ለምን ከ9 አመት በኃላ አፈቀርኩት? || ሚስቱን አገኘናት! || እንተንፍ #18

  Рет қаралды 350,791

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@SeBintBaba
@SeBintBaba 7 ай бұрын
ከጄሶ የፀዳ የተፈጥሮ ውበት ይዛ የመጣች ንግስት ስታምር ደግሞ የእኔ ቆንጆ የእኔ ደርባባ
@hayatuhappy6015
@hayatuhappy6015 7 ай бұрын
ጀሶው ተመቸኝ ከምር👍👍👍👍👍👍
@betimariedi4377
@betimariedi4377 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@SadaHassan.አምሐራዊት
@SadaHassan.አምሐራዊት 7 ай бұрын
ወይኔ ኮመንት😂😂😂😂😂
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 7 ай бұрын
በጣም❤
@hayat2582
@hayat2582 7 ай бұрын
ይቅር ይበላችሁ ጀሶ ነውእደ እሚቀቡት😂😂😂😂😂😂
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት 7 ай бұрын
ከዱቄት ነፃ የሆነ ፌት መገን ወሎ እናቶቻችን ማሀፅናችሁ ይለምልምልን❤❤❤❤❤❤
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 7 ай бұрын
Tigray ናቸው ግን ወሎ እኖትችም ውቦች ነው እሚወልዱት❤
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አደል ከዛስ ደሞ አማራነታቺንን ቀሙና ​@@ruthhaile7030
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 7 ай бұрын
​@@ruthhaile7030ወሎዮ ናቸው የምን ትግሬ ነው
@አህሪቡHSቲዩብ
@አህሪቡHSቲዩብ 7 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ 7 ай бұрын
አወ እኛ ወሎየወች ሸጋ ቆጆ ገራገር ወሎ የፍቅር ሀገር ማይ ወሎየ 🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦
@Mshawaab
@Mshawaab 7 ай бұрын
የአላህ እሄን ኮመት የምታነቡ ሰውች ያልታሰበ እጀራ ይስጠን አላህ በዚህ በልጅ ታሪክ ሰምቸም አላቅ ስጠብቀው ነበር❤❤❤
@HamAda-os6pv
@HamAda-os6pv 7 ай бұрын
አሚን. ያርብ❤❤❤
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 7 ай бұрын
አሚን እላሂዬ❤❤
@ማናለዬቱብ
@ማናለዬቱብ 7 ай бұрын
አሜን😊
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 7 ай бұрын
በእምነትሽ።
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 7 ай бұрын
امييبن يارب
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 7 ай бұрын
ልጁ ግን ጀግና ነው ልጂቱ እራሱ ቆጆና ደርበብ ያለች አማላይ ነች ስለተገናኛቹ ደስ ይላል
@EphremTilalem-bm2dp
@EphremTilalem-bm2dp 7 ай бұрын
ቀሚያት
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 7 ай бұрын
እኔም ይደበድበኝ ነበር ነግሬ ወንድሜ ጋ አጣላሁት ሰው ለምን ነገርሽ ስለሚወድሽ ነው አሉኝ ከነገርኩኝ በሗላ ወንድሜ እከሳለሁ ሲለኝ በጣም ጨነቀኝ ከብዙ ልፍት ቃል ኪዳን አድርገን ሳንገናኝ ተጣላን ከ5 አመት በሗላ ዳግም ተገናኘን አሁን ልንጋባ ነው አልሃምዱሊላህ መጨረሻው ይመር
@sarabrara1262
@sarabrara1262 7 ай бұрын
ደሥይላል መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁማማዬ
@tesfsh27
@tesfsh27 7 ай бұрын
አለባበሷ እራሱ ማንነቷን ይገልጻል። የራያ ልጆች ቆንጆወች።የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ።
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 7 ай бұрын
ይችን ኮሜነት የምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታን ይስጣችሁ አሜን አሚን በሉ🎉😢😢😢
@fa6mahalghj291
@fa6mahalghj291 7 ай бұрын
አሚንንንን
@hawi5630
@hawi5630 7 ай бұрын
አሚን
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@qeew2686
@qeew2686 7 ай бұрын
❤❤❤አሚን ያረብ😢😊
@zighigiukassa7931
@zighigiukassa7931 7 ай бұрын
Amen yeseten 🙏🙏
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 7 ай бұрын
ማሻአላህ አለባበሷ ራሱ ደስ ስትል ሌሎች ወገኖችም ከዚችልጅ ተማሩ ራቁትና በሱሪ አትመናገጉ ስትርያለች ቅመምነገር ❤❤❤❤
@RahmaRahma-rq2uq
@RahmaRahma-rq2uq 7 ай бұрын
ሁለት ቆጂዮች ምናይነት ልጅ እደምትወልዱ መቼም የኢትዮጵያ ልእልት ናት❤
@helenalamin9762
@helenalamin9762 7 ай бұрын
ከሁለት ቆንጆ አንድ ጠነኛ ልጄ
@ንማጀ
@ንማጀ 7 ай бұрын
እረ ቆንጆ አታቁም እንዴ አካበዳቹሳ ደሞ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ያመሰግናሉ ያልሆኑት ደሞ ለምን አሎንኩም ክርክር ከእግዚአብሔር ያዉ ነዉ ወገን ለማንም የተሰጠዉ ነዉ ሚኖረዉ
@ንማጀ
@ንማጀ 7 ай бұрын
ባይሆን አለባበሷ በይ እንጂ ቆንጅናዋ የመሬት ነዉ
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 7 ай бұрын
@@ንማጀቅናትትት ተንጯጯጯጯ ምነው
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 7 ай бұрын
ቆንጆና አስተዋይሴትናት ባትፈቀርይገምነበር ጥሩትምህርትነው ቆንጆናትየምትሉ ላይክአድርጉ
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 7 ай бұрын
አለባበስ ከውበት ጋርእርጋታ 👌የራያዋ ንግስት 🎉🎉❤❤❤❤
@Desbelekasa
@Desbelekasa 7 ай бұрын
❤❤❤
@SaadSaad-gl1uz
@SaadSaad-gl1uz 7 ай бұрын
ደስ ይላል
@SaadSaad-gl1uz
@SaadSaad-gl1uz 7 ай бұрын
❤❤❤
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 7 ай бұрын
እኔ ብዙ ጊዜ የወሎ የፍቅር ተምሳሎት ለምን ብዙ ጊዜ በሚድያ አናይም እል ነበር የሰው ብሄር እያመገስን ላይክ ሽር እናድርገው የኔ ቆጆ ሰላማችሁ ይብዛ ታምራላችሁ💚💛❤💓💓💓😘
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 7 ай бұрын
ከባለቤቱ ጋር ተመልሶ በመጣ እያልኩ ነበር ❤❤
@withmeron
@withmeron 7 ай бұрын
ተረዳውህ ለካ ይችን የመሰለች ቆንጆ እንዳታመልጥህ ነው የተሟሟትከው😊😊
@shalomMK12
@shalomMK12 7 ай бұрын
ውድ ነገር በቀላሉ አይገኝም ሚባለው አውነት ነው ለካ 😮
@GuxFrom
@GuxFrom 7 ай бұрын
አይቆጨውም😢
@Momi.87
@Momi.87 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆነች ማሻአሏህ
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 7 ай бұрын
የሥደት እሕቶቸ ወጥቶ ከመቅረት አላሕ ይጠብቀን የእረፍት እንጀራ ይስጠን🎉🎉
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 7 ай бұрын
Amen amen amen
@رحمهال-س4ل
@رحمهال-س4ل 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@WeyzerAedem
@WeyzerAedem 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@abayyoutube7148
@abayyoutube7148 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Sisay-l10
@Sisay-l10 7 ай бұрын
Amen
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 7 ай бұрын
ብቸኛ ነኝ አፍቃሪ ያልታደልኩ አይዞሽ በሉኝ ፣እድሚዬ 33 ነኝ ሳልወድል ሳላገባ ፣በጣም እጨነቃለሁ፣ስደተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በድምስደት ስኬታማነኝ ግን ብቸኝነቴ ያስጨንቀኛል!!!!!😢
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁሉምይሆናል በመልከም ምንገድ ከተሄደ መጨነቅ አያሥፈልግም አይዞን🙏🙏🌻
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl 7 ай бұрын
አብሽሪ ማማ ለበጎ ነው
@birhanjommy
@birhanjommy 7 ай бұрын
ገና ልጅ ነሽ! ሁሉም ድንገት ይፈጠራል። ዛሬን ተረጋግቶ መኖር። እሸቱ ምንሽ ነው?
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
የኔ ውድ እኔን እዳንቺ ነኝ ተስፋ እዳቆርጪ ትዳርም ፍቅርም ከእግዚአብሔር ነው ፀልይ አኳኩ ይከፈትላቹዋል ጠይቁ ለጥያቄያቹ መልስ ታገኛለቹ ቃሉ ነውና ለእኛ ያለው የትም አይሄድም ከልቡ የሚያፈርቅ የሚወድሽ የሚያከብርሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዴ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 7 ай бұрын
አብሽሪ ውደ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ተስፋ እንዳትቆርጭ
@ZabibaMohammad-u7v
@ZabibaMohammad-u7v 7 ай бұрын
እኔራሱ በጣም ጓጉቸ ነበር እነዚህን ጥዶች ለማየት እውነተኛ ፍቅር በሱ ልጅ ነው ያየሁት !! መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤
@ጎሳልበየቃለሰናየ
@ጎሳልበየቃለሰናየ 7 ай бұрын
ግን የማኔ ተከታታዮች ራያዎች ነን አብዝሃኞቹ ራያዩ የት ናችሁ👍❤ እኳን ደህና መጣሽ የታዴ ንግስት አቤት አለባበስ❤😘
@Giasbd-di4wb
@Giasbd-di4wb 7 ай бұрын
አለን❤❤❤❤
@ElsabetGeto
@ElsabetGeto 7 ай бұрын
Shewa
@pesefor8707
@pesefor8707 7 ай бұрын
Raya negn,Minami sitasazinu SEWI mehon bicha ayibekam ???? Ye sewi chinkilat be 21gnaw kifile zemen layi be garish zemen yelele maninet meyaz !!! Ere selitinu!!!!!!!.....
@alemalem2380
@alemalem2380 7 ай бұрын
ወሎየወችም አለን እህት
@alemalem2380
@alemalem2380 7 ай бұрын
ወሎየወችም አለን ማር
@seade127
@seade127 7 ай бұрын
ከግርግዳ ቀለምና ከፈረስ ፀጉር የፀዳች ቆጆ ደስስትል ማኔ እኳንደህናመጣህ ወድማችን❤❤❤❤❤
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 7 ай бұрын
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባክላችሁ 9 ክፍል አብረን ነበርን ክላሳችን ቢለያይም ያው የእህይወት ነገር አንች ተመርቀሽ ስራ ላይ ነሽ እኔም ከመዳም ኩሽና ስራ ደርሶኛል ሁሉም በየፊናው ተመስገን
@fikerabi9151
@fikerabi9151 7 ай бұрын
_ፈጣሪ የሀሳብሽን ሞልቶልሽ አዳምሽን ይስጥሽ አይዞሽ_
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 7 ай бұрын
አብሽሪ ነገ ሌላ ቀን ነዉ😍
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 7 ай бұрын
አይዞን ሆዴ አንድ ቀን ይሳካልናል
@Halimahasee
@Halimahasee 7 ай бұрын
አብሺሪ አላህ የፈቀደዉ ስለሚሆን ነዉ ተመስገን በይ
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 7 ай бұрын
አለባበስሺ ቀጥይበት እንደዚህ ነዉ ክብርያላትሴት ለምልሚ ተባረኪ
@Kall_queen
@Kall_queen 7 ай бұрын
የራያ ልጅ መሆንኮ መታደል ነዉ ማሪያምን😊የራያ ልጅ በመሆኔ እንዴት እንደምኮራ👑💞
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 7 ай бұрын
የወደድኩት የፍቅር ታሪክ በፍቅር ኑሩ በእውነት እኔም 7አመት ሁኖናል 4አመቱን ያህል አልወደውም ግን አሁን እሺ ብየዊለው እወደዊለው ባሌ እሱ ይመስለኛል በርቀት ፍቅር ነው እምንትዊወቀው በአካል ነው እስኪ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን
@HayatOumer-ur2uy
@HayatOumer-ur2uy 7 ай бұрын
ወይኔ ለዝቺስ ተሰቃየሁ እዳትል ይችን የመሰለች ቆጆ አግንተህ😊😊😊
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube 7 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu 7 ай бұрын
አለባበስ ከዉበት ጋር❤❤የተዋህዶ ስርዓቷ አለባበሳ ነዉ❤
@ኣbiቲgualኣቦኣ-16f
@ኣbiቲgualኣቦኣ-16f 7 ай бұрын
ኣቤት ልቦና ኣቤት እውቀት ኣቤት ትህትና ኣቤት ውቤት ሁሉም ስጥቶሻል 😍😍
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 7 ай бұрын
Wow! ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋት . ደስ ስትል . ባያፈቅራት ነበር የሚገርመኝ . እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብራሀምና የሳራ ያደርግላችሁ. እሱ ግን የእውነት አፍቃሪ ነው . ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ.
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የእራያ ቆቦ ልጂ ዉበታችን ሰመስራአታችን በእዉነት☦️✝️☦️💞💞💞
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 7 ай бұрын
ፍቅር መልክ አይደለም ፍቅር ገንዘብ አደለም በሰላምና በፀጋ የተሞላ የፈጣሪ ስጦታ ነው ወልዳችሁ ሳሙ ዳሩ ኳሉ 🙏
@seasea3347
@seasea3347 7 ай бұрын
ማሂየ የኔ ቆጆ ጎደኝየ ከአምስት እስከ ዘጠኝ አብርን ነበር የተማርን አባትሽ ደግሞ አማርኛ መምህሬ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤የራያ ቆጆዋ❤❤❤
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 7 ай бұрын
የኛ ማህበረሰብ ወሎ እንዲህ ነዉ በተለይ ወንዶቻችን ካፈቀሩ አፈቀሩ ነዉ መቼም ቢሆን ከዛ ስሜት መዉጣት አይፈልጉም ሴቶቹም ቃልን እምነትን ጠባቂ ናቸዉ የኔ ወሎ❤❤❤
@BelayneshHiluf
@BelayneshHiluf 7 ай бұрын
ስጠብቀው ነበር ይህ ፕርግርም የመዳም ቅመሞች እንደዝህ አይነት ኑፅህ ፍቅር ይስጣችሁ ፈጣር ከስደት በስላም ይመለስን 🥰🥰🥰
@moonebrahiem2788
@moonebrahiem2788 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤
@MastewalDeguale
@MastewalDeguale 7 ай бұрын
Amen
@ATKAWFitsum
@ATKAWFitsum 7 ай бұрын
ከውበቷ ብሩህ አምሮዋ አንድበቷ እና ንግግሯ እውነቱን ቁጭ , መታደል ነው
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 7 ай бұрын
አለመብሰል ልጅ መሆን ብዙ ነገር ያሳጣን😢እኽው ለ10 አመት እኽው አለሁ ይደውል እደሆን አገኝው ይሆን ብዬ😢 አለመብሰሌ ንፁህ ፍቅር ገፍቸ ዛሬ ፀፀቱ ያገበግበኛን😢የሚወዱትን ማግባት መታደል ነው❤አይገርምም ቁጥሩን እደት ልርሳው😢
@SjhtkxFhdojk
@SjhtkxFhdojk 7 ай бұрын
ደዉይለት አናግሪዉ እሚሥተካከል ነገረ ሊኖረ ይችላል
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 7 ай бұрын
ያቆብ አባታችን ራሔልን ለማግኘት የከፈለውን የ14 አመታትን አስታወስከኝ ልባምን ሴት ማን ያገኛታል የተባለላት እቺን ሴት ናት 19አመት ብትጠብቅ እራሱ አትከስርም እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ያኑራችሁ በፍሬ ይባርካችሁ🎉
@argawbelay7938
@argawbelay7938 7 ай бұрын
ጠንካራ ልጅ፣ ጠንካራ እሴት ወይዘሮ፣ ጠንካራ ወንድ ጋር ነው ተገናኙት። Bravo9!!
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 7 ай бұрын
ዋዉ በጣም አስተዋይ ልጅ በጣም የተባረክሽ ልጅ ነሽ ባታገቢው እንኳን ሂወቱን በትክክለኛ መንገድ እንዲሄድ ነው ያደረግሽው በዚህ ማዘን ሳይሆን በጣም እራስሽን ማድነቅ ነው ያለብሽ ምክንያቱም ብዙ ልጆች በፍቅር ምክንያት ሂወታቸው ተሰናክለው የቀሩ ጎበዝ ልጆች አቃለሁና:: ሌላው ደግሞ የሽማግሌዎቹ ታሪክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ::የተባረገ ትዳር ይሁንላቹህ::
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 7 ай бұрын
እውነት ለመናገር ይህችን የመሰለች ጨዋ የተማረች በጥሩ ቤተስብ እንክብካቤ ያደገች በጣም attractive ውብ ሚስት በጥንካሬህ አሽንፈህ አቅፈሀልና ደስ ይበልህ:: ለዚች ሴት ባል መሆን መታደል ሁሉም ነገር አላት :: ትክክለኛ ጋብቻ ነው በክብረንፅህና ስለአገኝሀት ንፁህ ነች እንደእግዚአብሄር ፈቃድ ጋብቻችሁ በደም ቃልኪዳን ተሳሰራችሁ:: እግዚአብሄርን እያከበራችሁ ጥሩ ትውልድእየቀረፃችሁ ህይወታችሁን በደስታ ኑሩ ጌታ ይጠብቃችሁ ወደድኩዋችሁ ተባረኩ:: ታሪካችሁ ከሮሜዎና ጁልየት የፍቅር በላይ ነው::
@Alemu677
@Alemu677 7 ай бұрын
ታሪካቸው ከኔ እና ከሚስቴ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው የሚሆነው
@melonmekonn
@melonmekonn 7 ай бұрын
ዋው ታድላችሁ እኔ ይከው 10 አመት ሆነኝ እየተከፋሁ ልቤ እየተሰበረ እያዘንኩ የተሳካለቸውን ሳይ መንፈሳዊ ቅናት እያደረብኝ መኖሩን ተቋቁሜዋለሁ ወይ አንልያይም ወይ አብረን አንሆንም በጣም ትንሹ ጥቃቅን ነገር አያግባባንም አሁን 1 አመት ሞላን ካወራን ከተያይን ግን ሌላ መልመድም አልቻልኩም እሱም እንደዛው ግን ፈጣሪ ሆይ እስከመቼ ይሆን እንድታገስህ የምትፈልገው የምር አሁንስ ፍቅር ሳስብ ሞት ነው የሚታየኝ ት/ት ስራ ቁንጂና ፀባይ መንፈሳዊነት ሁሉን አድሎኛል ተሳክቶልኛል ግን የፍቅር ህይወቴ ሲኦል ሆኖብኛል እባካችሁ ሁላችሁም በየሃይማኖታችሁ በፀሎት አስቡኝ ኡፍፍፍፍ
@HeliIove
@HeliIove 7 ай бұрын
አይዞሽ ፀሎት አርጊ
@Mesa-j1l
@Mesa-j1l 7 ай бұрын
Lehulum gize alew gizew sideris hulum yihonal
@nebasolomon1255
@nebasolomon1255 7 ай бұрын
Yena tarke new yemetngerge
@ቃልዬያባቷቅመም
@ቃልዬያባቷቅመም 7 ай бұрын
ስጠብቅ ነበር ማርያምን. ማንያዘዋል በጣም እናመሠግናለን🙏❤❤❤
@ፐerutesfaw
@ፐerutesfaw 7 ай бұрын
የኔማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ እቁነሽ የሴትልጅ ክብሯን ያምታስጠብቀው እራሶናት
@almaz130
@almaz130 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍጻሚያችኹን ያሳምረው። ውለዱ ክበዱ ። የራያ ወጣቶች ወንዱም ሴቱም ወርቅ ናቸው ❤❤❤ ጋዜጠኛው ግን ስትስቅ ቀስስስስ በትል ሸጋ ነው😊
@enataleme375
@enataleme375 7 ай бұрын
ከነ አለባበሷ ጨዋ የጨዋ ልጅ መሆኗ ያስታዉቃል! ስርአቷ ፡እርጋታዋ ፡በጣም ደስ የምትል ነች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ!
@bewkamro877
@bewkamro877 7 ай бұрын
ዋው ማኔ ከ experiment ጋር አያይዘህ የሰጠኸው ምሳሌ ከልቤ ገብቶ ነፍሴን ሲያድሳት ተሰማኝ ❤❤❤ Yes, really i'm on going 💪💪💪
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 7 ай бұрын
ማኔ በጣም እናመሰግናለን ከሰርጋቸው በኋላ ተመልሰን እሷንም ስላገናኘሀን ደስ ብለናል ክበርልን
@HiwoteSisay-e5p
@HiwoteSisay-e5p 7 ай бұрын
ማን ያዘዋል እየጠበኩህ ነበር እናመሰግናለን እዉነተኛ you tub እድከፍቱ ነገሮችን አመቻችላችዉ ባተ ምክኒያት ፊሜስ ሆነዋል መልካም ነት ለራስ ነዉ አግዛቸዉ you tub እዲከፍቱ❤
@misterdemelash7647
@misterdemelash7647 7 ай бұрын
የእኔ ደርባባ:: ስታምሪ ምነው ቅርቤ ብትሆኜ ስትወልጂ ልጅሽን ክርስትና አነሳት ነበር ውለዱ ክበዱ የአብርሃም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ ዘራችሁ ይባረክ ሀገር ሰላም ይሆን ከልቤ ነው የተመኘሆትወንድሜ በርታ ካንተ ጥንካሪን ትዕግስትን ተምሪበታለሁ፡፡
@abebewendater
@abebewendater 7 ай бұрын
ማን ያሰወን እባክህ እራያ ቆቦ ናና ባህላችንን እኝ ቸመልከት ይጣ የምትሉ በላይ አሳዩ እራያ ከመጣህ አልመለስም😂 የምትለዉ ማርያምን ቢመጣ ደስ ይለኛ ባህላችንን ቢጎበኝ በተለይ የሰሎል ግዜ ና
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 7 ай бұрын
ራያነት👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@HenaTesfa
@HenaTesfa 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 7 ай бұрын
እኔን ውሰዱኝ ሳላውቀው የምወደው ሀገር❤
@HenaTesfa
@HenaTesfa 7 ай бұрын
@@sisaynesh1816 ነይ እንወስድሻለን ዉዷ
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 7 ай бұрын
የኔ ደርባባ ሁሉ ነገርሽ ደርባባ አለባበስሽ ሺያምር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 7 ай бұрын
ይገርማን እዉነተኛ ፍቅር እደዚህ ነዉ እግዚአቢሔር ይመስገን ፈጣሪ ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያልብሳችሁ የብዙወች ትምሳሌት እናተ ናችሁ ተመስገንን እማምላክ ለሀገር ለወገን ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ልጅ እድሰጣችሁ እረጅም እድሜ ከጣናጋራ ተመኜሁላችሁ ክብር ላሳደጓችሁ ቤተሰብ🙏
@kopreesa8674
@kopreesa8674 7 ай бұрын
አብራችሁ አርጁ በእውነት እርግት ያለች ቆንጅዬ ልጅ❤❤❤
@genilove5414
@genilove5414 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል በዚህ ዘመን እውነተኛ የፍቅር ያለ አይመስለኝም ነበር እድለኛ ነሺ እህቴ
@gizachewmahilet5333
@gizachewmahilet5333 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል እውነተኛ የፍቅር ታሪክ! ይሕ ብቻ አይደለም የዘመኑ ልጆች ዕውቀት የሚቀስሙበት ሌሰን መሆን የሚችል ስለሆነ ቪዲዮው ተሰንዶ ይቀመጥ። የሁለቱ የትዳር ሕይዎት የሣራና የአብርሐም እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ።
@RahmathRahu-r8y
@RahmathRahu-r8y 7 ай бұрын
ማነው እደኔ ሲጠብቅአቸው የነበር
@ssaa3540
@ssaa3540 7 ай бұрын
እኔም በጉጉት ሥጠብቀው ነበር
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 7 ай бұрын
Thank You 🙏🏽
@ffttt8353
@ffttt8353 7 ай бұрын
እኔ
@AaAa-ku3bg
@AaAa-ku3bg 7 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 7 ай бұрын
ከዱቄት የፀዳ ውበት ስታምር❤
@melesemwudum4275
@melesemwudum4275 7 ай бұрын
ማሂ እና ታዴ እንኳን ደስስስስስ ያላችሁ የኔ ውዶች በጣም ደስ ይላል ።
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 7 ай бұрын
የሷ አካሄድ ልክ ነበር ትንሽ ያጠፋሽው እሱ ከዩኒቨርስቲ ስመለስ አልወድህም ከሚቲዪው ትምህርቴን እስክጨርስ ጠብቀኝ ብቲይው ይጠብቅሽ ነበር እሄን ልል የፈለኩት እሱ መሃል ላይ ያሳለፈውን ስቃይ ትቀኒሽለት ነበር
@رحمة-ث6ك
@رحمة-ث6ك 7 ай бұрын
ትክክል
@emuye-f8t
@emuye-f8t 7 ай бұрын
ትክክል
@seralove8471
@seralove8471 7 ай бұрын
ሲያምሩ እመቤቴን የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ እና መጨረሻችሁን ያሳምረዉ🙏
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
በእመቤቴ ሁሌ ሰጠብቃቸው ነበር ደሞ ልጅትዋም እምትወደድ ናት እርጋቷዋ ደሰ ሰትል❤😊
@ZebibaAli-cn8py
@ZebibaAli-cn8py 7 ай бұрын
እኔ በእውነት በፍቅር እውን ልክ በሀብት በውበትበዝና በምንምአልቀናም በፍቅር ግን እኔጃአሁንአሁንወንዶችንመጥላትጀምሬለሁብዙዋጋእየከፈልኩይከዱኛል ብቻእንጃ ስተቱከኔይሆን ብየጥያቄውስጥነኝ መልሴን ፈጣሪይመልስልኝአላህ የሚይዝ ምድር ግድብ ምክንያት ነውን መልሱንከሱይሆንልኝዘንድ በዱአና በፅሎት አስታውሱኝየማሜ ተከታዪች❤❤❤❤❤
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 7 ай бұрын
የሴትልክናት እግዚአብሔር ትዳረችሁን ይባርከዉ❤❤❤❤❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 7 ай бұрын
የሚገርመው ጀግናቤተሰብነውያላት እዛሀገርእኮያለእድሚያቸውነውየሚያገቡትአስጠሊታባህል በገዘብመሸጥማለትነውያንቺቤተሰብግን ጀግናአቺም መስማትሽ ጀግናነች
@TiruB
@TiruB 7 ай бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው ልጁንም ሰምቸው ነበር ደሞ ሄዋኑን እንስማ ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን❤
@tilahunworku
@tilahunworku 7 ай бұрын
እንዲህ ያለ ልብን የሰጠሽ አምላክ ይመስገን። ይሕ አስተዳደግ ብቻ አይደለም። ወሊጆችሽ ታድለዋል። ወንድሞችሽ ኮርተዋል። ምን ይህ የዕውነት ሰው ቢሆን ነው እሱስ እንዲሕ የጸናው። እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው። ለትውልድ ምሳሌ ናችሁ፤ መጽሐፍ፤ ፊልም ሆኖ ታርሞ ለትውልድ መማሪያ ቢሆን መልካም ነው። እኔ በግሌ በአካል አግኝቼ ከሁለቱ መማር እፈልጋለሁ።
@lidiya727
@lidiya727 7 ай бұрын
ስታምሪ ሁለት ቆንጆዎች የኔም ተመሳሳይ ታሪክ ነው ራሱን ሊያጠፋ ነበር እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ልንገናኝ ነው ከ13 ዓመት በኋላ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 7 ай бұрын
ቆጆ ናት እምትሉ እራያ ስት እጥፍ ከሶ የበለጡሥት አሉ አለባበሶ ሥራቶ ደሥ ይላል
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 7 ай бұрын
እሰይ ተመስገን
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 7 ай бұрын
ለምን አብረዉ አልቀረቡም በጣም አስተዋይ ናት ብዙ እህቶች ብዙ ወዲሞች በፍቅር ምክንያት ህይወታቸዉ ተመሰቃቅሎ ካላማቸዉ ከቅዲ መገዳቸዉ ተጓጉለዋል እና እች ጀግና ሴት ግን እግዛብሄር በሰጣት ብልሀት ተጠቅማ ከግቡ እዲደርስ አዲርጋለች❤❤❤❤❤
@Yeshi987
@Yeshi987 7 ай бұрын
እስኪ ውዶችዬ ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች ግን ለምንድነው እኛን የመዳም ቅመሞችን እማታበረታቱን 😢😢 ተው እኛው በኛ እንረዳዳ ተው ላለው እና ለጥንድ አታሽቃብጡ እኛው በእኛ እንረዳዳ
@Yichalaltube
@Yichalaltube 7 ай бұрын
ደምሪኝ እንደማመር❤
@Yeshi987
@Yeshi987 7 ай бұрын
@@Yichalaltube እሽ በታማኝነት ደመርኩሽ ደምሪኝ
@SaadaALebac
@SaadaALebac 7 ай бұрын
አብሺሪ እህትነት❤❤
@Yeshi987
@Yeshi987 7 ай бұрын
@@Yichalaltube እሽ ደመርኩሽ በታማኝነት ደምሪኝ
@Yeshi987
@Yeshi987 7 ай бұрын
@@SaadaALebac እሽ ውዴ ክበሪልኝ
@ruqaya2034
@ruqaya2034 7 ай бұрын
የአላህ ይሄ ታርክ ደስይላ ከኔጋ ይመሰላ ማለት እኔ እኳን እኔ ውድጁ እና አምኝ ነበር ግን ቤትሰብ ፍቅዱ ኔካ ካልተሰር ትክል ስለማይሆን በቤተስብ ምክንያት እሳኩሁ በአልተራቀን 9አመት ሞላን ግን እሱም ተስፋ አልቆረጠም እኔም አልቆረጥኩም ከአላህ ጋር አሁን ያሳል ብለን እናስባለን ኢንሻአላህ እኔ አድጌ አለው ማገናዘብ እችላው የዛኔ ሽማግሊ ስላክ ልጅናት ልጃችን አንሰጥም ነበር ያሉት እንም ከነሱ አፈንግጭ መውጣትን አልፈልግም ነበር እሱም ከተሰብ እስኪፈቅዱ እንጠብቃለን
@hemanoothrmanoot.hemanoothrman
@hemanoothrmanoot.hemanoothrman 7 ай бұрын
ጥጋበኛ ነሽ መጨረሻው ቢያምርም ያንችን አይነት ባል አይገኝም እናቴ ፍቅር እስከመቃብር ይሁንላችሁ እኔ ለልጁ አድናቂ ነኝ !!!
@seadamohamed495
@seadamohamed495 7 ай бұрын
እና አላማዋን ትታ ትጃጃል😊😊 ብስልእስማርት ናት
@ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ
@ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ 7 ай бұрын
​@@seadamohamed495ሳህ የኔም እምነቴነው ጎበዝ ናት እሷስ😘
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 7 ай бұрын
ግን እደዚህ አይነት ጥሩነው ቶሎ ተሥገብግቦ ከመገናኘት
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 7 ай бұрын
እኛ እሩጠን መጨረሸዉ 0 ነዉ በጣም ጀግና ናት አላማየን ጨርሸ በነበር እላለሁ የሱ አሪፍ ነዉ
@assefayasin4903
@assefayasin4903 7 ай бұрын
የምታቀርበውን እውነተኛ የፍቅር ህይወት በጣም አሥተማሪ ሥለሆነ ወድጄዋለሁኝ እውነተኛ ፍቅር አያረጅም በተለይ ማህሌት ትእግሥትሽ ጥሩ ነው ግን ትንሽ በዛ ልጁ ትእግሥተኛ ባይሆን ችግር ይፈጠር ነበር በርቺ ጥሩ አገላለፅ ትችያለሽ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 7 ай бұрын
ባህላችን እኮ ይለያል ዘወልድ👑💫 ራያወች አላቹህ💚👍🌾🌽♥️
@Emebetmoges932
@Emebetmoges932 7 ай бұрын
አለን❤
@ኤልሳዮቶብ
@ኤልሳዮቶብ 7 ай бұрын
💚💛❤
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 7 ай бұрын
አለን❤❤❤❤
@HenaTesfa
@HenaTesfa 7 ай бұрын
አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Emu-s3d
@Emu-s3d 7 ай бұрын
በእኛም አቦ ገረብ ይባላል ራያ አላማጣ
@sarabya4574
@sarabya4574 7 ай бұрын
ጀግናነሺ እናቲ በዛ እድሞ እደዚህ ማሰብሺ እኔ በመጃጃል ያሰለፍኩትን ሳስብ እደሳት ይበላኝል ግን ተመስገን ብዙ ተምሪያለሁ ዛሪ ጠካራ ሴትነኝ ተመስገን ክብር ለድግል ማርያም ልጂ ለኒ የደረሰ ለናንተም ይድረስላቺሁ
@fikaduderso9576
@fikaduderso9576 7 ай бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ
@Aleshign
@Aleshign 7 ай бұрын
ግን እኮ ምንም ጥፋት አልሠራሽም በወቅቱ እንቢ ብትይው ኑሮ እኮ ትምህርቱን ሊያቆርጥ ይችላል በወቅቱ ፍቅር አልነበረሽም ግን እንዳይሠናከል መንገድ እያሣየሽው ነበር ከዛ ፍቅር እንደሌለሽ ግልፁን ነገርሽው ከዛ ጥፋት የሠራ እሡ ነው ባይፈረድበትም ከዛ ፍቅር ሲይዝሽ ከእርሱ ነገርሽው ሥለዚህ ጥፋተኛ አይደለሽም እንዲያውም ያኔ መንገድ ባታሣይው ኑሮ ላትጋቡ ትችላላችሁ በእርግጠኝነት አትጋቡም ሥለዚህ ጥፋተኛ አልነበርሽም ቆንጆ
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ 7 ай бұрын
እዉይ የእኔ ደርባባ ደግሞ እንደት እንደምታምር እወነትሸን ነው ሁሉም በጊዜዉ ነው በስደት 11 አመት ሆኖኛል ነገሮች በራሳቸዉ ይስተካከላሉ እግዚአብሔር ያዉቃ እያልኩ ይኀዉ አለሁ ድክም ብሎኛል😭😭😭በዛ ላይ የአርብ ሀገረ ገረድ እያሉ የሚሳደቡት ሰወች ያናድደኛል በቻ የቅዱሳን አምላክ ሆይ ብርታቱን ስጠኝ
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 7 ай бұрын
ለምን ትናደጃለሽ ጀግና ማለት እኮ ነው የአርብ ሀገር ሴት ማለት
@asterabate7743
@asterabate7743 7 ай бұрын
አይዞሽ እኅቴ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 7 ай бұрын
እረ አትናደጂ እህቴ ሁሉም የራሱ ድርሻ አለው ለሚሳደብማ መሳቅ እንጂ😅 እሱ የኛን አክል የለውም እሔ ዝፍቅ😅
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ 7 ай бұрын
@@alamzniguse5007 እሸ እህትአለሜ አመሰግናለሁ 👏🥰
@ወለተሚካኤል-በ5መ
@ወለተሚካኤል-በ5መ 7 ай бұрын
ወይ እራያየ ቁጅና እኮ እራያን የሚነካ የለም ከዱቄት የነፃ አለባበስ ፀባይ መልክ ሁሉ ነገር እራያ ሞልትዋን❤❤❤❤❤ታድለሽ እህቴ በይ ባልሽን ተከባከቢው አተም በራስዋ የምትኮራ ሚስት ማግኘት መታደል ነው እና ተጠቀቅላት❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በልጅ ይጎምኛችሁ❤❤❤አቤት ውበት ንግስቲቱ
@dojutube4440
@dojutube4440 7 ай бұрын
ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ማሂ እና ታዴ አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ለፍሬ ብቃችሁ፡፡
@reemreemo8751
@reemreemo8751 7 ай бұрын
አንድ ላይ ሁናችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ❤❤❤ እኔ ከበፊት ጀምሮ የልጁ ታሪኩን ስሰማ አነባ ነበር እውነተኛ አፍቃሪ ነው አሁን ደሞ የደስታ አስለቀሳቹኝ😢❤❤❤
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 7 ай бұрын
ከዱቄትና ቀለም ነፃ የሆነ ዉበት👍👍
@bhsf7862
@bhsf7862 7 ай бұрын
እዳች ደቄታም አደለችም እልልትና
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 7 ай бұрын
@@bhsf7862 ከዱቄት ነፃ ነኝ አመዳም ነሽ አች
@ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
@ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ 7 ай бұрын
እራያወች እድህነን❤❤❤❤😋😋
@zedandalme1692
@zedandalme1692 7 ай бұрын
ዋው ከውበቷ አለባበሷ በዛላይ እርጋታዋ ትክክለኛ ኢትዩጲያዊት ሴት ማንያዘዋል እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ❤❤❤
@Amsale-z4c
@Amsale-z4c 7 ай бұрын
ዋዉ ስታምር እግዚአብሔር ከተጨመርበት የማይሆነ ነገር የለም ስላቀርብክልን እናመሰግናለን ❣️❣️❤❤❤❤ድንግል ማርያም ትጠብቃላችሁ
@mesetemesete
@mesetemesete 7 ай бұрын
የኔ ደርባባ የሴት ተምሳሌት ነሽ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤
@fdhfd6088
@fdhfd6088 7 ай бұрын
ወላሂ ጀግናነዉ ልጁ እሧም የሤትንግሥት ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 7 ай бұрын
የሚደንቅ ነው። መጨረሻችሂን ያሳምርላችሁ!❤ ማኔ ግን ኦርጅናል የሆነች ሴት ስላሳየኸን እናመሰግናልን! ኧረ ሴቶችዬ ተው ከፍርኖ ዱቄት ፣ ከቀለማቀለም የፀዳችሁ ሁኑ! እኔም ሴት ነኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከባእድ ነገር ነፃ ነኝ።
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ 7 ай бұрын
የሀገሬ ልጆች በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 7 ай бұрын
ያሱን የፍቅር ታርክ ሰምቼወለው ❤ ከሰርጉ በኋላ የሷን እያጣበቅን ነበር❤❤ጥሩ የፍቅር ታርክ ያተባረካ ትዳር ይሁንላችሁ🎉🎉ልጁ እውነትም ደክሞለታት ልጅቷ ፅድት ያለች ቆንጅዬ ነት ይጋባታል ድካም❤
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 7 ай бұрын
የምር ጀግነ ነሽ ጎበዝ የዘንድሮ ሴት አንደንዱ ገነ ሰይጠየቁ ወንዶችን ኢጠይቀሉ የምር እንኳንም በሰአቱ እሺ አለልሽ ወገሽን አየዉቅም ነበራ ለብዙዎቹ ተምሰሌት ነሽ ጨወ
@Fnan986
@Fnan986 7 ай бұрын
ለማስታወቂያ ስታቋርጡ ቢያንስ ሀሳባቸው ያለቀበት ይመችህ ቴዲሻ ቀሽቲሻ ንግስት ስታምር ደግሞ የእኔ ቆንጆ የእኔ ደርባባ
@zahrajetahon7819
@zahrajetahon7819 7 ай бұрын
ምንም ብሰማት ብሰማት የማልጠግባት እንቁ ያገሬልጅ መገን ወሎ ልጅ ይውጣለት ተብሎ ተመርቆበታል ቀድሞ ማሻአላህዘራችሁ ይብዛዛ
@abc12452
@abc12452 7 ай бұрын
በስመዓብ ቤተሰቦችሽ አስተዋይ ናቸዉ ደስ ይላል የፍቅር ታሪካቹ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 7 ай бұрын
የራያዊ ቆንጆ ታደሰየ እግዚአብሔር አይለያችሁ ማኔ ከልብ እናመሰግናለን በተስፋ ስንጠብቅ ነበር
@HiyaweAtanawe
@HiyaweAtanawe 7 ай бұрын
ገገማ ሰውች አይግጠማቹህ እኔም ይሄ ታሪክ የኔም ነው ። በሶ ምክኒያት ስደት ተሰድጂ ኢሮፕ ገብቸ በ2 አመቴ እራሶ ደውለች እኔም ስደት አስተምሮኝ ሌላ ሰው ሁኛለሁ።
@weyni7527
@weyni7527 7 ай бұрын
የኔ ውድ ማህሌት ፈንታው አብረን ተምረናል ድንጋይ ቁልል ትምህርት ቤት ቆቦ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ገና ልጅ ሆና ራሱ ወንዶች ያስቸግሯት ነበር የኔ ቅመም😢❤❤❤❤
@nebasolomon1255
@nebasolomon1255 7 ай бұрын
Tekedemanal
@tersite858
@tersite858 7 ай бұрын
ብዙ ግዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ህፃን ነበርኩ የሚል አባባል አለ ለኔ ህፃን ማለት እስከ 5 አመት ነው ከ6 እስከ 11 ዓመት ያለው ብዙ ነገር የሚታወቅበት መካከለኛ እድሜ ነው በዛ እድሜ ኹሉም ነገር ይታወቃል ግን ስለፍቅር በማሰብ ደረጃ ብዙም ቦታ አይሰጠውም! ከ12 ዓመት ጀምሮ ኩሉም ነገር ይጠበቃል!
@MamoTadios-em6so
@MamoTadios-em6so 7 ай бұрын
የልጁን ትግስት አደንቃለሁ ራስ ወዳድ ነች ባጣ ቆየኝ አደረገችው የእሱን ህይወት መሸከም ከባድ ነው እሷ ብልጣብልጥ መሆኗ በግልፅ ያስታውቃል ንግግሯ ሁሉ የተጠና መነባንብ ነው ። ወንድሜ እግዚአብሔር ጠብቆህ ለዚህ ስለበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን በቀጣይ ዘመንህም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
@negestinina-dg6pi
@negestinina-dg6pi 7 ай бұрын
በእውነት እሚገርም ነው ትዳራቹው ይባረክ ❤❤❤
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 7 ай бұрын
በጉጉት ስንጠብቅ ስንጠብቅ እዴት ደስ እዳለኝ እስኪ ልስማዉ እንተዋወቃለን ላይ ባልና ሚስት ብትቀርቡ ደስ ይለኛል😍
@MekdesMulugeta-vq5qv
@MekdesMulugeta-vq5qv 7 ай бұрын
በጣም የተረጋጋሽ ነሽ እግዚአብሔር ረዳሽ ራስሽን መጠበቅሽ ክብር ነው የሆነልሽ ቤተሰብሽንም አስከበርሽ እግዚአብሔር አከበረሽ ❤❤❤❤❤❤
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 ай бұрын
እራያየ ከሜካፕ የጸዳ ውበት❤❤❤❤❤
@EtalemDemissie
@EtalemDemissie 7 ай бұрын
ዋው በጣም ነው የምታረው ብትወደድም ይገባታል ትዕግስት ፍሬዋጣፋጭናት ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
1:19:50
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19