KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
1:17:19
መታየት ያለባቸው አነጋጋሪ የገጠር ጥንዶች! አሜሪካ ለመሄድ..?
19:38
So Cute 🥰 who is better?
00:15
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
የዓመቱን ከባድ ጥያቄ ጠየቁኝ! ለምን? የባላገር ጥንዶች አዝናኝ ጨዋታዎች!
Рет қаралды 12,143
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 432 М.
Maraki Weg
Күн бұрын
Пікірлер: 85
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
Жыл бұрын
ዛሬ ጉድህ ፈላ ጊዚዮ እኛም ተመልካቾችህ ሰርግህን መብላት እንፈልጋለን😂😂😂
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
Жыл бұрын
አቤት ወብት ሁሉ ነገር ገጠር አኮ ነው ያለው 💚💛❤😍😍😍😍 😂😂😂😂
@እናትነኝጎጃሜዋ
Жыл бұрын
በጣም ተኮርኩማ ❤❤🥰 የኔ ውድ 🥰🥰 ደምሪኝ ቅመም 🥰
@ሠአድነኝወለየዋ
Жыл бұрын
በትክክል እኛገጠሬወች ኮ ሁሉም አለንኮ
@chunegelay8571
Жыл бұрын
ከተማ ምን አለ ከኑሮ ጅምር ሁሉ አርተሻል
@userenter2635
Жыл бұрын
ውበት አለው ገጠር ውበት😘😘ውቦች ናችሁኮ እንዲህ ተሳስቦ መኖራችሁ በጣም ደስ ይላል❤ዋው አገላለፃችሁ ግሩምነው
@ዳግማዊትየእናቷ
Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ያለው እነሱ ጋር ነው ደጉና የዋው የሀገሬ ሰው
@ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ
Жыл бұрын
አቤት ያገር ቤት ውበት እውነት እኮ ነው የሚኖሩት ራሳቸውን ሁነው❤
@futureethiopia343
Жыл бұрын
ደስ የሚል ዝግጅት ነው። የድምፅ ጥራት ቢስተካከል። የገጠሩን የኢትዬጵያ ክፍል ህይወቱን አኗኗሩን ለማስተካከል ፡ ከመንግስትም ከእኛም ብዙ ስራ ይጠበቃል ።
@chunegelay8571
Жыл бұрын
በባሕል መጋበት በጣም ጥሩ ነው ሁሉ ስለ ነው ጥቅም እይቀድምም
@aberashgebrie8373
Жыл бұрын
እውነት ቀጥልበት የኢትዮጵያ ገጠር ሁሉንም
@ns8691
Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ማራኪ እናመሰግናል ለምታቀርብልን ፕሮግራም ሁሉ 🙏🙏🙏
@masewslasrese4379
Жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@guzeguzasefaw3733
Жыл бұрын
የዋህ፣፣ደጋግ፣ውገኖቻችን፣እድሜና፣ጤና፣ይስጣችሁ፣
@weynshettesfaye6225
Жыл бұрын
የዋሁ የገጠር ሰው ምንምኮ ክፋት የለባቸው❤❤❤
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
Жыл бұрын
የዋሆች ሰታምሩ ንፀህ ፍቅረ❤❤❤
@masewslasrese4379
Жыл бұрын
አቤት ደስ ሲሉ
@sarahusen8675
Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ደጉ ያደግሁበት የገጠር ሠው ፈገግታው ብቻ ይበቃል የት አካባቢ ነው የተቀረፀው ከብቶች እበረታቸው ሳር ሲበሉ ትዝ አለኝ የኛ ቤት አይ አሁን ስደት ነኝ 😢ሁሉም ነገር ትዝታ ሆኖ ቀረ 😢
@melattube7121
Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤ ሰውዬው ግን እንዳልክን ይመስላል ወንድሙ መስሎኝ ነበር😂😂😂
@sjsjddjdjdjd1430
Жыл бұрын
ትክክል ነው እኔም ሲደብረኝ በቃ ፍየሎችን ላግድ ነበር እምለዉ
@luwammoges1303
Жыл бұрын
ውይይይይ ደስስስ ሲሉ ❤❤❤
@Eyob797
Жыл бұрын
የገጠሩ ታሪክ ደስ ይላል::
@s.8681
Жыл бұрын
በዉነት የማይጠገብ ጨዋታ ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾
@nahomnetsanet1234
Жыл бұрын
ኢሄን የየዋህ ህይወት መኖር አማረኝ
@ohbg8196
Жыл бұрын
የኔ ፍቅርህ የገጠር ሰው የዋህ ማን ያምንሀን አለይ 😊😊በሱ ይገርምሻ እኔ አርብ አገር ከአስር አመት በላይ ሆነኝ ሰላሳ አመት ሊሞላኝ ምንም አልቀርኝ እኔንስ ማን ያምነኛን 😅😅😅😅
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
Жыл бұрын
አወ ማን ያምነናል 😂😂😂
@ohbg8196
Жыл бұрын
😆😆😆😆😆
@asressetegn9050
Жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነው❤❤❤😅😅😅
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
የሴት ፣ፀጉር ፣ያምራል ፣አሳዴግው
@sunset9000
Жыл бұрын
ውቦች ደስ ሲሉ ዳዲ ሁነህ የልእዴ 😅😅
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
አቤት ደስ ሲልየዋሁያገሬ ሰው ውበት እንደጉድ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@josijo-mn4bs
Жыл бұрын
ሲያምሩ❤
@ሄለን-ሐ5ረ
Жыл бұрын
ፍቅር በኛ ሰፈር 😘😘ስታምሩ 😘😘
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
የከተማ ፣ሰዉ፣ተሉ፣አይገባም 😢😢😂😂😂😂
@yoditmekonen3379
Жыл бұрын
❤ ደጉ ባላገሩ ስወዳችሁ ❤
@mastwalebezabh2349
Жыл бұрын
እሥኪ ደቡብ ጎንደር እሥቴ ወረዳም ግባ እና አሣየን❤❤❤
@ayewworku9266
Жыл бұрын
ደብረታቦር ዘነጋሽ
@mastwalebezabh2349
Жыл бұрын
@@ayewworku9266 ያው ዋነው አደል እሡማ ከሄደ
@ayewworku9266
Жыл бұрын
@@mastwalebezabh2349 ክክክክክ እውነት ነው
@atnafumola4073
Жыл бұрын
እደ ግዛቸው እሥካሁን አላገባህም ማለትነው በል አግባ እድሜ ታክሢ አይደለም ቁሞ አይጠብቅህም ወድሜ
@hannaastatke6775
Жыл бұрын
ማራኪ ሴትዋ ትመስልሀለች
@tenaberihun7379
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤የገጠር ባላገር ህዝብ እዴት እደምወዳቸው ደሞቸ❤❤❤❤❤❤
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ንፁሐን❤❤❤❤❤❤
@rozademere9117
Жыл бұрын
ግዜ ምክረቸዉን አሲብበ ተዳሩኔ😂😂😂
@ayneyetube6709
Жыл бұрын
በል አግባ ማራኪ😂
@asnikaawoke541
Жыл бұрын
አወ ቦዘኔ አግብተህ ብትወልድ ይሻልሀል
@selamselam115
Жыл бұрын
ወሎ ግባና አሳየን በሞቴ
@shawaye5579
Жыл бұрын
Enkune dan matake maraki weg dase selu🥰🥰😁😁
@ኤፍታህጵጌማርያም
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ገጠር ያኮራኛል መወለድ😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤❤❤❤
@abay193
Жыл бұрын
Your life is beautiful, I wish if you were both complete your high school even if finishing high school even university is useless at this time in Ethiopia. Keep up your beautiful smile you hard work.
@sebelyoutube
Жыл бұрын
በመላው አለም የምትኖሩ ፈጣሪ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቀን ❤❤ሠላም ጤና ይስጠን ❤❤ በቅንነት ደምሩኝ ❤
@asdpeh3842
Жыл бұрын
የኔ ይዋሆች ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤
@mimibettii719
Жыл бұрын
Tadalahu beneteh
@መክያወሎየዋቤተአማራ
Жыл бұрын
😂😂😂😂በጣም ደሥይላሉ
@mahidertenaw9104
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውራችሁ
@ሺዊትየራያዋ
Жыл бұрын
ዋውውው❤❤❤❤
@Eyob797
Жыл бұрын
ድመፃቸው ዐይሰማም ልብስ ላይ የሚጣበቅ ማይክሮፎን ዐድርግላቸው::
@asnikaawoke541
Жыл бұрын
የገጠር ልጂ ልታገባ ይመስላል
@KokoB-ኘ5ጨ
Жыл бұрын
በርታ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
Жыл бұрын
😂ማራኪ አግባ እኔ ሳይህ ልቤ ይደነግጣል 🙊😌😂😂 እኔ አለሁ ጎንደሬዋ የኔ አዳም የት ነህ 🙄😅😅😅
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
Жыл бұрын
ወይኔ ስናፍቃቸዊ
@እሙአብድሮህማን-ሰ2ዠ
Жыл бұрын
ጎጃም ብቻ ነው የምስራው ወሎም ሂድና ስራ
@abdurahmank1
Жыл бұрын
ወደ ዱባይ ቫኬሽን ውሰዳቸው፣ 😂😂
@zellitube
Жыл бұрын
ዳንዴ ሆነህ የለዴ ጉድህ ፈላ😂😂😂
@sintayehufeleke255
Жыл бұрын
የዋዎች
@Defend202
Жыл бұрын
የገጠሩን ለምን አታዬም ግን 😮
@እናትነኝጎጃሜዋ
Жыл бұрын
የኔ ውቦች ክበሩልኝ የኔ ኩሩ ❤❤❤🥰 ቅመሞች ደምሩኝ 🥰🥰❤
@seadatube6189
Жыл бұрын
Webta yekdal endewha wede debube gondere getramaw bota esky hid
@yordanos211
Жыл бұрын
My beautiful Ethiopia !
@ayyalem7152
Жыл бұрын
Des selu
@mimibettii719
Жыл бұрын
Daghu yagar sew
@tigist9810
Жыл бұрын
የዋይ የሃገሬ ሰዉ ክፉ አይካችሁ
@ወርቄፎገሬዋ
Жыл бұрын
አወ አግባ ግዝሸ አሰብበት አንተ ዳንዴ😂
@meseretgetawedey
Жыл бұрын
ደጉ የሃገር ስው
@aschalchadane7618
Жыл бұрын
❤❤😊
@tsyongirmabashada769
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉💋
@abay193
Жыл бұрын
ስኳር እና ዘይት በሽት ነው ምን አባቱ ይደርግላችሃል.: እናንተ የምትበሉት ንፁህ ምግብ ነው: ያልተበርዘ ማለቴ ነው::
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
ትክክክክክል፣እህል
@LobabaMohammed
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mimibettii719
Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘
@abebechtiget5965
Жыл бұрын
አቤት ማህተብ አቤት ውበት አቤት ስነ ስርዓት ፐ!
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@hanahaduna795
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelgirma6409
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@saranegn2219
Жыл бұрын
❤❤
1:17:19
ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg
Рет қаралды 127 М.
19:38
መታየት ያለባቸው አነጋጋሪ የገጠር ጥንዶች! አሜሪካ ለመሄድ..?
Maraki Weg
Рет қаралды 40 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
26:24
እስከ ፀበል ድረስ ሄደን ዴቭ ህዱ አለን😱😱😱
Deva Tube
Рет қаралды 12 М.
54:26
የተገናኙበት ልዩ አጋጣሚ!ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለመጠይቅ!! #home#lifestyle#fanisamri#gizachewashagrie#germany
Maraki Weg
Рет қаралды 392 М.
21:52
ባሌን ለመጀመሪያ ጊዜ የሰርጌ ቀን አየሁት..ማራኪ ወግ በባላገር ጎጆ..አዲስ ፕሮግራም ተጀመረ
Maraki Weg
Рет қаралды 87 М.
52:01
"ወደ ቤት አብረን አንሄድም??" በማረሚያ ቤት ውስጥ ልጇን ያገኘችው እናት //በቅዳሜ ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
23:07
የገጠር ጥንዶቹ ግዞን ለምን አሳፈሩት? ግልፅነታቸው ደስ ይላል @marakiweg2023#balagergojo
Maraki Weg
Рет қаралды 50 М.
2:41:57
ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 688 М.
1:12:29
በህይወቴ እንደ እሷ ቆንጆ አይቼ አላውቅም! በ10 ደቂቃ ምጥ ወለደች! በርገር ልበላ ወጥቼ ልቤን ተበላሁ! #love#story#liduneba#gizachew
Maraki Weg
Рет қаралды 190 М.
21:13
//እድርተኞቹ //"ጥፍራችንን፣ ቅንድባችንን ሳንሰራማ ቀብር አንሄድም"...🤣🤣 እድርተኞቹን ምን እየሆኑ ነዉ..?//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 862 М.
16:49
ግልፅነታቸው ደስ ሲል...ያልተጠበቁ አስቂኝ መልሶች! @marakiweg2023 ማራኪ ወግ በባላገር ጎጆ!
Maraki Weg
Рет қаралды 28 М.
59:44
ያልሞላሁት ክፍተት ነበረኝ! ጀግና መፍጠር ሐረገወይን! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 409 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН