መላዕክት vs አጋንንት በዶ/ር አብርሃም አምሃ

  Рет қаралды 27,041

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

5 ай бұрын

ሰዎች በውስጣችን አንዳች ሀይል ባይኖር እንዴት እንዲህ ያለ አዝቅጥ ውስጥ እንገባለን? አጋንንት በሰው ላይ እየተጫወቱ መሆን አለበት::ግን መላዕክትም ሊረዱን ሁሌም አብረውን አሉ::ስለዚህጉዳይ ከዶ/ር አብርሃም አምሃ ጋር ተወያይተናል::

Пікірлер: 82
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 5 ай бұрын
በድጋሚ ይቅረቡልን እምትሉ ዶር አብረሀም
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u 5 ай бұрын
እዉነት ልገራቹ በህልሜ በጣም አስፈሪ ነገር ሳይ ቅዱስ ሚካኤልን ስጠራዉ ፈጥኖ ያነካኛል መጥ ጭቀት ዉስጥም ሰገባ 😊ያረጋጋኛል
@brukhaymanot
@brukhaymanot 4 ай бұрын
Betam des ylal❤❤❤❤❤
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 ай бұрын
Eyesus Kirstos'n Tirew
@user-ee9pc9jm8h
@user-ee9pc9jm8h 5 ай бұрын
ብትችል መሠረታዊ ሐሳባቸውን እያነበብክ ሁል ጊዜ እሳቸውን ብቻ ጠይቅ
@AshenafiYana-dv1mo
@AshenafiYana-dv1mo 8 күн бұрын
This man is so blessed...glad I met him person. Seek the kingdom of God first he said to me as we opened conversation... never forget
@edulove.
@edulove. 5 ай бұрын
ብዙ እዉቀት ስላላቸዉ ሰፊ ፕሮግራም አዘጋጁ ብዙ እንማርባቸዎለን
@nani-pe3ip
@nani-pe3ip 2 ай бұрын
Iam covered with the precious blood of Jesus❤❤❤ no Evil weapon against me will prosper haleluya!!
@MahommedKedir
@MahommedKedir 5 ай бұрын
ዋው ማኔ ምጡቅ አእምሮ ነው ያለሕ ትልቅ ምሑር ሰው ነው የጋበዝክልን
@user-vl8rz6up4u
@user-vl8rz6up4u 5 күн бұрын
ማን ተባረክ
@yosieffeseha-zw9bs
@yosieffeseha-zw9bs 5 ай бұрын
ኣቶ ኣብርሃም ኢናመሰግናለን ማንያዘዋልንም ጭምር ቢቻል በተደጋጋሚ ቢቀርቡልን ወቅቱም ግድ ይላል ሰላም ለሁላችን።
@dawitgetachew4847
@dawitgetachew4847 5 ай бұрын
ወንድሜ ዘመናዊ ጥንቆላውን ተውና አምላክክን አምልከው። አምልከው ማለት 👉 -ተንበርክከክ ፀልይ:: -እለት እለት ጠዋትና ማታ አምልኮት ስግደት ለአምላክ ስገድ: ከበረታህ 7ባቱን የፀሎት ጊዜያት ላይ አምልኮት አቅርብ:: - አስራት በኩራትክን በአግባቡ ስጥ:: - ቁረብ .... እራስክን ለእግዚአብሔር አስገዛው።ከዛ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ይልልካል
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 5 ай бұрын
Interesting, given that what is going on in our planet, what u say gives perfect sence.... Don't be afraid be aware!
@eyobg3626
@eyobg3626 4 ай бұрын
Ke like belay men lestek ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@esubalewfentahum817
@esubalewfentahum817 2 ай бұрын
ለምን እሳቸውን ብቻ እንዲያብራሩ አታደርግም፡፡ የተሸለ አረዳድ አለህ፤ግን እያንዳንዱን ነገር ጣልቃ እየገባህ ነገር ግን ልታሰረዳቸው ሳትሞክር እንዲያወሩ ብታደርጋቸው መልካም ይሆናል፡፡
@senaitmekuria7266
@senaitmekuria7266 5 ай бұрын
Full of knowledge ❤❤❤
@abubekermehadi9976
@abubekermehadi9976 5 ай бұрын
ማን ያዘዋል ዶክተር አብረሀም አምሀን በምታረግበት ቃለመጠየቅ ስለ አንዲት ሴት አውርተህ ነበረ አለምንዙራ ከዛ ዬጋ ጀምራ ከዛ ቅዱስ ገብርኤል ሊያናግራት ፈልጎ ከዛም የሆነ መፀሀፍ ፃፈች ብለህ ነበረ መፀሀፉን እድጠቁመኝ ፈልጌ ነው?
@mrwamrwa9518
@mrwamrwa9518 5 ай бұрын
ማንዮ ስወድህ ምርጡዮ
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 5 ай бұрын
❤❤❤
@mercyz6252
@mercyz6252 5 ай бұрын
Ethiopia endew be aftika andegna tenkola ale, however they do it very hidden I had so much questions in my life for 20 years, I start things, I won’t finish, I get money, somebody else will take it away from me I started praying and fasting crying to the Lord, for so many years, the metete thing they did is the people who are very close to me, they go prayer and with me but behind they know they did it, not only one but two people, when I found out I got very sick, but I am still because God is with me, God never let me go🙌🏽🙏🏽 The man said, if I didn’t my enemies would have celebrated and would have won, and I know they were waiting on me to die, I saw it in my dreams and I saw it in my prayers I lift my hands to God and ask Him to help me, and He did!! I still walk as a winner because God is in my side! Now we wait to see what I can do, I believe God saved me for greater purpose 🙌🏽🙏🏽 hold on to almighty God, you will always win💕🙌🏽
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 5 ай бұрын
ማኔ ክበርልንን❤❤
@NahomMegos
@NahomMegos 5 ай бұрын
Negrehalew wendme enezih abatachn ewketachew endiyastemru bzu program azegajln
@abrahamerduno327
@abrahamerduno327 5 ай бұрын
ሰይጣንንም መልአክንም ማዎቅ ምን ያደርጋል? ኢየሱስን ማዎቅ ብቻ በቂ ነዉ ::
@historicalethiovideos3333
@historicalethiovideos3333 5 ай бұрын
ታዲያ ለምን ቃሉ ስለ ሰይጣን ስለ መላዕክት እየደጋገመ ያወራል?
@abrahamerduno327
@abrahamerduno327 5 ай бұрын
@@historicalethiovideos3333 ቃሉ የሚለን እግዚአብሔርን እንድናዎቅ ነዉ ሮሜ 1:-28::አንድም ቦታ ላይ ሰይጣንን እዉቁ የምል የለም ስይጣን ራሱ ጨለማ እኮ ነዉ ጨለማ ማለት እኮ እግዚአብሔርን አለማወቅ እኮ ነዉ ማለት ሰይጣን ይጋርዳል ማለት ነዉ ::
@BilenMelese
@BilenMelese 5 ай бұрын
ማንዬ ወንድሜ በርታልኝ 😘
@user-of3ce2sf6v
@user-of3ce2sf6v 4 ай бұрын
አናደህኝ ወጣሁ
@ROYAL54383
@ROYAL54383 3 ай бұрын
😮
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 27 күн бұрын
Wandema bareta abata bareso yatanasa mameher german aweka matate endalabegh yawakote egezabehare edema yesetelen
@SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
@SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 5 ай бұрын
በርታ ማን ያዘዋል
@teslan2009
@teslan2009 5 ай бұрын
Good discussion but has no depth. Head kabbalah books like sefer Yezirah to understand the creations and elements
@mikefitnessmeyou6500
@mikefitnessmeyou6500 5 ай бұрын
That’s exactly what is happening in our country people they don’t like your progress brother!
@user-mj7wl8pc3p
@user-mj7wl8pc3p 5 ай бұрын
in theory we all know that. Can anyone make it real???
@tenagnekifle4634
@tenagnekifle4634 5 ай бұрын
there you go again, you're taking over ....please stop interfering...this is for you, the interviewer
@seidahmed7007
@seidahmed7007 2 ай бұрын
Be babul keyr sim subscrib adrgiyalew
@user-en4fz1uv4l
@user-en4fz1uv4l 5 ай бұрын
Sile kiduasan sile adhino atena
@bilalalhabesha7173
@bilalalhabesha7173 3 ай бұрын
ወይ ሀገሬ የማንም መጫወቻ ሆንሽ። ሰዉ እራሱ ያልገባዉ ለሰዉ ለማስረዳ ሲሞክር ይህን ይመስላል። እስተማሪ እንዳልነበር ያስታዉቃል። ስበካን በሳይንስ ለመደገፍ የተሞከረዉ አልተሳካም። ሙታሰር ነበረበት፣ መንግስት ቢኖር።
@Amatuallah_Bint_Hussein
@Amatuallah_Bint_Hussein 5 ай бұрын
ችግሩ ህዝቡ አዲስ ሀሳብ አይዶሎጂ ከመጣ እንደ በግ መከተል እኔጂ ቆም ብሎ ማየት መመርመር ከሀይማኖት መጋጨቱን አያይም ያልነቁ አነቃቂ ነን ባዮች የNew age movement ፍልፍሎች ናቸዉ የሰዉ ልጅ ዉስጡ ለይ የተኛ ሀይል አለ እሱን ቀስቅሰዉ አንተ መፍጠር ትችላለህ እምቅ አቅም አለህ እያሉ የሰዉ ልጅ ፈጣሪ ለማድረግ ሚግጡ የሰይጣን ሰራዊቶች ናቸዉ በተለይ ይህ አብርሃም ሚባል ሰዉ ዘመናዊ ጠንቋይ modern መልኩ ነዉ ሰዉ ወደ ሰይጣኒዝም ሚወስደዉ ትራማን አስወግዳለዉ ምንትሴ ሚለዉ ህፃናትን አሰለጥናለዉ የሚለዉ መናፍስትን ነዉ ሚሰፍርባቸዉ ከሩቅ ሆነዉ ያለ ምንም መሳሪያ መያት መስማት ይችላሉ የሚለዉ ህፃናት ሳያዉቁ ጥንቁልና አለም እያስገባቸዉ ነዉ
@yosieffeseha-zw9bs
@yosieffeseha-zw9bs 5 ай бұрын
በጠና ታመካል ተፈወስ ወንድም
@Amatuallah_Bint_Hussein
@Amatuallah_Bint_Hussein 5 ай бұрын
@@yosieffeseha-zw9bs በአጋንንት ነዉምፈወሰዉ?
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 5 ай бұрын
መላእክት ያለ ክርስቶስ ማንኛውንም ትእይንት አያሳዪም።እነኝሕ በሳይንስ ጥበብ የሚታዪት መላእክት የሚመስሉ፣ሰይጣን የብርሐን መላእክት ሆኖ ሱገለጥ ነው ።መ/ቅ ቀንም ፣ማታም ቃሉን አሳብ ይላል።ስለዚሕ ትኩረት የሚለውም ትምህርት ለክርስትያን አይሰራም።
@danieleyu6832
@danieleyu6832 5 ай бұрын
ይህ ሰውዬ የሚለው ምንድነው? ለመሆኑ የሚናገሩትን ይረዳዳሉ ወይ? ያ ኢየሱስ ይላል ያኛው ደግሞ ስለ 4d ያወራል፡ ምንድነው ዓላማቸው፡ ሚካኤል አነስታይን ነው፣ገብርኤል ፕላስማ ነው፡ ሰዎቹ ጤነኛ ናቸው?
@hussenahmed2515
@hussenahmed2515 5 ай бұрын
Koy edit eyaderk nw yemtakerbew lemsal tsahyn yakomu alu belh yekortkw leba kehadi
@gregjhon122
@gregjhon122 5 ай бұрын
The interviewer talks too much? Ask your question and shut up. Let the person talk.
@thomastsegaye7227
@thomastsegaye7227 5 ай бұрын
ብዙ ሰዎች በስራቸቸዉ ዶክተር ሌላም ሌላም ይሁኑ እንጂ ስነልቦናቸዉ የጠንቋይ ነዉ
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 5 ай бұрын
ማን አስቦት አልሰማም ብለህ ልብህ ደንድኗል:: ሃይማኖትን ለማፍረስ የተቀረጸ የNew age ፍልስፍና ተጸናውቶህ እግዚአብሔር መሆንን እንደሚቻል የሚያስተምርን የዚህ ዶክተር አብርሃም አጥፊን ትምህርት ለራስህ ብቻ ሳይሆን ብዙዎችን ጨምረህ ወደ ጥልቁ ልታስገባ በእግዚአቢሔር ፍርድ ላይ እየተግደረደርክ ከባድ ድፍረትውስጥ ገብተሃል አያዋጣህም:: ችግሩ በብቃት research በዚህ የ theosophy ጠንቀኛ ትምህርት ላይ ምንም አላደረክም :: ሰውዬውም በእውሮች ከተማ ባለ አንድ ዓይን እንደ ንጉሥ ይቆጠራል ሆነና ተልእኮውን እያሳካ ነው:: እባካችሁን አድማጮች መርምሩ:: Internet በእጃችሁ ነው አትሸወዱ:: እግዚአብሔር ይጠብቀን::
@etsudiribssa784
@etsudiribssa784 5 ай бұрын
New age እኮ መጥፎ ነገር አይደለም በራሱ ... በEvolution የደረስንበት ጊዜ ነው... new earth እና new world order የሚባል ነገር ale... ሃይማኖት አለህ ማለት ሁሉ ነገር ገብቶሃል ማለት አይደለም... ሃሳቦችን ለመረዳት እና ለማወቅ ክፍት ካልሆንክ,... በዚ ዘመን ላይ ሊደርስብህ የሚችለውን የአጋንንት ጥቃት አትቁአቁአመውም .. so stop fearing new ideologies and try to learn more about it ከፀሎት ጋር... የፈጣሪን አቅምም ማሳነስ ነው ሚሆነው የአዲስ ሃሳብን credit ሁሌ ለአጋንንት መስጠት....
@Amatuallah_Bint_Hussein
@Amatuallah_Bint_Hussein 5 ай бұрын
ችግሩ ህዝቡ አዲስ ሀሳብ አይዶሎጂ ከመጣ እንደ በግ መከተል እኔጂ ቆም ብሎ ማየት መመርመር ከሀይማኖት መጋጨቱን አያይም ያልነቁ አነቃቂ ነን ባዮች የNew age movement ፍሕፍሎች ናቸዉ የሰዉ ልች ዉስጡ ለይ የተኛ ሀይል አለ እሱን ቀስቅሰዉ አንተ መፍጠር ትችላለህ እምቅ አቅም አለህ እያሉ የሰዉ ልጅ ፈጣሪ ለማድረግ ሚጋጋጡ የሰይጣን ሰራዊቶች ናቸዉ በተለይ ይህ አብርሃም ሚባል ሰዉ ዘመናዊ ጠንቋይ modern መልኩ ሰዉን ወደ ሰይጣኒዝም ሚወስደዉ ትራማን አስወግዳለዉ ምንትሴ ሚለዉ ህፃናትን አሰለጥናለዉ የሚለዉ መናፍስትን ኘጋንንት ጂን ነዉ ሚሰፍርባቸዉ ከሩቅ ሆነዉ ያለ ምንም መሳሪያ መያት መስማት ይችላሉ የሚለዉ ህፃናት ሳያዉቁ ጥንቁልና አለም እያስገባቸዉ ነዉ
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 5 ай бұрын
@@Amatuallah_Bint_Hussein በጣም ትክክል አባባል ነው:: እናም በግልም ሆነ በመቧደን ይህን የማይጠቅም አጥፊ ትምህርትን እድንቃወም አድማጮችም እንዲነቁ ያለማሰላሰል እንተባበር:: ለክርስትናም ሆነ እስልምና እምነቶች ለሰው ልጆች ሁሉ ጠንቀኛ ፍልስፍና ወደ ሀገራችን ከገባ ከረም ብሏል:: ቢያንስ comment በመጻፍ ይህን ሀሳብ የመከላከል ድርሻችንን እንወጣ::
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 5 ай бұрын
@@etsudiribssa784 በብቃት ስለእርሻ እና ህክምና ጠልቀን ሳናጠና እዚህ ላይ መዝለል ብቻ አይደለም ባጠቃላይ እግዚአብሔር ዝም ብሎ ስላየን ተመራምረን ልናክልህ ነውማለት ባጠቃላይ ትምህርቱ ከLuceferian የተቀሰመ ነው እና ጥንቃቄ ማድረግ ነው:: የNew world Order ውጤትን እያየነው ነው :: ብዙየተከበሩ ትልቅ ታሪክ ያላቸው ሀገራት እየወደሙ ህዝቡም እየተበተነ እነ Syria የመሰሉ ሀገራትን መጥቀስ ይቻላል:: New world order በጥቅሉ ትልቁ አሳ ትንሹን እንደመዋጥ አይነት ነው ትልቁም አላማ ያለምን ህዝብ መቀነስ ሆኖ ከሶስተኛ አለም ሀገራት ላይያተኮረ ነው::
@Amatuallah_Bint_Hussein
@Amatuallah_Bint_Hussein 5 ай бұрын
@@ethiopiayehulum3517 ምን ይደረጋል ሚዲያዉ በነሱ እጅ መሳሪያዉ በነሱ እጅ እኛም የቻልነዉን ከማድረግ አንታቀብም ሰዉ ገንዘብ ዝናን ስሜቱን እንዲያመልክ እሱም ብቻ አይደለም ሰይጣንን እንዲያመልክ ነዉ ፍላጎታቸዉ የNwe age movement አራማጅ ደጋፊ ኮትኳች ግንባር ቀደሟ United State የተባበሩት መንግስታት ናቸዉ የየትኛዉ የከረፋ ተፈጥሮን ሚቃረን አስተሳሰብ ከመጣ ተቀብላ ምደግፈዉ የተባበሩት መንግስታት ናቸ ለምሳሌ ፌመኒዝም ግብረሰዶም ጀንደር trans የሰይጣን ቀኝ እጅ ናት
@VARIETY_VARIETY
@VARIETY_VARIETY 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅አረ ተረት ተረት 😅😅😅😅😅😅😅
@abubekermehadi9976
@abubekermehadi9976 5 ай бұрын
ሰውዬውን ሁለተኛ አቅርብለን
@onlymine4294
@onlymine4294 5 ай бұрын
ይህ ስዕል አድኖ ነጭ ሰው ጥቁር ረግጦ አጭር ቀሚሰ ለብሶ እኛ የምናመልከው ቅዱስ ሚካኤል ክብር ይግባውና አይወክልም ሳይንስ የሰይጣን መንፈስ ሲይዝ መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን መንፈስ የያዘ ስለሆነ ማደባለቅ ጥሩ ምግባር አይደለም
@ephraimmillion547
@ephraimmillion547 5 ай бұрын
You worship an angel ? 🤣🤣
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 5 ай бұрын
እኛ የምናመልከው አትበል የሰው ልጅ ማምለክ ያለበት እግዚአብሔር ን ብቻ ነው። ቅዱስ ሚኪያኤልን እንወደዋለን እናከብረዋለን እንደሚያማልደን እናምናለን ሁሉንም እንደሚገባቸው ክብርን እንሰጣለን። አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ይህ ይሰመርበት። ለሌላ ጊዜ አትሳሳት
@user-nb7hr5xz2k
@user-nb7hr5xz2k 5 ай бұрын
መላእክት አይመለክም ሲጀመር we worship only God::
@mechpunk
@mechpunk 5 ай бұрын
@@ephraimmillion547 we only worship Jesus Christ, son of God, son of saint virgin marry, but this might be his local dialect, or he might be an imposter that is pretending to be Orthodox Christian and stating as if we worship angles that we don't. Also about this 4D, 5D... explanation haven't heard of it from any church father, so I can't take this seriously.
@LabaDesign
@LabaDesign 5 ай бұрын
@@ephraimmillion547 this is ma question too
@user-of3ce2sf6v
@user-of3ce2sf6v 4 ай бұрын
አንተ ካወራህ ለምን ጋበዝካቸው አንተ ነህ እኮ የምታወራ ላንተ ሌላ መድረክ አዘጋጂ
@hussenahmed2515
@hussenahmed2515 5 ай бұрын
ፀሐይን ያቆማት ሰው እህ ብለህ ቆሪትከው ለምን ፍርሃት ነብዬ መሐመድ መሆናቸውን እስልምናን ላለመቀበል ነው ደደብ መሆንህን ተረዳሁ
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 31 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 82 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
አዲሱ ሀይማኖት በኢትዮጵያ
23:17
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 21 М.
አልተገረፍኩም 15 June 2024
39:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 30 М.
የጭንቅላት እሳትን ለማብራት ከእርጅናው ታደሰ አንተም ...
41:27
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 58 М.
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 31 МЛН