ግርማ ተፈራ 'ምን ዉዬልሽ' | Girma Tefera 'Min Wuyelish' Official Visualizer

  Рет қаралды 179,226

Sewasew Multimedia

Sewasew Multimedia

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@webet2273
@webet2273 12 күн бұрын
ግርምሽ የሰዉ መልካም ሰዉ አክባሪ ትንሽ ትልቁን አክባሪ ክበርልኝ እድሜ ፀጋ እግዚህአብሄር ይስጥልኝ ወድሜ ❤🙏
@meskineway4162
@meskineway4162 5 ай бұрын
ሰለ እናታቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ
@HousseinIdriss-h7f
@HousseinIdriss-h7f 2 ай бұрын
🎉🎉❤❤ እናናየ
@Eyohaami8923
@Eyohaami8923 5 ай бұрын
ለውድ እናቴ የተዘፈነ ያክል ነው የተሰማኝ፣ እንደሰማሁት ለ እናቴ ነው የጋበዝኳት! ❤❤❤
@aklilulisan4996
@aklilulisan4996 5 ай бұрын
ይህ ዘፈን እናቴን ባለቤቴን የእናቴን ምትክ እህቴን ይገልፅልኛል ❤ እጅግ ጥልቅ ሙዚቃ ነው ግርምሽ እድሜና ጤንነት ሰጥቶ ያኑርህ
@HeniMulu
@HeniMulu 5 ай бұрын
ከ ተለቀቀ ገና 23 ሰዓት ይላል።እኔ ግን ለ 20ኛ ጊዜ ሳዳምጠው ለዛውም እየሳሳው ነው እኮ።አቤት ጉሮሮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semharhaile9908
@semharhaile9908 5 ай бұрын
አረ እኔ አለው 50ጊዜ የሰማሁት
@abeba5936
@abeba5936 5 ай бұрын
ግርማ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ መቼም አንድ ቀን አገኝሀለው እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@TeseSafari
@TeseSafari 5 ай бұрын
የምር ይህ ዜማ ብቻ ሳይሆን ትልቅ የሆነ ሀይልም አለው❤😍 ግርምሽ እኛስ ምን ውለንልክ ነው ውብ የሆነ ዘፈን የምታንቆረቁርልን?
@eyob86
@eyob86 5 ай бұрын
ግርምሽ እኮ ምትለቅል ስራዎች እኮ ምንልበልህ በቃ... ደግሞ ሞገስ ተካ ላንተ ድምፅ የተፈጠረ ገጣሚ ነው ሚመስለው አሪፍ combination ነው ያላቹ✌️
@gelau777
@gelau777 3 ай бұрын
ግርምሽ ምርጥ ስብእና ከድንቅ ድምፅ ቅላፄና ዜማ ጋ የሰጠህ❤ኑርልን❤
@MedeMede-et4yy
@MedeMede-et4yy 5 ай бұрын
ስህተቱ ማለቁ ❤❤❤❤ ለባሌ
@Nur_Habeshawit
@Nur_Habeshawit 5 ай бұрын
ባሌ ሁል ጊዜ ቃል በቃል ሚለኝን አንተ በዜማ አዜምክልኝ ምርጥ ስራ👏👏 ❤️❤️
@hamidanoor-c5f
@hamidanoor-c5f 5 ай бұрын
ድምፅህ እኮ እፍ በምን ልግለፀው ገራሚ ነው ግርምሽ ትለያለክ እየገባችሁ እዮት ሀሪፍ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 5 ай бұрын
ውይ ግርምሽ ለራሴ እንዴት እንደምወድህ ጭራሽ ስለእምዬ ስለናት ዘፈንክ የኔ አንደኛ 😢
@Bete-Israel9009
@Bete-Israel9009 5 ай бұрын
GIRMA TEFERA Huliem Tasdemimegnaleh Nurlign Kiberlign❤
@HanaMulualema
@HanaMulualema 3 ай бұрын
ለውዷ እናቴ ተጋብዘሻል ❤❤❤
@YerosenAlmu
@YerosenAlmu 5 ай бұрын
የኔ ደርባባ ትለያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NsBx-lu5uy
@NsBx-lu5uy 5 ай бұрын
የበሰለ ፣ በበሳል ሰው ፣የተዜመ ሙዚቃ ግርማየ እድሜእና ጤና ተመኘሁልህ።
@gethab2306
@gethab2306 5 ай бұрын
Wow, here he comes again with a brilliant and very touching sound, gift, voice, talent and wisdom. Thank you so much again!
@Zedo-nz2bz
@Zedo-nz2bz 5 ай бұрын
ሳልሰማው ነው ቀጥታ የጋበዝኳት😮😮😮😮😮😮😮
@themane9894
@themane9894 5 ай бұрын
ምርጥ ዘፈን ግርምሽ እናመሰግናለን
@debebea7669
@debebea7669 5 ай бұрын
አጠር ባለ አገላለጽ በቃ ግርምሽ ልዩ ነህ ሌላ የምለው ምንም ቃል የለኝም !!! ለውዷ ባለቤቴ ይሁንልኝ። አመሰግናለሁ።
@gethab2306
@gethab2306 5 ай бұрын
Mogess Teka, thanks goes to you as well as you delivered the most important message to all at any stage of our life. Bravo, Brother!
@RichardAkoc
@RichardAkoc 5 ай бұрын
I don't know the language he is singing in. But this man has a very unique voice that I love listening to.
@desalengnigussie6146
@desalengnigussie6146 4 ай бұрын
Teleyaleh 👌👌👌 yezefenekew hulu yamerelehal girmye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 5 ай бұрын
I never Love and Thank enough to my mom,❤🥰💞❤️‍🔥❣️ Thank ypu Girmish for the perfect song to express my feelings to mom, 🙏❤️💝 Love and respect for all moms for the price they paid for us ❤❤❤🙏🙏🙏
@innatalemdinku657
@innatalemdinku657 5 ай бұрын
ጀግና ተባረክ
@tigid9886
@tigid9886 5 ай бұрын
Incredible voice as always ❤️ another amazing work 👏 ❣️
@MeseretAsefa-cs6yb
@MeseretAsefa-cs6yb 5 ай бұрын
❤❤❤ግርምሽ ትለያለህ ❤
@birtukantolla7814
@birtukantolla7814 Ай бұрын
The best song ever great jobs
@mifta4385
@mifta4385 5 ай бұрын
አንተ እኮ ትለያለህ የምር አንደኛ ነህ
@birhanughashaw3245
@birhanughashaw3245 5 ай бұрын
አንተ ወሳኝ ሰው❤❤
@muhamedali9643
@muhamedali9643 5 ай бұрын
የሚገርም ስራ ነው ዋው
@luckyseven7022
@luckyseven7022 5 ай бұрын
በእባ ነው ያዳመጥኩት
@maretmaret7967
@maretmaret7967 5 ай бұрын
❤❤❤❤ merit sra edma yeseti enameseginalin
@HayatAbdukerim
@HayatAbdukerim 5 ай бұрын
አቦ ትችላለህ beqa😍♥️😍♥️
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 5 ай бұрын
ለእናቴ 😢😢❤❤❤😔😔🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 3 ай бұрын
ምስጋና ስላለቀብን ይሆን?ብዬ አሰብኩ የአድማጩን ቁጥር ስመለከት😴ለሚመለከታችሁ መልካም ሚስቶች ለውድ ኢትዮጵያውያን እናቶች እህቶች ይድረስልኝ እኔስ🇪🇹❤🙏✌️
@LinaLina-pp7fy
@LinaLina-pp7fy 5 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semeruroba4734
@semeruroba4734 5 ай бұрын
የሆነ ሰው አስታወሰኝ😪😪😪😓😓
@dark_stors6247
@dark_stors6247 2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@IdiluChorza
@IdiluChorza 5 ай бұрын
Wow Girmaye💟👍👊♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@EdenGoitom-iu4fv
@EdenGoitom-iu4fv 5 ай бұрын
Thank u so much Germi ❤🙏
@Geramesay
@Geramesay 5 ай бұрын
ውብ ነው❤
@erilove98
@erilove98 5 ай бұрын
I am in love with Ethiopia music 🇪🇹 can sameone translate what he Seid pleas 🙏
@SaraSara-vg9qc
@SaraSara-vg9qc 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እማየ ምን አድርጌልሽ ነው በልጅ ተከበሽ እኔን ነይ ልጄ ናፈቅሽኝ የምትይኝ ።በስደት ያላችሁ የናቶቻችን ውለታ ለመክፈል ያብቃን በሰላም ያገናኘን
@onelove-dh9ow
@onelove-dh9ow 5 ай бұрын
You're my number 1 girmesh
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 4 ай бұрын
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 5 ай бұрын
Thank you so much
@geletonasir106
@geletonasir106 5 ай бұрын
I like it ❤
@NebiyuBogaleMereke
@NebiyuBogaleMereke 5 ай бұрын
Respect!! Bro❤❤
@walebe6664
@walebe6664 5 ай бұрын
Wow
@MandelaBoss
@MandelaBoss 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@mekdesmulat-hh4kz
@mekdesmulat-hh4kz 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegestejade2671
@tegestejade2671 5 ай бұрын
❤❤🤗❤️👌
@eteneshabdisa2127
@eteneshabdisa2127 5 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@neju9654
@neju9654 4 ай бұрын
ደክመውና ዋጋ ከፍለው እዚህ ላደርሱን እናቶች ይሁንን ❤
@ethio-r7z
@ethio-r7z 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hasettadesse6708
@hasettadesse6708 4 ай бұрын
For myself 🤞
@ZemedekunAleyu
@ZemedekunAleyu 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 5 ай бұрын
❤❤
@WerkeAbebe-xw2fq
@WerkeAbebe-xw2fq 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@etiopiaaful
@etiopiaaful 5 ай бұрын
Enkwan dessee alachuu
@YeshyGrma
@YeshyGrma 5 ай бұрын
Konjo sra new
@MennenWollo
@MennenWollo 5 ай бұрын
🎉🎉
@Birukbk12
@Birukbk12 5 ай бұрын
😊😊
@wollo4001
@wollo4001 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@TamaraSamha
@TamaraSamha 5 ай бұрын
❤❤በዠኩንከለኖለፈቀረደሰተኖንኖሰለዉኩከአሸፈቀረየዉከሰዉመረ👌👌👌👌👌💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💗💗💞💞🌹🌹🌹🌹🌹
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 5 ай бұрын
Hey Grmy
@mobileplayerbedwars
@mobileplayerbedwars 5 ай бұрын
Beam denke sera nawe
@etegewollo7476
@etegewollo7476 5 ай бұрын
ግርምሽ
@wollo4001
@wollo4001 5 ай бұрын
ግርምሽ ድምፀ ወርቃማው
@Jonny14445
@Jonny14445 5 ай бұрын
🫶🌹🕊️🙏🕊️🌹🫶🌹🕊️🙏🕊️🌹🫶
@ayenalmatenafu9905
@ayenalmatenafu9905 5 ай бұрын
ሱስ ሆንከኝ
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 4 ай бұрын
❤🇮🇱🌹🙏
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 4 ай бұрын
❤🇮🇱🙏🌺
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 5 ай бұрын
ኧረ አርቲስቶች አረጋጉት የማንን እናዳምጥ አጥለቀለቀቃችሁን እኮ ለናንተም ጥሩ አደለም
@mohammedhusein2048
@mohammedhusein2048 5 ай бұрын
Yihe eko almost 2 amet honotal
@Kaleb1988
@Kaleb1988 5 ай бұрын
ውብ ዜማ!!
@meskineway4162
@meskineway4162 5 ай бұрын
ሰለ እናታቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ
@kedistke5830
@kedistke5830 5 ай бұрын
❤❤❤
@etegewollo7476
@etegewollo7476 5 ай бұрын
❤❤❤
@kedistke5830
@kedistke5830 5 ай бұрын
❤❤❤
@ghenet9944
@ghenet9944 27 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@kedsita4574
@kedsita4574 4 ай бұрын
❤❤❤
@SeidHussein-c4k
@SeidHussein-c4k 3 ай бұрын
❤❤❤❤
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 110 МЛН
Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር (Live Studio Performance)
5:40
Dawit Tsige
Рет қаралды 2,9 МЛН
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 191 М.
Tsedenia G/Markos l Ewedhalehu - እወድሀለሁ | Ethiopian New Music 2024
4:12
Michael Belayneh - ጠይም - Teyim | Track 3  (Official Lyrics Video)
4:59
Michael Belayneh
Рет қаралды 2,3 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН