መንገዱን የምከተለው ሰው የለኝም | ኤርሚያስ አመልጋ |

  Рет қаралды 1,709

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Күн бұрын

በኢትዮጵያ የቢዝነስ ታሪክ ውስጥ በርካታ ፈር ቀዳጅ ስራዎችን በስኬት በመስራት ይታወቃል። በአብዛኛው በወጣቶች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ስራ ፈጣሪ ነው። በአያሌ የስራ ላይ ሙግቶችም በበርካቶች አፍ ስሙ አይጠፋም።
እንደምናውቃቸው የሀገራችን ባለገንዘቦች የሚዘገንን ስብዕና የሌለው... ሀብትን በዕውቀት የሚመነዘር... የትውልዱ የአዳዲስ ቢዝነሶች ፈርጥ ነው... ኤርሚያስ አመልጋ።
ይህ በብዙ መከራዎች የተፈተነ... በብዙ ግዙፍ አዳዲስ የስራ ሀሳቦች የአእምሮውን ጡንቻ አዳብሮ በስራ ላይ ያዋለ ... ''የማይበገረው'' በሚል ስያሜ በወዳጆቹ የሚሞከሸው ኤርሚያስ አመልጋ በአንተነህ ይግዛው ፀሀፊነት በተከተበው የህይወት ታሪክ መፅሐፉ የተለያዮ ታሪኮችን ያስነበበት... የስኬትና የውድቀት ታሪኮቹን ያስጎበኘበት ግሩም ስራ ነው።
የተመረጡ የአማርኛ ትረካዎች እንዲደርስዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ።
00:00 መግቢያ
00:15 ትረካ
24:04 ዶ/ር ኩኩ
24:58 ትረካ
Dr. Kuku ዶ/ር ኩኩ psee.io/658mwf
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #yemisam #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #ኤርሚያስአመልጋ
#ኤርሚያስአመልጋታሪክ #ኤርሚያስጠቅልአመልጋ #የማይሰበረውኤርሚያስአመልጋ #የኤርሚያስአመልጋየኋላታሪክ #የኤርሚያስአመልጋየህይወትታሪክ #አስገራሚውየኤርሚያስአመልጋየህይወትታሪክ #ኤርሚያስአመርጋ #ኤርሚያስ #ኤርሚያስአመልጋእናባለቤቱራሄልያልተሰማውአስገራሚማንነቱ! #ermiasamelga #seifuonebs #alibabaethiopia #arif10 #አለምንያስደነቁ #ቂሊንጦማረሚያቤት #ethiopia #ethiopiatv #africantv #artstv #artstvworld #ethiopianentertainment #ethiopiannews #ethiopiannewsanalysis #ethiopiangameshow #ermiasamelgafamily #ermiasamelganews #ermiasamelgastory #ermiasamelgatoday #ermiasamelgabiography #ermiasamelgashegerfm #ermiasamelgaonsheger #ermiasamelganetworth #ermiasamelgainterview #ermiasamelganewinterview #ermiasamelgawife #ermiasparttwopodcast
dawit dreams,dreams,ethiopian motivational speakers,dr dawit dreams,21th century hero,ዳዊት ድሪምስ,ድሪምስ,የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና,comedian eshetu,donkey tube,dagis life class,daggy show,paster chere,manyazewal eshetu,dr eyob mamo,inspired ethiopia,abrsh dreams,ethiopian mo,ebs tv
እሁድን በኢቢኤስ,ebs cinema,ዶ/ር ገመቺስ ደስታ,meri podcast,በዳዊት ድሪምስ,አሚን ሆስፒታል,bilal tv,menzuma,ethiopian,news,asrat,asrat media,asrat tv,asrat news,asrat amhara

Пікірлер: 8
@Tirekaትረካ
@Tirekaትረካ Күн бұрын
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@husseinhawa8747
@husseinhawa8747 5 күн бұрын
በጣም ፈሪ እና ተጠራጣሪ ሕዝብ የሚኖርባት ሐገር!!! ኢትዮጵያ ነፃነቱን ለገዢዎቹ አሳልፎ የሰጠ ሕዝብ!! ትክክል!
@likukebede8440
@likukebede8440 6 күн бұрын
ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል ማንኛውም በ፣ግሪን፣ካርድ የሚኖር የአለም ዜጋ ከ6ወር በላይ ከአሜሪካ ውጪ ቆይቶ ከመጣ ለምን እንደቆየ የደህንነት ጥያቄዎች ይቀርቡለታል የሐገሩ ህግ ነው እንጂ ኤርምያስ እንደሚያካብደው ለሱ ብቻ አይደለም ማን ስለሆነ? ሰውየው እራሱን ሰቅሏል ወሬው ሁሉ እኔ እኔ ነው የእብደት ምልክት ይመስለኛል የበታችነት ስሜት 😮በላህ ጠጣህ ስፖርት ሰራህ ለራስህ ነው 😅😅😅ምን ይጠበስ😅
@danielamare7898
@danielamare7898 5 күн бұрын
Zim bel. Jealous man.
@likukebede8440
@likukebede8440 4 күн бұрын
ዝንብ ብላ ደደብ የራስህ ሐሳብ የሌለህ ቀፎ ጭንቅላት😅😅😅​@@danielamare7898
@likukebede8440
@likukebede8440 4 күн бұрын
ዝንብ ቃም ደደብ የራስህ ኃሳብ ይኑርህ ok በሰው ኃሳብ ላይ ከመርመጥመጥ😅ጥንብ😅😅😅​@@danielamare7898
@likukebede8440
@likukebede8440 4 күн бұрын
ውሻ ነህ
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 2 күн бұрын
ባክህ ይሄ ሰውዬ ጤነኛ አይመስለኝም ፈቃደኛ ድህነት ተለማማጅ ይመስለኛል
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 14 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
Girum Tereka - ማራኪ የኦሾ ጨዋታዎች Osho #GirumTebeje #Osho @GirumTereka
35:46
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 23 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН