"መንታ ውበት" ግርማ ተፈራ | "Menta Wubet" Girma Tefera

  Рет қаралды 330,463

Sewasew Multimedia

Sewasew Multimedia

Күн бұрын

ይህንን ሙዚቃ የስልክ ጥሪ ማሳመሪያዎ ለማድረግ shorturl.at/dnoIG ይህንን ሊንክ ይጫኑ
#mentawubet #girmatefera #sewasew #sewasewmultimedia
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቀኔን መሽቴን የምታደምቂ
ልቤን በ ፍቅርሽ የምታሞቂ
ግማሽሽ ጨረቃ ግማሽሽ ጸሃይ
ከ አንደም ሁለት ነው ተፈጥሮሽን ሳይ
ግማሽሽ ጨረቃ ግማሽሽ ጸሃይ
መንታ ዉበት አለሽ ከ ሁሉ የሚለይ
///
ሙቀት እና ብርሃን እኩል አጣምሮ
በሚያስደምም ጥበብ ሴት አሳምሮ
ከዚህ በፊት ፈጥሮ አያውቅም ሌላ
ወደፊትም እንጃ ከዚህም በኋላ
ሙቀት እና ብርሃን እኩል አጣምሮ
በሚያስደምም ጥበብ ሴት አሳምሮ
ከአንቺ በፊት ፈጥሮ አያውቅም ሌላ
ወድፊትም እንጃ ከዚህም ቡሃላ
///
ሙቀትም ነሽ ድምቀት ለምድር ለሰማይ
ጨረቃ እና ጸሃይ ሁለቱን መሳይ
ባለ መንታ ዉበት ሁሉን አማላይ
እንደ አንቺማ የለም በዚች አለም ላይ
ቁንጀና ባንቺ ላይ በቃ
የኔዋ ጸሃይ የኔ ጨረቃ
///
ቀኔን መሽቴን የምታደምቂ
ልቤን በ ፍቅርሽ የምታሞቂ
ግማሽሽ ጨረቃ ግማሽሽ ጸሃይ
ከ አንደም ሁለት ነው ተፈጥሮሽን ሳይ
ግማሽሽ ጨረቃ ግማሽሽ ጸሃይ
መንታ ዉበት አለሽ ከ ሁሉ የሚለይ
///
መቼም ይሁን የትም የ አዳም ልጅ ሁሉ
እያየሽ ይርዳል የ ሰራ አካሉ
ደካማው ከ ብርቱ መች ይለይና
ይሸበራል ልቡ በ አንቺ ቁንጅና
///
በ ቁንጅና ሚዛን ሲጨቃጨቅ ኖሮ
አብዛኛው ሰው ባንቺ ተስማማ ዘንድሮ
የኔ ልዩ መብራት የ አይኖቼ ሲሳይ
የትም የለምና ከቶ አንቺን መሳይ
ቁንጅና ባንቺ ላይ በቃ
የ እኔዋ ጸሃይ የኔ ጨረቃ
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
መንታ ዉበት
ዜማ : ሞገስ ተካ
ግጥም : ሞገስ ተካ
ቅንብር : አቤል ጳውሎስ
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
onelink.to/mubp9y
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Facebook : / sewasewmultimedia
Instagram : / sewasewmultimedia
Linkedin : / sewasew-multimedia
Twitter : / sewasewmmedia
Tiktok : / sewasewmultimediaet
KZbin : / @sewasewmultimedia
Telegram : t.me/sewasewmu...
#sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

Пікірлер: 118
@zmariam772
@zmariam772 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ለአቡን ተክለሀይማኖት ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በአል አደረሳችሁ።
@dagemyonas4565
@dagemyonas4565 Жыл бұрын
እውነትም መንታ ውበት ምርጥ አልበም ግን የት ሀገር video ያስፈልገዋል ግርምሽ እንወድሃለን
@gethab2306
@gethab2306 Жыл бұрын
ትክክል! ቦታ, ጊዜ, ንዋይና የእውቀት ማህዳር የማያናውጣት፤ የፀባይ, ምግባር, ትህትና, ቀናነትና ኩሩነት፤ አሳቢ,ተጨናቂ, አክባሪና, ሁለገብ አገልጋይ፤ ንፁህ አዕምሮ, ብስለት, ጥበብና እውቀት ያደላትና የተመሰገነች፤ ልዩ የሰዋሰው ቢሂልና ፍፁም ታማኝነትን ያጐናፀፋት, ልዩ ቅንና ታታሪ የሆነች ውቢት ኢትዮጵያ- ኢትዮጵያዊት! ግርማ ተፈራ ካሳ፥ አሁንም, ሁሌም ሰላሙንና ጤናዉን ያብዛልህ!
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ዉበት ማለት እዚላይ ያስቀመጥከዉ ነዉ ከላይ ብቻ የሚታይ አይደለም
@zeamanuel360
@zeamanuel360 Жыл бұрын
ሰዋሰው ግን ከዛኛው አፕ ይልቅ ዪቲውብ ላይ ብትለቁት ነዉ አድማጭ የምታገኙት ይኤን የመሰለ ስራ እስካውን ከለከላችሁን
@iam4419
@iam4419 Жыл бұрын
መንታ ውበት ለአንዱ ጨለማ ለአንዱ ደስታ የሆነባት ኢትዩጱያ ሁናለጭ ሀገራችን😢😢😢😢
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ Жыл бұрын
ግርምሽ በጣም ነው የምወድህ አባቴ ሽ አመት ከጤና ጋር ይስጥልኝ😍😍
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉 ግርማ (ግርምሽ) ተፈራ ድንቅ ድምፃዊ!!! በርታልን !!! ካልተዘመረላቸው መካከል ነሕና ፈጣሪ የልፋትሕን የስጦታሕን የችሎታሕን ብቃትሕን ያሕል ካሳ ይካስሕ!!!✍✔
@GirmashibruBed
@GirmashibruBed 7 күн бұрын
ምርጥ ድምፃዊ ነህ...
@engidaworkehabte8373
@engidaworkehabte8373 4 ай бұрын
ሰዋሰው ምርጥ ምርጥ አልበሞችንና ነጠላ ዜማዎችን ውጦ አስቀርቷል
@GirmashibruBed
@GirmashibruBed 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅ስ
@ermiasdessalew
@ermiasdessalew Ай бұрын
ya man u r right
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Жыл бұрын
የአማራ ሐይሎች ❤ ብአዴን ካልተሰተካከለ እንደ ሕውሐት እና ሸኔ በባለሰልጣናት ላይ እርምጃ መውሰድ ይገባል😭😭😭
@rasmule6796
@rasmule6796 Жыл бұрын
ግርምሽን ምቶዱ ላይክ ግጩ❤
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወደው ግጥሙ በደንብ ይሰራዋል አይቸኩልም ረጋ ባለ ድምፅ ያነበዋል ❤
@elfignmedia
@elfignmedia Жыл бұрын
ኧረ በ ስ መ መ መ መ አ ብ። ከዚህ በኋላ ሌላ ዘፈን እንዴት ነው የሚደመጠው። ግርምሽ አንተን ምን እንደምልህ ግራ ስለገባኝ ዝም ብዬ ሙዚቃውን ስሰማ ውዬ ማደሩን መርጫለሁ:: 💚💛❤️
@eshetsol4204
@eshetsol4204 Жыл бұрын
ግን የት ሀገር Video Clip ይሠራለት። መሠማት ባለት ልክ እየተደመጠ አይደለም።እባካችሁ ስሩለት
@SamiSami-n5h
@SamiSami-n5h 3 ай бұрын
ሰዋሰው በህግ አምላክ ወደ ይትዮብ ይቀየረ አቤት ዜማ ሰላም አለው ግረምሸ አሰተዋይ ሰው እንወድህ አለን❤
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
ዋው ብሰማው የመሰይጠገብ አልበም
@yashi4814
@yashi4814 Жыл бұрын
Waw arif sera new ewntem menta webit fetari edma ena tena yestih germshi
@BanchiMolla-m6d
@BanchiMolla-m6d Жыл бұрын
ዋው ነህ ግርምዬ ዘፈንህን በሙሉ በጣም ነው ማዳምጣቸው መልክት አላቸው የበሰሉ ናቸው እድሜህን ያርዝመው
@tsionteshome-s2b
@tsionteshome-s2b 6 ай бұрын
እውነት ግርምሽዬ ሁሌም የሚሰማ ሙዚቃ ነዉ እምዘፈንልን እናመረግናለን አትሰለችም የሳምንት አይደለም
@AniHassen-g5e
@AniHassen-g5e Жыл бұрын
ግርምሸ እድሜና ጤና በጣም ነው እምወድክ አገኝችክ እንደማደንቀክ በነገረኩክ በቃ ተፈጥርካል😍😍👌👌🤘
@geabgebrye6020
@geabgebrye6020 Жыл бұрын
ግርምሻዬ ገራሚ ድምፅ ገራሚ ስራነው ደጋግሜ የምሠማው የማይሠለቸኝ😍❤❤❤😍
@faceofafrica-y8u
@faceofafrica-y8u Жыл бұрын
Nice music ! Girma Teferra
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
ሁሌም አዲስ ቢስማ የማይስለች 👏🏼👏🏼👏🏼
@daribeasnake3463
@daribeasnake3463 Жыл бұрын
Well come abatachin girmish arif sera new adimena xena yisxih yene getaa
@baty-cq8ve
@baty-cq8ve Жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ
@bayetekile3066
@bayetekile3066 Жыл бұрын
Sewasew ye ናፈቀንን ሙዚቃ ስለመለሳችሁልን ክብር ምስጋና ይገባቹሀል
@amengetachew5963
@amengetachew5963 Жыл бұрын
ግርምሽ አንተ ደግሰው ፈጣሬ ከአንተጋር ይሁን
@asmamawasfaw8882
@asmamawasfaw8882 Жыл бұрын
wow betam harif Sera new my favorite girmeshe
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
ግርምሽ እድሜናጤና ይስጥህ ሰዋሰው ግን አፈከን
@etegewollo7476
@etegewollo7476 Жыл бұрын
ግርምሽ እናመሰግናለን
@abeba5936
@abeba5936 Жыл бұрын
የኔ ደግ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
@antenehasratofficial9156
@antenehasratofficial9156 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ግርምሽ !!
@eyualekefale4438
@eyualekefale4438 Жыл бұрын
wowwwwwwwwww best endenante yale fetare yaberkitilin
@NuhaminYeshiwas-i1x
@NuhaminYeshiwas-i1x 11 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ ስራወችህ በጣም ግሩም ናቸዉ ❤
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
ግርምሽ፡እግዛቤር፡ይባርክህ
@helenyabu5728
@helenyabu5728 Жыл бұрын
መንታ ውበት good job germish respect❤
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Жыл бұрын
the music is hot mlodey ,, zaema ,, powerful voice wonderful nice music ,, we thankyou musian and producer girma tefera ,,, konjo zafen ,,
@jibomamo3596
@jibomamo3596 Жыл бұрын
Thanks ! betame arife sera new .. ye ethiopiante leza yalew ..zefen , megebe , emente , kwankwa , baheil be atekalye ..etc ye manenet megelcha nachwe .. .. agule ye ferenj beat kelalawe belo bekegne gezate barenet lemen edemwedku alakem .. english music le enya meneme semyate ayestgnme
@fassiktadesse1964
@fassiktadesse1964 Жыл бұрын
Fantastic.
@tomw6504
@tomw6504 8 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው ግርምሽ እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@amengetachew5963
@amengetachew5963 Жыл бұрын
ግርምሽ አንተደግ ሰው ፈጣሬ ከአንተጋር ይሁን
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Жыл бұрын
ቁንጅና ባንቺ ላይ በቃ ኢትዮጵያዬ🌍❤❤❤
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
እንደ አፍሽ ያድርግልን ❤😥😥😥
@SamiSami-n5h
@SamiSami-n5h 4 ай бұрын
ዋው ሲጣፈት ዜማው ግጥሙ ቅንብሩ❤
@ER_Computer
@ER_Computer Жыл бұрын
Gobez tru sira new
@halemasaleh-j8i
@halemasaleh-j8i Ай бұрын
wow betam yemwedew musica bale gabzogal
@selamselam8098
@selamselam8098 Жыл бұрын
ከአልበሙ ውስጥ አስበልጬ በጣም የወደድኩት ዘፈን
@EndaleBante-tq7vi
@EndaleBante-tq7vi Жыл бұрын
selam sewasew media...I want to advert in your channel your adress please...
@mesi-io6sf
@mesi-io6sf Жыл бұрын
ግርምሽዬ ቃል የለኝም ብቻ🙏🙏❤❤❤
@tadessebefikadu9167
@tadessebefikadu9167 Жыл бұрын
aynefam unconditional musivc
@jibomamo3596
@jibomamo3596 Жыл бұрын
besheta yenfake .. smekne metafe yemachel swe eko new ye swe dekame ayegbawem .. deneze
@meaziiluve8652
@meaziiluve8652 Жыл бұрын
Best music
@Ewnetinnurew
@Ewnetinnurew 6 ай бұрын
ግርምሽ ሲበዛ ድምፃዊ ነው። ስርቅርቅ . ድምፅ! ይችላል🙏🙏🙏
@tsehayneshmezgebu5951
@tsehayneshmezgebu5951 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ooowww andegna nurlin girmish
@nigustiru-vo5nw
@nigustiru-vo5nw Жыл бұрын
#1..........! EVER BEST PERFORMANCE ...!
@yenagnuayalew2420
@yenagnuayalew2420 10 ай бұрын
Yedemthi.leza.seyamr.betam.adenakehingn.wondeme.erjem.edeme..esekatenhi.egezehiber.yesth.ewodehi.alhhu
@mebratushimelis770
@mebratushimelis770 Жыл бұрын
Adnakot 🎉🎉🎉
@سارهالحازمي-ذ4م
@سارهالحازمي-ذ4م Жыл бұрын
Girmsh best performance. I wish long live.
@kalkidantadesse2455
@kalkidantadesse2455 Жыл бұрын
I don't have words to describe you Girmish! You're the best!❤❤
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
🙏🇪🇹
@perspective6516
@perspective6516 Жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥
@MsScarygoat
@MsScarygoat Жыл бұрын
Girma as always class and deep in every aspect
@ፊርዲአወልመሀመድ
@ፊርዲአወልመሀመድ Жыл бұрын
mY ❤Amhara❤ ፋኖነት የትም የለም ከቶ አንቺን መሳይ ❤❤❤❤
@tigistfantahuntegegn3467
@tigistfantahuntegegn3467 7 ай бұрын
My star ⭐️
@leobest7151
@leobest7151 Жыл бұрын
lyrics🤯🤯🤯🤯🤯🤯
@jemalmamo-z4q
@jemalmamo-z4q Жыл бұрын
GOOD!
@bedryaSeid-l3q
@bedryaSeid-l3q Жыл бұрын
❤አደኛኮነህግርማተፈራ
@yimenu_ethio
@yimenu_ethio Жыл бұрын
Wow ❤️ thank you 💕 girmsh
@belaysiyum
@belaysiyum Жыл бұрын
ምንም አይልም ጥሩ ነው ❤
@Preachloveunity1990
@Preachloveunity1990 Жыл бұрын
❤❤❤
@genetgg7718
@genetgg7718 Жыл бұрын
👌👌👌
@abdurohemanmuhammed-yf6lp
@abdurohemanmuhammed-yf6lp Жыл бұрын
ከሁሉ ሚለይ !!!!
@resomabrih1861
@resomabrih1861 Жыл бұрын
እንዲህ ሲዜም መግለፅን ራሱን ይገልፀዋል በጣም ይገርማል . እነ ሆያሆዬ ከዝህ ተማሩ
@Musiclovers171
@Musiclovers171 Жыл бұрын
ግርምሽሽሽሽሽ እፍፍፍ የምትገርም ዝፍኝ
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
@TamaraSamha
@TamaraSamha 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedhassen1701
@mohammedhassen1701 Жыл бұрын
ግርማ ይችላል። የራዝማታዝ ሱሰኛ አድርጎኝ ነው የኖረው። በጣም ከማደንቃቸው 3 መረዎ ድምፅ ከአላቸው አንዱ ነው ግርማ እራሱ ጎሳዬ ተስፋዬ እና አበባ ደሳለኝ። ሦስቱ ደንበኛ የኳየር ድምፅ ያላቸው አቀንቀኞች ናቸው። {ለእኔ}
@frafirfr4856
@frafirfr4856 Жыл бұрын
My Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@eyerusalemasefa2520
@eyerusalemasefa2520 3 ай бұрын
😮😮❤
@kibromadinoabate4777
@kibromadinoabate4777 2 ай бұрын
1:52
@Seada-j8b
@Seada-j8b Ай бұрын
🥰🥰
@roadmultimedia
@roadmultimedia Жыл бұрын
ተው ግን ሰዋሰው ተው ቻናሌን አስመልሱልኝ😢😢
@wollo4001
@wollo4001 Жыл бұрын
❤❤❤
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
❤❤❤❤😍😘
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה Жыл бұрын
👍
@ebrahimendris8744
@ebrahimendris8744 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@LulaLula-gs2hl
@LulaLula-gs2hl Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 Жыл бұрын
thank you Girma! Nice performance
@birhanabeera8759
@birhanabeera8759 9 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@amanuelbiset3541
@amanuelbiset3541 Жыл бұрын
ትለያለህ Girmsh
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 10 ай бұрын
👍👍
@selwamisbah3842
@selwamisbah3842 Жыл бұрын
ግርማየ አንድኛ እኮ ነህ
@yosefe5083
@yosefe5083 Жыл бұрын
እውነተኛ ሴትነት
@jemiosmesh6
@jemiosmesh6 7 ай бұрын
ሰዋሰው ግን በዚህ ኑሮ ውድነት ለምን ታፍነናለህ
@zelalemgetaneh3372
@zelalemgetaneh3372 Жыл бұрын
ትችላለህ ግርማ ተፈራ ካሳ
@Adi-p7b
@Adi-p7b Жыл бұрын
🟩🟨🟥✌️
@FANOጀግናነው
@FANOጀግናነው Жыл бұрын
YUP
@sisaytenaye7274
@sisaytenaye7274 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahaduoldiesmusic1911
@ahaduoldiesmusic1911 Жыл бұрын
የነአብነትን የነ ጌትሽን ሙዚቃ አድምጥ በሉት ጊዜውን የማይመስል ስራ
@Takee556
@Takee556 8 ай бұрын
የመላጣ ልጅ
@teddy_Bluedream
@teddy_Bluedream 8 ай бұрын
Yo Cool Music 🤷🏾‍♂️
@merry7529
@merry7529 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hiwotabraha906
@hiwotabraha906 Жыл бұрын
♥️♥️♥️
@Mimisha776
@Mimisha776 10 ай бұрын
❤❤❤
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה Жыл бұрын
👍
@Everythin12
@Everythin12 Жыл бұрын
❤❤❤
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
❤❤
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
Girma Tefera new music
6:11
ሐበሻ - Habesha Tube
Рет қаралды 60 М.
Akalie
7:19
Ephrem Tamiru - Topic
Рет қаралды 927 М.