መምህር ሄኖክ ስለአነጋጋሪ መፅሃፋቸው ማብራሪያ ሰጡ! Memehir Henok Weldemariam new book. Ethiopian orthodox church.

  Рет қаралды 24,927

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopia #MemehirHenok

Пікірлер: 109
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 4 жыл бұрын
እውነት መምህራችን ትምርቶቹህ በጣም ነው ምወዳቸው እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ
@hbshd9762
@hbshd9762 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልወት
@hanatareky4773
@hanatareky4773 2 жыл бұрын
መምህራችን ማርያምን ስውዳችሁ ትምህርቶቻችሁን አሳድጄነው ምክታትል ፀጋውን እድሜውን ሙሉጤናውን የምትውዷት ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጆታኑርልን አሜንአሜንአሜን
@sarakonjosara1153
@sarakonjosara1153 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጡት በእርሶ እጅ እንደምፈወስ ልቤ በሙሉ ተስፋ. ያምናል
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ምርጥ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ዝም ብለው ብልግና እያሉ ችግር ፈጠረውብናል አሁን እንደ እርሰዎ ያለ አባት የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
@taralema6070
@taralema6070 7 ай бұрын
የኔ አባት በረከትዎ ይድረሰን🤲🤲🤲❤❤✝️⛪️
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ወሳኝ እና አስፈላጊ ትምህርት ነው ።
@gebtezera5822
@gebtezera5822 4 жыл бұрын
የዚህን መጸሐፍ ደራሲ በዚህ ስሱ (sensitive )በሆነው ገዳይ ላይ በመነሳት ይህንን መጸሐፍ በማዘገጀቱና ለተጠቃሚዎች በማቅረቡ በእጅጉ አደንቀዋለሁ ፣ አከብረዋለሁ አንዲሁም አመሰግናለሁ። በቤተክርስቲያናችን በሩካቤ ሥጋና በሚያጋጥሙ ችግሮቸ ላይ በግልጽ መነጋገር በማይሞከርበትና በማይታሰብበት ጊዜና ወቅት የጉዳዩን አስፈላጊነትና አሳሳቢነት አንዲሁም እያደረሰ ያለውን ገዳትና የሥነ ልቦና ችግሮችን በመረዳት የቀረበ በመሆኑ አመሰግናለሁ ። እግዚአብሔር ሃገራችንን አትዮያንና ይባረክ ፣
@hiwotm3254
@hiwotm3254 4 жыл бұрын
በጋብቻ ውስጥ ያለ ሩካቤ ቅዱስ ነው የሰው ልጅ በተፈጥሮ የሚያውቀውን በመፀሀፍ በተዘጋጀ ትምህርት ቢያጠናክረው ተጠቃሚ እንጂ ተጎጂ አይደለም ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
መምህረ ሄኖት አባቴ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል
@samiraahmad2884
@samiraahmad2884 3 жыл бұрын
ድንቅ አባት ፈጣሪ ይጠብቅልን ቃለሂወትን ያሰማለን የብዙ ሰዉ ችግር ነዉ
@atakltikidanie1746
@atakltikidanie1746 3 жыл бұрын
Mexafu endet magnet eshlalew?
@salme4126
@salme4126 4 жыл бұрын
በእድሜ ና በፀጋው ይጠብቅልን አሜን
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@ge8475
@ge8475 2 жыл бұрын
መምህራችን !! በእርስዎ ትምህርት ቡዙ ተጠቅሜበታለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ።በርቱልን መምህራችን 🙏
@slmena9603
@slmena9603 4 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን በርታ ታሞ ከመማቅቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ አደል ሚባለው እኔ በጣም ደስ ብሎኛል።
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
መምህርዬ እድሜ ከፀጋው ይስጥልን የኛ ውድ አባት 🙏
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 4 жыл бұрын
It sounds good you are saving the generation
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቢረዳኝ መምህር ጋር ሄጀ እፈወሣለሁ እመብርሀን ትፍቀድልኝ እጂ
@user-ek1og7kc9k
@user-ek1og7kc9k 4 жыл бұрын
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ትምህርታቸው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነዉ
@user-yt8im9sc5s
@user-yt8im9sc5s 4 жыл бұрын
ኡፍፍ እኔ በስራየ የት ይሆን መግባቴ ኣባቴ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወለተጀወርግስ ነይ ከኳታር
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ሌላ በምን ልግለጽዎት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
መምህር እውነት ትምህርቶችህን እከታተላለው በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@emebetabebe7310
@emebetabebe7310 3 жыл бұрын
መምህር ይህን መፅሃፍ መፃፍህ መልካም ነዉ እንደዉ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ባለትዳር እና የ አንድ ልጅ እናት ነኝ በፊት ልጅ ሳይኖረኝ በፊት የሩካቤ ሰጋ የለምንም ገደብ እንፈፅም ነበር ልጅም እንፈልግ ስለነበር እርግዝና ቢከሰት ሊያስደስተን እንጂ ሊያስጨንቀን የሚችል ጉዳይ አልነበረም በፈጣሪ ቸርነት እና እርዳታ በሰሜነሽ ኪዳነምህረት አጋዥነት እና አማላጅነት ልጅ ሰጠችን እርጉዝ እያለሁ ከእርግዝናዉ ጤንነት ጋር በተያያዘ የሩካቤ ስጋ ተከልክለን ነበር ከወለድኩ በሆላ ደሞ አራስ ቤት እያለሁ ከባለቤቴ ጋር ጥሩ ሁኔታ አላሳለፍኩም ከዚህም የተነሳ ሁለተኛ ልጅ አሁን ባለሁበት ሁኔታ እንዲመጣ አልፈልግም መድሃኒት መጠቀም ደሞ ከምወስደዉ ቁርባን ጋር ይጋጫል የሚል አመለካከት አለኝ መድሃኒት ወስጄ ፈጣሪዬን አላሳዝንም በሚል በትዳር ዉስጥ ሆኜ ግን ለመታቀብ ወስኛለሁ ትክክል ያልሆነ ዉሳኔ እንዳልሆነም ባዉቅ ፈጣሪ ከማሳዝን እሱን ባጣ እመርጣለሁ የሚል ዉሳኔ አሳልፌለሁ እባክህ መምህር ከፈጣሪ ቃል አንፃር ከ ፍትሃ ነገስት አንፃር ምን ይላል ???
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
ውዴ ነይ ቴሌ ግራም አላቸው አባታች
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡እድሜና፡ጤናውን፡ፈጣሪ፡ይስጥልን
@elsabetabebe6789
@elsabetabebe6789 3 жыл бұрын
መምህራችን ትምህርቶችህ እይወትን የሚለውጥ ና አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን።
@meseretmoges9456
@meseretmoges9456 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
አባታችን❤❤❤
@user-jw9qe9kl9r
@user-jw9qe9kl9r 7 ай бұрын
ልክ ብለዋል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jw9qe9kl9r
@user-jw9qe9kl9r 7 ай бұрын
እውነት ነው የኔ አባቴ❤❤❤❤
@hbshd9762
@hbshd9762 3 жыл бұрын
በጣም እምኖዳችውን እምናከብሪችውን ስላቀረባችሁልን ኢፎ ሚድያወች እናመሰግናለን በረከታቸው ይደርምን በፆሎትወት አይለየን
@user-dh8dk7te3j
@user-dh8dk7te3j 4 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያስማልን አባታችን
@user-pe7nu6se4j
@user-pe7nu6se4j 2 жыл бұрын
በእድሜና በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን ክፉ አይካብን
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ትክክል ነው
@waletemariyam2420
@waletemariyam2420 4 жыл бұрын
Betam ena-meseginale tebarek Egzihabiher yibark mamihirachin kale hiwot yasemalen ameeen !
@hhgdhhhd4935
@hhgdhhhd4935 3 жыл бұрын
ኣባታችን በእወነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በትምህሪታቸዉ ተቀይራለዉ ስለ መናፊስት ቡዙ ተምሪያለዉ ፀጋዉን ያብዛላቹሁ እድማቸዉ ያሪዚመልን
@user-hk2ld4dg6y
@user-hk2ld4dg6y 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን
@user-wb9cs4uu3d
@user-wb9cs4uu3d 4 жыл бұрын
እናመሰግናለ
@solianaheligirma2021
@solianaheligirma2021 4 жыл бұрын
በምንም አይነት ከ መንፈሳዊ ጨዋነት የወጣ አደለም ያሉሰወች ካሉ እነሱ ተሳሰተዋል ይሄ እኮ የተፈጥሮ ጉዳይ ነወ መንፈሳዊውም አለማዊውም ሚደርገው ነው ለምንድነው የምንደባብቀው ችግራችን ገሀድ ውጥቶ እያለ ዝምበላቸው እርሶ ቅር እንዳይሎት የሰራዎ ውጤት ወደፊት ይመሰከክራል ::: ደሞ ደሞዞ ከእግዚአብሄር ነወ የተቸገረ ሁሉ ሲጠቀምበት በርቱ እርሶ
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 3 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ትህትናወት ብቻ ይበቃል እንደው ሀገሬ ገብቼ ይሄን መፅሀፍ አግቼ አብቤ በተማርኩበት
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
መፅሐፋን እዴት እናገኛለን መምህራችን በጣም ጥሩ ነገር ነው በግልፅ ማውጣቱ ወገኔ ከምትተች አንብቡት ባሁን ሰአት በተክሊሊ ተጋብተው የሚፋቱበት ግዜ ነው እኮ
@amelekebebewu8039
@amelekebebewu8039 4 жыл бұрын
God bless you
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 жыл бұрын
ትክክል
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
ጥሩ መፅሐፍ ነው በግልፅ መቀመጡ ይሄ እየተደባበሰ መተው ዞሮ ለራሰም ለትውልድ ጠን ነው የእኛ ሰው ሲያሰጠነቁል ሲጠነቁል ተደብቆ ከፍለፊት ያሰመሰላል አንድ ሰዋች ሰለሰይጠን ክፉ ሰራ ሲጋለጥ ኡኡኡኡ ይላሉ
@notdqvid795
@notdqvid795 4 жыл бұрын
Thank you
@user-fo1om2lq9f
@user-fo1om2lq9f 11 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 жыл бұрын
አባቴ እረዥም እድሜ ይሥጥልን
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 4 ай бұрын
መምህራችን ምንም የተሳሳተ ትምህርት አለየውቦትም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ምክንያቱም ሳላፍር ሳልፈራ ለንስሐ እንድበቃ እያደረጉኝ ስላሆነ
@yeshitesfaye9180
@yeshitesfaye9180 3 жыл бұрын
Beglt memar alben sent hatyat sensera yalafren hiwot yemikyer temhirt endet yasafral ❤️❤️
@user-oo4nx5hz6v
@user-oo4nx5hz6v 6 ай бұрын
😢
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 4 жыл бұрын
Bertulem meher betame demeke meseter
@menberedesta329
@menberedesta329 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ስው መስትዋል ይስጣዎ
@AceHardy
@AceHardy 4 жыл бұрын
📙💯
@waletemariyam2420
@waletemariyam2420 4 жыл бұрын
Ewunet new
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ኦረ መምህር ይሄ ነገር እዴት ነዉ
@user-jp2ij8ey1d
@user-jp2ij8ey1d 4 жыл бұрын
tegawun yabizalot memihir
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 жыл бұрын
Egzabherii yebirekik wedimechin
@arada8439
@arada8439 3 жыл бұрын
እንደው ተቸግረናል
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Tekekele memhrachen
@frefre2238
@frefre2238 4 жыл бұрын
Tilk abat yfikir yfews abat ,egzeabher erejim idmie ystot.kfetena Hulu imbrhan titebkiln.
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 4 жыл бұрын
Ewnte kemnagre ahounem edatakom berta egxabher yestln memhr
@mossokby7314
@mossokby7314 3 жыл бұрын
Where can we gat the book would you pls tell us guys haw can i find the book ?
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 4 жыл бұрын
ምንም ትችት አያስፈልገውም ምክንያቱም ሰዉ ምያረገውን ሁሉ ከይጣን አደለም ብሎ ስለምያስብ ነው (በግል አንብቦ እራስን ማስተካከል ነው
@maryameyasu9776
@maryameyasu9776 4 жыл бұрын
Tikkl neh memhir henok endeza aynet chihir alene mene aynet Tselot aldrig ebakihine telefonen bitisetene mkrih utelämnar 😭😭
@wesenbegna7846
@wesenbegna7846 4 жыл бұрын
ይህን መፀሀፍ እንዴት አገኛለሁ? እባካችሁ ተባበሩኝ።ወረታውን እከፍላለሁ።
@janakhreiss493
@janakhreiss493 3 жыл бұрын
Amennn👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 4 жыл бұрын
Ebakachu yemamhren silk yemitku sitsugni
@user-uv1fe3ft9f
@user-uv1fe3ft9f 3 жыл бұрын
እደ መሲዬ የት ሔደች!???
@user-jl1ns2kn2r
@user-jl1ns2kn2r 7 ай бұрын
የመፅሐፉ ስም ምንድነው የት ነው የምናገኘው
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 2 жыл бұрын
Abona marey enka dihane mexkum
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 2 жыл бұрын
Ezi mexhafi gni abey u zrkeb pls ngoruni
@sophiamedhaniemaekele3391
@sophiamedhaniemaekele3391 4 жыл бұрын
Leake belwal Abatchen
@ddd1993d
@ddd1993d 3 жыл бұрын
እባካችሁ የመምህር ሄኖክ ስልክ ከላችሁ አሳውቁኝ
@maryameyasu9776
@maryameyasu9776 4 жыл бұрын
Wchi yalenew meTshafebe yet ygenak
@mahraa2243
@mahraa2243 4 жыл бұрын
Edema. Yesetot. Baretu. Edema. Tena. Yesetote
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 4 жыл бұрын
Memhir girma gsr atbachuh betesseru besu sew yefewessal. Abebet.
@tgworku4170
@tgworku4170 4 жыл бұрын
beewnetu kehone ejigun knnjo metsihaf newe kale hiwotin yasemalin kesis
@deresema5372
@deresema5372 2 жыл бұрын
Betam.gobez.not. Yegadawen.wedesalon.bemawetato.yeulu.sew.cheger New
@cerstyanton6582
@cerstyanton6582 4 жыл бұрын
Lek not abatachen
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 4 жыл бұрын
No no. Kessis. Betam yasfelegal. Endenetseleye aynetela endaychaweteben eko new. Mawek aleben. Endanweld endaygeba. Yetweledewe nefsebela ametsegna
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Ere memhir saygeban AND DIAQON Bametaw keld KIDUS QURBANIN BBILGINA afetat sinkeldibet neber
@ephremmitku3605
@ephremmitku3605 4 жыл бұрын
Yet new yemigenuttt enehe abat???emakacheu
@enattilahun4235
@enattilahun4235 4 жыл бұрын
እንጦጦ ማሪያም
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
ክክክክ እኔ ግን ሳነበው በየደቂቃው እያማተብሁ ነው በስመአብ እንዴት እንደዚህ ይላል የሀይማኖት ሰው አይደለም እንዴ እያልኩ ማንበቤን ሁሉ ትቼ እንደገና እጀምራለሁ በነገራችን ላይ አስተዳደግ ይወስነዋል ለምሳሌ እንደኒ አስተዳደግ ሁሉ ነገር ነውር ነው እየተባልን ነው ያደግነው
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 4 жыл бұрын
አትጥይው ወደፊት እኮ በሰማይ ከአባታችን ጋር ስንኖር ይህ ሁሉ ይቀራል ይሄ ዳመናን ማያሻግር አሪያም ማይገባ ነገር ተሰበከ አልተሰበከ ጥቅሙ ምን ላይ ነው? ቄስ ዘላለማዊን ህይወት ይስበክ እንጅ ጊዚያዊ ደስታ ሰባኪ ይሆን??? ያሳዝናል😎
@shumetietefera521
@shumetietefera521 4 жыл бұрын
ኧሯ........
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
@@user-id8sv4gq1d በለው ሩካቤን የሰጠው እኮ ፈጣሪ ነው በዚህ በኩል ማስተማራቸው በጣም መደነቅና መመስገን ይገባቸዋል ምክንያቱም እኛ ሀበሾች ጨዋነትና ብልግና ይደበላለቅብናል
@mahraa2243
@mahraa2243 4 жыл бұрын
@@lidiya727 tekekel
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
@@lidiya727 Tekekele
@nebiyubabisso3766
@nebiyubabisso3766 3 жыл бұрын
Melkam neger hulu kefet
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 4 жыл бұрын
ቄስ ህዝቡን ለዘላለማዊ ህይወት መንገድ ያሳይ ይስበክ እንጅ ይህን ጊዛዊ ደስታ ሰባኪ ሆኖ ስናይ የዘመኑ መጨረሻ የትንቢቱ መፈፀሚያ እያየን ነው😎
@mahraa2243
@mahraa2243 4 жыл бұрын
Setati. New yetenagerkaw wayem yetebagershiw
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 3 жыл бұрын
የሃይማኖት መሪዎች ስለሁሉ ነገር ማውራት ኣለባቸው ርካቤ ትዳር ቅዱስ ነው እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉም በስርአቱ መነገር እና ችግሮቹ መፍትሔ የሚሆነው ማስተማር ኣለባቸው በዛላይ ለ5 ደቂቃ ስሜት ብለህ ኣናናከው እኛ በዛ 5 ደቂቃ የተገኘን ሰዎች ነን
@yedilfana8206
@yedilfana8206 3 жыл бұрын
አንብበህ/ሽ ነው የትቸኸው/ሽው ወይስ የመተቸት ሱስ አለብብህ/ሽ ?
@menfesawiewketenamenfesawi9608
@menfesawiewketenamenfesawi9608 2 жыл бұрын
ከዚህ በላይ መንገድ ማሳየት አለ እንዴ የሰውን ችግር ተረድቶ መፍትሔ ከመስጠት ይልቅስ ያንተ ተቃውሞ ነው እንጂ ግራ የሚያጋባው ሰውየው በአማርኛ እያወራ ከስብሰባው መሃል አንድ ሰው ብድግ ብሎ አማርኛ አውራልን እንጂ ያለው ሰው ትዝ ይለኛል።😂😂🤣
@dawitfeleke2314
@dawitfeleke2314 4 жыл бұрын
ገንዘብንና እውቅናን ፈልጎ የተጻፈ መፅሐፍ ነው እርእሱም ሆነ ዓላማው ገንዘብ ነው ብዙ ተፅፏል መምህር ህብረት የሺጥላ ስለዚህ ርዕስ ፅፏል
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Mene akatelk ke memhrache lay werde
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 4 жыл бұрын
እር ተው እናስተውል መምህራችን አዋቂ ናቸው
@AfariMoranSleuthExportedSalt
@AfariMoranSleuthExportedSalt 5 ай бұрын
እብድ ውሻ
"አጥርተህ ታያለህ" እግጅ በጣም የተጎዳበት፣ እራስን ያለመመልከት ሕይወት!
27:10
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 22 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
በንስሐ የማይርቁ ኃጢአቶች! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
18:07
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 60 М.
🛑 አባታችን ይቅርታ መጠየቅ ሊኖርባቸው ይችላል ?
35:27
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 11 М.
መተት ተደርጎብኝ ይሆን ከሆነስየምናውቀው እንዴት ነው።
17:22
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 193 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН