KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የገጠር ጥንዶቹ ግዞን ለምን አሳፈሩት? ግልፅነታቸው ደስ ይላል @marakiweg2023#balagergojo
23:07
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴስላ መኪና ሽርሽር ከራይድ መስራች ሳምራዊት ፍቅሩ ጋር...@marakiweg2023
23:32
How Strong Is Tape?
00:24
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
መታየት ያለባቸው አነጋጋሪ የገጠር ጥንዶች! አሜሪካ ለመሄድ..?
Рет қаралды 40,431
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 432 М.
Maraki Weg
Күн бұрын
Пікірлер: 243
@marakiweg2023
Жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ እስኪ! ሰብስክራይብ እያደረግን ቤተሰብ!
@kokobewerku6451
Жыл бұрын
እስኪ እኛ ሰፈረ ሂድ በናትህ የግር መንገዱ ትንሺ ነዉ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
Жыл бұрын
እሽ አተም ተልተሎ ብቅበል
@eregoyarau5827
Жыл бұрын
እሽ❤❤
@hanayoutube7934
Жыл бұрын
በትክክል 🙏
@fififofo8155
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@kidistiabita2283
Жыл бұрын
ጌታየ ሆይ ለኛ ሳይሆን ለናንተ ሲል ከመጣብን ነገር ይሰውረን
@saraameda4300
Жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@mbet1840
Жыл бұрын
የገጠር ሰው ንፁህ ልብ ህሌና ያለው ነው በጣም ደስ የሚሉ ባልና ሚስቶች ናቸወ ትዳራቸው የተባረከ ይሁን
@milan8639
Жыл бұрын
ኡፏ ደስ ሲሉ ሁለቱም ውብ ናቸው ግዞየ በጣም ደስ ትላለህ እንደዚህ ውብ ፕሮግራም ይዘህ መምጣትህ ደስ ይላል❤
@senaitbayesa6618
Жыл бұрын
አይ አሜሪካ 19 አመቴ ጭንቀት እንጂ ምንም አልተረፈኝ ዛሬማ ክፍት ብሎኛል ለዛ ነው የወገኔን የባለሀገሩን ሰዉ እያለሁ እፅናናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@tigist9810
Жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@zinatawol775
Жыл бұрын
አይዞሽ ዉደ ለከይር ነዉ
@fkr834
Жыл бұрын
Ayzosh seniye እዛ ሃበሻ ካሉ ተቀራረቢ ።።።እኔም ኣረብ ኣገር ነኝ ያለሁት ግን ምኞቴ ወደዛ መምጣት ነው ለወደፊት ለልጆቼ ጥሩ ሂወት እንዲገጥማቸው ብዬ ምን ትመክሪኛለሽ
@hshhehsge7113
Жыл бұрын
ዘይ የተማረ ሆኖ ልብሣቸውን ቀየር አያደርጉም ካሜራ ሲቀርቡ እድሜቸው የገፉት አያቁም
@haregashine7998
Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እመቤት: እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክላል: ዛሬ ያስጨነቀሽን ነገር ነገ ከነገወዲያ ብታይው ውይ ለዚህነው የተጨነቅኩት ብለሽ ትስቂም ይሆናል : ስለዚህ እንደሚያልፍ እውቂ 🙏🏽
@hayathu270
Жыл бұрын
የኔየዋህ አቤት ውበት እንዴት ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው የልባችውን ንፁህ አይቶ ያሰባችሁትን አላህ ያሳካላቹ::
@AlFa-wt3bw
Жыл бұрын
ማራኪ ወግን ሣላደንቅ አላልፍም ምክንያቱም የዚህን ምስኪን ደግ ጨዋ የሆነ ህዝብ ጨዋታ እና የኑሮ ዘዬ ሥላካፈልከን ምሥጋናችን ከልብ ነዉ በርታልን !!!!
@imanseid
Жыл бұрын
የኔ እናት አማራየዋህ ህዝብ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ 😘
@tr7094
Жыл бұрын
ወገኖቼ ሺ አመት ኑሩልኝ
@lemlemtube
Жыл бұрын
ሺ አመት ኑሩልን ያምራሉ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ😘
@tigistsisay1141
Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እናም በመጨረሻም የተናገረው አስተማሪ መሆን እፈልጋለሁ ብሎልና ገና ወጣት ነው አሁንም መሆን ይችላል,,, ቢንስ ይህ ምክር ልትለግሰውና ልታበረታታው ይገባ ነበር
@atsedaderesew4808
Жыл бұрын
ውይ ስታምሩ የሐገሬ ሰዎች ኑሩልኝ ማራኪ ወንድሜ ተባርክ
@zufanabrha8573
Жыл бұрын
ያገሬ ሰው ንፁህ ልብ ነው ያለው አቦ ዘመናችሁ ይባረክ 🥰🥰
@userenter2635
Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው 💞💞💞💞
@elsaworkayehu382
Жыл бұрын
የሰው ልጅ እግዚአብሔር በሰጠው ውበት ምንም ካልጨመረ ያምራል። ተባረኩ
@emusenafe627
Жыл бұрын
ለናተ የዋህና ደግ ሰወች ሲል እግዚአብሔር አገሪታን ሰላምና ፍቅር ያብዛላት
@etiopiantube5302
Жыл бұрын
በጣም ነው ሚያምሩት ግን ውድ ስታቀርባቸው በጣም ብዙ ሠው ነው ሚመለከታቸው ከኢትዮጵያም ውጭ ስለዚህ ጎጃም እንደዚህ ናቸው አታስብለን ስለዚህ ፏ ዘና አድርገህ አቅርባቸው
@ውባለምጎጃሜዋ
Жыл бұрын
እዴ ሞጣ ሀገራችን ምናለ ወደኛ ሠፈርም ብትሔድ ደጋግ ህዝብ ነው እኮ ያለ እፍፍፍፍ ገጠሬገቴ ውበቴ ማርያምን እኔም የገጠር ለዜውም የቆለኛ ልጅ ነኝ የዛሬን አያድርገውና ልጅነቴን በጣም ነው የምወደው
@Maryg05
Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ሴቶች ፀጉራችሁ ቆንጆ ነው አሳድጉት
@muhammadsameera106
Жыл бұрын
ትክክለኛው ህይወት ያለው እኮ ገጠር ነው
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
Жыл бұрын
የኔ ቆጆ የፍረትሽ ነገር የኔ ዉድድድ አዳምሽም እግዚአብሔር ይጠብቀዉ ልዩ አዳም ነዉ 💖💖❤❤ እድሜዋ የኔ ሰባናት እኔ ግን ያልሰጡኝን ነዉ እማወራዉ እኳን ላፍር😢😢❤
@tigistkassaye5703
Жыл бұрын
እረ ከተማ ይቅርባችሁ ገጠር ፍቅር እና ንፁህ ነው። ከተማ ራስ ወዳድ ብቻ ነው። ከእግዚአብሔር ጋርም ያጣላል።
@abrham2962
Жыл бұрын
የኔ ገጠሬዎች ስታምረ💚💛❤🌾🌾🌾🌾
@meretdustyY
Жыл бұрын
በጣም. ደስስስ. ይላሉ. እግዚአብሔር. ይጠብቃችሁ
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
የዋሆቹ እግዚአብሔር። በእናንተ በየዋሆቹ ተመስሎ ሀገራችንሀይማኖታችን ይጠብቅልን
@yerotesfaye2446
Жыл бұрын
የጎጃም ሰው ፍቅር ብቻ 💚💛❤️ በርታ ግዜ በጣም ወዳጅህ አድናቂህ ነኝ ኢትዮጵያ ስመጣ ግን ጎጃም ውሰደኝማ 👏
@እናትነኝጎጃሜዋ
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ❤❤❤
@Tube-lf3sr
Жыл бұрын
ከምንም የፀዳ ውበት ዋው በናተ በየዋህ ኑፁሆቹ ሲል ፈጣሪ ኢትዩጲያ ላይ ከመጣባት አደጋ ይጠብቃት
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
Жыл бұрын
ፍቅር በገጠር ደስ ይላል እኮ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-jz3br8ur5g
Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲሉ እደዚህ የገጠር ሰው በለው ደስተኛ ናቸው ልጂቱ መልኳ የለለ ነው ፀጉሯ ቢኖር ለምደነው የሚላጩት ጋዜጠኛው ወደ ወሎ ሂዲ ደግሞ በላገር አትበል ገጠር በል
@tadelechhuluka8964
Жыл бұрын
ወይ ለዛ እንዴት ደስ ይላል። እንደው እንደነዚህ አይነት የዋህ ክፋት የሌለው ለዛ ከየት ይገኛል። አቅራቢው እናመሰግናለን
@maledachekol6594
Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ❤️ ሁኖም ግን ወንድሜ ፖስታ መኮረኒ መልካም ምግብ አይደለም ‼️ ጤፍን የሚተካ አንዳችም ነገር የለም ☝️
@mimiayalew
Жыл бұрын
My lord how sweet are they😍😍 thank you so much keep up the good work Brother
@wubitadane958
Жыл бұрын
ግዝሽ በናትህ ሁሌም እንደዚህ ስራ??❤❤❤ወርቆች ደስስስ ሲሉ😘😘
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ወጣቶች ናቸው እንደው የጎጃምን ሴቶች ለምን ጸጉራቸውን ይላጯቸዋል የሴት ልጅ ውበቷ ጸጉሯ ነው እንደዛም ሆኖ ያምራሉ ደጎች ኑሩልን❤
@yeneMB
Жыл бұрын
Kehi ga adele wenjele Yale tsguri telachito
@liyewenyew6613
Жыл бұрын
ገጠር ባለ ትዳር ከሆኑ ጰጉራቸው ይቆረጡታል የው ብዙም ስለማይከባከቡት ስራ ይበዛባቸዋል
@ግእዝቲዮብ
Жыл бұрын
አንድ ሴት ፀጉሯን ትሸፍን አለበለዚያ ትላጭ የሚለዉን የመፀሃፍ ቅዱስ ቃል ለመተግበር ይመስለኛል የከተማዉ የራሱን ሊሸፍን ቀርቶ የራሳቸዉ ያልሆነ ይቀጥላሉ
@hayuhayu3607
Жыл бұрын
ሳህ ሴት ልጅ ፀጉር ሲኖራት ነዉ ሴት የምትመስል
@ufufhclhc5779
Жыл бұрын
ወላሂ ፍቅር ናችሁ አቦ እድሜ ይስጣችሁ
@mastwalebezabh2349
Жыл бұрын
በቃ ምንም አላሥብ ወሠንኩ ገበሬ ላገባ ከተገኘ ሆ አይወሠልት
@መካያላህባሪያ
Жыл бұрын
ያሳካልሽ ደምሪኝ ውደ
@wintakinfe9563
Жыл бұрын
Wshma alew
@mastwalebezabh2349
Жыл бұрын
@@wintakinfe9563 ክክክክክክክ
@yeshigedam8742
Жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን ምን አለበት መጀመሪያ ልብስ እንዲቀይሩ ብታደርግ ጊዞ ! የከተማ ሰው interview ስታደርጉ ስንት ሽር ጉድ ስንት makeup ተጠፍጥፈው አይደል እንዴ ከጠቀመክ ብዬ ነው
@zedahmed9371
Жыл бұрын
ፀጉራቸዉን ለምድነው የሚላጩት ሴቶቹ 😣
@Mm-mv2hb
Жыл бұрын
በጣም ምረጥ ፕሮግራም ነዉ ቀጠሉበት
@abebahabte8469
Жыл бұрын
ደጉ ባላገር ❤ እኔም ባላገር ነበርኩ ✅️
@Tube-qq6nt
Жыл бұрын
የኔ ገራገር የዋሁ ህዝቤ ሰላምን ለናተ ሲል ይስጠን
@1587-fazr
Жыл бұрын
አመስጋኞች ናቸዉ ተባረኩ
@wagayetube7705
Жыл бұрын
አይናፋር ናት እሶ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሽ አመት ኑሩ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ 😘
@etabmestwate9195
Жыл бұрын
ስለናተ የዋህ ህዝብ ሲል እግዚያብሄር ሆይ ማረን እባክህ
@abebahabte8469
Жыл бұрын
ወይዘሮ ሙሉቀን , መሽኮረመም ሲያምርብሽ 🤗
@hanaethiopia1059
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ 🙏🏽👍🏽💐❤️
@etiopiantube5302
Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ሴፊቲያቸውን እየጠበቅ ዝም ብለህ ለአንተ እይታ ብቻ አታቅርብ እነዚህ ድንቅ የእግዚአብሔር ፍጠራን ናቸው በድንግል ደግሜ ልለምንህ በሚዲያ ሚቀርቡ ነገሮች ጥንቃቄ እናድርግ
@rehmaemam571
Жыл бұрын
ባላገሬዋ በላይክ ነውኮ ባላገርን የምጀምር ወላሂ
@1587-fazr
Жыл бұрын
እኔ የአዲስ ልጅ የአገርቤት ነገር ማየት ደስ ይለኛል
@ዮቶ
Жыл бұрын
ቃለ መጠይቅ ከማድረግህ በፊት ዝግጅት እንዲያደርጉ ብታደርግ መልካም ነው። የከተማ ሰው ሚድያ ላይ ሲቀርብ ታጥቦ አለ የሚለውን ልብሱን ለብሶ እንደሚቀርበው
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
አገላለፁ ደስ ሲል
@seblewengel2843
Жыл бұрын
መኖር እዝህ ነው አቦ ደጉ ባላገር🥰
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ 😘
@Greatful5
Жыл бұрын
እውነትም ማራኪ ወግ! This really made my day thank you. Keep up the amazing work!
@ጤና-ኀ6ቨ
Жыл бұрын
ፈጣሪ እናተን አይቶ ሰላሙን ያውርድልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
Жыл бұрын
ታምራላችሁ ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ ግን ልምድ ነው ፀጉራችውን የምትላጪት ???
@fasicamolla7352
Жыл бұрын
መታደል ይሉሀል ይኸ ነው ንጹህ ልብ አምላኬ ሰው አድርገን።
@addisukassahun5407
Жыл бұрын
Wow, thank you for showing country side culture. They are really beautiful.
@ኢትዬጺያሀገሬ
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰
@Amharawollo
Жыл бұрын
የገጠር ሰው አቅርብልን ሁልጊዜ በጣም ደስ ይላሉ የተፈጥሮ ውበት
@dinkalemayele2120
Жыл бұрын
አቦ ይመችህ ማራኪ ስወድህ
@merayammerayam5856
Жыл бұрын
አይልጁኳን ወደ ከተማ ተገባ ይተዋታል አይይይ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ
@abrahamnigusu2894
Жыл бұрын
ምርጥ ጨዋታ
@tsegawunetu9718
Жыл бұрын
Wow egzabhar tidarachihun yibark
@الحمدالله-ش6غ3ض
Жыл бұрын
የአማራ ህዝብ የዋህ ነው ሲበዛ አላህ ይሁነን
@ሀይማኖት-ጐ8ፐ
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ 😍😍😍😍😍
@banchamlackbalay7613
Жыл бұрын
የናንተ አምላክ ሃገራችንን ይጠብቅልን
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
Жыл бұрын
እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማራኪ ወግን
@akabeka2352
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች
@hanayoutube7934
Жыл бұрын
በጣም ቆንጅዬ ነች ❤😘
@lubabaseid808
Жыл бұрын
አይ ሙሉየ ስቃ ሞተችኮ😅😅😅
@getanie6591
Жыл бұрын
ገጠር የኔ ገራገር ህዝብ ከመቅረፅህ በፋት ቢያንስ ልብሳቸውና ፊታቸውን እዲታጠቡ ማድረግ አለብህ❤❤
@maqdsmaqds5132
Жыл бұрын
ዋው:ደስየሚል
@merayammerayam5856
Жыл бұрын
የናተይሻላል እኛአለን ሠውያለየውንአይተን መከራችንን እያየንነው በሥደት ነይማነሽ በቲክቶክ ባሌ የተማርአይደለም እኔ የተማርኩነኝ ግንበዚህ ይደብረኛል ያልሽውልጅ ነይ ከነዚህ ተማሪ
@ሺዊትየራያዋ
Жыл бұрын
ደስ ሲሉ
@ሀናማርያም-ኈ8ረ
Жыл бұрын
ደስ የሚል ፍቅር ነው የገጠሩ የከተማው ቸኮላትና አበባ ምን ያደርጋል ከአንድ ወር በኃላ ደግሞ ለሌላዋ ይዞ ይኤዳል ይዞት ይኢድና
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ 😘😘
@ሀናማርያም-ኈ8ረ
Жыл бұрын
@@sebelyoutube ቆየው ከደመርኩሽ
@fatumahussentube9631
Жыл бұрын
ክክክክክ
@fatumahussentube9631
Жыл бұрын
@@ሀናማርያም-ኈ8ረ ደምሪኝ ውደ
@ሀናማርያም-ኈ8ረ
Жыл бұрын
@@fatumahussentube9631 እሺ
@mahlati-ch5nh
5 ай бұрын
ሞጣ የኔ ምርጥ ሀገር
@እናትነኝጎጃሜዋ
Жыл бұрын
አቤት ያገሬ ሰው የዋህ ገራገር የኔ ውዶች 🥰🥰🥰🥰😡💋💋💋💋❤
@zemzemzemzem3867
Жыл бұрын
Gizachu Getere Bale Felgelgn Betam Newu Yehan zegejete Yemwedewu
@zinatawol775
Жыл бұрын
ዉብ ናችሁ ማሻ አሏህ ፈገግታችሁ
@anaa8174
Жыл бұрын
አይ ያገሬሰው ደጉ ምንም የማያውቀው ህዝብ አለቀ የኔ አይናፋር
@makamaka3019
Жыл бұрын
ዉይይ ስትሽኮረመም ዴስስትል ክክክክ የኔዉዶች እኳንም ገጠር ተወልጄ አዴኩኝ
@belayenshaeylegobeaw4834
Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@ፋጡማካሳው
Жыл бұрын
ግንለምድነው የጎጃምእናየጎንደርሴቶችፀጉራቸውንጥለውየሚጎሳቆሉት አይጭቆናየበዛበትአገርሲያሳዝኑ
@kidanabera5960
Жыл бұрын
ጎንደሬዎች ጸጉራቸዉን አይቆረጥም አይጎሳቆሉም ስለ ጎንደር እማታቅ ከሆነ ባትኮምት ይሻላል
@RGChannel520
Жыл бұрын
Wow Siyameru demo 🥰
@Eyob797
Жыл бұрын
ደስ ይላል የገጠሩ ህዝብ::
@የፂዮንልጅ
Жыл бұрын
ስትቀርፁ ልብሰ አሰተካከሉ
@eyueyu6789
Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ደጉ ያገሬ ሰው ኑሩልኝ
@ማሕሌትደጀኔ
Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ንፁህ ምንም ያልተበረዘ ልብ እኮ ነው ያላቸው አምላክ ለእናንተ ሲል ሐገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን 🙏
@الحمدالله-ش6غ3ض
Жыл бұрын
ለምንድነው ፀጉር የሚላጩት እኛ አካባቢ አያቶቻችንና እናቶቻችን ሹርባ በጉለቲ ይሰራሉ በአደስ ቅቤአቸውን ይቀባሉ ወይም በሽቶ ጥቁር ሻሽ አሰር አድርገው ጆፋቸው ታይቶ ነው ፀጉር አላት የሚባለው ሲያገቡ ደግሞ በብረቢስ ነበር አሁን ግን ቀርቷል
@nardoosnardoos6781
Жыл бұрын
የኔ የዋሆች 💗💗💗💗💗💗💖💖💖
@saron427
Жыл бұрын
ስወድህእኮ ደሞ ያባቴስም ነው የምትጠራው ጋሻው
@samirhassen9354
Жыл бұрын
Ewntja feker yslew ygter lije gar nw
@sosinagezuugezuu787
Жыл бұрын
Yegater sewo eko fkr new egzabehar yebarekachow 🥰💗 enam yegater lej negna ye gater nurow dase yelala
@etiopiantube5302
Жыл бұрын
ውበቷ እንደ ጨረቃ የሚያበራ ውበት ነው ያላት ኮራሁ በሀገሬ ጎጃሜነት ውበት ነው
@matramatta8167
Жыл бұрын
ተባረክ
@chunegelay8571
Жыл бұрын
ጠ/ሚ ማንእንደሆነ የማያውቁ ናችው የሚሞተወ ባለው የሚያመስግን ሚስጊን ያገሬ ስው
@ኢስላም-ኰ8ፀ
Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤ታሁንዘበንትዳር የናተይሻላል
@muhammadsameera106
Жыл бұрын
ወደ ከተማ ሥትመለሥ የአሥፍው መሸሻ ቤት አሥጎብኝን
@masai1657
Жыл бұрын
ደሥ ሢሉ
@kaligirma177
Жыл бұрын
Abet❤️wubet❤️❤️❤️❤️👌👌👌❤️❤️❤️ዉድድድድድ 😄😄
23:07
የገጠር ጥንዶቹ ግዞን ለምን አሳፈሩት? ግልፅነታቸው ደስ ይላል @marakiweg2023#balagergojo
Maraki Weg
Рет қаралды 50 М.
23:32
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴስላ መኪና ሽርሽር ከራይድ መስራች ሳምራዊት ፍቅሩ ጋር...@marakiweg2023
Maraki Weg
Рет қаралды 299 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
26:27
ማራኪ ወግ ለመጀመሪያ ጊዜ የዶክተሩን ቤት ጎበኘ! ድንገት ተኝቼ ያልታሰበ ሚስጥር አወጣሁ...ደንግጫለሁ!!
Maraki Weg
Рет қаралды 122 М.
31:14
ከአራት ኪሎ ጋር ፀብ...? ድምጻዊ ዳን አድማሱ! በቤቱ ጋበዘኝ @marakiweg2023
Maraki Weg
Рет қаралды 91 М.
18:08
የዓመቱን ከባድ ጥያቄ ጠየቁኝ! ለምን? የባላገር ጥንዶች አዝናኝ ጨዋታዎች!
Maraki Weg
Рет қаралды 12 М.
32:47
📌ለእኔ ሲሆን ከየቦታው ሊሰድቡኝ ይወጣሉ ……አሮጊት ነሽ እማማ አርፈው ቁጭ በሉ ይሉኛል ……እያንዳንድሽ ስሚ 37 አመቴ ነው 😂
kidi Ethiopia
Рет қаралды 216 М.
23:36
የገጠር ሰው እና የዕድሜ ነገር...? በጣም ያስቃሉ @marakiweg2023
Maraki Weg
Рет қаралды 35 М.
26:28
"የባለሀብት ሚስት መሆን ጣጣው ብዙ ነው..." ጨዋታ ከድምፃዊት መሰሉ ፋንታሁን ጋር //በቅዳሜን ከስዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 254 М.
55:36
የጃዋር ሰይፍ መዘዝ ይዞ መጣ | ቁልፍ የመከላከያ ባለሥልጣናት ላይ እርምጃ ሊወሰድ? | የወለጋ ፋኖ ጥቃት ጀመረ? | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 14 М.
33:59
"ጫማ የማንጫማው ገንዘብ አጠን አይደለም" አርሶ አደሮች
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 2 М.
13:12
የእኛ ቀናት #38 ይህ ቀን ፕራንክ እንዲሆን ተመኘሁ!
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 86 М.
21:22
✅ ወለጋ ትቼው የመጣሁት በሬዬ ይናፍቀኛል ! ልጅነት ውስጥ ሆኖ በልጅነት ትዝታ መንገላታት |የገጠር ልጆች ወግ|Tossa tube |ድንቅ ልጆች
Tossa tube
Рет қаралды 63 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН