"መዘዉር" ገራሚ የገጠር ድራማ(Mezewir New Ethiopian Dirama) 2023.

  Рет қаралды 102,917

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 470
@ሱሱ-ሰ7ደ
@ሱሱ-ሰ7ደ Жыл бұрын
ማነው እንዴ እኔ እያየ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ 😍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@hanadashti4347ደምሪኝ ውዴ
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 Жыл бұрын
🥰🥰
@fatimabamujally6595
@fatimabamujally6595 Жыл бұрын
አለን
@makahm706
@makahm706 Жыл бұрын
እኔም😂
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
የታደስን ጓደኛን ማነው እንደኔ የሚወደው ሴቶችየ የሱን አይነት ባል ይስጠን አሜን በሉ ምርጥ ስው 😊😊😊
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
አሜን😂😂😂ግንአይለኛእኮነው😂😂😂
@aynalemmohamed4396
@aynalemmohamed4396 Жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
አሜን አሜን😅😅😅😅😅
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
@@እሙየክርስቶስባሪያ እና ወንድ ልጅ ኮስተር ብሎ ሀይለኛ ካልሆነ ምኑን ወንድ ሆነው
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
ያበጀሽን ወድም ስወደው😢😢የወድምነት ጥግነው የምር❤❤❤
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ግን ቆፍጣና አደለም
@expogurfa
@expogurfa Жыл бұрын
በጣምደሥየሚልድራማነው
@rhfhrwhdhr103
@rhfhrwhdhr103 Жыл бұрын
በሳምንት ሁለተዬ የምትሉ ላይክ በሉኝ ቅመሞች
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@tigisteshtu5785
@tigisteshtu5785 Жыл бұрын
እረ በየቀንም ቢሆን ደስ ይላሉ
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk Жыл бұрын
ማነው እዴኔ ጄግናወድ የሚወድ
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Жыл бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት ሚጠብቅችሁ እነ እምዋ ❤❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
የታደስ ጓደኛ እደኔ ያሳዘነዉ 😥የብረቁን ነገር እየባሰ ነዉ የሚሂደዉ አበጀሺ ደሞ ጨክናለች በታደሰ የመጣ ባንድ አይኔ ብላለች በተረፍ ማስተዋል ነገሮችን በረጋታ ማሰብ ጥሮ ነዉ በስሜት ከመነዳት ታደሰሰ ደሞ ይበቃሀል ተነሳ አሰቃይህዉ ጓደኛህን
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
ትክክል የጓደኛው ጥንካሬና መልካምነት❤❤❤
@zemeneabinet
@zemeneabinet Жыл бұрын
የኔ ኢትዮጵያ ደስ ስትሉ ። ሁሉን የኢትዮጵያ ፊልም ታስንቃላችሁ። እውነት በጣም አንደኛ ናችሁ።
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል በጥይት የመታችው የታዴ ውሽሜ ትምጣ ባይ ነኝ ይደበላለቅ ክክክክክክ
@ٱميالجنة
@ٱميالجنة Жыл бұрын
ያያ ሀይሌ ወንድም ሳይሆን ይቀራል የመታው
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
@@ٱميالجنة ውሽማው መስላኝ
@አልሀምዱሊሏህሱመአልሀምዱ
@አልሀምዱሊሏህሱመአልሀምዱ Жыл бұрын
ብርቁ የመታችው ከሆነ የምታወሪው ብርቁ ሲያወራ አልሰማሽውም አለሜ የምትባለው ናትኮ ባሏ እገለዋለሁ እያለ ታደሰ በጠፋበት ወቅት ካስታወሽ
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
@@አልሀምዱሊሏህሱመአልሀምዱ ሰውየውን የመታችውን ነው ያልኩት ታደሰን
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ Жыл бұрын
ትምጣ አበጀሽ አናዳኛለይ
@yesrahailu9366
@yesrahailu9366 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው የታደሰ ጓደኛ የውነት ጓደኛ ማለት እንዳተ ያለ ነው ❤❤
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
አበጀሽ በጣም አበዛቹሁ እያናደድችኝ ነው😊
@meseretzewdu8204
@meseretzewdu8204 Жыл бұрын
በዚህ አጭር ድራማ ውስጥ ኢትዮጵያን አያታለሁ ።አንዱን ችግር ስናልፍ ሌላ ችግር እጥፍ ሆኖ ይመጣል ።መቼ ይሆን የኢትዮጵያ መከራ ማብቂያው 😭😭😭
@etayehumekonnen1717
@etayehumekonnen1717 Жыл бұрын
ሀይሌ ግን በጣም ትግስተኛ ነህ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
አሁን አሁንስ እያለፋችሁኝ ነው 😢 በጣም እኮ ነበር ምጠብቃችሁ
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
ወይዬ ስወዲህ ጢምህ ሲያምር ሁሉነገርህ ያምርብሃል ጀግና ወንድ ነህ አለሜን ካሁን አሁን መታት እያልኩኝ ልቤ አሞኝ ነበር ትግስትህ በስማአም ነዉ 🥰🥰🥰
@merkebumanaye9141
@merkebumanaye9141 Жыл бұрын
ባትሰሩት ይሻላል ምክንያቱም እጅግ በጣም አጭር ነው ለምን 1"ሰአት አታረጉትም ተወዳጅ ናችሁ ሁሌም በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ በተለይ ብርቁ እና እናቱ ገራሚ አርቲስት ናቸው 👌ባጠቃላይ ይመቻችሁ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
እምዋ አሁንስ እያናደደችኝ ነው ባልሽ ከሴት ጉያ አይወጣም እና እሱን ምን አድርግ ነው የምትይው ስታ እሱ ገና በሴት. እጅ ነው የሚሞተው
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ የመዳም ቅመሞች እነ ብርቁ መተውልናል ኑኑኑኑ🎉🎉 ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ዎዴ❤
@SaraSara-xc6ih
@SaraSara-xc6ih Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
@@SaraSara-xc6ih ደምሪኝ😘
@አልሀምዱሊሏህሱመአልሀምዱ
@አልሀምዱሊሏህሱመአልሀምዱ Жыл бұрын
አለሜ ብላ ብላ ትላለች አስሬየ ስለታደ እያወራች ሆዱን በቅናት ሞላችው ክክክክክክክክክ
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
አያ ጥላዬ ስወድክ እኮ ትክክለኛ ወንድም እረጋታህ ትግስት አስተዋይነት ቡዙ ነገር ካንተ ያለው
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube Жыл бұрын
አበጀሺ አበዛችው አሁንሥ ለሷ ብሎ ሊያሥተምረው ፈልጎ ነበር ክፉ ነገር ቢያሥብ ይሄን ሁሉ ነገር አያደርግም ነበርእደውም በጣም ቻይ ነው ትእግሥቱ በጣም ገራሚ ነው
@tmk719
@tmk719 Жыл бұрын
እኔ ማየት የምፈልገው ይሄን ድራማ ብቻ ነው:: አበጀሺ, ብሩውቁ, ሁሉም ያሉበት:: ሌላውን በጣም ደስ አይለኝም::
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ Жыл бұрын
አደበግ መጎተት እምጠላዉ ነገር የለኝም ለበአል ተገስቶ ጎትቺ ተብየ እደት ላድርሰዉ ቤት
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
አይ አበጀሽ አበዛሽው አሁንስ ቡሀላ ታፍሪያለሽ😢😢 ምስጊን የታደሰ ጓደኛ 😢😢
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
የታደጎደኛ አሳዘነኝ😢😢😢
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
አወ በሴት መመታቱን ስታውቅ
@አህመድነኝ-ጰ6የ
@አህመድነኝ-ጰ6የ Жыл бұрын
የምር የታደሰ ጎደኛ ሚስጥር ጠባቂ ነው ታደሰ ቢሆን አያስችለውም ግን ሴት ካዬ በተለይ በግ ሊያበላው 😂😂😂
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ Жыл бұрын
ክክክክክክ ጎደኝነት እንዴህ ነው
@sarasandak1043
@sarasandak1043 Жыл бұрын
ምን ነው ተሎ ተሎ ምትመጭ አይ ብርቁ የታደስ ጓደኛ በጣም ጥሩ ሰው ነው
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
አይብረቁ ያሥቀኛል ❤😂😂
@rahama5324
@rahama5324 Жыл бұрын
አለሜ እውነትም ፀበል ያስፈልግሻል
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ Жыл бұрын
አቤት ቅናት የሰቱ ቤት ይሆን እንደዚህ በጥርጣሬ የተበተነዉ ❤❤❤❤❤❤ሸማዉ እደደበደበይዉ አትናገረም ወይ አንተም ተሰቃየህ😂😂😂😂😂😂
@genetwollotube
@genetwollotube Жыл бұрын
ፍትህ በሳወድ ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን❤
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
ጨፈራው ሾርጣ አስቆመባችሁ ከምር እደሳውዲ ታሳዝኑኝ ነበር
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg Жыл бұрын
Alemaferachewho feteh setelwe yetbedele eko new feteh emele jele mega setengerwe kalsemache menabatavhewho tewhonwe megesetem lefa lenate
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
የምን ስቃይ ምን አለ? ከኢትዮ ሰቆቃስ ሳውዲ ምን አረግ አበሻም ጠግቧል
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
እዴትኮ እደምወዳቹ ለዛቹ ሲጣፍጥ። አበጀሽዬ ቁጣ አያምርብሽም ገራገርነትሽ ነው ሚሻልሽ። የታዴ ጋደኛም የውነት ደግና የዋህ ነው ያስታውቃል
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ምርጥ ሠው ስወደው
@myfamilytube5841
@myfamilytube5841 Жыл бұрын
በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን የምትሉ ላይክ😊😊😊😊😊
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
ኪኪኪ አዴት አደምወዳቸዉኮ 🤩🤩🤩🤩
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
አበጀሽየ አንቺ ደግ ስትሆኚ ነው የሚያምርብሽ።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሀይልዬ ምርጡ 💝ስወድህ 💝👌
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ Жыл бұрын
ወይ አበጀሺ ከልቧነው የምተውነው ❤
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Жыл бұрын
አበጀሽ ጠናባት ዛሬስ አመረረይ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
ሀይሌን የመስሉ ጓደኞች ስላሉኝ አልሃምድልላ በፊልም ሳይሆን የእውነት አላህ ይጠብቅልኝ አበጅሽ ምነው እውነቱን ሳታውቂይ እንደ ባቄላ ሽሮ ግፍል ግፍል አልሽ አለሜ ና እሱ ባለው አስመሳይ ናችሁ
@aydakale9695
@aydakale9695 Жыл бұрын
እኔሥ ብሩቁዬን ሥወደው የኔ ንፍልል😍
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Жыл бұрын
አለሜሰ ወግም አትችይ ከንቱ ነሽ 😢😢😢😢
@ክብርክርስቶስንለወለደች
@ክብርክርስቶስንለወለደች Жыл бұрын
አሁንስ ሀይሌ አሳዘነኝ 😢😢
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
የሀይሌ የእምዋ የብርቁ የአይዋይ አፍቃሪነኝኝኝ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
የታዴ ውሽሜ ትጣ ቀጣይ እምዋ አንጀቷ እዳይቃጠል ከዚህበላይ እውነቱን ብታውቅ ታርፋለች
@teybaahmde2578
@teybaahmde2578 Жыл бұрын
ወይ ብርቁ ሆዴን አቆሰለዉ ዛሬስ ቅመሞቼ ኑማ የት ናችሁ😂😂😂😂😂እየሳቅን የመዳምን ጭቅጭቅ እንርሳዉ እንጂ😂😂
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤😊
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
😂😂😂😂አለን
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ Жыл бұрын
እፍፍፍ ያበጀሺ ወድም. ❤❤❤❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
አለሜእኮ😂😂😂ቆንጆ ነች
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ Жыл бұрын
በጣም ደርባባ ሴት ናት
@rhfhrwhdhr103
@rhfhrwhdhr103 Жыл бұрын
በፊት በሳምንት ሁለተዬነበር ለምን አደዬ ሆነ 😢
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ወዮ በጉ ትእቢቱ ልክ እንደ ዘንድሮ ኑሮ ውድነት ሙድ ያዘ እኮ ግን መታዘል ፈልጎ ይሆናል
@MkAlkarbi
@MkAlkarbi Жыл бұрын
😂😂😂😂
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Жыл бұрын
Yena Wedochei Enkane Dahena matachuei
@shewayebekele9708
@shewayebekele9708 Жыл бұрын
ሰዉየዉ በንደት ልውጥ ስል የኔ ድንጋጤ ምንየምሉት ነዉ ክክክክክ
@maretmaret9548
@maretmaret9548 Жыл бұрын
እውይይይ😂መጡ❤❤❤❤የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው 😂
@አየሁጉንድሬዋ
@አየሁጉንድሬዋ Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉አለን😂😂😂
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አለን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@አየሁጉንድሬዋደምሪኝ መሪ❤
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 Жыл бұрын
አህሊን ውደ❤️
@kalabforgiven
@kalabforgiven Жыл бұрын
የእኛን ዘገባ ሚሰሩት ላይ እየገባን ኮመንት ላይክ ሼር እናድረግ እንጠቃቀም
@ahmedomer8088
@ahmedomer8088 Жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹ ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@فطومةاحمد-خ7ر
@فطومةاحمد-خ7ر Жыл бұрын
​@@sebelyoutube 😂😂
@romiromina5003
@romiromina5003 Жыл бұрын
እምዋና ብርቁ ያሉበት ነው ደስ የሚለው❤😂😂😂😂
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ Жыл бұрын
እወዳችሆለሁ💚💛❤ግን በጉን አታገላቱት እኔ ያሣዝኑኛል እሳሳዎች ማርያምን ሰው በሆነ በተናገር 😭😫በተረፈ ቶሎ ቶሎ ኑ።።
@የማሜልእልት
@የማሜልእልት Жыл бұрын
ተልተሎ ልቀቁልን አረ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው😂😂😂😂
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
ወይ ብርቁ እያደር ሙትት ❤❤❤❤
@ታደ
@ታደ Жыл бұрын
ትችላላችው❤❤❤
@lidyayalew-9741
@lidyayalew-9741 Жыл бұрын
ቆይ ሀይሌን ምን አረጋጋው ትግስተኛ ሆነ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ Жыл бұрын
ሰውም እሰሳውም ይልግምብኝ አለ😂😂😂😂
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 Жыл бұрын
Lelochachihum betam betam betam Gobezoch
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Жыл бұрын
አበጀሽ አሁንስ አስጠላችኝ ብርቁየ የልቅ አሳቀኝ
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
አበጀሺ አበዛሺው ልጠላሺ ነው
@engdasewfenkle2082
@engdasewfenkle2082 Жыл бұрын
ሃይሌ ጀግና ነው ምርጥ ሰው አለሜ ግን ችግር አለብሽ
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
😂😂😂ሀይብርቁ😂😂😂እንብላውአላለም😂😂😂እመዋሚስኪን❤❤❤❤❤የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የዋእኮነች❤❤❤
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
❤❤❤❤ብርቆዬ በርታልን
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ Жыл бұрын
ወሸሜዋ በቀን 2 ጊዜ መልክት ትልካለች
@Amihabsawit
@Amihabsawit Жыл бұрын
ማነው እንደኔ በፍቅር የሚወዳቸው❤❤
@uruueur6922
@uruueur6922 Жыл бұрын
ከከከከ😂😂😂 እምዋ እናቲቲም ልጅቲም ቂጣቸውን አዝለው አዝለው አለችአ
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@Zyin451
@Zyin451 Жыл бұрын
አደኛ ነኝ❤
@zaharhali4476
@zaharhali4476 Жыл бұрын
አረ አበጀሺ አሁን ኳን አናደደሺኝ በጉንም አገላታሺዉ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
ወይኔ ብርቁ አድርቁ😂😂 የአበጀሽ ወንድም ስወደው የኔ ጀግና ኮመንት እያነበብኩ ቪድዮ የማየው ነገርስ😄
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ያለሜ ባል ረጋታው ደስስሲል አይ አለሜ ነገር ልታመጪነው😊
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
ወይ መዘላበድ😂😂😂😂ፀበል 😂😂
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Жыл бұрын
ሀይሌ ❤
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
አይ ተይ አበጀሽ ሗላ ይቆጭሻል አቶሐይሌ አሳዘነኝ
@emulayliatube
@emulayliatube Жыл бұрын
አደኛነኝ ላይክአርጉኝ
@hanaayele4463
@hanaayele4463 Жыл бұрын
የብርቁ እናት ጥሩ አላረገችም ባሏ በለጌ መሆኑን እያወቀች
@bisratababu1104
@bisratababu1104 Жыл бұрын
እምወዳቹህ የደስታ የፈገግታ ምጮቼ ከይቱዮብ የምወደው ቢኖር እናተንና ፀደይ ቲቪዎችን በርቱልን
@zamzzamzam6002
@zamzzamzam6002 Жыл бұрын
እኳንደህመጣችሁዉዶችየአይብርቁ❤❤😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ 😘
@hgg6334
@hgg6334 Жыл бұрын
ኪኪኪ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
አበጀሽዬ ዛሬ ተነስቶባታል በብርቁም ጨከነች የስድቡ ብዛት 😂😂😀😀😀😀😀😀😀😀
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
በጣም ዛሬ ተነስቶባታል ደክሞኝ ነበር አዝናናኑኝ የምር ክክክክክክክክ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
@@sadasada9242 ሰአዲ 😀😀😀😀
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ወዬ ውዴ አዝናኑኝ እኔን በተለይ ድክም ትክት ሲለኝ ይመጣሉ ክክክ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
የኔ ሱሶች እንኳን ደህና መጣችሁልን የአለሜ ባል ስወድህ የኔ በላይ በግ ይዞለት ሊሄድ ነው ለቂጥ አመሉ ለታድዬ 😂❤ስወዳችሁ ጥበብ ቦታዋን አግኝታለች እናንተ ከመጣችሁ በኃላ ሌላ ነገር አላይ ብዬ ቀርቻለሁ በቀን መቶ ጊዜ ባያችሁ ነፍሴ እፉፉፉ 😘😘😘😘😘💪🇨🇬❤❤❤❤❤
@ethioeri1550
@ethioeri1550 Жыл бұрын
BetM new mewdachu Gen begun endezi masekayet lek aydeklem
@rttrtt9381
@rttrtt9381 Жыл бұрын
እረ በጉ አሳዘነኝ ቀሰ አርጉት 😢😢
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
በጉማ ሲወድቅ ሰውየውም አሳዘነኝ የምር አሰቀድሞ በጉ አልሄድም ብሎ ነበር አበጀሽም አልፈልግም አለች አምራለች ክክክ
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹህ ዉዶቸ
@habesha214ethiopia2
@habesha214ethiopia2 Жыл бұрын
Beautiful people's ❤️ 💕 i love you 😍
@bayushegame5760
@bayushegame5760 Жыл бұрын
የታዴ ጋደኛ መልካም ሰው ነው አሳዘነኝ ምሰኪን
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
የታዴ ድምፅ ናፈቀኝ😂😂😂😂😂
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Жыл бұрын
ቶቶለ ልቀቁልን
@tinahadi374
@tinahadi374 Жыл бұрын
እመዋ የኔ የዋል😢😍😍
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
እመዋ ዛሬስ አምርራለች 😊😊😊
@ወሎለገሂዳ-ጐ7ዐ
@ወሎለገሂዳ-ጐ7ዐ Жыл бұрын
ኧረ እመዋ አሁንስ ጨከሽ አበዋን ባዳነልሽ አመናጨቅሽው።
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Жыл бұрын
ወይኔ ብርቁ በሣቅ ገደለኝ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
አለሜ ዝብርቅር ያለ ንግግር
@add9654
@add9654 Жыл бұрын
ክክክክክፅበል ልውስድሽ አለ
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀአይ፡አለሜ፡ገደልሽኝ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 4 ай бұрын
አይ ዉበት አይይ እዉነት አይ ኢትዮጵያዊ ነት ብረቁ ፀሀይን ማታለል ይችልበታል😀😂
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 Жыл бұрын
Aleme gobez
@emebetbefirdu6054
@emebetbefirdu6054 Жыл бұрын
Techelalachu
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
"አበርዳለሁ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Aberdalehu New Ethiopian Comady) 2023
38:05
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 121 М.
ልደቱ ይከበር !! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
18:47
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 23 М.
ቆሞ አደረ ምርጥና ገራሚ የገጠር ድራማ(komo Ader New Ethiopian Dirama) 2023
31:37
በስንቱ ልቃጠል አዲስ የገጠር ድራማ(Besintu Likatel New Ethiopian Dirama) 2024
26:36
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 80 М.
ምርጥ የጎጃም ጭፈራ @graduation #enijeratube
5:39
Enijera እንጀራ Tube
Рет қаралды 1,1 М.