መከራውን መልካም ያደረገው ጥበብ || ከዶክተር ልዋም የማነ ጋር || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 34

  Рет қаралды 79,892

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰላሳኛ አራተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከመሰበሩ እንዴት ወደ መከበሩ እንደ መጣ እያንዳንዱን ሂደት ለዶክተር ልያ ያጫውታል::ልብ የሚሰብር ሁኔታውን እስታውሶ ያለቅሳል::ሙሉውን ተከታተሉ::

Пікірлер: 301
@Bnitseid
@Bnitseid 5 ай бұрын
ማኔ ጀግና እኮ ነህ ጭራሽ ከፍቶህ እዳላይ ምክንያቱም ካተ ብዙ የተማርኩት ነገር አለ 😢❤ላይክ አርጉ እንዳየዉ ዉዶች❤❤
@Mimisha776
@Mimisha776 5 ай бұрын
ማኔ አድናቂህ ነኝ ንግግርህን በጣም ነው እምወደው እኔ አስተያየት መጻፍ አልወድም ዝም ብዬ ማየት መስማት ብቻ ነው እመርጠው አክባሪህነኝ ❤❤❤❤
@tgtube1861
@tgtube1861 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 4 ай бұрын
ዬኔቆጆ እኔም አልወድም
@mrwamrwa9518
@mrwamrwa9518 5 ай бұрын
ማኔ የኔ ልዩ አይክፋህ 😢❤ እኔ ሳዑዲ አረቢያ ነኝ የምኖረዉ የመዳም ሸቃላ ነኝ ሲቀጥል በስደት ሁኘ ካንተ ብዙ ተምሬለሁ ኑርልኝ ጀግናዉ ❤
@EstifanosYalelet
@EstifanosYalelet 5 ай бұрын
ምታወራው ሁሉ እውነት ነው እኔ በደምብ እረዳሀለው እግዚአብሄር ድንቅ አምላክ ነው እናቱና እሱ ለዘላለም የተመሰገኑ ይሁኑ።
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 5 ай бұрын
ትላትናህን አሳልፎ ለዚህ ክብር ያበቃህ የድንግል ማርያም ልጅ የቅድሳን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ብሮ አሜን ፫ !!!!! ስለ አንተ ደስስስስስስስ ብሎኛል ማኔ ፉፃሜህን ያሳምርልህ❤❤❤❤
@BabeFikru
@BabeFikru 4 күн бұрын
ማንያዘዋልጋ 1ኛነህ ጌታን በብዙስብራት ነገሮችን እያለፍኩነው ግን አንተን ሳዳምጥ እፅናናለሁ
@hermelaendle
@hermelaendle 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት እምነት ይስጠኝ ምን አይነት መታደል እና መባረክ ነው በመስበር መሰራት የልጅነት አምላክ ይጠብቅ
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 5 ай бұрын
ማኔዋ እኔም ከ15 አመት በላይ ጎዳና ተዳዳሪ ነበርኩ አለም ላይ የምደገፈውን አባቴን ያጣሁት በሞት እዛው ጎዳናላይ ብዙ ነገር አልፏል ብቻ አሁን ግን እደ እህቶቸ አረብ አገር እየሠራሁ ነው አላህ የወደደውን አርጎ እዚህ ደርሻለው ማኔ
@mamedida9228
@mamedida9228 5 ай бұрын
❤❤ ዋናዉ ያንን ሁሉ አልፎ መሄድ ነዉ አለመቆም ነዉ ሰዉ ብዎርቅም ይነሳል አይዞሽ ❤❤ እህቴ
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 5 ай бұрын
@@mamedida9228 በትክክል የኔ ወርቅ እሺ❤❤
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 4 ай бұрын
Hulum yalfal❤
@kumnegerkebede
@kumnegerkebede 5 ай бұрын
ራስን በመፈለግ ውስጥ የሚገጥሙ ተግዳሮቶች አንዱ ማሳያ የህይወት ሂደት ልምድ ሲያልፍ በዚህ መልኩ ሲገለጥ ደስ ይላል። ማኔ 👍
@abslotige8107
@abslotige8107 5 ай бұрын
ሁሉ ለበጎ ነው አንኳን ተለየችህ ፈጣሪ አይሳሳትም ማኔ አንተ ጀግና ነህ ዳግም ማልቀስህን አይደለም ተከፍተህ ማየት አልፈልግም አንተ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 5 ай бұрын
ማኔ የኔ ምርጥ ሰው ደህንነት ሳይሰማኝ ሲጎለኝ ያንተን ንግግሮች እየሰማሁ ነው ምበረታው ድፍረት አይሁንብኝና እንደ እምነት አባት እንደሆንክ ነው ውሰጤ የሚሰማኝ የብዙዎቻችን የጥንካሬ ምሳሌ ነህ በፀሎት አሰበኝ ከዚህም በላይ ከፍ በልልኝ ወንድምዬ❤❤💪💪🙏🙏
@menashunebro8391
@menashunebro8391 Ай бұрын
በውነት እመብርሀን መጨረሻህን ታሳምርልህ በጣም ነው ደስ እሚለኝ አተን ሳዳምጥ ፈጣሪ ይርዳኝ ያዳመጥኩትን እድኖር❤❤❤🎉
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 5 ай бұрын
አንተ ጀግና !!!የእግዚአብሔር ፍቅሩ ስለገባህ ነው ያለቅስከው እኔም አብሬህ አለቀስኩ የጌታ ፍቅሩ ሲገባህ እንዲህ ነው የሚያስነባው እርሱን የያዘ ሰው አፍሮ አያውቅም ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ግልጽ ነው አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትህ ይቅደም አንተን እና እሼን ከዚህም በላይ ከፍ ብላችሁ እንደማያችሁ እርግጠኛ ነኝ።
@selamhaile5222
@selamhaile5222 4 ай бұрын
ማናዘዋል በጣም ልብ የሚነካ ነው ጥሩ ትምህርት ተምሪበታለው ቆሚነው ያመሰገንኩህ ተባረክ👏🏽👏🏽👏🏽
@ገነትታመነ
@ገነትታመነ 5 ай бұрын
ሁሌም ካንተጋር ያለው የተደገፍከው ጌታ ይምራህ አብዝቶ ይጨምርልህ
@STAMA123
@STAMA123 5 ай бұрын
ማኒ የአውነት ሰው መሆንክን ዛሬ ገባኝ ቅን ቡሩክ ነህ የእግዛቤር ልጅ ነህ አከበርኩህ❤
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 5 ай бұрын
ማንዬ አንተ ብርቱና መልካም ሰው ነህ የአምላክ ፍቅር በዚህ ደረጃ ገብቶህ ማልቀስህ ያስደንቃል።ምክንያቱም አሁን ላይ ልቦናችን ስለደነደነ ፍቅሩን አባትነቱን ይቅር ባይነቱን ልንረዳ አልቻልንም ያንተ አይነት በአምላክ ፍቅር የተመላ ልብ ይስጠን ማንዬ በጣም እናከብርሀለን ኑርልን ወንድማችን
@BaNa-f2r
@BaNa-f2r 5 ай бұрын
😢 😭ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ማኔ አዝነህ እዳዝን አደረከኝ እራሴን እዳይ አደረከኝ አንተ እኮ ጀግና ነህ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ሁሌም ፈጣሪ ካንተ ጋር ነበር አልተወክም 🙏🏽
@LeulYitayew
@LeulYitayew 5 ай бұрын
You are the strongest man in the world.
@lailaeutopia1933
@lailaeutopia1933 5 ай бұрын
አምላክን የተረደክበት መንገድ ያሰድንቃል ለኛም የአንተን ሀይል ያድለን እወድሃለው ማኔ ቡዙ ከአንተ ተምሪለው
@sintayehutesfaye2321
@sintayehutesfaye2321 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያንተ የምትላት እንደ እናት እንደ እህተ ያለች የህወት አጋር እመቤቴ ሰታህ በእግዚአብሔር ቤት አግብተህ ወልደህ ያሳዬኝ አፊቃሪህ የነበርችዉን እንዳልወቅሳት በሆነ ጊዜ ደስታህ ነበርች ስለዚ ምንም ከማለት ተቆጠብኩ ግን እግዚአብሔር በእሷ ተመስሎ ወደቤቱ እንድትመለስ ባታህን እንድታገኝ አደርገህ ክብር ለማሪያም ልጅ
@mekdesalemeshet5628
@mekdesalemeshet5628 4 ай бұрын
ዋው የውስጤን ነው ይመታወራው አንተ ጀግና ነክ ❤️❤️❤️👏👏❤️❤️❤️👏👏👏👏👏
@kelemseratu9457
@kelemseratu9457 5 ай бұрын
ማኔ የኔ ልጅ እንኳን ሆነ የእግዚአብሄርን አፍቅሮት እንድታይ ረዳህ። ጥልቀት ባለዉ መገፋት አዝኜ አንብቼ አውቃለሁ ግን ያን ገዜ ማንም ባያይህ እሱ ያይሀል። ያለፍኩበት ስለሆነ አሰነባኸኝኮ። የኔ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ።
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 4 ай бұрын
እኔም የገባኝ ስለ እግዚአብሔር የሚያውቅ ብዙ ሰው ነው ሊያውቀው የሚሞክር ግን ብዙ አይደለም። In other ways a lot of people know about God but not many people got to know him 😔
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 5 ай бұрын
ብዙ ነገር ኖሮን ፈጣሪ ከሌለን ባዶ ነን ዋናውን ይዘሀል
@kalkidankasaw9048
@kalkidankasaw9048 5 ай бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሞገስ ይሁንህ ፍቅሩንም ያብዛልህ ወንድሜ❤❤
@sarauae2998
@sarauae2998 5 ай бұрын
ሁሉም በውስጡ ለካ ቁስል አለው ማርያም ማኒ የኔ ሞደሊ ነህ😢❤❤
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 4 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ቃለ ምልልስ ነዉ በእዉነት ማንያዘዋል ክብር ይገባሀል ከዛሁሉ አዘቅጥ ወጥተህ ለሰወች መምህር መሆንህ በራሱ ትልቅ የለዉጥ ፍላጎትህ ልዩነዉ
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 5 ай бұрын
ዋው እኔም በጣም ብዙ ፈተና አሳልፊያለው ተመስገን እግዚአብሔር ስለ ረዳኝ ልቦናየ ከፈተልኝ ድሮ ትንሽ ነገር ነበር የምያስጨንቀኝ ኣሁን ግን ለመዳም ሩሱ የሆነ ነገር ብትለኝ ኣይ በቃ ከስው ተናዳ ይሆን እንጂ ወዳ ኣይደለችም ብየ እረዳታለው ምንም ብትልም ኣይመስለኝም በቃ ዝም ብሎ ደስታየ እንድ ዋሃ ነው የሚፈስው በጣም ደስተኛ ነኝ የሆነ ነገር ቢፈጠርም ምንም ግዜ ኣልስጠውም ወድያውን ወደ ነበርኩበት እመለድለው እናም ማንየ ሓወይ ኣንተ ስሰማ በጣም ነው ደስ የምለኝ ምነው ባያልቅ ነው የምለው በጣም ነው እምወድህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ደርስህ እንድማይህ እርግጠኛ ነኝ እመቤታችን ካንተ ጋራ ትሁን ❤❤❤❤❤❤❤
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 5 ай бұрын
በጣም ድንቅ መልክት ነው🙏🏽 ጠያቂዋሞ በጣም ጎበዝ ነሽ👍🏾 ማኔ እዳለው ማስተዋል ያለው ይማርበታል ማስተዋሉን ይስጠን💚💛❤️
@helentegegn6140
@helentegegn6140 5 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ ሰው ቢጠላ እግዚአብሔር ግን ሁሌም ከኛ ጋር ነው ከሱ ጋር ስንኖር ግን ለዘላለም አብረን ነን
@የሕግአማካሪ
@የሕግአማካሪ 5 ай бұрын
እድለኛ ነህ! የእግዚአብሄርን ፍቅስና እርዳታ በተግባር አይተሀል! ብቸኝነትና የተስፋመቁረጥ ጊዜ፣ አልፎልሀል!!!
@aeeazz7165
@aeeazz7165 5 ай бұрын
አንተ የምር ጀግና ነህ በዛላይ ለምነትህ ያለህ ቦታ 🥰🥰🥰
@ጎዶለያስ-ፈ3ጰ
@ጎዶለያስ-ፈ3ጰ 5 ай бұрын
ማኔ የኔ ጀግና እኳን ደህና መጣህ የኔ አባት መካሪየ አጽናኜ ብርታቴ ሁሌ ደስስስ ይበልህ አበሳ ነህ
@Truth-12
@Truth-12 5 ай бұрын
Dr . You really know how to deal people with psychological and emotional stress… GOBEZ … manyazewal simetawi hono alkisso eskiwotalet yaderekshew SILENCE is very professional ❤
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y 5 ай бұрын
እውነት ምን እንደምል አላውቅም ማኔ ከብዙ መከራ ችግር ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በተ ነው የወጣሁት ስታለቅስ ሳይህ በጣም ከፋኝ 😢 በእግዚአብሔር ፍቅር ሰለሆነ ደስ አለኝ እውነት እኔም እነዳተ ያምላኬ ፍቅር ቢያስለቅሰኝ እውነት ተመኝሁ ምክንያቱም ስሜት አልባ ሁኛለሁ😢 ከስደት ስመለስ አተጋ መምጣት እፈልጋለሁ
@MisrakLeta08
@MisrakLeta08 5 ай бұрын
ማኔ በጣም ድንቅ ነህ ካንተ ብዙ ተምረያለሁ በዕድሜ በጣም ታላቅህ ብሆንም የራሴን የህይወት መንገድ እያስተዋልኩ ነው የሰማሁት
@SameraRose
@SameraRose 5 ай бұрын
ማኔ እውተኛ ታሪክእን ስለምታካፍለን አመሰግናለሁ ያአ ኡሉ አልፎ የተሻለ ቦታአ ላይ ነህ አላእ ከዚ በላይ ያድርግል በተለይ የህኛ እዝብ አይረዳም ለዚ ነው ብዙ ወጣቶች እራሳቸሁን የሚያጠፋት ማልቀስ የለብእም ማንዬ አተህ ጀግና ነህ 🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@gantgant6451
@gantgant6451 5 ай бұрын
ማንየ የእዉነት አንተ የተባረክ ባለ ቡዙ ፀገና በረከት ነህ ከራስህ አልፈህ ለኛም እየረዳህን ነህና በፍፅም ከፍቶህ እንዳላይ ከፈጣሪ በታች እጅግ በጣም የረዳሃኝና ያስተማርከኝ ሰዉ ነህና ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ልክ እንዳንተ ጀግና ደሞ ዉለድልን❤❤❤❤❤❤❤
@kebedegefu560
@kebedegefu560 5 ай бұрын
እግዚሀቤር ይስጥልኝ🙏ብዙ ነው የተማርኩት ይገርማል ሁሌም ሳዳምጥህ የበለጠ ወደአምላኬ እድቀርብ ትገፋኛለህ😄 ተባረክልኝ አብዝቶ ይባርክህ ኑርልኝ👍
@NetsanetHabtamu-j7l
@NetsanetHabtamu-j7l 5 ай бұрын
ማኔ እድለኛ ነህ ነበር ብሎ ማውራት ትንሽ አይደለም ትልቅ ቦታ ያድርስህ ከዚህም በላይ ያድርስህ ወንድሜ በጣም ነው ማከብርህ🙏🙏🙏
@hayatuhappy6015
@hayatuhappy6015 5 ай бұрын
አይዞህ ወንዲማችን ።👍👍👍👍👍👍ደሞ ቁርጥ ወንዲሜን ትመሥለኝ አለህ መልክህ ሁሉጊዜም አንተን ሳይ ወንዲሜ ይናፋቀኛል እኔ በሥደት ነው ያለሁት ወንዲሜ ኢትዮጵያ ነውና።አይዞን
@mahletamdemariam682
@mahletamdemariam682 Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት ቀጥልበት
@Yichalaltube
@Yichalaltube 5 ай бұрын
እኔም ብዙ ፈተና አሳልፊያለሁ 😢😢😢😢ግን አሁንም ብዙ ፈተናዎች ይመጡብኛል ግን ያልፋሉ እስኪ ደምሩኝ❤❤❤
@SA-fy8th
@SA-fy8th 4 ай бұрын
Yemidemr yedemreh
@mihretabayele3747
@mihretabayele3747 4 ай бұрын
You are legend you are amazing Manyazewal I understand you now and you are really a legend
@hiwotagebo9029
@hiwotagebo9029 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ፈቃዱ አለፍ ከሁሉም በፈት በህይወት መኖር ይቀድማል አሁንም ቢሆን እጅግ በጣም ደሰ የምል ነገር ነው ሁሉ ነገር እያለፍከዉ በመሆን እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ነገር አንተ ከአለህ ሁሉ ነገር መልካም ይሆናልህ ወንድሜ የአንተ ጠንካሬ በጣም ለብዙ ሰዉ ትምህርት ነው ልብ ለአለዉ የውሰጥህ ጠንካራ እና ሰለ እምነትናህ የአለ ነገር በጣም ድንቅ ነው ዛሬ ለብዙ ሰዉ መደረስ ችለአል እርጅም እድሜ እና ጤና ለአንተ እመኛለሁ ወንድሜ። በጣም አመሰግናለሁ ልዋም ቆንጆ ይህን ይመስለ ነገር ሰለአካፈልሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
እግዚአቢሔር ለሁሉም ቀን አለው አናተ ጠንካራ ናህ
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 5 ай бұрын
Am from Canada amazing history manziye I hope when I came I meet you in adss thanks so much ❤
@LyuAye-ss8nz
@LyuAye-ss8nz 5 ай бұрын
እኔ ብዙ መፃፍ አሎድም ግን ዛሬ ማለፍ አልቻልኩም በጣም ነው አምሮ ላይ የተቀረፀው በርታልን 😘❤❤🙏
@BrktiBerhanu
@BrktiBerhanu 5 ай бұрын
ትልቅ መጽሐፍ እንዳነበብኩ ነው ምቆጥረው
@hirutmulugeta7180
@hirutmulugeta7180 3 ай бұрын
😭😭😭 እውነት ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ልዩ ነው ሁሉ ነገር ለበጉ ሆነ ❤❤❤አንተ የተባረክ ነህ
@azebclark120
@azebclark120 5 ай бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ያክብርህ እንደዚህ ስለ እግዚአብሔር ስታወራ ቀናሁ እኔስ ባዉቀዉ የኔም ጥያቄ ይሄ ነዉ እባክህ እኔን አስተምረኝ በጣም እግዚአብሔርን የተራብኩ ልጅ ነኝ
@HaregGetachew-z8g
@HaregGetachew-z8g 5 ай бұрын
የአግዚሐብሔር ቃል ማወቅ እራሱ ጥበብ ነውማኔ በጣም በጣም ነው የምወድህ ተባረክልኝ❤❤❤
@hannakif26
@hannakif26 15 күн бұрын
ትንሹ ወንድሜ ማንያዘዋል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፍቅሩ ያወቀ ብቻ ነው እንዲህ ሊናገር የሚችለው ባየውህ በተናገርክ ቁጥር በውስጤ ያለውን የእግዚአብሔርን ፍቅር የምታነበው ያህል ነበር የሚሰማኝ ።አዎ እግዚአብሔር ይወደናል ፍቅሩን የመፈለግ እግሩ ስር እንደ ማርታ እህት ማሪያም መፈለግ ብቻ ነው የሚጠበቅብን ።እንወድኃለን በርታልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽I hope you will read my comment
@TadesseMinte
@TadesseMinte 5 ай бұрын
በጣም በተመስጦ አዳመጥኩህ ...እጅግ በሳል ሰው ነህ አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ....ያቺን ሳቅህን መቀነስህ ለእኔ በግሌ ተመችቶኛል ...
@mekdesjaleta522
@mekdesjaleta522 5 ай бұрын
ማኔ ተሰፈ ለሚቆርጥ ጉልበት ነህ በርታ የኔ ጌታ ብዙ New Blood የሆኑ ወጣቶች ብከታተሉ ጥሩ ነበር እኔ የ3ወንዶች ልጆች እና የ1ሴት ልጆች እናት ነኝ ያንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 ай бұрын
ማኔ ጀግና እኮ ነህ ጭራሽ ከፍቶህ እዳላይ ምክንያቱም ካተ ብዙ የተማርኩት😢❤❤
@edlawitbelie
@edlawitbelie 5 ай бұрын
ማኔ ጀግናዬ እንኳን ከብዙ ፈተና ወጥተህ ከዚህ መድረስህ ለእኛ ታላቅ ት/ት ነው ደግሞ የፊት ጥርሶችህ ያምራሉ ለአድናቆት ነው
@ShewaYeweba
@ShewaYeweba 5 ай бұрын
ማኔ በጣም ነው አወራርህ አገላለፅህ የሚገርመው አይገርምም አንተ የተጎዳህበትን ፍቅር እኔም ተሰቃይቸበታለሁ ብዙ የለቅሶ ቀኖችን እና የድፕረሽን ቀኖችን አሳልፌአለሁ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን አልፌዋለሁ በእመቤታችን የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እመቤቴን አልቅሸ ለመንኋት እሷም ሰማችኝ ከዛ ጭንቀት እና ለቅሶ አውጥታኛለች አሁን ላይ ሲንግል ነኝ ደስተኛ ነኝ
@Fadya-h3v
@Fadya-h3v 5 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ብቃትዋ አጠያየቅዋ 👍👍👍👍👍👍
@ende4169
@ende4169 3 ай бұрын
Wow Mane what a spiritual understanding I am impressed
@RahelGerma
@RahelGerma 4 ай бұрын
Lekase negeroche yalefalu bizu teyakewoche bezi video temelesolegiale bagatame neber yayewet egezeyabeher menegede alwe....thank you bro
@Tsi541
@Tsi541 5 ай бұрын
ውይ ይለቀስልኝ በማርያም በቃ እኮ ያሁሉ አለፈ አሁን ደህናነክ የእናትክን ነብስ ይማርልኝ አባትክን እና ወንድም እናእህትክንም እግዚአብሄር ይጠብቅልክ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው😊
@ETshows021
@ETshows021 4 ай бұрын
አይዞን ማኔ እንኳንም ሄደችልህ ለበጎ ነው ..........ፈጣሪ ከሂዎትህ የሚያስወጣው የማይጠቅመንን ነው
@hikmayoutube6653
@hikmayoutube6653 4 ай бұрын
በጣም ጠካራ ነህ በርታ ወንድም አሁን የምትፈልግበት ቦታ ደርሰሀል የታመቀ እንባ ካሁን በዋላ ማልቀስ አይፈቀድልህም በጣም ነው የማዝነው ወንድልጅ ሲያለቅስ 💔💔 አላህ ያጠንክርህ ባተ በጣም ብዙ ትምህርት ወስጄለው አላህ ጤናና ረጂም እድሜ ስቶ ያቆይህ
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 5 ай бұрын
እግዛብሔር ትልቅ ነው ።
@sabaworkhaile8264
@sabaworkhaile8264 5 ай бұрын
ማኔ በጣም ነው የማደንቅህ ስራህ ሁሉ በንፁህ ልብ ነው እግዚያብሔር ረድቶሀል፡፡ ብዙ ነገርህን ሳይ እራሴን አይብሀለው በጣም እከታተልሀለው እናም እያንዳንድ ንግግሮችህ በጣም ውጤን ይነካኛል፡፡ እናም እንዳንተ ዓይነት ሰው መኖኑሩ ሰውን መጥቀም የሚችል ሰው መሆን እፈልጋለው አንተን የረዳ እግዚያብሔር የተመሰገነ የሁን፡፡ በርታ በርታ
@mazazewade760
@mazazewade760 4 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ያወክበት መንገድ በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ሁሌም እኝጋር ነው
@TigistIndale
@TigistIndale 5 ай бұрын
ያወራከው ቃል በቃል በደንብ እረዳሀለው ቤተሰብ የሌለን ልጆች ፍቅር ስብርብር ነው የሚደርገን ጥላቻ ትችት የለመድነው ነው ያጠነክረናል ግን ሁሌም አሸናፊዎች ነን ምክንያቱም እግዚአብሔር ቤተሰባችን ስለሆነ እኔ ያደላልኛል እላለው ውይ ስወደው አምላኬን ❤❤❤❤
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 4 ай бұрын
Egziaber yimesgen negerin ulu yemilewit amlak silalen temesgen
@selamhaile5222
@selamhaile5222 4 ай бұрын
ማኔ የአለም ከንቱ እንደሆነ አንድ አንተ አየሁኝ ሁሉም ነገር ያገኘው በፈጣሪ እንዳገኘህ ትመሰክራል እንዳተሁሉም ቢገባው አሜን ይልነበር እንዳተ ያብዛልን ወንድሜ ማኔ በሰማው የመይጠገብ ነው I'm so happy 😀 god bless you 🙏🏾❤️❤️❤️
@ትዱማር
@ትዱማር 4 ай бұрын
Amine Amine Amine, GOD BLESS you and your people
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገርእግዚያብሔር ይመስገን አታልቅስ ወንድሜ
@tarikekifle362
@tarikekifle362 4 ай бұрын
አንተኮ የልብ ስብራት ጠጋኝ ሆነህ ነው የተፈጠርከው ማኔ ደጋግሜ አየሁህ አንተ ስታለቅስ ሁሌ ነው የማለቅሰው ህመምህን እረዳዋለሀ በተለይ እግዚአብሄርን የተረዳህበት ሁሌም በእርሱ የመተማመንህ ነገር እግዚአብሄር ሁሉን ማድረግ እንደሚችል አይቻለሁ ስለዚህ ስላንተ በጣም ደስ ያለኝ እባክህ አታልቅስ አልፎልሀልኮ በእርግጥ እኔም ያለፈው ዘመን ቁስሌን አስታውሼ እግዚአብሄርን በትልቁ እያመሰገንኩ እንባዬ ይፈሳል በዚያ የጭለማ ዘመን በምለው ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ ውስጥ ሞቴንም ስመኘው ህይወት ስታሳሳኝ መሀል መንገድ ቆሜ ሁለቱም ሲያስፈራኝ በተስፋ መቁረጥ ጭለማ እየዋጠኝ አለሁ ከተባለ አለሁ እላለሁኝ ግን ይሄ ያለሁበት የሚያልፍም አይመስለኝ እንጃልኝ እንጃልኝ ብዬ የፃፍኩት ነበር እና ልልህ የፈለግኩት ሁሉም ለበጎ ሆኖልኝ አየሁትና እንዳንተ ትላንቴን እያስታወስኩ ያኔ የፃፍኩትን እያነበብኩ ፈጣሪዬ ዛሬን እንዴት እንዳሳየኝ ሳስበው ስለክብሩ ስለረቂቅነቱ ስለምስጋናው የደስታ እንባ አፈሳለሁ እግዚአብሄርን በመመርኮዝ የህሊና እረፍት ማግኘት እንደሚቻል የምታስተምረው ከቁስልህ መሻር ላይ እውነቱን ነውና ብዙዎች ባንተ ተፈውሰሀል እግዚአብሄር አሁንም አሁንም ይባርክህ እንባህን ሳይሆን ደስ ይህን ስኬትህን ጨምሮ ጨምሮ ያሳየን ደግሞ ሰዎች ይጠሉኛል አትበል እሺ እኔ በእድሜም እበልጥሀለሁ ብዙ ነገር አይቻለሁ ብዙ ሰዎች የገዛ እራሳቸውን እንደማይወዱ እንዳንተ ተራቅቄበት ባላውቅም የተረዳሁበት አጋጣሚ ብዙ ነው እራሱን የሚወድ ሁሉ ይወድሀል ለራሱ ያልሆነ እንዴት ለሌላው ይሆናል እንዴት ስለዚህ ሁሉም ሰው ቀና አመለካከት ይኖረዋል ብለን እንጠብቅ እንደየአመጣጡ እራሳችንን ሳንጎዳ እንኑር እንዳዳከው ፈጣሪ ብቻ ነው የሚወደን እንኳን አለፍከው ዛሬም ሌላ ፈተና ሊመጣ እንደሚችል በድንብ ታውቃለህ ስለዚህም ለብዙዎች መድህን መሆን ባልተቻለ ነበር ያሳለፍከው ዘመን እጅግ አሳዛኝ ቢሆንም አለፈልህ እሰይ አለፈልህ
@abrhamayalew638
@abrhamayalew638 5 ай бұрын
Manye denk memher nek hiweten slekeyerkew betam new mamesegenk betam new makebrek tebarekelegn
@ghenetmeshesha2290
@ghenetmeshesha2290 4 ай бұрын
God's love is evident through you.
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 5 ай бұрын
ስለ ፍጣሪ ያልህ አምልካክት ብጣም ድስይላል እኔ ክአላህ ጋር መሆንን ብጣም እውዳልሁ ❤ loveالله
@user-MamushA
@user-MamushA 5 ай бұрын
Wow mane really you are supper Star I love you so much bro and she is a great I love her
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 5 ай бұрын
እህ ለካ ሁሉም ቁሰል አለው አይዞህ አንተኮ ጀግነ ነከ ሁሉም ነገር ለበኀ ነው ያልፍል አሁን ሌላ ሰው ነከ ማኔ ሰልከከ አይሰራም ሰደውል ለምን ?👌👌🥰
@almaztesfay6888
@almaztesfay6888 5 ай бұрын
ሲከፋኝ ማንዬ ስሰማህ ይቀለኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 3 ай бұрын
God bless you my brother God bless you my sister
@helenemso32
@helenemso32 5 ай бұрын
manyazewal you are smart man
@selamawitwolde7823
@selamawitwolde7823 5 ай бұрын
Manye abaty ewdhalew tadlhal ante yanten tinshun emnet bamin dess yilgeal .egziabher lenem yigelestlgen ❤
@godislove1474
@godislove1474 5 ай бұрын
I love it I'm gonn watch it again and again again and again and again, I promise you know what? I'm so blessed, so blessed she can do it, man . conversation the way she asked I love it thank you thank you doc and thank you my brother you're number one you are blessing for Ethiopian and Eritrean if someone understand this a good a good knowledge your mind is so blessed. obvious you work hard on this, I you brother ❤ your Eritiean 🇪🇷 sister from UK 🇬🇧
@QnEEN1709
@QnEEN1709 4 ай бұрын
♥️ማንዬ ብቅርብቀን እግዳህ እሆናለሁ🤟
@mebe935
@mebe935 3 ай бұрын
You've a story of Psalm 23:5 You prepare a table before me in the presence of my enemies; you anoint my head with oil; my cup overflows. God is Amazing!
@SeadaTesfaye-v4q
@SeadaTesfaye-v4q 3 ай бұрын
ማንየ የኛ ጀግና ወላሂ ላተ ቃል የለኝም በጣም ነው እምከታተልህ ኮፊደስህን በጣም ነው እምወድልህ
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 3 ай бұрын
ማኔ የኔ አባት የእኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭😭😭ከሁት አመት በፊት እኔም እሄንን ህመም አሳልፊዋለሁ ለዛውም በስደት ማንም ሳይኖረኝ ከቤተሰቤ የተለይሁት በ12አመቴ ነበር እስካሁንም ማንም የለኝም ግን በፈጣሪ ተስፋ አልቆርጥም የሰውን ልብ የምሰብሩ እናተም አንድ ቀን ትቀምሷታላችሁ
@Sendayo9
@Sendayo9 5 ай бұрын
ዋይ ወድምየ እረዳሃለሁ ሰው ስሰብርህ ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ስለ ወደደህ ፈተና ይበዛሃል አዞህ እንየም እንደዘ ነኝ ግን እግዚአብሔር ስወድህ ነው አለ ጡሩ ነገር ያስቀመጠልህ አለ 😢😢 ጠላታችንን ሰይጣን ይሰብራሃል እግዚአብሔር ያነሳል 😢😢😢
@henokalemu9130
@henokalemu9130 5 ай бұрын
ማኔ ውስጤን ነው ዛሬ የነካህው እኔ የምፈልገውን ነገር እንደ ስኬታማ ሰው አገኘው ብዬ አስባለው ግን ውስጤ ፈጣሪን ሁሌም ይፈልጋል። በቃ ኩስ ነገሮች ሰርተህ ካገኘ በኃላ ውስጤ የሚራበው ነገር ፈጣሪን ማግኘት እና ማግኘት ብቻ ነው።
@hannakif26
@hannakif26 15 күн бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በብዙ ፈልገው በብዙ ነገር አብሮህ እንደሆነ ያሳይሃል🙏🏽
@ማመስገንነውልማዴ
@ማመስገንነውልማዴ 5 ай бұрын
ወንድሜ የዘመኑ ምርጥ ሶው እግዝኣብሄር ኣምላክ ሙሉእድሜና ጤናይስጥህ በስዴት ሆኝ ያንተቨዶ ስከታተል ውስጤ ደስይለኛል🎉🎉🎉❤❤❤❤
@jojojhon-i2x
@jojojhon-i2x 5 ай бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው የዘመናችን ነብይ ነህ ልዋም ደሞ በጣም ደስ የምትል ሴት ነች
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 4 ай бұрын
ዋው ማኔ ትልቅ ትምህርት ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ግንኙነት ዋው ❤❤❤
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 4 ай бұрын
Ayezohe Manizewale egezihabere kante gare newe yalewe seteleye day and night 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@HaluMan-fi3rm
@HaluMan-fi3rm 5 ай бұрын
ምን ማለት ይቻላል: this is the best experience I ever heard.mane You are really beyond my mind.😮
@Mariamawittube-c1f
@Mariamawittube-c1f 5 ай бұрын
Thanks for sharing your experience Mane ❤
@MelakuGirma-z5q
@MelakuGirma-z5q 5 ай бұрын
ማኔ በጣም ጎበዝ ዶክተር ነች የሚገርመው ብዙ ተጠያቂ የመሆንን ነገር ነገረችህ ብዙ መለስ አለ መልሰኝ
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 5 ай бұрын
ተባረክ ከአምልክ ጋር መሆን ማትረፍ ነው ወንድሜ ተባረክ
@fekremaryamshelen2070
@fekremaryamshelen2070 5 ай бұрын
Oh Manyazewal you are living it, I understand what you are talking about! It's not simple to share what you have to share about Sprituality in public. All I have to say is Egtheaber Yemesgen!
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 5 ай бұрын
ማኔ የሚወድ f b አጭር ስትለቅ እነዛ አጫጭር የምለቃቸው ትምህርት ሆነውኛል አንድ ወቅት በጣም የምወደው መምህር ያስተማረኝ አለ አልኳቸው ማነው አሉኝ ይኸ ነው ማንያዘዋል ይባላል ስላቸው በጣም ሳቁብኝ ይሄን ጫሂ እየቀያየጠ እብድ ነው የምትከተይው ይሉኝ ነበበር እኔ ግን በጣም ነበር የምኸዳቸው የምትናገራቸው ቃላቶች አስተምረውኛል 🙏
@NaolTeferi-uj9px
@NaolTeferi-uj9px 5 ай бұрын
Mane ewdakelw wedeme....endziw ewdekalew.... ymtelew ngertolo ymigebagne sew aydelwem gen... geta masetewalun yesetegnal ergetegna negne....akberkalew!!
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 48 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 125 МЛН