No video

ማማዬ Ethiopian Food/Shiro - How to Make Tegabino - የተጋቢኖ አሰራር - ሽሮ ወጥ

  Рет қаралды 99,788

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 200
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ማምዬ እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ተመኘሁ
@user-kt2ex1ko6m
@user-kt2ex1ko6m 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ማር የኔ ሁሉ ነገሬ የኔ ብቻ ለንቺ ስል እኮነው የተሰደድኩት ሽሮዬ ፍቅር እኮነሽ እናመሰግን አለን እናታችን
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 4 жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 4 жыл бұрын
በቅንነት እንደመር
@hayattube6243
@hayattube6243 4 жыл бұрын
ሁላችንም እህቴ
@user-mh7ok8kj7y
@user-mh7ok8kj7y 5 жыл бұрын
በህይወቴ ከምንም በላይ የምወደው ሽሮ ነው
@jemals4345
@jemals4345 5 жыл бұрын
تአንተ ያልከው ይሁን የፈቀድከው ይሁን እኔም በጣም እደወዳለሁ
@hayattube6243
@hayattube6243 4 жыл бұрын
@@hanaatakelti4378 በገጠር ዝቃቅቤ ይባላል እህቴ
@selamethiopia7901
@selamethiopia7901 5 жыл бұрын
ቆይ ለምንድነው ሳያቸው እምባዬ የሚመጣው? ኢትዮጵያዊ እናቶችን መግለፅ ይከብዳል! እውነትም እናት!
@nelsonalvarado331
@nelsonalvarado331 5 жыл бұрын
Could you please write the ingredients in English? :) I love Ethiopian food
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
thanks so much my best mother god bless you
@mheeed5950
@mheeed5950 7 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ማማየ እረጅም እድሜ አላህ ይሥጥሽ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
That looks tasty.
@meronmesfin1271
@meronmesfin1271 5 жыл бұрын
You make it easy mamaye konjo!!
@user-gx9nn5ip3r
@user-gx9nn5ip3r 4 жыл бұрын
ياسلام حلو جدا جدا جدا، اليوم غدا اسوي يطافطال
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
ማሚየ ግን ይሄ ተጋቢኖ ወይስ ሽሮ ወጥ ተጋቢኖኮ ልሙጥ ነው እሚሰራው ሽኩርትና ቲማቲም አይጨመርም በዛላይ ወፍራም መሆን አለበት አይደልደ
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ እኔ ግን ሀገሬ ገብቸ የሀገሬን ምግብ ሰርቸ መብላት አምሮኛል ሹሮየ እደት ነሽልኝ እኔ ደህናነኝ አንችግን ንፍቅቅቅቅቅቅቅ ብለሽኛ 3 አመት ሆነኝ ከበላሁሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@selamawuyteshetu750
@selamawuyteshetu750 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔም
@user-ih8od2sy2g
@user-ih8od2sy2g 5 жыл бұрын
አኔም ሁለት አመት ሆነኝ ከበላሁ
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 5 жыл бұрын
Wowwww
@zemaneshwotecha9192
@zemaneshwotecha9192 4 жыл бұрын
Mmmya.amgne.ymselalu.krestosneymskru
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
እኔ..5.አመቴ..አይይይይ..ሽሮየ
@haimanotmekonen346
@haimanotmekonen346 3 жыл бұрын
እማማዬ ስወዶት እኮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልኝ እናቴ
@azizzaahmed9440
@azizzaahmed9440 5 жыл бұрын
ተጋቢኖ ሸኩርትም ቲማቲምም አይጨመርም ሉሙጥ ነው ግን ያምራል ሺሮ በይው ዋው
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 5 жыл бұрын
Edemashe sente newe? Kesachewe yemebeletu kehona ersone amenalehu. Ka esachewe yemetaneshe ka hona ba edema agecheshene newe yemawekewe!
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
No timatim becha new yemategebaw senkuret ged new
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ እናት!❤ ግን እስቲ በርበሬ እና ሽሮ ዱቄት ስናዘጋጅ ምን ምን እንደምጨምር ያሳዩን እማ !!
@davidharcot220
@davidharcot220 5 жыл бұрын
ESTI yemtlewan kal atasfelgmna wusedat
@selamawuyteshetu750
@selamawuyteshetu750 5 жыл бұрын
አሳይተውነበር እኮ እማ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
የኔም.ጥያቄ ነው
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
አለ.በፉት ቪድዮ ሠርተዋል ገብቶ ማየት ነው ረሥቼ ነው
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
ዋውውው እናታችን እናመሰግናለን
@tsgsjevdggsjsjjd517
@tsgsjevdggsjsjjd517 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግነለን ማማየ
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 5 жыл бұрын
ማሚዬ ሰሜን ኢትዮጵያ አካበቢ ሽሮ ከመሀል ሀገሩ ይለያል በጣም ቆንጆና ሱስ የሚያሲዝ ነው ደግሞ ምጥን ነው የሚወጋጀው እኛጋ ሌላ አይዘጋጅም ወይም አልጫ ተብሎ ግን በቅመም ያበደ ነው የምናዘጋጀው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
ልክ ነው በጣም ቆንጆ ነው። ሽንብራውን ብቻ በቅመም ነው የሚያዘጋጁት፣ ከሥጋ ያስንቃል...
@user-od6jv2fl6q
@user-od6jv2fl6q 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማሚ እግዚአብሔር እድሜን ጤን ይስጥልን
@seada4685
@seada4685 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማዘርየ ያምራል በርቱ
@natnaelenaeyobeyobenanatna8270
@natnaelenaeyobeyobenanatna8270 4 жыл бұрын
Emaye betam amesegnalehu edmena tena ystsh
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 5 жыл бұрын
ሽሮ ብዙ ሰው የማይወደውኮ በትክክለኛው ምጥን ስለማያዘጋጁት ያን ሽሮ ሲበሉ ያስጠላቸዋል እንጂማ ሽሮ ቅመማው በትክክለኛው ከሆነ ፍቅር ነው የሚያስይዘው በዚያ ላይ የሚሰለች ምግብ አይደለም ቁርስ ላይ መብላት ይቻላል ምሳም እራትም ላይ ትበላለች ለጤናም ብትጠቅም እንጂ ጉዳት የላትም
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 5 жыл бұрын
Shero yemetela Ala letelene endayehone. Keshero belaye yemewedewe meneme ya Ethiopia megebe yeleme ena be bekula. Aseraru gene yetefere since mehonu Zara newe yawekute ba ewunete😳 Sheroyaaaaa more wudedeee kezara jemero
@hhfhggsg3258
@hhfhggsg3258 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ግን ቲማቲምም ሆነ ሺኩረት አይጨመረም ተጋቢኖ ቂቤ ብቻ ነውየሚጨመረው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እማየ በጣም አምሮብሻል እናቴ ሽሮው በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች ስጋ የመጀመሪያ ምርጫቸው ነው የኔ አንደኛ ሹርዬ ናት አልደራደርባትም ልክ እንደ ፌደራሊዝሙ ማማዬ እጅሽ ይባረክልን የኔ እናት ግን ይቅርታ አንች ብልሽ ድፍረት ሳይሆን ከእናትነት ስሜትና ከፍቅር ቁጠሪልኝ
@thetwinchefs
@thetwinchefs 4 жыл бұрын
I love Shiro!! It looks yummy!!
@shopshopt6701
@shopshopt6701 3 жыл бұрын
🤝🏽💞💞💞💞💚😘
@zewdiegetahun95
@zewdiegetahun95 3 жыл бұрын
Betam Des Yilal Erejim Edmena Tena Yistln.
@lazyfoodie698
@lazyfoodie698 5 жыл бұрын
Where did you get the shekila dist please 😘
@zenebumebrat2252
@zenebumebrat2252 5 жыл бұрын
ማምየ በጣም እናመሠግናለን
@user-xp5jr3gp5j
@user-xp5jr3gp5j 4 жыл бұрын
ማሚየ እናሠግናለን
@lydiabelay
@lydiabelay 4 жыл бұрын
measurements please!! i love all your videos but please try to use measuring spoons or tell us how many heads of garlic, how many tablespoons of this and that...etc. Shiro is simple but especially for your other videos. Thank you Love you!
@hajeralhashmi3971
@hajeralhashmi3971 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@mesaymorki5181
@mesaymorki5181 5 жыл бұрын
እማ እጅሽ ይባረክ ጤናና እድሜ ይስጥሽ
@ztubeztube3177
@ztubeztube3177 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወው እጂሽ ይባረክ እማየ
@user-pf7zu7vf7w
@user-pf7zu7vf7w 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ እናት ሰላምሁ ብዝት ይበል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-jo4ud7ye8k
@user-jo4ud7ye8k 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
*ማማየ እናመሰግናለን አሁንስ የእናቴ ሽሮ ናፈቀኝ ኡፍፍ ቻናል አለኝ ጎራ በሉ ውዶች*
@beletechzeleke5937
@beletechzeleke5937 2 жыл бұрын
Wowowo
@tsedaledamtsew4180
@tsedaledamtsew4180 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ መልካም
@habtamsilshi8140
@habtamsilshi8140 5 жыл бұрын
ejesh yebareke betam yamrale
@kitessemakit
@kitessemakit 5 жыл бұрын
እማማዬ እናመሰግናለን።
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 3 жыл бұрын
ዋውውውው
@kadijhhussen7239
@kadijhhussen7239 5 жыл бұрын
ማሚየ እጂሺ ይባረክ
@abbagarriiyesusulfaadhu6010
@abbagarriiyesusulfaadhu6010 5 жыл бұрын
Wooooouuuuuu geta yibareksh Mamiyye
@hananhabesha1590
@hananhabesha1590 4 жыл бұрын
Professional shafe mamaye
@momona7637
@momona7637 5 жыл бұрын
Emamaye I love you so much . may God bless you.
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ እማማየ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚ በርቺ
@hananhabesha1590
@hananhabesha1590 4 жыл бұрын
Really smart shafe
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 5 жыл бұрын
Momiye...wedddded aregishalhu....I love your show. Thank you
@hiwotejeneetnew6012
@hiwotejeneetnew6012 5 жыл бұрын
Woowuu nafeqegn shiro bexam ewedalewu
@selamawuyteshetu750
@selamawuyteshetu750 5 жыл бұрын
እማ እናመሰግናለን ግን ናፍቆኝ ነበር የባስ ናፈቀኝ
@genetshewatatek3613
@genetshewatatek3613 5 жыл бұрын
#ፍቅር የሆኑ እናት ሰላምሁ ይብዛ ማዘርዬ ❤❤❤❤❤
@jhdhhdhdh5833
@jhdhhdhdh5833 5 жыл бұрын
ሽሮዋ ሀቢቢ ሰላም ነህልኚ ናፍቆለሁ አተስ
@gadesegadese9764
@gadesegadese9764 4 жыл бұрын
ማዚ ስውዳችሁ እድሜ .... ርዝም ለናት
@sluhibiglon1934
@sluhibiglon1934 4 жыл бұрын
Yeni melkam enat edmie ystish
@mitakuki6734
@mitakuki6734 5 жыл бұрын
thanks
@efratamelese4178
@efratamelese4178 5 жыл бұрын
Woow mom asegomjishne ewunet shiro kebelahu 4amete ye arbe rise ken beke shiroye nafikaignaleche
@jwjwjwjwjejwj9427
@jwjwjwjwjejwj9427 4 жыл бұрын
እናትየኔናት እድሜ ጤና ይስጥሽ ለሁሉምእናቶች
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 5 жыл бұрын
Good job I love Shero
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
ስላም ለእናንተ ኢሁን እንዴት ናችው ማሚዬ እረጅም እድሜ ክጤና ጋር ኢስጦታ የእኛ ባለሟያ እናመስግናለን ተጋቢኖ በጣም ነው የምወደው እድሜ ለስደት ክንደዚህ አሂነት አለያሂቶናል
@fatmaahmed6437
@fatmaahmed6437 5 жыл бұрын
Egna habeshochi Edenechochi yemgb aserar eskelkatawu lemn atasatmulnm ??????
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
ማማዬ አመሰግናለሁ ማማዬ ቀሚሲሽ ያምራል
@ethiopiahagereethiopiahage1745
@ethiopiahagereethiopiahage1745 5 жыл бұрын
Wow fetari yibarkot mother betam arif timert new
@fetledemissie3188
@fetledemissie3188 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@heyrya1132
@heyrya1132 5 жыл бұрын
ማዘር አላህ ያቆይሽ እር ድስቶን የት አገኛሻት
@yehulashetchaka6906
@yehulashetchaka6906 4 жыл бұрын
መመዬ እጅሺይበረክ
@hajeralhashmi3971
@hajeralhashmi3971 4 жыл бұрын
ምርጥ
@saratesfazgi8930
@saratesfazgi8930 5 жыл бұрын
Amesignalew ❤
@samuelnahom8048
@samuelnahom8048 4 жыл бұрын
Ye tegabino demtsune enji aserarun ataqim
@rajaejazmehmood6276
@rajaejazmehmood6276 5 жыл бұрын
Ennaamasagenotalen enatachin allah yitabikot
@user-gb4tu4qx2w
@user-gb4tu4qx2w 4 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 4 жыл бұрын
እድሚና ጤና ይስጥልን ማማየ
@semiraadam2896
@semiraadam2896 5 жыл бұрын
English subtitles Please
@sadaabrahim6080
@sadaabrahim6080 5 жыл бұрын
ማሻ፡አላህ
@davidharcot220
@davidharcot220 5 жыл бұрын
Distu wefram silehon aykatelim sis sihon new yemikatrlew
@bertokanaskal4772
@bertokanaskal4772 5 жыл бұрын
mother wawww seyamireee egezabheree dema ena tena yestelinee wedddddd
@hayaat9236
@hayaat9236 5 жыл бұрын
Yehe dist enji ayhonem ende??
@fatmaahmed6437
@fatmaahmed6437 5 жыл бұрын
Mtn edat edemnazegaji astemrin ???
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
Mashallsiyamer merka .watkuen yasgomjal
@asnakuyemojowachewa1232
@asnakuyemojowachewa1232 5 жыл бұрын
Mom keirso bezu temirt agenchalew betam gelts argew new meyastemrut I love you so much mamye Tele geram yetekemalu ende
@mehdiyamohammed3097
@mehdiyamohammed3097 5 жыл бұрын
Mami anchin say enaten yayehu yimeslegnal edmena tena temegnehu
@user-sh5qf5rf2d
@user-sh5qf5rf2d 5 жыл бұрын
እኔም ማ የዚህ አገር ሽሮ መሮኛል ማዘርየ ምንም እህል ቅጠል አይልም ምንም እኳን ዘይት አንድ ኪሎ ቅቤም ቢጨምሩበትም ጣፅም የለውም ከእትዬ የሚሉኩልን የወፍጮ ጥራጊ ሳይሆን አይቀርም። ሳስበው እውነቴን ነው ማሚየ
@denegelenate814
@denegelenate814 5 жыл бұрын
ወይ የግዢ ነገርማ ተይው አለመጠቀም ይሻላል ባእድ ነገር እየገባበት መች ሊጣፍጥ
@mibrakkahsay898
@mibrakkahsay898 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው የሆነማ ነገር ይጨምሩበታል የእውነት በጣምኮነው ጣእሙ እሚደብረው
@user-qq5io8dh7k
@user-qq5io8dh7k 5 жыл бұрын
በለችሁበት ቦታ አታርክክ ከለ እሱን አጽድታችሁ ትንሽ አምሳችሁት ከዘም ጥቁር አዝሙድ እና ነጭ አዝሙድ ኮሮርማ እና በሶብላ ቃለቅለችሁ ውፍጮ ቤት አስፈጩት ልክ እንደ እትዮጵያ ሽሮ አርፍ ይሆናል
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-bh1ux6pq1o
@user-bh1ux6pq1o 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ማማዬ ሽሮዬ ነፍሴ እንዴት እንደናፈቀኝ
@fhfdbjjffggdhcff8803
@fhfdbjjffggdhcff8803 5 жыл бұрын
Woooooo god bless you my dear mam😘😘😘😘
@bilienmhasion9411
@bilienmhasion9411 5 жыл бұрын
from Eritrea . i miss this food. i will copy your recipes.
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
Love Eritrea ❤️
@bilienmhasion9411
@bilienmhasion9411 5 жыл бұрын
Adane አዳነ . thank you. i love Ethiopian sisters.
@mimimesi1648
@mimimesi1648 4 жыл бұрын
Wow Batam yemi wadeu migbe
@tigistfekere7149
@tigistfekere7149 4 жыл бұрын
Inamasginalen yen mamaa gin endet mixin shiroo endet indamizagajii vidi.on sirii mamaa imaralowe yen wed
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
ውይ እንዴት እንደምወድ ሽሮ ማማዬ እጆችሽ ይባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 5 жыл бұрын
Mamiye shirow kojo hono ketekememe tinish zeyit ena weha adilay felito shirow yigebal filk sil kariyana shenkurt keanatu new migebaw alke erso yeserut gin normal sheto wet new
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 10 ай бұрын
ማዘርየ
@crocodilehunter6517
@crocodilehunter6517 5 жыл бұрын
Yummy 😋
@suzanmatt9771
@suzanmatt9771 5 жыл бұрын
Jebena+shekla dest endt new mimoshew please... tell me🙏🙏🙏🙏
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ እማይዬ
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 4 жыл бұрын
ወይ እነት ረጋ የሉ እድሜነ ጠነ አብዝቶ ይሰጦት
@user-rd9he4by9o
@user-rd9he4by9o 5 жыл бұрын
ወንድሜ ቢያገኝ ይሄን ሺሮ ሰው ሺሮ ይወዳል እንድ ወንደሜ አላየወም በጥቃራኒው እኔ ባላያትም ደስ ይለኛል ግን ማም ሞያዎትን ሳላደንቅ አላልፍም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@madeinaeimar3013
@madeinaeimar3013 2 жыл бұрын
💓💓💖💖💖እናት💖💖👍👍😘😘😘😘
@user-op4qv6jz9c
@user-op4qv6jz9c 5 жыл бұрын
በጣም ሚያምር ቀለል ያለ አሰራር እናመሰግናለን።
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 4 жыл бұрын
ወው ማም
@fatmaahmed6437
@fatmaahmed6437 5 жыл бұрын
Yemtn shiro azegejajet asayn
@user-bs8me3zh2k
@user-bs8me3zh2k 5 жыл бұрын
እዝጌር ይስጠዎት እማማ ቆንጆ ፉል ሰርተው ያሳዩኝማ
@tehaytouryaaway9043
@tehaytouryaaway9043 5 жыл бұрын
hi sistu
@user-bs8me3zh2k
@user-bs8me3zh2k 5 жыл бұрын
@@tehaytouryaaway9043 Tshaywa endet nesh ehita
@melkamsiragetu8698
@melkamsiragetu8698 5 жыл бұрын
Mamay sewdwt long time
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 18 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 43 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 15 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 5 М.
ምን ልታዘዝ???
18:16
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 147 М.
የኦቾሎኒ እና የኑግ ሻይ (Peanuts and nuge Ethiopian drink)
17:25
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 57 М.
Ethiopian Food - How to Make Bozena Shiro - የቦዘና ሽሮ አሰራር
11:07
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 125 М.