መሳርያ ሲሰጠኝ ከመከላከያ ለማምለጥ ወሰንኩኝ | ልብ የሚነካው የወታደሩ ታሪክ

  Рет қаралды 76,916

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

የዛሬው ባለታሪክ ተስፋ ሚካኤል ይሰኛል::ታሪኩ ፊልም እንጂ እውነት አይመስልም::እጅግ ውጣ ውረድ የሞላበት ህይወቱ የማንንም ቀልብ ይስባል::አጎቱ አባቱን በጥፊ ይመታል::ቤተሰቡን ይበታትንበታል::ትምህርት ያልተማረው ተስፋሚካኤል ጠፍቶ ወደ ሌላ አካባቢ ይሄዳል::በሄደበትም ሌላ ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሁኔታ ውስጥ ይገባል::ያለ እድሜው መከላከያን ተቀላቅሎ ያስጨነቁትን ለመበቀል ይወስናል::ታሪኩን ከመሉ ቪዲዮው ጨርሱት::

Пікірлер: 367
@beke8193
@beke8193 10 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ጠንካራ ሰዎች በጣም ጥቂት ናቸው ። ጌታ ይባርክህ ! ድንግል ትጠብቅህ
@amarikgeto791
@amarikgeto791 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወንድሜ በጣም ጠንካራ ነህ. ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ በጣም ከበዳ ሂወት ነው ያሳለፍከው አሁንም በርታ አይዞህ ጀግና ነህ ማን ይዘዋል እባክህን መገኛው ማለትም ስልኩን አስቀምጥልን የቅድስት ቤተክስቲያን ዘማሪያ እንዲሁ የዜናማ እና ግጥም ደረሲያን እባክችሁ አግዙት
@ኤልሳቤጥ
@ኤልሳቤጥ 10 ай бұрын
ስልክ ቁጥሩን ተናግሯል ሁላችንም እናበረታታው
@appseth8007
@appseth8007 10 ай бұрын
በምግባሩም የተመሰገነ ታዛዥና ለታናሸ እደታናሸ ለታላቅ እደታላቅ የሚታዘዝ ወድም ነው ተስፋሚካኤል ማለት በሀይማኖቱ ጠንካራ ነው በአካል ስለማውቀው ነው
@baa6232
@baa6232 10 ай бұрын
Zmare melakt yasemaln
@ወርቅሰው
@ወርቅሰው 10 ай бұрын
ቁጥሩን አሰቀምጡ
@GtGgg-u8c
@GtGgg-u8c 10 ай бұрын
​@@appseth8007😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@masetewal6914
@masetewal6914 10 ай бұрын
😭😭እፍፍፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ጀግናዬ እግዚአብሔር አምላክ የያዘውን አይለቅም መጨረሻህን ያሳምርልህ ❤️❤️❤️
@Kidist19
@Kidist19 10 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ያሰማልን የኔ ወንድም እግዚአብሔር አብርሃምንና ዘሩን እንደባረከ ሕይወትህን ትዳርህን ልጆችህን ይባርክል በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ጎበዝ በርታ🙏 ማኔ እግዚአብሔር ይስጥልን አሁንም ብዙ ነፍሳት ባንተ ምክንያት እንደሚድኑ ተስፋ እናደርጋለን በርታ
@hana.t12345
@hana.t12345 10 ай бұрын
ወንድሜ አይዞክ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል ህይወት በራስዋ ትምህርት ቤት ናት ወታደር ነህ ወታደር ደግሞ ጥንካሬን ያስተምራል ይቅር በል ይቅር እንድትባል ለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Efrata288
@Efrata288 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የመረጠህ እንደዳዊት ከረኝነት ያነሳህ እንዳንተ የከበረ የለም በህፃንነት የቤተሰብ ሐላፊነት እረኝነት ውትድርና መንፈሳዊነትን ሁሉንም ተሰጠህ ነብስም በእጅህ እንዳትጠፋ እግዚአብሔር በቆምክበት ሁሉ አልተወህም አስተማረህ ድንቅ ሰው ነህ በህፃንነትክ የጎበኘህ ቅዱስ ጊወርጊስ ለዘላለም አይለይህ ❤
@sisay4318
@sisay4318 10 ай бұрын
❤❤ይገርማል ከፈጣሪ ጋር የሰው ልጅ ማያልፈው ነገር እንደሌለ ምስክር ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@HalimaMohamed-g1d
@HalimaMohamed-g1d 10 ай бұрын
አህ ልቤ ደማ አገር አመሳያ የለልው አሏሀ ከንትጋረ ይሁነ❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 10 ай бұрын
በጣም እሚያሳዝን ታሪክ በልጅነት መፈተን በጣም ከባድ ነው መቸም አይረሳ
@mishu372
@mishu372 10 ай бұрын
ወይኔ ማኔ በጣም ደስ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የምታቀርበው አንተ መልካም ሰው ነህ አንድን መፅሀፍ በተሰጠው ርእስ ማወቅ እንደማይቻለው አንተንም ሳላቅህ በመዘግየቴ ተፀፅቻለሁ ❤❤❤
@EnanuMami-kp8qd
@EnanuMami-kp8qd 10 ай бұрын
በጣም,ይሜገርም,ታሪክ,ነው,ለዚህልጂ,ህወት,መሰረት,ቀሱናቸው,በጣም,ጥሩስራ,የሰሩ,አምላክ,ይባርካቸው
@SaraSara-zz6fn
@SaraSara-zz6fn 10 ай бұрын
ማንዬ ስለ አንተ ምን እንዳምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ውለታህን ይክፋልህ 🥰🙏🙏🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 ай бұрын
ገና ሲጀመር ነው እንባዬ ፈሰሰ በልጅነት አእምሮ የተቀረፀ ነገር እስከ እድሜ መጨረሻ አይረሳም ሆኖም እግዚአብሄር ከተጎዱ ጋር ነው እድሜ ሰጥቶት እንደዚህ ለመናገር መብቃቱ
@MaroMaro-w9d
@MaroMaro-w9d 10 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ግን የሰዉ ልጂ ይንያክል ክፋት ❤❤❤❤❤❤❤ ወንድሜ ዋናዉ ጤና ነዉ ገንዘብይገኛል
@MuluKelem-sm2ek
@MuluKelem-sm2ek 10 ай бұрын
እልልል ...ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@nigatunegese879
@nigatunegese879 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታርክ ከእጅግ ድንቅ አቀረራብ ጋር ፡፡እግዚአብሔር ይመስጋን
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky 10 ай бұрын
ይገርማል ወድሜ ታሪክህ በጣም ነው ልብ የሜነካው ተገልብጦ ደሞ የኔም ታሪክ ነውና አመሠግናለሁ ወድሜ አዳዲ በኛብቻ የሜመስሉን ህመሞች ሊሎች ላይም አሉ ደሞ ማናዘወል ለካ ማዳመጥም በርጋታ ማውራትም ትችላለህ እኔ ጩህትህን ስለምጠላ አተን መስማት አልወድም ነበርና ይልመድብህ አዳዲም አትጩህ እዲህም ደስ ይላል
@hareg5262
@hareg5262 10 ай бұрын
እንኩዋ እግዚአብሔር ጠበቀህ! አይዞህ የማያልፈውን እግዚአብሔርን ስለያዝክ ደግሞም እየተከተለህ ስለጠበቀህ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@HANADINKU-h5n
@HANADINKU-h5n 10 ай бұрын
እኔ የክርስቶስን ተከታይ ክርስቲያን ነኝ መፀሀፍ ቅዱስን እንዲያነብ እንዲፅናና በጣም የረዳውን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ አስተማሪም ነው ተስፋ ለሚቆርጡትም ትመህርት ነው ይህም አለ ለካስ በምድራችን
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 10 ай бұрын
እግዚሐቤር ይባርክህ አቅራቢው መልካም መስራት ለአራሰነው አብዝቶ የዘራ አብዝቶ ያጭዳል በጣም የሚያሳዝን ታሪክ በጣም ነው የሚነካው እኔም አልፌበታለው አግዚሐቤር መልካም ነው እዛው አይተወንም ለትምሕርታችን እዲሆነው❤❤
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንዴት እንደአስተማርከኝ ውጣ ውረዱ ብዙ ነው ወንድሜ ተባረክ በርታ የድንግል ማርያም ልጅ ብርታት ይህንን በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ተምሬብሃለሁ
@footballtips4593
@footballtips4593 2 ай бұрын
እዉነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@alemweloyewa3590
@alemweloyewa3590 10 ай бұрын
ዪቲብ ክፈት በደብ ነው እምናይህ ጎበዝ ነህ እግዚ አብሔር አሁንም ያግዝህ
@Sarah-ut6nk
@Sarah-ut6nk 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ወንድም በጣም ያሳዝናል እውነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ፈጣሪ የሚወደውን ነው ሚፈትነው እውነት እኔ ብዙ ግዜ ተስፋ እቆርጣለሁ ግን አሁን ባንተ ተስፋ አለመቆረጥ ተማርኩ የኔ ወንድም
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
አይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ❤❤ በርታ ወንድማችን
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 10 ай бұрын
ተመስገን🙏🙏🙏
@አለማመኔንእርዳውማር9-24
@አለማመኔንእርዳውማር9-24 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን በርታ እህትህ ተገኝታ ደግሞ አብራችሁ እንደምናያችሁ አምናለሁ ማኔ ክበርልን❤❤❤❤❤
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ፣ ወንድማችን ህይወትህ አስተማሪ ነው።
@mahelet9539
@mahelet9539 8 күн бұрын
እግዚአብሔር የራሱ ሊያደርግህ ስለፈለገ ነው የፈተነህ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን ያሳምርልህ እመብርሀን እንጀራህን ያውጣልህ❤
@Hana-3838
@Hana-3838 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክትን ያሠማልን ❤❤❤
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ በድህነት ተቆራምቶ ማዴግ ክባድ ነው ወድሜ እግዛቤሄር ታሪክን ይቀይርልክ ወድሜ
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 10 ай бұрын
በጌታ ያደረ የማይወጣው የለም ጌታ ስለመረጠህ ይህን ሁሉ የማይቻል መከራ በልጅነት አቅምህ አድትወጣ ያረገህ ያመንከው የመረጥከው ጌታ አላሳፈረህም ቀሪውን የሒወት ዘመንክን በፀጋው ይምራልህ የኔ ወንድም🙏🙏🙏❤❤❤
@SaraSara-zz6fn
@SaraSara-zz6fn 10 ай бұрын
Wow Wowwww ደስ ስል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🙏🙏🙏
@fantayeselam8956
@fantayeselam8956 10 ай бұрын
እስኪ ኦርቶዶክሶች ይሄን ልጅ እንርዳው
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 10 ай бұрын
ዋዉ ዋዉ ምን አይነት ጥንካሬ ነዉ ጀግናችን እመቤቴ ግንግል ማርያም ተባርክህ ወንድማችንም ማን ያዘዋል ከልብ እናመስግናለን
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 10 ай бұрын
አይዞህ ሁሉም ሰው ብዙችግር አሣልፋል ከድህነት በላይ የሠላም ደሀ መሆን ደግሞ በጣም ከባድ ነው
@ሹምዬTube
@ሹምዬTube 10 ай бұрын
ገራሚ ታሪክ ነው። ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 10 ай бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እቻላለው መከራም ቢገጥመኝ ለበጎ ነው ብየ አልፍለው አቤት የሰው ልጂ ፍተና እንደወርቅ በእሳት የተፍተነ ህይወት አቤቱ ስንቱን አሳለፍከው ቤተሰብ ቻግር በዘመድ መሳደድ በሀይማኖት እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰብህን አንድ ያድርግልህ እህትህንም ያገናኝህ እንኳንም አልፎ ለዚህ ቀን አደርሰህ 🙏
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 10 ай бұрын
መልካም ቆይታ ነበር። ከዚህ የተማርኩት ትልቁ ነገር ቂም ማለትውስጣችን ያለ መርዝ ነው። ውሰጣችን በቆየ ቁጥር ደሞእኛኑ ይገለናል። እናመሰግናለን
@teklubirru5780
@teklubirru5780 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እጅግ ይወደ ሀል የራሱ በግ አድርጎህ ድምፁን ትሰማ ዘንድ ረድቶሀልና ፈጣሪ አምላክህን አመስግን። እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ምስክርነት ፤ገና በማለዳው እድሜህ ያለቀስከው እምባህ ፣ ፈጣሪ እንዳለህ አመነህ የለመንከውና ያነጋገርከው ንግግርህ መልከም ዘር ሆኖልህ " ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል" እንደሚል የእግዚአብሔር ቃል በጭንቅህ ጊዜ በእንባ የዘራኸው ዛሬ መልስ ሆኖህ እሱን እያጨድክ ነውና ተባረክ ብዬሀለሁ ዘመንህ ይባረክ።
@YeneKasa
@YeneKasa 9 ай бұрын
ማርያምን እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት እግዚአብሄር የራሱን ሰዎች ሲፈልግ ከምን ላይ እደሚነሳ ቃል የለኝም እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን ማኔ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ 🎉
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 10 ай бұрын
ሒወት አዳዴ ፈተና ናት 😢 እሱ የተናገረው ሒወት ከኔና ከቤተሠቦቸ ጋር ይመሣሠላል ግን ከሱ የሚለየው እኛ በቤተሠብ ፍቅር ነን የገጠር ኑሮ የበረሀ ኑሮ እሱ ከገለፀው በላይ የበረሀ ኑሮ አሥከፊ ነው በተለይ ለኛ ለሴት ልጅ ከባድ ነው ከበረሀ አራዊቱ ውጭ ብዙ ሥቃይ ነው የሚደርስ ክረምት ሲሆን ዝናቡ በጋ ሲሆን ፀሀዩ ብቻ ከባድ ነበር ።። እግዚአብሔር ይመሥገን ዛሬ ሒወት ተቀይሯል ያንን ክፉ ግዜ አሁን በትዝታ ብቻ ነው የማየው ተመሥገን 🤲🙏🥰
@tregeocell2094
@tregeocell2094 10 ай бұрын
ወድማችን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በመከራ ዉስጥ አምላክን አጊተካል 😭😭😭😭
@timeislikeariver.6753
@timeislikeariver.6753 10 ай бұрын
አሳዛኝም ፣ አስተማሪም የሚደንቅም ታሪክ ነው ያለህ ከቤተሰቦችህ እግዚአብሄር ያገናኝህ‼️
@teg22345
@teg22345 10 ай бұрын
Wow tebarku egziyaberen mamesgen melkam new ❤❤❤❤❤
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 10 ай бұрын
መታደል እግዚአብሔር አሁንም የሠጠህ ፀጋ ይባርክልህ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በአንተ የተገለፀ❤
@fasikabera6123
@fasikabera6123 10 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያን ሁሉ አሳልፎ ከዚህ ላደረሰህ ወድሜ ተመስገን ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ😢 ማለቅ የለለቀት ቪዲዮ አለቀ ቀስመአብ ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት ግን የልጁን መገኛ ብታስቀምጡልን ወንድማችንን ማገዝ እንፈልጋለን በራሱ ቻናል እንዲመጣልን❤❤❤
@footyeditorezekiel
@footyeditorezekiel 10 ай бұрын
በጣም ፡በጣም፡የሚገርም፡አስተማሪ፡ታሪክ፡ነው።ለብዙ፡ሰው፡የሚጠቅም፡ልዩ፡የህይወት፡ስንቅ፡ነው።እንግዳውም፡አዘጋጁንም፡ጌታ፡ይባርካችሁ።ሙዝሙር፡ቢሰራ፡መልካም፡ነው፡ግጥም፡እንደሁ፡ከራሱ፡ታሪክ፡ተዘቆ፡የማያልቅ፡ነው።
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 6 ай бұрын
ውይ በእውነት በጣም ጠንካራ የህይወት ተጋድሎ ነው ኡፍፍፍፍፍ በተለይ ወንድ ልጅ ሲራብ እና ሲያልቅስ ማየት 😢😢😢😢😢ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን በተለይ ቄሴ አምላክ የባረካቸው ቢሆኑ ነው ተመሥጌን ስለሁሉም ነገር ህይወት አላፊ ነው የማያልፍነገር የለም በእውነት መታገስ መልካም ነው በተለይ ራብ መጥፎ ነው ለምን እኔም ስለደረሠብኝ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አይዞህ ወንድማችን በርታ ጠንክር ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እንዲሁም ወንድማችን ማን ያዝዘዋል በጣም እናመሠግናለን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው🎉🎉🎉🎉🎉በርቱ
@meadinbekele323
@meadinbekele323 6 ай бұрын
ድንቅ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሸክማችንን የምታቀል ክብር ምስጋና ላንተ ይህብ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 10 ай бұрын
ውይይይይይይ የኔ ጌታ፣ ውድ ነፍስ!! ጥንካሬህ እጅግ ያስደምማል ❤ እግዚእብሔር እስከመጨረሻው ይጠብቅህ! ታሪክህ አስተማሪ ነው እጅግ ያሳዝናል ግን ደሞ ብዙ ተስፋ ብዙ መከራ ብዙ መጎሳቆል ግን መልካም ነፍስ ተባረክ ❤❤❤❤
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን
@bezamengesha22
@bezamengesha22 10 ай бұрын
እያነባሁ ሰማሁህ 😢ወድም በጣም ጠካራ ነህ እግዝአብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tikuret123
@tikuret123 10 ай бұрын
ውይ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ከዚህ በኋላ አይቸግርህ
@zinetabdulhadi868
@zinetabdulhadi868 10 ай бұрын
Allah wada tawaladkbat yemalseh
@IVAN-db9ky
@IVAN-db9ky 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ እኔም መከራ አየሁ ብየ ሳማርር እግዚአብሔር ይመስገን ለካ ከኔ የባሰም ነበር ከኔ ባልማርም ከሰው መማር በራሱ ትልቅ ነገር ነው። ፈጣሪ ይመስገን ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ ማኔ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ የዚህን ልጅ ታሪክ እየቆራረጥክ ቲክቶክ ላይ ልቀቀው❤❤❤❤❤
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 10 ай бұрын
የኢትዬጵያ ሰው ደግ ነው !!!ይሄ ሀጢያት ነው አሁን ዋጋ የሚያስከፍለን
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 10 ай бұрын
ተባረክ ማኔ እናመሰግናለን ብርቱ ሰው እንድንማርና እንድናስተውል ስለአቀረብክልን አመስጋኝም እንድንሆን አስተምሮናል
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 9 ай бұрын
የሰልጅ መከራው አያልቅም መከራውን ደሞ የምናመጣው እኛ ሰዎች ነን ሰዎች ላይ መከራ የምናዘንበው ፅናትህ ይገርማል እምነትህ ጥንካሬህ ደስ ይላል ፈጣሪ በቤቱ ያቆይህ ከቤተሰብህ ፈጣሪ ያገናኝህ ወድሜ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው
@meseretmulu
@meseretmulu 10 ай бұрын
ተስፋ ሚካኤል እዚህ ስለደረስ ደስ ብሎኛ መልክም ሰው ነህ
@bazegmikael667
@bazegmikael667 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን የሚካሳልፍ አባት ስላለን
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 10 ай бұрын
I’m very touched by your story ❤❤❤God is more than just Good for You He changed your life for better!!!
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 13 күн бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ መከራም ቢገጥመኝ ለበጎነዉ ብዬ አልፋለሁ እልልልልልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እልልልልልልልልልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እልልልልልልልልልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ተባረኩ በቤቱ ያፅናህ
@tsigetulu4881
@tsigetulu4881 10 ай бұрын
It is an amazing story. He is so honest. Thank you for sharing 🙏
@AmanualAmani
@AmanualAmani 10 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ጠንካራ ሠው ነህ አይዞህ ሀሉም ለበጎ ነው
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ አንተ እድለኛ ነህ ወንድሜ በርተ❤❤❤❤
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 10 ай бұрын
ይህንየመሰለ ታሪክ አሳዛኝ አስተማሪ ሰምታችሁ like ያለማድረግ ንፉግነትነው
@misrakgobeze9695
@misrakgobeze9695 6 ай бұрын
የኔ ጌታ ወንድሜን እፎይ ስንቱን አለፈከው በስመአም ይህንን የማንያዘዋል ፕሮግራም እከታተለዋል ብዙውን አይቸዋለሁ በጣም አስተማሪ ነው ብዙ ጊዜ መኪና ላይ ስራ ላይ ሆኜ ኑው የማዳምጠው የዚህ ልጅ ታሪክ እያለቀስኩ ነው የስማሁት ።ያመንከው አምላክ ፈጣሪ የስጠህን ልጆችአምላክ ይባርክልህ ሺ ያርግልህ መጨረሼህን ያሳምርልህ ❤
@deje3710
@deje3710 10 ай бұрын
የኔ ወንድም ቀሪ ዘመንህን የተባረከ የተሻለ እንዲሆን እመኝልሀለሁ። ደሞ ትልቁን ይዘከዋል ። በርታ
@serkalemeshetu8565
@serkalemeshetu8565 10 ай бұрын
ውይይይይይይይይ ወንድሜ ማኔ ተባረክ ትልቅ ሰውነህ
@Anumma572
@Anumma572 10 ай бұрын
Chru Egziabeher Ymesgn Tariken Yekeyr.Abzeto Yebarkeh.
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 10 ай бұрын
አባትህ ወንድሙን ማሸነፍ ሲያቅተው ሚስቱን ይመታል ለምን ወንድሙን አይፈነክትም
@zeminaydessy9531
@zeminaydessy9531 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወድሜ እግዛብሄር እድሜና ጤና ያድልህ ለሌላዉም ትምህርት ነህ ህይወት እዴናት እግዛብሄር ለሁላችንም ፅናት ይስጠን
@Selamsys
@Selamsys 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት በቤቱ ያኑርህ
@timotiwostimo3412
@timotiwostimo3412 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ማኔ ትለያለህ እራሴን እንዳይ አድርገከኛል ወንድሜ እግዚአብሔር ሞገስ ሆኖሀል እና ባንተ ቀንቻለሁ❤
@captainayub6482
@captainayub6482 10 ай бұрын
ፈጣሪ ለራሱ የሚፈልጋቸውን ምስክሮች በመከራ ውስጥ ፈትኑዋል 🕊ይፈትናል አንተም ጋ በእምነትህ እስክትወስንና እስክታዘዘው ይጠብቃል ወስነህ ስትኖረው መልስ ይሰጣል ሌላ ምን አለ እዚዓለ🌍 ላይ ቅን እሳት አለ ልብህ ላይ ፀልይ🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️
@smms6004
@smms6004 10 ай бұрын
እንዴት ልጨርሰው በእነባ😢 አጎትህ ግን አየ ክፋታቸው ወንድሜ 😢
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን👏👏👏
@haregashine7998
@haregashine7998 10 ай бұрын
ማኔ አንተ አንድን ሰው በአንድ ጊዜ እየቀየርክ ነው :: (one person at a time) ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ መድሐኒት ነህ: የእግዚአብሔር መእክተኛ ነህ : ተባረክ ተባረክ ተባረክ:: ያየውን ቪድዮ ብትነግረን
@wuhash2684
@wuhash2684 10 ай бұрын
ስልኩን አስቀምጥልን። ማኔ
@sabafissha8726
@sabafissha8726 10 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እኛም ተሰቃየን እንላለን ወይ ፈጣሪ ሙሉ ዘመኔን ሳማርር የኖርኩት ምንም ሳልሆን ነው ወንድሜ ፈጣሪ ይወዳሃል ሁሌም በቤቱ ያኑርህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ለመናገር ቃላት የለኝም እህትህም እንድትገገኝ እጸልይልሃለሁ ፈጣሪ ቸር ያሰማልን ቴ ቁ ግን እንዴት ማግኘት ይቻላል???❤❤❤❤
@tizetamelese6743
@tizetamelese6743 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም ያልፋል አይዞህእህትህንታገኛታለህ ምንም አትጠራጠር እግዚአብሔር ደግ ነው።
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 10 ай бұрын
አመቤቴ ትርዳህ ከህትሕጋር ያገናኝህ🙏
@etag.b.6850
@etag.b.6850 10 ай бұрын
God is great 👍 we learn from you 🙏
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 10 ай бұрын
ማኔ የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
@GenetBulke
@GenetBulke 10 ай бұрын
Amen Amen Amen tebareku egziyabher ymesgen
@ይዲድያ-ዸ4ዸ
@ይዲድያ-ዸ4ዸ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@direlovetube9731
@direlovetube9731 10 ай бұрын
ማኔ የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነዉ ያቀረብክልን እናመሰግናለን
@lensabongassie4603
@lensabongassie4603 7 ай бұрын
ድንቅ ልጅ አሁንም አልረፈደም ትምህርትና ተምልር 😊
@wasihungetaw9014
@wasihungetaw9014 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ስለመረጠህ የሱ አገልጋይ አደረገህ ማንያዘዋልን ደግሞ አለማመሰገን ንፉግነት ነው
@yaredhaile2859
@yaredhaile2859 10 ай бұрын
Good bless you my brother God loves you more than you think he is always with us thank you God for teaching as with tesfamichal lif history God bless all of you reading this.
@soonata670
@soonata670 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤😢
@Netsi19344
@Netsi19344 10 ай бұрын
በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ይገርማል በጣም ተባረክ ወድማችን
@jak9831
@jak9831 9 ай бұрын
Amazing life testimony brother God is with you 😢bless you more 🙏🇪🇹
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 10 ай бұрын
ዋዋዋዋዋውውውውውውውውውውው ምርጥ ምርጥ በጣም ደሥ የሚል ነገር ተምሬበታለው ፈጣሪ መጨረሻክን ያሣምረው ወንድሜ ።🙏🙏🙏
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 10 ай бұрын
አይዞኝ ወንድሜ ጠንካራ ነህ 😭😭😭
@ባላገራአYouTube
@ባላገራአYouTube 10 ай бұрын
በእውነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ልጅነቴን ነው ያስታወሰኝ ታሪኩ ከእኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል እና ሁሉም ለበጎ ነው በርታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ።
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 10 ай бұрын
መፀሀፈ መክብብ ም 11 ቁ 1 እንጀራህን በውሀ ፊት ላይ ጣለው ከብዙ ቀን ቡሀላ ታገኚው አለህ
@kbatiykbatiy3662
@kbatiykbatiy3662 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ 😢 ግደግሞ የእግዛብሔር ጠበቡ ዶሞ እግ የደንቃል እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናህ❤ ዶሞ ሁሉታቹ ኣንድ ቀን ኣብራቹ መዝሙር እንደምታወጡ ተስፉ ኣድርጋለሁ ኣብራቱ ስትዘምሩ ደስ ትላላቹ 🎉🎉መልካም ምኜቴ
@ድንግለይሩፍታልበይ-ፀ5የ
@ድንግለይሩፍታልበይ-ፀ5የ 10 ай бұрын
የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነዉ
አለቃዬ ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ነው!
58:22
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 11 МЛН
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
MrBeast
Рет қаралды 101 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН