerestenawen bedenb yeyaze yetebeke new endezhe yaluten yabezalen❤. Sayeselecheg new yalekew
@meselechworiku3937
@meselechworiku3937 Жыл бұрын
ራዕይ 2:9 አንብቡ አድሱ የዓለም ሥርዓት የሚመራው አይሁድ ሳይሆኑ ነን ባዮች አሉ
@rahelfikadu448
@rahelfikadu448 Жыл бұрын
ይቀጥል እንመሰገናለን
@tigistcheru1841
@tigistcheru1841 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@musieabraham2062
@musieabraham2062 Жыл бұрын
Hi is this yeneta ? where is offcial yeneta
@ልዪወርቅሞላ
@ልዪወርቅሞላ Жыл бұрын
❤❤❤❤
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
የሁኖቹ ከሱም የበለጡ የሰው ደም የሚመጡ ከእንድ አገ ሰው እንደዚህ አይነት የአማራ ሕዝብን የሚያሰጨፈጭፈው አብዬ አለ አይደል ።
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
የልባቸውም ክፍት አለባቸው ለህዝባቸው
@borbuwarit
@borbuwarit Жыл бұрын
ችግሩ ይሄ ገብቷቸው ሲታገሉ አሜሪካ አውሮፓ ጋር ወግናችሁ አሸባሪ በሚል ታጠፏቸዋላችሁ እውነት ተናጋሪ የማይወደድበት ዘመን ሁኗል
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
የሚገርመኝ ለምን አለም ላይ ያለን የማንደግፍ ብዙ ነን ፀጥ ምንልበት ምክንያት አልገባኝም። እኔ በምኖርበት አካባቢ ይህን የማይቀበሉ ነጮች አሉ ። ምን እስከሚያረጉን እንደምንጠብቅ አላውቅም 😢 የማዝነው ለህፃናት ነው እኛስ ነቅተናል 😢😢😢
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ Жыл бұрын
Deykone, nawe atn malte 🙏🙏🙏
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን
@sarasarita835
@sarasarita835 Жыл бұрын
ወይ ዶላር መች አወኩኝ።።።። እስከዛሬ ስጠቀመው
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
New World Order ተግባራዊ እየሆነ ነው በኢትዬጲያ ይህም ማለት አሁን የተቀበለችው ሀገራችን sustainable development እሱ ዋና አካሄዱ እሱ 17አጀንዳ ያለው ውስጡ ሁሉም ጉድ አለበት ለምሳሌ በ ቁጥር 5 ላይ ያለው ግብረሰዶምን መቀበል ይላል ህጉ።እና ይሄ ሁሉሉሉሉ አብይ ተቀብሉዋ ለምን ዘዋሪዋቹ እነሱ ስለሆኑ።
@Ambassel
@Ambassel Жыл бұрын
እስራኤላውያን ጥቁሮች ነበሩ ከፈርኦን ዘመን የቀጠለ ነበር ይሄ የምእራባውያኑ በጥቁሮች ላይ የጫኑት የባርነት የብረት ቀንበር እስከዛሬም አለ::
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 Жыл бұрын
አውነት ነው
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Жыл бұрын
ወይኔ ሻምበል ቻናልህ ጠፍቶብኛል አካውንቴ ስለተቀየረ plez የምታውቁም ካላችሁ
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም Жыл бұрын
የኖህ መርከብ ብለክ ሰርች አድርግ
@lulahailu4700
@lulahailu4700 Жыл бұрын
@@ሶልያናየማርያም ኖህ እያልኩ ደከምኩ አልኩሽ ቀንሽ የተባረከ ይሁን አገኘሁት
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም Жыл бұрын
@@lulahailu4700 አሜን
@arsemayibabe7884
@arsemayibabe7884 Жыл бұрын
@@ሶልያናየማርያም Noah's Ark - የኖህ መርከብ
@yordanostafla4557
@yordanostafla4557 Жыл бұрын
Bebeteer Meetekeem Mithaat Aydeleem indie. For Example, Ye Netchootch h Concert Laay music Be Be tirouu Yemitekemouu, Ke Sheytaan gaar Leemeegnageet Aydeleem I di? Yiih Houlouu, yiih Children Film, Beeteeriin Tetekimeew Aydeeleem inie, YEE Alem Children beteesebb indyitazezoo Hiitzanottouun Yafeezeeouut?
@hagaasuwaqoo7709
@hagaasuwaqoo7709 Жыл бұрын
ጳጳሳት ለምን አትልም መንግስት መሪ ምናምን ምትሉት ስለምታወሩት ራሱ ምንም እውቀት 0 አዎ
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 115 МЛН